No video

በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 15 | BeHig Amlak Season 2 Episode 15 | Ethiopian Drama ቅምሻ @ArtsTvWorld

  Рет қаралды 192,619

Arts Tv World

Arts Tv World

4 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 393
@TgethopiaTgethopia
@TgethopiaTgethopia 4 ай бұрын
በህግ አምላክን የናፈቃችሁ እስኪ እንያችሁ❤❤❤
@Meandmy2024
@Meandmy2024 4 ай бұрын
ፍትሕ ለአያንቱ 😢😢😢 የሴት ልጆች ጥቃት ይብቃ... አሲድ የደፋባት ሠውዬ ለፍርድ ቀርቦ ቅጣቱን እንዲያገኝ ሁላችንም ድምፅ እንሁናት የሥጋ እህታችን ብትሆን ምን ይሠማን ነበር ጉዳዩ እንዲሁ ከታለፈ ነግ በኔ ነው ሁላችንንም ይመለከተናል ሠላማቹ ይብዛ
@funnyvideos-wi1qn
@funnyvideos-wi1qn 4 ай бұрын
ትክክል
@merongetachaw268
@merongetachaw268 4 ай бұрын
ዎው የጠበቆቹ ክርክር1ኛ ፍርድ በጣም ትክክል ነው ከልጅ አስተዳደግ እና ካለፈበት የሕይወት መንገድ አንፃር ነፃ መሆኑ ደስ ብሎኛል ቀጣዪንን በጉጉት
@davidabera194
@davidabera194 4 ай бұрын
የእውነት በሕግ አምላክ ድራማ ከመጀመሪያው እስካሁን ድረስ እጅጉን አስደማሚ ሆኖ ስላየሁት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ስለሆነም በዚህ ድራማ ለይ ለተሳተፈችሁት ለሁላችሁም ትልቅ አክብሮት አለኝና እባካችሁ ቀጠዩን ክፍል 3ትን በቅርቡ እንድትለቁልን በአክብሮት እጠይቃችኋለሁኝ ሠላም ለእናንተ ይሁን❤❤❤❤
@user-kp7pp7bj6y
@user-kp7pp7bj6y 4 ай бұрын
ያላሰባቹትን ፈጣሪ የማታ እጀራ ይስጣቹ❤❤❤
@selamf1101
@selamf1101 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 4 ай бұрын
ዩቱብ መጠቀም ከጀመርኩ 14 ዓመት ሆኖኛል አንድም ቀን ላይክ ለምኜ አላውቅም ዛሬ እስኪ ክላይክ አድርልኝ ኮመንት ስርም እንደምትወዱኝ ግለፁልኝ ደስ ይበለኝ ዛሬ
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 4 ай бұрын
Eni be bebekuli ewdeshalew ❤️‍🩹
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 4 ай бұрын
Des yebeleshi
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 4 ай бұрын
እወድሻለሁ ❤
@KalyaZegeye
@KalyaZegeye 4 ай бұрын
እወድሻለሁ ❤
@AlmasAlmas-im6gx
@AlmasAlmas-im6gx 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-du2ku3pp8k
@user-du2ku3pp8k 4 ай бұрын
you have no idea how much i liked the arguments of the lawyers
@user-oz8gw4qs9b
@user-oz8gw4qs9b 4 ай бұрын
ፍቅር ሁሉን- ይታገሣል ሁሉን- ያምናል ሁሉን- ተስፋ ያደርጋል በሁሉ - ይጸናል 1ኛ ቆሮ 13:7
@nardosagamso0313
@nardosagamso0313 4 ай бұрын
Fike Eyesus new.
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 4 ай бұрын
እንግዲህ ህግን እየመረመርን እያጠናን ነው በዛውም ትልቅ ትምህርት ነው ክብር ይገባቹሀል ሁላቹሁም ከእረኛዬ ቀጥሎ ወደድኩት የምር ትችላላች ኪዳኔ ደስ ስላለው ደስ ብሎኝ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 4 ай бұрын
በጣም አቶ ኪዳኔን ከነ አጃቢዎቹስወዳቸው ኢዙዬ ኤልዱ ከነ ስራ ባልደረቦቿ ሚገርም ድራማ ለማለት ይከብዳል ❤❤❤እንኳን ደስ አለን❤❤❤😂😂😂
@TGST645
@TGST645 4 ай бұрын
አበበ ባልቻ የኔ አባት ሳይህ ደስ የሚለኝ ነገርስ ❤ በርቱ በጣም አስተማሪ ነው ❤
@techsador
@techsador 4 ай бұрын
ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ፣ እስኪ የበሕግ አምላክ ተመልካቾች የኔንም ስራዎች ጓብኘት አድርጉልኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@onefuny
@onefuny 4 ай бұрын
good job, berta
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 4 ай бұрын
Ameen
@tube5986
@tube5986 4 ай бұрын
እንደማመር በቅንነት❤❤❤
@Haregi849
@Haregi849 4 ай бұрын
ዋው የጠበቅሁት ነገር ነበር ኢዛኤል በድንጋጤ ያደረገው ነገር እንጂ በክፋት አልነበረም
@abeselomdawit
@abeselomdawit 4 ай бұрын
yesew nbse new eko yatefaw
@samimagaw9696
@samimagaw9696 4 ай бұрын
ማነው ልክ እንደኔ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ ሲሰማ በደስታ እንባ የተናነቀው???wow በጣም ደስ ይላል!!!!
@biliydemesew86
@biliydemesew86 3 ай бұрын
me
@user-eu5sf4io8f
@user-eu5sf4io8f 4 ай бұрын
በጣም አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው የእውነት ነውየሚመስለው ሁሉም ተዋንያኖች ቆንጆ አድርገው ተጫውተውታል በርቱ
@minichilgatenet7992
@minichilgatenet7992 4 ай бұрын
ሰዉ ከሰራ እንዴህ አይነት ሰዉን አስተማሪ ድራማ አይሰራም ሰላማችሁን ያብዛዉ ከትልቅ እስከ ትንሽ
@ketemadidadugo2417
@ketemadidadugo2417 4 ай бұрын
ሙሉጌታ አረጋዊን እና ዳደ የሚባል ሰው የዛሬ አምስት ስድስት ዓመት ገደማ አሶሼትድ ፕሬስ እና ሮይተርስ የመሳሰሉት የውጪ ሚዲያዎች የኢትዮጵያን ወቅታዊ ጉዳይ በተመለከተ ሀሳባቸውን የሚጠየቁ ነበሩ:: እኔ ከዛን ጊዜ ጀምሮ ነበር በሙሉጌታ የተደመምኩት:: የምትፅፋቸው እጅግ አስተማሪ ታሪኩ ልብ አንጠልጣይና ምክንያታዊ - በዚህ ዘመን በእውነት ሰው ሰው የምትሸት ነህና ቀጥልበት::
@amharamediaassociationarma3696
@amharamediaassociationarma3696 4 ай бұрын
Production quality, best casting, background music, bridge... Dialog, camera angle best of the best 🎉🎉🎉
@JapiDudu
@JapiDudu 4 ай бұрын
በህግ አምላክ ደራሲዎች የብሩክን ገፀ ባህሪ በጣም ተጋነነ
@michaeltecleab8587
@michaeltecleab8587 4 ай бұрын
It’s a great movie, I learned a lot of Amharic language.Thanks.
@user-oz8gw4qs9b
@user-oz8gw4qs9b 4 ай бұрын
ና እጅ መንሻ ይደረግልኛል? መልአክ እንዲህ አላት ማርያም ሆይ አትፍሪ ከእግዚአብሔር ዘንድ ባለሟልነትን አግኝተሻልና እነሆ ትፀንሻለሽ ትወልጃልሽ ስሙንም ኢየሱስ ትይዋለሽ እርሱም ታላቅ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል እግዚአብሔር አምላክም የዳዊት ያባቱን ዙፋን ይሰጠዋል እርሱም በያዕቆብ ወገን ለዘላለሙ ይነግሣል መንግሥቱም አያልፍም፤ ማርያምም መልአኩን እንዲህ አለችው ይህ ነገር እንደምን ይሆንልኛል እንዘ ኢየአምር ብእሴ መልአኩም እንዲህ አላት፤ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅሻል የልዑል
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 4 ай бұрын
ኤልዱ ገበዝ እንዳቺ አይነቱን ጠበቃ ያብዛል መታሰቢያ ይሁንል ፍትህ ላጡ
@genethabdi2647
@genethabdi2647 4 ай бұрын
በጣም ትክክለኛ ፍርድ:: እንዲህ ዓይነት ዳኞችን ያብዛልን:: ምርጦ ምርጥ ተዋናዬቻችን እክባሪያችሁ ነኝ :: ብሩኬ እንዲህ የተራወጠው ዘሜ ፍርድ ቤት የሚያገኘው መስሎት ይሆን ወይስ ኢዛኤልን ሊገድል ወይም እምቢ ብላ የራቀችውን ገርል ፍሬንዱን ቶሎ ብትመጡ ለሚቀጥለው ክፍል
@tberhanu808
@tberhanu808 4 ай бұрын
በእውነት በጣም የወደድኩት የኢትዮጵያ ድራማ❤❤❤❤ ክፍል ሦስት እባካችሁን አፍጥኑት🙏
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 4 ай бұрын
ውይ ኢዙ እንኳዋን በነፃ ወጣ ልጄን ነው የመሰለኝ በማያገባው በሰው ኬዝ አየገባ በትምህርት ቤት ያስቸግር ነበር😂 የናቱ ልጅ ደስ ብለኛል ኢዙ❤
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 4 ай бұрын
አቦ ምእራፍ ሶስትን ቶሎ ልቀቁልን ደስ ሲል ❤❤❤❤❤በርቱ ሰላም ለሀገራችን
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 4 ай бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ውይ እንዴት ደስ እንዳለኝ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂የኔ ምስኪን ውዱ ወንድሜ ኢዙዬ እፎይ ተመስገን ጌታዬ❤❤❤❤
@MahirUsman-eb9ly
@MahirUsman-eb9ly 4 ай бұрын
ድራማዉ በጣም አስተማሪና ያለንበትን ወቅት ህጉን እንደመስታወት የምያሳይ ነዉ በተጨማሪም አስተማሪ ከመሆኑ ጋር ስላልተቋረጠ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ እንጠብቃለን👍 የቱርክ ፍልም ለምኔ😏
@merongetachew7315
@merongetachew7315 4 ай бұрын
ምዕራፍ ሶስትን በጉጉት እንጠብቃለን አልዳና ሶል ዳሬክተሩ ትችላላችሁ አይገልፀውም ማርያምን 💪🙏
@MelodiesofIndian
@MelodiesofIndian 4 ай бұрын
የመጀመሪያው ኮሜንት ሰጪ ነኝ፣ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍
@ATKAWFitsum
@ATKAWFitsum 4 ай бұрын
ስራ የለህም ማለት ነው እጅህ ከስልክ ማህላቀቅ ታድያ..... ........ ላይኩ
@user-vn3rw1ob8k
@user-vn3rw1ob8k 4 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል እስኪ የኢዙ ነፃ መውጣት ያሰደሰተው😊😊
@user-eo4vj3et1j
@user-eo4vj3et1j 4 ай бұрын
የእውነት እኔ አድጌ ጠበቃ ነው መሆን የምፈልገው እናም እንደነዚህ አይነት ድራማዎች ደግሞ እኔን እና እኔን መሰል ጓደኞቼ እጅግ የምንማርበት ጠንክረን እንድንሰራ የሚያደርገን ፣ኤልዳን አርአያ አድርገን እንድናድግ ይረዳናል ስለዚህ ይህ ድራማ ከድራማነት አልፎ ትውልድ እየገነባ ነው ማለት ነው በዚህም ምክንያት ባታቋርጡት እላለሁ ሌላው ደግሞ ወደዚህ ክፍል ስመጣ የመጨረሻ ውሳኔ በጣም አስደስቶኛልም አስለቅሶኛልም congratulations ELDA🎉🎉🎉🎉🎉🎉 😊 😊😊😊ለሁሉም እጅግ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@makih.m6685
@makih.m6685 4 ай бұрын
በጣም ደስይላል ቀጣይ እጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮 ደስአለኝ
@Tekleabeba
@Tekleabeba 4 ай бұрын
ኤልዳ አሸናፈች💪ለኤልድ❤
@bezamengesha22
@bezamengesha22 4 ай бұрын
ለምን ተቋረጠ እደኔ አፍጣችሁ የከረማችሁ ለይኩኝ😂የምርጦች ስብስብ በርቱልን❤
@momethio3664
@momethio3664 4 ай бұрын
በህግ አምላክ ተናፍቃችሇል❤
@user-uu8yx2tx4k
@user-uu8yx2tx4k 4 ай бұрын
ውይ እንዴት ተጨንቄ እንደነበር ተመስገን ነፃ በመውጣቱ ደስ ብሎኛል ግን ሲወጣ ሊገደል ነው አደል 😢
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 4 ай бұрын
እንደምንም እንዲያልቅ ተፈልጎ ስለሚመስለኝ ተመልሶ መምጣቱን እጠራጠራለሁ። እናመሰግናለን
@yonasbrhane2024
@yonasbrhane2024 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው አከራካሪነቱ እንደተጠበቀ ሆኖ ማለት ነው ለማንኛውም ምዕራፍ 3 እንዳታዘገዩብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ut8vt9bb7f
@user-ut8vt9bb7f 4 ай бұрын
👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤😃😃😃😃የእውነት በጣም ጨንቆኝ ነበረ
@hirut384
@hirut384 4 ай бұрын
ዋዉ ኤልዱ እዉነተኛ ጠበቃ ብትሆኚማ የብዞችን እዉነታ ታወጪ ነበር ለኔ ድንቅ ጠበቃ ነሽ
@senayegirma6592
@senayegirma6592 4 ай бұрын
All player are talentfull and thank for doing this Beautiful drama
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 4 ай бұрын
የሚገርም ነው እንዴት ደስ ይላል እንደዚህ ነው ድራማ።።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ella-eu8vz
@ella-eu8vz 4 ай бұрын
I am Eritrean I like the way our neighbors Ethiopian see law. Law is the way truth goes out it’s logical but it makes us feel the same. Nice work peace to all ❤
@tubetube4903
@tubetube4903 4 ай бұрын
ዋው👌👌👌ልዩ ነው። ...መች ይሆን ምእራፍ _3 ... በጉጉት እንጠብቃለን❤
@temesgenkasahun831
@temesgenkasahun831 4 ай бұрын
I feel emotional when Ezahel's father hug Ezahel, that is amazing
@TsionFekadu-zf6ep
@TsionFekadu-zf6ep 4 ай бұрын
አቤ (አበበ ባልቻ) ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ትወና መሆኑን የምታስረሳ ድንቅ የጥበብ ሰው ነህ። እውነት ከፍ ስትል ደስ ይላል ግን በገሀዱ አለም ሕጉ እንዲህ ይል ይሆን እንደዚህስ ይተገበር ይሆን??
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 4 ай бұрын
በደስታ አለቀስኩ መጨረሻ ላይ😊😢❤
@Desebazezew
@Desebazezew 4 ай бұрын
ገራሚ ነው ተመችቶኛል ናርድስ ጎበዝ
@nebiyatabitew
@nebiyatabitew 4 ай бұрын
በጣም ገራሚ ችሎት ነበር የሚገርም ስራ ነው ተባረኩ በዚሁ ቀጥሉ ደሞ ምዕራፍ 3 እንዳይዘገይ ❤❤❤❤
@user-jl6ws3or1x
@user-jl6ws3or1x 4 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲል እፍፍፍ ቶሎ ልቀቁልን❤
@hayateslamike8038
@hayateslamike8038 4 ай бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢😢😢😢
@user-td3pp1sq8g
@user-td3pp1sq8g 4 ай бұрын
ደራሲው ተዋናዮቹ በአጠቃላይ ክሩው እጅግ የሚደንቅና የሚያስደስት ነው።
@user-dz3tk8tm1w
@user-dz3tk8tm1w 4 ай бұрын
I’m really happy
@Etu4gm4qv4q
@Etu4gm4qv4q 4 ай бұрын
ስላም ለሀገራችን❤❤❤
@sofiyatube5553
@sofiyatube5553 4 ай бұрын
ዋውው ምርጥ አጫራርስ ነው
@zahar447
@zahar447 4 ай бұрын
ከስደት,መልሰ,ያላሰባቹት,ደስታ,ሲሳይ ,ይስጣቹ,,,,,የማታ,እንጄራ,ጀባ,ይበለን, ይበላቹ,አብሽሩ💚💚💚💚💚
@selinaendale5803
@selinaendale5803 4 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ማሚ ማንንም በማዋረድ በመግፋት በማቆሸሽ ክርስትና የለም። ክርስቶስንም መስቀል ላይ ያዋሉት እንደዚህ በማዋከብ በጅምላ ባለማስተዋል ነው ልባችንን አደንድነን ለእግዚአብሔር መመቸት አቃተን😭 እሱም ለገዛ ክፋታችን አሳልፎ ሰጠን😭 ይቅር ይበለን🙏🙏🙏
@abfele812
@abfele812 4 ай бұрын
ወይ በህግ አምላክ ድራማ ምን አይነት ድራማ ነው ግን አለቀብኝ ብዬ ነበር እውነት የሚመስል ስወዳችሁ በቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን
@YENU544
@YENU544 4 ай бұрын
ከምንም በላይ የአቶ ኪዳኔ ደስታ ነዉ
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 4 ай бұрын
አባቱ ወጀለኘ ነው ምንም ማያወቀውን ልጁኔ አሰነከረው ኤንጅ ሞለጫ ነጋዴ ነው😂
@AlemayehuSiffir21
@AlemayehuSiffir21 4 ай бұрын
ዋው ፍርድ እንዲህ እውነተኛ ሲሆን በጣም ደስ ይላል። በጣም ልብ አንጠልጣይ እና ተወዳጅ ድራማ ። ❤❤❤
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 4 ай бұрын
ምርጥ አጨራረስ ብዙ ትምህርት ያዘለ ነው እንደ ኤልዳ ጎበዝ የሆነ ጠበቃ ያስፈልጋል ለተበዳይ እነዚህ ዐቃቤ ህጎች እኚኚኚኚኚ ማለት ሲወዱ😂😂ግን ሚቀጥለው ልብ ያጠለጥላል ኢዜኤልን እንዳይገሉት ብቻ
@maregengda6699
@maregengda6699 4 ай бұрын
አሁንም ብዙ በህግ የሚያስብሉ ጉዶችን እዩልን ተባረኩ
@tinebebtariku1811
@tinebebtariku1811 4 ай бұрын
i watched the criminal law class....mens rea or mental element of the crime today !💪 thanks the create of this drama ... all the characters specially lawyer elda ..... we need more ...of her .......at all in this case justice can be serve ...🎉🎉🎉🎉🎉 i am really happy
@TofikeahemedeTofikeaheme-yg8hm
@TofikeahemedeTofikeaheme-yg8hm 4 ай бұрын
በቅርቡ ምእራፍ3 እንጠብቃለን ፈጣሪ የዛ ሰዉ ይበለን
@user-jo1ru5kv9o
@user-jo1ru5kv9o 4 ай бұрын
waw የሚያስብል ትእይንት ቶሎ ጀምሩልን ምዕራፍ ሶስትን
@TofikeahemedeTofikeaheme-yg8hm
@TofikeahemedeTofikeaheme-yg8hm 4 ай бұрын
ደስ ይላል በእጃችባለ ሞባይል ስለህግ ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን
@AzaryaYilak-yk2ut
@AzaryaYilak-yk2ut 4 ай бұрын
Behig amlaken yetsafekew seweye zereh yebarek season 3 bekerib entebekalen
@ghebrezgabher12
@ghebrezgabher12 4 ай бұрын
የእውነት በጣም ኣስተመሃሪ የሆነ ድራማ ነው::Thanks
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq 4 ай бұрын
እረ ቀጣይ ቀጣይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@boletube5531
@boletube5531 4 ай бұрын
በ ስህተት ሰው የገጨው እስር ቤት ገብቶ አስቦ ሰው የገደለ ነፃ መባል የለበተም:: የግድ ኤልዳ ማሸነፍ ሰላለባት ብቻ ነው.....ፍትህ ለ ፋንቱ!
@meseretayalneh8976
@meseretayalneh8976 4 ай бұрын
😅
@user-xp5uf3no5q
@user-xp5uf3no5q 4 ай бұрын
ኤልዳዬ ሁሌም አንደኛ ስወድሽ 💚💞😘😘
@efforttube6777
@efforttube6777 4 ай бұрын
እኔ የዚህ ፊልም ደራሲ ብሆን ማቅለያ አደርጋለሁ፤ ነፃ ግን አላደርገውም ነበር ኢዚኤልን🤣🤣🤣
@tonitooni9548
@tonitooni9548 4 ай бұрын
ምቀኛ😅
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 4 ай бұрын
እውነት ግን የሰው ነብስ ነው የጠፋው በነፃ ልክ ነው?ያንዱን ህይወት አድኖ አንዱን ማጥፋት ስሜታዊ ስንሆን አይጣል ነው
@user-cd8fw6km7f
@user-cd8fw6km7f 4 ай бұрын
አውቆ አልገደለው የተገናኙት ባጋጣሚ ነው ስለዚህ ነፃ የሆነው ይገባዋል ባይ ነኝ።
@yonasberta
@yonasberta 4 ай бұрын
አደራ ፊልሙን እንዳታንዛዙትም እና ደሞ እንዳንረሳውም ቶሎ ጀምሩት ቆንጆ ፊልም ስለሆነ ሠው በጉጉት ይጠብቀዋል 🙏🙏🙏
@merigebru2816
@merigebru2816 4 ай бұрын
እቦኮቹሁ ምዕራፍ 3 ቶሎ አሳዪን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@guf2969
@guf2969 4 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ
@fvv1680
@fvv1680 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ዋውውው የዛሬው ያበደ ነው በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉❤❤❤❤
@yonasdaniel-9787
@yonasdaniel-9787 4 ай бұрын
Please fast season 3 I can't wait ❤❤ But naic End
@haftamneshbelete3913
@haftamneshbelete3913 4 ай бұрын
ደስ ሲል
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 4 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤❤
@user-tr8kk6io9v
@user-tr8kk6io9v 4 ай бұрын
ምርጥ❤
@AmeanuelDemeke
@AmeanuelDemeke 2 ай бұрын
ባናታችሁ ክፍል 3ልቃቁልን 🙏🙏🙏
@user-jo6ny8qv3w
@user-jo6ny8qv3w 25 күн бұрын
አረ መቸነው ምጀምረው በጉጉት እየጠበኮቹ ነኝ,ለሁሉም ክሩ ማመስገን እወዳለው ምክንያቱም ጥራቿል ለኛ ጥሩ ነገር ነማሳየት የኢትዮጵያንም የፊልም እንድስርውን ከፍ የምያደርግ ስራ ሰርታቿል አዋርዱ ለሁላቹም ይገባል❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@lidolido3071
@lidolido3071 4 ай бұрын
በእውነት ትክክለኛ ፍርድ ነው በጣም ነው ደስ የሜለው።❤❤❤❤❤
@Nuradintola
@Nuradintola 4 ай бұрын
ትክክል❤
@user-zf2eq3ei9o
@user-zf2eq3ei9o 4 ай бұрын
🎉ዋውውውው❤❤❤🎉🎉🎉🎉 የዛሬዉ ይለያል
@tigistdalake5747
@tigistdalake5747 4 ай бұрын
Elidaye enidanch ayinetoch yibzulin siwedishko beritu betam asitemarina timihirt sech yehone dirama new qetayun begugut....
@yasminali8189
@yasminali8189 4 ай бұрын
የብሩክ ወኔ ግን❤አንደኛ
@Rozy908
@Rozy908 4 ай бұрын
ናፍቃቹንነበር😢😅ኢዙ እንካን ነፃ ወጣህ❤
@kalishwowow7526
@kalishwowow7526 4 ай бұрын
የአቶ ኪዳኔ ደስታ ያስደሰተው👍
@yasminali8189
@yasminali8189 4 ай бұрын
Yes ኢዙ ተለቀቀ❤❤❤😂😂😂
@enl7040
@enl7040 4 ай бұрын
Thanks. Good, he is free ❤❤❤
@kuritynigussie1449
@kuritynigussie1449 4 ай бұрын
አባት እኮ ድምቀትና ኩራት ነው ውይ ኪዴ ሲያሳዝን
@tsionzekarias927
@tsionzekarias927 4 ай бұрын
ዋዉ በድጋሚም ዋዉ እዉነትም በሕግ አምላክ
@hdjid988
@hdjid988 4 ай бұрын
ወይኔ በጉጉት እጠብቃለን ❤❤❤❤
@zahar447
@zahar447 4 ай бұрын
ጠፈታቹብን,ነወር,እንኳን,ደና,መጣኁ💚💚💚💚
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ በርቱ ❤❤❤
@thomasthomas4848
@thomasthomas4848 4 ай бұрын
Waw❤❤❤❤love it so much this move
@hannakebede5823
@hannakebede5823 4 ай бұрын
ሀገሬ ላይ እንዲህ ያለ ፍርድ በገሀዱ ዓለም ሁሌ ብናይ እንዴት መልካም ነበር❤
@mekdesketema2134
@mekdesketema2134 4 ай бұрын
ክንዴ ከሚያዋጣህና ከሚመጥንህ ሰው ጋር አንድ በመሆንህ ደስ ብሎኛል ኤልዳዬ ሁልጊዜም አሸናፊዋ ፈገግ ስትል እንዴት ደስ እንዳለኝ ኪዳኔ ልክ አባቴን ነው የሚመስለኝ ለልጁ ያለው ፍቅር አለባቸው ደግሞ በጣም ነው የማደንቀው ❤ አቶ ወዳጅና ወይዘሪት ሳራ አይክፋችሁ ቻሉት😂😂😂😂
@tesfayworku9235
@tesfayworku9235 4 ай бұрын
ዋው አሪፍ ነበር ቶሎ አትለቁም ችግሩ
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 27 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.46 "እቁብ"
32:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 510 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.29 " ዕዳ 1"
47:53
ebstv worldwide
Рет қаралды 807 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 27 МЛН