በሶስት ቀን ውስጥ አንድ ሚሊዮን ብር አጥፍቻለው...Abbay Tv - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 88,922

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

10 күн бұрын

"በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ!
ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 7:00 (LT) only on Abbay Tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#comedianzedo #filfilu #comedy
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
"

Пікірлер: 122
@user-eu1vx3fy4q
@user-eu1vx3fy4q 8 күн бұрын
ጥላሁን ንፁ ሰዉ ሰው አማኝ bless u bro both of them best of best
@user-hf4jw5zc2y
@user-hf4jw5zc2y 5 күн бұрын
ማርያምን እዴት እደምሰስተው
@meron7439
@meron7439 8 күн бұрын
ዜዶ ፕሮግራሙን አደመቅከው እኮ 😅😅😅
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 8 күн бұрын
ወይኔዛሬስ ድብርብሎይ ከተለቀቃችሁ ቆየ እንኳምደናመጣችሁልይ
@dinkalme.petros6541
@dinkalme.petros6541 6 күн бұрын
አሌክስ ናፍቆናል ጋብዙት
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 8 күн бұрын
የጭንቀቴ መድሃኒቶች ዋሸሁ እንዴዎች እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦች
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 8 күн бұрын
ናርዲዬ ድምፅሽ ሲያምር የኔ ውድ ክፉ አይንካሽ
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 8 күн бұрын
ልጆችዬ እድግ በሉ የኔ ፍቅሮች
@tig59905
@tig59905 8 күн бұрын
እኔ ይህንነ ፕሮግራም ሳይ አመት ባል ይመስለኛል ድምቀቱ ደስ ይለኛል አቦ ይመቻቹ❤❤
@afro90s78
@afro90s78 6 күн бұрын
በጣም ፈካ ያለ የዎህ የሆነ ንጹ ፕሮግራም ነው
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 8 күн бұрын
Zedo ከመጣ ወዲህ programu ሞቅ ደመቅ አለ😮😅
@abushaanbese
@abushaanbese 7 күн бұрын
ዜዶ ይለያል ምርጥ ሰው
@amefke2069
@amefke2069 8 күн бұрын
ዜዶዬ የአባይ ቲቪ የዋሸው እንዴ ድምቀት በጣም ገራሚ ነው የሆነው
@Emanu2018
@Emanu2018 8 күн бұрын
😢አይመቸኝም
@SamsonYegeni
@SamsonYegeni 8 күн бұрын
​@@Emanu2018የalex ዘመድ ነክ 🤪
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn 8 күн бұрын
በናታችሁ 10k አስገቡኝ የመዳም ምርኮኛ መሆን ሰልችቶኛል🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@mesafintmesfin2875
@mesafintmesfin2875 8 күн бұрын
ገብተሻል በጌታ ስም አሜን በይ ቆንጂት
@Yared542
@Yared542 8 күн бұрын
Eshy
@Yared542
@Yared542 8 күн бұрын
@sable-yu2m 🎉🎉🎉🎉subscribed😊
@Emanu2018
@Emanu2018 8 күн бұрын
አረ እኔንም በናታችሁ
@abdobatser7379
@abdobatser7379 8 күн бұрын
ሙሉ ስምሽን ላስመዝግብሽ ትምህርት ቤት❤❤😂😂😂
@user-vm5gq2dz6v
@user-vm5gq2dz6v 8 күн бұрын
ሰላም ዉዶቸ የሳቄ ምንጮች እንዴት ናችሁ ሳምንቱ እንዴት አለፈ❤❤❤
@amefke2069
@amefke2069 8 күн бұрын
ሰዓት ይጨመር አንሷል
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@HaregHaraka
@HaregHaraka 8 күн бұрын
ስወዳችሁ 😂😂😂😂❤❤❤❤
@Redu78978
@Redu78978 8 күн бұрын
አሌክስ ግን ወዴት ሄዶነዉ በጌታ ዉይ እርጋታዉን ስወድለት❤❤❤
@BereketDesalegn-kt2fb
@BereketDesalegn-kt2fb 8 күн бұрын
ግን እሪጋታን ምን እዶነ ታዉቅዋለሽ ዎይ
@yidnekachewsisay
@yidnekachewsisay 8 күн бұрын
እንደኔ በጉጉት ሚጠብቃቹ ሠው አለ ግን?
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 8 күн бұрын
በናታችሁ 10k አስገቡኝ የመዳም ምርኮኛ መሆን ሰልችቶኛል️️️🙏🙏🙏🙏
@bezabeza9644
@bezabeza9644 6 күн бұрын
እሽ በርች❤
@zeewegd905
@zeewegd905 8 күн бұрын
መምህር ሆኖ የተነቀሰ! ሊያውም የህፃናት አስተማሪ😢
@shebelawu
@shebelawu 8 күн бұрын
ጀምሬዋለሁ ግን እንደ ባለፈው ፍልፍሉ ከረበሸ አልጨርሰውም ሀሀ
@EliyasAyenew-lk7iu
@EliyasAyenew-lk7iu 8 күн бұрын
Bereket yilyal iko🤭👌
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n 8 күн бұрын
Zedooo meretee❤❤ ademkewe programuneee
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 8 күн бұрын
አሌክስ
@newg3441
@newg3441 8 күн бұрын
"Nice you are????😢😢😢😢😢😢". The English teacher!!!!! Haha
@beruktaitejemanh9289
@beruktaitejemanh9289 6 күн бұрын
😂😂😂😂🙈እንደዚህ አስተምረው ነው ጉድ ያደረጉን
@meron7439
@meron7439 8 күн бұрын
Wowww ድምፅ 😅😅😅😅😅
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 8 күн бұрын
tile asteyayetu siwedachu
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 8 күн бұрын
ዜዶ እኮ ዋው ድምፅ
@hanamimi6044
@hanamimi6044 8 күн бұрын
ወይ የኔ ጣፋጭ
@eagle4452
@eagle4452 6 күн бұрын
ጩጪወቾ ነብስ ነገር ናቸው ❤❤❤
@amelanayir7981
@amelanayir7981 8 күн бұрын
Sakira ❤❤❤❤
@user-es8em5qt6e
@user-es8em5qt6e 8 күн бұрын
ዜድ ዛሬ አንደኛ በርቱ ሃገራችንን ከፍሽስቱ አባ ኮዳ አባ ገዳ ነፃ እናወጣለን
@TewodrosB.G.
@TewodrosB.G. 8 күн бұрын
አይ፡ጥሌ፡ልጆቾ፡ፊት፡ካንተ፡ነው፡የወለደችው፡አይባልም
@birktesenay4502
@birktesenay4502 6 күн бұрын
ይህንን ሾ የማየው ፍልፍሉ ስላለ ብቻ ነው። ከ 4ታችውም የተሻለ ክፍያ ሊከፈለው ይገባል !!!
@YoditKassahun-te9we
@YoditKassahun-te9we 8 күн бұрын
ፍቅር ይልቃል እና ሰኢድ ኪያርን አቅርቡልን 🤲🤲 Zedo ❤❤❤
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 8 күн бұрын
ፍልፍሉ ቅብጥ ይላል
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 6 күн бұрын
የፍቱ አጨዋወት ይሻላል፡፡ይህ ግምት ነዉ ሰዎችን ለመለየት ፈተነ የለዉም፡፡
@BizuworkAsfaw-so1rx
@BizuworkAsfaw-so1rx 6 күн бұрын
መቼም ፍልፍሉ በየሳምንቱ የሚያመጣው ነገር ይገርማል። የጥላሁን ይገርመኛል በተለይ ከልቡ የማያሳየው ፍቅር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።
@helenbihone1482
@helenbihone1482 8 күн бұрын
Zedoo l love you so much❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pq8kw7rf8u
@user-pq8kw7rf8u 7 күн бұрын
ሁሉም የምትወደዱ ባንድ ሆናችሁ ደስ ይላል😊
@user-hf4jw5zc2y
@user-hf4jw5zc2y 5 күн бұрын
እወነቱን ነው በሙሉ ስርተፋኪቴ ስርዝ ድልዝ ነው የኔ
@josijos8439
@josijos8439 7 күн бұрын
ፍልፍሉ እና ጥሌ የሳቃችን ምንጮች በተለይ ፍልፍሉ አንተ ባትኖር ፕሮግራሙ ፕሮግራም አይሆንም ነበር !!!
@Djyamanmixe
@Djyamanmixe 8 күн бұрын
Zdo አንደኛ ነው
@BizoLeb
@BizoLeb 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 8 күн бұрын
ማርኮሴ ደስ ይላል ኮንፊደሱ።
@AlmasAlmas-im6gx
@AlmasAlmas-im6gx 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@shyguy6652
@shyguy6652 Күн бұрын
Tattoo ያረገ አስተማሪ ምን የሚሉት ነው
@selamhalie4403
@selamhalie4403 8 күн бұрын
ፍቅርና ፍአድ ን አቅርቡል ለምትሉ Be Like አርጉ❤❤❤❤
@badriamohammed6602
@badriamohammed6602 6 күн бұрын
💕
@user-hk3xk8oz6p
@user-hk3xk8oz6p 7 күн бұрын
በርቱ ምርጦች👍🏿
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 6 күн бұрын
የአስተማሪዎች ሥነ-ስረዓት ትኩረት ይሰጥበት፡፡ ታቱ፡የፀጉር ፡ የአለባበስ እስታየል፡፡
@newg3441
@newg3441 8 күн бұрын
Her story is touchy esp what she faced in Gondar by z local gangster
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x 7 күн бұрын
ጥልዬ የኔ ቦጅቧጃ ❤❤❤
@abdobatser7379
@abdobatser7379 8 күн бұрын
ፍልፍሉ ለምን ስራት አይዝም ትልቅ ትልቅ ይላል ምከሩት ደምሴ😂😂😂
@edantirfe8994
@edantirfe8994 7 күн бұрын
Cheweta aydel
@Emanu2018
@Emanu2018 8 күн бұрын
ቧናታችሁ የመዳም ቅመሞች 1000 አስገቡኝ እንዴት ከሰው ቤት ስራ እንደወጣሁ አስተምራለው
@samrs8258
@samrs8258 8 күн бұрын
😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 күн бұрын
ህፃናት ኮ❤
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 8 күн бұрын
Hi tile
@nuradisadem4689
@nuradisadem4689 5 күн бұрын
ፍልፍሉና ዜዶ ግን ጥያቄ አታሳስጠይቁም በጣም እየረባሻችሁ ነው
@genetfasil
@genetfasil 8 күн бұрын
እስቲ በሚቀጥለው እንግዳችሁ ዮሰን ጌታሁንን ጋብዙት
@MekdesAshagrie-dm8lj
@MekdesAshagrie-dm8lj 8 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zinet4736
@zinet4736 6 күн бұрын
ሰኔ ሰላሳ ዱላህን አንሳ
@newg3441
@newg3441 8 күн бұрын
እንግሊዘኛ ሳይችል የእንግሊዘኛ አስተማሪ😢😢😢 Sure you are😢😢😢😢😢
@user-sf8li5df8q
@user-sf8li5df8q 8 күн бұрын
እሲ ዛዛታ አታብዙ በናታችሁ ዝቅልቅል አትበሉ በስርአት ስሩ
@siyoumy
@siyoumy 8 күн бұрын
Lol tilahun achebichibu yiwedal
@nahierdawit9721
@nahierdawit9721 8 күн бұрын
ዋሸው እንዴ መስሎኝ ኢትዮ ፒስ ነው ለካ😮😮😮😅😅😅
@kedirseid6161
@kedirseid6161 8 күн бұрын
Stand up my beauty on her you tube
@user-vl3ts4pn5b
@user-vl3ts4pn5b 7 күн бұрын
Wow
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 8 күн бұрын
ጥሩ ነው በርቱ ግን ተደማመጡ በተለይ ፍልፍሉ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 8 күн бұрын
ግሩም ድምጽ አለሽ. ሻኪራ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 8 күн бұрын
ፍልፍሉና ዜዶ ለምድነው ጥያቄ ሊጠይቁ የማትሰጡት ኧረ ተረጋጉ አትሽቀዳደሙ የሚጠየቀው ሰው ያብራራ
@seifuseifu7766
@seifuseifu7766 8 күн бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ 🇪🇹አንድ ጥያቄ አለኝ የተሳታፊዎች እድሜ አዋቂ ብቻ ቢሆን ምን ይመስላችኃል ? የሚያቀርቡት ነገር ካለ አቅርበው ይሂዱ እንጂ ሁንም ጊዚ ልጆቹ ባይገኙስ ?
@solomonalebachew
@solomonalebachew 8 күн бұрын
የህፃናት ፕሮግራም አደረጋችሁት
@user-hf4jw5zc2y
@user-hf4jw5zc2y 5 күн бұрын
በእመቤቴ እዴት እደምወዳችሁ እዴት እደምሰስታችሁ በተለይ ጥሌ
@getachewmoshe1278
@getachewmoshe1278 8 күн бұрын
ፍልፍሉ ያስጠላበታል ያለ ወረፋው የሚያወራው
@user-kc3rm4mk6u
@user-kc3rm4mk6u 7 күн бұрын
Yehe sewye Cheben ymeslal
@user-hf4jw5zc2y
@user-hf4jw5zc2y 5 күн бұрын
ጥልዬ አባባ ተስፋዬ ብትሆን ያምርብሀል
@edantirfe8994
@edantirfe8994 7 күн бұрын
Zedo eziw bikar biye mignote nebar enkuan dena metak zedoye betam des bilognal belonalim
@user-vl3ts4pn5b
@user-vl3ts4pn5b 7 күн бұрын
የታመመ ሳይድን አይንጋ ሌሊቱ
@Haideryassin07
@Haideryassin07 8 күн бұрын
Alex nafkonal
@tes-kitchen1051
@tes-kitchen1051 8 күн бұрын
እንግሊዝኛ አስተማሪ ያላችሁት በደንብ አይችልም እኮ. Please ደምሴ አንተ የተማርክ ነህ ለልጆቹ ያለውን ደጋግመህ ስማው. It is completely wrong. "how a day" and " nice you" እኮ ነው ያለው,,,,ህፃናቱ አሳዘኑኝ.
@robelkahsay4372
@robelkahsay4372 8 күн бұрын
😂😂😂😂 he is not qualified
@TenaYebltal
@TenaYebltal 8 күн бұрын
Kemawratih befit bedenib adamtew yalew "how are you doing" ena "nice you are" new yalew
@mametube4292
@mametube4292 7 күн бұрын
የጥሌ ታሪክ ከኔጋ ይመሳሰላል እኔ እናቴ የሞተችው የ6 ወር ህፃን ሳለሁ ነው ያሳደገችኝ አያቴ ነች እናቴ አለመሆኗን ያወኩት ከ10 ዓመቴ በኋላ ነበር እስኪ አያቶቹን የሚወድ አንደ በላይክ 👍
@user-lj5ju5zq2n
@user-lj5ju5zq2n 8 күн бұрын
Zedo ena filifilu gn meleyayet alebachew mix mehon alebachew kendene tile ke filifilu gar bihon zedo demo ke kuralew gar bihon harif new
@ballekierafrano6802
@ballekierafrano6802 5 күн бұрын
የፍልፍሉ መንቀዥቀዥ በዛ
@addisababayehulmenate8703
@addisababayehulmenate8703 8 күн бұрын
ጥላሁን የምትባል ሰው አደብ ግዛ ለጥያቄም ቢሆን ደምሴ ተቀምጣል ምንድ ነው መንቀዥቀዥ?????
@pelearegahegn610
@pelearegahegn610 7 күн бұрын
filfilu ayasoram ene eza benor betefi beye neber maskomewo demo kemaznanatu chekecekachewo beza
@AAa-to9do
@AAa-to9do 8 күн бұрын
ኤጭ ማስታወቂያ አበዛችሁ የኢትዮ ፕሮግራም መታየት ሲጀምር መቋረጫው ይደርሳል?
@gdgeghu2394
@gdgeghu2394 8 күн бұрын
ማርቆስ ብዚም አያዋራ
@FunchdyfItolyd-kf9sc
@FunchdyfItolyd-kf9sc 7 күн бұрын
Flflu❤❤❤
@Yemarkonenat
@Yemarkonenat 8 күн бұрын
tele endet nw semonun wez bewz honhal tutututu byalhu
@user-vi9ns1op8k
@user-vi9ns1op8k 7 күн бұрын
Lijochu dase silu
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 6 күн бұрын
አረ የአሌክስ ጉዳይ ምነው ዝም አላችሁ አዋሽ ሰባት ላካችሁት እንዴ???ግን ዜዶ አድምቆታል እሱ ላይ ተቃውሞ የለኝም እንዳታጣሉኝ በጣም አድናቂው ነኝ ዛሬ ሳይሆን ከ ካካካ ጋር ሲሰሩ ጀምሮ ይመችህ እንካን እዚህ ተቀላቀልክ ተመችቶናል።
@SaidaFeko
@SaidaFeko 6 күн бұрын
Zedo andegna
@newg3441
@newg3441 8 күн бұрын
Zedo: don't betray the people of South by spoiling their Amharic language. The Parliament and police should take action on him asap
@user-wu7zy8xp8n
@user-wu7zy8xp8n 8 күн бұрын
ende hasab gn yetshenfe budn yehone nger biketa chewataw yedmek nebr
@yotortube7062
@yotortube7062 4 күн бұрын
የሳቅ ጅረቶች😊
@afro90s78
@afro90s78 6 күн бұрын
በጣም ፈካ ያለ የዎህ የሆነ ንጹ ፕሮግራም ነው
@goats_tube
@goats_tube 8 күн бұрын
rolando is goat rolando is goat is goatrolando is goat rolando is goat is goatrolando is goat rolando is goat is goatrolando is goat rolando is goat is goatrolando is goat rolando is goat is goatrolan
@ethionail
@ethionail 7 күн бұрын
ሁሉ መልካም ሆኖ ወዮ your English teacher. You should have to take class to teach the kids for the next generation you language is not right to say it. You’re not supposed to say good afternoon sit down and then you say hot day. I don’t know what you say I don’t hear it and you say nice you are this the whole world is need correction can you please create this kids the right way if you don’t know just learn wow I just
@ethionail
@ethionail 7 күн бұрын
Scare the next generation, can you please learn how to speak English as a teacher you wanna be a teacher kids
@lidyagmariam971
@lidyagmariam971 7 күн бұрын
Esti manew endene zedo mibaleun lij mitelaw
@derebeeshete4373
@derebeeshete4373 5 күн бұрын
ቀዘናችሁ ህዝቡ ላይ ቀለዳችሁ ቢንቢ አዋልጃለሁ ቢንቢ በልቶ ይጨርሳችሁ ከደምሴ በቀር ቀዘናችሁ
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 49 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 148 МЛН
ያልጠበኩት ጊዜ ከማሂ ጋር ! - ዞር ዞር
31:25
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 16 М.
#አርአያ_የታሰረበት_ምክንያት|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
30:20
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 12 М.
ያልተነገረለት ከዳይመንድ የተሰራው አስገራሚ መስጊድ
15:21
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 30 М.