No video

Ash lye soap

  Рет қаралды 10,419

Tseghe Girmay

Tseghe Girmay

Күн бұрын

💯Ash lye soap በአመድ ውሃ ሳሙና አሰራር
#ash #ashley
#soap #homemadesoap #laundry
#comedianeshetu ‪@ComedianEshetuOFFICIAL‬
#seifuonebs ‪@seifuonebs‬
#eyohamedia ‪@EyohaMedia‬
‪@ArtsTvWorld‬
#shegerinfo
‪@fanabroadcastingcorporate‬
‪@gebeyamedia‬
#abugidamedia ‪@AbelBirhanu‬
#ebs
#ሳሙና
#የአመድሳሙና

Пікірлер: 94
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 12 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት
@yirgalemassefaw9126
@yirgalemassefaw9126 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ፅጉዬ እናታችን እናመሰግናለን የአገሬ አመድ ጠብቀኝ እንግድህ 😂😂😂
@hermela9872
@hermela9872 3 ай бұрын
እንዴት ነሽ ትልቅ እውቀት ነው ጀግና ነሽ ሰብስክራይብ እያስደረኩልሽ ነው
@milkanatube4685
@milkanatube4685 5 ай бұрын
ፅጉዬ የሚገርም ተሰጥኦ ነው እኮ የተሰጠሽ እጅሽ ይባረክ like like like
@WaselaTegesethu-ym5mu
@WaselaTegesethu-ym5mu Ай бұрын
በጣም አመሰግኛአለሁ የሰሩ እጃችችይባርኩ አላህ እድሜይስጥልኝ ከል አመሰግኛአለሁ እሜክርዋአለሁ
@adona21adona16
@adona21adona16 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፅጉዬ በጣም አሪፍ የሳሙና አሰራር ነው በአመድ ውሀ እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን
@Maryam-gg2vq
@Maryam-gg2vq 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mahmudkassaw978
@mahmudkassaw978 25 күн бұрын
Senadareq estehay lay neway ways..
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 25 күн бұрын
@@mahmudkassaw978 አረ ስሙት ውዴ 🙏
@bulchatesfaye855
@bulchatesfaye855 4 ай бұрын
Berchi
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
ክበሪልኝ 🙏
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፅግዬ ዋዉ ምርጥ ሳሙና ነው እናመሰግናለን❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 5 ай бұрын
ሰላም ፅጉሽዬ ውዴዴ ሁሌም የምትሰሪያቸው የምታካፍይን ነገሮች በጣም ለጤና አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ናቸው ከኬሚካል ነፃ የሆኑ ነገሮች የአመድ ሳሙና እውነት በጣም ምርጥ የሆነ ሳሙና ነው የሰራሽው እናመሰግናለን ውዴ ሺር ስላደረግሽን ከልብ በርቺልኝ
@user-lb4cl7rq8p
@user-lb4cl7rq8p 5 ай бұрын
ሰላም ፅጉሽዬ በጣም ቆንጆ የአንድ ሳሙና ከኬሚካል ነፃ የሆነ ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን
@GrDgg
@GrDgg Ай бұрын
የኔ እናት አላሀ ይገዝሽ ጉበዝ በርቺ እማ
@mignotyitbarekabate-hm6xt
@mignotyitbarekabate-hm6xt 2 ай бұрын
Zeyit alitefam alegne
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ፀገዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ሳሙና ነዉ ያዘጋጅሽው❤❤❤❤ እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ ዋውውው
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 2 ай бұрын
Wooow❤❤❤🎉🎉
@lulitlula4290
@lulitlula4290 5 ай бұрын
ፅግይዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም እናመሰግናለን ይህንንማ እሞክረዋለሁ ክበሪልን ትላንት ቪዲዮውን አይቼ ኮመንት ሳልፅፍ እረሰቼ ነው🙏🙏👍👍❤️❤️
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 5 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ የሚገርም ነው እኔማ እሞክረዋለሁ
@feraabereham5167
@feraabereham5167 5 ай бұрын
tseghe enamesegnalen beteseb hognalew tenama amegagebm betasayen demo Teru new yeha Lena anwanwar ayhonem
@ruthkebede755
@ruthkebede755 5 ай бұрын
ሠላም ይብዛልሽ ጽጋዬ የከሰል አመድ ይሆናል
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አዎ
@ruthkebede755
@ruthkebede755 3 ай бұрын
@@tseghegirmay1 አመሰግናለሁ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 5 ай бұрын
ፅግዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ በቃ ሀገር ስገባ ይህን የአመድ ሳሙና አመርታለሁ ሌላ ስራም አያስፈልገኝም የምር በጣም ይገርማል አመድ ይህን የመሰለ ሳሙና ስወጣዉ ዋዉ ሸር የኔ አንደኛ በርቺልኝ እናመሰግናለን ስላጋራሽን 😮👍👌❤🙏
@GrDgg
@GrDgg Ай бұрын
የቺውን ቭድዮ እያየው ቅድም የፊት ሳሙና ከተልባ ጋ ሰርቼላው ግን እዚ ቤት አገኘሁሽ 😅😅😅
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Ай бұрын
@@GrDgg የኔ ዉድ ጎበዝ እኮ ነሽ አዎ ዘዋሪ ነኝ እኔ 😂😂😂
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 5 ай бұрын
እዴት ነሸ ውድ እናቴ ወ ቤትሰብ ሁሎም ሰላም ነው ተመሰገን በርች ጎበዝ ነሸ እኮ
@jonimercy
@jonimercy 5 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ሙያሽን ስላጋራሽን እጅግ በጣም እናመስግናለን ተባረኪልን ❤️❤️🙏👍
@BelayneshAgebo
@BelayneshAgebo 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 5 ай бұрын
በጣም ነው የምናከብርሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤
@user-yw9ft5qq1m
@user-yw9ft5qq1m 5 ай бұрын
ሠላም ሠላም ጽግሽየ እንኳን በሠላም መጣሽ ማሬ ዋውውው❤❤❤
@bigold
@bigold 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ፅግዬ ጤናማ የአመድ ውሀ በሩዝ ሳሙና እንዴት መስራት እንደሚቻል ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 🥰❤️🙏👍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 ай бұрын
ፅግሽዬዬዬ❤
@muluegebresgie9180
@muluegebresgie9180 4 ай бұрын
waw
@aaaffff1698
@aaaffff1698 5 ай бұрын
🎉በሩዝ ፋንታ በቆሎ አይሆንም
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 ай бұрын
አይሆንም ውዴ
@yeshiasfaw1866
@yeshiasfaw1866 4 ай бұрын
ጀግናነሽ የኔ እህት ተባረኪ
@SOS-cx6qi
@SOS-cx6qi 5 ай бұрын
እነመሰግናለን
@saraabrham123
@saraabrham123 5 ай бұрын
God bless you
@user-tk7vk8wd4y
@user-tk7vk8wd4y 5 ай бұрын
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 5 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅጉዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤
@melatsweet6338
@melatsweet6338 2 ай бұрын
Brava❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@amhariska-tube
@amhariska-tube 5 ай бұрын
Tsegye betam gobez endet tibebya nesh.❤❤
@Betehage_Media
@Betehage_Media 6 күн бұрын
ዮኒ ነኝ(ናርዲ ሰርተህ ብላ)
@DXNTaraPoudel
@DXNTaraPoudel 5 ай бұрын
Pre done❤
@user-ih5cg2pd4x
@user-ih5cg2pd4x 5 ай бұрын
ይመችሽ
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 5 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ጽጌ እንኳን ደህና መጣሽ ትልያለሽ💯🥰
@TesfaMlaku
@TesfaMlaku 5 ай бұрын
ፅግየ የኔ ጀግና
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
ፅግዬ የኔ ባለሙያ ዉድድድ ♥️❤️♥️
@Elsafashion752
@Elsafashion752 5 ай бұрын
Like ❤❤❤❤
@Almaz-gv6fx
@Almaz-gv6fx 22 күн бұрын
ቆንጆ ተባረክልኝ በሳሙና ፈሳሽ የልብስ ሳሙና እንደት እንስራ አሳያለሁ ብለሽ ነበር?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 22 күн бұрын
@@Almaz-gv6fx ሰርቻለሁ ውዴ 🙏🙏አለ ቪዲዮ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 5 ай бұрын
Like and share👍👍👍
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 5 ай бұрын
ላይክ ሼር የኔ ቅመም ❤❤
@lishanhaile2282
@lishanhaile2282 5 ай бұрын
ፅግዬ ሰላም ነሽ
@user-st9vu9fx1j
@user-st9vu9fx1j 3 ай бұрын
ዘይቱምንድነው ማለትየምግብዘይትነው
@user-sx8tq3xg8m
@user-sx8tq3xg8m 2 ай бұрын
የእኔዉድእናት
@user-tb5fu1sf8z
@user-tb5fu1sf8z 4 ай бұрын
ያልገባኝነገእናት አመድማንኛዉምአመድነዉየሚሆነዉ።ማለቴእኛሀገርቤትኩበትምእጨትምባድነዉየምናነደዉ ዘይቱሣማንኛዉምዘይትነዉየሚሆነዉ
@RahelWerku-pe5qm
@RahelWerku-pe5qm 4 ай бұрын
እመብቴ ኦድሜና ጤናሽን ትስጥሽ እኔመሰግኔለን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@MahiSura-fe6pz
@MahiSura-fe6pz 3 ай бұрын
ዘይቱ የምድ ነው
@MareMolla-re8hc
@MareMolla-re8hc 5 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ማሚዬ ቤተሰብ እንሆን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 ай бұрын
አረ ህጅና ቪዲዮ አይተሽ ኮመንት አስቀምጭ
@SenbetoTeshome
@SenbetoTeshome 3 ай бұрын
ዛይት የተgn ነው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 ай бұрын
ምን አልገባኝም?
@mesmes9858
@mesmes9858 5 ай бұрын
Denach na ruze sarech alonelegnim😂
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 5 ай бұрын
tseguye🥰🥰🥰አንች ጅግና🩷🩷🩷
@BanchuAdane
@BanchuAdane 4 ай бұрын
ሰላም አመሰግናለሁ ዘይቱ ማንኛውም ይሆናል?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 ай бұрын
ስሙት ውዶቼ ተናገሪአለሁ 😂
@zainebyuotube8663
@zainebyuotube8663 3 ай бұрын
ጎበዝ እናታችን በርችልን ጥሩ ትምህረት ነው
@LetebrhanKiday-ye6hv
@LetebrhanKiday-ye6hv 3 ай бұрын
zeyt gn bzu eko new yetetekemshu le gebeya yawatal?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 ай бұрын
የኔ ውድ እኔ የማውቀው ሰርቻለሁ 🤔
@ruqaia1238
@ruqaia1238 Ай бұрын
እደነውየሚወርድልኝ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Ай бұрын
@@ruqaia1238 ምኑ ልጄ አልገባኝም?
@ruqaia1238
@ruqaia1238 Ай бұрын
@@tseghegirmay1 ቪደወውጋራሪ ፈልጌነበር ቪደወውጋራሪፈልጌነበርእድገባኢትዩልህ ድ ነበር እድሞክረው
@user-xs6mb6nb7l
@user-xs6mb6nb7l 2 ай бұрын
እናትዬ ዘይቱ የመብል ነው ? የሚሆነው ?
@user-xt9vh5wt9j
@user-xt9vh5wt9j 5 ай бұрын
ውድ እህቴ እኔ የIGA ተማሪ ነኝ መሞከር እፈልጋለሁ ግን እቃውን ከየት ማግኘት ይቻላል ማለት የሳሙናውን ቅርፅ ማውጫ
@user-tk7vk8wd4y
@user-tk7vk8wd4y 5 ай бұрын
Mokralew
@user-ih5cg2pd4x
@user-ih5cg2pd4x 5 ай бұрын
አንድ ጥያቄአለች በነጭድቄት ብናዴርገው ስለሩዙው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 ай бұрын
አይሆንም ውዴ
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 5 ай бұрын
ልሞክረው እንዴ?
@yeabseratube3527
@yeabseratube3527 5 ай бұрын
Lnegede yhonal?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አዎ
@tgdm5196
@tgdm5196 5 ай бұрын
ሩዝ ባይገባበት አረፉ ይቀንሳል?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 ай бұрын
አልገባኝም?
@SOS-cx6qi
@SOS-cx6qi 5 ай бұрын
በሩዝ ፉንታ በቆሎ አይሖንም ወይ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አይሆንም ውዴ
@nigistanataogato3120
@nigistanataogato3120 5 ай бұрын
ፅጊዬ ዘይቱ የምን መሆን አለበት?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
በደንብ ስሚው ውዴ
@user-st9vu9fx1j
@user-st9vu9fx1j 3 ай бұрын
ዘይቱምንድነው እረእኔምመስራትእፈልጋለሁ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 ай бұрын
@@user-st9vu9fx1j በአማርኛ ነው እኮ ያወራሁት ውዴ
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 8 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 72 МЛН
🔶ምርጥ የተልባ ሳሙና አሰራር ሞክርት በጣም ትወዱታላችሁ !FLAXSEED SOAP Recipe.
14:34
YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
Рет қаралды 41 М.
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН