No video

💥I extracted castor oil

  Рет қаралды 28,393

Tseghe Girmay

Tseghe Girmay

Күн бұрын

Пікірлер: 171
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 ай бұрын
ሰላም ቤተሰቦች በቅድሚያ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መጥታችሁ ለምታበረታቱኝ ይህ ቪዲዮ በማሽን ከመጭመቂዬ በፊት ነው ያወጣሁት 🙏🙏በሚቀጥለው ጊዜ ማለትም ፀሐይ ስሆን በፀሀይ እንዴት እንደሚሰራ ( እንደሚጨመቅ ) አሳያችሁአለሁ ❤❤ ሰብስክራይብ ያላረጋችሁኝ አድርጉኝ 🙏🙏አመሰግናለሁ
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 5 ай бұрын
🎉
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ፅግዬ ♥️❤️♥️
@Rozaguraga
@Rozaguraga 5 ай бұрын
በጣም ገራሚ የጉሎ ዘይት ነው ፅግሽ ግን ምጣድ የሚታሰስበት ነው ያልሹ ጎመን ዘር ነው እንዴ❤
@aaaffff1698
@aaaffff1698 5 ай бұрын
ጎበዝ እናት ነሽ ሰላምሽ ይብዛሽ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 5 ай бұрын
እንጠብቃለን የኔ ባለሞያ 😮❤👌
@SmilingDalmatianPuppies-kw1xx
@SmilingDalmatianPuppies-kw1xx 5 ай бұрын
Tseghe ትምህርትሽ ቆንጆ ነው ግን ሙዚቃው በጣም ይረብሻል ብትተዪው ጥሩ ነበረ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 ай бұрын
ወይኔ እጅግ በጣም ይቅርታ 🙏
@nunubelete8142
@nunubelete8142 5 ай бұрын
​@@tseghegirmay1ስለ ምትሰጪን ጠቃሚ ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን በርቺ 🤗እውነት ነው ያንቺ ድምፅ በቀስታ ስለምታወሬ ሙዚቃው ዋጠው በጣም ቀንሺው ወይ ከርቀት ይሁን 🙏 💚💛❤️ ✌️
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l 4 ай бұрын
​@@tseghegirmay1ብመጀመርያ ግዜ ነዉ ሳይሽ ላይክ አድርጌልሻለሁ አሁን አገርቤት ልሄድ ነዉ በኬሻ ነዉ ተሸክሜ የምመጣዉ 😂😂
@bigold
@bigold 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ፅግዬ በጣም ቆንጆ ዘይት ነው የሰራሽው እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው ❤️❤️❤️🙏👍
@MeazaGezahegn-fo5ii
@MeazaGezahegn-fo5ii 5 ай бұрын
ሙዚቃው ምንድነው እንዴት እንስማ በጣም ይረብሻል
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 5 ай бұрын
ሰላም ፅግዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ዘይት ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ ግን ትንሽ ቀንሽው ሙዚቃውን
@AseTeklberhan
@AseTeklberhan 5 ай бұрын
ሰበሰክራይብ በልለይ ህያበይ ❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 ай бұрын
አልቻልኩም መቀነስ 🙏🙏
@zeritutube
@zeritutube 5 ай бұрын
ሰላም ፂግዬ በጣም ገራሚ ስራነወ የአጎሎ ዘይት በቤት ዉስጥ ትግስትሽን ሳላደቅ አላልፍም በጣም አድካሚነወ
@kedijahussin
@kedijahussin 5 ай бұрын
እጂሺ ይባረክ ማሚየ❤
@jonimercy
@jonimercy 5 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ያለማሽን መስራት መቻል ራሱ ትልቅ ጥንካሬ ይጠይቃል በጣም ምትደነቂ ነሽ ማሽኑ ግን ገላግሌ ነው እኔም ድሮ ምጣድ ሲታሰስበት ነበር የማውቀው ዕድሜ ላንቺ ብዙ ተማርኩ ተባረኪልኝ 😘❤️🙏👍
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m Ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ምታስተምሪው ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ነው እረክም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@tadesseyemer8403
@tadesseyemer8403 17 күн бұрын
ስለቅንነትሽ እግዚያብሔር ጤና ይስጥሽ። ዘርሽ ይባረክ።
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 16 күн бұрын
@@tadesseyemer8403 አሜን 🙏🙏🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 5 ай бұрын
ፅግዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የሚገርም የጉሎ ዘይት አሰራር ነዉ ያጋራሽን ማሽን ለሌላቸዉ በጣም ጠቃሚ ነዉ በዉነት ቤት ዉስጥ መስራት መቶ ፐርሰንት ንፁህ ዘይት እናገኛለን ፈጭተሽ አፈላሽ ዉሃዉ እስኪጠፋ ተልባ ይመስላል አዎ ዋዉ በቀላል ዘዴ በንፁህ ጨርቅ አጣርተሽ ዉሃ አወጣሽ ገንፎዬ ትዝ አለኝ ጥቁረቱ ሲያምር 😮እኔ መስራት ስለምፈልግ እያየሁ ነዉ በደንብ 👌ዘይቱ ዉፍረቱ በዉነት ሳላደንቅሽ አላልፍም የኔ ጀግና እጅሽ ይባረክ አሪፍ ዘይት ነዉ በጣም እናመሰግናለን ተሸርቷል 👌❤👍🙏
@NasirTube327
@NasirTube327 5 ай бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ደና መጣሽ እናታችን በጣም ልዩ የፈጠራ ስራ ነው እውቅና ብታገኝና ለሌሎችም የስራ እድል ትፈጥሪ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው በርች እድል
@AseTeklberhan
@AseTeklberhan 5 ай бұрын
ሰበሰክራይብ በልለይ ህያበይ ❤❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 5 ай бұрын
ስፕላም ሰላም ፅግሽዬ ዋው ወላሂ በጣም ምርጥ ስራ ነው ግማሽ ቀን የፈጀ የጉሎ ዘይት የሚበረታታ ነው ንፁህ ስራ እጅሽን ይባርክ በዚህ አይነት የኦርጋኒክ ዘይት እና የሳሙና ካምፓኒ መክፈት አለብሽ እናም ኦንላይን ብትሸጪ እላለው በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 ай бұрын
እሺ እንሻላህ 😂
@ejigayehubekele4407
@ejigayehubekele4407 3 ай бұрын
በጣም ድንቅ የጉሎ ዘይት መስራት ነው ያሳየሽን በጣም አመሰግናልሁ ።ለምን እንደ ሚጠቅመን ና እንዴት እንደምንጠቀም ብትነግርን አመሰግናለሁ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 ай бұрын
ሊቨ ግብቼ ተናግሬ ነበር ቪዲዮ እሰራለሁ ውዴ 🙏
@abebabsrat8357
@abebabsrat8357 4 ай бұрын
ኡነት ፅግየ ጎበዝ ነሽ ደሞ በጣም አስፈላጊ የሆነ ቪዲዮ ነው እናመስግለን እንወድሻለን ❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 5 ай бұрын
ፅግዬ ዋው ካለማሽንስ አድካሚ ይመሰለኛል ግን ጥንካሬሽን በጣም አደንቃለሁ👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 5 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ፅጉዬ በጣም ቆንጆ አርገሽነው የሰራሽው ያለማሽን የጉሎ ዘይት በጣም ለብዙ ነገር ነው የሚጠቅመን ይጠጣል ለሆድ ድርቀት እውነት ነው አሰራሩን ሼር ስላረግሽን ናመሰግናለን ❤❤ ላይክ ሼር
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 5 ай бұрын
ቆዳሽ በጣም በጣም ነው ያማረበት የፈካው ሰሞኑን የምትጠቀሚው ትሪትመንት ተስማምቶሻል ቀጥይበት፣
@skykefela5499
@skykefela5499 5 ай бұрын
Egziabher ystln.Betam balemoya nesh. Egziabher edmena tena ystsh 🇪🇷🇸🇪😘
@nibrettube8913
@nibrettube8913 5 ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ፅጉ እናታችን የእውነት ያችን ጥንካሬ ጉብዝና አለማድነቅ አይቻልም የኔ ብርቱ እናመሰግናለን 💚💛❤
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 5 ай бұрын
ስላምሽ ይብዛልኝ ጵግዬ አቤት ችሎታ ስንቱን ነው ግን የምትችይው ልዩ ዘይት እናመስግናለን ክበሪልን ጵግዬ ❤️🙏
@Wubart123
@Wubart123 7 күн бұрын
ፅግዬ ጀግናዬዬዬ ❤❤❤
@Hani-9230
@Hani-9230 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ብሰላም መጣሽ የኔ ውድ እናት የምወድሽ ዋዉዉ በጣም አርፍ አሰራር ነዉ በርችልኝ ❤❤
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን የኔ ባለሞያ በጣም ልዬ ነዉ ልክ ነዉ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሞያ❤❤❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 5 ай бұрын
ዋው ፅጉሽዬ ድሮ ድሮ በሙቀጫ ነበር እናቶቻችን የኑግ ዘይት ለማውጣት የሚደክሙት ይሄ ደሞ ምርጥ ዘዴ ነው በማሽን ፈጭተን መጭመቅ በጣም ምርጥ ነው እኔማ እሞክረዋለውኝ ውዴዴ❤
@omureyan
@omureyan 5 ай бұрын
ሰላም እትየ ፀጌ ማሻአላህ በጣም አሪፍትምህርትነው ቀጥይበት እናምሰግንአለን
@AseTeklberhan
@AseTeklberhan 5 ай бұрын
ሰበሰክራይብ በልለይ ህያበይ ❤❤
@amhariska-tube
@amhariska-tube 5 ай бұрын
Tsigye Enamesgnalen ewketishin silmtakafin.🙏🏾🙏🏾❤
@AseTeklberhan
@AseTeklberhan 5 ай бұрын
ሰላም ወለላይ መፅየ ማዓረይ ❤❤❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 5 ай бұрын
ፅጉዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያመጣሽው እኛ አንጠቀምበትም እንጂ ተፈጥሮ አድላን ነበር ደሞ በቀላሉ እንደቀልድ ነው የሚበቅለው ልክነሽ ሀገር ቤት በአብዛኛው ለምጣድ ማሰሻ ይጠቀሙታል ለሆድ ድርቀትም ይጠቅማል ይጠጣል like like like
@metsilalgebrew5399
@metsilalgebrew5399 5 ай бұрын
በምን ተደርጎ ነው የሚጠጣው ? አመሰግናለሁ
@rozalovetube
@rozalovetube 4 ай бұрын
ፅግዬ ሰላምሽ ይብዛ አንደኛ ነሽ ይሄን ሁሉ ጊዜ ተጠቅመሽ ሰርተሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የጉሎ ዘይት በጣም አሪፍ ነዉ ሌላ በገጠሩ ለምጣድ ማሸሻያ ነበር የምንጠቀመዉ በእኛ አከባቢ አሁን እኔ ለፀጉሬ እጠቀማለሁ በጣም ጠቃሚ ነዉ በርች❤❤
@meryemali4042
@meryemali4042 5 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ
@yuseranstub8308
@yuseranstub8308 4 ай бұрын
ሰለም ሰለም ኢዴት ናሽ ያኔ እናት በጠም አሪፍ ስራናው አቤት መልከምናት ራዢም ጤነ ኢና ኢድሜ ዪስጥልኝ መልከም እናት ጀግና❤❤❤
@Azzistyle
@Azzistyle 5 ай бұрын
ፀግዮ ሰላም ብያለው ወይኔ ጎበዝ እኔ ጉሎን አላውቀው ፈረው ነበር ዘይቱን እንጂ በጣም ምርጥ አርገሸ ነው የሰራሸው ውፈረቱ 👍😘
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
Tsegaye የኔ ባለሙያ ተባረኪልኝ። ደሞ አምሮብሻል። ♥️❤️♥️
@adona21adona16
@adona21adona16 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፅጉዬ በጣም ጠቃሚ የሆነ የካስትል ኦይል አወጣጥ ነው በቤት ውስጥ ካስትል ኦይል ለብዙ ነገር መጠቀም እንችላለን ለፀጉር ለቆዳ እንዲሁ ለሌሎች ግብአቶች መጠቀም እንችላለን እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን❤❤❤ጀግኒት
@SalamTeka-so6fn
@SalamTeka-so6fn 5 ай бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ እናታችን❤❤
@YoditMamo-sf1jj
@YoditMamo-sf1jj Ай бұрын
መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Ай бұрын
@@YoditMamo-sf1jj አመሰግናለሁ ♥️
@jerrykassahun6305
@jerrykassahun6305 4 ай бұрын
እናመሰግናለን! ሙዚቃው ግን በጣም ይረብሻል ድምፁን ብትቀንሽው
@selamhashu1071
@selamhashu1071 2 ай бұрын
Its good ❤but with any heat endet enarg?
@MeryAfro348
@MeryAfro348 3 ай бұрын
Wow 😳
@Elsafashion752
@Elsafashion752 5 ай бұрын
Tsegishye sei molto brava❤
@DT-ws5dw
@DT-ws5dw 5 ай бұрын
They said cold press better we should avoid heat to get the best out of it
@Waayaaloo
@Waayaaloo 4 ай бұрын
Thank you very much!❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@selamkaley1698
@selamkaley1698 4 ай бұрын
It’s a good idea but is it for cooking? Coz it have to be cold pressed for skincare I believe
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
ውዴ እንግሊዘኛ እንደ ቁምጣ ያጥረኛል 🤣🙏
@MareMolla-re8hc
@MareMolla-re8hc 5 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ማሚዬ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 ай бұрын
ጎበዝ ነገ እመጣለሁ ተስፋ አለኝ ቪዲዮ እንዳየሽው 😂
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 5 ай бұрын
Gobez Inate Geta Yibarkshi Slasayeshin❤🎉
@TesfaMlaku
@TesfaMlaku 5 ай бұрын
ዋው ፅግየ ጉዝ
@user-pz9cm5ms9b
@user-pz9cm5ms9b 4 ай бұрын
Betam enamesginalen 🙏
@user-oj8yw5in9x
@user-oj8yw5in9x 4 ай бұрын
Your work is great but the music is very annoying I would prefer without music. God bless you n help you to teach us 🙏🏾
@user-ut6jl1sc5v
@user-ut6jl1sc5v 2 ай бұрын
ሙዚቃው በቀር መልካም ነወ
@KidusTesfaye-q2f
@KidusTesfaye-q2f Ай бұрын
i love music❤❤
@yodittekeste
@yodittekeste 5 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 4 ай бұрын
AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 DENKE TEMEHERET NEWENA ENAMESEGINALEN
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 4 ай бұрын
Abo tebareki . Balemuya nesh
@semerettafesse9790
@semerettafesse9790 4 ай бұрын
You're the best 💗 ever since jup
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 4 ай бұрын
ቲጂዬ እጅሽ ይባረክ
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 5 ай бұрын
Amen
@tsinatmamo
@tsinatmamo 5 ай бұрын
ፅግዬ እህቴ እንመሰግናለን ❤❤❤
@asia2177
@asia2177 5 ай бұрын
የምንጠቀመው ለምግብ ወይስ ለምግብ ነው የምንጠቀመው
@MrsKaren-cm9if
@MrsKaren-cm9if 10 күн бұрын
በርቺ❤❤❤❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 10 күн бұрын
@@MrsKaren-cm9if አመሰግናለሁ 🙏
@palacedibba2028
@palacedibba2028 5 ай бұрын
ከሚር ጃግኒት❤❤❤❤❤
@sun1October
@sun1October 5 ай бұрын
thank you so much
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 Ай бұрын
❤❤❤
@mamemelese3054
@mamemelese3054 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፅግዬ በጣም ባለሞያ ነሽ ተባረኪ ባለቤትሽ ታድሏል ❤ አነስ ያለ ማሽን አይገኝም እንዴ
@selamkaley1698
@selamkaley1698 4 ай бұрын
Ere Betam lefash
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l 4 ай бұрын
በእዉነት ለመጀመርያ ግዜ ነዉ ያየሁሽ ግሩም ነዉ አገርቤት እሄዳለሁና ተሸኪመዉ ነዉ የመምጣልሽ እንዴ እንዴ ተሸዉደናል በዉድ እየገዛን 😂
@misraktesfaye6854
@misraktesfaye6854 5 ай бұрын
ቆንጆ ሀገሬን መሰልሺኝ.
@-rm4pu
@-rm4pu 5 ай бұрын
ሠላም ፅግዩ በርቺልን እናመሰግናለን
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 5 ай бұрын
Thank u 🙏❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 ай бұрын
ክበሪልኝ
@hareghar7880
@hareghar7880 5 ай бұрын
Egzabher yabarakashe
@tezeuugemini9458
@tezeuugemini9458 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@almazderess8971
@almazderess8971 5 ай бұрын
❤❤👌🙏
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 5 ай бұрын
ጽግዬ እናመሠግናለን 🙏
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 4 ай бұрын
ሠላም ፀጋዬ እንዴት ነሽ❤❤
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 5 ай бұрын
ተባረኪልኝ ፅግዬ 🎉
@AseTeklberhan
@AseTeklberhan 5 ай бұрын
ሰበሰክራይብ በልለይ ህያበይ ❤❤
@መዲናሙሐመድ
@መዲናሙሐመድ 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@fretaachayo6681
@fretaachayo6681 5 ай бұрын
ክብረት ይሃበልና ኣዴና ፅግየ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@atkltwubshet2936
@atkltwubshet2936 5 ай бұрын
Good job
@user-zm1dh9pr4d
@user-zm1dh9pr4d 4 ай бұрын
እኔም ዛሬ ነው ያወቅሁት
@adona16
@adona16 5 ай бұрын
watching
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 5 ай бұрын
አንደኛ
@selamgh3379
@selamgh3379 5 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@gelayehailu3502
@gelayehailu3502 5 ай бұрын
ተባረኪ
@gualtigray181
@gualtigray181 5 ай бұрын
Thanks ❤❤❤
@genetziguita4586
@genetziguita4586 5 ай бұрын
በጣም አደንቅሻለዉ❤❤❤❤🎉
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 2 ай бұрын
ደስ ስትዬ ስሙንን ነው ያየሁሽ sub scribe ያረኩሽ ተባርክልኝ ብዙ ተምረብሻሁ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@sofiaabdulalim474
@sofiaabdulalim474 5 ай бұрын
Thank you
@lucibrhane8037
@lucibrhane8037 5 ай бұрын
እህቴ ጉሎ ኬት አገኘሽ ኢሮፖ አለ ፕሊስ ንገሪኝ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 ай бұрын
አማዞን አለ ውዴ
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c Ай бұрын
Ferew keyet yegegnal?????
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Ай бұрын
@@user-jh9yg8xt2c ከአገር ቤት ወይም አማዞን ውዴ
@mariamawitalemayehu5198
@mariamawitalemayehu5198 4 ай бұрын
Arriff❤❤❤❤❤
@semerettafesse9790
@semerettafesse9790 4 ай бұрын
Pls turn down the music please thanks
@hiwottubeamen6143
@hiwottubeamen6143 5 ай бұрын
selam.ekan.dena.mitashi.lik.www❤❤❤
@belaynegash6550
@belaynegash6550 5 ай бұрын
የምን ይቅርታ ነው እየጠቀምሽን ምን አድርገሽ ነው ይቅርታ የምትጠይቂን ብሩክ ሁኚ❤
@helimaendiris2943
@helimaendiris2943 5 ай бұрын
ጥቅሙ አይጎዳም ወይ ብዙ እሳት ላይ ሲቆይ
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 5 ай бұрын
ፅግዬ ❤❤❤❤❤❤
@Sofia_teklu
@Sofia_teklu 5 ай бұрын
Gobez nesh berchi
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 5 ай бұрын
tseguye❤
@AhmadAhmad-vo7ym
@AhmadAhmad-vo7ym 5 ай бұрын
❤❤£
@Shewit_Weyane
@Shewit_Weyane 5 ай бұрын
ሙዚቃው ቢቀር ጥሩ ነበር። ነርቭ ይበጥሳል። ካንቺ ድምፅ የሙዚቃው ጎልቶ የሚሰማው።
@hassenshifa498
@hassenshifa498 4 ай бұрын
እህት መጀመሪያ ስፈጪው ተጠንቀቂ ጥሬ እያለ መርዛማ ንጥረ ነገር አለው ሙቀት ሲነካው ነው መርዙ የሚጠፋው
CASTOR OIL|HOME MADE CASTOR OIL prepared by GRANDMA|countryfoodcooking
6:02
Country Food Cooking
Рет қаралды 144 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 21 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 37 МЛН
ስለ ውፍረት
Tseghe Girmay
Рет қаралды 16