No video

Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q86

  Рет қаралды 8,318

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
sitotapsy.com
Dr Yonas Bahretibeb
Professor Solomon Tefera
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
lnkd.in/eEmeFePw
renascentrehab...
መልካም የምክር አከልግሎት
Melkam Psychotherapy 0978600038
located in SIM by black lion hospital
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
ለሱስ ማገገሚያ
አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

Пікірлер: 69
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 2 ай бұрын
ትዳር ተሰርቶ የምንገባበት ሳይሆን ልንሰራ የምንገባበት ትልቅ መስጠትና መቀበልን ይጠይቃል:: ለእህታችን እኔ ያለኝ ተለምዶ አንቺ ለራስሽ ያለው ከፍተኛ ግምትና በውጭ የሚያገኙዎቸው ሰዎች እንደሚሉትም ሆኖ ላይገኝ ይችላል:: ለፍቅር የመረጥሽው ሰው ሊኖረው የሚችለው የራሱ እይታ ይኖረዋል:: ስለዚህ ዶክተር ከሰጠሽ ሃሳብ ጋር እንድታይው የሚገባ አለ ብዬ የምገምተው ለመስራትና ለመቀባበል ለመስጠትና ለመቀበል ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል:: ' ትዳር ተምረን የምናገኘው ሳይሆን እየተማርን የምንሰራው' ነው::
@hellenzewdu7179
@hellenzewdu7179 2 ай бұрын
ዶ ር ምህረት ደበበ ትምህርቱን የሚስጠን በ አማርኛ ስለሆነ ጥያቄያችንን በእንግሊዘኛ ባናቀርብ በመተርጎም ጌዜውን ባናሻማበት
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 ай бұрын
አለም በሴቶች ስትመራ ሰላማዊ ትሆናለች ብለን የምናምን ቡዙ ቡዙ ወንድ ልጆች እንዳለን ስነግርሽ በደስታ ነው❤ ረጋ ብለሽ በጥሞና ብታስቢ መልካም ይሆናል🎉
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 ай бұрын
ደስ ደስ ብሎኝ አመሰግናለሁ
@BirhanuTesfaye-cw5oz
@BirhanuTesfaye-cw5oz 2 ай бұрын
ከፈጣሪ ጋር ያለሽን ግንኙነት አጠናክሪ(ጸልይ) በእውነተኛ ጸሎት የማይፈታ ችግር የለም እግዚአብሔር የሚገባሽን የምትፈልጊውን መልካም ሂወት ይስጥሽ ምኞቴ ነው።
@makiabebe4211
@makiabebe4211 2 ай бұрын
አንድ ሰው ተማረ አወቀ ማለት ሙሉ ሰው ሆነ ማለት አይደለም ።ሁላችንም በየቀኑ ከሌሎች ለመማር ዝግጅ መሆን አለብን ያወቅን ይመስለናል ግን በውስጡ ስናልፍ ነው አለማወቃችንን የምናውቀው። ህይወት ትምህርት ቤት ናት ሁሌም የምንማርባት ትዳር ደግሞ መማር ለሚፈልግ ትልቅ ትምህርት ቤት ነው ልጅ ወልዶ ማሳደግ ለቁም ነገር ማብቃት፣ ከትዳር አጋርዎ ጋር፣ከቤተሰብ ፣ከማህበረሰብ ጋር በየቀኑ የማያልቅ ትምህርት ቤት ነው ።
@RobsonIsrael-zv3sw
@RobsonIsrael-zv3sw 2 ай бұрын
በጣም የሚገርመው ሰው ከቀን ወደ ቀን በትዕግስት ቀለል ባለ መንገድ እንደሚቀየር ይህ ፕሮግራም ማሳያ ነው። የሀገሬ ሰው በዚህ ራዕይ ሁላችንም ተጠቅመናል ገናም ብዙ እንጠቀማለን እናም የሀገሬ ልጆች በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል እንዳይሆን ሁላችንም እግዚብሔር ፀጋውን እንዲያበዛለትና ጉልበት እና ጥበብ ማስተዋል እንዲሆነው እንፀልይለት። በርታልን ዶክተርዬ !!
@munahassan
@munahassan 2 ай бұрын
ጥሩ እና ጎበዝ አንዳንዴ እንደውም የናትና የአባትን ቦታ ተክተው ተንከባክበው አሳድገው ለቁምነገር የሚያበቁ ወንድሞች እንዳሉ ሁሉ እንዳንቺ አይነት ለሴት እህቶቻቸው ህይወት ተጠያቂ መሆን ያለባቸው ወንድሞች ደሞ በየቤቱ አሉ፡ የኔ እህት ምንም ነገር ውስጥ ከመግባትሽ በፊት እራስሽን ማስተማር አለብሽ ሙሉ positive አስተሳሰብ ይዘሽ ነው ሰወችን መቅረብ ያለብሽ፡ ትክክለኛ የወንዶች ባህሪ ምን አይነት ነው የሚለውን ማወቅ ፡ እኔም ትክክለኛ relationships ለመፍጠር ምን አይነት ሴት መሆን አለብኝ የሚለውን ነገር ማወቁ በጣም ይጠቅማል፡ ምክኒያቱም የኔ እህት ሳታውቂው በጣም የበዛ ነገር ካለሽ ትቀንሻለሽ ያነሰ ነገር ካለሽ ደሞ ትጨምሪያለሽ፡ ህይወት ሰጥቶ መቀበል ነው ፡ በአሁኑ ሰአት ብዙ መማሪያ መንገዶች አሉ፡ በተለያየ ምክኒያቶቾ ከቤተሰብ መማር ያለብንን ነገር እድላችን ሆኖ ሳንማር እናድጋለን ከዛ ግራ ይገባናል፡ so nothing to late my dear.
@kokobeabebe7714
@kokobeabebe7714 2 ай бұрын
What a beautiful mind you have Dr. Mihret?!! I am amazed by your advices. Much respect and blessings !
@TibebuArega-v1i
@TibebuArega-v1i 4 күн бұрын
This is the ultimate meaning of learning what you are doing
@nejatnuru1240
@nejatnuru1240 2 ай бұрын
አዎ :: ተካፍሎ ለመኖር መዘጋጀት ነው :: መጠቀሚያ አንዳይሆኑ ግን ይጠንቀቁ :: እንዲሁም በራስ መተማመን አንዳለ ሆኖ የሴት ባህሪ ሊኖርዎ ይገባል ::
@hellenzewdu7179
@hellenzewdu7179 2 ай бұрын
መማር ማለት ትዳር ለመመስርት ብቁ አያደርግም ትዳር ማለት በት ህ ት ና በፍቅር በማስተዋል በብልሃት በይቅርታ የሚገባበት ነው ከጋብቻ በሃላ ለሚከስቱ ተግዳሮቶች ልጆች ሲወልዱ ብቁ ዜጋ ማድረግ ዋና ሳይችሉ ባህር ውስጥ እንደመግባት ስለሆነ ሰከን ማለት ያሰፈልጋል ዓለማችንን ያዘመኗት ሰዎች ከተማሩት በበለጠ አስተዋዮች ጥበበኞች አርቆ አሳቢዎች ችግርን እንደድል ተጠቀሙው ለስው ልጆች ለኑሮ መፍትሄ ያበረከቱ ናቸው በመበላልጥ ሳይሆን በመከባበር በፍቅር በት ህ ት ና በጾም በጾለት በሰከን አዕምሮ ከበቂ የስነልቦና ዝግጅት ጋር የሚመሰረት ነው
@tensaybiru5675
@tensaybiru5675 2 ай бұрын
እኔ እንዳንቺ አይነት ነበርኩ ግን አሁን አግብቺ ሁለት ልጅ ወልጃለሁ ስለዝህ ዳክተር እንዳለው ለራስሽ ያለሽን አስተሳሰብ ለውጪ ከዛ ወደትዳር ግቢ ትዳር ጥሩ ነው እናትሽ ብቻዋን ስላሳደገችሽ ለዛነው በጣም ጠንካራ የሆንሽው ስለዚህ በተቻለሽ መጠን እራስሽን ሁኜ ከአስተዳደግሽ ያመጣሽውን ባህሪ ለመተው ሞክሪ በተረፈ ፀልያ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ መፀሀፍ ቅድስ አንብቢ እሱ ላይ እንዴት መኖር እንዳለብሽ ታውቂያለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@FitsumAmibara
@FitsumAmibara 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር 🙏
@wegf6808
@wegf6808 2 ай бұрын
እህቴ ትልቁ የህይወት ስኬት የተሳካ የትዳር ህይውት መመስረት እና ጤናማ ቤተሰብ መምራት ነው። ውስጡ ግን አልጋ ባልጋ ነው ማለት አይደለም በውስጡ ዳገትም ሜዳ ቁልቁለት እንዳለ አንርሳ። ፍቅር ለሰው ልጆች ብቻ የተሰጠ ልዩ ስጦታ ነው። በፍቅር ውስጥ አንዱ የሌላውን ጉድለት ነው የሚሞላው።
@Tigi284
@Tigi284 Ай бұрын
Dr Mihret, your calming advice and the beautiful classic music in your introduction create a peaceful and soothing atmosphere. Thank you for sharing such valuable content. በርታልን ኑርልን 🙏
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 2 ай бұрын
ሲገርም ዶክተር ለኔ ትልቅ መልስ አገኝው በልጅነቴ እናቴና አባቴን በግድ ስለተለየዋቸው ሁልቀን ሰው ስቀርብ ሙጭጭ ነው ይምለው እንዳይለዬኝ ሁሉን አረጋለው እነሱ አጥፍተው እኔ ይቅርታ እጠይቃለው ብቻ መለየትን በጣም እፈራለው ለምንድነው እንዲ የምሆነው እል ነበር አንተ እየተናገርክ በአንዲ ገባኝ❤❤ አመሰግናለው
@shimelsgisila8701
@shimelsgisila8701 2 ай бұрын
በአስተዳደግ ውስጥ አሸናፊ ሆነሽ መውጣትሽ ለቀጣይ ህይወትሽም በእኔ አስተሳሰብ መመራት አለበት የሚል ትምክህት እንዳይፈጥር እሰጋለሁ ። የአለፍሽበት ፈተና በግል ነበረ ወደ ትዳር ሲገባ ደግሞ የግል ፍላጎት ይቀርና ትግሉ የጋራ ይሆናል ይህ ትዳርን ከፍ ወደአለ ደረጃ ያሳድገዋል ። ከግል አቋም መውጣት ያስፈልጋል ማለት ነው ።
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 2 ай бұрын
ይገርማል የኛ ቤት ታሪክ ሙሉ በሙሉ 😔
@biruk8736
@biruk8736 2 ай бұрын
የ 3 ኛ ክፍል ጥያቄ
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 2 ай бұрын
@@biruk8736 ከሙድ ወጣክሳ😏😏
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 2 ай бұрын
ዶክተር እንደሁልጊዜው አመሰግንሃለሁ። ሁሌም የሚጠቅም ምክር ነው የምታስተላልፈው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። 🙏🙏 ልክ ነህ ስንሰብር ስንሰበርም ባጠቃላይ ስንሰባበር ነው እኮ የምንኖረው 😂😂😓😓
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 2 ай бұрын
🙏🏾 ተባረኹ 😊
@user-hh9yj3iq2q
@user-hh9yj3iq2q 2 ай бұрын
I think u better know rhat Nobody is perfect including you. thank you for this helpful channal.❤❤❤
@kunigebre7360
@kunigebre7360 2 ай бұрын
Everything you say or teach makes sense, thank you so much!
@elshadayendale1182
@elshadayendale1182 2 ай бұрын
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5 22 ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ 23 ክርስቶስ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን የሚያድን እንደ ሆነ ባል የሚስት ራስ ነውና። 24 ዳሩ ግን ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ።
@Weyra762
@Weyra762 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን Dr. ምህረት ለምትሰጡን አገልግሎት። ፕሮግራሞን በደንብ እከታተላለዉ በጣም ጠቃሚ ነዉ።
@user-bl6ok4gv4n
@user-bl6ok4gv4n 2 ай бұрын
እኔ በጣም ግርም የሚለኝ ሁለት መልካም ሰወች ብዙ ጊዜ አይገናኙም ከዛ ዉጪ ያሉትን አማራጮች በደንብ መመልከት ነዉ ።
@birhankibret4032
@birhankibret4032 2 ай бұрын
ፍቅር ሠጥቶ መቀበል ነው እህቴ❤❤❤
@TewoTEFA-cq6ge
@TewoTEFA-cq6ge 2 ай бұрын
betam enamesegnalen Dr.
@oness159
@oness159 2 ай бұрын
Thank You
@AnnoyedLeopardSeal-xt3rz
@AnnoyedLeopardSeal-xt3rz 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 2 ай бұрын
You didn’t see a father figure person in your childhood that’s the issue you need to deal with. My mom growing with her aunt she didn’t see how woman deal with husband behavior of good or bad. She has been suffering for the last 40 plus yrs bc of it. One thing you should understand that marriage has its own creator and owner, it’s God and the leader is Jesus as bible said so let your mind and heart open to the owner and leave things flow with out your audit and check back you will enjoy marriage and relationship
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 ай бұрын
😍😍😍
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 2 ай бұрын
Thank you much Dr Mehret and all in this work🙌
@azebclark120
@azebclark120 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ምህረት እኛን ለመርዳት ስለምታረገዉ መልካም ነገር ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ ጥያቄ ለመጠየክ እንዴትነዉ የምችለዉ በምን ላይ ነዉ ላገኝህ የምችለዉ አሁንም በድጋሚ አመሰግናለሁ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
Egziabeher Ymesgn A nten ysten. Tbarek.
@alem8640
@alem8640 2 ай бұрын
Betam enameseginalen Dr
@ethio_family6342
@ethio_family6342 2 ай бұрын
❤❤❤
@abenezerteshome2516
@abenezerteshome2516 2 ай бұрын
Thanks Doctor meheret God bless you and your family.
@samrawitlegesse6687
@samrawitlegesse6687 2 ай бұрын
Wey gudd...ene gn and course endejemeru new yemekotrew Dr Mheret.
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 2 ай бұрын
❤❤❤be blessed ❤❤
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Musicanminasewendimu
@Musicanminasewendimu 2 ай бұрын
Bz sat atlqequ
@asterwarga14
@asterwarga14 2 ай бұрын
Thank you for your time and I appreciate ❤❤❤
@rabbitstationery1589
@rabbitstationery1589 2 ай бұрын
ጥያቄው ሲነበብ ውስጤ ብዙ መልሶች ተመላለሱብኝ። ዶ/ር መልስ ሲሰጥበት ደነገጥኩ። እንደገና ጥያቄውን ከመልሶቹ ጋር መደጋገም አስፈለገኝ መረዳት እስኪከሰት..... ሳይቀባባ እውነት እውነቱን
@mishumish7057
@mishumish7057 2 ай бұрын
🙏🙏
@BOONservice
@BOONservice 2 ай бұрын
❤❤Thank you so much❤❤
@Negestatttt
@Negestatttt 2 ай бұрын
እውነቱን ለመናገር ለዚች አይነት የተፈጠርኩ ሰው እንደሆንኩ እርግጠኛ የሆንኩ ሰው እኔ አለሁ እና የምትፈልጊው ወንድ እንዳለም እርግጠኛ ነኝ ወንድ ሁሉ አንድ አይደለም ስለዚህ ተረጋግተሽ አስተውይ
@nomore9500
@nomore9500 2 ай бұрын
እኔም ልክ እንዳንቺ ስሜት ይሰማኛል እኔ አለሁ በቃ ስሜት ነው
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 ай бұрын
ዶክተር ምህረት 😭😭😭 የቅርብ ሠውሕ ጨፍጫፊው አብይ መአት ግፍ ሢፈፅም ዝምታህ ያሣፍራል እግዚአብሔር ይገሰፅህ ❤❤❤
@abebawgetnet6791
@abebawgetnet6791 2 ай бұрын
ስልክ ቁጥራችሁን እንዴት ነው ማገኘው።
@yodlulu-xx8el
@yodlulu-xx8el 2 ай бұрын
ሴት መሆን ከባድ ነገር ነው ሴት ያለችበት እኔንም ጨምሮ ነገር ማወሳሰብ ነው ስራችን ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበለን 😢
@wediweche863
@wediweche863 2 ай бұрын
I have very special question ,how can I ask Dr. Mihret please.how can I address my question to Dr. Mihret
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 ай бұрын
በወንዶች የሚመራ አለም እግር አግር ብሎናል በእናቴች የሚመራ አለም ያስፈልገናል ብለን የምናም ቡዙ ወንድ ልጆች እንዳን ላስታውሶት እፈልጋለሁ❤
@wegf6808
@wegf6808 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት መደምደሚያ ላይ መድረስ በጣም ከባድ ነው!!! ጥሩ የወንድ መሪዎች እንዳሉ መጥፎዎችም አሉ በሴቶችም እንዲሁ ነው። አለማዊውን ትተነው መንፈሳዊውን እንኮን ብናየው አዳም እፀበለስ የበላው እና ከገነት የተባረረው ሄዋንን ሰምቶ ነው፣ ሳምሶን በጠላቶቹ እጅ የወደቁው በእንስት አማካኝነት ነው፣ የንጉስ ዳዊት ልጅ እህቱን የደፈራት እና ያነውራት ከብዙ በጥቂቱ ነው
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 2 ай бұрын
የተሳሳተ ድምዳሜ
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 ай бұрын
ሁሉም ወንዶች የሚል ቃል ከአንደበታችን አልወጣም !
@user-hh9yj3iq2q
@user-hh9yj3iq2q 2 ай бұрын
Wrong concllusion.
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 ай бұрын
መጀመሪያያ ሰለ መሪነት leadership በስፋት በጥልቀት አብረን እናንብብ ። ከዛ ብኃላ የሴቶች የመሪነት ተሰትፎ በሁሉም መስክ ዓለም አቀፋዊ ቁጥር እናሰላና ከዛ በኃላ ወደ መግባባት እንመጣለን። መልካም ንባብ ይሁንልን።
@biruk8736
@biruk8736 2 ай бұрын
የዚ ዘመን ወንዶች ጠንካራ ሴት ነው የምንፈልገው እሺ እናቶ ። ምክንያቶም ጠንካራ ወንዶች ስላሎ በራሳቸው የሚተማመኑ እሺ አትሳሳቼ😮 አንዳንዴ ሴትች ጠንካራ የሆነ ሴሎ ሃብታም ወንድ የሆነ ለማለት ፈልገው ነው ለማለት እችላለው😮 ግን ጠንካራ የሆነ ማለት ግን ስራ ሳይንቅ የሚሰራ እና ተስፋ ያለው ሰው ማለት ስነው ። መጨረሻ ላይ የደርስ ወንድ አትፈልጉ ሴትች ። ጠንካራ ሴት ማለት እሷ ጠንክራ ወንዶን አጠንክራ የምታደግ ማለት ነው እሺ ። ስለዚህ አጠገብሽ እየጣር ያለ ውንድ ይኖራል እሱን እይ አልታይ ብሎሻል
@fantishtube7741
@fantishtube7741 2 ай бұрын
እስኪ የሀገራችንን ነቀርሳ እብድ ውሻ ወይ ፀልያችሁ አጋንንቱን እስወጡ ወይ ምከረት ወይም ሆስፒታል አስገቡት የሀገራችን የህዝባችን የብስቁልና የጦርነት የደም መፍሰስ ምክንያት ስሙን ቄስ ይጥራው እብይ የሚባል እግዚአብሔር የናቀው ሳኦል
@genetbekele515
@genetbekele515 2 ай бұрын
ሁሉንም አላልኩም ግን most of Ethiopian men are selfish and lazy ግን ምን ይደረግ
@felekefikaduburkitofikadub1440
@felekefikaduburkitofikadub1440 2 ай бұрын
❤️❤️❤️
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q90
18:25
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q83
14:16
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 51 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 42 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q139
10:38
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q106
14:02
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q85
10:33
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q105
14:13
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q55
10:12
MindseTube
Рет қаралды 4,9 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q102
13:09
MindseTube
Рет қаралды 15 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 31
30:11
MindseTube
Рет қаралды 18 М.
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 51 МЛН