No video

Aster Abebe - New Gospel Song - Bezemene Ayalehu (በዘመኔ አያለሁ)

  Рет қаралды 1,117,536

Aster Abebe Official

Aster Abebe Official

3 жыл бұрын

#asterabebe
#Bezemeneayalehu
#newamharicgospelsong
#መዝሙር
#mezmur
#worship
Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited
Get on 📲APP STOR
itunes.apple.com/us/album/ክብር...
Get on 📲 TUNES
play.google.com/store/music/a...
Copyright © Aster Abebe
• Aster Abebe - New Gosp...
Song Written by Aster Abebe
Music production Ebenezer Girma

Пікірлер: 1 300
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 29 күн бұрын
186ተኛ ቀን 🌷🌷🌷🌷🌷🌷 2ተኛ ነገስት 12 -13 📖📖📖📖📖 2ተኛ ዜና መዋእል 24 📖📖📖📖 ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን መልካም ሀሙስ ይሁንላችሁ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 www.asterabebe.com/podcast
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 3 жыл бұрын
ተባረኩ ። አሜን በዘመናችን እናያለን
@saraassefa3487
@saraassefa3487 3 жыл бұрын
astuye tebareki btam... ... ... yhane kiber yamigalete andu ene edamehone aleteraterm
@derartuduro7051
@derartuduro7051 3 жыл бұрын
Betamm idemiwedish❤❤❤ tebarekilign
@wb5385
@wb5385 3 жыл бұрын
Astuye መመሊስኪ ብኽብሪ ተገለጺ ብርኽ ኣቢልክና
@ejesusisflife5681
@ejesusisflife5681 3 жыл бұрын
Wawww aster I can't stop to listen your song praise God 🙏 thank you Jesus and God bless you Aster my Gadddddd bezemene aylehu
@metisolomon3466
@metisolomon3466 3 жыл бұрын
አሜን
@addisabebe5794
@addisabebe5794 3 жыл бұрын
የ 16 አመት ታዳጊ ነኝ እና በኔ ዘመን እንደዘመርሽው ስጋ ጸጥ ብሎ ጉልበት ተምበርክኮ : በልጆቹ መሀል ኢየሱስ ብቻ ልቆ : ይህንን በዘመኔ አያለሁ አያለሁ.... ። thank u aster for this such an amazing mezmur!!!
@tigi9197
@tigi9197 2 жыл бұрын
አውን 17እየሞላክ ነው መች ነው ልደትህ
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙇😭
@regbeokubay8948
@regbeokubay8948 2 жыл бұрын
👏
@daphilo5307
@daphilo5307 2 жыл бұрын
እውነት ፡ ነው ፡ ታያለሽ ፡ ወይንም ፡ ታያለህ ፡ ሰው ፡ የዘራውን ፡ ያንኑ ፡ ያጭዳልና ፡
@mesayyami3192
@mesayyami3192 2 жыл бұрын
@@tigi9197 you p7pu707
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 ብሰማው ብሰማው አረካ አልኩ የነፍሴን ጥማት ከፍ አድርጎ በመንፈሱ ሰረገላ ገሰገስኩ ዘመኔን ሌላ ነገር እንዳያገኝው በዚ የዝማሬ ቅናት ተወስጃለው ....!!!!💎🎤🎹🎸🎼🎺 አስቱዬ ዝም ብለሽ ዘምሪ ገና ወደሱ የሚያቀርቡንን ዝማሬዎች ካንቺ እንሰማለን አምናለው ብሩክ ነሽ ተባረኪልኝ
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 3 жыл бұрын
ሱሬ ቅን ሰው ተባረክልኝ
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fN6Hlb1ps9fNiZ8.html
@netsanetabeyo3950
@netsanetabeyo3950 9 ай бұрын
​@@AsterAbebeOfficial❤
@mulukenabebe8515
@mulukenabebe8515 Ай бұрын
❤ ሰጪዉ አያልቅበት ❤
@netsanetyibelital-lk3db
@netsanetyibelital-lk3db Ай бұрын
አስቴር የኔ ወርቅ አድናቂሽ ነኝ በመዝሙሮችሽ ከሀዘኔ ተፈውሻለሁ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ ኦርቶዶክስ እህትሽ ነኝ
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial Ай бұрын
እህቴ 😊 ድመቂልኝ I love you
@tibebtube
@tibebtube 3 жыл бұрын
አቤት ዝማሬ ! ዜማ ፣ግጥም ፣ቃና ፣ለዛ ፣መንፈስ... ጀግኒት ጌታ ከዚህም በላይ ይሰራብሻል ገና ! ክብር ለስሙ!
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እውነተኛ ሰው ናፈቀን እግዚአብሔር እውነተኛ ሰው ያስነሳልን
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
Tebarek
@rozitsegaye3802
@rozitsegaye3802 2 жыл бұрын
😆😆Amen
@EE-em8gg
@EE-em8gg 2 жыл бұрын
Ewnet nw.Amennn!!
@jerrymartiethiolove3275
@jerrymartiethiolove3275 2 жыл бұрын
አሜንንን በዘመኔ አያለው ቤትሰብ አርጉኝ ተባረኩልኝ
@Binyamyonas
@Binyamyonas 3 жыл бұрын
ምንም ምለው የለም ዘመንሽ ይባረክ። አዎ ትውልድ አለው ጌታ እናያለን ማየት ብቻ ሳይሆን እንካፈላለን🙌
@saratakele5114
@saratakele5114 3 жыл бұрын
Astuye, God bless you, more and more ❤️
@samueltenkir2779
@samueltenkir2779 3 жыл бұрын
GOD BLESSED YOU!!!!!
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 3 жыл бұрын
ቢኒዬ ብሩክ ነህ ወንድሜ። አዎ መጠቀሚያ ገንዘቡ አብረንም ሰራተኞች ነን ። አዎ በዘመናችን ይህን እናያለን።
@Binyamyonas
@Binyamyonas 3 жыл бұрын
@@AsterAbebeOfficial amen amen my dear astuye
@mulukenabebe8515
@mulukenabebe8515 Ай бұрын
❤ራሳቸዉን ደበቀወ መልክህን አድማቂ❤
@melatmelese7185
@melatmelese7185 6 ай бұрын
I found this inspiring song message 3 years late; though it seems late for me, but God's timing is perfect. yne enat geta eyesus abezto yibarkesh.
@Jesusislord526
@Jesusislord526 4 ай бұрын
Me too I found it now🥺
@ExodusZikre
@ExodusZikre 2 ай бұрын
Me too
@rebeccaabraham8752
@rebeccaabraham8752 3 жыл бұрын
" ስጋ ፀጥ ብሎ ገልበት ተንበርክኮ በልጆችህ መሀል ኢየሱስ ብቻ ልቆ ይህንን በዘመኔ አያለሁ በዘመኔ አያለሁ “ ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ታይ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ 🥰🙏🏼
@zoealemayehu1181
@zoealemayehu1181 3 жыл бұрын
አሜን
@kalkidankinfe5865
@kalkidankinfe5865 3 жыл бұрын
Amen Awo Bezemne Ayalew
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 3 жыл бұрын
አሜሜን📖🔥💞🛐🙏
@marakiamare3285
@marakiamare3285 3 жыл бұрын
Amen enayalan
@asayeberhankastro5553
@asayeberhankastro5553 3 жыл бұрын
አሜን
@bisratmelesemimi5027
@bisratmelesemimi5027 3 жыл бұрын
ስጋን አልፎ ነፍስን በተስፋው ቃል አጽንቶ የሚያቆም ድንቅ ዝማሬ፤ ትንቢታዊ ቅኔ፤ ልብን ከሚጎትት ከምድር ስበት እያላቀቀ ከሰማዩ ክብር ጋር የሚያጣብቅ፣ ከሁኔታው የተነሳ ራሳቸውን ሸሽገው ለተቀመጡ ቅዱሳን ሁሉ ዘመንን ቀድመው አርቀው እንዲያዩ አይን የሚከፍት፤ በጽድቅ ለመኖር ልብን የሚያጀግን........ አስቱዬ ዘመንሽ ይባረክ።
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 3 жыл бұрын
ሚሚዬዬዬዬ
@user-yo1nb1vu4j
@user-yo1nb1vu4j 2 ай бұрын
አስቱ በጌታ ድንቅ መልእክት ነው በዘመኔ አያለው... እውነት ነው ኢየሱስ ብቻ ልቆ የምናይበት ጊዚያት እሩቅ አይደለም እወድሻለው እህቴ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤
@FirehiwotArgamo
@FirehiwotArgamo 2 ай бұрын
ክብሩን እንደተጠማዉ አልቀርህህህም እንደተመኘሁ በዘመነ አያለሁ በዘመኔ አያለሁ..... አሜን አሜን ይህንን በእኔ ዘመን አያለሁ
@T_ZEMA
@T_ZEMA 3 жыл бұрын
አስቴር አበበ - በዘመኔ አያለሁ (Lyrics Video) ክብሩን እንደተጠማሁ አልቀርህህህህህም እንደተመኘሁ በዘመኔ አያለሁ x12 ደስታህ እንዲፈፀም ፊቶች አንተን አይተው በዝቶ ተከታይህ ፈገግታህን ላየው ስጋ ፀጥ ብሎ ጉልበት ተንበርክኮ በልጆችህ መሐል ኢየሱስ ብቻ ልቆ ይሄንን በዘመኔ አያለሁ X6 ተከታዮችህን የሚያበዙ ድምፆች አጃቢ ሳይሹ ፍቅረኞችህን አምጪዎች ሁሉን ላንተ ብቻ ጠቅላዮች በቃልህ ስማቸውን ትተው ላንተ ሚኖሩልህ እነዚህን በዘመኔ አያለሁ x6 ክብሩን እንደተጠማሁ አልቀርህህህህህም እንደተመኘሁ በዘመኔ አያለሁ x6 እርሱን ስሙት ሚሉ አቅማቸውን አዋቂ ራሳቸውን ደብቀው መልክህን አድማቂ በበጉ እራት ፊት ከፍ ከፍ የሚሉ ከሰው እጅ ሳይሆን ካንተ ሚቀበሉ እነኚህን በዘመኔ አያለሁ x6 አዎ ትሰራለህ አሀሀሀ ታደርጋለህ ለሚሰድቡህ መልስን ትሰጣለህ ከሰማይ ትነሳለህ አዎ ትሰራለህ አሀሀሀ ታደርጋለህ የለም ለሚሉህ መልስን ትሰጣለህ ከሰማይ ትነሳለህ በዘመኔ አያለሁ x12
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et 3 жыл бұрын
ተባረክ
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
Thanks
@wadolemila9589
@wadolemila9589 3 жыл бұрын
Thankss🙏
@metasebiaassefa3980
@metasebiaassefa3980 3 жыл бұрын
Thanks
@ribkakassa3399
@ribkakassa3399 3 жыл бұрын
God bless you
@tegbarchuchu9847
@tegbarchuchu9847 3 жыл бұрын
ሉቃስ 2 (Luke) 30-31፤ ዓይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን ማዳንህን አይተዋልና፤ 32፤ ይህም ለአሕዛብ ሁሉን የሚገልጥ ብርሃን ለሕዝብህም ለእስራኤል ክብር ነው።
@lidyatesfahunegn
@lidyatesfahunegn Ай бұрын
Astuye goyta yibarki. Be menfesu ena tsegaw tegbesh zemensh be betu yilek. U r a blessing to us. God bless u. I lov u
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 Ай бұрын
Dear daughter of God, you are our blessing 🙌 Stay blessed 🙌
@PeacefulPathways2
@PeacefulPathways2 3 жыл бұрын
ክብሩን እንደተጠማሁ አልቀርም እንደተመኘሁ በዘመኔ አያለሁ🙏🏽🙌🏼
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 3 жыл бұрын
የፈራችሁት አይወርሳችሁም ፣ እሰከ መጨረሻው ካልሰማችሁት አትክፈቱት ፣ ያዕቆብ ከሚፈራው ከወንድሙ ኤሳው በፊት እግዚአብሔርን እንዳገኘው ፣ ከአስጨናቂው ነገር በፊት ጌታ ያግኛችሁ ሰብሰክራይብ በማድረግ የእግዚአብሔርን ድምጽ ይሰሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/aZ2KZ7R5rcuqd3U.html
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 3 жыл бұрын
Ameen Ameen💞📖📖🛐🙏
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fN6Hlb1ps9fNiZ8.html
@bethelm747
@bethelm747 3 жыл бұрын
This song must have been given from our heavenly father . This isn't just a gospel music this is also a prophecy . May God let you see as u have sung or prophesied. God bless you 🙏. We love you ❤
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fN6Hlb1ps9fNiZ8.html
@vengeanceismineiwillrepays9016
@vengeanceismineiwillrepays9016 3 жыл бұрын
No doubt. She is a gift for the body of Christ.
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
TEbareki❤❤
@Hanna-ci6iy
@Hanna-ci6iy 3 жыл бұрын
የማየው የምሰማው ድክም ሲያደርገኝ ይህንን ዝማሬ ስሰማ እንደገና በረታሁ... በዘመኔ አያለሁ..... አስቱዬ ለምልሚ የኔ እናት
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 жыл бұрын
ያልተቀላቀሉ ለክብሩ የሰወራቸዉ ይገለገጣሉ!! #መልክህን አደማቂ!!
@user-gq3jo7nx2s
@user-gq3jo7nx2s 8 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ እውነት በሙላት የእግዚአብሔር ክብር ምድሪቱ ለይ ሊገለጥ እንደተቀረበ ይሰማኛል ልክ እንደ ዮሀንስ የሰውችን ፊት እና ልብ ከራሰቸዉ አንስተዉ ወደ ክርስቶስ የሚመልሱ ይሄ የነብስ ጩሆት ነዉ። በዘመኔ አያለሁ....... ጌታ እየሱስ ዘመንሽና ይባርክ።
@mikiyasbiruk9779
@mikiyasbiruk9779 Жыл бұрын
አስቱዬ በጌታ በሙሉ ልብ ሆኜ ልንገርሽ በዘመንሽ ታያለሽ❤😢😊
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 9 ай бұрын
አያለው አሜን
@bergeneboshe463
@bergeneboshe463 Ай бұрын
የክርስቲያን ደስታ ጥግ ይህ ነው! ተባረኪ!
@yohanneshagos3431
@yohanneshagos3431 2 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ መዝምሮችሽ በጣም ይባርኩናል Tebareki
@user-yz1bx4ho7g
@user-yz1bx4ho7g 8 ай бұрын
እርሱን ስሙት ሚሉ አቅማቸውን አዋቂ ራሳቸውን ደብቀው መልክህን አድማቂ...❤❤❤
@majormelese2725
@majormelese2725 3 жыл бұрын
የተወደድሽ እህታችን አስቱ እግዚአብሔር አምላክ ባንቺ ስለገለፀው ፀጋ ጌታ ይባረክ በዘመንሽ ሁሉ የተጠማሽውን ክብሩን ይግለጥለሽ በክብሩም ይገለጥብሽ ውድ የጌታ አገልጋይ ዘርሽ ይባረክ።
@samuelganiamo371
@samuelganiamo371 3 жыл бұрын
Go ahead,reveal in your life,if so really you are blessed
@frewoinyworkeleol5422
@frewoinyworkeleol5422 2 жыл бұрын
Yihen mezmur mezemer ayichalm malkes bicha new yemiyasmegnew .geta egziabher tsegawn yabzalsh mezmur semito meseberen yemesele mnneger ale .geta yibarksh . Bezemene ayalehu😭😭😭😭
@alemuesayas8711
@alemuesayas8711 2 жыл бұрын
Gete Eyesus beneger hulu yibarksh, kekifu negerm yitebksh, endezemershw endtnori betsegaw yirdash! bezimarewochsh hule endetebarku new!
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 3 жыл бұрын
Astuye this is soo deep & profound! አንቺን የሰጠን ጌታ ይባረክ።💚💛❤️የኔ ቆንጆ አይደለም ለምድራችን አንቺ ለአለም በረከት ነሽ። 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
@ruth3361
@ruth3361 7 ай бұрын
ክብሩን እንደተጠማው አልቀርም እንደተመኘሁ😢😥🙌🙏😭😇😇
@mediyegetalij5714
@mediyegetalij5714 3 жыл бұрын
Astuyee yene bruk yetebarekish ya abate lij ahunem geta yehen xegawon yebzalish. Betam yemebarek mezmur new.
@emebitburku4225
@emebitburku4225 3 жыл бұрын
Astuyeee yene wed tebareki sente edsemawut geta zaminishen hulu yebarek betam new yemewedish 🥰🥰🥰🥰
@samiyonas274
@samiyonas274 3 жыл бұрын
ሉቃስ 2 (Luke) 26፤ በጌታም የተቀባውን ሳያይ ሞትን እንዳያይ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ ነበር። በዘመንሽ የተመኘሽውን ክብር ሳታዪ አትሞቺው እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺን ለኔ ነው ያስነሳሽ ጌታ ተባረኪ
@meserettadesse9603
@meserettadesse9603 2 жыл бұрын
አስቱ መዝሙሮችሽን አልጠግበዉም ብሰማዉ ብሰማዉ ወድሻለሁ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ዉድ!😘😘
@user-ri5uh1lx1j
@user-ri5uh1lx1j 3 ай бұрын
Amen! this is what we pray for &cry to our heavenly father! my beloved sister God bless you!
@sintayehutiku2833
@sintayehutiku2833 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰጥተህ የማያልቅብህ። ይህችን የተወደደች ሰጠኽን። በውስጦ ባስቀመጥከው ፀጋ ባረከን አፅናናኽን መከርከን። ክብር ላንተ ይሁን። ይብዛልሽ የዘመርሽውን ክብሩን በዘመናችን እንየው።
@hana-dy3in
@hana-dy3in 3 жыл бұрын
አስቱዬ ያባቴ ልጅ ብርክ በይልኝ ባዳምጠው ባዳምጠው የማልጠግበው❤️❤️❤️✝️✝️
@Rr-bc2eo
@Rr-bc2eo 3 жыл бұрын
Astuye I am speechless! Again you just brought us to our Knees with tears. A Huge blessing you are to the body of christ. Abiye(Abenezer) antem for more than a decade we all can't get accustomed with your anointed touch. Love you both.
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 3 жыл бұрын
ይድንዬ
@blessing468
@blessing468 3 жыл бұрын
Yidne Tefahbin Antem Berketachin Neh!
@girumtesfaye
@girumtesfaye 3 жыл бұрын
ይድኔ ተናፍቀሃል!
@ashenafitofu
@ashenafitofu 3 жыл бұрын
Yidine Tefakiko ....yantenim eyetsebekin neni!!!
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fN6Hlb1ps9fNiZ8.html
@tariko8717
@tariko8717 3 жыл бұрын
Astuye betam new mwedsh eneja bcha hulem zmareshn adamtalew edachi mehon new mfelgew besdet zmare eyetafku new barkige ete tariquwa ebalalew egzabher ybarksh kerejm dementia tena gar♥️♥️👏
@biniamkebede8795
@biniamkebede8795 Жыл бұрын
Astereye ene Orthodox negn gen ejeg betam bettam betam serashen wedeleshalew tolo tolo lekekilen berchi ehet.
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።cc
@abenezerderiba9761
@abenezerderiba9761 2 жыл бұрын
በዘመኔ አያለሁ! አምናለሁ:: ፀጋ በብዙ ይብዛልሽ አስቱዬ... እንዲ ያሉ ግዜ ገደብ ማይጥልባቸው መዝሙሮች ይብዙልን😍
@ermiasaberra8150
@ermiasaberra8150 2 жыл бұрын
ዝማሬ ጸጋ እንጂ የድምጽ ችሎታ ብቻ አለመሆኑን ምናይበት ድንቅ ዝማሬ
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 3 ай бұрын
ክብሩን እንደተጠማሁ አልቀርም እንደተመኘሁ በዘመኔ አያለሁ . . . " ስጋ ፀጥ ብሎ ጉልበት ተንበርክኮ : በልጆችህ መሀል ኢየሱስ ብቻ ልቆ : ይህንን በዘመኔ አያለሁ በዘመኔ አያለሁ “ አሜን አሜን አሜን . . . ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ስጋ ፀጥ ብሎ ጉልበት ተንበርክኮ በልጆችህ መሀል በዘመኔ ታይ!!! እህቴ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤💤💤💤👀👀👀👁👁🙏🙏🙏
@lensawoldeyes1553
@lensawoldeyes1553 3 жыл бұрын
ይድረስ ለክብሩ ረሃብተኞች ተስፋን የሰጠኝ ድንቅ መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው፡፡ አንቺ ብርቱ እህታችን አስቱዬ ዕልፍ ዓዕላፋት ሁኚ፡፡ ዘመኔ እንዳለቀበኝ የማልፍ በመሰለኝ ዘመን መካከል ዝማሬው ስሰማ እንደገና ልቤ ተነሳሳ፡፡ የረሃብ ዘመን ብቻ አይደለም ሊመጣ ያለውን ክብር አሜን አያለሁ በዘመኔ!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ruthesubmar1722
@ruthesubmar1722 3 жыл бұрын
ምድራዊውን ንቀን ጌታን ብቻ እንድንናፉቅ የሚያረግ መዝሙር ❤መልስው ወደአንተ የሚስቡ ስዎች አላሳጣህንም ጌታ ስምህ ቡሩክ ይሁን አባ😭 አሁንም ልብሽ በአምላክሽ ይበርታ እህቴ ስማያት ይከፈትልሽ ዘርሽ ይባረክ ❤🙏🙏🙏🙏
@erenasiyoum2149
@erenasiyoum2149 3 жыл бұрын
lelaw biker yalew sense bicha rasu beki new . stay blessed astu
@edensolomonjino
@edensolomonjino 9 ай бұрын
Astuye yene wedd ehit geta eysus yibarikish zemenish hulu yetebareke yihun❤❤❤ hule new misemaw gin beka legeta menor bicha endalebin yeminegiren mezomur 🙌🙌🙌🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@azebmelaku1723
@azebmelaku1723 2 жыл бұрын
Prophetic song indeed! Yes… we will see Him AND ONLY HIM taking all the glory!! Amen… Tebarekilign ihite Aster.
@abenezersamuel8077
@abenezersamuel8077 3 жыл бұрын
በእዚህ የምድራችን ታሪክ መገባደጃ ዘመን ለምንኖር በደሙ ለተዋጀን በዘመናችን የእግዚአብሔር አላማ አለምን በክርስቶ መጠቅለል መሆኑን ለተረዳን የተሰጠ ልዩ እና የከበረ ዝማሬ። May God bless you abundantly Astuye ❤, I understand degmo by how much prayer and dedication this kind of powerful song comes👍.
@user-vs3if3ke9b
@user-vs3if3ke9b 4 ай бұрын
Amen, My sister Aster Abebe, God bless you richly . Wow geta denke newe , mezmureshe deseyelalu ❤ewdeshalew, geta abezeto yebarkeshe.
@tsigemengstu4193
@tsigemengstu4193 3 жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ ልባም ሴት ዋጋሽ ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል አሥቱዬ ብርክ ነሽ ለምልሚ
@Eyerusalem_wagaye
@Eyerusalem_wagaye 3 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ክብሩን እንደተጠማሁ... ለክብሩ መኖር እንደናፈቀኝ ዘመኔ አያልቅም ።በኢየሱስ ስም 🙏 የእግዚአብሄር ሴት ዘማሪት አስቱዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ።i wish u a long life ❤️
@hopehope7889
@hopehope7889 3 жыл бұрын
Elelelelelel....I will see the hand of God move in a mighty mighty way in my generation!!
@robelyohannes9449
@robelyohannes9449 3 жыл бұрын
Wawww astierey gieta ybarksh zemekish ybark
@biniamkebede8795
@biniamkebede8795 Жыл бұрын
Asytuye ene ortodox negn gen am listening for a long time.....berchi...
@haregmulat1gmail
@haregmulat1gmail 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ለስሙ ክብር የሚያመጡ ትውልድ ያድርገን ቢሰማ የማይጠገብ ወደ ክብሩ ዙፋን እንደመገስገስ ምን አለ የጥንቱን ሀይማኖት ስጠኝ መልካም የሆነውን ክብሩን አድማቂ እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ የሚያሰኘውን መንፈስቅዱስ ስለዚህ ዝማሬ አንተ ክብሩን ውሰድ
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fN6Hlb1ps9fNiZ-e.html
@hopereal1356
@hopereal1356 3 жыл бұрын
btw አንቺ ስትዘምሪ ሰው ዝም ማለት አይችልም። Astuukoo❤
@enanaenana4891
@enanaenana4891 3 жыл бұрын
Beloved siz in christ Betam enwedshalen egzeabher amlak zemenshen yibarkkk nurilnnnnnn
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2yf.html
@senasintachew6180
@senasintachew6180 Жыл бұрын
🎧🧡Amen geta yesus yanten kibr bezemene ayalew 🙌😭😭 yhnn mezmur kesemaw btm koyechalew gn dmo ahun bezi seat degagme eyesemaw nw lmn endone ldk.....Geta yhnn kal banchi bekul seletenageren kibru yesfa.....ASTU btm nw mewedsh brkkkkk belilign 😍
@happytsegaye1160
@happytsegaye1160 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም እየተባረክሽ ተባረኪልኝ፣አሜን በዘመነ አያለሁ
@azebhabtay3721
@azebhabtay3721 2 жыл бұрын
aster zemensh ybarek GBU 😭😭❤❤❤
@user-gx8qn2oo3q
@user-gx8qn2oo3q Жыл бұрын
አስተርዬ ጌታ ዛመንሽን የባረክ መዝሙሪሽን ሁሉ በጣም ዋዳቸዋለው
@elu9423
@elu9423 3 жыл бұрын
Wooooow ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ይሄ ነበር የናፈቀን .......ሚገርም መልክት ነው
@anchinserraabere2273
@anchinserraabere2273 3 жыл бұрын
ከእነዚዚዚዚህ አንዷ እሆናለሁ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@rehaboth203
@rehaboth203 2 жыл бұрын
Amen. Amen!
@user-xj2tf7hx9d
@user-xj2tf7hx9d 5 ай бұрын
Amen. we will see his glory. Generation for Lord Jesus.
@betiberhanu7899
@betiberhanu7899 3 жыл бұрын
በዘመኔ አያለው 😥😥በዘመናችን ጌታ ሲከብር እናያለን....አስቱዬ ጌታ ይባርክሽ
@abigailtemsegen1526
@abigailtemsegen1526 3 жыл бұрын
በዘመኔ አያለሁ ክብሩን እንደተጠማሁ አልቀርም እንደተመኘሁ እርሱን ስሙት ሚሉ አቅማቸውን አዋቂ እራሳቸውን ደብቀው መልክህን አድማቂ እነኚን በዘመኔ አያለሁ ተባርከሻል
@hiwettulu9602
@hiwettulu9602 3 жыл бұрын
በዘመኔ አያለሁ ተረት ያልሆነውን የ አምላኬ ክብር በዘመኔ አያለሁ አስቱ በጣም ተባርከሻል ለበረከት ነሽ በጣም ተባርኬያለሁ💕💕💕
@atwork1712
@atwork1712 3 жыл бұрын
በፀሎት የተሰራ መዝሙር እንደህ ነው ስትሰሙ ሰውነትን የሚቆጣጠረው wow ጌታ ሆይ ስለተጠቀምክበት አመሰግናለሁ በብዙ ተባረክ አስቱካ
@Bereket-mi5sg
@Bereket-mi5sg 3 жыл бұрын
ኣሜን ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ። ይገርማል መዝሙር ብቻ ኣይደለም ትምቢትም ነው ።
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
EWunet newu
@martabeyene5413
@martabeyene5413 3 жыл бұрын
I am already in love with this song dedicated to the Lord Jesus Christ. God bless you 🇪🇷🇪🇹 Happy new year to everyone.
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fN6Hlb1ps9fNiZ8.html
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 жыл бұрын
Amen❤❤
@abirhamkebede539
@abirhamkebede539 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ይበርክሺ ሌለ ምን እለሎ የአንች ዘመንሺ በእግዝ/ር ክብር ይሞለልሺ በእውነት ታበርክ
@emebetajalew1420
@emebetajalew1420 3 жыл бұрын
Bsemaew besmaew ylitgbe alkue yhine mezmure Astye tbarki bebezub
@kingroyaldavid
@kingroyaldavid 3 жыл бұрын
Atsu'ye God Bless you more and more! You're a blessing to our generation! We love you woman of God! 🙏🏾❤️💪🏾💯
@betelhemtesfaye9689
@betelhemtesfaye9689 3 жыл бұрын
😭😭😭 mnm kalat yelegnm geta endezemershiw yargbn ewnet bemechereshaw zemen kemenfese afesalehu yale geta kalun begna zemen yfetsmew🙏🙏🙏 Brkrk beyln lemlmiln asterye
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/kJeJgNKflbK4iWQ.html
@adanechmekonen8075
@adanechmekonen8075 8 ай бұрын
አሜን አሜን በዘመኔ አያለሁ "ስጋ ፀጥ ብሎ ጉልበት ተንበርክኮ፡ በልጆቹ መሀል ኢየሱስ ብቻ ልቆ"❤❤❤❤
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 5 ай бұрын
የዘወትር ፀሎቴ ክብሩን ማየት ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏አስቱ ዘመንሽን ጌታዬ ይባርከዉ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 3 жыл бұрын
ስጋ ጸጥ ብሎ ጉልበት ተንበርክኮ በልጆችህ መሀል ኢየሱስ ብቻ ልቆ ይህን በዘመኔ አያለው።
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fN6Hlb1ps9fNiZ8.html
@biruktesfaye1323
@biruktesfaye1323 3 жыл бұрын
በቃ ምን ልበል የ ሰማይ እና የምድሩ ጌታ ይባርክሽ ከ ሰማይ የሆነ ዝማሬ
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2yf.html
@Hirpa_Tufa
@Hirpa_Tufa 2 ай бұрын
One of the most fervent songs GOD brings to my life this year!. Astuye, I can't tell you how much my soul glorifies THE LORD, who bestowed you this grace!!!. ==>Stay blessed❤
@dawitfitwi2969
@dawitfitwi2969 3 жыл бұрын
Geta yesus ybarkish tebareki
@beamlakgenene5663
@beamlakgenene5663 11 ай бұрын
Amazing prophetic song .. may God bless you our dear sister ..may your prayer become true
@metisolomon3466
@metisolomon3466 3 жыл бұрын
አሜን በዘመኔ አያለሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤🙏🙏👏👏👏
@thanksthe6613
@thanksthe6613 10 күн бұрын
ufffffff.... Breathtaking Song!.... am listening to it every time...Bless u! and u R Blessed!
@user-cq2eu1uf7i
@user-cq2eu1uf7i 3 жыл бұрын
Yegna ወርቅ ብሩክ ሁኚ!!!!
@exempt_ed
@exempt_ed 3 жыл бұрын
እርሱን ስሙት ሚሉ ..አቅማቸውን አዋቂ ራሳቸውን ደብቀው.. መልክህን አድማቂ በበጉ እራት ፊት... ከፍ ከፍ የሚሉ ከሰው እጅ ሳይሆን ..ካንተ ሚቀበሉ . 👆 እ ነ ኚ ህ ን በዘመኔ አያለሁ!!! Amen stay blessed astu!!🙏🏽🙌🏼
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብሩን በዘመኔ አያለሁ ተባረኪ በመንፈስ ቅዱስ የታተምሽ ዘማሪት
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fN6Hlb1ps9fNiZ-h.html
@adiammehari1511
@adiammehari1511 2 жыл бұрын
እ ልልልልልልልልልልልልል ብዘመነይ ክርኢ እየ ከም ስምኦን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@fevendegu3079
@fevendegu3079 Ай бұрын
ተባረኪልን እህታችን
@finotegebremichael8600
@finotegebremichael8600 3 жыл бұрын
Amen amen amen! Bless Astuye our blessing! May God give you the desires of your heart! በዘመኔ አያለሁ!!
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2yf.html
@titanaabera8502
@titanaabera8502 3 жыл бұрын
ይሄ መረዳት በሁላችንም ልብ ይኑር በኢየሱስ ስም!!!!
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 2 жыл бұрын
Wow amen yihenen tibet sfatsame bayen aywalwe aster zamnshi yilamelm🔥🕊😭💓🍒🍒🎸🎸🎸
@sofisofi2300
@sofisofi2300 3 жыл бұрын
tebareky awo enayalen eyesus kebero bezmnachen
@user-hl8rr6st7v
@user-hl8rr6st7v 3 жыл бұрын
ተባረኪልን አስቱዬ ተባረክን በዝማሪዉ ጸጋ ይብዛልሽ🙌😍
@yeabsirabehailu1053
@yeabsirabehailu1053 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የጌታ ሴት ። i this song very much bless more and more!!
@firehiywetargamo3366
@firehiywetargamo3366 8 ай бұрын
በህይወቴ በዘመኔ ኢየሱስ ከብሮ አያለሁ
@munatamirat3943
@munatamirat3943 3 жыл бұрын
Astye tebareky enwedshalen!!
Bemeskelih | በመስቀልህ | New Gospel Song | Aster Abebe | 2022 |
7:36
Aster Abebe Official
Рет қаралды 412 М.
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 199 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 45 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 697 М.
aster abebe live worship ህልውናህ
12:41
Fikertube Collection
Рет қаралды 366 М.
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 2 МЛН
ምህረት የገነነለት By Kalkidan Tilahun ( Lily) 2023
6:47
KalkidanTilahun Lily
Рет қаралды 2,9 МЛН
Hanna Tekle  " እንደ ሰው"  //Endesew//  ሀና ተክሌ 2022
9:03
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 8 МЛН
Aster Abebe | Menfes Kedus - መንፈስ ቅዱሰ
4:45
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,9 МЛН
Aster Abebe worship
3:35
Old Song - የድሮ መዝሙር MG
Рет қаралды 13 М.
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22