Awtar Tv - Dagne Walle - Aba Siber - ዳኘ ዋለ - አባ ስበር - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

  Рет қаралды 18,477,460

AWTAR TV

AWTAR TV

2 жыл бұрын

Dagne Walle - Aba Siber - ዳኘ ዋለ - አባ ስበር - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
Awtar is the first-ever Ethiopian Music App that allows music fans to access and purchase musical works anywhere, anytime; while protecting the copyright of everyone who got involved in creating the Music to benefit from their hard work.
Download Awtar app: awtar-website.s3.ap-south-1.a...
Follow us on:-
Facebook - / awtarapp
Twitter - / awtarmultimedia

Пікірлер: 9 900
@DanielTadele6855
@DanielTadele6855 2 жыл бұрын
ጉራጌ ነኝ አማራዬ ውድድ ነው የምናረጋቹ ኢትዮጵያን የምናየው በእናንተ ነው!...በማንኛውም ሁኔታ እኛ ጉራጌዎች ከጎናቹ ነን! 💚💛❤️💪🤗
@habibamuhammed1771
@habibamuhammed1771 2 жыл бұрын
እኛም እንወዳችሆለን ጉራጌ እንዴ አማራው ብዙ መአከራ እያሣለፈ ያለ ህዝብ ነው
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 2 жыл бұрын
ያማራ ህዝብ የጉራጌን በጣም ይወዳል ለምን ካልሽ ጉራጌውም ከ አረጎዴ ቢጫ ቀይ ሌላ የሚያቀው ነገር ስለሌለ ይህን አማራ ጠንቅቆ ያውቃል
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
እኝም እንወዳችሁ አለን💚💛❤🇪🇹❤❤
@user-bl5qs1es9e
@user-bl5qs1es9e 2 жыл бұрын
እኛም ውድድድድ በማያልቀው 🥰🥰🥰🥰
@maryammaryam6891
@maryammaryam6891 2 жыл бұрын
እኛም ውድድድድ ጉራጌዎች የኔ ሀገር ወዳዶች
@ethio24news12
@ethio24news12 2 жыл бұрын
እኔ በአባቴ ኦሮሞ ነኝ ግን የሚኒሊክ ዘሮችን ውድድድድ አረጋቸዋለው ❤❤❤😘😘😘😘አገራችንንን የጠበቁልን እነሱ ናቸው ኢትጵያን የማያት አማራ ውስጥ ነው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪
@yonastesfaye8367
@yonastesfaye8367 2 жыл бұрын
ሁላችንም የእሱ ዘር ነን ማለት በቃ ኢትዮጵዬ😍😍😍ነን💚💛💖
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 2 жыл бұрын
እኛ ዘር የለንም ውዴሁላችን ኢትዮጵያዊይ ነን እሮሞ ትግሪአማራ ሁሉም አድነን
@muliyegetahun7161
@muliyegetahun7161 2 жыл бұрын
እኛም እንወዳችሁ አለን
@sirgutzeleke4419
@sirgutzeleke4419 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለሁላችን አንድ ናት ማሬ ዘር ለእህል ነው:: 🟩🟨🟥🟢🟡🔴 ኢትዮጵያ ትቅደም::🙏🙏🙏
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
@@yonastesfaye8367 ምን የመሰለች ነሸ
@ephremabebe-si7dm
@ephremabebe-si7dm 7 ай бұрын
ሳንፈልግ ብሄራችን ላሳወቃቹሁን የሸገር ልጅ የአዲስአበባ ልጅ ማለት ቀረ ከልባችኝ አማራ ነን ከዚ በዋላ ❤❤
@addis-bh9ry
@addis-bh9ry Ай бұрын
ged yelehal
@FANO_MEDIA_21
@FANO_MEDIA_21 Ай бұрын
yes ✊💪
@mameadem8747
@mameadem8747 5 ай бұрын
እኔ ሙስሊም አማራ ነኝ።የአማራ አርስቲስት ሙዚቃ ሲያወጡ፡ የማንንም ብሄርና ሀይማኖት አይነኩም። ገራሚ የሆነ ህዝብ አማራ ❤❤ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ!!
@Ethiopianism
@Ethiopianism 5 ай бұрын
ወላሒ እውነትሽን እኮ ነው፡፡ፍቅር የሆነ ህዝብ አማራ ነው፡፡❤❤❤አንድ ቀን አስቀይመውን አያውቁም
@user-vm8ok3wm4s
@user-vm8ok3wm4s 4 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fentaneshfetene8788
@fentaneshfetene8788 2 ай бұрын
እነመሰግነለን❤🫶
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu 2 ай бұрын
እውነት የኔም ትዝብት ነው እህቴ አርቲስቱም ማህበረሰቡም በራሱ በአማራ ፍቅር ተደምዶ መቸ ስዓት አገኘና ወይ ታድለን ገራሚ ህዝቦች ማርያምን
@ashruka
@ashruka 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 👏👏👏ዋው 💚💛❤️
@user-hr5jb8fg3h
@user-hr5jb8fg3h 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
አሚን 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@salhebsi6877
@salhebsi6877 2 жыл бұрын
Amennnn🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@user-ti1oq5de5j
@user-ti1oq5de5j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
አሜን
@ethabesha
@ethabesha 2 жыл бұрын
"በአርማ በሰንደቁ ደሙ ተከሽኖ ያ የጦር አበጋዝ አባ ስበር ፋኖ" ❗️ 💚 💛 ❤️ 💪
@TilahunChaniyalew
@TilahunChaniyalew 10 ай бұрын
Amazing poem
@buliano
@buliano 7 ай бұрын
Wow
@Peda_4444
@Peda_4444 6 ай бұрын
ይሄ ዘፈን ለኛ ለአማሮች... ብሄራዊ መዝሙራችን ነው!!!
@MukemilMohammed-tt6sp
@MukemilMohammed-tt6sp 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mgmone614
@Mgmone614 8 ай бұрын
We love fano Amhara people from Eritrea 🇪🇷 👌🏾
@yemariamsamuel8112
@yemariamsamuel8112 8 ай бұрын
ጉራጌ ነኝ💚💛❤ የሃገሬ ብቸኛ ተስፋ ባለምጡቅ አዕምሮ፣ ሆደ ሠፊው፣ ሃገር ያቀናው፣ ሃገር ወዳዱ አማራዬ❤🙏እኛ ጉራጌዎች ሞተን እንወዳችኋለን።💚💛❤
@seifufasil5
@seifufasil5 8 ай бұрын
በትክክል
@user-es8hq7ss2y
@user-es8hq7ss2y 8 ай бұрын
ፋኖየ
@enanabekel6975
@enanabekel6975 8 ай бұрын
አቦ ውራጌ💚💛❤ስነምግባራችሁ ፉታዊነታችሁ፠ሽማግሌ አክብሮታችሁ😘😘😘ፉቅርናችሁ ውራጌ፠፠ስራወዳድ፠፠አቦቦቦ ውራጌ፠፠
@bertaberta-yd5nr
@bertaberta-yd5nr 7 ай бұрын
እኛም በጣም ነው ምንወዳችሁ የኔ ሀገር ወዳዶች❤❤❤❤
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tsegenetkappo9353
@tsegenetkappo9353 2 жыл бұрын
እንውዳቻዋለን አማራዎች ከደብብ ነኝ የሀገር መሶሶና ማገር የውገን መከታ ናችሁ
@mahletteklemaryam2770
@mahletteklemaryam2770 8 ай бұрын
እኔ በጉራጌነቴ በጣም ነው ምኮራው አማራዎች ሞቼ ነው ምወዳችሁ ማርያምን
@user-yl2lf2ue1d
@user-yl2lf2ue1d 13 күн бұрын
እኛም እንወዳቿለን ❤❤❤
@mikiastsegaye2935
@mikiastsegaye2935 7 ай бұрын
I’m Somali, I love you Amhara ppls fano 💪💪
@1melkt
@1melkt 7 ай бұрын
We love you back!
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 6 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@Alexman123.
@Alexman123. 5 ай бұрын
we love you too.and we,re one
@tzitab8961
@tzitab8961 4 ай бұрын
Me too we love u somali😘
@teshomes.645
@teshomes.645 2 жыл бұрын
ያንተን ዘፈኖች ስሰማ ድንገት ብድግ ብዬ አርበኛ የምሆነው ነገር አለ!😂 ወቅቱን የጠበቀ ቆንጆ ማታገያ ስራ ነው!😍
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እኔም
@user-wc9km9hx6y
@user-wc9km9hx6y 2 жыл бұрын
😂😂
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ይነዝራል
@jestyilma4459
@jestyilma4459 2 жыл бұрын
እኔም ይነዝረኛል
@semiramohammed2813
@semiramohammed2813 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@yegonderemebetethiopiawit8455
@yegonderemebetethiopiawit8455 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ዘፈኖች ወኔ እና ወፍራም ድምፅ ይፈልጋሉ ለዚህ ደሞ ዳኝየ የሌለ አሙቆታል። ትችላለህ።።። ❤❤💪💪💪💪💚💛❤
@hanafantu-du4tb
@hanafantu-du4tb 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም ባለማህተቦቹ ❤❤❤❤big love አራሽ💚ቀዳሽ💛ተኳሽ❤
@user-vn4ew5zb9n
@user-vn4ew5zb9n 7 ай бұрын
ይሄ ሠውዬ ዲምፁ ብቻ ጀግና ያባርራል እፊቱብሆን እደነግጣለሁ😂❤❤
@yeshiber
@yeshiber 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ብቻ እድለኛ ነኝ😍 ይቺን ኮመንታ የምታዩና በዚህ ድንቅ ሽለላና ቀረርቶ በእውነተኛ የሀገር ፍቅር የተወዛወዛችሁ ስወዳችሁ😍What a powerful voice and talent! @dagne Walle Stay blessed brother! You’re our treasure
@mikiwedihumera7095
@mikiwedihumera7095 2 жыл бұрын
No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ
@mikiwedihumera7095
@mikiwedihumera7095 2 жыл бұрын
No more ነፍጠኛ ። 🦓 No more ለሐጫም።🦓 No more ደብተራ።🦓 No more ብዳ። 🦓 No more ጠንቅይ።🦓 No more መጤ።🦓 No more ኣህያ።🦓 No more ኣድጊ።🦓 RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 2 жыл бұрын
@@mikiwedihumera7095 😂😂😂
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 2 жыл бұрын
@@mikiwedihumera7095 አንተን ፈጣሪ እልም ያድርግህ የሊጥ ሌባ
@user-xx6jk6bl4j
@user-xx6jk6bl4j 2 жыл бұрын
No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ
@hasnahasna3202
@hasnahasna3202 2 жыл бұрын
ይሄንን ዘፈን ሰምቶ አማራን ሚጠላ ወይም ኢትዮጲያ የማይል የዳቢሎስ ልጅነው ። ስሙ ያገሬ ገበሬ አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ኢትዮጲያ ትኑር
@AnnNaserian-qw3uu
@AnnNaserian-qw3uu 7 ай бұрын
Much love from Kenya 🇰🇪🇰🇪
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 6 ай бұрын
ለሴንት ጊዜ ደጋግሜ አደመጥኩት የኔ አማራው ተራራው ከልቡ ነው ስራው❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@habtamutefera5205
@habtamutefera5205 2 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ የሰራዊት አዛዥ ወይ የፋኖ መሪ ቢሆን አሰብኩት የሚችለው የለም ጀግና የጀግና ዘር ነው💪 እንደሁልጊዜውም ወኔ ቀስቃሽ ዘፈን ነው👏👏
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 2 жыл бұрын
ነዉኳ
@genetmenbera7653
@genetmenbera7653 2 жыл бұрын
ትክክል
@HenokTerefe-um6pb
@HenokTerefe-um6pb 5 ай бұрын
I fell shame for you both.
@mikiyasbirhanu4183
@mikiyasbirhanu4183 Жыл бұрын
አፋር የኢትዮጵያ ልጅ ስተ ገሞራ ግመሉም ያውቀዋል ያገሩን ባንዲራ❤❤❤❤
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 7 ай бұрын
ስወዳቹህ አማራየ አይዞቹህ ❤🇪🇷
@samrawit376
@samrawit376 11 күн бұрын
ዘፈን አይደለም !!! ለኛ ለፋኖች ብሔራዊ መዝሙራችን ነው !!❤❤❤ ሁሉም የዳኜ ዘፈኖች እንደዛ ናቸው 💪💪💪💪💪💪💪 ፋኖ
@user-fu8ke9hd4i
@user-fu8ke9hd4i 7 күн бұрын
yes
@tsegaethiopia7069
@tsegaethiopia7069 2 жыл бұрын
ቲክቶክ አይቼ መጣሁኝ ኡፍፍፍ አማራዎች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭 አይዞን ሀገር ወዳዶች እወዳቹሀለው የአማራ ሞት የኔም ሞት ነው ከምባታ ነኝ የሻሸመኔ ልጅ ነኝ
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
💋💋💋💋💋💋💚💛❤👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏
@sisayg5357
@sisayg5357 2 жыл бұрын
"የወረደ ሁሉ ሲያወርዳት እንዳላይ : ላውለብልባት ሞቼ ባጥንቴ ግንድ ላይ ::" This one says it all!♥ Amazing lyrics!
@Tekezepage
@Tekezepage 2 жыл бұрын
No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ
@Tekezepage
@Tekezepage 2 жыл бұрын
No more ነፍጠኛ ። 🦓 No more ለሐጫም።🦓 No more ደብተራ።🦓 No more ብዳ። 🦓 No more ጠንቅይ።🦓 No more መጤ።🦓 No more ኣህያ።🦓 No more ኣድጊ።🦓 RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦
@user-qz5kz2gi2e
@user-qz5kz2gi2e 2 жыл бұрын
@@Tekezepage 😀😀😀😀ምድር ጅብ ገና ታብዳላችሁ
@user-vm8ok3wm4s
@user-vm8ok3wm4s 6 ай бұрын
YE ENATI EMISI NEW YALEW @@Tekezepage TIGRE BERRRRRRRRRRRRRRRRRRRRRR EYALEKE NEW NO MORE COMING AND BEGGING THE REST OVER AMHARA ENJERA KIMALAMI TIGRE
@wediweyinking
@wediweyinking 2 ай бұрын
​@@user-vm8ok3wm4sቅማላሙ ፎጢ ምንድነው ኝኝኝኝ የምትለው
@akapasokopo
@akapasokopo Ай бұрын
Love Ethiopia culture from Republic of China 🇹🇼
@amaretemesgen8895
@amaretemesgen8895 2 жыл бұрын
አማራ አማራ አማራ ዘራችን ይባረክ ገና ከፍ እንላለን የኢትዮጵያ ፈርጦች ነን
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
አወ
@wendwesentilahun2286
@wendwesentilahun2286 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 2 жыл бұрын
አቦ ዘርህ ይባርክ አቤት ወኔ አቤት ክሊፕ አቤት ድምጽ አቤት ቆፍጣናነት በቃ ተችላለህ ወንድሜ◀ እምዬ ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፋቅር ለህዝባችን ይሁንልን
@mesi-bn9bj
@mesi-bn9bj 2 жыл бұрын
አሜንን ሳቢየ የኔ ዉድ ስወድሽ💖💪💛
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
ሳብዬ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
amen nnn amennn sabiye
@ginblayone
@ginblayone 2 жыл бұрын
Sabit yegna konjo tefash eko beselam new
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Henokbeklel
@Henokbeklel 2 ай бұрын
ዛሬ ላይ ሁኜ ስሰማው ትንቢት ይመስለኛል
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 6 ай бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ተወልጀብሽ ግን እንደድል ሆኖ አላደኩብሽም ግን ቀብሬን መጨረሻዪን ባገሬ አርገው ፈጣሪ ሆይ😢😢😢
@Hulu.tube.11
@Hulu.tube.11 2 жыл бұрын
ሯሯሯሯ የደቡብ ልጅ ነኝ አማራ ሲነካ አልወድም ጀግናው ወቅቱን የጠበቀ ሙዚቃ ነው👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@user-dy9oj4yo8x
@user-dy9oj4yo8x 2 жыл бұрын
ደቡብ ወላሂ ክበር ለናተ በተግባር አሣይታችሆል በወሎላይ ከሁሉም በፊት የናተመፈናቀል እኛንም ያመናል ብላችሁ ተጋሪታችሆል 💪💪💪💪💪❤❤❤❤
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
🙏🙏👍👍👍👍😍
@user-ql6je8ez3g
@user-ql6je8ez3g 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
ደብብች ሀገር ወዳዳናቹቹቹቹ የኔውዶቹ
@gashawkindu2511
@gashawkindu2511 2 жыл бұрын
እናንተምኮ ፍቅር ናቹህ እንወዳቹኃለን all ደቡቦች።
@rozalove7257
@rozalove7257 2 жыл бұрын
ዳኘ ጀግናችን ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ አንድ አማራ 💚💛❤ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ💪💪💪😘😘😘😘😘አፋር 💚💛❤💪💪💪
@geleta1610
@geleta1610 5 ай бұрын
መገን እንጉርጉሮ ለካ ይሄ ልጅ ብቻውን ራሱ ተራራ ነውና!! እድሜ ይስጥህ ጃል፣ ታሪክ ይዘክርሃል
@user-wl3ot4cn2f
@user-wl3ot4cn2f 5 ай бұрын
ዳኘ ዋለ፤ ምን ልሁንልህ፤ I listen your amazing patriotic song approximately more than 100 times in the full night. I'm addicted by your song. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@thomaszemikael8587
@thomaszemikael8587 2 жыл бұрын
እኔ ኤርትሪያዊ ነኝ ነገር ግን ኢትዮጵያ ያደኩባት የምታሳሳ ሁለተኛ ሀገሬ ናት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ዳኜ ዋለ አንደኛ ነህ ትችላለ ድል ለተጨቆኑት ድል በብሔራቸዉ ምክኒያት ለሚገደሉት አማሀራዎች እግዚአብሔር ከተገፉት ጎን ነዉ የመጨረሻዉን ሳቅ ስቃቹ የጥቁርን ህዝብ እንደ አደዋዉ ዛሬም ታኳሩናላቹ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን።
@yanitgirma
@yanitgirma 2 жыл бұрын
❤😘🙏
@world123
@world123 2 жыл бұрын
@@yanitgirma kzfaq.infoBsZEOJ5o4aE?feature=share
@helentesfaye6020
@helentesfaye6020 2 жыл бұрын
Amen Amen
@meditube9150
@meditube9150 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@rawdh1613
@rawdh1613 2 жыл бұрын
@@yanitgirma ㅂ
@wondajemal8276
@wondajemal8276 2 жыл бұрын
በአባቴ ሀዲያ በእናቴ አማራ ሁለቱም በኢትዮጵያዊነታቸው የማይደራደሩ ኩሩ ህዝቦች ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ፈጣሪን አመሰግናለሁ🙏🙏
@sebastianobartolotta6436
@sebastianobartolotta6436 2 жыл бұрын
ኩሪ፡እኔም፡አለሁ
@sebastianobartolotta6436
@sebastianobartolotta6436 2 жыл бұрын
ኩራ
@salam1304
@salam1304 2 жыл бұрын
ይገሪመል።እኔም።ከቴ።ጋ።ተመስስይ።ነኝ
@EshetuTeshager
@EshetuTeshager 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@SurprisedBeachCoast-ge3pu
@SurprisedBeachCoast-ge3pu 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰wowwww
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 7 ай бұрын
ጀግንነት ጨዋነት ራስን መግዛት ፍትሃዊነት እምነት ሙስሊም ክርስቲያን ሁሉንም አሟልቶ የያዘ Amhara ኢትዮጵያን ተረከቡ ከገባችበት አውሬ ስርአት አድኑ (From Eritria)
@mogestesfaye7603
@mogestesfaye7603 4 ай бұрын
የእውነት እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ይህንን ሙዚቃ ስሰማው የሆነ ነገር መላ ሰውነቴን ውርር ያደርገኛል ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Endalk365
@Endalk365 2 жыл бұрын
አማራ ብቻ ነው አለም ላይ ብዙሀን ሆኖ ጥቂቶችን እኩል እንኑር ብሎ የሚለሞነው **እውነትም የሰለጠነ ማህበረሰብ ነው። ምርጥ ሙዚቃ**
@tsigeamha
@tsigeamha 2 жыл бұрын
ቀድሞ የሰለጠነና የተማራ ስለሆነ ነዋ አማራ ..
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 2 жыл бұрын
በሚገባ
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 2 жыл бұрын
Well said 100% Agree ☑️
@alimengesha4094
@alimengesha4094 2 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ወኔቀስቃሽ
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 жыл бұрын
ኧረ ታሪክ ነው ተጠቃሚው በሙሉ የሁሉም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ነው ሀገርን አስከባሪው እና ይሚስዋው ጠባቂ አማራው ነው
@mesialem4373
@mesialem4373 2 жыл бұрын
አማራነት ኩራት ነው ሀገሩን የ ሚወድ ድንቅ ህዝብ 💚💛❤️
@zahirudin6402
@zahirudin6402 2 жыл бұрын
DOOG💚💛❤🌹🌻💗
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 2 жыл бұрын
በትክክል
@jerisalemgetu7271
@jerisalemgetu7271 2 жыл бұрын
💪💪💪💚💛❤️😘
@alemeafrata8572
@alemeafrata8572 2 жыл бұрын
True
@user-mx1vn7tk4p
@user-mx1vn7tk4p 6 ай бұрын
ትግራዋይ ነኝ ግን አማራን ስወዳቹ❤❤❤❤
@user-yp1tf1tt2h
@user-yp1tf1tt2h 6 ай бұрын
tigre ena amhara yand enat lijoch sitalu endemayet miyabesachegn neger yelem bezih mdir ly
@WintaMarsilas
@WintaMarsilas 2 ай бұрын
Wela ane kfetyom
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 5 ай бұрын
ዋ ሀገሪ😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 አላህየ ሰላም ፍቅር አንድነትን አምጣልን እኛኮ እንድህ አነበርንም
@amantube9784
@amantube9784 2 жыл бұрын
ጀግና💪 ራያ አባ ስበር❤️ ኢትዮጵያ ትቅደም💚💛❤️
@user-xx6jk6bl4j
@user-xx6jk6bl4j 2 жыл бұрын
No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ
@user-xx6jk6bl4j
@user-xx6jk6bl4j 2 жыл бұрын
No more ነፍጠኛ ። 🦓 No more ለሐጫም።🦓 No more ደብተራ።🦓 No more ብዳ። 🦓 No more ጠንቅይ።🦓 No more መጤ።🦓 No more ኣህያ።🦓 No more ኣድጊ።🦓 RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray 2 жыл бұрын
No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray 2 жыл бұрын
No more ነፍጠኛ ። 🦓 No more ለሐጫም።🦓 No more ደብተራ።🦓 No more ብዳ። 🦓 No more ጠንቅይ።🦓 No more መጤ።🦓 No more ኣህያ።🦓 No more ኣድጊ።🦓 RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 жыл бұрын
@@Yohannes_wedi_Humera_Tigray No more wedi melese zenawi cancer komal tigray🐗🦀🦀🦗🐀🔚
@hag-wig9815
@hag-wig9815 2 жыл бұрын
አማራነቴ ክብር ኩራቴ...እውነት ድንቅ ጀግና ህዝብ እኮ ነው!!! ዳኜ ቱባ ባህሉን ነው ያሰፈርከው🙏🙏ለዚህ ሰንደቅ እልፍ አእላፍ አማራ ይሰዋል!!! ኢትዮጵያዊነት ዝም ብሎ የቆመ ሀገር አይደለም በደም በእጥንት ነው💚💛💝
@Tigist-ii1vk
@Tigist-ii1vk 10 ай бұрын
እውነት ነው
@user-lw3uy6jr2c
@user-lw3uy6jr2c 4 ай бұрын
እኔ ማሽቃበጥ ጥሎብኝ አይመቸኝም አማራ በጣም ነው ምወዳችው አላህ ይጠብቃቹ ጠላታቹ ይጥፍ ውድድድድድድ ❤❤❤❤
@birtk4634
@birtk4634 5 ай бұрын
Watching from Jimma I love Amhara peoples but am Oromo 💯💯💯😍😍
@Ethiopianism
@Ethiopianism 5 ай бұрын
mnm hugn gn ethiopian wdej.❤❤❤thanks
@Alexman123.
@Alexman123. 5 ай бұрын
yetm hun.egnam enwedhalen.Real,Ethiopiawi hun.
@user-yl2lf2ue1d
@user-yl2lf2ue1d 13 күн бұрын
የሚወደንን አብዝተን እንወደዋለን እኛም ውድድድድድድድድ ❤❤
@alemalem8511
@alemalem8511 2 жыл бұрын
አይ አማራነት እየተጨፈጨፍንም እየተገደልንም ኢትዮጵያ እንላለን ብቻ ሀሉም አልፎ ሠላም ያምጣልን አማራነት ደሥ ይላል💛💛💛💚💚💚💚❤❤❤❤
@natopiaentertainment
@natopiaentertainment 2 жыл бұрын
ወጥር ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ💚💛❤💪 ዳኜ ዋለ ያንተ ስራዎች ከቃላት በላይ ናቸው !! ግጥሙ ልብ ይሞላል ዜማው አንጀት አርስ ድምፅህ አስደንጋጭ ነው በስመአብ ስላከበርከን እናመሰግናለን🙏 ኢትዮጵያችንን አፍሪቃችንን ሰላም ያድርግልን🙏
@Muasbrown
@Muasbrown 7 ай бұрын
በ ድምፁ ብቻ ጠላትን የሚያንቀጠቅጥ የ አንበሳ ድምፅ ወንድሜ
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 4 ай бұрын
እማራ ለኢትዬጰያ ስልጣኔ ትልቅ ቦታ እለው እሁንም እማራ እገሩን የሚወድ ያለ መሳሪያ ተዋግቶ እገሩን ያዳነ ብዙ ጀግኖች ያሉበት ና እሁንም እንደዛው እማራ ያሸንፋል ጥርጥር የለውም❤❤❤❤❤❤
@abebebogale695
@abebebogale695 2 жыл бұрын
ክብር በየጊዜውና በየሰዓቱ ኢትዮጵያን ብለው ለሚዋደቁ
@haqiemnetu5085
@haqiemnetu5085 2 жыл бұрын
ጅግና የአማራ ሕዝብ አይዞህ እኛ ኤርትራውያን ከጎንህ ነን :: አማራ የ አፍሪቃ ንጉሥ we love all Eritrea's
@user-hg2sm8kn5v
@user-hg2sm8kn5v 2 жыл бұрын
አናመስግናለን 🇧🇴🇧🇴
@hero-pl9ed
@hero-pl9ed 2 ай бұрын
ወላሂ እንዴት ብዬ ልናገር አላቅም ግን ለእናንተ ያለኝ ፍቅር የተለየ ነው ወንድማችሁ ከ አፋር ድል ለፋኖ የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🎉🎉🎉
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 2 ай бұрын
ማርያምን ወላሒ እኛም ሙትት ብለን ነው የምንወዳችሁ ወንድምአለም፡ጋሼ ክንዴ መከታዬ፡from Addisababa አፋር ኢትዮጵያ ልጅ እሳተ ገሞራ፡ ግመሉም ያውቀዋል የአገሩን ባንድራ❤❤❤❤አንበሳዬ ምንም ክፉ ጊዜ ቢሆንብን እንኳ አማራነት ይቀጥላል ክፉ መንግስት ያልፋል፡፡
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 8 ай бұрын
I come to watch this for countless times! This song is Amhara People’s National Anthem! #FanoAmhara 💚💛❤️
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ ሲያልፍም ከተጎዳው ከየዋሁ ሁሉን ህዝብ ከሚወደው አማራ ስለሆንኩ ዳኜ ዋለ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-oe8bh7mt4b
@user-oe8bh7mt4b 2 жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቅም በወኔ የተሞላ በድልም የተሞላ ልብ የሚያሞቅ ስራ 😍 ደሜዋ አቦ ተባረክ። ኢትዮጵያ ትቅደም
@nicolasboot4681
@nicolasboot4681 5 ай бұрын
ወንድ የወንድ ልጅ አማራየ!!! አይዞህ አንገትህን ደፍትህ አትቀርም ባገርህ ላይ እንደ ጦስ ዶሮ በተገኘህበት ቦታ ሁሉ መታረድህ መዋረድህ በቅርብ በጉልበትህ ታስቆመዋለህ!
@user-kt2kw9cf5l
@user-kt2kw9cf5l 2 ай бұрын
በእውነት የወንድነት ጥግ ማሳያ አንተ ትለያለህ ፣ያልተዘመረልህ ጀግና የዘር ሞራ ሸፍኖን ማየት አልቻልንም።
@almihabeshabeauty7863
@almihabeshabeauty7863 2 жыл бұрын
ክብር ለ አማራ ህዝብ ደሞቸ🥺💚💛❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@abushawgetinet
@abushawgetinet Ай бұрын
I'm from brazile i like amhara music❤❤❤❤ 5:13
@user-lw3uy6jr2c
@user-lw3uy6jr2c 3 ай бұрын
ኢቶቢያ ውስጥ አተብቻ ዝፈን 💪💪💪💪
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 2 жыл бұрын
ዳኝየ የአማራው የቁርጥ ቀን ልጂ አንተ ትለያለህ አማራወች ደሞቸ ሞቸ ነው የምወዳችሁ ❤️ ሀገራችንንም ፍቅር ይስፈንባት 💚💛❤️
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 жыл бұрын
አሜን
@natanemnati734
@natanemnati734 2 жыл бұрын
ነፍጥ አንጋች አርበኛ አባት #ቤተአማራ ያሀገር ብረት አጥር ንስር ውስጠ ወይራ" ብምፀ ነጎድጓድ መረዋ ድምፅ🔥🔥 {[ ድምፁ አንድ ክፍለ ጦር ነው 🔥🔥🔥]} ፩ 💚አ💛ማ❤ራ
@fentaneshfetene8788
@fentaneshfetene8788 3 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው አማራነት💚💛❤️💪🏾
@godislovegodislove2686
@godislovegodislove2686 5 ай бұрын
❤እኔ ኤርትራዊት ነኝ ግን በጣም ነው የኢትዮጵያን ዘፈን እውዳለ ❤❤
@user-tb6jm6ff8r
@user-tb6jm6ff8r 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amantube9784
@amantube9784 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያየን ደፍሮ እየከዳ በፍጱም አይኖርም ባንዳ 💚💛❤️
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን፣ ለዘላለም ትኑር፣ሀገራችን፣ ኢማማ፣ሀገራችን❤💛💚❤💛💚❤💛💚👏👏👏🙏🙏🙏❤💛💚💪💪💪
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray 2 жыл бұрын
No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray 2 жыл бұрын
No more ነፍጠኛ ። 🦓 No more ለሐጫም።🦓 No more ደብተራ።🦓 No more ብዳ። 🦓 No more ጠንቅይ።🦓 No more መጤ።🦓 No more ኣህያ።🦓 No more ኣድጊ።🦓 RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray 2 жыл бұрын
Illegal flag 😁
@egrimekel7054
@egrimekel7054 Жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ❤️ ኣማራ ሰላም ለቀንድ ኣፍሪቃ ❤️🇪🇷🇪🇹🇸🇴❤️
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@asterdefere9540
@asterdefere9540 8 ай бұрын
❤😘😘
@user-gk5uy7be6i
@user-gk5uy7be6i 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@etiopiawitkonjo1090
@etiopiawitkonjo1090 5 ай бұрын
አቤት ድምጽ!😍😍😍ድል ለአምሃራ ህዝብ!
@queentanya3787
@queentanya3787 5 ай бұрын
Love from Somaliland ❤❤❤
@dayax11
@dayax11 4 ай бұрын
where is somaliland? you mean somalia right?
@queentanya3787
@queentanya3787 2 ай бұрын
@@dayax11 no I mean your mother's house
@dayax11
@dayax11 27 күн бұрын
@@queentanya3787 lool queen sis dont get mad,,, i would vote somaliland to be independant, but as things stand...until then you need to be with real somalis, or you will be nobody...i dont even know where this hate is coming from....we love somalilanders over here....i dont know what makes them to hate us this much...
@queentanya3787
@queentanya3787 26 күн бұрын
@@dayax11 we don't hate our brothers we just want be different country don't mix things up.
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 2 жыл бұрын
ጎጃም =ጎደር =ወሎ= ሸዋ= አንድ አማራ= አንዲት ኢትዮጲያ ቀጣይ ለሸዋ ለሸቴ ሞገስ ከነልጁ ለይፋት መንዝ ጀግኖች እጠብቃለን ለአፋሮች በቁዋንቁዋቸ አጥንተህ በዚህ ድምፅ ይገባቸዋል በጣም ነዉ ምንወዳቸዉ እኛ 💪💪💪💪💪💚💛💓
@GeneralLocooo
@GeneralLocooo 2 жыл бұрын
Shoa is Oromo but okay 😂
@user-zs5cb6mg4p
@user-zs5cb6mg4p 2 жыл бұрын
💔💔💔💔😥😥😥😥😥👌
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
💚💛❤✊✊
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d 2 жыл бұрын
@@GeneralLocooo 👎👎👎👎🐃
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
@@user-zb1lz3vc2d ይዘቅዝቅሽ የባዳልጅ ጁታ
@kiraabigarotube2217
@kiraabigarotube2217 2 жыл бұрын
ጥበብን እና ሀገር ወዳድነትን የተማርኩት ከአማራ ህዝብ ነው። እኔ በቋንቋ ኦሮምኛ ከሚናገር ቤተሰብ ብገኝም ለዚህ ህዝብ ያለኝ ፍቅር የተለየ ነው። በዚህም ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ። ሁሌም ግን አንድ ነገር አምናለሁ። የኢትዮጵያ መዳኛዋ አማራ መሆኑን
@user-ni7yn4ms9q
@user-ni7yn4ms9q 2 жыл бұрын
ስለተረዳሽልን ከልብ እናመሠግናለን አይዞሽ እውንት አሸናፊ ናት
@yalewtube764
@yalewtube764 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እንዲህ ስትናገሪ /ር እንባዬ ቀደመኝ ለምን? አትለ/ይኝም : በቃ ከፋፍለውን እንዳባሉን እንቀር ይሆን ? ከእንዳንቺ/ተ አይነቷ/ቱ አስተዋይና ሀገር ወዳድ ዜጋ ጋር ተለያይተን በዘር በጎሳ እንደተፋጀን እንኖር ይሆን ብዬ ሳስብ እጅግ አዝናለሁ። እጅግ እወድሀ/ሻለሁ አከብርሀ/ሻለሁ እህቴዋ/ወንድሜዋ ባንተ/ቺ ውስጥ እምዬ ኢትዮጵያ አለች ጠብቂ/ቃአት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
የሰው ልክ ።
@imebetlene7603
@imebetlene7603 2 жыл бұрын
@@yalewtube764 ኪራዬ ወርቅ በሆነ መንገድ ወገንን ገለጸች የያአለዉ ወርቅ መልስ ደግም ልብ ወስጥ ይገባል:: መከባበር መተሳሰብ እንዴት ያምርብናል:: አይዟችሁ ግዜ ይፈጃል እንጂ ሰላም ሲሰፍር የተበላሸወን አስተሳሰብና የተዘራውን መርዝ በውይይት አናጠፍለን እናቨንፍለን
@user-px5yg2is5m
@user-px5yg2is5m 2 жыл бұрын
😭😭😭አብሽር ምግዜም እውነት ያሸንፋል ለሁላችንም መተሣሠብና ፍቅር ያድለን እዲህ ስትል እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አይ አገሬ 😥😥
@nagame-jh5xd
@nagame-jh5xd 7 ай бұрын
I am oromo❤❤❤❤❤ love amhara amhara is❤❤❤❤
@user-us3mb8el4l
@user-us3mb8el4l 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኩራት አማራ የጭንቅ ቀን ልጇ ፋኖ ፩💚💛❤️
@melktgnw1269
@melktgnw1269 2 жыл бұрын
የሰላም የፍቅር የምህረት አምላክ ይቅር የበለን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ጥላቶቻችንን ከእኛ አርቅልን 🙏🙏 💚💛❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ✊✊✊
@mikiwedihumera7095
@mikiwedihumera7095 2 жыл бұрын
No more ነፍጠኛ ። 🦓 No more ለሐጫም።🦓 No more ደብተራ።🦓 No more ብዳ። 🦓 No more ጠንቅይ።🦓 No more መጤ።🦓 No more ኣህያ።🦓 No more ኣድጊ።🦓 RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦
@mikiwedihumera7095
@mikiwedihumera7095 2 жыл бұрын
No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ
@user-xx6jk6bl4j
@user-xx6jk6bl4j 2 жыл бұрын
No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ
@user-xx6jk6bl4j
@user-xx6jk6bl4j 2 жыл бұрын
No more ነፍጠኛ ። 🦓 No more ለሐጫም።🦓 No more ደብተራ።🦓 No more ብዳ። 🦓 No more ጠንቅይ።🦓 No more መጤ።🦓 No more ኣህያ።🦓 No more ኣድጊ።🦓 RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray 2 жыл бұрын
No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 жыл бұрын
ዋው ገና ሳላየው ነው ምርጥ ስራ መሆኑን ተረዳዉት ዳኘ የአማራ መብረቅ ሺ አመት ኑሩልን ኢትዮጵያዊነት ያለው አማራ ብቻ ነው እየሞተም እየተሰቃየም የሚይከዳው አማራ💚💛💖
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@Alemey-w6x
@Alemey-w6x Ай бұрын
ዳኘ የኔ ጀግና ሁሉም ያምርብሃል 💚💛♥💪
@Berhan_Zem_Berhan
@Berhan_Zem_Berhan 7 ай бұрын
አማራ እንደው እንደዚህ በመከራ ተወጥሮ አይቀር ወድ ክብሩ ይመለሳል ወገኑን ሁሉንም አክባሪ ህዝብ ነው ብዙ ጠላት አለው
@yalteyemariyamleji3008
@yalteyemariyamleji3008 2 жыл бұрын
ክብር ለሀገር ለባንዲራው ለሚዋደቀው ፋኖ ,መከላከያ,ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@Tekezepage
@Tekezepage 2 жыл бұрын
No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ
@Tekezepage
@Tekezepage 2 жыл бұрын
No more ነፍጠኛ ። 🦓 No more ለሐጫም።🦓 No more ደብተራ።🦓 No more ብዳ። 🦓 No more ጠንቅይ።🦓 No more መጤ።🦓 No more ኣህያ።🦓 No more ኣድጊ።🦓 RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦
@yalteyemariyamleji3008
@yalteyemariyamleji3008 2 жыл бұрын
@@Tekezepage 💚💚💚💛💛💛♥♥♥ ኢትዮጵያ💚💚💚💛💛💛♥♥♥ኢትዮጵያ💚💚💚💛💛💛♥♥♥ኢትዮጵያ ለዘላለም አብቢ ከፍፍፍፍፍፍፍ በይልኝ ኢትዮጵያዬ እየውልሽ ባንቺው ሀገር ባንቺው ቋንቋ የሚጮህ ውሻ ስላሳየሺኝ አሁንም ለዘላለም ኑሪልኝ ስላምሽ ይብዛ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@Tekezepage
@Tekezepage 2 жыл бұрын
@@yalteyemariyamleji3008 ኢትዮጲያ ዘለላም ትውደም ትፈርስ 🇪🇹🖕🏿🇪🇹🖕🏿🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@Tekezepage
@Tekezepage 2 жыл бұрын
@@yalteyemariyamleji3008 አማራ ህልቅት ገና እናያለን ልክ እንደ መተከል ኣሃዳው ሉሙጥ ይገደላል ይጠፋል
@madesign21
@madesign21 2 жыл бұрын
የአማራ ችግሩ ኢትዮጵያን መውደዱ ነው በእውነት 💚💛❤️
@samrawittesfaye85
@samrawittesfaye85 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው
@tube7667
@tube7667 2 жыл бұрын
ትክክል እየሞተ እኮ ኢትዮጵያ ይላል ባንዳዎችሟ ሊፈርሷት ተነሱባት
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
sah wela
@yon1623
@yon1623 2 жыл бұрын
@@samrawittesfaye85 ሌሎች ብሆራቸውን ሲገነቡ እሱ ብቻውን ቀረ
@samrawittesfaye85
@samrawittesfaye85 2 жыл бұрын
@@yon1623 በፍፁም ስህተት ኢትዮጵያ ውስጥ ብሄር ያለው 3 ብቻ ነው እንዴ እእእ አንዳንድ ትግሬ እና ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ አደለንም ስላሉ በቃ ሌላው ብሄርስ እእ
@user-ls7my2bz6c
@user-ls7my2bz6c 3 ай бұрын
አማራዬ በማንንነታችን በኢ/ያ ምድር ማንም ያላየዉን ግፍሁሉ ተቋቁመን አንገታችን ቀና አድርገን በማየቴ ደስታ ያስለቅሰኛል አማራ ፋኖ ያሸንፋል ኢትዮጲያ ትቅደም❤❤❤❤❤
@user-fe4vb5bx1u
@user-fe4vb5bx1u 5 ай бұрын
ትግሬ ነኝ አማራን በጣም ነው የምወዳቸው የእውነት ምላቹ ሁሉም ትግራዋዮ ቀርበህ ብትጠይቀው አማራን የሚወድ ነው
@Ethiopianism
@Ethiopianism 5 ай бұрын
egnam mariamn enwedachualen wde.
@habtamugeremew
@habtamugeremew 4 ай бұрын
እውነት ነው ለ ዘመናት በ ፍቅር ነው አብረን የኖርነው እሚያምርብንም እሱ ነው ይሄ ክፍ ጊዜ ያልፍል ❤❤❤❤
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 4 ай бұрын
We love you too✌️♥️
@user-yl2lf2ue1d
@user-yl2lf2ue1d 13 күн бұрын
እኛም በጣም እንወዳቿለን ❤❤❤አንድ ቀን ሁሉም ሰላም ይሆናል አብረን በፍቅር እንዘምራለን🙏🙏🙏🙏🙏
@LijTofik
@LijTofik 2 жыл бұрын
ያበደ ነዉ ብሮ 🔥 ሙዚቃዉን ስሰማዉ ዉስጤን ነዘረኝ ✔️
@user-bx5gi1ut7j
@user-bx5gi1ut7j 2 жыл бұрын
ታዳ ለምን አዘምትም አተሥ አመፈሡውጋር አደለህ የተቃጠለ ታክ ተመቀረፅ ፈሣም
@helenadonai1572
@helenadonai1572 2 жыл бұрын
Wolle bete amara! Eraya aba sber wgawww!
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
ለምን አዘምትም እኔ አገር ብሆን እዘምት ነበር ወላሂ እዚህ ሆኘ ተቃጠልኩ እዛ ሁናችሁ እናተ አለመዝመት ያሳፍራል መሆር
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 2 жыл бұрын
@@user-bx5gi1ut7j ተፈናቃይ ሢረዳ ከርሟል አንተ ምን ሠራህ?????
@Tekezepage
@Tekezepage 2 жыл бұрын
No more ነፍጠኛ ። 🦓 No more ለሐጫም።🦓 No more ደብተራ።🦓 No more ብዳ። 🦓 No more ጠንቅይ።🦓 No more መጤ።🦓 No more ኣህያ።🦓 No more ኣድጊ።🦓 RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦
@endalehibebo4604
@endalehibebo4604 2 жыл бұрын
I love Amhara people ለመጀመሪያ ለኢትዮጵያ ህይወት ያምሰጥ አገርን የምወድህ እውነተኛ ሰዎች ናቸው እኔ ሌላ ምን እላሎ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@world123
@world123 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/j59-jMmJu7HZlas.html
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
አሜን ። ኑሪልን ማማዬ
@MinilikTikursew
@MinilikTikursew 2 жыл бұрын
Amennnnnn
@alukonjo.3905
@alukonjo.3905 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ❤️❤️🙏🏻
@seadajemal6747
@seadajemal6747 2 жыл бұрын
Ameeeeeeen.
@user-vp3ht2ci9s
@user-vp3ht2ci9s Ай бұрын
I love you fano music from 🇪🇷
@mikimike5370
@mikimike5370 2 ай бұрын
Be Ethiopiawinete koralw 💚💛❤️bezalay AMHARA!!!!!!
@user-bv3vy8el8c
@user-bv3vy8el8c 2 жыл бұрын
ሊበትኑን ሲሉ አንድ አረጉንና እያፈሱት ሄዱ በሰፈሩትቁና!! የሚገርም ድምፅ ዋዉዉዉዉ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎዎየ
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
Yeseferut Kuna kebdoachew .....eyekeberachew new !!!!!!!
@user-jj6kb7ny8p
@user-jj6kb7ny8p 2 жыл бұрын
እንደተለመደው በጣም ገራሚ ነው ነፍጠኛው 💚💛❤💪ደሞ ያንተን ዘፈን ስሰማ ብረሪ ብረሪ የሚለኝ ነገርስ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥😘😘😘😘😘
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla 5 ай бұрын
congra jegnaw dagne for 16m🎉🎉🎉
@user-eq4gr2jp8p
@user-eq4gr2jp8p 5 ай бұрын
ኢትዮጵያዬን ደፍሮ የነካ ደርሶ አይኖርም ባንዳ ያልነው እኛ ስርአቱ ደግሞ የሀገር ታሪክን እያጠፋ ባንዳና ባዳ ይላል
@liyaabebe9668
@liyaabebe9668 2 жыл бұрын
ክብር ሂወታቸው ሳይሰስ ለሚሰጡን ለፋኖ ለአማራ ልዩ ሃይል ለአማራ ሚልሻ ክብር ለነሱ ይገባቸዋል 💪💪🙏 ዳኘ ዋለ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታልን 💯🙏🙏
@arsemareta1786
@arsemareta1786 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታድላ አማራ እዴት እደሚወዳት ሞቶ ያስከብራታል ክብር ለሚገባው ለአማራ ፋኖ
@yeadonaysolomon3009
@yeadonaysolomon3009 4 ай бұрын
አማራ❤ አንበገርም መቼም
@user-wl3ot4cn2f
@user-wl3ot4cn2f 5 ай бұрын
ኧረ የአዲስ አበባ ሰው ልብ አለው፤ Mexico ወንድ ልጅ ቆረጠ፤ butic, grocery, mobile shop centers. Ohhhhhh I'm delighted
@Ethiopianism
@Ethiopianism 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅yes enem ayichalehu,eyecheferubet new
@GhionNews
@GhionNews 2 жыл бұрын
ራያ አባ ስበር አማራዎች! አይበገሬዎቹ ለጠላት ማርከሻ! ራያዬ ፡አማራዬ ምን አለ ጎዝ ምናል አማራ አትንኩኝ አለ! ❤💛💚 ✊✊✊
@mayaz5663
@mayaz5663 2 жыл бұрын
ዳኜ ዋሌ የኔ ነፍጠኛ የኔ ፋኖ ሁሌም እንዳኮራኸን ነው 💪🏽💪🏽💪🏽💚💛❤🦅 🦅🦅
@EyobaBero
@EyobaBero 2 ай бұрын
የኔ ጌታ በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው ይጠብቅህ
@TigistSemeneh
@TigistSemeneh 7 ай бұрын
አማራዬ ሰው አክባሪ ሰው በልቶ ጠጥቶ የጠገበ የማይመስለው ደግ ህዝብ💚💛❤
@ethioafarson6648
@ethioafarson6648 2 жыл бұрын
Wow amazing work🇪🇹🇪🇹🇪🇹. Afar የኢትዮጵያ ኩራት😍😍
@habtamutemesgen7351
@habtamutemesgen7351 2 жыл бұрын
አፋር ኩራት ነው Qafar lubak Qafar xaacab
@birhanedeselegne4906
@birhanedeselegne4906 2 жыл бұрын
Afar wiste new kbir leafar hzb kibir leamarw hulum ethiopian kibr ygebachehwal
@user-qp8uc4ot9k
@user-qp8uc4ot9k 2 жыл бұрын
ምረር በለው በዳር በድንበር ኢትዮጵያ ትከበር። አማራዮ!ኢትዮጵያዮ🧡💛❤️🥰🥰🥰 Long Live Bro!!
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 130 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 2,5 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
Umar Keyn - Ever 2024
3:10
Umar Keyn Music
Рет қаралды 311 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 31 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
Жандос ҚАРЖАУБАЙ - Ауылымды сағындым (official video) 2024
4:25
Жандос ҚАРЖАУБАЙ
Рет қаралды 105 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 68 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 16 МЛН