Dagne Walle - Wond Lij Korete | ዳኜ ዋለ _ ወንድ ልጅ ቆረጠ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

  Рет қаралды 7,270,752

Dagne Walle የጨነቀለት

Dagne Walle የጨነቀለት

3 ай бұрын

Dagne Walle - Wond Lij Korete | ዳኜ ዋለ (የጨነቀለት) _ ወንድ ልጅ ቆረጠ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video) Dagne Walle New Music Video
#Dagne_walle #ethiopianmusic #ethiopia

Пікірлер: 30 000
@esatulayned
@esatulayned 3 ай бұрын
ዳኜ ማለት አንድ የፋኖ እዝ ነው ዳኜ ዋለ ምርጥ ጀግናችን የቁርጥ ቀን ልጂ ወኔ ያለው ቀስቃሽ ዘፈን እንወድሃለን congratulations 🎊🎉🎈🍾 1M 🍀🌼❤️
@1Top_Wordwide2692
@1Top_Wordwide2692 3 ай бұрын
❤ ❤❤
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 3 ай бұрын
❤❤❤
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 3 ай бұрын
❤ ❤❤ 🙏🙏🙏
@user-jn7xf9tq1tMstawal
@user-jn7xf9tq1tMstawal 3 ай бұрын
wows owl wow owwow💪💚💛💪💚💛💪💚💛💪💚❤❤❤❤❤❤❤❤
@gechgodoliyas4353
@gechgodoliyas4353 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@endris_afro
@endris_afro 3 ай бұрын
ይህ ሙዚቃ ሪከርድ ይስበር የምትሉ👍💚💛❤🔥🔥🔥🔥
@yayehenok
@yayehenok 3 ай бұрын
bihon teru neber teddy afro gebabet enji
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 3 ай бұрын
እሰባብረዋለን
@HulegebTube-1
@HulegebTube-1 3 ай бұрын
ይስበር💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@rahelashenafi3860
@rahelashenafi3860 3 ай бұрын
ቴዲ ምቀኛ
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x 3 ай бұрын
ይሥበር
@AHMEDDARAS-ng4te
@AHMEDDARAS-ng4te 24 күн бұрын
አፋር ነኝ ወላሂ ለአማራ ያለኝ ፍቅር እየተለየ ነው አሉ ከሚባሉ 86 ብሄር እንደ አማራ የሚወደው ብሄር የለኝም ድል ለ ፋኖ❤❤❤❤
@MessiBak
@MessiBak 15 күн бұрын
አማራም ተመሳሳይ ነው ፣ አፋርን የራሱ ታናሽ ወንድም ያህል ነው የሚወዱት ።
@adugnamelesse7869
@adugnamelesse7869 13 күн бұрын
እኔ ምስክር ነኝ የአፋር ህዝብ ለአማራ ያለው ፍቅር ልዩ ነው
@BezaBelay-ve5pn
@BezaBelay-ve5pn 13 күн бұрын
እናመሠግናለን
@Hiwi12
@Hiwi12 12 күн бұрын
Amen enameseginaln🙏
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 2 күн бұрын
እኔ አማራ ነኝ ስለ እውነት አፋርን በጣም ነው የምወዳችሁ .. ስለ አማራ ህዝብ ስቃይ ሳስብ የአፋርም ህዝብ የደረስበትን ስቃይ እያስብኩ በጣም ነው የማዝነው. አማራ ❤❤❤ አፋር ❤❤❤
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 Ай бұрын
እኔ የኤርትራ ልጅ ነኝ ነገር ግን አማራ ታማኝ ህዝብ ነው ፣ሁሉን እኩል የሚያይ ጀግና ህዝብ ነው፣ድል ለአማሬ ፋኖ።
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 Ай бұрын
አሜን❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 28 күн бұрын
❤❤❤🇪🇷
@user-zo3bm4vq6e
@user-zo3bm4vq6e 28 күн бұрын
ፍትህ ፍችህ አላህ ያምጣልንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢
@mabe2409
@mabe2409 26 күн бұрын
እናመሰግናለን ኤርትራዊው ወገናችን
@hiwotandualem6880
@hiwotandualem6880 25 күн бұрын
አሜን
@raya7711
@raya7711 3 ай бұрын
ጋሽ ታዲወስ ታንቱን ስላስታወስካቸው ደስ ብሎኛል🤴🏾🤴🏾🤴🏾❤❤❤
@ethiopia5038
@ethiopia5038 3 ай бұрын
እኔም በጣም 😢😢😢😍
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 3 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢በጣም
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 3 ай бұрын
አማራ እንዲህ ነው እኮ😢
@fevendemeke4997
@fevendemeke4997 3 ай бұрын
Btam enem dase blogal ye ewenat ewenataga saw nachaw❤
@user-ts9dg5gu6u
@user-ts9dg5gu6u 3 ай бұрын
በጣም😭💔
@user-si5vo3sp3x
@user-si5vo3sp3x 3 ай бұрын
እኔ ትግራዋይ ነኝ አማራ ወገኖች እጅግ እጅግ ክብር አለኝ እኛ ሌሎች ብሔሮች ስለ ብሔራችን ብቻ ነው እምናቀነቅነው አማራ ግን በየትኛውም ሁኔታ ቦታ ከአንደበታቸው ኢትዮጽያን አይነጥሏትም ሌሎች ብሔሮች የጥን አባቶቻችን ሳይሆን አሁን ያሉት ነው እምናወድሰው አማራ ግን ታሪካችንን የማይዘነጉ የታሪክ አታ ሳይሆኑ የታሪክ አርበኛ ናቸው ስለዚህ ዘረኝነቴን እርግፍ አርጌ ትቼ በኢትዮጽያዊነት እጅግ እኮራለው እኔ በነሱ እጅግ እቀናለው የኢትዮጽያዬ ያላቸው ፍቅር ክበሩኝ እኔም ከናንተጋር ነኝ ድል ለኢትዮጽያ ድል ለፋኖ❤❤❤
@user-no1yq1ky4i
@user-no1yq1ky4i 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-lw2xt9pj5v
@user-lw2xt9pj5v 3 ай бұрын
❤❤❤
@gorasaworku9879
@gorasaworku9879 3 ай бұрын
❤❤❤
@aynabelete
@aynabelete 3 ай бұрын
እኛም አንቺን የመሰለ ወደማስተዋል ልቧን የመለሰች እህት ስላለችን እንኮራለን ድል ለኢትዮጵያ ፋኖ!!!
@SmilingCrocodile-yw7mi
@SmilingCrocodile-yw7mi 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@melakutarekegn7315
@melakutarekegn7315 Ай бұрын
ሀዲያ ነኝ አማራን ሞቸ ነው የምወዳቸው
@balegojo5179
@balegojo5179 Ай бұрын
ሆሳእና እንዴት እንደናፈቀችኝ ሁሉም ሰው ፍቅር ነው ጎፈር ሜዳ ላይ ብዙ ጊዜ ፈታ ብያለው ዉሃ ልማቱጋ 💚💛❤
@Kwt-zp7qm
@Kwt-zp7qm Ай бұрын
ወላሂ አማራ መሆን መታደል ነዉ ድል ለፋኖ ኢንሻአላህ እናሸንፋለን 💚💛❤
@Hiwi12
@Hiwi12 12 күн бұрын
Yene mirs muslim❤
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 8 күн бұрын
በጣም❤❤❤❤
@myspace3152
@myspace3152 5 күн бұрын
♥♥♥
@MdSumon-dx6xxabdrzak
@MdSumon-dx6xxabdrzak 3 ай бұрын
ከስልጤ ነኝ አማራን እወዳለዉ ክበሩልኝ እሄን ኮመንት እምታነቡ ሁሉ ባላቹበት ፈጣሪ ዪጠብቃቹ
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 3 ай бұрын
❤❤❤
@maekel6789
@maekel6789 3 ай бұрын
እኛም እኖዳችኋለን አሚን💚
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@Tsedi20112
@Tsedi20112 3 ай бұрын
እኛም ውድድ
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 ай бұрын
አሜን እኛም ውድድ ውዴዋ አማራ ሰው ወዳድ አክባሪ ነው ካልነኩት አይነካም ❤
@DBM612
@DBM612 3 ай бұрын
እኔ ከኦሮሚያ ነኝ ❤ አማራ ወንድሞቼ አምናለሁ ይሄ ክፋ ጊዜ አልፎ የሀገራችንን ባንዲራ ከፍ እናረገዋለን 💚💛❤️ ኢትዮጵያዊነት ሁሌም ከፍ ይበል ❤❤ Itoophiyummaan yeroo hunda ni ka'a
@Zahra-fi2hc
@Zahra-fi2hc 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@Tekulaw
@Tekulaw 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👑👑👑💚💛❤️🙏🏾
@habesha11725
@habesha11725 3 ай бұрын
I'm oromo to but I still stand with FANO
@hilt9788
@hilt9788 3 ай бұрын
dhugaadha ❤❤❤
@SeadaEdris-xy9by
@SeadaEdris-xy9by 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MulugetaDessie-qo8ue
@MulugetaDessie-qo8ue 16 күн бұрын
ጊዜውን የዋጀ ሙዚቃ አንደኛ ! ! ! አማራዎች እወዳችኋለሁ ፋኖኖኖ 💚 💛 ❤ 🙏 🙏 🙏 💪 💪 💪
@AhmedDarasa
@AhmedDarasa 24 күн бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ አማራዬ ወንድማችሁ ከ አፋር ክልል ለእናንተ ያለኝ ፍቅር የተለየ ነው ክብር ፋኖ አማራ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🎉🎉🎉💯
@EyalemEyalem
@EyalemEyalem 15 күн бұрын
እኛም ውድድድድድድእናደርጋቹሀለን አፋሮች❤❤❤❤❤❤
@Destaaa2119
@Destaaa2119 3 ай бұрын
ከዳውሮ ነኝ አማራን እወዳለዉ ክበሩልኝ እሄን ኮመንት እምታነቡ ሁሉ እንኳን ለ128ኛ አመት ዓድዋ በዓል በሠላም አደረሰን፣ አግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችን ይጠብቅልን!!
@rosarosa1646
@rosarosa1646 3 ай бұрын
Enamesginalen ❤❤❤
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 3 ай бұрын
እኛም እንወዳችሃለን በጋራ ኢትዮጵያን ይዘን እንሄዳለን ❤❤❤❤❤
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 3 ай бұрын
እኛም እንወዳችሀለን ድል ለተገፍዉ ለህልዉናዉ ለሚታገለዉ ለአማራ ህዝብ ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁን 💚💛❤️💚💛❤️
@temesgentesfaawoke4691
@temesgentesfaawoke4691 3 ай бұрын
I Like too😘
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
እኛም እንወደታለን እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zekariasmulualemzeki
@zekariasmulualemzeki 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ነኝ ስለዉ የጠራኝ በዘሬ አማራ ነኝ ስለዉ ለምን ከፋዉ ዛሬ🎉🎉🎉🎉
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 3 ай бұрын
ማ ን ም ያላስተዋለውን ኮመንት ነው የፃፍከው ይገርማል አወ ኢትዮጵያ ነኝ ሲባል አይ አማራ ናችሁ ካሉ አማራ ነኝ ሲባል ለምን ከፋቸው? ሙዚቃው ሙሉ ድርሰት ይዎጣዋል
@famkass4992
@famkass4992 3 ай бұрын
@@user-yv3vf2bx9s ያ'ባቶቼን ሱሪ በአጭሩ ታጥቄ አሳምነዋለሁ ከአምባቸው ዘልቄ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
የአማራን መደራጀት ይፈራሉ። አማራ ሳይደራጅ ፈጅተው ሊጨርሱት ስለሚፈልጉ ነው።
@dmahel
@dmahel 3 ай бұрын
Ethiopiawi zer selel lew
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 3 ай бұрын
@@dmahel ማነው ኢትዮጵያዊ ዘር የሌለው? ደንቆሮ፣ ኋላቀር ጎጠኞቹ፣ ሃገር አፍራሽ ባንዶቹና አራጅ ዘራፊዎቹ፣ እናንተ ያመጣችሁብን ነቀርሳ አስተሳሰብ ነው ዛሬ በመንደርና በሠፈር ተፈርጀን ወደኋላ እንደ ግመል ሽንት እየሄድን፣ እየነጎድን የዓለም ህዝብ መሳቂያ መሳለቂያ የሆነው!
@EyobaBero
@EyobaBero 9 күн бұрын
ኢትዬጺያዪ አንድ ቀን በዚህ ዘፈን እጨፍራለሁ እስከዛሬ ጨፍሬ አላውቅም ግን እግዚአብሄር ሁሉንም እንደሚያስተካክለው አውቃለሁ የልቤን ስለዘፈንክልኝ ደስ ብሎኛል ኢትዮጺያ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@myspace3152
@myspace3152 5 күн бұрын
💚💛❤💯❤‍🔥
@holyking4
@holyking4 28 күн бұрын
I am from Somalia I swear Fano is winner 100% we want to join Amhara Fano I wish I would be Amhara
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 9 күн бұрын
🎉🎉❤❤🙏🙏
@gideyalem6475
@gideyalem6475 3 ай бұрын
ደስ ትብል ሰሚዕክ ዘይትምኖ ፋኖ ጅግና ዓወት ንፍኖ🇪🇷🇪🇷🇪🇷💟💟💟🦁🦾.
@user-fr5vl3yb8f
@user-fr5vl3yb8f 3 ай бұрын
❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 ай бұрын
❤😘
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 3 ай бұрын
❤❤❤
@merhawimeles4698
@merhawimeles4698 3 ай бұрын
ኣቱ ዶንቆሮ ኣምሓራ ስልጣን እንተ ሒዞም ዝዓበየ ስግኣት ንዓና ምዃኑ ኣይትፈልጥን ዲኪ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
@@merhawimeles4698 ቆንዳፍ አጋመ
@HusenMehamedAdem
@HusenMehamedAdem 3 ай бұрын
እኔ የወለጋ አማራ ነኝ ያውም አባቴን በሰው በላው ያጣሁ ዳኘ በርታልን
@giraffe.21
@giraffe.21 3 ай бұрын
አይዞን አማራየ 👍🙏💪🌷❤
@user-rp8fh1fq7n
@user-rp8fh1fq7n 3 ай бұрын
አይዞህ ወንድማለም ይሄም አልፎ ጉዳዮቻችን ለፍርድ ይቀርባሉ😢
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 3 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ❣️እንዳቃጠሉን አይቀሩም ለዘመናት በውርደት እና ለቅሶ ይኖራሉ እግዚአብሔር ቀን አለው ተስፋ አለኝ 🙏💪
@bezi-hm7hz
@bezi-hm7hz 2 ай бұрын
አይዞን😭❤
@selamtefera6597
@selamtefera6597 2 ай бұрын
አይዞን ወንድም አለም ድል ከኛ ጋር ነው:: ወገን አለህ::
@Bezi712
@Bezi712 Ай бұрын
ይሄን የኣምሓራ ብሄራዊ መዝሙር ከተለቀቀ ገና 1ወሩ ነዉ ከ30 በላይ ሰምቼዋለሁ ፋኖነት ወደፊት💚💛❤🦅💪
@abyssiniasview6139
@abyssiniasview6139 Ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ነኝ ስለው የጠራኝ በዘሬ አማራ ነኝ ስለው ለምን ከፋው ዛሬ❤❤❤
@Ethio8944
@Ethio8944 3 ай бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ነገር ግን አማራዎችን ሞቼ ነው የምወዳቸው ደሞቼ ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉🔥
@Weynshet226
@Weynshet226 3 ай бұрын
እኛም እንወዳችኋለን ጉራጌ ፍቅር ህዝብ😘😘😘
@yonatanzemariam8378
@yonatanzemariam8378 3 ай бұрын
ቹቹ የተባለ ቡሽቲ ያዙልን
@Emube1
@Emube1 3 ай бұрын
የኛ ውዶች ጉራጌወች የምአድት የጉራጌልጅ አለች ያ ከኛእኩል በሯንበየወሩየምልክ 3አመትሆናት❤🎉❤❤❤❤❤
@user-zm3ol2ku5e
@user-zm3ol2ku5e 3 ай бұрын
የኔ ማር እኛም እንወዳቹሀል❤❤
@JulietDelta007
@JulietDelta007 3 ай бұрын
አጅሬ
@yemariamsamuel8112
@yemariamsamuel8112 3 ай бұрын
ጉራጌ ነኝ። እንደ ሁሌውም አማራዬ❤ከፈጣሪ በታች የሃገሬ ተስፋ። በፈተናው ወቅት እንኳን እውነትንና ሰንደቋን ይዞ በዱር በገደል የሚዋደቀው፣ የተገነባበት ስብዕና በማንም በምንም ነቅነቅ የማይለው፣ ባለረቂቅ አዕምሮ ሃገር ያቀናው፣ ኢትዮጵያን ስላለ የተገፋው፣ ሆደ ሰፊው አማራዬ እናንተን መግለጫ ቃል የለም።🙏ወንድም እህቶቻችሁ ሞተን እንወዳችኋለን። የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ።💚💛❤
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc 3 ай бұрын
የሚገርም አገላለፅ !!!
@saratesfamariam5720
@saratesfamariam5720 3 ай бұрын
እኛም እንወዳችሗለን ምርጥ ኢትዮጵያዎች ጉራጌዎች አብዝተን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@allsuperstarhighlightsandg4309
@allsuperstarhighlightsandg4309 3 ай бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የፍቅር የጥንካሬ የሰባዊነት የስራ ተምሳሌቶች ኩሩ ኢትዮጵያዊያን ❤❤ጉራጌ ❤❤ ፍፁም በንፁህ ልብ እንወዳችኋለን....😍😍😍##ፋኖ💪💪
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 አሚን አሚን አኛም እንወድሻለን ማማየ እውነት ነው ወላሂ አለ አማራ ኢትዮጵያ አትታሰብም።
@AMEN12728
@AMEN12728 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@semaligwondemu4744
@semaligwondemu4744 2 ай бұрын
እኔ የደቡበ ከባታ ልጅ ነኝ ግን አማራ ዉስጤ ነው ደል ላ ፋኖ አማራ አማራ አማራ አማራ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@bertaberta-yd5nr
@bertaberta-yd5nr Ай бұрын
እንወዳችኋለን❤❤
@emusemer5573
@emusemer5573 Ай бұрын
🎉❤ ከንባታ ዉዲዲ
@kiyakiya4017
@kiyakiya4017 11 күн бұрын
ውሸታም በራስሽ የምታፍሪ አማራ ነሽ አሁን እስኪ ማንነት ይደበቃል? 😂
@myspace3152
@myspace3152 5 күн бұрын
😍🥰😍🥰😍🥰
@ZainabZzzz-oj7mo
@ZainabZzzz-oj7mo Ай бұрын
ማነዉ ኮመንት አንብቦ ያለቀሰ በአማራ ነቱ የሚኮራ አሁንም አማራ ነኝ::ምንም ግፉ ቢበዛብንም 🎉🎉🎉🎉💪💪💪ወጥር አማራዬ ድል ለጭቁኑ ለአማራ ህዝብ ፋኖ
@user-bp4di8wn8v
@user-bp4di8wn8v 3 ай бұрын
ትግራዋይ ነኝ አማራ ጀግና ነው!በኢትዮጽያ የማይደራደር ስወዳችሁ❤
@jenberuworkie1984
@jenberuworkie1984 3 ай бұрын
አማራ=ትግራይ የተለያየ ቋንቋ እያወሩ በአንድ ቤተክርስቲያን የሚያስቀድሡ በሬ አቀናጅተው የሚያርሡ እያለ ገልጿቸዋል
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 3 ай бұрын
አማራ እና ትግሬ አንድ ነን
@SarahGashaw-bq9lk
@SarahGashaw-bq9lk 3 ай бұрын
አማራ ትግራይ ሴሜቲክ ወንድማማቾች እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣቸው 🤲❤️
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 3 ай бұрын
@sasifreek6684
@sasifreek6684 3 ай бұрын
​@@jenberuworkie1984❤❤❤❤❤
@amenymim9749
@amenymim9749 3 ай бұрын
እኔ የጋሞ ብሄር ልጅ ነኝ ትውልዴም እርገቴም ሸገር ነው አዲስ አበባ አማራ ግን ጀግና ነው ❤❤ ባአማራ ውስጥ የማየው ኢትዮጵያዊነት ነው
@abetube8757
@abetube8757 3 ай бұрын
ብዙ የጋሞ ልጆች ወንድሞቻችን አማራን አንወጋም ብለው ከፋኖ ጋር ተሠልፈዋል ወለታ የማንረሣ ህዝቦች ነን እንወዳችሆለን ደቡቦች ክበሩልን🙏🙏🙏
@masa5699
@masa5699 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 3 ай бұрын
ፍኖ የሚባል የለም ሽፍታ እንጂ በተጨማሪም ፍኖ ያለው ብአሜሪካና በአውሮፖ ሚዲያ ላይ መቀደድ እንጂ ሌላው ቱልቱላ ነው
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 ай бұрын
💚💛❤️ Debuboch Talak Ager Wedad Ethiopiawian nachew! Amaram Debuben betam akebero yewedal! Enwedachiuwalen le Zellealem! ❤️🙏
@abiy.xat.ly_015b
@abiy.xat.ly_015b 2 ай бұрын
@@abetube8757 really thank you ...5 amet bahir dar temriyalewu na Amaharan awukalewu ቅን ህዝብ ነዉ በርቱልን
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Ай бұрын
ወንድ ልጅ ቆረጠ መተሳቢያነቱ ህይወታችውን ላጡ እንደ ናሁ ሰናይ ላሉ ጀግኖች ይሁን ነፍስ ይማር ጀግናዬ ሞቱ ከአንጀቴ አልወጣ አለኝ ይብላኝ ለናቱ ፅናቱን ይስጥሽ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Alexman123.
@Alexman123. Ай бұрын
አሜን፡፡ኧረ እኔ አልቻልኩም ተቃጠልኩ
@user-cc9oy9nr7m
@user-cc9oy9nr7m Ай бұрын
አማራዬ ወደፊት የኔ ጀግኖቺ ልድ ለፋኖዬ 💚💛❤️💪ክፉ አዳይነከብኝ ፋኖ💚💛❤️💪💪
@biruktegegn5375
@biruktegegn5375 3 ай бұрын
ዲያስፖራው እስኪ ለዚ ድንቅ ስራ thank you! እንበል። ድል ለፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ! ድል ለኢትዮጵያ!💚💛❤️
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 3 ай бұрын
❤❤❤
@Ethiopiacity
@Ethiopiacity 3 ай бұрын
ጀግና
@zomababey656
@zomababey656 3 ай бұрын
በርቱ ጎበዝ💪
@tigesttakele6452
@tigesttakele6452 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-gy3lp5ex8c
@user-gy3lp5ex8c 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሕ
@GoitomTesfay-jg6sp
@GoitomTesfay-jg6sp 2 ай бұрын
እኔ ትግራዋይ ነኝ ግን ድል ለ ፋኖ ፋኖ ድል ለሴሜኑ ህዝብ ድል ለ ፋኖ
@user-vq3hn4rb2d
@user-vq3hn4rb2d 2 ай бұрын
Ata fesfas
@alemnshe4504
@alemnshe4504 2 ай бұрын
❤❤❤
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 2 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏 gebez yehe new sew malet👌👌👌👌
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 2 ай бұрын
አሜን🎉🎉
@Tdeorskdaine
@Tdeorskdaine 2 ай бұрын
የወለዱትን እግዚአብሄር ይባርክልወ
@eskubobby7955
@eskubobby7955 Ай бұрын
ኦሮሞ ነኝ ግን ምወደዉ አማራን ነዉ❤❤
@bertaberta-yd5nr
@bertaberta-yd5nr 23 күн бұрын
እኛም ውድድ❤
@Tesfahun-ez8pw
@Tesfahun-ez8pw Ай бұрын
እኔ ሀዲያ ነኝ ግን ከአማራ መወለድ ጀግንነት ነው ዳኘ ፋቅር
@user-kv7jw1ub4y
@user-kv7jw1ub4y 3 ай бұрын
ብታምኑም ባታምኑም ለ 25 ግዜ እየሰማሁት ነዉ ❤❤❤
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 ай бұрын
😍💚💛❤️💪👌
@banibani1076
@banibani1076 3 ай бұрын
21
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 3 ай бұрын
Ene alehu aydel ende 27 lol😊
@Beki681
@Beki681 3 ай бұрын
ብቻ እኔ ማታ ብቻ ከ100 ጊዜ በላይ ሰምቼዋለሁ
@Be.......1212
@Be.......1212 3 ай бұрын
Ene alehu adele ketelekeke jemri yalakuwaretkut 🎉🎉🎉🎉❤❤
@abyssiniabihonegn8707
@abyssiniabihonegn8707 3 ай бұрын
አንተ እራስህ እኮ አንድ ብርጌድ ነህ ዳኝዬ❤❤❤❤❤❤ ዐማራማ ያሸንፋል ማርያምን🙏❤️
@user-rc9dv4eo5q
@user-rc9dv4eo5q 3 ай бұрын
💚💛❤🥰🥰🥰💪💪💪🐅🐅🐅🐅
@user-te3ro8ls2i
@user-te3ro8ls2i 3 ай бұрын
Bitter true ❤❤❤
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 3 ай бұрын
እውነት ነው እመቤቴን ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 ай бұрын
በጣም👏🏾👏🏾👏🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@RadetAyalew
@RadetAyalew 3 ай бұрын
እውነት ነው ይገባዋል
@elisabeth6656
@elisabeth6656 Ай бұрын
Courageous Man Dagne, Thanks! Much love to all My FANOs out there ❤
@Alexman123.
@Alexman123. Ай бұрын
በወጣ ይተካ የኔ ውድ
@elisabeth6656
@elisabeth6656 Ай бұрын
@@Alexman123. Amen🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 17 күн бұрын
በወጣ ይተካ የሚሰራ ሰው ማበረታታት መልካምነት ነው ።❤❤
@dawitdegu8025
@dawitdegu8025 10 күн бұрын
ምርጥ ሰው ነሽ
@user-gd6wg3oh6i
@user-gd6wg3oh6i Ай бұрын
ሁሌም ቢሆን ልቤን ታሞቀኛለክ ስራክ ይባረክ አቦ የመችክ ዳኝዬዬዬ !!
@ethioaso4500
@ethioaso4500 3 ай бұрын
ደቡብ ነኝ ግን ከዛሬ ጀምሮ አማራ ነኝ ለያውም ፋኖ
@giraffe.21
@giraffe.21 3 ай бұрын
Yesss 😁💪💪🙏🙏😘😘😘😍😍🌻🌷🌹🌸🌸❤❤💐💐💪💪💪💪😍
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 3 ай бұрын
💖💖💪🙏
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 ай бұрын
Jegnaw ye Debub Lij! Telek Tamagne Ethiopiawi neh! Love and Respect!❤️🙏
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h 2 ай бұрын
Absolutely ❗️
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 2 ай бұрын
Because Amhara= Ethiopia ❤
@Tadedigaso
@Tadedigaso 3 ай бұрын
እኔ ሃዲያ ነኝ አማራ ዉስጤ ነው ጌታን ከልቤ የምወደው ድል ለፋኖ ዳኘዬ እግዚአብሔር ይጠብቅ
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 3 ай бұрын
💖💖🙏
@bang0utsc725
@bang0utsc725 2 ай бұрын
Ethiopia yeshinifal💪💪🟢🟡🔴
@milkesatesfaye672
@milkesatesfaye672 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-yn8sb3sr5o
@user-yn8sb3sr5o 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ደቡብ እንወዳችሆለን
@keberew
@keberew Ай бұрын
FANO ነት ክብር FANO ነት ነፃነት FANO ጀግንነት FANO ኢትዮጵያዊነት KIBERLGNI YENA MEKURIYA BETAM NEW EKO YEMIITAKORAN EGNA AMHARAWOCHIN ENWEDIHALEN ESHI YETELAT MEGAGNA NEH ANTE MALET
@eyobkebede1931
@eyobkebede1931 Ай бұрын
እኔ ከኦሮሚያ ነኝ ግን አማራ ወንድም እህቶቼን እናት አባቶቼን በጣም ነዉ ምወዳቹ❤❤❤ፈጣሪ የድሮዋን ኢትዮጽያ💚💛❤️ ያመጣልን ዘንድ እለምናለዉ ፋኖ ደግሞ ይችን ሀገር ለማስቀጠል ነው ይሄን መከራ የሚያየው አምናለው ከፈጣሪ ጋር ፋኖ ያሽንፋል ድል ለፋኖ ድል ላአማራ ህዝብ ለተገፋው ።
@habtumersha
@habtumersha Ай бұрын
ዘመዶችህ የድሮዋ ኢትዮጵያ እንድትመጣ አይፈልጉም:: ሲያሳድጎቹህ ኢትዮጵያዊ አደላቹህም ብለው ነው💔
@user-vm8ok3wm4s
@user-vm8ok3wm4s Ай бұрын
STAY AAWA AMHARA HAE NOTHING TO DO INVADRSE CANNIBALS TINBE BELA GALLA ARE CRIMINALS GALLA KILLEKD US SINCE THE INVASION OF GALLA EAT OUR FLESH AND DRINK OUR BLOOD SO WE HAVE NOTHING TO DO WITS SCAVENGERS.
@christianrussom
@christianrussom Ай бұрын
ወንድ ልጅ ፈነኘ
@kiyakiya4017
@kiyakiya4017 11 күн бұрын
😂😂😂😂 ኦሮሞ ነኝ አላለም ክክክክክክ ሌላ የለህም አይገርምህም እልም ያልክ አማራ ነህ ምነው በራስህ አተማመንም እንዴ? 😜
@user-ro1hs9gn4p
@user-ro1hs9gn4p 3 ай бұрын
ይኸን ሙዚቃ ዳውንሎድ እያደረጋችሁ አትልቀቁ ሊንኩን ሼር አድርጉ ሰው እዬገባ ይዬው ...ብዙ እይታ እንድኖረው ማድረግ የሁሉም አማራ ሀላፊነት ነው❤ ዳኜ የእውነት አምላክ ይጠብቅህ እንወድሃለን ❤❤❤❤
@mekdesgeremew2371
@mekdesgeremew2371 3 ай бұрын
በትክክል ❤
@tube-roha
@tube-roha 3 ай бұрын
12 sec ከታዬ view ይቆጠራል ደጋግማቹ መክፈት ነው letsmake it 1 Million with in 24 hr😍
@user-bf3in6zf9x
@user-bf3in6zf9x 3 ай бұрын
ትክክክለኛ ኮማች❤❤❤
@user-yl4dz4zh5q
@user-yl4dz4zh5q 3 ай бұрын
እያወረዱ እለቀቁት እኔ ራሱ በስተት አዳመጥኩ የስራችሁን ምድረ 😢😢
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@mullermesfin
@mullermesfin 3 ай бұрын
እኔ ጋሞ ነኝ ትውልዴ እና እድገቴ ሸገር አዲስ አበባ ነው ዘፈን ባላደምጥም ግን በቃ ይለያል ዘንድሮ አማራ የሀገር ምሰሶ ነው ድል ያለ ድል ለሚሞተው ወገኔ
@MsLucky-et7qd
@MsLucky-et7qd 3 ай бұрын
አዳምጠዉ አትሞትም ይለያል ማይ ወርቅ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤
@yiftuserabegashaw6350
@yiftuserabegashaw6350 3 ай бұрын
Thank you
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 3 ай бұрын
💖💖🙏
@abiyjr5227
@abiyjr5227 2 ай бұрын
Me too gamo
@user-mi8vk7yq8z
@user-mi8vk7yq8z 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x Ай бұрын
አማራ፡ታማኝ፡ሃገር፡ወዳድ፡ሁሉንም፡እኩልየሚያይ፡ይች፡ምድር፡ቀሪ፡እንደሆነች፡የገባው፡ለሆድ፡የማያድር፡ለህሌናውየሚኖር፡አማራ፡ድልለጀግናው፡አማራፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@kaleabA-yv9ex
@kaleabA-yv9ex 29 күн бұрын
የዚ ዘፈን ትልቁ ችግር ማለቁ ነቅ 😊😊😊
@amanwale
@amanwale 3 күн бұрын
hear, hear and hear again bro.
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 3 ай бұрын
ከወላይታ ነኝ አማራ ደሜ ነው ይሄ ክፉ ዘመን ጀግና እንደዳኘ ወለ ይቀሰቅሳል።❤❤
@charineta842
@charineta842 3 ай бұрын
We love wolayita❤
@oromounited9320
@oromounited9320 3 ай бұрын
Minikin welamo barya new sil neber minew eresahew
@user-fo6fw2pb7l
@user-fo6fw2pb7l 3 ай бұрын
We love welayita🌹🌹🌹🌹🌹
@glory3954
@glory3954 3 ай бұрын
@user-dp8cz9wc8d
@user-dp8cz9wc8d 3 ай бұрын
እናመሰግን አለን ወላይታ ኩሩ ህዝብ ነው ደማችን ናችሁ
@MakbibTigest-fp8tl
@MakbibTigest-fp8tl 3 ай бұрын
እኔ የደቡብ ልጅ ነኝግን እናቴ አማራ ናት አማራ ደሜ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 3 ай бұрын
❤❤❤❤ፍቅረኛየ ደቡብ ነበረ የደቡብ ልጆች ፍቅር ናቸው🎉🎉❤
@ymelesse
@ymelesse 2 ай бұрын
እናትህ አማራ ከሆነች አማራ ነህ ፣ እስራኤል አገር እናትህ እስራኤላዊ ካልሆነች እስራኤላዊ አትሆንም ፣ እናትህ ፀንሳህ ፣ ደሟን አካፍላህ ፣ ከእርሷ እትብት ተቄርጠህ ፣ ጡቷን ጠብተህ አድገህ ፣100% እርግጠኛ ያልሆንክበትን ሰውዬ አባቴ ብለህ ዘሬ እሱ ነው ትላለህ እንዴ? ሞኝነት ነው።
@MakbibTigest-fp8tl
@MakbibTigest-fp8tl 2 ай бұрын
@@ymelesse እዉነት ነዉ❤️❤️♥️♥️♥️♥️
@user-or2xm2tl6t
@user-or2xm2tl6t 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romiooo0193
@romiooo0193 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@xw8jf
@xw8jf Ай бұрын
ከጉራጌነኝ አማራ እወዳችውለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetshibeshi8024
@emebetshibeshi8024 19 күн бұрын
ዳኜ ዋለ ጀግና እናት አንተን ስንቴ ነው አምጣ የወለደችህ?ምን አይነት ስጦታ ነውተስምቶ የ ማይጠገብ ይሄ ን ወኔ ቀስቃሽ አስተማሪ ሙዚቃ ከመቶ ግዜ ባላይ ነው ያዳመጥኩት ጀግናችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@KidistMitke-qn1zj
@KidistMitke-qn1zj 3 ай бұрын
ከልብ የተዘፈነ እኔ ኤርትራዊ ነኝ አማሀረወች በጣም ነው እምወዳችሁ ድል ለፋኖ😘😘😘😘
@rosarosa1646
@rosarosa1646 3 ай бұрын
Egnam enewodachewalen ❤❤❤❤
@misrakgazhawgetnet1585
@misrakgazhawgetnet1585 3 ай бұрын
Thank you ❤️‍🩹🙏🇪🇷
@fatumaseta4684
@fatumaseta4684 3 ай бұрын
❤❤❤
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-pp8ns7sq8h
@user-pp8ns7sq8h 3 ай бұрын
ማርያምን እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን ኤርትራውያን በጣም ነው እምወዳቸው ፈጣሪ አንድ ያድርገን
@weletefanuel5132
@weletefanuel5132 3 ай бұрын
ጉራጌ ነኝ አማራን እወደዋለሁ እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን ❤❤❤
@fatumaseta4684
@fatumaseta4684 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@merriamhasan4197
@merriamhasan4197 3 ай бұрын
😮😮
@hiwachane3407
@hiwachane3407 3 ай бұрын
❤❤❤
@meron7534
@meron7534 3 ай бұрын
አሜን
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@birt7545
@birt7545 Ай бұрын
አማራ ነን ነባር ህዝቦች ባለ ታሪክ ባለ ገድል ጊዜ አቅንቶን የማንበድል ዘመን ገፍቶን የማንጎድል ❤❤❤❤❤❤ ከአገር በፊት አገር የሆንን የኢትዮጵያ መሥራች ህዝቦች ❤❤❤❤❤❤ ከአገር ዘርፈን የማንከብር ቅርስ አውድመን የማንለማ ደግ ጭዋ ኩሩ ህዝቦች ባለ ራዕይ ባለ አላማ
@user-zo3bm4vq6e
@user-zo3bm4vq6e 28 күн бұрын
አላሀምዱሊላ ስለሁሉም ነገር❤❤❤❤❤❤❤
@Nani-jc5qh
@Nani-jc5qh Ай бұрын
For those of you guys who don't understand the language The song primarily addresses the ongoing genocide against the Amhara people in Ethiopia sponsored by the state government, marked by brutal and inhumane killings. Women and girls endure rape, while hundreds of thousands face displacement, homes are razed, and livestock is plundered. This violence spares no one, targeting men, women, and even children within the Amhara community. The singer highlights the suffering and unjust deaths inflicted upon the Amhara people solely because of their identity. Moreover, the song sheds light on the plight of the Amhara freedom fighters, known as FANO, who valiantly fight and sacrifice for the freedom of their people. It also reflects on how the community is unwillingly dragged into this war. The singer serves as a voice for the voiceless, advocating for justice and and bringing attention to the struggles faced by the Amhara people. #stopamharagenocideinethiopia#statesponsore dgenocideonamharapeopleinethiopia
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 20 күн бұрын
@AsmesayHula
@AsmesayHula 3 ай бұрын
መሀመድ ከጉራጌ ዞን ነኝ ድል ለፋኖ ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 3 ай бұрын
አሜን ቤተሰብ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 3 ай бұрын
ክክክክክክኬ አረ ሳቄ ናልኝ። በአራት አካውንት ገብተህ ዘርህን እየቀያየር ትቆምራለህ
@meron7534
@meron7534 3 ай бұрын
አሜን❤
@AsmesayHula
@AsmesayHula 3 ай бұрын
@@Ilma_finfinneeሰው ሁን
@charineta842
@charineta842 3 ай бұрын
We love you Gurage
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 3 ай бұрын
ፋኖነት አማራነት ፋኖነት ኢትዮጵያዊነት✊🏽 የጉራጌ ተወላጅ ነኝ አማራ ደሞቼ ጀግንነታችሁ አስደንቆኛል የኔ የዋ ህዝብ 🫶🏼
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 3 ай бұрын
❤❤💪💪🙏
@user-fo6fw2pb7l
@user-fo6fw2pb7l 3 ай бұрын
We love Gurage🌹🌹🌹🌹🌹
@MulugetaGezie-fi1tq
@MulugetaGezie-fi1tq 3 ай бұрын
ጉራጌዎች ኩሩ ህዝብ ናችሁ እናንተም ለሀገራችን ሟች ናችሁ we love gurage
@mulukenkassahun1261
@mulukenkassahun1261 3 ай бұрын
@maresketaf4308
@maresketaf4308 3 ай бұрын
Guraga mrtocha enwedachwalen
@natitilah
@natitilah Ай бұрын
ጀግና ው ናሁሳነይ አባረፍርፍ ሁሌም በልባችንን ትኖራለክ
@kaleabA-yv9ex
@kaleabA-yv9ex Ай бұрын
ለ20ኛ ጊዜ እያየሁት ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 Ай бұрын
mariamn yene 50+ yihonal everyday ayewalehu😂
@A2Z2121
@A2Z2121 3 ай бұрын
እስኪ በሞቴ 24 ሰዐት ሳይሞላው 1 ሚሊዮን እይታ እንድኖረው ሸር ይደረግ❤
@HulegebTube-1
@HulegebTube-1 3 ай бұрын
ሼር ሼር 1ጠ ይግባ 💪💪💪
@user-os3hi9ne5u
@user-os3hi9ne5u 3 ай бұрын
ትክክል 1ሚሊዮን እናስገባው
@oneAmhara-fc8dp
@oneAmhara-fc8dp 3 ай бұрын
Let's all do our part. Share , like and view
@haymi410
@haymi410 3 ай бұрын
ሼር አናርግ ሁላችንም 💪🙏
@Eyasu-oq2fp
@Eyasu-oq2fp 3 ай бұрын
Atsgu enasgebawalen. Yakeberenn enakebralen dagne walle wedmachen akbronal ena enakebrewalen wegen bertu
@henyteka9008
@henyteka9008 3 ай бұрын
ከአዲስ አበባ አምብርት ፒያሳ ፋኖ ደሜ ነዉ።💚💛❤️💪💪💪
@tigistasnake1860
@tigistasnake1860 3 ай бұрын
አለን ሁሉም የኛ
@MesertGebyheu
@MesertGebyheu 3 ай бұрын
@user-sz6qz4dj7f
@user-sz6qz4dj7f 3 ай бұрын
ሸገሪያኖች ከፋኖ ጎን ነን አለቀ
@user-ht4uu7ik4h
@user-ht4uu7ik4h 3 ай бұрын
አለን ከ ኮተቤ
@fishmathman
@fishmathman 3 ай бұрын
አለን ከፈረንሳይ ❤ ከደፋሮች ሰፈር
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 Ай бұрын
እመኑኝ ዛሬ ከአማራ ጎን ሆኖ ከመታገል ውጪ ሌላ አማራጭ የለም ይህ ካልሆነ ግን ያች እርስበርስ የኖርባትን ኢትዮጵያን አይደለም በእውኑ በህልም አናያትም ☝️ :: ድል ለጀግናው ፋኖ💪🔥💛💚❤️
@PlatinumEthiopia
@PlatinumEthiopia 2 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ነኝ ስል የጠራኝ በዘሬ፣ አማራ ነኝ ስለው ለምን ከፋው ዛሬ።? ለምን ለምን...
@kirubelkirubel1984
@kirubelkirubel1984 2 ай бұрын
እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ አማራ የተገፋ ህዝቡ ነው ድል ለጀግናው ፋኖ እኔም ፋኖ ነኝ ከ ጨርቆስ
@tajudinibrahim3065
@tajudinibrahim3065 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ነኝ እና አማራ ነኝ ማለት እንደ ወንጀል ሲሆን፣ ፋኖ ከመሆን ሌላ ምን አማራጭ አለ? ፋኖ ❤❤ ኢትዮጵያ!!
@berhana2488
@berhana2488 2 күн бұрын
ጨርቆስ የፍቅር ሰፈር ድል ለፋኖ
@user-lo8zx8yp8e
@user-lo8zx8yp8e 3 ай бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ። አማራ ሆኜ በተፈጠርኩ ብዬ ተመኝቼ አውቃለሁ። ምን አይነት እውነተኛና ድንቅ ህዝብ እንደሆነ ይገርመኛል። እግዚአብሔር ለአማራ ህዝብ ሰላም ያምጣለት። ከአማራ ጋር አብሬ ብሞት አይቆጨኝም። ድል ለጀግናው ፋኖ! ድል ለእውነተኛው እግዚአብሔርን ለሚፈራው የአማራ ህዝብ! 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 💚💛❤️💚💛❤️
@solomon806
@solomon806 3 ай бұрын
😂😮ኤሬ እንዳይሰሙህ ፋኒት😮😂
@AynadisChilot
@AynadisChilot 3 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤
@beetyube
@beetyube 3 ай бұрын
አመስግናለን🎉
@MulugetaGezie-fi1tq
@MulugetaGezie-fi1tq 3 ай бұрын
እኛ አማራዎችም ኤርትራውያንን በጣም ነው እምንወዳችሁ❤❤❤
@solosheger5450
@solosheger5450 3 ай бұрын
We are one
@user-pw8ov3rs8r
@user-pw8ov3rs8r Ай бұрын
"ለፋኖ አባቶቻችን ለአፄ ቴዎድሮስ፣ለአፄ ዮሀንስ፣ለአፄ ምኒልክ፣ለንጉስ ሚካኤልም፣ለዋግሹሞች፣ለበላይ"ዝፈንልን ዮሀንስም አማራ ባይሆንም ለአማራው መሬት አንገቱን ሰጦል።
@BirukTube5335
@BirukTube5335 Ай бұрын
ወላሂ እኔ የአማራ ሙስሊም ነኝ የአማራ አርቲስቶች ሲዘፍኑ የሰዉ ብሄር አይሳደቡም ከሰዉ አይኮርጁም በጣም ነዉ የማከብራችሁ😍😘
@kalethiopia
@kalethiopia 3 ай бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ የአማራን ትግል እደግፋለሁ በርቱልን እኛም በቅርቡ እንቀላቀላለን ✊💚💛❤️💚💛❤️
@MedinaLove-xx6kx
@MedinaLove-xx6kx 3 ай бұрын
🫶
@tg.kefelw
@tg.kefelw 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 3 ай бұрын
My blood 🩸 በላሊዲንጣ ❤
@uuyu1613
@uuyu1613 3 ай бұрын
ኑልነ ጉራጌየ❤❤❤❤❤❤
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 3 ай бұрын
ክክክክክክኬ አረ ሳቄ ናልኝ። በአራት አካውንት ገብተህ ዘርህን እየቀያየር ትቆምራለህ። ቆምጬ ጨንቆሀል።
@Welega_24
@Welega_24 3 ай бұрын
እኔ ከወለጋ አማራ አንዱ ነኝ። ነገር ግን ይህ የዳኜ ስራ "ሞት ላይቀር ታሪክ ሰርተህ ሙት" የሚለውን የወላጅ የአባቴን ቃል ያስተውሰኛል። አባቴ አልረሳህም ታሪክህ ይደገማል። ዳኜም ኑርልን
@romiooo0193
@romiooo0193 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 3 ай бұрын
Ye Wallaga Amharawoch Ayizon jegna Hunuln
@hayathhassan170
@hayathhassan170 3 ай бұрын
አይዞህ
@MsLucky-et7qd
@MsLucky-et7qd 3 ай бұрын
አይዞህ ወንድም ደምበደም ይመለሳል እዛች ሀገር አማን ይኖርባት እንደሆን እናያለን ድል ለወገኖቸ❤❤❤❤❤
@Alexman123.
@Alexman123. 3 ай бұрын
ayizok yene abat tekebreh yemtnorbet gize krb new.እኛኮ ሰብዓዊነት ይዞን እንጅ 1 አማራ ሲገል million galla wollo ውስጥ እንገል ነበር፡፡ግን ሰብአዊነት ማርያምን ሌላ አደለም፡፡ከዚህ በሗላ ግን.....
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 Ай бұрын
God Is With 65 Million Amhara People❤️🙏❤️..Fano Forever💪💪💪
@zelalemabebayehu9580
@zelalemabebayehu9580 Ай бұрын
ኣምሓራ ነኝ..... የማይሰበር የሚሰብር....ብርቱ ከእናቱ ማህፀን ሲወጣ ባስነጠሰበት ቅፅበት ከጠላቱ ማርኮ የታጠቀ ጀግና ባለታሪክ አምላኩን የሚፈራ ..............ውድ እና እንቁ.....💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@SimonWeld-bx1ef
@SimonWeld-bx1ef 3 ай бұрын
እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ነገርግን አማራ የሚያደርገው ትግል ለኢትዮጵያውያን የሚበጅ መሆኑን የስሜን ያህል አምናለሁ ! አማራ ሁሌም ቢሆን ፍትሀዊ ነው ።
@Yoyoya14
@Yoyoya14 3 ай бұрын
አማራ ለአማራ ነው የሚሞተው!!!
@emebetworku8388
@emebetworku8388 3 ай бұрын
ማፈሪያ ጠላትችሁ አልነበር እንዴ አማራ ምን ተገኝቶ ነው ዛሬ ማይካድራ አይረሳም
@esmaeldawed
@esmaeldawed 3 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን!
@eyuelbasha1702
@eyuelbasha1702 3 ай бұрын
Ya me i love tgere Please worked together
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 3 ай бұрын
ትክክል እናመሰግናለን የትግራይ ወንድማቻችን❤🥰🙏
@user-iu4ix6eu8l
@user-iu4ix6eu8l 3 ай бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ኢትዮጵያዊ ሁሉን እወዳለሁ! አማራ ግን ይለይብኛል በተለይ ሀገር ወዳድነቱና ለሀገር የከፈለው ዋጋ ሀገር ወዳድ ሀይማኖቱን ጠባቂ ብርቱ ጀግና ህዝብ የሰውን የማይነካ ከነኩት እንቢኝ!👏😍💚💛❤
@rozimuslimgirl1237
@rozimuslimgirl1237 3 ай бұрын
የጉራጌ ዘፋኝ ዘፈን ቲገፍሮ ግቤተሁ አታትብራታቶዮ ይንጎድ ሰብ ቲኸር ግን አሽቃብጦት ሜናሁ ዊ ይና ሰብ ድረድግ
@bethelteshome3015
@bethelteshome3015 3 ай бұрын
Gurage❤❤❤❤
@addisabebe9988
@addisabebe9988 3 ай бұрын
My Gurageee wustee nachuuu!!!💚💛❤️🥰
@maresketaf4308
@maresketaf4308 3 ай бұрын
Amhara hulam ygermeghal . egzihabhare hulam kenesu gar new dagm Ethiopia Kef edemiyaregat Amnalew
@hiwotabebe106
@hiwotabebe106 3 ай бұрын
Gurage ❤❤❤❤❤❤❤❤
@alexbela677
@alexbela677 Ай бұрын
የዳኜ ዋሌ ሙዚቃ ሳይሆን የአማራ ብሄራዊ መዝሙር ነዉ:: አማራ ሀቀኛ ህዝብ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!💚💛❤
@rosebloom9097
@rosebloom9097 Ай бұрын
የዘር መዘዝ በየቤታችን ገብቶ በሀዘን አቆራምዶናል!!! አማራ ፋኖ ናና ኢትዮጵያዊነትን አንግሰውና ሰው እንሁን!!! 💚💛❤️!!!
@yonasMekonn
@yonasMekonn 3 ай бұрын
እኔ ደቡብ ነኝ አማራ ግን ወስጤ ነው ድል ለፋኖ💚💛❤️
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 3 ай бұрын
እኛም ዉስጣችን ናችሁ ኢትዮጵያን የሚጠላ ብቻ ነዉ የምጠላዉ ወገኔ
@user-or2xm2tl6t
@user-or2xm2tl6t 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@myspace3152
@myspace3152 10 күн бұрын
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ 🟢🟡🟠
@eelluma2950
@eelluma2950 3 ай бұрын
አማራዎች ታድላችሁ ምንም የሚያምርባችሁ ሰርግ,ለቅሶ, ዘፈን,ጦርነት ምርጦች ስወዳችሁ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ይርዳችሁ ❤❤❤❤
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 2 ай бұрын
አሜን፫🤲
@robely8853
@robely8853 2 ай бұрын
እውነት ነው ካኛ ጋር፣ አሜሪካ የለች፣አውሮፓ የለች፣ ኤምሬትስ የለች.... ከኛ ጋር እግዚአብሔር ብቻ ነው ያለው።
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 2 ай бұрын
🙏🏽
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@nabeela4979
@nabeela4979 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rc8dn4ls3e
@user-rc8dn4ls3e 2 ай бұрын
በሀገር ማንነትህ በእምነትህ ከመጣ ፀበል ሁነው እና አጋንንቱ ይውጣ🙏❤❤❤
@AnimutEsubalew-yg9gs
@AnimutEsubalew-yg9gs Ай бұрын
አማራ ማለት እምነት ነው ሁሉም አማራ ከፋኖ ፊት ቆሞ የማይሳተፍ ከሆነ እምነቱን የበላ ከሀዲ ነው እሱም ነገ ሲገረፍ ይገበዋል ፋኖ በርታ❤❤❤
@HabeshaBlackPanther
@HabeshaBlackPanther 3 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ነኝ ስል የጠራኝ በዘሬ፣ አማራ ነኝ ስለው ለምን ከፋው ዛሬ። ዳኜ ትችላለህ በቃ እያንዳንዱ ስንኝ ትልቅ መልዕክት የያዘ ነው። አንተን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል ተባረክ
@selamlalem2062
@selamlalem2062 3 ай бұрын
❤❤❤
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 3 ай бұрын
Amhara first ✊ Am a proud Amhara ✊
@edomedom4342
@edomedom4342 3 ай бұрын
ድሉ የእኛ ነው ይሄ ጥንብ ጋላ አብይ መወገጃው ደርሷል
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 3 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ነኝ ስል የጠራኝ በዘሬ ። አማራ ነኝ ስለው ለምን ከፋው ዛሬ ። ዋውውውውው በትክክል ገልጸሽዋል 👏👏 ❤❤❤
@EyobBatntie
@EyobBatntie 3 ай бұрын
እእእእእ እሚገርም ነው ሽጮ በሸመተ የበሬውን ቀንጃ ማንም አያስፈተው የፋኖን ጠመንጃ የአባቶቼን ሱሪ በአጭሩ ታጥቄ አሳምነዋለሁ ከአምባቼው ዘልቄ ዳኝነት የኛ እንቁ ፍጥረት ኑርልን እግዚአብሄር ይጠብቅህ እረጅ እድሜ እና ጤና ይስጥህ.;?
@user-lj3db2rd9p
@user-lj3db2rd9p 3 ай бұрын
የአማራ ወዳጅ ነኝ ከጉራጌ በርታ ዳኜ💪💪💪💪❤❤❤❤❤
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-kt6be9sr2n
@user-kt6be9sr2n 3 ай бұрын
ቀሽቷ እና ምርጧ ኢትዮጵያዊ
@ritamare9502
@ritamare9502 3 ай бұрын
Me too ❤❤
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Ethiopianism
@Ethiopianism 3 ай бұрын
guraghe love people yimechachhu
@Sisay-ho3jh
@Sisay-ho3jh Ай бұрын
ይህን የፋኖ ሙዚቃ ስሰማ ስለ ኢትዮጵያ ተስፋ እንዳልቆርጥ አደረገኝ ከአሰላ ከተማ ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ
@user-ou5lh7os9g
@user-ou5lh7os9g Ай бұрын
ሁሉም አማራ እና የትግሉ ደጋፊ በቀን 1 ጊዜ ይህን ዘፈን አደለም ታሪክ ያዳምጡ
@user-zf4dr4jj7z
@user-zf4dr4jj7z 3 ай бұрын
እስኪ ይኸ ሙዚቃ ሪከርድ ይስበር የምትሉ 🎉🎉🎉🔥🔥🔥🔥💚💛❤
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 3 ай бұрын
🙋‍♂️🙋‍♂️ እኔ ደግሜ ደጋግሜ እያየውት ነው ሼር ሼር እያደረኩት ነው እናንተስ🤔🤔
@alemu2361
@alemu2361 3 ай бұрын
ለታሪክ. መስበር አለበት
@yitayalandargie-rp1md
@yitayalandargie-rp1md 3 ай бұрын
ይስበር
@kdidjdjhdusuh7981
@kdidjdjhdusuh7981 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-oo1mj4yv3m
@user-oo1mj4yv3m 3 ай бұрын
እሪክርድ መስበር ብቻ king king king daga 🇲🇱💪😎💯💯💯 ኡፍፍፍፍፍ እረ በየት አገር እንግባ አይ ሳውዲ
@dhdjsjhehej3101
@dhdjsjhehej3101 3 ай бұрын
እስኪ በዳኜ የተደነቀ የተደመመ በላይክ ያሳየኝ በሉ❤❤❤❤❤❤❤
@Saada2023-so5hy
@Saada2023-so5hy 3 ай бұрын
💪🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zelalemtesfahun347
@zelalemtesfahun347 3 ай бұрын
👍🎤✉️
@dhdjsjhehej3101
@dhdjsjhehej3101 3 ай бұрын
❤ሠ ❤ሙ❤
@akililubarana
@akililubarana 2 ай бұрын
​❤
@xw8jf
@xw8jf Ай бұрын
የኔ ውድ የኔጀግና በጣም የምውድ የማከብር ❤❤❤❤❤❤❤ከምል በላ ይ አድናቂነኝ👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር❤❤❤❤
@misraktadesse6688
@misraktadesse6688 Ай бұрын
አንድ ወንድ ልጅ አለኽልን ፈጣሪ ባለኽበ በምትኼድበት ሁሉ እቅፍ ድግፍ ጥልል አርጎ ይጠብቅኽ 🙏🙏🙏💚💛❤️🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@sodomedia3227
@sodomedia3227 3 ай бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ግን አማራዎች የኔ የግሌ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ናችሁ ወዳችኋለው ❤❤❤
@addisabebe9988
@addisabebe9988 3 ай бұрын
Guragewoch betamm Enwedachhalen Enakebrachehuhalenn!!💚💛❤️🫶
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 2 ай бұрын
እኛም እንወዳችኋለን ግልገል ነፍጠኞችን!🙏🥰🥰❤🙏
@romiooo0193
@romiooo0193 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ed5tz7lq9d
@user-ed5tz7lq9d 2 ай бұрын
My ጉራጌ❤
@rutaas2865
@rutaas2865 2 ай бұрын
አማራና ጉራጌ የአንድ ሳንቲም ግልባጭ ነን በርቱ ጠንክሩ እኛም እንወዳችሗለን🎉❤
@user-ok2iy4fv4i
@user-ok2iy4fv4i Ай бұрын
ደል ለተገፈው ለአማራ ህዝባዊ ዳኘ ዋለ የልቤ ምት ክፉ አይንካህ ባለህበትሰላምህይብዛልኝሺአመትኑረልኝ🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳
@LambeSupermarkets
@LambeSupermarkets Ай бұрын
እኔ ከደቡብ ሀዲያ ነኝ ፋኖ ያሸንፋል ይህን ክፉ ጊዜ አልፎ ሁላችንም በአንድነት ቆማን የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር የሚንዘምርበት ጊዜ ይመጣል አትጠራጠሩ ግን ጀግንነት የሚተላለፍ ከሆነ ከአማራ ማግባት እፈልጋለሁ ምናልባት ከሰጣችሁኝ ሲአዴግ ❤❤
@birt7545
@birt7545 3 ай бұрын
እኔ ከአፋር ነኝ ወላሂ አምሀራዎችን በጣም ነው የምወዳችሁ ። ምክንያቴ ደግሞ አምሀራ በጣም ጀግና: ሀገር ወዳዶች : ታማኞች ( ሀይማኖተኞች ) ኧረ ስንቱን ላንሳ❤❤❤❤ ድል ለፋኖ
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 3 ай бұрын
ሰልቃጩን መታገል ነው አሁን።
@daadhigd893
@daadhigd893 3 ай бұрын
እስቲ በእውነት በለኝ ከአፋር ነህ? እንቁራሪት ነፍጠኛ!!! የሚረዳችሁ አጣችሁ አይደል? ምኞታችሁን ነው እዚህ እየተበጠረቃችሁ ያላችሁት
@Mule-rz9dh
@Mule-rz9dh 3 ай бұрын
​​@@daadhigd893በእውነት ከአፋር ነው። አንች ጋለሞታ ኦሮሞ ነኝ ብለሽ እንዳታስቢ......ሀጠራው
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 3 ай бұрын
​@daadhigd893 ቆይ አንች ምን አቃጠለሺ ውሃ ጠጭ😂😂😂😂
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉😘😘😘
@Fiker36
@Fiker36 3 ай бұрын
እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ ግን አማራ የሚያደርገው ትግል ኢትዮጵያን ለማዳን ነው የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን❤ በጣም ነው የምወዳችሁ አማራ ያሸንፋል ❤❤❤ኢትዮጵያ ሀገረም ሰላም ትሆናለች ❤❤❤ አማራዬ የእኔ ጀግና ❤❤❤❤❤
@jhiu3913
@jhiu3913 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegestabegaz1492
@tegestabegaz1492 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@messiyonastube6113
@messiyonastube6113 3 ай бұрын
እኛም እንወድችሁለን❤
@miserts7657
@miserts7657 3 ай бұрын
Mastewalen yedelen lehulachin
@user-wk9pr4sf1j
@user-wk9pr4sf1j 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@serkalemayele8104
@serkalemayele8104 Ай бұрын
ድል ለፋኖ💪 ለተበዳዩ የኢትዬጲያ ህዝብ💪
@user-jq3mw6ex5l
@user-jq3mw6ex5l Ай бұрын
ፋኖ የአማራ ኩራት እመብረሀን ትጠብቃችሁ ወንድማችን በርታ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅክ
@Abc123-dw9sc
@Abc123-dw9sc 3 ай бұрын
ጉራጌ ነኝ ግን አማራነት ይቅደም አማራ ማለት ኢትዮጵያ ነዉ 😢😢😢እየመረረንም እንዉጠዋለን አማራን ጠልቶ ኢትዮጵያ ሲጠራ ሚቀድመ አማራነዉ አማራ ጠልተህ ኢትዮጵያዊነት መዉደድ ማይቻል ነገር ነዉ❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ ለተገፋዉ ላማራ ህዝብ እዲሁም ነፃነት ለሚሻ ኤትዮጵያን በሙሉ ይሁን ❤❤❤❤❤❤
@mimizd5828
@mimizd5828 3 ай бұрын
ክበርልን 🙏 እንወዳችኋለን በርቱ የቤት ስራችሁን እየሰራችሁ ብትጠብቁ ነገሮች ትንሽ ቀለል ይላሉ
@MameMame-nb9ph
@MameMame-nb9ph 3 ай бұрын
​@@mimizd5828የክፍል ስራ አይሻልሽም ወገኛ 😅😅😅😅😅
@KeskashMedia
@KeskashMedia 3 ай бұрын
እኛን ማንነታችንን የተመለከተ ልዩ አጭር ስራ ጋብዣችኋለዉ - kzfaq.info/get/bejne/oMumYLqGt9O3l4k.htmlsi=9IJeWh7LdFv4RCre
@mamebekele4484
@mamebekele4484 3 ай бұрын
ጉራጌ ፍቅር ነው
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RadioGoodlecture68
@RadioGoodlecture68 3 ай бұрын
እኔ ብሔሬ ጉራጌ ነው አማራነት ግን ውስጤ ደሜ ነፍሴም ነው ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ውስጣቸው ላለ ሁሉ ይሁን 💚💛❤
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 የኔ ውድ እናመሰግናለን
@AddisTeke
@AddisTeke 3 ай бұрын
❤ ከጉራጌ ጎጃም ውይ ፍቅር ሲጣጣም
@getachewaknidaniga9442
@getachewaknidaniga9442 3 ай бұрын
You are liar. You are not gurage. Leave the issues of gurage aside . Anchi hamote bos gurage lebichaw teyiw . Kasheregedish rasshin chilesh achebchib . Parasite spirit
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Love 💕 you
@dawit_tube217
@dawit_tube217 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@richabebaw3894
@richabebaw3894 Ай бұрын
I'm orthodox 😍 I'm Amhara 😍 I'm Ethiopia 💚💛❤️
@biruckdawit811
@biruckdawit811 2 ай бұрын
እየበሰጨኝ ! 🔥🔥🔥
@DackeyTademe
@DackeyTademe 2 ай бұрын
ወላይታ ነኝ ድል ለተገፋው እና ለተጨቆነው ለአማራ ሕዝብ ይሁን 🔥 ይለያል ዘንድሮ 🙌
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን❤
@nathanahadu9929
@nathanahadu9929 2 ай бұрын
❤❤❤🙏
@user-hi9xe1xz3c
@user-hi9xe1xz3c 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ነኝ ስለው የጠራኝ በዘሬ አማራ ነኝ ስለው ለምን ከፋው ዛሬ!!!! I LIKE IT
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 3 ай бұрын
አማራነት ይቅደም በአማራነት ተሸማቀን በኢትዮጵያነት ልንኮራ አንችልም::
@user-sz6qz4dj7f
@user-sz6qz4dj7f 3 ай бұрын
እሱ ነው እኮ ግራ የገባን
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤💪💪💪
@betelhemkene4251
@betelhemkene4251 3 ай бұрын
የሚፈልጉት እንደዛ እንድንል ነው ም/ቱም በየትኛውም ችግር ውስጥ ቢያልፍ እንደ አንድ ክፍለ ሀገር በብዛት አማራ ብቻ ነው ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል እኛን ይህንን ቃል ካስጣሉንማ ተሸንፈናል ማለት ነው። እኛ ኢትዮጵያዊ ነን❤❤❤❤
@sentayehufekadu836
@sentayehufekadu836 3 ай бұрын
Min largih Dagne brother Ethiopia negne silew yeteregn bezere Amhara negne silew lemin kefaw zare
@abeshkegne8380
@abeshkegne8380 21 күн бұрын
ይህ ሙዚቃን አሁንም ድረስ አልሰለቸኝ ያለው እኔን ብቻ ነው ሰዎችየ 2 ወር ሙሉ እየሰማውት ነው ::
@MrBaha2009
@MrBaha2009 Ай бұрын
It is amazing ❤🎉. From Sudan a big ❤.
@vhgu1589
@vhgu1589 3 ай бұрын
ማነው እደኔ ተተለቀቀ ጀምሮ በቀን 2ግዜ የሚያዳምጠው በላይክ እኔ በሉ❤❤❤❤❤ዳኝ ትለያለህ
@memeaddis7928
@memeaddis7928 3 ай бұрын
እኔም
@ritaworku4190
@ritaworku4190 3 ай бұрын
እኔ ከማዳመጥ አልፎ ለሌት ሁሉ ፍኖ እላለው
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 2 ай бұрын
ተበልጠሀል🥰 እንዲህ የትግል ዘፈን ወድጄ የማውቅ እስካይመስለኝ ድረስ!❤
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 2 ай бұрын
@@ritaworku4190 🙏🥰🥰🥰🙏
@abetube5773
@abetube5773 2 ай бұрын
የምር በቀን ሁለቴ በጣም ትንሽ ነው
Make me the happiest man on earth... 🎁🥹
00:34
A4
Рет қаралды 8 МЛН
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
01:00
Dawit Tsige - Demama l ዳዊት ፅጌ - ድማማ
7:29
Dawit Tsige
Рет қаралды 3,4 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - ПАЦАН (MV)
6:08
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 830 М.
Лето
2:20
MIROLYBOVA - Topic
Рет қаралды 275 М.
Артур Пирожков и Хабиб - МЁД (Премьера клипа 2024)
2:11
Александр Ревва
Рет қаралды 3 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 137 М.
Diana Ismail - Kezdeser (Official Music Video)
4:01
Diana Ismail
Рет қаралды 1 МЛН
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 124 М.