ዓይነ ጥላ በሴት ማሕፀን እንዴት ይረገዛል ? ክፍል አራት

  Рет қаралды 71,505

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

4 жыл бұрын

በዚህ ክፍል ዓይነ ጥላ እንዴት በሴት ልጅ ማሕፀን እንደሚያድርና እንደሚረገዝ ባስ ሲልም ደሞ እንዴት እንደሚወለድ እንመለከታለን ።

Пікірлер: 502
@woinshet2595
@woinshet2595 4 жыл бұрын
እንኳን ለመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በዓል አደረሰን
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vo7th6pk4y
@user-vo7th6pk4y 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይስ ጥልን ፀጋውን ያብዛለዎት አሜን አሜን አሜን
@mulualemtefera6876
@mulualemtefera6876 3 жыл бұрын
አሜን አባ እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-kc2re2vk3b
@user-kc2re2vk3b 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@dessiebahiru9672
@dessiebahiru9672 4 жыл бұрын
ቴሌግራም ላይ ጥያቄ መጠየቂያ መንገድ ቢመቻችልን!! ጥሩ ትምህርት ነው ሚያስተምሩት እግዚአብሔር ያቆይልን።
@yasminmed7at414
@yasminmed7at414 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄነው
@user-jv5kl7tu9t
@user-jv5kl7tu9t 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 4 жыл бұрын
የእኔም ነው ☝️
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 4 жыл бұрын
መልካም አባት ናቸው ይመልሳሉ
@semiralove1228
@semiralove1228 3 жыл бұрын
Awo
@saragee8428
@saragee8428 4 жыл бұрын
በፆሎታቹ አሱቡኝ በስደት የምገኝ እህታቹ ነኝ ከጭንቀቴ ወጥቼ በሰላም ለሃገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ወገንቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 3 жыл бұрын
አሜን ልዑል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ:: የልብሽን በጎ ሃሳብ ይፈፅምልሽ:: አሜን::
@selamselamtube7005
@selamselamtube7005 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት እርሶ የሚሰጡን ትምህርት ለሕይወታችን መሠረት የሆነ ትምህርት ነውና እናመሰግናለን..... ቃለ ሕይወት ያሠማልን.....
@selamselamtube7005
@selamselamtube7005 4 жыл бұрын
ውድ የተዋሕዶ ልጆች ወደ እኛም ቻናል እየመጣችሁ ስራችንን እየተመለከታችሁ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ.......
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 жыл бұрын
ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
@@selamselamtube7005 👏👏
@user-yl2xq2cr9k
@user-yl2xq2cr9k 4 жыл бұрын
የት ነዉ የምያጋለግሉት
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Entoto mariam
@user-ws7xf4yh6i
@user-ws7xf4yh6i 4 жыл бұрын
በጣም አስደናቂ ነው የአቡነ ጼዋለጽድቅ አምላክ በምህረት እና በይቅርታ ይማረን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
@user-pi7rr8tp5m
@user-pi7rr8tp5m 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@solamatisa4083
@solamatisa4083 4 жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@user-hj9vx1tz4o
@user-hj9vx1tz4o 4 жыл бұрын
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በኣ በሠላም አደረሳችሁ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ትምህርትወ ለኔ ህይወት ቀይሮልኛል
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታችኝ
@hdhdhshejeh7445
@hdhdhshejeh7445 4 жыл бұрын
@sëblė KZfaq Ethiopia orthodox tewahedo channel y
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 4 жыл бұрын
ልዑል ቅዱሰ ሚካኤል ልዑል ቅዱሰ ገብርኤል ልዑል ቅዱሰ ሩፋኤል ልዑል ቅዱሰ ራጉኤል ልዑል ቅዱሰ ዑራኤል ልዑል ቅዱሰ ፋኑኤል አባታችን ይጠብቃችሁ።
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tube-od4sz
@tube-od4sz 4 жыл бұрын
አቤቱ መንገድህን ምራኝ የእስራኤል አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችንን አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን
@kalye.tube.
@kalye.tube. Жыл бұрын
አቡነ ጼዋለጽድቅ፤ አእምሮዬ ውስጥ ያለውን ከይሲ ሃሳብ አጥፋልኝና እውነተኛ ሰላምን ከሚሰጠው ጌታ አስታርቀኝ፤ የቀረብኝን አምጣልኝ፤ አቡነ ጼዋለጽድቅ ጭንቄን አስወግድልኝ፤ አሜን በእውነት ይደረግልኝ። መጥቼ ለመመስከር አብቃኝ
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 3 жыл бұрын
በፀሎት በማይተጉ እህቶቻችን ላይ የአይነ ጥላ ክፉ መንፈስ በማህፀናቸው እንደሚያድር እና የተከበረዉን ሂይወታቸውን እንደሚያበላሽ በጥልቅ ሚስጢር ተረድተው አስተምረውናል ቃለ ሒይወት ያሰማልን!!!
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አባታችን ይባርኩኝ ይፍቱኝ ወለት ሰንበት ብላችው በጸሎታችው አስቡኝ እርኩሳን መንፍስት በህይወቴ ውስጥ ፈተና አበዙብኝ 😢
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን ኡፍ ምናለ አለም ቢያቅ ይሄ የመናፍስት ስራ አቤቶ ማስተዋል ይስጠን መቼ ይሆኅ አገሬ ገብቼ ቤተሰቦቼ ከዚህ ክፍ መፈስ ማላቅቃቸዉ አስተምሬያቸዉ
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታችኝ
@lamlamlamlamkileyewtyasema7915
@lamlamlamlamkileyewtyasema7915 4 жыл бұрын
Ebakhe selek lakelen
@lamlamlamlamkileyewtyasema7915
@lamlamlamlamkileyewtyasema7915 4 жыл бұрын
Ebakhe selek lakelen
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen 🙏
@dimlaa2679
@dimlaa2679 4 жыл бұрын
አባቴ እኔንም ያመኛል ያልሉት ህመምም ይሰማኛል ያልሁት በስደት ነው በሰኦዴ ቤተክርስትያን የለም ፀልዩልኝ ያስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@user-nx5zy5uv8o
@user-nx5zy5uv8o 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት እንደው የአባታችን ትምህርት ፍትፍት መብላት ማለት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም ከዚህ ክፉ መንፈስ ይጠብቀን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን አሜን
@MaryMary-rz8zf
@MaryMary-rz8zf 4 жыл бұрын
አሜን ፫ቃለህይወት ያሰማልን ይህ የኔም ችግር ነው በጣም ተሰቃይቻለሁ ወለተ አማኑኤል ብላችሁ በፆሎት አስቡኝ መምህር
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ:: ክፉውን ሁሉ ይርቅልሽ ይገስፅልሽ::
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወረሃዊ ክብር በዓል አደረሰችሁ አባ እና የተዋህዶ ልጆችሁ
@HananA-xo3yo
@HananA-xo3yo 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ልኡልእግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ መንፈስ ይሰውርን እንጂ ይገብዳኝ። እንደኛ ሀጤያት ሳይሆን አምላከ ቅዱሳን ይርዳንአሜን፫
@taabjitabalajji8418
@taabjitabalajji8418 4 жыл бұрын
አስታውሳለሁ በአንድ መስሪያ ቤት ተመድቤ ሳለሁ ክፍል ውስጥ አንድ ሠራተኛ ነበር፣እኔ ስመጣ ክፍል ውስጥ መቀመጥ አልቻለም እና ይወጣል፣ብዙ ፈተና ውስጥ አልፌ አሁን ትንሽ ከላዬ ገለል ብሎአል፡፡አንዲት እህት በልደታ ቤ/ክ ምስክርነት ስትሰጥ መድኃኒት ተደርጎባት ሰውነትዋ ይሸታል ታክሲ ውስጥ ስትገባ ሰው መቀመጥ አይችልም፣በሁዋላ በጸበል ዳነች፡፡ ስለዚህ መፍትሔው፡- መስቀሉን ሁሌ ማሰብ-በከንቱ ጠሉኝ ያለውንና አይሁድ በከንቱ ክርስቶስን እንደጠሉት-ዓለም ቢጠላችሁ አስቀድሞ እኔን እንደጠላኝ አስቡ ያለውን-በስጋ ስንኖር ክብር እንደሌለንና የተዋረደ ዓለም ውስጥ እንዳለን ማሰብ- ሰው ያክብረኝ ብሎ አለመጨነቅ፡፡
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተ/አንቺስ ምን ለውጥ እያየህ/ሽ ነው?
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 9 ай бұрын
ኧባታችን ❤❤❤❤❤❤እመብርሀን ረጅሙን እድሜ ትስጠወት በጣም የሚገርም ነዉ በትክክል አረስቱ አባየ አቤቱ አሁን ስለእናቱ ብሎ ይለመነን አማኑኤል
@agaphyshemon2792
@agaphyshemon2792 4 жыл бұрын
ኣብነ ፀወነ ፅድቅ እኔ ሃጥያተኛ ልጅህ ወ/ተ ተክለሀይማኖት የተባረከ ልጅ እንድትሰጥኝ እንማፀናለን። ደንድሞቼ እህቶች እባካችሁን በፀሎት አስብኝ።
@user-nh6et6yn5f
@user-nh6et6yn5f 4 жыл бұрын
አባቴ በፀሎቶት ያሰብኝ ፅጌ ማርያም በለው ቢያንስ እንኳን ለንስዓ ሞት እንድበቃ
@user-zk2sg2sw7e
@user-zk2sg2sw7e 4 жыл бұрын
እንደምን አደራችዉ ዋላችሁ ዉድ የአገሬ ልጆች እንኮአን ለደብረታቦር በአለ ዋዜማ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አባታችን ጸጋዉን ያብዛለወት🙏
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታችኝ
@user-jq5fm3cf2o
@user-jq5fm3cf2o 4 жыл бұрын
እባክሽ ቁጥራቸው ካለሸ ስጨኝ
@zewditutilahun928
@zewditutilahun928 3 жыл бұрын
የአባቶቻችን አምላክ እግዚያብሄር ሆይ ካለብኝ ካለብን የአይነጥላ እርኩስ መንፈስ በቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ለዘለአለሙ አሜን
@user-pr2co5uf8z
@user-pr2co5uf8z 4 жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሄ ይስጥልን ሰይጣንን እንዴት መዋጋት እንዳለብን ስላሳወቁን የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን አምላክ እንደርስሆ አይነት መምህር ስለሰጠን አሁን ሕይወታችን ተቀይሯል
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 4 жыл бұрын
አሜን ፫ እንደምን አደራቹ የተዋህዶ ልጆች ውድ አባቶቻችን እንኳን በሠላም መጡልን 🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታችኝ
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 4 жыл бұрын
@@zorthodox1104 እሽ
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
@user-yu7rr6pz7u
@user-yu7rr6pz7u 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ቄሰስ ለቻናለወት አዲስ ነኝ ግን አሁን በሰማሁት ነገር ልቤ በደስታ ተሞላ እባከዎት በስልክ መፈወስ ከችግሪ መላቀቅ እችል ይሆን ስልከዎን ይስጡኝ ልደውል ልጅ በማጠት ተሰቃየሁ በስራየ ብዙ ነገር
@user-kn7ek3bi6y
@user-kn7ek3bi6y 3 жыл бұрын
በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን! እኛም በሰማነው ቃል መልካም ፍሬን እንዲናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን
@user-jl1xe6ci2u
@user-jl1xe6ci2u 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ይገርማል አድነነ ተመአቱ ይሰውረን እግዚኦ ነው እኔ አዳደየ እሸታለሁ ታጥቤ እንኳ እግዜአብሔር ይገስፀው
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 9 ай бұрын
መስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን እኔ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል እንደሄድሁ የሳጥናኤል መንፈስ አርግዛ የነበረች ሴት ምጥ ተይዛ እናባ ዮሐንስ እንዳዋለዱአት እና ከሰው ተፈጥሮ ውጭ እንደሆነ ሰምቻለሁ ልጅቶንም በአይኔ አይቻታለሁ ።
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 3 жыл бұрын
በእውነት ተአምር ሆነብኝ አቤት የኛ እምነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@user-ut5ur7hc8n
@user-ut5ur7hc8n 4 жыл бұрын
በእውነት ስለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገስፁን። ቃለ ህይውት ያስማልን። በእድሜ በፀጋ። ይጠብቅልን። ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን።
@hewanhewan1998
@hewanhewan1998 3 жыл бұрын
አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን (3)ሁላችንም ከሚስሙት ያድረገን አሜን(3)
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን
@user-cm4en9lv8v
@user-cm4en9lv8v 4 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልኝ መምህር ዛሬ ነው ይህን ቻናል የተቀላቀልኩት ውይ ደስ ይሚል ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክ እኛንም ማስተዋልን ያድለን
@user-vt8zv8ig7x
@user-vt8zv8ig7x 4 жыл бұрын
ለአባታችን ለመምህር ለቀሲስ ኤኖክ ፀጋውን ያብዛልን ቃላህይወትን ያሰማልን እዴና ጤናውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርን
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 жыл бұрын
የመንፈስ እህቴ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታችኝ
@malitmalit7493
@malitmalit7493 4 жыл бұрын
amen amen amen qalehiwet yasemaln betam enmesegnaln abetachn edmenatena ysth
@sosinateshome8116
@sosinateshome8116 4 жыл бұрын
Amen kalehiyot yasemalin tsegawun yabzalot betam inamesginalen
@godolyasasgedom2154
@godolyasasgedom2154 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale Hewet yasemalen
@welatesenbatwelatehana6087
@welatesenbatwelatehana6087 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen KalHiwet Yasemalen Memerachen
@kidsttagabun1130
@kidsttagabun1130 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ መምህራችን
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 4 жыл бұрын
Egzeber yemesgen amen amen amen Keleyot yesmlen memerhichen beslotechu asbun
@ethiopialezalalemtenure3220
@ethiopialezalalemtenure3220 4 жыл бұрын
AMENE kale hiwotin yasemalin Egezabhare yestlin yekedusain bereketachew ydrebine Abuna sewane sirke esrachin hono ledju yabkine
@genetdejen5417
@genetdejen5417 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሁ መምህራችን
@agaphyshemon2792
@agaphyshemon2792 4 жыл бұрын
እንኳን ለ12/12/12 ኣደረሰን። ወደ መምህራችን ቃለሂወት ይሰማልን
@Mulievisionary
@Mulievisionary 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qal hiwet yesmalen yene wendem endit des yelale endzi qal mesmat.
@mma-iu1vk
@mma-iu1vk 11 ай бұрын
Amen Amen amen kale hiwet yasemaln abatachin
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*መምህር ቃለህወትን ያሠማልን በእዉነቱ እዴ ሤጣኑ ተጠምቆ ሠዉ ሆነ ወይጉድ መንኛ እቁ አምላክ እሮህሮህ የሆነ ጊታ ነዉ እኮ የምናመልከዉ የመጀመራ ግዜ ሠማሁት መምህር ጸጋዉን ያብዛልሁት (በሥዴት ነዉ የምገኝዉ ልቆርብ ሁሉን ጨርሺ አሠርየ እሺ ካለች ቦሀላ ተመልሣ እቢ አትወጭም አለችኝ እህተማርያም ብላችሁ አሥቡኝ በጸሎት*
@serenasereno4144
@serenasereno4144 4 жыл бұрын
be eswan adero newna edatshinfi kirob؛
@imdove7528
@imdove7528 3 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም በጣም ይገርማል ማህሬ አለን ኢየሱስ ይመስገን ለአባቶቻችንም ክብር ይድረሳቸዉ ይሄን ታሬክ ላቆዩልን የአጋነንት ዉጌ እንድናቅ እረድተዉናል
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen egzhabharye yestelen kale eyeweten yasmalen memherach!!!endate new ersone magnget yemechalew memher
@saragee8428
@saragee8428 4 жыл бұрын
በእውነት ቃሕይት ያሰማልን ምንኛ ቃሉ እፁቡ ድንቅ ነው ። አምላክ ይመስገን እዚአብሔር ይስጥይ ኩቡር አባታችን
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን. እመብርሀን ከዚህ ሁሉ ፈተና ትሠውረን
@bestofbest8742
@bestofbest8742 4 жыл бұрын
Egeziabher yemsegen Memeherachin kale yasemalin amen Egeziabher edmin ketina gar yeistelin amen
@sarawedm9414
@sarawedm9414 4 жыл бұрын
Egziabher Yemesgen enaten yeseten fetariachn Yemesgen Yemesgen ☝qale hiwet yasemalen memhrachn amen amen emeberhan yeamlak enat tsegawun tabezalachehu ♱⛪
@mariyamenat7156
@mariyamenat7156 4 жыл бұрын
Kelehewot yesemalen Amen .
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@worektadess1253
@worektadess1253 4 жыл бұрын
Amen kalehiwetn yasemalen 🙏
@tigraweytieyegalzomjeganuz676
@tigraweytieyegalzomjeganuz676 4 жыл бұрын
Amen amen amen qalehiwet yesmeana KBR memhrna xegawun yabzalk
@frefre2238
@frefre2238 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhywet yasemalen.
@mashoodagifee4221
@mashoodagifee4221 4 жыл бұрын
AMEN.AMEN AMEN.AMEN kela Hiwot yasemalin 🙏🙏🙏💒🤲💒🤲
@birtukanmanaye2560
@birtukanmanaye2560 2 жыл бұрын
ሆይ ግሩም ቃላት የለኝም የክርስቶስን ስራ እንደው እፁብ ብቻ ነው። መምህ ቃለህይወት ያሠማልን የሚቆጨኝ ብዙ ድህነትን ማግኘት ስችል እንደተዋዛ እያየሁና እየሰማሁ ሀገሪን ስለቅ የመናፍስት ዉጊያውና ሴራው ገባኝ። ለነገሩ አሁንም ፈጣሪ ይመስገን።
@user-nn6yb6em3d
@user-nn6yb6em3d 4 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እዴሜ ከ ጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን
@user-gd4sn9xs4z
@user-gd4sn9xs4z 4 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስሜልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያበርታዎት መጨረሻዎትን ያሳምርልን
@user-ve6zf8wk9l
@user-ve6zf8wk9l 4 жыл бұрын
መመህር በውነት ቃለ ሄወትን ያሠማልን ትምርተወት በጣም ለሄወታችን ጠቃሚ ነው በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 4 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት የምታቀርቡልን ትምህርት በህይወታችን የለ እና ወሳኝ የሆነነው እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 4 жыл бұрын
Egzabher ymsgn amen memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen
@fireniwotberne5710
@fireniwotberne5710 3 жыл бұрын
amen kalehiwotn yasemaln
@beatyabudhabi3211
@beatyabudhabi3211 4 жыл бұрын
Amen ( 3 ) kluiwt ysemlen mengste semyt ywaerseln edmena, tenewen abezetew ysetn,
@selammariyamawit6092
@selammariyamawit6092 2 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalin enamesegnalen
@hennabebe3771
@hennabebe3771 4 жыл бұрын
Qalehiwat yasemaln abatachi Amen Amen Amen
@Riri-cq4rh
@Riri-cq4rh 4 жыл бұрын
Kela hyewet yesmalen Amen 🙏
@mayatarzan2877
@mayatarzan2877 4 жыл бұрын
Kale hiwet.yasemalin abatachin.betslot.yasibugn..
@mariannebehaniny7190
@mariannebehaniny7190 4 жыл бұрын
amen Abata betam amesgnalhu endmar end Wetit new temrtot ymetmw betam tenkara endhun erdtognal
@1werkineshiayalenw746
@1werkineshiayalenw746 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ይሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላቹህ
@mulu778
@mulu778 10 ай бұрын
የአቡነ ጼዋለጽድቅ አምላክ በምህረት እና በይቅርታ ይማረን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
@yordanostesfay3097
@yordanostesfay3097 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin abatachin betolotowo asibun
@user-sj5re8mq7j
@user-sj5re8mq7j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@hirutaddisu2941
@hirutaddisu2941 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ የስጠወት
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 жыл бұрын
በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን መምህረችን የአግለገልት ዝምነት እግዝአብሔር ይበረክልን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን
@dsitadsita7433
@dsitadsita7433 3 жыл бұрын
Amen kalehewet yasamalen
@adyame4735
@adyame4735 3 жыл бұрын
መምህራችን በእጅጉ እናመሠግናለን በእድሜ, በጤና ይጠብቅልን ድንቅ ትምህርት ነው ::ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!
@ibraibra7366
@ibraibra7366 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜነ አባታችን ረጅም እድሜን ይስጥልን በፀሎታቹህ አስቡን
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h 3 жыл бұрын
ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው የሰማነው በልባችን ያሳድርብን በቃሉ ለመለወጥ እግዚኣብሔር ይርዳን
@user-tz5di6xr7r
@user-tz5di6xr7r 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስብን ወለተ ማሪያም
@alemtsehayhabte5231
@alemtsehayhabte5231 Жыл бұрын
እመቤቴ በድሜ በጸጋ ትጠብቅልን!! ከዚህ ከስደት ሀገር ተላቀን ለሀገራችን አብቅቶን ደግሞ በርሶ እጅ ለመዳን እንዲያበቃን በጸሎቶ አይለዩን አጥብቀው ጸልዩልን እኔ መቼም በሚያስተምሩት ነገር ሁሉ በጣም ነው የተቀየርኩት ቃላት የለኝም እመቤቴ ትጠብቅልን!!
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን በእውነት
@lilyzereftah6396
@lilyzereftah6396 4 жыл бұрын
Amenn Kal hiwet Yasmaln
@tegestngsa7208
@tegestngsa7208 4 жыл бұрын
Amen3 Kalihewet yesamlin amilak ethiopian yetabikate abatochachin im Abetu merani
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለቡዬ ለደብረ ታቦር በአል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ከእስራት ያውጣን ቅዱስ ሚካኤል 🤲🤲🤲
@tigistsolomon8316
@tigistsolomon8316 4 жыл бұрын
👐Abetu maren yeker belen ,kale hiwet ysemalen
@sarahailu8742
@sarahailu8742 4 жыл бұрын
Amen kale heywet ya salnen
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 4 жыл бұрын
በስመ ሥላሴ የአይነ ጥላ ሴራ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይሄን ክፉ መንፈስ ሁላችንም አውቀን እንድንዋጋው ይርዳን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🏥🏥🏥🏥🏥🏥👏👏👏🤲💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏥🏥🏥💒💒
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 3 жыл бұрын
አንድ ጋዳኛ አለችኝ ልጅ እድሜዋን ሁሉ ምትመኝ ግን ማሀን ናት እዚ የተቀደሰ ቦታ ወስዳታለው በእውነት መምህራችን እድሜ ይስጦት ቃለህይወት ያሰማልን
@habtuaseyoum1805
@habtuaseyoum1805 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን አባታችን
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ካለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@bx395
@bx395 4 жыл бұрын
የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከት ረደኤታቸው አይለየን አሜን መምሕር ቀሢሥ አባቴ ላሥተማሩን ለመከሩን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የቅዱሣን አምላክ ቅዱሥ እግዚአብሄር አሜን አሜን አሜን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሕይወት ያሰማልን በምራችን ላይ አድሮ የሜያሰተምረን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲት አምላእ ትስጥልን
@hemalahaila2341
@hemalahaila2341 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር አቤት ምንኛ በህይወታችን ስልጥኗል ቅድስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ ይከልለን👐
@meditesfaye9201
@meditesfaye9201 4 жыл бұрын
Amen kal hiwoten yasmlen mamrachen
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@user-wb9cs4uu3d
@user-wb9cs4uu3d 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በመጥፎ ጠረን የሚመሰል ዓይነ ጥላ: ዛር: መተት እና አጋንንት! ክፍል ሰባት!
19:38
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 43 М.
የረቡዕ አርጋኖን - Arganonn Wednesday
40:23
masresham
Рет қаралды 771 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 26 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
በሰው እንድንጠላ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ! ክፍል አምስት!
15:50
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 31 М.
ራሳችንን መስሎ የሚኖር የሚናገር የሚተገብር ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ሦስት!
19:08
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 115 М.
የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 6ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
37:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
አርጋኖን እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ጥቅም ዙሪያ የተሰጠ ሰፊ ማብራሪያ!
24:04
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 127 М.
"አጥርተህ ታያለህ" እግጅ በጣም የተጎዳበት፣ እራስን ያለመመልከት ሕይወት!
27:10
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 22 М.
♦️ወፍራም እባብ ♦️በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ♦️
1:09:39
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 64 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 26 МЛН