No video

"አጥርተህ ታያለህ" እግጅ በጣም የተጎዳበት፣ እራስን ያለመመልከት ሕይወት!

  Рет қаралды 22,303

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

10 ай бұрын

Пікірлер: 163
@HalfiHalfi-hk8ox
@HalfiHalfi-hk8ox 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒
@abebahabte8469
@abebahabte8469 7 ай бұрын
አሜን 3 🙏🙏🙏
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 10 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን ይፈቱ ይባርከው መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫
@Abelatakltiabelataklti-nu9mo
@Abelatakltiabelataklti-nu9mo 10 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም የተግባር ሰዎች ያድርገን አሜን
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h 10 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን ከማር ወለላ የሚጣፍጥ ልባችንን የምንፈሽበት ቃሉን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከሚዱንት ያድርገን ኣሜን
@user-zg2pl2lo5r
@user-zg2pl2lo5r 8 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@teshaleFudi
@teshaleFudi 8 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@ssss4655
@ssss4655 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን አቤቱ ጌታ ሆይ የታወረ ልቦናችንን ክፈትልን ወዮልኝ ለኔ እባክወትን አባታችን በፀሎትዎት ያስቡኝ የሀጤተ በዛት ልቦናየን እድንጋይ ደድኖል አቤቱ ምሀሪ ይቅርባይ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን አነልቦናየን አብራልን
@Godolyas965
@Godolyas965 5 ай бұрын
ደምርኝ😢
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 10 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 9 ай бұрын
አሜን፫ሠለቃሎየቃሎባለቤት፣የድንግልማርያምየተመሠገነይሁን፣ለአባታችን፣እርጅምእናእድሚ፣ይሥጥልን!!!አባቱቼ፣እናቱቼ፣እህትወድሞቼ፣በፁለታችው፣አአሥቦኝ፣ወለተሚክልእያላችው፣ባካናምሁኛለው፣እህታችው!!
@hirutmarhirutmar9090
@hirutmarhirutmar9090 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kr5gv2hz6y
@user-kr5gv2hz6y 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ። እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን ። እንቁ አባቶቻችን ኑሩልን። ❤❤🤲🌹🤲🤲
@firotafesse5368
@firotafesse5368 10 ай бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን! ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ! ድንግል ሆይ እኔን ደካማውን ሀፂያተኛ ልጅሽን ወደ ልቦናዬ መልሽኝ ሰው አድርጊኝ ጠላት የዘጋብኝን ልቦና መንገድ እድል ክፈችልኝ ደካማውን ልጅሽ አበርቺኝ እንደኔ በጭንቀት ያሉትን ሁሉ ስለልጅሽ ብለሽ ተማፀኝን ተለመኝን ምልጃሽ አይለየን ከልጅሽ ዘንድ አስታርቂን ፍቅርሽን በልቦናችን ላይ ሳይብን አሜን!!
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 10 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN Bewunet 🤲🤲🤲
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 10 ай бұрын
አሚን አሚን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ፣🙏🙏🙏🙏
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@user-wb5vs2dn5x
@user-wb5vs2dn5x 10 ай бұрын
Amen amen amen kalehiwetn yasemaln lbona ysten lehulachunm
@birhaneesheno
@birhaneesheno 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️
@truneshabegaz1527
@truneshabegaz1527 10 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን!
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 10 ай бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን
@mesi557
@mesi557 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን💚💚👏👏❤❤
@Sara-jp6cl
@Sara-jp6cl 9 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@tibekassu1927
@tibekassu1927 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት እድሜን ይስጥልን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 10 ай бұрын
በእውነትበጣም ድንቅ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልሉን ቀሲስ 🥰🥰🥰
@alemkabed9540
@alemkabed9540 8 ай бұрын
ቃለ ህይዉት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን አሜን❤❤❤❤
@meweddefeteweke1163
@meweddefeteweke1163 8 ай бұрын
አባታችን አመቤቴ ትጠብቅልን 🤲🤲🤲
@urud8496
@urud8496 10 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዓይነ ልቦናችን ያብሬልን
@monagezayie4269
@monagezayie4269 10 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወትያ ሰማልን አሜን አሜን አሜን
@zemichielefrem
@zemichielefrem 10 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን እግዚኣብሄር ኣምላክ ይቅር ይበለን
@dammamdammam322
@dammamdammam322 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎትዎ አስቡኝ አባቴ
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 10 ай бұрын
አፍተን አፍተን አፍተን ኣባትይ ወልተ መድህን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 10 ай бұрын
🎚አሜን🤲 🎚ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ😭አባቴ ! ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን
@ABIGAIL12562
@ABIGAIL12562 10 ай бұрын
ቃለሂወት የስምዓልና ኣቦና ብጸሎት ሓጉዝኒ
@fanielyowhans5939
@fanielyowhans5939 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን❤❤❤
@hdbdvzhvxh1390
@hdbdvzhvxh1390 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይት ያሰማልን ❤🙏🙏🙏
@user-ry4ei7uv7o
@user-ry4ei7uv7o 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤
@zhraaas8742
@zhraaas8742 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አባየ ወለተ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@yoniman-oy7mm
@yoniman-oy7mm 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 10 ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን:: ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አገልግሎቶን ይባርክ:: አሜን::
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-fj6zs3tz3f
@user-fj6zs3tz3f 10 ай бұрын
ቃለ-ህይዎት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዉርስልን የሚገርም ትምህርት ነዉ። አቤቱ ጌታ ሆይ እርዳን።
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!
@DeginetDilase-fs6ry
@DeginetDilase-fs6ry 6 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@efremmariqos4204
@efremmariqos4204 10 ай бұрын
Amen amen amen
@bettyt9714
@bettyt9714 10 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባ ኑሩልን
@genetabebe3821
@genetabebe3821 10 ай бұрын
አቤቱ የዳዊት አምላክ ሆይ ማረኝ እጠበኝ ከሀጥያት የነጻሁ አድርገኝ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-xn8rm1xd5r
@user-xn8rm1xd5r 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን ❤️እርሶን የሰጡን ቅድስት ስላሴ ክብር ምስጋና ይሁን
@betelhim761
@betelhim761 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ገነት መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ🙏🙏🙏
@yeshihaile
@yeshihaile 10 ай бұрын
Amen amen amen abatachin kale hiwot yasemalen yesemanewun be lebachin yasadereln
@destadaba3524
@destadaba3524 10 ай бұрын
Amen Amen Amen abatachin kalehiwot yasemaln 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@bahiruagodanakondale2599
@bahiruagodanakondale2599 10 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እኛንም በፀሎቶ አይርሱን ያስቡን
@user-hs3el7kw1w
@user-hs3el7kw1w 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-cy21M23g
@user-cy21M23g 10 ай бұрын
ክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የምንማረውን እንድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt 10 ай бұрын
ይፍን አባቴ እንኳን ደና መጡ ትምህቶት እኮ ከስንቅ በላይ ነው ትሁት አባት እንደ እርሶ ያሉትን አባት ያብዛልን😢❤
@lehulutube9063
@lehulutube9063 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 10 ай бұрын
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን
@zahrahabash6433
@zahrahabash6433 10 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን💐💐💐🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍
@MekedsMerid
@MekedsMerid 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤
@gennatgerredow5630
@gennatgerredow5630 10 ай бұрын
Ameeen ameeen ameeen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@linayemaryamlij9092
@linayemaryamlij9092 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@bzuhangedefaw1907
@bzuhangedefaw1907 10 ай бұрын
እሜን 🤲🤲🤲🤲
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 10 ай бұрын
Zegawean yasamalean amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean ❤❤❤.
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 10 ай бұрын
እህተ ገብሬአኤ በፀሎቶን ያስቡኝ
@SuperMakasha
@SuperMakasha 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
@desu-vu9gx
@desu-vu9gx 10 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 10 ай бұрын
.አባታች በእዉነት በጣም አጥትን ሠርስሮ የሚያስተምር ትምህርት ነዉ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤አመአምላክ ዘላለም ታኑርልን የልቦናችንን ጀሮ ይክፈትልን አቤቱ ይቅር ይበለን የሠማነዉን በልቦናችን ያሣድረዉ ኦዉነት ነዉ አባየ እግዚኦኦኦ አምላካችን በጦርነቱ ይማረን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 10 ай бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin
@user-sl6ok7ss6h
@user-sl6ok7ss6h 10 ай бұрын
Ameen ❤❤❤
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 10 ай бұрын
Kaloti yasemalin 🤲🤲🤲👏👏👏 Abatachin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲😢😢😢😭😭
@user-wr1pm1nh7h
@user-wr1pm1nh7h 10 ай бұрын
Amen edmen tenan yhbkia egzabiher ❤❤❤❤❤
@Mes355
@Mes355 10 ай бұрын
እሰኪ ስልካቸው የሚታቁ ከአላቸው ነገሩኝ 😢😢😢🤲
@wonderfulethiopians9530
@wonderfulethiopians9530 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@user-kh9py1er2p
@user-kh9py1er2p 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@etsehiwotmulat6309
@etsehiwotmulat6309 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የኛንም ልቦና ክፈትልን በቤትህ አፅናን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 10 ай бұрын
እውነት ነው አባቴ እግዚአብሔር እደቸርነቱ ይማረን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@GrmayZereu-ho3gc
@GrmayZereu-ho3gc 10 ай бұрын
ቃለ ህወት የሰመዕና
@mekditube3799
@mekditube3799 10 ай бұрын
Amen Amen Amen kali hiwot yasmalin ❤
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት መምሕራችን እውነት የዛሬው ትምሕርት በሙሉ ለእኔ ነው አባቴ በፀሎትዎ አስብኝ አፀደ ማርያም ነኝ ደካማዋ ልጅዎ
@alain647
@alain647 10 ай бұрын
Abatechin kaliwoten yasemalin enmen betage yetebikilin abetachin zemenoten yaserezimelen ❤❤❤
@firefire5723
@firefire5723 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@b.demissie7615
@b.demissie7615 8 ай бұрын
❤❤❤amen amen amen 🙏
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 10 ай бұрын
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adislasti4907
@adislasti4907 10 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yesmelen be Erso lay Adero yestmren Amelk yekber yimesegen
@rahelmsrahel1880
@rahelmsrahel1880 10 ай бұрын
😢amen amen amen qale hiwet yasemalen abatachin
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 10 ай бұрын
Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen Ewnt new❤
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 10 ай бұрын
Amen
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 10 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤🙏
@ehiteehitelema2067
@ehiteehitelema2067 10 ай бұрын
አይነልቦናችንን ያብራልን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ጎሮ ወንንአምባ የሚገኙት መቼነው ወደ ውጪ ሳይሄዱ አይቀርም አሉኝ መቼይመጣሉ ወንድሜ በጣም በከባዱ በዳቢሎስ እስራት እየተሰቃየነው ሱስም ተቸግሯል እርዳታዎትን እፈልጋለሁ ፀበል አልሄድም እያለ እያስቸገረን ነው ወልደ ማቲወስ ይባላል በፀሎት አስቡት አደራ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
አባታችን ቃለኽይወት ያሰማልን ❤እግዚያቢሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ይግለጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-po6yl6yi5e
@user-po6yl6yi5e 10 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልዎት እድሜ ማቱሳላን ያድልዎ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsedeniaaycheluhim129
@tsedeniaaycheluhim129 10 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን።
@meherat938
@meherat938 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hiwotabdulkadir1632
@hiwotabdulkadir1632 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን
@taytotayto5037
@taytotayto5037 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@tesfiasrate5896
@tesfiasrate5896 10 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ማስተዋልን ያድለን
@mikimamo244
@mikimamo244 10 ай бұрын
Abatachen betselot asebunge ሀይለ ሚካኤል
@JanatJanat-gp2gq
@JanatJanat-gp2gq 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስጥልን አባ በጸሎት ያስቡልኝ ገብረመድን እና ትርሲተ ወልድ ብለው
@zebygida509
@zebygida509 10 ай бұрын
Abatahen edmena tenawon yestot
@mesihaile580
@mesihaile580 10 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት አድሜ ይስጥልን አባታችን የፀሎት እና የህብረት መርሀግብር ላይ ለመሳተፍ እባክዎን አባታችን ሊንኩን አሰቀምጡልን!
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 10 ай бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በረከቶት ይደርብን ወለተሃና በፀሎት አሥቡኝ
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን? በሱባኤ አርምም እና ተአቅቦ እንዴት ይያዛል?
26:59
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 18 М.
በሱባዔ ጊዜ ምን እና እንዴት እንጸልይ? በሱባዔ መልስ ብናጣ ምን እናድርግ? ክፍል ሦስት!
33:55
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 123 М.
ዓይነ ጥላ በሴት ማሕፀን እንዴት ይረገዛል ? ክፍል አራት
26:40
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 71 М.
በጾመ ፍልሰታ ሱባኤ እንዴት እንያዝ? በሱባኤ አመጋገባችንስ እንዴት ነው? ክፍል አንድ!
19:51
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 28 М.
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН