በ10 ደቂቃ ጉስቁል ያለ ፊት እንደ አበባ ፍክት የሚያደርግ ውህድ❗በቀላሉ የሚሰራ❗ የበአል ዝግጅት Tips/ hack

  Рет қаралды 145,112

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

2 жыл бұрын

Пікірлер: 297
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Facial Steamer EZBASICS Ionic Face Steamer for Home Facial, Warm Mist www.amazon.com/dp/B0835669M4/ref=cm_sw_r_apan_i_dl_JSV9T981YMD8C8F9Q1CV
@saradasta9485
@saradasta9485 2 жыл бұрын
ቃል ሰላም ነሽ የኔ ቆንጆ እርቱን በደንብ ታሳይኝ
@blenalemu1005
@blenalemu1005 2 жыл бұрын
Hello where can I order the habesha kemis you are wearing?
@alemalem7815
@alemalem7815 2 жыл бұрын
ሰለም ላቺ ይሁን እንኳን አደረሰሽ አንድነገረ ላስቸግርሽ በናትሽ ማድያት አስቸግሮኛል ትንሽ ነበር አሁን እየሰፍነው ሁሌ ሳየው ኮፊ ደስ አጣለው ስንት ጊዜዬ እንደሆነ ታወቁያለሽ 5 እናም ምን ላድርገው እስቱ መፍትዬንገሪ ክሬሞች ሰዊች ጠቁመውኝ ምንም አልጠቀመኝም እናም ፀሀይ ሲነካኝ ደግሞ ያቃጥለኛል በናትሽ አይተሽ እዳታልፊኝ ገና በልጅነቴ እንዲ መሆኑ ያበሳጨኛል
@alemalem7815
@alemalem7815 2 жыл бұрын
5 ያልኩት 5 አመት ለማለትነው ውዴ ደሞ እንዴት እንደ ምታምሪ
@medinayoutube3274
@medinayoutube3274 2 жыл бұрын
ስላም ቃልዬ በጀሽ የያሽው ክሪም ምንድ ነው እባክሽ ፎቶውን አስቀምጭልኚ ካአልስቸገርኩሽ ክሪሙ ለፊት ነው ወይስ ለግር ነው ጥሩ አርገሽ ብታብራሪልን እነ ክሬሙን ወደካሜራ. ጠጋ ብታርጊው ጥሩ ነበር በተረፍ መልካም በሃል 🇪🇷🌹🇪🇷🌹🇪🇹
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነዉ ዛሬ የነገርሽን እናመሰግናለን❤❤❤
@haymikebede9891
@haymikebede9891 2 жыл бұрын
እውነትም ዘመናይት👌🏽ጥሩ ትምህርት ስላካፍልሽን እናመሰግናለን! ከነመላው ቤተሰብሽ መልካም የትሳኤ በዓል ይሁንላችሁ!!!
@fioriteka5215
@fioriteka5215 2 жыл бұрын
ቃልዬ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ አደረሳችሁ አሪፍና ቀላል ለጊዜው የሚሆን ማስክ ስለሆነ እናመሰግናለን ተባረኪ ማሚን መልካም በአል በይልኝ።
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ እህት 💞💐 ተባረኪልኝ ❤
@mihretteka4178
@mihretteka4178 2 жыл бұрын
Einkuan abro aderesen konjo betam amesegnalew Egzihabhear yibarksh melkam beal yihunlachuw
@hegerbeattube4813
@hegerbeattube4813 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ቃል በርቺ
@emus323
@emus323 2 жыл бұрын
Enkuan adersesh kalye, enamesegenalen for the tips! Melkam beal !
@serawerkkkk8796
@serawerkkkk8796 2 жыл бұрын
ጥሩ አርገሽ ንገራት !!😍
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 2 жыл бұрын
ኸረ ቃል ዛሬ ደግሞ ማስታወቂያውን በጣም ከማብዛትሽ የተነሳ ቪዲዪውን እስከመጨረሻው ለማየት ትዕግት ያሳጣል እና ትንንሽ አስቢበት!!!
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 2 жыл бұрын
Happy Ethiopian Easter for you and your family too thank you so much it’s the right time for me Because had so busy thank you 🙏 again and again bless you
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Enekuan aderesachew kaleye, thank u .
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን 🙏 መልካም በዓል ይሁንልሽ እስከነበተሰቦችሽ ቆንጆ 🙏
@marthadeneke3849
@marthadeneke3849 2 жыл бұрын
ቃልዬ ያሳየሽን ዉህድ አሪፍ ነዉ አመሠግናለሁ። ላንቺና ለቤተሰቦችሽ መልካም የፋሲካ በዓል።
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 2 жыл бұрын
ምግብ ማብሰያ ሁነሽ ሹቶ የምትነፌ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እንኩዋን ለብርሐነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ቃል የኔ ውብብብብብ 💐💕💕💕 እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ቆንጆ ትሪትመን ነው አመሰግናለሁ👏💐🌷
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v 2 жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ አቤት ውበት አቤት አለባበስ በስመአብ ፈጣሪ ከአይን ያውጣሽ ፈገግታ ሁሉን ነገር አሟልቶ የሰጠሽ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Muday-Werk
@Muday-Werk 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ! አሪፍ ሀሳብ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን!
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሙዳይዬ
@hiwilove4744
@hiwilove4744 2 жыл бұрын
Betam tekami mikir naw kaliye enamesegnalen.melkam beal yehunilin.
@lulayene4950
@lulayene4950 2 жыл бұрын
Kalye thank you for sharing, may I use honey instead of a alovera oil I don't have it right now
@fetleabate2733
@fetleabate2733 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል
@akberetteare5094
@akberetteare5094 2 жыл бұрын
Thanks for sharing happy holidays to u all your family.
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 2 жыл бұрын
Enkuan abro adersen kalye thank you for sharing ❤️❤️❤️
@lilaarega9774
@lilaarega9774 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ያለሽን እውቀት ግዜሽን ሰውተሽ ለእኛ ሼር ሳደረግሽን ዘርሽ ይባረክ ይህ ቅንነት አይወሰድብሽ
@tintom3224
@tintom3224 2 жыл бұрын
Happy Easter (ፋሲካ) too Kale , for how long do you think should be applay the oat and coffee on the face and is it okay to have it every other day. I really like the ingredients.
@azizayabdu8496
@azizayabdu8496 2 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ነው ምወድሽ መልካም በአል
@selamawitkebede4276
@selamawitkebede4276 2 жыл бұрын
Yene konjo melkam beal yihunileh Enamesegnalen! Enwedishalen!
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 2 жыл бұрын
THANK you sweet 🙏🙏❤❤
@tolosagemech1063
@tolosagemech1063 2 жыл бұрын
You really look so beautiful, and your dress is on point.
@Mercy-ge8jx
@Mercy-ge8jx 2 жыл бұрын
ለመላው ቤተሰብሽ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤ የኔ ደርባባ አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@user-dy5sl1vh7y
@user-dy5sl1vh7y 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መልካም በአል ከነቤተስብሽ ይሁንልሽ።
@lemlemlem8737
@lemlemlem8737 2 жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረሳቹ ከነ ቤተሰብሽ መልካም በዓል
@hagere6764
@hagere6764 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን ዋው ዛሬ ደግሞ ውበቱን ደፍቶብሻል እህታችን ውብና ተዎዳጁን ቀሚስ ለብሰሻል ንግስቴ ብዬሻለሁ ❤❤❤👏👏😍
@yoditkere5693
@yoditkere5693 2 жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረሳችሁ ከመላው ቤተሰቦችሽ ቀሚስሽ ደሞ እንዴት እንደሚያምር ምርጫሽ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ሁሉም ቢኖሩኝ ብዬ ተመኘው ☺️
@tesfaybelay7883
@tesfaybelay7883 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህረት naw
@meskimeski689
@meskimeski689 2 жыл бұрын
እናመስግናለን.
@amel2941
@amel2941 2 жыл бұрын
ቃልዬ እንካን አደረሰሽ ተባረክ እኔ ግን የምጠይቅ ሽ ነገር የፍት እስቲሙን ከየት አገኘሽ ? Linkuንብታሰቀምጭ ወዲዬ by by
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 2 жыл бұрын
ቃልየ ስላነቃቃሽ ን አመሰግናለሁ !
@hirutk2012
@hirutk2012 2 жыл бұрын
Melkam adis amet ehte tebarkilin
@eyerusalemmulat91
@eyerusalemmulat91 2 жыл бұрын
Thanks kalyee
@kiyatelila1570
@kiyatelila1570 2 жыл бұрын
Enkuan aderesesh wude kena melawu betsebochi ,melkam beal lanchim thanks a lot
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 2 жыл бұрын
Enqwan abro aderson ❣️ thanks for sharing kal konjo 😘
@meronayalewmekonnen6238
@meronayalewmekonnen6238 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃልዬ እናመስግናለን ለሰጠሽን ጥንቃቄ መልካም በዓል ከቤተሰቦችሽ ጋር ግን ያችን እስቲም የምታደርግባት ነገር ላኪልኝ ቂቂቂቂቂቂ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ቃል
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን አደረሰሽ። ሰለምትሰጪው ምክር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን። ነገር ግን ከይቅርታ ጋር ሁለት አስተያየት ልስጥሽ፣ አንደኛ በምንም አይነት ሽቶ ቆዳ ላይ አይደረግም። ወዲያውኑም ባይሆን ከግዜ በኋላ የቆዳ ከለር መቀየር ወይንም ሌላ ጎጂ ህመም ያስከትላል። ሽቶውን ሌላ ልብስ ላይ ቀብቶ በሀበሻ ቀሚሱን ጠቅልሎ ማሳደርና ጠዋት መልበስ ነው ትክክለኛው። ሁለተኛው ሴት ልጅ በምንም አይነት እግርን ሲጀመር መላጨት ማስለመድ የለባትም። በልጅነት የሚታየው የጎሽ ጸጉር እየጎረመሰች ስትሄድ ራሱ ይጠፋል። ትእግስት ያስፈልጋል። ችግሩ ትውልዱ ያየውን ነገር ሁሉ ሳያጠና እየተከተለ ውጤት መጨረሻ መልስ ማጣትና መቆጨት ነው። እኔ በዘመኔ ስትሮበሪ ያላት ሴት አሜሪካ እስከመጣ ድረስ በሀገሬ አይቼ አላውቅም። ለቲን ኤጅ ወጣቶች ወላጆች አስቀድመው ቢያስተምሯቸውና ቢያስጠነቅቋቸው ይመረጣል። ብዙዎቹ ሀይ ስኩል ሲገቡ ነው የሚጀምሩት። ከይቅርታ ጋር። አመሰግናለሁ።
@jarytim1804
@jarytim1804 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እህቴ ጥሩ ነገር ነው የምታስተምሪን በርቺ እንዃን አደረሰሽ።
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 2 жыл бұрын
ቃልዬ እናመሰግናለን መልካም በአል ከነ መላ ቤተሰብሽ
@selamgh3379
@selamgh3379 2 жыл бұрын
you looking beautiful sis god bless you and your family happy ester you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@tigestalemu2425
@tigestalemu2425 2 жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ
@eyerusalemgirma743
@eyerusalemgirma743 2 жыл бұрын
ተባረኪ መልካም በአል
@banchamlakmekonnen8713
@banchamlakmekonnen8713 2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ በመጄመሪያ እንኳን አደረሰሺ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሺ ትህትናሺ ብቻ በቂ ነው ማሬ❤ ግን አንድ እንድትመልሺልኝ የምፈልገው ጥያቄ ሙቀት ላይ ወይም እንጄራ ስንጋግር የእርድ ሎሚ ማር ወይም በውሃ አቀላቅለን ተቀብተን ብንጋግር ይቻላል እባክሺ ቃልዬ መልሺልኝ🙏
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
የኔ ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ ከነመለቤተሰቦችሽ።
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 2 жыл бұрын
ዋውው ቃልዬ ውድ እንኳን አደረሰሽ ከነ መላ ቤተሰቦችሽ ❤❤❤❤❤❤
@IyIsusyadnal1
@IyIsusyadnal1 2 жыл бұрын
መልካም በዓል ይሁንላችሁ 🙏so beautiful 👌
@heavenh4750
@heavenh4750 2 жыл бұрын
ቃልየ, what is the name of the perfume? And thank you keep the good work❤️
@helemikaelgebr2311
@helemikaelgebr2311 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሸ ከመላው ቤተሰቦቸሸ ጋር
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 2 жыл бұрын
እርግጥ ነው ውድ ቆንጂትዬ ከልብ እናመሰግናለን
@kwkk6984
@kwkk6984 2 жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረሳቹ እናመሠግናለን
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 2 жыл бұрын
ውይ ቃልሻ ሽቶውን እስክሪን ሻት ላደርገው ብዬ ብዥዥ እያለ አስቸገረኝ ያው እንደምታውቂው አሪፍ ነገር ስታሳይን ኩረጃ አንደኛ ነኝ 😂 መልካም በአል የኛ መልካም እህት
@helenahelena7725
@helenahelena7725 2 жыл бұрын
Konjo thanks melkam ametebale
@mamahira9374
@mamahira9374 2 жыл бұрын
Kalye can we replace the coffee by cocoa powder buna aysmamamagnm ene
@letish3773
@letish3773 2 жыл бұрын
እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ቃልየ ኣምሮብሻል ውድዋ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እህት
@annanmuse7380
@annanmuse7380 2 жыл бұрын
በታም,እናመሠግናለን
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 2 жыл бұрын
Gobez betam tekami negerich nachew yakerbeshachew 👍
@berhaneguta578
@berhaneguta578 2 жыл бұрын
God bless you and all family
@abrarawyoutube7938
@abrarawyoutube7938 2 жыл бұрын
እርኡኡኡ ይመችሺ ምርጥ ኢት/ዊ
@user-bh2sq6ei8u
@user-bh2sq6ei8u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታለም እንካን አብሮ አደረሰን አሜን፫ እሺ እህት መልካም ብኣል ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 2 жыл бұрын
My beautiful setami betam ymrbshel 💞
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@simretfissha2967
@simretfissha2967 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ መልካም በዓል ከነቤተሰቦችህ
@yeshalemakele7516
@yeshalemakele7516 2 жыл бұрын
Ereat mn new?
@bezawoya1377
@bezawoya1377 2 жыл бұрын
Oat, coffee what was the last oil you add it.? Thank you & you so beautiful
@metitube5366
@metitube5366 2 жыл бұрын
ቃልዬ ውዴ እንኳን አደረሳችሁ እንዴት እንዳማረብሽ ሁሌም ቆንጆ ነሽ የበለጠ ልዩ ሆነሻል መልካም በዓል ይሁንላችሁ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️ 🙏 🙌
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 жыл бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረሠን እህት ዘመናዊት በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሣየሽን ግን ትሪትመንቱን ከተቀባን በውላ ምንም ባንቀባሥ ለምሣሌ እኔ ምንም አይነት ቅባት አይሥማኝም
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 2 жыл бұрын
ካሊዬ ቆንጆ እኩዋን አብሮ አደረሰን
@edenhailu275
@edenhailu275 2 жыл бұрын
Yene kojo kaliye eqwan adereseshi 😘😘enamesegnalen
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ማር እናመሠግናለን አይይይ እኔስ 9አመቴ በመዳም ቤት ሳሳልፍ
@almnesheyegremu7934
@almnesheyegremu7934 2 жыл бұрын
አቤት ቃልዬ ባህል ልብስ ሲያምርብሽ እሺ ይሞከራል ተባረኪ ውዳችን
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
ቃልዬ ዛሬ ደሞ ፏ ብለሻል። መልካም ፋሲካ ላንችም ለመላ ቤተሰብሽ እመኛለሁ ተብረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏❤️
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 2 жыл бұрын
ካሊ ቆንጆ መልካም በአል ከመላው ቤተሰብሽ ጋር
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ቃልየ አንኻን አደረሰሽ መልካም በዓል ከነ መላው ቤተሰቦችሽ ስለሰጠሽን ጥንቃቄ ተባረኪልኝ ቤታችንማ ሞቅ ደመቅ ብሎ ነበር ግን ምን ይደረግ ተመልካች ቀጤማ ጥሎበት የሚሄድ ነው የታጣው ዛሬስ ተስፋ እያስቆረጠን ነው ይህ ሁሉ ለፍተን ለፍተን 😔
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Ayzoshe yene konjo everything will happen at the right time eshi melkam beal yehunelshe
@ksanetadhanom6555
@ksanetadhanom6555 2 жыл бұрын
Can I use everyday ma love
@fikertube9091
@fikertube9091 2 жыл бұрын
ቃልዬ ስታምሪ እኮ እንክዋን አደረሳችሁ
@deborahethio9999
@deborahethio9999 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለመላዉ ቤተሰቦች ቃልዬ እናመሰግናለን 🙏መልካም በዓል💚💛❤
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@madntahmed5835
@madntahmed5835 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ እኔ ማዳት በጣም አሳቀቀኝ እስኪ መፍትሄ ካለሽ አካፍሊኝ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው የኔ ቆንጆ እኳን አድርሰሸ አድርሳቹህ መለካም ባህል ማሜየን እኳን አድርሰሸ በየለኛ ጎበዝ እኮ ነሸ መለካም ፋሲካ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you so much 🙂 amen amen 🙏
@SH-bd7bv
@SH-bd7bv 2 жыл бұрын
እሬት ምንድን ነው በእንግሊዝኛ ውጭ ያለን እንድንገዛ እባክሽ
@mrvip5025
@mrvip5025 2 жыл бұрын
Mashllha. Setmery. Hbety
@yewulmengistu253
@yewulmengistu253 2 жыл бұрын
መች ይሆን እንዳንቺ ፏፏ የምለዉ 😍😍 መልካም በዐል ቃልዬ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ሞራል ብቻ ነው የሚያስፈልገው የኔ ውድ
@mudaykitchen3368
@mudaykitchen3368 2 жыл бұрын
ቃል ቤተሰብ ነኝ ላክ አደርኩሽ የኔ ውድ ክበሪልኝ ባለሽበት ፈጣሪ ያጠንክርሽ እናትሽን ሰላም በይልኝ አትዩ ነኝ ለማታውቁኝ ጀማሪ ነኝ ቃልዬ ቤቴ ብቅ ብለሽ ሰርፕራይዝ ልሁን እህቴ 👍🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍🥰🥰🥰🥺🥺
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 жыл бұрын
@@zemenawit አይ ሞራል ብቻ አይሆንም
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 2 жыл бұрын
አራስ መስለሽኝ ምን ውበት አስፈለገ
@gabi8657
@gabi8657 2 жыл бұрын
አቤት ቀሚሱ ሲያምርብሽ ዘመንዬ ከአይን ያውጣሽ💜💜💜💜
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo
@rozibn8362
@rozibn8362 2 жыл бұрын
Wow amrobshal melkam amtbal lhulachn
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️ 🙏
@lilaarega9774
@lilaarega9774 2 жыл бұрын
እንኩዋን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሰሽ
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 2 жыл бұрын
እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
መልካሞ በአል ቃልዬ
@itsbrukti9767
@itsbrukti9767 2 жыл бұрын
የኔ ቁንጁ በደንብ አሳይን ክሽሙቹን በተረፍ እንኳአን አደሰሽ ከነቤተብሸ❤
@hiwotasfaw29
@hiwotasfaw29 2 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልሸ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-zm7ki3hg9j
@user-zm7ki3hg9j 2 жыл бұрын
ቃልየ የኔ ውብ እንኳን አደረሠሽ አደረሠን እኔ ግን ፊቴ አለቅ አለኝ ቃልየ ምን እደማረግ አላውቅም
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
መልካም በዓል ቃልዬ እኔ አሁን ከኮረና ወዲህ ማስኩ ይሁን አላውቅም በተጨማሪም የቤተሰብም ሀዘን ነበረብኝ ብቻ መድያት ጀመረኝ እስቲሙ ያብስብኝ ይሆን?
@elenisermolo867
@elenisermolo867 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሸ ይአበሻ ቀሚስሽ ያምራል ይገዛሽበት ቡታ ንገራኝ
@ethiopia2617
@ethiopia2617 2 жыл бұрын
ቃል እርጉዝ ነሽ በሰላም ውለጂ
@zadethiopianutbe
@zadethiopianutbe 2 жыл бұрын
መልካም በአል ውድ የክርስትና እምነት ተከታዩች
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን እማ አሜን
@user-yb7oh4zl5t
@user-yb7oh4zl5t 2 жыл бұрын
ቃልየ የኔ ውድ
@user-wu4zg5bz2u
@user-wu4zg5bz2u 2 жыл бұрын
የኔ ንግስት ስታምሬ መልካምበአል😍😍😍
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እህት
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 16 М.
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 102 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 29 М.
Someone hit my RV with mud. #rv
0:30
campingWorld
Рет қаралды 3,1 МЛН
Nika loves to eat chicken #cat #cats
0:17
Princess Nika cat
Рет қаралды 79 МЛН
Nutella-Kinder burrito bomb ! 🤤🎉
0:47
adrian ghervan
Рет қаралды 10 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
1:00
Justin Flom
Рет қаралды 26 МЛН