ETHIOPIA | እየሳሳ ላለ እና እየተነቃቀለ ላለ ፀጉር 5 ፍቱን መፍትሄ በቤቶ እንዲህ ያድርጉ | በውጤቱ ይገረማሉ

  Рет қаралды 338,998

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

በጥናት የተረጋገጠ
እየሳሳ ላለ እና እየተነቃቀለ ላለ ፀጉር 5 ፍቱን መፍትሄ በቤቶ እንዲህ ያድርጉ
በውጤቱ ይገረማሉ
HOW TO DOSTEP BY STEP
Rosemary Essential oil ( ሮዝመሪ ዘይት)
Caster oil ( ካስተር ዘይት)
1.20 እስከ 30 ጠብታ ከያንዳንዱ አይነት
2. : 1 የሻይ ማንኪያ ( ኮከናት ወይም ኦሊቭ ዘይት)
3. የራስ ቅል ላይ ለ5 to 10 minutes massage
4. ከመታጠብ በፊት 30 ደቂቃ ማቆየት
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 1 200
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@dvdv3479
@dvdv3479 3 жыл бұрын
Aloevera jell በባዶ ሆድ መጠጣት ለድርቀት ጥሩ ነው ሲባል ሰምቼ ነበር ምንያህል እውነት ነው በጣም የምፈልገው አርስ ስለሆነ አመሰግናለሁ
@ayniaaynia9036
@ayniaaynia9036 3 жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን ዶክተር ዳኒ የኔ ጥያቄ ማር ጸጉር አያሸብትም ወይ? ሌላው ጸጉሬ በጣም ድርቀት አለው ኦሊቭ እና ኮከነት አንድ ላይ ተተቅሜያተው ግን ለውጥ የለውም ምን እንድጨምርበት ትመክረኛለህ? በተረፈ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ እየተጠቀምኩ ነው
@semereabrham3961
@semereabrham3961 3 жыл бұрын
God bless you brother. Thanks
@esateesate2555
@esateesate2555 3 жыл бұрын
የእውነት ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይባርክህ ውንድሜ
@esateesate2555
@esateesate2555 3 жыл бұрын
ካአንተ ብዙ ነገር ነው የተማርነው ፈጣሪ ይባርክህ እባካችሁ እህቶቼ እኛ ደግሞ ላይክ ሼር እንዲሁም ኮሜንት በማረግ እንዲበረታታ እናድርግ እሱ ለኛ ብዙ ነገር እያሳወቀን ነው!!
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን! በርታ ወንድሜ ጉሎ ዘይቱም እኮ 100%የኛ ነበር በልጅነት በሱ እየተጫውትን ነው ያደግነው አለማወቅም ይሁን የድህነት ነገር የቴክኖሎጂ ሀብት ማጣት ነገር ሆኖ ያደግንበትንም የኑግ ዘይት ውድ ሆኖብን እድሜ ለስ ግብግብ ሀብታሞች የኛን እየሸጡ የማናውቀውን የረጋ ዘይት እንድንበላ ተገደድን እንጅ ሁሉም ኑጉም ሰሊጡም ሱፉም ነበረን እድሜ ለምስኪኑ ገበሬ የተመረጠውን ሳይበላ ለከተማ ለሚያቀርበው አምላክ እንደናንተ ያሉትን ለህዝብ ጤና ተቆርቌሪ ዶክተሮች ያብዛልን
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k 3 жыл бұрын
በትክክል እውነት እኔ ልጅ ሆኜ ትዝ ይለኛል እንጀራ ልንጋግር ስንል ጉሎውን ከጎሮ አምጥተን ፈልፍለን ነበር ምጣድ ምናስስበት አይይይይ
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 3 жыл бұрын
የእውነት እግዛብሔርሽይስጥህ ወንድማችን እኛ ካንተ ብዙ ነገር ነው የእውነት የተማርነው ተባረክ!!!!
@esateesate2555
@esateesate2555 3 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ በፈጣሪ ስም ቆይ ይህ ቪዲዮ ዲስላይክ የሚያስደርግ ነው አረ ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን
@diboratubeasella2005
@diboratubeasella2005 3 жыл бұрын
Sewu melekam negeri masebi haxiyati yimesilewali
@kulubitube2931
@kulubitube2931 3 жыл бұрын
Amel new erkusnet
@martjonas3378
@martjonas3378 9 ай бұрын
ምነው
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
ለኔ ነዉ የተሰራ ይሂ ቪዲወ በቃ ከላየ ላይ አለቀ እኮ እርዝመቱ ዉበቱ ይበቃኝ ነበር እናመሰግናለን የኛ መልካም መምህር💖
@hildanarufael4013
@hildanarufael4013 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ የበለጠ እውቀትን ይጨምርልህ ወንድሜ !
@peace2all51
@peace2all51 3 жыл бұрын
Our Dr. Brother, we are so blessed to have you on KZfaq to learn and benefit from your knowledge. God bless you!!
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 жыл бұрын
የኛጤና ክበርልን ግልፅ በሆነ ትርጉም የምታስተምረን የምታስጨብጠን እውቀት እጅግ እናመሰግናለን ክበርልን በተለይ የፀጉር ችግር እኔጋም አለ መፍትሄም አላገኘሁም ነበር 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿ተባረክልን
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 3 жыл бұрын
እባክህን ስለሆርሞን ተጨማሪ ቪዲዮ ብሰራልን ተባረክ!!
@khadikhadi6484
@khadikhadi6484 3 жыл бұрын
Batm inem sile hormone yehone nagr maweq ifeligalew.
@masimtube671
@masimtube671 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@zainabendris7955
@zainabendris7955 3 жыл бұрын
የአይረን እና ባይታሚን ዲ እጥረት አለብኝ ዶክተር
@dawitsafewo1937
@dawitsafewo1937 3 жыл бұрын
Thank you so much for what you’re doing for our community ,it’s amazing you’re making a difference God Bless you more.
@mimib.5296
@mimib.5296 3 жыл бұрын
Thank you Dr. Daniel We are blessed to have a brother like you! God bless you abundantly!
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 3 жыл бұрын
Tebarekilegn DR.Daniel wonderful 👏
@saradalma9089
@saradalma9089 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር የበለጠ ውቀት ይሙላብሕ ተባረክ
@tsedaleedeto2688
@tsedaleedeto2688 3 жыл бұрын
Melkam Gena Dr. Daniel for you and your family. Appreciate my fantastic brother.
@menenyimam2349
@menenyimam2349 3 жыл бұрын
Thank you Dr. Daniel I enjoy leasing and learning from your intelligent perspectives!!!
@azeb8953
@azeb8953 3 жыл бұрын
I’m so happy to find your channel! Thank you so much 🙏🏾
@user-cu2ik1cy5d
@user-cu2ik1cy5d 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳክተር እድሜና ጤና ይስጥልን በርታልን
@heldanaafework597
@heldanaafework597 3 жыл бұрын
Stay blessed Dr.Dani
@gennetmeasho8157
@gennetmeasho8157 3 жыл бұрын
Thanks Dr Daniel God bless you always keep up your good work🙏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 жыл бұрын
God bless you dr. Daniel amazing information and thank you for helping our community
@yamiaebebe4744
@yamiaebebe4744 3 жыл бұрын
God bless 🙏 you Aboundently. You are one of a kind person. Thank you for taking your time for your people.
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 3 жыл бұрын
God bless you and ur Family for your great help
@nf7198
@nf7198 3 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር ሁሌም የምታውቀውን ስለምታካፍለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
@cbacbacba8392
@cbacbacba8392 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒዬ አንደኛ ነህ እናመሰግናለን ብዛልን
@user-on5lc5mb3b
@user-on5lc5mb3b 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏🙏🥰
@mimiyilma9211
@mimiyilma9211 3 жыл бұрын
Hello Danny thanks so much for sharing you are the best keep up the good work 👍
@akihailes7950
@akihailes7950 3 жыл бұрын
Dr betam inamesegnalen! God bless u more 🙏
@mesiabera5729
@mesiabera5729 3 жыл бұрын
God Blessed You Bro!!!
@Joseph-843
@Joseph-843 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏😊
@helinamekonnenpoem812
@helinamekonnenpoem812 3 жыл бұрын
Thank you for your time and hard work. God bless you
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
Thank you DR. Definitely it’s gone be help us.
@esateesate2555
@esateesate2555 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም እኔ ቃላት የለኝም ተባረክ
@user-dd3vy9fm7f
@user-dd3vy9fm7f 3 жыл бұрын
በርታልን እናመሰግናለን መልካምሰው
@kikahumed2392
@kikahumed2392 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም የተቸገርንበት ጉዳይ ነዉ
@mimib.5296
@mimib.5296 3 жыл бұрын
Thank you my brother! God bless you abundantly!
@edenhaile9839
@edenhaile9839 3 жыл бұрын
ዶክተር ተባረክ 🙏🙏
@thetruthwillsetyoufree736
@thetruthwillsetyoufree736 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!!! እንዳልከዉ በሆርሞንና በምግብ እጥረት ምክንየጣ የሚመጣን የጸጉር መሳሳት መለያ መንገዶችን እን ችግሩ ሆርሞን ሲሆን መታከሚያ መንገዶች ብታሳዉቀን መረጃዉን ሙሉ ያደርገዋል፡፡
@helinamekonnenpoem812
@helinamekonnenpoem812 3 жыл бұрын
Thank you so much Dr.Daniyel
@selamawitmamo1381
@selamawitmamo1381 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው ያቀረብክልን ተባረክ
@burtey6105
@burtey6105 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-zn9ig2dl2b
@user-zn9ig2dl2b 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@meh2832
@meh2832 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን ስለ መልካም ትምህርትህ እናመሰግናለን
@jwfixurthought7
@jwfixurthought7 3 жыл бұрын
Very important. Thank you. Dr Daniel
@seblewengelhailu3247
@seblewengelhailu3247 3 жыл бұрын
Thanks dr bless you more !!!
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
So nice of you
@genethabdi2647
@genethabdi2647 3 жыл бұрын
Thank you so much Dr.
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
Most welcome!
@munayetelku1008
@munayetelku1008 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነመላው ቤተስብህ ዶክተር ።
@frayg6560
@frayg6560 3 жыл бұрын
Thank you Doc for your wonderful teaching and information u the best!!!
@user-ht4qj3tg6j
@user-ht4qj3tg6j 3 жыл бұрын
D/r ከልብ አመሰግንሃለው በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ ስለሆነ ደስ ብሎኛል ሌላው ዶ/ር የወር አባባ እንደማንኛው ሴት ልጅ ወር ጠብቆ አይመጣም አራት ወር ሶስት ወር እየቆየ ይመጣል በዛ መሀል ሄዴ ይነፋል በጣም ቀዝቃዛ ቦታም ላይ ያልበኛል ይሞቀኛል በጣም እራስ ምታት ህመም አለ ፔሬድ ሲመጣ ግን ህመሙ ይጠፋል እና ወር አበባ እስኪመጣ ድረስ በጣም እታመማለው እየተዛባ የሚመጣበት ምክንያት ሊገባኝ አልቻለም እባክህ በዚህ ዙሪያ ቪዲዮ ብትሰራልን
@progressivemind994
@progressivemind994 3 жыл бұрын
የማህጸን ሕክምና አሁኑኑ አግኚ እህቴ።
@user-ht4qj3tg6j
@user-ht4qj3tg6j 3 жыл бұрын
@@progressivemind994 አመሰግናለው። ሄጃለው ምንም ችግር የለውም ይላሉ የወሊድ መቆጣጠሪያ ነጩን ትቼ ቀዮን ብቻ እንድጠቀም ይመክሩኛል አንዴ ተጠወምኩ በትክክል መጣ ለመቀጠል ግን ፈራሁ አላገባሁ ወንድ አላውቅም በስደት ነው ያለሁት የወሊድ መቆጣጠሪያ ብዙ ሴቶችን ያመክናል ስሉኝ ስጋት አደረብኝና ነው የተውኩት ሌላ ሀኪም ሄጄ ደግሞ
@user-ht4qj3tg6j
@user-ht4qj3tg6j 3 жыл бұрын
Primolut -Nor አዘዙልኝ ለአንድ ጊዜ ነው የተጠቀምኩት ድጋሚ መድሃኒቱን ማግኘት አልቻልኩም ፋርማሲ ሄጄ ስጠይቅ ቀድመው ፊቴን ያዮና የለም ይሉኛም ምክንያቱ አልገባኝም በጣም ተቸገርኩ ስደት አይኑ ይጥፋ በሀገሬ ቢሆን በራሴ ቋንቋ የፈለኩበት ሀኪም ሄጄ እታከማለው ለዛ ነው ዶ/ርን ምማጽነው መላ የሚለን ነገር ቢኖር እንደ እኔ የተቸገሩ ይኖራሉና።
@progressivemind994
@progressivemind994 3 жыл бұрын
@@user-ht4qj3tg6j አሁን ተረድቼሻለሁ።ሌሎች እህቶች እንዳንቺ ስጋታቸውን እና ጭንቀታቸውን ሲገልጹ እሰማለሁ።Hormonal contraceptives ያላቸውን ጠቀሜታ እና side effects በደንብ ማንበብ ከቻልሽ አንዱ ላይ ትወስኛለሽ። ግን ተስፋ ሳትቆርጪ የተለያዩ መፍትሔዎችንም ጨምረሽ ምክሪ።ዶ/ር ዳንኤል ባጋጣሚ ካልመለሰልሽ Doctors Ethiopia በሚለው telegram page ላይ ጥያቄሽን ጠይቂ ምክር ልታገኚ እንደምትችይ አምናለሁ። እግዚአብሔር ይማርሽ: ይፈውስሽም።
@user-ht4qj3tg6j
@user-ht4qj3tg6j 3 жыл бұрын
@@progressivemind994 አሜን አሜን ከልብ አመስግናለው ሁሌ ጎግል ገብቼ ስሜቱን እየጻፍኩ search እያረኩ የዚህ ምልክት ነው የዛ ምልክት ነው ሲለኝ በጣም እረበሻለው እስቲ በቴሌግራም እገባለው
@lubabasaied5907
@lubabasaied5907 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ለውፍረት የሚሆኑ ነገሩችን ብታስረዳኝ
@gloryandblessed9703
@gloryandblessed9703 3 жыл бұрын
Love from Eritrea 🇪🇷 ❤ 🇪🇷 . Thanks Doctor.
@HAREGU1
@HAREGU1 3 жыл бұрын
Thank you Dr danial God bless you more
@hannu7898
@hannu7898 3 жыл бұрын
Gena video ayich salchers new like yemadergew. I'm confident enough it's important
@familypromotion9552
@familypromotion9552 3 жыл бұрын
10 ዲስ ላይክ ምንድነው ችግራችሁ ወንድማችን የሰጠው ትምህርት ወሳኝ ነው
@user-lm2fx2gk9x
@user-lm2fx2gk9x 3 жыл бұрын
ፀጉር የሌላቸው human hair የሚጠቀሙ ይሆናሉ😄😄😄
@muleman9590
@muleman9590 3 жыл бұрын
97 ደርሷል
@beboriga5113
@beboriga5113 3 жыл бұрын
Docterye,endatneh,selamih,yibzalign,ene,docter,yehormon,chigir,maletim,hormonesh,tinish,new,alegn,docteru,yewer,abebaye,tolo,aymetam,stgure,degmohulgiza,sabetirew,yiwetal,betam,stegure,ahunbetam,alkual,yemitilegn,kale,docter,ebakih
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Thanks Doctor
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 3 жыл бұрын
Ewunet beleshal sis enesu noremal edalonu new yemegebag
@merry5936
@merry5936 3 жыл бұрын
ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@frefre2060
@frefre2060 3 жыл бұрын
Thank you Dr. Daniel
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ቢቻለኝ አስር ግዜ ላይክ አደርግህ ነበር: የምታውቀውን ተዝጋጅተህ በሚገባን መልኩ በማካፈልህ አመሰግናለሁ::
@tayetube862
@tayetube862 3 жыл бұрын
የሽንኩርት ውሃ በጣም አሪፍ ነው
@hirutbekele521
@hirutbekele521 3 жыл бұрын
Dr. you're the best person & taking your time to helping us our health . GOD BLESS YOU !!
@mesiethiomesiethio9896
@mesiethiomesiethio9896 3 жыл бұрын
Thanks Dr, nice research
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 3 жыл бұрын
በሽተኛ ሰው አለ እዴ የሄንን ጥሩ ነገር ዲስ ላይክ የምታደርጉት ይቀር ይበላችሁ
@sifanbr4499
@sifanbr4499 3 жыл бұрын
Awo mehon alebet sew melkam negar ayiwedim
@mimishadanial7647
@mimishadanial7647 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስለማያቁ ነው የሱን ጥቅሙኑም ጉዳቱንም እና አውቀው አይመስለኝም በክፋት አይደለም ካለማወቅ ነው
@melate5163
@melate5163 3 жыл бұрын
Aini faddy ayegermeshi weyi yegna sew Eko kefu new
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 3 жыл бұрын
የሰዎች ችግር ምን እንደሆን ለማወቅ ይከብዳል
@mimimalatu31
@mimimalatu31 3 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን (እቆዳችን ላይ የሚወጣ ነጭ ነጥብጣብ በምን እደምናጠፋዉ ቢደወ ስራልን በጣም ተቸግራለሁ እፊቴ ላይ ሳይቀር ወቶብኝ)?????????
@fitsumdebebe9182
@fitsumdebebe9182 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ
@nanimoges9337
@nanimoges9337 3 жыл бұрын
Thanks for the message
@user-gp6dm3jf8j
@user-gp6dm3jf8j 3 жыл бұрын
ዶክተር እባክህ ስለ ሆርሞን ስራልን!!
@mekedsalemu940
@mekedsalemu940 3 жыл бұрын
እባካችሁ ኮመንት የምትሰጡ እየሞከርን ለውጥ ካለው ብንናገር ጥሩ ነው
@user-xp2mh4lr8p
@user-xp2mh4lr8p 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልሽ። ሞክረሽ የጠቀመሽ ካለ ንገሪኝ። እኔ ሀገር እየለሁ ብዙና እረዝም ነበር አሁን በስደት። ተላጨሁትና ውሀውም ጨው ስለሆነ ሲበቅል ስስስስ ሆነብኝ
@mekedsalemu940
@mekedsalemu940 3 жыл бұрын
@@user-xp2mh4lr8p አኔ እሱ በመከረን ሞክሬው በጣም ለውጥ አለው ብዛቱ እየጨመረ ነው
@tarikujano2617
@tarikujano2617 3 жыл бұрын
@@mekedsalemu940 medanitu ethio west yigegnal ltekem felige neber ygnal
@mekedsalemu940
@mekedsalemu940 3 жыл бұрын
@@tarikujano2617 ቅባቶቹን ዘፍመሽ ሞል ላይ ይገኛል ቫይታሚኑ ከአሜሪካ ነው የመጣሁት
@blackdiamonddiamond6011
@blackdiamonddiamond6011 3 жыл бұрын
Thank you Dr🙏🏽God bless you more 🙏🏽
@khadizakhadiza1956
@khadizakhadiza1956 3 жыл бұрын
አሁን ይህ ትምህርድ ህክምነን የዘላ ነዉ እኮ ለምን ድስ ለይክ አደረገቹ ድሮስ ሀበሻ መቼ እዉቀት ይወድለተል ቱ ዉድ ዶ/ር ይቀጥሉ እነመሰግነለን አላህ ይስጥልን🌹🌹🌹🌹💪💪💪💪💪
@ethioboys10
@ethioboys10 3 жыл бұрын
ድሮስ ሀበሻ እያሉ መተቸት ነውርም ነው ። ሀበሻ ወይም ኢትዮጵያዊነት መልካም ነገሮቻችን ይበዛል ! በትንሽ ደካማ ሰዎች ሁሉንም መጨፈለቅ ከነውርም ነውር ነው ። እዚህ ቪዲዮ ላይ ከ17ሺህ በላይ like ያደረገው ሰው ጃፓናዊ ወይም ግብፃዊ አይደለም ኢትዮጵያዊ ሀበሻ እንጅ ! በተጨማሪ በማንኛውም ዓለም የዩቱብ ቻናል ውስጥ አስገራሚ ጠቃሚ ቪዲዮች ትምህርቶች ላይ dislike አለው በእኛ ብቻ ያለ አይደለም ።
@hannagezehagn8303
@hannagezehagn8303 3 жыл бұрын
ሰው እንዴት ትሩ ነገር የሚያረግለትን ሰው አመሰግናለው ማለት ያቅተዋል ዶክተር ዳንኤል ዩሀንስ ቪዲዬውን እከታተላለው በታም የሚገርምና ከፍለን እንካን የማናገኘውን ትምህርት እየሰተን ነው ለምንድነው 👎 ይሄንን ምልክት የምትተቀሙት በታም መመስገን የሚገባው ሰው ነው እባካችው አመስግኑት ማመስገን ካልቻላችው እለፍት ይሄ ምልክት ለሱ አይገባውም ለሱ 👍👍👍👍👍👍👍 ይሄ ነው የሚገባው እግዚአብሔር ይስትክ
@elsagetaneh2501
@elsagetaneh2501 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 3 жыл бұрын
ተባረክልን ። እናመሰግናለን
@birtukantezigera1433
@birtukantezigera1433 3 жыл бұрын
የሆርሞን ችግር መኖሩን በምን አውቃለሁ የኔን ፀጉር አንተ ያልከው ነገር ሁሉ በጣም ገጥሞታል ከቻልክ ዶክተር ብትመልስልኝ አመሰግናለሁ
@mahidemisse8422
@mahidemisse8422 3 жыл бұрын
በሆርሞን ችግር ስለሚመጣው የፀጉር መርገፍ ችግር ስራልን
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነዉ ብዙ ትምህርት አገኘች
@tsayewondemo7205
@tsayewondemo7205 3 жыл бұрын
OUR BLESSED DOTOR GOD BLESS U MORE
@sinawusinawu8197
@sinawusinawu8197 3 жыл бұрын
እኔ አንዷ ነኝ በጣም እየሳሳ ነው ፀጉረ
@seidmersa465
@seidmersa465 3 жыл бұрын
ስለ ሆርሞኑ ቪዶ ስራልን
@tirhasteklaytekle8818
@tirhasteklaytekle8818 3 жыл бұрын
Thank you Dr.Daniel 🎓
@abiydenberu1214
@abiydenberu1214 3 жыл бұрын
Thank you so much !!
@webituberhanu6251
@webituberhanu6251 2 жыл бұрын
የሆርሞን ችግር ከሆነ ምንድነው መፍትሄው?
@SirajTuha-cs5uo
@SirajTuha-cs5uo 7 ай бұрын
የሆርሞን ችግር ስራልን
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል
@wo6119
@wo6119 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ጌታ ይባርክህ
@user-si9vm4iv2w
@user-si9vm4iv2w 3 жыл бұрын
እባክህ ዶክተር ዳኒኤል ሰለ የመሀፀን ጊርጊዳ ለይ ትናንሽ ኢጢ መፍቲሄ ወይም መድሀኒት ንገረኝ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
ለሱማ እግዝያብሔር ነወ መፍትሄወ ጸብል ሄገ እምብርሀን ማህጸንሽን ትዳብሰለሽ
@mesayworku6408
@mesayworku6408 3 жыл бұрын
ሠላም ዶክተር ባዮቲን ፈርማሢ ጠይቄ ሳይድ ፊክት አለው አሉኝ እና ምን ትለኛለህ
@fozyahmohamed4118
@fozyahmohamed4118 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@nunuyemane5014
@nunuyemane5014 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሰለመልካም ተግባርህ
@tgzak8071
@tgzak8071 3 жыл бұрын
ሀይ ዶ.ር የኔ የሆርሞን ችግር ይመስለኛል ምክንያቱም ባንድ ግዜ ነዉ ስስና ባዶ የሆነዉ እና እባክህ መላ በለኝ የሬትና የጉሎ ዘይትም ሞክሬየለዉ ምንም መፍትሄ የለዉም
@asterbelhu6349
@asterbelhu6349 3 жыл бұрын
ተባረክ እባክህ ባለፈው የጠየኩህን ስለ ሆርሞን ታብሌት የወር አበባ ያለጊዜ ሲቆም ጥቅሙና ጉዳቱን ንገረን
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
ጥያቄውን ትንሽ ያብራሩልኝ
@asterbelhu6349
@asterbelhu6349 3 жыл бұрын
@@yenetena ጥያቄዬ የብዙ ኢትዮጵያን ችግር ነው ያለእድሜ ከ35-40 የወር አበባ መቆም ነው ብዙዎቹ ዝም ብለው ሲኖሩ እኔ ግን አውሮፓ ስለምኖር የህክምና ባለሞያ በማማከር ያለጊዜ ሲጠፉ አጥንት ይሳሳል የስካር እና የልብ ችግር ሊያመጣ ይችላል በማለት ሆርሞን ታብሌት አዘውልኝ እሱን በመውሰድ እገኛለው ግን ደግሞ ጉዳት ሊኖረውይችላል ጥናቱ ገና ነው ብልው ነበር በተፈጥሮ ያጣነውን ነገር ቤሌላ በመተካት ታብሌቱን እንድተው ይህንን እጥንተህ ብታቀርብልኝ ጥሩ ነው ብዙዎች ያለጊዜ እያጡ እይተቸገሩ ነው በተለይ አገር ስንቀይር
@taz3739
@taz3739 3 жыл бұрын
Thank you በጣም የሚረዱ
@tsehayneshtegegne7950
@tsehayneshtegegne7950 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏼 bro God bless you
@zowitravelfamily9102
@zowitravelfamily9102 3 жыл бұрын
guys check vitamin D dificency also
@selamnigatu2493
@selamnigatu2493 3 жыл бұрын
አዲስ ገቢ ነኝ እናመሰግናለን ዶከተር እኔ ግን በጣም ያስጨነቀኝ አንደ ነገር አለ እባክህ መፍትሔ ካለህ መላ በለኝ በፊቴ ላይ በጣም ጥቋቁር እና ቡኒ የመሳሰሉ ነጠብጣብ አለብኝ በተለይ በፀሀይ ግዜ በጣም ይበዛል ዶክተር የእርሶን ምክር እፈልጋለሁ
@154messi
@154messi 3 жыл бұрын
አዲስ ከሆንሽ ነባር ስትሆኝ ይጠፋል።
@zenadover1308
@zenadover1308 Жыл бұрын
You are amazing! God bless you.
@ayneneshkendo8801
@ayneneshkendo8801 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶር እግዚአብሔር ይባርክህ
@aaalll2565
@aaalll2565 2 жыл бұрын
ዶክተር እባክህ በሆርሞን ምክንያት የሚነቃቀል ከሆነ ምንድነው ማድረግ ያለብን ምናይነት ሀኪምስ ጋር ነው የምንሄደው ትክክለኝ የምንሄድበትን ንገረን
@babyapp6180
@babyapp6180 2 жыл бұрын
ፀጉሬን ብላጭ አሪፍ ፀጉር አይበቅልልኝም ወይ pls Ngerugn
@elsabetpahulis5046
@elsabetpahulis5046 Жыл бұрын
Doctor God bless you so much and your family!!!
@kiditnega2789
@kiditnega2789 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@MechareMedaTube_YT
@MechareMedaTube_YT 3 жыл бұрын
አሰላሙአሊኩም ወንድም እህቶች እንደት ናችሁ እስኪ በቅንነት እኔ የሰራሁትን አይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ልጅ የሚያድገው በትልቅ ሰው እጅ አይደል በእናንተ እጅ አሳድጉ አትሰስቱ ያገዘኝ ሰው ሁሉ ፈጣሪ ይገዘው
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 3 жыл бұрын
እንደዚ ማንም አያደረግህ የምትሰራዉን ኮፒ አድርግ ሊንኩን አይቶ ስራህን የወደደ ሁሉ በደስታ ቤተሰብ ይሆንሀል።
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 195 МЛН
ለሳሳ ፀጉር ፍቱን መድሃኒት!
10:17
Eyoha Media
Рет қаралды 77 М.
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 327 М.
Optogenetics: Illuminating the Path toward Causal Neuroscience
3:54:38
Harvard Medical School
Рет қаралды 1,7 МЛН
Battery  low 🔋 🪫
0:10
dednahype
Рет қаралды 13 МЛН
Новые iPhone 16 и 16 Pro Max
0:42
Romancev768
Рет қаралды 1,1 МЛН
НОВЫЕ ФЕЙК iPHONE 🤯 #iphone
0:37
ALSER kz
Рет қаралды 123 М.