No video

በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተነገረ ትንቢት በኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሠራዊት ይገለጣል

  Рет қаралды 111,768

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

8 ай бұрын

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Пікірлер: 491
@adonaynebiyou2900
@adonaynebiyou2900 8 ай бұрын
እኔም ለአባቶቼ ቃል እገዛለሁ አሜን አሜን ይሁንልን እሺ እንዘምራለን መምህሬ በእውነት እያለቀስኩ ነው የሰማሁህ እግዚአብሔር ይርዳን
@user-kb7wb5cb5f
@user-kb7wb5cb5f 8 ай бұрын
ኣሜን ይሄንን ዘመን እንድናይ ያብቃን ተስፋችን እሱው ነው እጠብቀዋለን።
@girmaabera1435
@girmaabera1435 8 ай бұрын
እንደዚህ መንፈስን የሚሞላ እና የሚያድስ የወደፊቱንም ተስፋ የሚያንፀባርቅ ትምህርት ነው 👏🏾👏🏾👏🏾 ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሁን ይደረግልንም እሜን!🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe 8 ай бұрын
💚💛❤💚💛❤መምህራችን እንወድሃለን እናከብርሃለን.........!!!💘💘💘💘💘💘💘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💗💗💗💗💗💗💗 መምህራችን ወቅቱንና ጊዜውን ያማከለ ተስፋን የሚያለመልም ቆንጆ ትምህርት ነው......................!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💙💙💙💙💙💙💙 ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን...............!!!!💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜💜🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💗💗💗💗💗💗💗 ፈጣሪ አምላክ በቸርነቱ ይህን መልካም ዘመን ለማየትና ለመድረስ ያብቃን አሜን..................!!!!💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💘💘💘💘💘💘💘
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 8 ай бұрын
የህይወትቃልያሰማልንወንድማችን። ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆኖ መገኘት ትልቅ ዋጋ አለው ። ይሁንልን ያድርግልን ያችን የተስፋችን ቀን በቸርነቱ ያቅርብልን።እንደ በደላችን ብዛት የመቀጫችንን ዘመን አያስረዝምብን።በደካማ ማንነታችን በሃጥያት ኖሮአችን እየወደቅን እየተነሳን የሚገባን ሆኖ ሳይሆን ቸርነቱን እያሰብን ያችን የእግዚአብሔር መልካም ዘመን እየናፈቅን ህዝበ እስራኤልን የታደገ አምላክ ያሳየናል ብለን በተስፋ እንጠብቃለን ። እውነተኛውን እግዚአብሔር እሱ የወደደውን ምስጋናውን ፣ ፀሎቱን ፣ አምልኮውን ፣ የሚጣፍጠውን የፅድቅ መባ ህይወት የሚያለመልመውን የቤተመቅደሱን የእጣኑን ሽታ ፣ በቅዱሳኑ ምስጋና እና ፀሎት የተፈተተውን ቅዱስ ቁርባን ፣ በተመረጡ ቅዱሳኖችህ በመስቀ መባረክን ፣ በተስጣቸው ማዕረግ ንስሃችን ገብተን ከሃጥያት በደላችን አንተ በሰጠሃቸው የሃዋርያዊ ተልኮአቸው የክህነት ስልጣናቸው ስርየተ ሃጥያታችን ማግኘትን መፈታትን ፣ አንተ ከመረጥካቸው የዋሃን ፣ ትሁታን ከሆኑ ምዕምናኖችህ ጋር ስምህን ለማመስገን እጅግ ናፍቀናል ይህንን እና ይህንን የመሰሉ መንፈሳዊ የክርስትና ህይወትን መልበስ እጅግ ተርበናል እና የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር አባት ሆይ ፍርድህን አፍጥን መንግስትህ ትምጣልን ፈቃድህም ይሁንልን ። የተናገርከውን የማታስቀር ፣ የማታደርገውን የማትናገር ፣ ለቅዱሳንህ የሰጠህውን ቃል የምትፈፅም የታመንክ ጌታ ሆይ ናልን ። ነፍሳችን እጅግ ተጨንቃለች እና ዋጋ የከፈልክለትን ቤተ መቅደስህ ያደረግህው ህዝብ እየተገደሉ ሞታቸው እረክሶ እንደ ትንኝ ሞት ተቆጥሮአል እና ፣ የስምህ መቀደሻ ፣ መወደሻ ፣ መክበሪያ ፣ የሆነችውን ቤተመቅደስ ቀራጮች እና ፀሐፍቶች ሞልተውበት ቆሽሻለች እና ግልገሎች ፣ ጠቦቶች ፣በጎች ፣ በተኩላ ተለቅመው ተበልተው አልቀዋል እና ። በቃልህ እንደተናገርከው በሃዋርያት ስም የተሰየሙት የዘመናችን ምንደኞች አስጨንቀውናል እና አቤቱ ጌታ ሆይ አባት ሆይ ቀኝህን የመረጥከውን አገልጋይህን ልከህ ከጥፋት አድነን ታደገን ።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 8 ай бұрын
መምህር መስፍን ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ለኢትዮጵያ የቀደመ ፍቅሯን ክብሯን ይመልስልን ✝️💚💛❤
@natnaelalem270
@natnaelalem270 8 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-sy9zr3sf5o
@user-sy9zr3sf5o 8 ай бұрын
51:19 51:19
@zikretube4181
@zikretube4181 7 ай бұрын
​@@natnaelalem270፡፡።።፡፡፡፡፡ሀሀሀሀሀሀሀሀሂሀሁሁሁሀሁሁሁሂሁሀሀሀሀሁሀሀሀሁሁሁሁሁሁሁሀሀሀሀሀሁሁሁሁሁሀሀሁሁሁሁሁሁሀሀሀሀሁሁሀሀሁሁሁሀሀሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
@Eyodag937
@Eyodag937 8 ай бұрын
አቤቱ ያድርግልን አገራችን ትድመቅልን።ግፈኞችን ያዋርድልን
@yohannesasefa8173
@yohannesasefa8173 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን (በተዋህዶ እምነቷ ) ኢትዮጲያ የዓለሙ ገዢ (በመድኅኔዓለም ፈቃድ)
@wubemelese3694
@wubemelese3694 8 ай бұрын
አሜን ያባቶቻቸውን አምላክ መድሃኒያለም ኢትዮጵያውያን መከራችህንን በቃችሁ ይበለን አሜን።
@seabletenker7326
@seabletenker7326 8 ай бұрын
አቤቱ በቃችሁ በለን እንደስራችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ጌታ ሆይ ማረን መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን
@abrhammelesse6089
@abrhammelesse6089 8 ай бұрын
ይዕዜወዘአሜልፈኒ ንሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን ።
@ermiaystibebu6454
@ermiaystibebu6454 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ የሦላሴ ክብራቸው መገለጫና መመስገኝ ምደር ኢትዮጵያ እርሰት ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የአለም ብረሐን ኢትዮጵያ የአለም ብረሐን አሜን አሜን አሜን
@dest567
@dest567 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤️🤲🤲🤲
@smartboy1983
@smartboy1983 8 ай бұрын
Indet now Ethiopian ye alem biirhan yemthonw, meshaf kudus amib eshi, ye alem birhan andi yesus kristos geta now, Yembalow gin le ethopwian selam awrdilng bile selot adrgi
@amanawit1598
@amanawit1598 8 ай бұрын
አሜን እንደቸርነቱ ይሁንልን እኛማ በደላችን በዛ ልዑእል እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን።ለእርሶ የታየ ለኛም ልባችን ለተሰበረ ይድረስልን።
@AsnakeAyenew-sq4gr
@AsnakeAyenew-sq4gr 8 ай бұрын
አሜን መምህራችን እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንደቸርነቱ ያድርግልን።
@tizibtergete5728
@tizibtergete5728 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከብርሃኑ ዘመን እንድንደርስ መልካም ፈቃህ ይሁንልን
@nebiyuzewdu7384
@nebiyuzewdu7384 8 ай бұрын
ለእኛ እንደ ተራራ የገዘፈ ችግር ለእግዚአብሔር ኢምንት ነው፤ሁሉንም ነገር በራሱ ጊዜ "ሰጥ ረጭ ጭጭ" ያደርገዋል::አሜን ጌታ ሆይ ና
@user-fh6ff2zo8g
@user-fh6ff2zo8g 8 ай бұрын
ያብጽሀነ ያብፃህክሙ መምሕራን አሀውዬ በፈቃደ እግዚአብሔር ለዛቲሰናይ ዘመን
@kokobetadesse9446
@kokobetadesse9446 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ጸጋውን ያብዛል ።ተስፋን የሚሰጥ ትምርት የብራሃን ዘመን ያምጣልን እግዚአብሔር በቃ ይበለልን ።
@kiyuyene8635
@kiyuyene8635 8 ай бұрын
Amen amen memeher ya zemen yemtalen chelemaw tegefo berehan yemetalen !
@romange5198
@romange5198 8 ай бұрын
መምህር ዛሬ ፊትህ ፈገግ ሲል ሳየው አንድ ደስታ ይዘህ እንደ መጣህ ልቤ ጠረጠረ እግዚአብሔር ጨርሶ ፊቱን ወደኛ ያዙርልን ።
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 8 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@elsamekonnen6953
@elsamekonnen6953 8 ай бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 18 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄን ዘመን በቃችሁ ይበለን የአለም ቤዛ አሜን
@ziqualatube2655
@ziqualatube2655 8 ай бұрын
አቤቱ በቃችሁ ይበለን በቃ ይበቃናል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 8 ай бұрын
Memihirachin fetari yimaren amen
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 8 ай бұрын
በጣም የማከብርህ እና የምወድህ ክቡር መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን 🙏 አዎ የአባቾቻችን ጸሎት እና ራእይ ኢትዮጵያን ይታደጋታል አምናለሁኝ 🙏❤
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 8 ай бұрын
ልልልልልልልልልል አሜን ይሁን ይደረግልን ሀገሬ ሽማግሌ ይጦርባት ህፃናት ይቦርቅባት የተራበ ይጥገብባት አህዛብ ይመንባት
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 8 ай бұрын
አሜን 💚💛❤️
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 8 ай бұрын
መምህር መስፍንን እንዴት እንደምወደው!! ዘመኑን የሚዋጅ ትምህርት :: እግዚአብሔር አንተን በሰላምና በጤና ይጠብቅልን
@lilydemissie1956
@lilydemissie1956 8 ай бұрын
ይሁንልን ይደረግልን
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 8 ай бұрын
መምህራችንቃለሕይወትያሰማልን❤
@kokebendale8918
@kokebendale8918 8 ай бұрын
መምህር እናቴ ሁሌ ትነግረናለች ይህን ታሪክ አባቱአ መሪጌታ ነበሩ እናም ይህ ዘመን እንደሚመጣ እሱአም እንደምትደርስበት ይነግሩአት ነበር እናም መምህር ያሉት ሁሉ እውነቱ ይህ ነው የሚያድነን በፅድቅ መንገድ መሄድ ብቻ ነው።ቃለህይወት ያሰማልን ።አሜን ለንስሀ ያብቃን ይህን ቀን ለማየት ያብቃን ።
@user-fo3ci1mg1m
@user-fo3ci1mg1m 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ይደረግልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይመልከተን
@user-gp6ub7qe4n
@user-gp6ub7qe4n 8 ай бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ ደና ነገር መስማት እዴት ደስ ይላል
@user-co8xn2md7r
@user-co8xn2md7r 8 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ አንተን ስለ ሰጠን እናመሰግነዋለን
@Marta-od3jb
@Marta-od3jb 2 ай бұрын
መምህር ዘመንህ ይባረክ ቃለሕይወት ያሰማልን😊
@ema8805
@ema8805 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ዪደረግልን አሜን ማስተዋሉን ያድለን ቸሩ መድሃንዓለም
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 8 ай бұрын
ያርግልን እስቲ እንደ ቸርነቱ❤❤❤
@talenttryh
@talenttryh 17 күн бұрын
አሜን አሜን ትንሳኤዋን ያሳየን ጌታ
@nunubetty9153
@nunubetty9153 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮዽያዬ እምዬ ኦርቶዶክስ እናቴ እንባሽ ጩኀትሽ ይታበስ❤ መምህር ስወድህ ስወድህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@SofiaJemal-rk1sf
@SofiaJemal-rk1sf 8 ай бұрын
አቤቱ አምላካችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን
@rahelabraham717
@rahelabraham717 8 ай бұрын
መምህራችን በእውነቱ ልዑል እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን🙏❤✝️
@monamona7139
@monamona7139 8 ай бұрын
አሜን ህይወትን የሚያለመልም ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጠንካራው መምህራችን
@ConfusedAirplane-fs8fk
@ConfusedAirplane-fs8fk 8 ай бұрын
Amena.amen.amen brother victory to fanoo
@bedilutilahun4969
@bedilutilahun4969 8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመልከተን
@WondwossenBaalu
@WondwossenBaalu 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተስፋችን አንተ ብቻ ነህ :: አንተን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም አሜን::
@tesfamamo3253
@tesfamamo3253 8 ай бұрын
በጣም፣ማደንቅ፣ማከብርህ፣አንደበተ፣ርቱህ፣ቸሩ፣መድሀኔአለም፣ፈጣሪ፣በቃችሁ፣ይበለን፣ቸር ያድማን፣እንሰንት።❤❤❤🎉
@genettamerat4337
@genettamerat4337 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ለንሰሐ ሞት ያብቃን
@tsigetulu6735
@tsigetulu6735 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሄ ግዜ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል ያቅርብልን
@user-lh8mg4os2m
@user-lh8mg4os2m 8 ай бұрын
❤️❤️❤️መስፍኔ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ
@molumolu633
@molumolu633 8 ай бұрын
Kalhiwot yasemalen memeherachin amen❤❤❤
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 8 ай бұрын
መምህራችን ቃለሕይወት ያስማልን
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 8 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ይስጥህ አሜን
@emebeteruma
@emebeteruma 8 ай бұрын
ያርግልን መከራ አጉብጦናል
@nerdgrenade4365
@nerdgrenade4365 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ተመልከተን
@asterasfaw2126
@asterasfaw2126 8 ай бұрын
ቅል ሂወት ያሰማልን መምህር
@iamchristian5735
@iamchristian5735 8 ай бұрын
Amen Egziabher Yetemesegene Yehun 🙏 Ethiopia selam Yegebashal Hagere
@brhanemeskel9639
@brhanemeskel9639 8 ай бұрын
Ye "EGZIABHER " Fekad yihun belen zim Alen ! Amen !
@user-oc2yq7px7s
@user-oc2yq7px7s 8 ай бұрын
መምህራችን እንደቃል ይሁንልን
@DeborahQueen-xy4eb
@DeborahQueen-xy4eb 8 ай бұрын
Waww amen
@fikrietan1169
@fikrietan1169 8 ай бұрын
አሜን አሜን አማን ይሁንንልን ይቅር ይበለን እናምናለንም ለዛ ጊዜ ያድርሰን
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ዘመንን ያምጣልን
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 8 ай бұрын
አቤቱ ፍጠን!!!!!!!!
@woodywody2536
@woodywody2536 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 8 ай бұрын
መምህር በመሀል በመሀል የሚገባውን ማስታወቂ ብትቀንሱት ምልካም ነው በቀረውስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@shewayesintayehu3948
@shewayesintayehu3948 8 ай бұрын
መዳኒያለም ይድርሰልን ቃለሂወት ያሰማልን
@mikiyasdereje4119
@mikiyasdereje4119 8 ай бұрын
ስወድህ ልጆቼ እንደአንተ እንዲሆንልኝ በፀሎት አስበኝ
@bethelihemworkneh4124
@bethelihemworkneh4124 8 ай бұрын
Amen Kale hiwot yasemalin endekalih yideregilin.
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያንን ጊዜ ለማየት ያብቃን አሜን❤
@AddisuGudisa-em5po
@AddisuGudisa-em5po 8 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ደስ ሲል
@ayalewtadegeabera1403
@ayalewtadegeabera1403 8 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 8 ай бұрын
ትክክል መምህር መስፍን ጌታ በመንገዱ ይምራነ አሜን አሜን አሜን
@-legetta710
@-legetta710 8 ай бұрын
ፈጣሪ የዕውነት ያድርግልን
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 8 ай бұрын
እሰይ አሜን አሜን አሜን አውሬዎችን አመፀኞችን ጌታ በዘንጉ ይደብድብ
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 8 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@kiyakiyakiyakiya9936
@kiyakiyakiyakiya9936 8 ай бұрын
Edme yestelen Edme zemeneh yerzem
@SaraSara-mn7we
@SaraSara-mn7we 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ
@menberelulseged3881
@menberelulseged3881 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይት ያሠማል መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነዉ የለም ቅርብ ያርግልን ለማየት ያብቃን🙏🙏
@asekagnew
@asekagnew 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማህ ተስፋ እንዳደርግ ወደ አምላኬ እንድጣበቅ አስተማርከኝ ቃል የለኝም እመቤቴ ትጠብቅህ አዎ ከማይጠፉት ያድርገን።
@user-ki6uf6gf6m
@user-ki6uf6gf6m 8 ай бұрын
✝️✝️✝️ አሜን አሜን አሜን መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ እዱሜና ጤና ይስጥህ ጌታሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን የኢትዮጵያ ትንሳዬዋን አቅርብልን ይሁን ይደረግልን አሜን ✝️✝️✝️
@user-gk1dr8vr2f
@user-gk1dr8vr2f 8 ай бұрын
አንደበትህ ወርቅ ነው ወንድሜ ቅዱስ አምላክ ህያው እግዚአብሔር ይባርክህ ፤
@user-td8we5uc4q
@user-td8we5uc4q 8 ай бұрын
Amen geta yemekerawin gize yasatrlin kale hiwet yasemalin memihir edme yistih
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 8 ай бұрын
መምህር የምትለው ስስማ. ልቤ ይጽናናል. በእውነት. ምንድሪቷላይ የሚስራው ግፍ ግን. ልቤ ይደማል በእውነት
@user-em9io9ir3z
@user-em9io9ir3z 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tekuambelay
@tekuambelay 8 ай бұрын
Amean ydereglnal Amnalehu
@elsamekonnen6953
@elsamekonnen6953 8 ай бұрын
ሰላም መምህር እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
@tsigeredaadmassu5286
@tsigeredaadmassu5286 8 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ያንን ቀን ያቅርብልን እና እፎይ እንበል😥😥😥💚💚💛💛❤❤➕➕➕🙏🙏🙏🙏
@fiyoriseyoum7630
@fiyoriseyoum7630 8 ай бұрын
እግዚያብሔር ያድርሰን አሜን በይቅርታ እና በቸርነት ይጎብነኘን
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 8 ай бұрын
አሜን ይሁንልን!!! ከይሲውን ያንሳልን!!! የወያኔንና የኦሮሙማን ስንኩል አስተሳሰብ አባሮ ሰው ሰው የሚሸት መሪን ይስጠን!!!
@user-wk2gx9fn2j
@user-wk2gx9fn2j 8 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለደጉ ዘመን ፈጣሪ ያብቃን
@sayiethiopia
@sayiethiopia 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ይሁን ይደረግልን ❤❤❤
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 8 ай бұрын
Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 8 ай бұрын
መምህር መስፍን እግዚአብሔር ቃለሂወት ያሰማልን ሁሌ ትምህቶችህ ደስ ይሉኛል በርታልኝ ውዱ መምህሬ😍😍🙏
@eweyewey3487
@eweyewey3487 8 ай бұрын
ወንድሜ ጆሮአችን መልካም ነገር መሰማት ናፍቆታል እግዚአብሔር ቸር ያሰማህ መልካም አሰማኸን🙏
@user-em9io9ir3z
@user-em9io9ir3z 8 ай бұрын
አምላካችን እንደ በደላችን ሳይወን እንደ ምህረትክ ይቅር በለን ማረን
@user-yy8rj7il3j
@user-yy8rj7il3j 8 ай бұрын
እልልልልልልልልል አሜን❤አሜን❤አሜን
@user-uc1rw8ww1f
@user-uc1rw8ww1f 8 ай бұрын
Abto maren chero abtchene ❤
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@brookeisaac7161
@brookeisaac7161 8 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 8 ай бұрын
እግዚብሔ ቃለህይወት ያሰማህ
@BetelhemTesfaye-ym8hj
@BetelhemTesfaye-ym8hj 8 ай бұрын
አሜን እደ ቃልህ ይሁንልን ይደረግልን አሜን ❤
@helinadebebe3899
@helinadebebe3899 8 ай бұрын
መምሕር በእውነት እንባዬን አበስክልን እመብርሐን ከጎንሕ ትቁምልሕ ውስጤ በሐዘን ተሰብሮአል የመሪዎች ጥጋብ ያማል
@almazzewde5358
@almazzewde5358 8 ай бұрын
ስለ እኔ አጢያተኛዋ ሳይሆን ስለ ንፁኃን ምንም ስለማያውቁት ስለእፃናቶቹ ብለህ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ አገራችንን አስባት ይቅርም በለን
@henosgetachew2465
@henosgetachew2465 8 ай бұрын
አሜን በቤቱ ያጽናን እመቤቴ ጥላዋን ታሳርፋብን
@user-cp4ch4pg5x
@user-cp4ch4pg5x 8 ай бұрын
Amen yedereglen
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 8 ай бұрын
አሜን ያርግልን በቸርነቱ❤❤❤
የእግዚአብሔር የቁጣ ፅዋ መፍሰስ ታላላቅ ከተሞች ይወድማሉ ደሴቶች ይሸሻሉ
48:48
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 148 М.
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
ዳግማዊት ባቢሎን ተገለጠች አሜሪካ ሰው ሰራሽ ምጽአት ልታደርግ ነው
47:28
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 76 М.
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
የመጨረሻው ዘመን ምልክት በዘመናችን ታየ…… የፍጻሜው ዘመን ዋዜማ …..
41:11
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 141 М.
የአፍሪካና የኢትዮጵያ ለሁለት መከፈል አዲሱ አህጉር
35:46
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 95 М.
የጨለማው ዘመን ማለቂያ የወርቅ ማኅተም
36:02
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 16 М.
ጉድ ነው ሰው ሰራሽ ሚስቶች ተመረቱ  ይቺ ዓለም ወዴት እየሔደች ነው
42:09
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 50 М.
ሙሴ በበረሃ ዉኃ ያፈለቀበት ሥፍራ በጆርዳን
20:04
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media
Рет қаралды 18 М.
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН