ሕዝብ የናቀ ንጉስ ይዋረዳል ፊቱ ወደኋላ ኋላው ወደፊት ሆኖ ይወድቃልከዛሬ 700 ዓመት በፊት ስለ ኢትዮጵያ የተነገረ ትንቢት

  Рет қаралды 31,394

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

6 ай бұрын

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Пікірлер: 115
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 6 ай бұрын
አቤቱ ይሄ በጎ ቀን እሩቅ አይሁንብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስደት ናፍቆት መከራችንን ከላያችን ያሳልን የምስጋና ግዜን ያቅርብልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@BrhenaAbate
@BrhenaAbate 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 6 ай бұрын
አሜን😢😢😢😢😢😢😢❤
@mutemute9914
@mutemute9914 6 ай бұрын
አሜን
@mare7241
@mare7241 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl 6 ай бұрын
አቤቱ ጌታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ መልሰን ይህችን የምህረት ቀን አታርቅብን አሜን
@yohanesabate5476
@yohanesabate5476 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ጊዜህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን!!!
@kokebendale8918
@kokebendale8918 6 ай бұрын
እውነት ፈጣሪ ልባችንን ይመልስልን ይቅር ይበለን ይህን ደግ ዘመን ያሳየን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን።
@Arsma1291
@Arsma1291 6 ай бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏ለእኛም አሰተዋይ ልቦና ያድለን
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደናመጣህ መምህራችን ማነው እደኔ የመምህራችንን ትምርት በጉጉት የሚጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤
@remziremzi5829
@remziremzi5829 6 ай бұрын
☝️50% endante weym anchi bayhonm 🫴🪽💙
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 3 ай бұрын
በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን አንደበትህ ግሩም ነው 150 ዓመት ኑርልን!!
@-legetta710
@-legetta710 6 ай бұрын
ያድርግልን፣ ኃጢአታችንን ይቅር ብሎን እርሱ ምርልካሙን ሁሉ ያድርግልን!
@user-wq9jt6kf6e
@user-wq9jt6kf6e 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነዚ ዕውነት የማይዋጥላቸው ሰውበላዎች
@tedamy1698
@tedamy1698 6 ай бұрын
አሜን፣ እንደ እርሱ ፈቃድ ይሁንልን!
@rozariche4229
@rozariche4229 6 ай бұрын
አሜን መ ምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዎትን መድሀኒአለም ያብዛ
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 25 күн бұрын
ዘሜንህ ይባርክ አሜን
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 25 күн бұрын
ቃልሕይወትን ያሰማል አሜን
@Eyodag937
@Eyodag937 6 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡልን።❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tinalove8874
@tinalove8874 6 ай бұрын
በእውነት ሁሌ ልቤ ሐሴትን እና ተስፋን የሚሞላው የእናንተን የእንቁ መምህሮቻችንን አይዟችሁ የሚለው ጥኡም ቃላችሁን ስሰማ ነው የአገራችን ሁኔታ ከባድ ነው በጣም ቀዳዳ አይደፈንም ጭራሽ ይሰፋል ብቻ ያዘነ ልብን የሚያረሰርስ እግዚአብሔር አምላክ በእናንተ ስለሚያፅናናን ፍፁም ረፍት ይሰማናል እርሱ በኪነ ጥበቡ ይጠብቃችሁ ይሄንን የብርሃን ዘመን እናይ ዘንድ ቸርነቱ ይርዳን 💔🙏🙏🙏
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 6 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@samriii16_i45
@samriii16_i45 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን ❤የእመ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ምህረቷ እናትነቷ አዛኝነቷ አይለየን❤ከሚጠፉት መሀል አያድርገን❤ ለንሰሀ ሞት ያብቃን❤ የሀገራችን የኢትዩጵያን ትንሳኤዋን ያሳየን❤
@KasuBizuayehu
@KasuBizuayehu 6 ай бұрын
መምህር ቃለለህይወት ያሰማልን
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 6 ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚኣብሔር ይመስገን ይህን ተስፋ የሰጠን🙏🙏🙏
@user-fh6ff2zo8g
@user-fh6ff2zo8g 6 ай бұрын
ሳርስግጦ አሳብዶ ያሳዬኝ የቁልቢው ገብርኤል
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 6 ай бұрын
ሲጀመር እግዚአብሔር መሀሪ ነው የሚረግሙ የተረገሙ ናቸው ክፉ ልብ ሁሌም ክፋ ቃል እንጂ መመረቅ አይችልም ቅድስ ገብርኤል ሩሁሩህ እንጂ እኛ እንደምናስበው አይደለም ።
@konjogetachew8686
@konjogetachew8686 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማንል መምህር
@hirutyeheyes255
@hirutyeheyes255 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ምምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን 🙏
@molumolu633
@molumolu633 4 ай бұрын
Kal hiwot yasemalen memeherachin❤❤❤
@sentayhukibru7624
@sentayhukibru7624 6 ай бұрын
አሜን ይሁንልን ጌታ ሆይ ይህን ጊዜ አታርቅብን።።መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-tl7yn3jo4m
@user-tl7yn3jo4m 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን:
@BrhenaAbate
@BrhenaAbate 6 ай бұрын
ይህን ግዜ አያርቅብን በጣም ተጨናቀናል
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 6 ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏❤🙏❤🙏
@simrettekle4491
@simrettekle4491 6 ай бұрын
እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢
@user-my3qy2ik6e
@user-my3qy2ik6e 6 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@abyeaylew3866
@abyeaylew3866 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ኧረ ታመናል ደግሞናል በቃቹ ይበለን ቀኑን ቅርብ ያድርግልን
@amarechtezera2004
@amarechtezera2004 6 ай бұрын
ቀባቅዱስ ወረፋ ያዙልኝ አባ
@meseretbelaymeseretbelay210
@meseretbelaymeseretbelay210 6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 6 ай бұрын
Egziabher yimesgen ❤❤❤
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 6 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልቦና ማሰተዋልን ያድለን ቸሩ መድሃኒያለም ኢትዮጵያ ያሰባት
@meseretgezahagne9665
@meseretgezahagne9665 6 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!
@tesfuman4492
@tesfuman4492 6 ай бұрын
አቤቱ ህዝብን አድን ይቅር በለንአንተን እናውቅህ ዘንድ እርዳን አሜን ቶሎ ናናና
@maryshara4466
@maryshara4466 6 ай бұрын
አሜንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@AmanSew-rg2yk
@AmanSew-rg2yk 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 አምላካችን ይህን ቀን አቅርብልን እርስ በርስ ተባላን😭🙏
@bekmemehreteh-in3pe
@bekmemehreteh-in3pe 6 ай бұрын
ምን አለበት እግዚአብሔር እንዳፍህ ቢያደርግልን ፈጣሪ በደላችንን ይቅር ቢለን.....
@abebatefera2334
@abebatefera2334 6 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@otakugamer748
@otakugamer748 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@sintayehushimelis4334
@sintayehushimelis4334 6 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ጊዜውን ያቅርብልን እመቤቴ ማርያም ቀኑን አቅርቢልን
@sayiethiopia
@sayiethiopia 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጌታ ሆይ ያቺን ቀን ቅርብ አድርግልን 🙏❤🙏
@fikadumisganaw3565
@fikadumisganaw3565 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በፀሎት አስቡኝ
@user-qg3hn6in8i
@user-qg3hn6in8i 6 ай бұрын
Thanks!!
@henimak2727
@henimak2727 6 ай бұрын
እሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን እምላክ ለሀገራችን ለኢትዬጽያ ሰላሙን ያውርድልን መልካሙን ጊዜ እንድናይ የመደሀኒያለም ፍቃድ ይሁን በስደት ላይ ያለነውም ለሀገራችን ያብቃን እሜን🎉🎉
@AddisuGuddisa-we2ht
@AddisuGuddisa-we2ht 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት በዚህ ጊዜ ይህን በጎ ቃል መስማት ነፍስን ያድሳል ስጋን ያለመልማል
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 6 ай бұрын
HEYAWE EGZIABHER AMLAKE FETENO KENUNE SELE TEKEDESUT LIJOCU BELLO KEREBE YAREGELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 YEHUNELEN
@user-lm9dp7wc2o
@user-lm9dp7wc2o 6 ай бұрын
አቤቱ በቸርነትህ ማረን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@mekdelawitehaile6850
@mekdelawitehaile6850 6 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲
@solomonerifo629
@solomonerifo629 6 ай бұрын
አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@genetaredo7255
@genetaredo7255 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@meseretbelay3491
@meseretbelay3491 6 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እመብርሃን በቀምሷ ትሸፍንልን አሜን።
@user-co4rl1jf3q
@user-co4rl1jf3q 6 ай бұрын
ወንድም ሆይ ለኔስ ፀልዩልኝ አደራ
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለንስሐ ያብቃን
@SamsungA-lr1mr
@SamsungA-lr1mr 6 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤
@amsaluyemam1121
@amsaluyemam1121 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ቃለ እይወት ያሰማልን 7*7=49
@eskayem4869
@eskayem4869 6 ай бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልን, ቃለ ህይወት ያሰማልን
@leddisplay8293
@leddisplay8293 6 ай бұрын
Kebiher kegotegninet kemendertegninet witu gulbet Hulu Le egziabiher yigeza mot Le zeregnoch amen
@user-bv1iy2no4w
@user-bv1iy2no4w 6 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@menbeya5523
@menbeya5523 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 6 ай бұрын
Thanks 🙏👍 for your hopeful future messages! May Our Lord Jesus Christ bless us by His Mercy and Grace? Amen Amen for the coming day of hope! God is good and always good 🙏
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 6 ай бұрын
አበቱ ንፀህ ልቦና ሰጥን ለንተብቻ የሚገዛ
@user-ss5xm5qn6b
@user-ss5xm5qn6b 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤
@kidistkassa8416
@kidistkassa8416 6 ай бұрын
Amen Amen Amen
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 6 ай бұрын
Amen memher. Fethari lehulum lebonawen yadelen. Beka yebelen.
@yayaabebe2122
@yayaabebe2122 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 6 ай бұрын
እኔ የትኛውንም ትንቢት አልሰማም ምንም አይሰራልኝም ምክኒያቱም ስንቱ ትንቢት እያለ አባቶች እንዲህ አሉ እያሉ ስንቱን አወኩ ።ይልቅ እኛ ክርስቲያኖች በንስሀ ሁነን በቅድስ ስጋው በክብሩ ደሙ ታትመን የተዘጋጀልንን መንግስተ ሰማያትን ለመውረስ እንጣር ሀገራችን በምድር አይደለም በሰማይ እንጂ ስለ ስጋ የሚያስቡ ናቸው እንትና ንጉስ ይመጣል እንትና የሚሉት ከክርስቶስ ውጭ ንጉሱ የምጠብቀው ሊኖር አይገባም
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 6 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንመምህርቃለህይወትያሰማልንእግዚአብሄርሰላምንያውርድልንለሀገራችን
@sebl4615
@sebl4615 6 ай бұрын
ይሄ ተስፋ መቸም በኛ ዘመን የሚሆን አይመስልም እህህህ
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 6 ай бұрын
ቃል ሕይወተን ያሰማን።አሜን
@demekechtadesse1402
@demekechtadesse1402 6 ай бұрын
እውነት አሜን አሜን!!!
@ermiaszewdie7413
@ermiaszewdie7413 6 ай бұрын
Enamesegnalen
@SolomonVA
@SolomonVA 6 ай бұрын
አሜን !
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 6 ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@meserettilahun5446
@meserettilahun5446 6 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ግን ፀበሉን ፈልጌ 3 ግዜ ደውዬ አላነሳችሁም ስለሁሉም እግዛብሄር የተመሠገነ ይሁን
@mggg8841
@mggg8841 6 ай бұрын
Amen, kale hiwot yasemalen 🙏
@EtabezZebene
@EtabezZebene 3 ай бұрын
0:50
@EnateneshAmare-zd2yh
@EnateneshAmare-zd2yh 6 ай бұрын
Kale hiwot yasmalen❤
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 6 ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማን።ግን የሀገራችን ነገር ግን እኔ እንጃ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 6 ай бұрын
❤😂 ❤️👍🌹👌hi
@MimiDibito
@MimiDibito 6 ай бұрын
Abatu becherntek aseben
@teta8527
@teta8527 6 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን : why you have subtitles in Arabic? ye Arabic language listener alachehu
@mikking9432
@mikking9432 6 ай бұрын
መምህር ከስንት አመት በሀላ ይሆናል ??? በግምት በኛ ዘመን ይሆን እባክሆ አብረው ቢገምቱልን
@amsaluyemam1121
@amsaluyemam1121 6 ай бұрын
7777777
@eduyaabby566
@eduyaabby566 6 ай бұрын
ግን እግዚአብሔር ስራውን እንዲጀምን እና መመለሰ ክፋትን ማቆም ያለብን ይመስለኛል ባውን ዘመን ቤተክርስቲያንም ሆን ሕዝቡ ባህላትን ማክበር እንጂ መረዳዳት ይቅር መባባልን አቁመናል
@mekedemtadesse6794
@mekedemtadesse6794 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን!! ይች ቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምንኛ ምሉእ ናት !? እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ ። ለመሪዎቿ አሁንም ልቦና ስጣቸው እያለች ትጸልያለች
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 6 ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች በልበሙሉነት ሲያወሩ አዋቂ የሆኑ ይመስላቸዋ 😮 ከእውቀት የፀዱ ሰዎች ረጋ ብለው በማውራት ወይም ጮክ ብለው በማውራት ባዶነታቸውን ለመሸፈን ቢሞክሩም የአንደበታቸው ፍሬ ማህይምነታቸውን ይመሰክርባቸዋል
@user-vf6xw4lv6e
@user-vf6xw4lv6e 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ትንሣኤ እንዳላት አምናለሁ ነገር ግን ስለምትሉት ንጉሥ አይገባኝም የምለው በምክንያት ነው 👌
@AmanSew-rg2yk
@AmanSew-rg2yk 6 ай бұрын
ተንሳኤዋ ያለ ቅዱስ ንጉሱ እንዴት ሊሆን ይችላል አንድ ነገር ልንገርሽ ንጉሱ ካንች በፊት ተወልዶ የአባቶቻችን ፀጋ የተላበሰ የአምላኩን ቃል የሚማር ደግ ንጉስ ነው🙏
@user-vf6xw4lv6e
@user-vf6xw4lv6e 6 ай бұрын
@@AmanSew-rg2yk አይተከዋል??🤣🤣🤣🤣
@user-vf6xw4lv6e
@user-vf6xw4lv6e 6 ай бұрын
@@AmanSew-rg2yk አባቶችህ እነማን ናቸው? በደንብ ታውቃቸዋለህ??🤔🤔
@AmanSew-rg2yk
@AmanSew-rg2yk 6 ай бұрын
@@user-vf6xw4lv6e በጣም ጥሩ እነ ሄኖክ እነ ቅዱስ ያሬድ እነ አቡነ ተክለሀይማኖት እልፍ የተቀደሱ አባቶች አሉን ፈጣሪ ይመስገን ከእናቱ ጋ።🙏😭
@user-vf6xw4lv6e
@user-vf6xw4lv6e 6 ай бұрын
@@AmanSew-rg2yk በቃ ማወቅህ ጥቅሙ ለራስህ ነው የምታውቀውን ለራስህ ያዘው ይበልጥ ደግሞ ስማቸውን ብቻ ሳይሆን ሕይወታቸውን በደንብ እወቀው ኑረው ዋናው እሱ ነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማየት ግን ይሄ ትውልድ ማለፍ አለበት ለዚህ ምሳሌ ደግሞ ከነአንን የወረሱትን የእስራኤልን ታሪክ አሳታውሰው ከግብጽ የወጡት እስራኤላውያን በጠቅላላ የተስፋዋን ምድር አላዩም ቴዎድሮስ ሲመጣ ጭፈራ ቤቶች የራቁት ዳንስ ቤቶች ጫት ቤቶች መጠጥ ቤቶች በቤተክርስትያን ዙርያ የተከፈቱ ንግድ ቤቶች የነጋዴዎች ማጭበርበር ወዘተ ይቀራሉ? እነዚህ ነገሮች በቴዎድሮስ ጊዜ ካልቀሩ ከአሁኑ ስርአት በምንም አይለይም ተመሳሳይ ነው ስለዚህ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ሲባል ከላይ የጠቀስኩልህ ነገሮች በጠቅላላ መጥፋት አለባቸው ምክንያቱም ኢትዮጵያ መንፈሳዊነቷ ይመለሳል ከተባለ ዛሬ የምናያቸው ማህበረሰቦች ጠፍተው ጭፈራ ቤት ጠፍቶ መጠጥ ቤት ጠፍቶ ሴተኛ አዳሪ ቤቶች ጠፍተው ሆቴሎች ጠፍተው ማጭበርበር ጠፍቶ መሆን ነው ያለበት በአጭሩ ለመንፈሳዊ ልዕልና እንቅፋት የሆኑት ዓለማዊ ስርአቶችና ዓለማዊ የሆኑ ሰዎች በጠቅላላ ከኢትዮጵያ ምድር መጠረግ አለባቸው እንደዛ ነው መሆን ያለበት አይመስልህም??🤔🤔🤔
@andnetabera7374
@andnetabera7374 6 ай бұрын
የቪዲዬ መሸጋገሪያ ከኋላ አክበረህ ለሰቀልከው ምስል አይመጥንም ትራንዚሽን ኢፌክቱን አስተካክል
@talemaayele6716
@talemaayele6716 5 ай бұрын
ቻናሉ ተሰርቋል፡፡
@leddisplay8293
@leddisplay8293 6 ай бұрын
Oromo galoch esti niqu tenesu abiy malet yeseytan telalaki new galoch niqu kebt mebal yibqa ethiopiawi enihun midre qoshasha menderetegna anibal
@JanathQatar
@JanathQatar 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@seyoumlegesse5032
@seyoumlegesse5032 6 ай бұрын
የስንት ዓመቱን ትንቢት ለራሳችሁ ፍላጎት።እየተረጎማችሁ አገርንም ቤተክርስቲያንን አታፍርሱ
@marukebede4433
@marukebede4433 6 ай бұрын
እኒህ ቅዱስ አባት ሰይጣኑን አብይን በተመለከተ እጅግ ትክክል የሆነ ትንቢት ነው የተናገሩት ።ያስደንቃል።ከ700 አመታት በፊት ።ጭራቁ አብይ ከነስጋው ወደ ገሀነም ይላካል ።ህፃናትን ገድሎ ስጋቸውን የሚበላ ጭራቁ አብይ በጣም በቅርቡ በእርግጥ ወደ ገሃነም ይላካል ።
@teklearaya3636
@teklearaya3636 6 ай бұрын
በመጻፍ ቁዱስ ኢትዮፒያ የሚለው ጽሁፍ የተኛው ኢትዮፒያነው በዛን ጊዜ የአሁንኑ ኢትዮፒያ ነበረች እባካቹ አብራሩልን ኢትዮፕያ ማለትስ ምን ማለትነው እባካቹ በእግዛቢሄር ስም እውነቱ ተናገሩ በመጻፍ ቁዱስ አትዋሹ
@user-wl4cc5eb3i
@user-wl4cc5eb3i 5 ай бұрын
ይህ የመምህር መስፍን ሰለሞን ሁቲዩብ እግዚአብሔርን ባልፈሩ ሰዎች ወይም አጭበርባሪዎች ተወስዷል።ሰለሆነም ውድ የዚህ ሚዲያ ተከታታዩች ይህን ጣቢያ unsubscribe በማድርግ የሌቦች ተባባሪ አለመሆናችሁን እና ከተወደደው መምህራችን ጉን መቆማችሁን ታሳዩን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።ሌባ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም።
@TakeleBizuayehu-gl1hu
@TakeleBizuayehu-gl1hu 6 ай бұрын
ጥንቆላችሁ ከዘረዓያዕቆብ ጀምሮ አገሪቱን ድኃ አድርጓታል አሁን ግን በቃ ! መተታችሁን በኢየሱስ ስም አፍርሰናል
@antensaylakew970
@antensaylakew970 6 ай бұрын
Anateh yefres
@realeagent
@realeagent 6 ай бұрын
ከንቱ ፍጡር
በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተነገረ ትንቢት በኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሠራዊት ይገለጣል
51:19
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 109 М.
የእግዚአብሔር የቁጣ ፅዋ መፍሰስ ታላላቅ ከተሞች ይወድማሉ ደሴቶች ይሸሻሉ
48:48
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 145 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 10 М.
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 254 М.
የጨለማው ዘመን ማለቂያ የወርቅ ማኅተም
36:02
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 16 М.
"ተዓምር ታየ" .....ሰዉን እና መላእክት በአንድ ላይ አመሠገኑት
1:35:45
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 63 М.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 674 М.
የደነደነ ልብ ቶሎ ለመስበር ይከብዳል
29:55
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 33 М.