📌በ16 አመቴ መጥቼ ነው ሀይስኩል የገባውት ……ብዙ ማወቅ ያለብን ነገሮች አሉ!…… ለመበላሸት በጣም ቀላል ነው ‼️

  Рет қаралды 32,872

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Жыл бұрын

የኢትዮጵያና የካናዳን የሀይስኩል ልዮነት ለማየት ጓጉቼ ነበር ……
ወላጆች ብዙ ማወቅ ያለባቸው መረዳት ያለባቸው ነገር አለ ። ልጆቻቸውን እንዳያጡ …
ፂዮን ልምዱዋን ታካፍለናለች!!
ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ !
• 📌በየቀኑ የሚፈፀም አስደንጋጭ ድርጊ...

Пікірлер: 184
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
እኔም 16 አመቴ ነው አሜሪካ ስመጣ " ዘመዶቼ ጋር ነው የመጣሁት "በጣም ከባድ ነበር " ትምህርት ቤት እራሴ ነበር ፈልጌ የገባሁት በጣም ይገርመኛል " እንደ ቢጊድል ሲያዪት: እኔ ጂኢዲ ወሰደኩ በወቅቱ ዘመዶቼ ትምህርት ቤቱን አላስመዘገቡኝ ነበር !!" ግን አንድም ቀን ከቤተክርስቲያን ደጃፍ እርቄ አላውቅም" በምህረቱ የከለለኝ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ" ለዛሬ ላለሁበት ህይወት የረዳኝ እገዚአብሔር ብቻ ነው!!! የመጣሁበት እድሜ አደገኛ ቢሆንም መፀሐፍ ቅዱስ ይዤ አለቅስ ነበረ" እንዳልጠፋ እንዳልሞት እያልኩ በዛ በጨቅላ ጭንቅላቴ ከእራሴ ጋር እሟገት ነበረ እግዚአብሔር ታማኝ ነው አለሁ አልጠፋሁም አሁን' የራሴ ቢዝነስ አንዳንድ ነገሮችን አየሰራሁ ደስ የሚል ህወት አለኝ ከእግዚአብሔር ጋር" ለእኔ ግን የቀረልኝ በየትኛው ሀይማኖት ውስጥ እንሁን አጥብቀን የያዝነው ነገር አይለቀንም" እድሜ ያጠፋል እድሜ ያስተምራል ነገር ግን በባህል ብቻ ሳይሆን በሀይማኖትም ጠንካሮች ስንሆን ለነገሮች ቶሎ አንገዛም"
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Жыл бұрын
በርች በቤቱ ያጸናሽ እህቴ🥰🥰🥰🥰🥰
@zenaadu6418
@zenaadu6418 Жыл бұрын
Canada is the best country I came to Canada 25 years ago when I was 16 .I never experienced any racism .i think every body is racist behind closed door .we Ethiopian think we are not black .please stop saying we Ethiopians are not black .yes we are a proud black Ethiopians .
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Жыл бұрын
Exactly we are black I don't know what is going on with Ethiopian my kids born in America they aways say we are black proudly we are Ethiopian American African we are black swallow it
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
ስምዋ ፅዮን ተብሎ ይነበብ ይቅርታ !ፅዮን እጅግ አስተዋይ ልጅ ናት ብዙ ጠቃሚ ነገር አካፍላናለች ! ፅዮንን ለማግኘት 👇 www.tsionzebene.com Instagram: @tsion.zebene @tsion.visuals Business email: tsionvisuals@gmail.com ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ ይሄንን ቻናል ይደግፉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን !
@meazakissoonchand8884
@meazakissoonchand8884 Жыл бұрын
She is very confident and excited to be in Canada that helps a lot but for kids who are born and raised here with out their choices life is way different than what she's experiencing in the future Kidiye, please bring kids who are born and raised in the western world how they see themselves and what they want their parents to understand I Believe that would bridge a gap between parents and Habeshan kids
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
@@meazakissoonchand8884 ok dear I am working on it
@kidusasnake4280
@kidusasnake4280 Жыл бұрын
ጀግና ሴቶች ውስጤ ናቸው በጣም ደስ ይሉኛ ኮንፊደንስ ሲጨመርበት ደግሞ ይበልጥ ነው አንቺም ጀግና ነሽ የምታቀርቢያቸውም ሰዎች ጥሩ ግንዛቤዎችን የሚሰጡን ብልህ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤ fb ለተወሰነ ቀናቶች አግደውብኝ አላኩልሽም እንጂ ለጓደኞቼ Sebscrib አርገን ፎቶ እንዲልኩልኝ አርጌያለው ያው በ2023 100k እንገባለን ጀግኒት😍
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Жыл бұрын
Kidi, i have the same name as her and you have written it wrong. ፅዮን or ጽዮን. It was a good interview and we have a lot in common. I came to Sweden when i was 10 years old and I have attended primary school, high school and university in Stockholm, Sweden. One day i will meet you in Canada. Your interviews are instructive to ethiopian people and good work my ethiopian sister.
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
@@ethiocelebrities23 i am sorry about the name ❤️
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪዲ ሌሎች እስከ 26 አመት ያሉ ልጆችን ብትጋብዥልን ልጆቻችን ይጠቅማቸዋል ጎበዝ ልጅ ጀግና ነሽ She is so smart ሰውን መምሰል ለማንም አይጠቅምም ራስን መሆንን የመሰለ ነገር የለም 👍
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
እኔ ግን አሜሪካን ሀገር በምበላዉ ምግብ እንኳን ልሳቀቅ ይቅርና አብረዉ የሚሰሩትን እንዲበሉት ነበር የማደርገዉ። በተቃራኒው ባለቤቴ ደግሞ ፖስታ እና ሳንድዊች ካልሆነ በምንም ተአምር እንጀራ ይዞ አይሄድም። ስለዚህ ኮንፊደንስ በተፈጥሮ የሚመጣ ነገር ነዉ። እኔ ልጆቼ አንድ ላይ አድገዉ እዚሁ ተወልደዉ ለካልቸሩ የተለያየ አመለካከት ነዉ ያላቸዉ።
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
እኔም እንጀራ ነው ይዤ የምሄደው ስራቦታ እዛው እንጀራውን እንዲለምዱ አደርጋቸዋለው ይሄ ከልቸራችን ነው እያልኩ፡ በተቃራኒው ባለቤቴ ሩዝ ወይም ፖስታ ካልሆነ ይዞ አይሄድም በእጄ ስራቦታ አልበላም ይላል። የወንዶች የሁሉም ችግር ነው ማለት ነው እኝጀራ ይዘው አይሄዱም
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
@@enenegn5719 ሀበሻ ወንድ እናታቸዉ አንድ ናት ይባል የለ😂😂😂
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
@@ethiopialove2463 😁😁😁🚍🚍
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ኪዱ ልጅቷን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ወጣት እንዲህ በኮንፊደንስ የተሞላ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል
@hermelagetachew5000
@hermelagetachew5000 Жыл бұрын
ኪዲ በጣም ጠቃሚ ልምድ ያላት እንግዳ ነው የጋበዘሽው ነፃነታ በጣም ደስ ይላል ለልጆቻችን ጥሩ ልምድ ይሆናል
@bethlehemb1369
@bethlehemb1369 Жыл бұрын
ተጀምሮ እስከሚያበቃ በስርአት ነዉ የተከታተልኩት ፂሆንዬ ደስ ትያለሽ ተሞክሮሽን በቅንነት ስላካፈልሽን ኪዲዬም ሁሌ ጠቃሚ ነገር ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@tsegayetadesse832
@tsegayetadesse832 Жыл бұрын
ኪዲዬ ጠቃሚ ኢንተርቪዉ ነዉ ለሌሎች ልጆች ያስተምራል፡፡ እንግዳሽ ጽዮንም ጎበዝ ናት በራስዋ የምትተማመን ናት በርቺ በይልኝ፡፡
@maze7605
@maze7605 Жыл бұрын
ኪዲዬ ዛሬ የጋበሻት እንግዳ ጥግ ድረስ በራስ የመተማመን ብቃት አየሁባት በቃ እንደዚ ነው👍👍
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
ኪዱየ መልካምነት እስከጥግ በሄድሽበት ጣሪ ይጠብቅሽ በእኛ ቤተሰብ ውስጥ ደስታን ፈጥረሻል ከፈጣሪ በታች ላንች ቀላል ለኛ ግን ትልቅ መልስ
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 Жыл бұрын
ጠካራ ልጂ ናት ከዚህ በበለጠ ጥሩ ደረጃ ደርሳ በድጋሜ እደምናያት ተስፋ አለኝ
@embetkassahun1941
@embetkassahun1941 Жыл бұрын
እኔም በስደት ከአገር ከወጣሁ 16 ዓመቴ ነው በሰደት ከልጆቼ እና ከቤተሰቤ ከተለያዩሁ ማለት ነው እዚህ ሲዊዲን አገር ማለት ነው እሪጀክት ተብዬ ከአገር ውጪ ተብሎ እግዚአብሔር እየረዳኝ የምኖር ሰው ነኝ ያው በትግል ቀጣዪ ምን እንደሚሆን አላውቅም እግዚአብሔር ግን ከኔ ጋራ እንደሆነ ብቻ አውቃለሁ !! ኪድዬ በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ ተባረኪ ❤❤❤
@nomore8101
@nomore8101 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ነሽ ከንግግርሽ ታስታውቂያሽ Full of confidence 😍😍 ቤተሰቦችሽ የተመረጡ ናቸው ደስ ትያለሽ ፂዬ በርቺ በዚው ቀጥይ❤❤❤👸👸👸
@milakura2976
@milakura2976 Жыл бұрын
ስለሀገሩዋ ያላት ነገር በጣም ደስ ይላል በጣም ተጫዋች እና ነፃ ልጅ ናት ትልቅ ቦታ ደርሳ እንደምናያት ተስፋ አረጋለሁ. ኪዲዬ በተለያየ የህይወት መስመር ላይ ያለ ሰው ኢንተርቪው ማረግሽ በጣም አሪፍ ነው እና የሚበረታታ ነው Keep it up.
@merryyederrick
@merryyederrick Жыл бұрын
እኛም አልፎ እንደዚህ ቀለል አድርገን እናወራ ይሆናል ኪዲዬ
@feyisabunagemeda269
@feyisabunagemeda269 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ኘሮግሪም ው ቃጥይባት ጥሩ አስተማሪ ነገሮች አሉ።
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
Thank you 🙏💕
@meskeremzewde9342
@meskeremzewde9342 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እኔ ለካናዳ አዴስ ነኝ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እናመሰግናለን ኪዴ ተባረኪ
@user-oc2wp2jb7z
@user-oc2wp2jb7z Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል good sharing thank you we appreciate
@kiflegebreyohanes2461
@kiflegebreyohanes2461 Жыл бұрын
Kidi melikam sewu kayehut belay nesh geta ybarikish❤️❤️❤️
@medi.01
@medi.01 Жыл бұрын
ኪድ በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት ስላቀረብሻት ተባረኪ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@fdssfdsfd6365
@fdssfdsfd6365 Жыл бұрын
ኪዲ እንኮን ደህና መጣሽ ጥሩ ልምድ ነው ያካፈልሽን ልጆች ላላቸው ሰዎች በርችልን
@abrahamhonga6515
@abrahamhonga6515 Жыл бұрын
ኪዲ ሰላም ሰላም
@medanitgeza7274
@medanitgeza7274 Жыл бұрын
Waww am so konjo set Nash mamaye eraseshin mahonshin desi belognal melikam asab new tebareku
@selam1312
@selam1312 Жыл бұрын
ሁሉንም ፕሮግራም እስከመጨረሻው ነው የምሰማው አልኮምትም እንጂ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
Thank u dear 🙏💕💕
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 Жыл бұрын
ኪዲ ሁሌም ጠቃሚ መረጃ ትምህር ያለው ነገር ስለምታቀርቤ እናመሰግናለን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ኪድዬ ቆንጆ እንኩአን ደህና መጣሽ :: ጺዮን ዬ thank you for sharing your story 🙏🏽👏🏽👍🏽🥰❤️💐
@zelalemmekuria4349
@zelalemmekuria4349 Жыл бұрын
ምርጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን
@deginethaile493
@deginethaile493 Жыл бұрын
KIdi hulunm videos ayachalehu betam tru sew nesh stay blessed .... hopefully visa kagegneyehu bakal ayshalehu...visa eyetetebabeku new
@letnaaraya7220
@letnaaraya7220 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመስግናለን
@oumahmed965
@oumahmed965 Жыл бұрын
What a beautiful confident young lady😍
@embetkassahun1941
@embetkassahun1941 Жыл бұрын
ኬድዬ አንቺ ጥሩ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይበርክሽ ❤❤❤
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
Wow! This is very w! I wish if my daughter listened to this!
@asmamawasfaw8882
@asmamawasfaw8882 Жыл бұрын
Hi kidi Hulu aman betam telk temhirt new fetari kanch gar yhun my smart sister selamshe yibeza
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
እውነት ነው የትምህርት አሰጣጡ እና የትምህርት ቤቶች ዲሲፕሊን ለየቅል ነው እሱ ደግሞ ራሱን የቻለ ጭንቀት ነው። Good experience. ኪዲዬ Keep going Your program become 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 Tnx Tsi for sharing your experience👍👍👍👍👍 That's a good lesson for all families.
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
ታርኪዬ🙏💕
@yttube7392
@yttube7392 Жыл бұрын
Thank you🙏 simple good and informative ! however it would've been best if she's not get interrupted. God shower you with his blessings dear for speaking behalf of young habesha 🇨🇦 ... specially school's are not easy hope to see you again . Stay blessed kid.
@tigi3780
@tigi3780 Жыл бұрын
Kidi enkuwan dena mexash🥰🥰🥰xiru limid nw yakafelshin enameseginalen
@alemtolcha2846
@alemtolcha2846 Жыл бұрын
በጣም ደስ ymtele ሰው ነው ያቀረብሽው በርች,
@nardosnikodimos279
@nardosnikodimos279 Жыл бұрын
A wonderful discussion,thanks Kidi for inviting this inspirational young lady.Keep on Shining Tsion!!! Proud of you...
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
ናርዲ💕
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Жыл бұрын
thanks Kidye we get a lot spatially for parents like us .
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 Жыл бұрын
Wow kidye she is so smart and she has amazing experience 👌 She did teach👩‍⚕️ us important things 🙏🙏 i like her confidence 👩‍⚖️
@user-tx1hs6dk9i
@user-tx1hs6dk9i Жыл бұрын
ሰላም ሰላም በመላው አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እንዲሁም ይህን እጅግ አስተማሪና ተሞክሮ ያዘለ ይህን ጥሩ ዝግጅት አቅራቢ የሆንሺው ውዳ እህታችን ቅዲዬ በያላችሁበት ያለም ዳር ሁሉ ክፉ አይንካብኝ ስላማችሁ ይብዛልኝ::ሳልናገር ላልፍ የማልፍልገው አንድ ቁም ነገር እለኝ ይህም ለቅድስት ደምሴ ወይም (kidi )ነው::kidye የምታቀርቢልን ዝግጅቶች የታቀርቢያቸው ሰዎች ንዲሁም የህይወት ተሞክሮዎች ሉሉ እጅግ ለማህበረሰቡ ጠቃሚ መረጃም አልፎም ራሳችንን እንድናይ ምታደርጊበት እጅግ በጣም ዩቱብን ለመልካም ለበጏ ምግባር ከሚጠቀሙበት አስደናቂ ሰዎች መካከል አንዷ ኩሩ ኢትዮጽያዊት ሴት መሆንሽን ሳላደንቅና ሳልመሰክር አላልፍም kidiye በርቺልን ጠንክሪልን ብዙ ህይወትን ሚቀይሩ ማህበረሰባችንን የሚለውጡ መልእክቶችን ትምህርቶችንና የህይወት ተሞክርዎችን ያዘሉ ብዙ እህት ወንድሞቻችን ብየቦታው አሉና እንደምታቀርቢያቸውና ከነሱ እውቀትን እንደምንቀስም ተስፋ አደርጋለሁ::ፂሆንዬ እንግዳችን በመሆንሽ በጣምደስተኛ ነበርኩ እንድ ነገ ገር ማለት እፈልጋለሁ ንግግሮች ሁሉ በፈገግታ ጀምረሽ በፈገግታ ነው የጨረሺው ቅዲዬን ከስት ጊዜ ቦሃላ ስትስቅ አየዎት እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ መማርያም እንዲሆን ለወላጆች ያስተላለፍሺውም ትምህርት የሚደነቅ ነው የእኛ ኢትዮጽያውያን ልማድም ሆኖ ወግም ባህል እንዲሁም ከእምነታችን ጋር ተጨምሮ ያደግነበት ስርአተ እድገት ከሌሎች አለማት ሀገራት ጋር ሲነፃፀር ሊጋጭ ይችላል:: ነፃነት በህይወታችን ውስጥ ከሚያስፈልጉን ነገሮች አንዱ ሲሆን ነገር ግንነፃነት በሚል መንገድ ብዙ ኢትዮጽያውያን ወገኖቻችንን በውጪው አለም እያጣናቸው ነው ቅዲም ብለዋለች በአልባሌ ሱስ ውስጥ መዘፈጥ ና የመሳሰሉትን...ብዙ እናቶች ልጆቻቸውን እያጡና እያለቀሱ ይገኛሉ እና ፂሆንዬ እባክሽን ራስሽን እየጠበቅሽ የሚል መልእክቴን አስተላልፋለሁ::በተረፈ በቆይታሽ ደስተኛ ነበርኩ በተለይ አዲስ ሆነን በትምህርት ቤት ውስጥ የሚያጋጥሙን ገጠመኞች ብብዛት አይረሴና አስቂኝ ይሆናሉ::
@tianastyle2139
@tianastyle2139 Жыл бұрын
በጣም በርቺ ሌሎችንም ልጆች ጋብዢልን ከልጆቻችን ጋር የምናየው ፕሮግራም ይሆናል
@biruk9
@biruk9 Жыл бұрын
Thanks Kidi , it was very nice interview. She is so amazing and friendly - please do additional interview with her on other issues, like detail campus life and how to achieve our goal in colleges. And how can we change colleges in other provinces of Canada? B/c i am planning to come to Canada for studying. Thank you
@degu2898
@degu2898 Жыл бұрын
Enmsgnaln kid መልካም ሴት 🙏bercha❤️
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ልጆችን ማቅረብ ኪዲዬ ለምን እኔም ሶስት የተለያየ እድሜ ያላቸው ልጆች አሉኝ እና ሪሲዝም የሚባል ነገር እኛ ቤት ድራሹ ጠፍቷል ኢትዮጵያን ብቻ ስለሆንን ሳይሆን እግዚአብሔር በመታወቁ ነው ለምን እሱ ለክብሩ መገለጫ የፈጠረው የተለያየ አድርጎ የሰውን ልጅ ብቻ ሳይሆን እስኪ እንስሳትን አውሬዎችን አበቦችን በምድር ላይ ያለ በሙሉ በአንድ አይነት ስም የሚጠራ ግን ደግሞ የተለያየ ማንነትና ከለር ያለው ለምሳሌ እስኪ ፅጌረዳ አበባን እንየው ስሙ አበባ ነው ግን ስንት አይነት ከለር አለው ?ሁሉንም የሚወደው እንደራሱ ፍላጎት የሚፈልገው አለ በጎችን ድመቶችንና ሌሎችንም እንይ የስማቸው መጠሪያ በግ ወይ ድመት ወይ ዶሮ ወፍ ልንላቸው እንችላለን ግን ደግሞ ስንት አይነት ባህሪና አይነት አላቸው ስለዚ የኔ ምሳሌ ለልጆቼ ይህ ነው ሁሉም የተፈጠረበት የራሱ ምክንያት በፍጣሪ አለው ፈጣሪ አይሳሳትም ስለዚ ነጭ ከኛ አይበልጥም እኛም አናንስም ወይ አንበልጥም ሁሉም የቀይ ደም ባለቤትና ተመሳሳይ ነው ከለሩ ደግሞ እንደሌሎቹ ውበት ነው ዞማ ፀጉር ወይ ለስላሳም ፀጉር ከከርሊ ወይ ከከርዳዳ ፀጉር እንደዛው ዋናው ፈጣሪ ለምን ፈጠረን ?ይህ የሱ ስራ መሆኑ ሲገባቸው ልጆቻችን ያኔ ኮንፊደንስ ይጨምራሉ ባላቸው ተፈጥሮ በሙሉ ውብ ናችሁ ሁሉም ውብ ነው እላቸዋለሁና ያን ሄደው ለሌሎችም ያስተምራሉ ዋናው ወላጅ እራሱ ላይ መጀመሪያ መስራት አለበት የሚገርመው ነጩም ሆነ ኤዥያውም ተመሳሳይ ስሜት አለው እንደውም ሴቷን ልጄን ሹርባ ስሰራት መተው ይሰራሉና ፀጉራቸው ለተለያየ ስታይል ስለማይመቻቸው እነሱም በዛ ይናደዳሉ
@yohanneswondmu2
@yohanneswondmu2 Жыл бұрын
Kidi በጣም አሪፍ ነው ሌሎችንም ብትጋብዢልን Please 🙏🙏🙏
@eleniyosef1775
@eleniyosef1775 Жыл бұрын
Tsite I love ur confidence and Thanks alot for shared openly ur experience it will help a parent who we are raising kids. It means a lot to us ❤️
@kassa1923
@kassa1923 Жыл бұрын
Kidiya !!
@Tigraywerku
@Tigraywerku Жыл бұрын
ኪድየ የኛ ጀግና ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@hanonmera8092
@hanonmera8092 Жыл бұрын
Bless her. She is well raised ,confident and wishing her all the best ahead of her
@mekdesdonocho9358
@mekdesdonocho9358 Жыл бұрын
You are so beautiful and smart like you conversation a lot and learn so much thank you 🙏
@bezamamo9563
@bezamamo9563 Жыл бұрын
Kidiya yena melkam edat neshi sthonya yetbarkechi nechi astewyentwa behlwan akebari mehonwa ejeg betam des yelale batsebochwanem mamesgen yegebale edzi kotekutew masdegachew
@bepositive4813
@bepositive4813 Жыл бұрын
Thank you kidi, sharing for interesting experiance .
@kokobmekonen6614
@kokobmekonen6614 Жыл бұрын
ጥሩ ተሞክሮ ነው ትምህርት ይሰጣል
@user-qu8tw6ch6d
@user-qu8tw6ch6d Жыл бұрын
ኪዲዬዬዬ በጣም ነው የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ ሁሌም በጉጉት ነው ፕሮግራምሽን የምጠብቀው
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
Thank you 🙏💕
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 Жыл бұрын
Thank you it’s a good topic
@tiruworkassefa9000
@tiruworkassefa9000 Жыл бұрын
Kidiye yene melekam enamesegenalen betam new yemamesegnewe bizegeyem memetate ayekeremena amelak yeasabeshen yasakaleshe
@isakyimer489
@isakyimer489 Жыл бұрын
Thanks kidi
@selamselamselam3777
@selamselamselam3777 Жыл бұрын
መልካም ሰው
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Жыл бұрын
I don’t have word kidiye good job berechew. Collge yememharu demo
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Жыл бұрын
ቆንጆ ትምህርት
@by.zebene
@by.zebene Жыл бұрын
Hi Kidi, Thank you so much for creating an amazing platform and inviting me on to share my experience. I talked about things that worked for me, which might not be the same for everyone but Kidi creating a platform to hear from different perspectives is amazing and I can't wait to see more from your channel. Keep doing the great things you are doing.
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ 🙏💕💕
@teferiejara5001
@teferiejara5001 Жыл бұрын
Your feel seem that are violated by white superiorist, racist. you complain about racism and you feel fall inferiority.dont you forget you live in slavery is legal state .black people are still under slaved by white superiorist where you live currently. Don't cry about racism because it is your option to be slavery.
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Жыл бұрын
i like you ,you looks my daughter your confidence the way you express your feeling .
@by.zebene
@by.zebene Жыл бұрын
@@hirutnuru8661 Thank you so much
@by.zebene
@by.zebene Жыл бұрын
@@teferiejara5001 A few corrections on what you have mentioned, slavery was definitely not an option and absolutely not legal in any form. There is a vast difference between complaining about racism and stating a frustration with a system that repeatedly puts down black people and when you live in a country that has a high number of police brutality's towards black people (mainly black men) It is important to raise awareness about the issues. Also about how one can combat the implications it has on peoples mental health. Acknowledging the existence of racism in no way denotes that I feel inferior in any way but as I stated previously it is important to bring awareness. I suggest you do some reading in regards to the subject that can explain it a lot better than I can in a KZfaq comment. Thank you.
@efrataanbese2816
@efrataanbese2816 Жыл бұрын
ኪድዬ አመሰግናለው በጣም በጣም የምፈልገውን ነገር ነው ያቀረብሽው። thanks a lot kidi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
🙏💕
@AM-ky2vl
@AM-ky2vl Жыл бұрын
She is so sweet, i am so proud of her.
@ILLu4tube
@ILLu4tube Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ልምድ ነው
@melkamualebachew4177
@melkamualebachew4177 Жыл бұрын
Go on!!
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@asamnewsamuel4780
@asamnewsamuel4780 Жыл бұрын
Wow tiru timirit naw legna betasabochi
@fish618
@fish618 Жыл бұрын
Mt dearest Kidoye! It was amazing experience.... Am from Calgary...I will share my experience too but after 2.6 yrs when it will be successful. Am working on my dream and will share soon with your platform for the audience.....keep forward KIDOYE.....
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
Yes you can my dear! keep going!
@user-nl4ie1wp3y
@user-nl4ie1wp3y Жыл бұрын
Selam konjo kidiy
@makmak5036
@makmak5036 Жыл бұрын
Hello Kidi. I liked your program. thank you for sharing diverse experiences. It is a wake up call to parents including me. Having good English before coming to North America (Canada and US) is the most important that parents should think seriously. Starting in summer also eases one of the shocks. Can you also raise the pros and cons of school types (private vs public vs Catholic)? I am struggling which school to put my sons. thank you.
@ephremworasa2847
@ephremworasa2847 Жыл бұрын
Hello Kidi selam endet nesh hulu selam new beriche
@meazazee7175
@meazazee7175 Жыл бұрын
ሰላም ኪዲ ያቀረብሻትን ልጅ በጣም ወደድኳት ኮንፊደንሷ በጣም ደስ ይላል በራስ መተማመኗ ነው ለፈለገችው አላማ የደረሰችው ።ስለዚህ ብዙ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የውጪ እድሉ የደረሳቸው ትምሀርት መውሰድ ይችላሉ።ይሄ ራሱ ያንቺ አስተዋፅኦ በጣም ትልቅ አይገልጸውም ሰዎች ከሰዎች እንዲማሩ ማድረግ ኪዲ ትልቅ ሥራ ነው በርቺ እህታችን ከዚህ በላይ የሚያስደስትሽ ነገር የለም ለሰዎች መኖር ያህል ነው።አከብርሻለሁ።
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
Thank you 🙏❤️
@miwedishhunegnaw6629
@miwedishhunegnaw6629 Жыл бұрын
ደስ ይላል
@zubeyidasafi8617
@zubeyidasafi8617 Жыл бұрын
Kidiye ebsheken ba wust maleshelgne
@zubeyidasafi8617
@zubeyidasafi8617 Жыл бұрын
Eshi ba men lagagnesh
@shimelstefera
@shimelstefera Жыл бұрын
ኪዲ እንዳንች ያሉት ይብዙልን
@abirhamayalew3941
@abirhamayalew3941 Жыл бұрын
Kidi pls tell me how can I pay admission fee from Ethiopia for a student visa?
@biniyamkebede4914
@biniyamkebede4914 Жыл бұрын
Kidiye inemi limaxa iyeasabku newu minewu bazi agaxami mini lamalet tifaligaleshi
@yirgaabebe
@yirgaabebe Жыл бұрын
Kidyuye tilk tmirt new nice
@massyoph
@massyoph Жыл бұрын
So amazing girl . She is open mind and free 🙏🙏🙏
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
Thank you 🙏💕
@massyoph
@massyoph Жыл бұрын
@@kidiethiopia Good job kidi
@DonayWendesen
@DonayWendesen Жыл бұрын
Hi Kidi first of all i would really to appreciate what you are doing..............i got a question im in Ethiopia i have a diploma in Drafting and urban planning And i got 4 National qualification certificate i want to come to Canada and i talked to some peoples but they told me that its a bit hard if you have some information's
@frie5868
@frie5868 Жыл бұрын
Kidi በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ሆኗል ቀጥይበት
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
🙏💕
@messiliyu1647
@messiliyu1647 Жыл бұрын
እባክሽ መልስ
@MTM8775
@MTM8775 Жыл бұрын
ብዙ ከማውራት ማዳመጥ ልመጅ የምትጠይቅሽን አትሰሚም ዝም ብለሽ ነው የምታወሪም ጠያቂዋ እኮ ግራ ገባት
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
Agee
@danituber7624
@danituber7624 Жыл бұрын
Pls erjigne esti zendro nber 12 yechereskute ena gena wetate eyetebeku new 😇
@Tigraywerku
@Tigraywerku Жыл бұрын
ኪድየ
@messiliyu1647
@messiliyu1647 Жыл бұрын
ሰላም ኪዲዬ እኔ አሜሪካ ነወ ያለሁት ግን ከመጠን አምስት ወራችን ነው ልጄ የዘጠኝ አመት ናት እና በጣም ተቸግሬአለሁ በጣም ነው የሚሰማት ትመህርት ቤት ደርሳ ስትመጣ እና መን ላርግ ታለቅሳለች እናም ግራ ገባኝ
@ejesera
@ejesera Жыл бұрын
ስላም ለሀገሬ
@letnaaraya7220
@letnaaraya7220 Жыл бұрын
ኪዲየ በምን ልናገኝሽ እንችላለን ?
@dawitwubshet7589
@dawitwubshet7589 Жыл бұрын
ኪዲካዬ_በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነበር ከልብ እናመሠግናለን🙏{ፂዮኒዬ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ 💪 ι αм ¢σмfσЯтαвℓє ¢αυѕє Уσυ αЯє Α νєЯу Вєαυтιfυℓ & Ѕєℓf ¢σИfι∂єит GιЯℓ❤
@abdureofficial143
@abdureofficial143 Жыл бұрын
Wed Canada mehed efelgalw bro eza nw
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 Жыл бұрын
Hi kedy selam lanece yehon
@shimelstefera
@shimelstefera Жыл бұрын
ኪዲ እንደት ነሽ?እስካሁን ያደረግሻቸዉን መልካም ነገሮችንአዉቃለሁ እከታተልም ስለነበር የኔንም ችግር ትረጂኛለሽ ብዬ በመገመት ይሆናል እሱም እኔን ለማናገር እድሉን ከሰጠሽኝ በስደት በሱዳን ሀገር ያጋጠመኝን ችግር እኔ እየተናገርኩ ዱክሜንቴ እየመሰከረ እዉነተኛ ታሪኬን ላጫዉትሽ በተስፋ እጠብቅሻለሁ ሽመልስ ተፈራ ካርቱም ሱዳን ።
@natnaeltsegayenatnaeltsega1486
@natnaeltsegayenatnaeltsega1486 Жыл бұрын
Kidi 💚💛❤️
@karimchaker321
@karimchaker321 Жыл бұрын
ኪዲ አላህ ከፍ ያድርግሽ
@zolzol7995
@zolzol7995 Жыл бұрын
ኪዲ በቀደም ያነገርሻት ልጅ ሲውዲን ያለችው አንዴት ሖነች በጣም ተጨንቀናል
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
ዲፖርት አድርገዋታል ።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ውይ በጣም ያሳዝናል የሰማሁት😢😢😢
@ruthteshale9039
@ruthteshale9039 Жыл бұрын
@@kidiethiopia weye betam yasznal
@genethailu6017
@genethailu6017 Жыл бұрын
@@kidiethiopia so sad
@meronkiflu8162
@meronkiflu8162 Жыл бұрын
Plz sele bet keraye serelne more le adisoch
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
Eshi💕
@tsionayalew7568
@tsionayalew7568 Жыл бұрын
Bey timhert ageren Ethiopian emiaklat jelem
@Allmics
@Allmics Жыл бұрын
Hi
@ephremworasa2847
@ephremworasa2847 Жыл бұрын
Hello are you fine
The Art Of Going After What You Want
40:27
Layla K. Saleh
Рет қаралды 11 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 24 М.
ዬኒ ወንድ ሁን፣ ሰው ሁን፣ አፍህን ግራ!!
39:17
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 48 М.
አሜሪካ በትምህርት መምጣት ይፈልጋሉ? Moving to the US with a F1 Visa.
11:51
ተጥላ የተገኘችው ህፃን  ያመጣችው መዘዝ
21:41