ከስምንት ዓመት የልጅ እጦት ጉዞ በኃላ ...በደስታ ተላቅሰናል /ስለጤናዎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 275,434

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 946
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
እንደ እኔ መንታ የመውለድ ፍላጎት ያለው 👨‍👦‍👦👨‍👦‍👦👨‍👦‍👦 🤲🤲🤲
@user-oz4bx1dl2p
@user-oz4bx1dl2p 2 ай бұрын
እኔ እፈልጋለሁ ኢንሻ አላህ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn Ай бұрын
እኔምእፈልጋለሁ አላህ ምኞታችንንያሳካልንያረብ
@jemiladoha3223
@jemiladoha3223 Жыл бұрын
እኔም 15 አመት ቆይታ በኋላ ታግሼ ሰኞ አላህ ሴት ልጅ አሳቀፈኝ መታገስ ዋጋ አለው
@liaaye3126
@liaaye3126 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ
@hawasiraj8248
@hawasiraj8248 Жыл бұрын
Msha Allah
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@user-xl3fv3vb4x
@user-xl3fv3vb4x Жыл бұрын
Wide 1 gize awregn
@rutesolmon7699
@rutesolmon7699 Жыл бұрын
እሰይይይይ እንኳን ደስ አለሽ
@samritube5541
@samritube5541 Жыл бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው! ያላገባችሁ ትዳርን ያልወለዳችሁ ልጅን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አሜን በሉ የመዳም ቅመምች የማታ እንጀራ ይስጣችኩ
@marta428
@marta428 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሳሪዬ አሜን እማ እናቴ ለኔ ትጓጓለች ምላድርግ ታማኝ ወንድ የለም እማምላክ ታቃለች ከማዳም ቤት ልጨርስና🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
አሜን❤❤❤🙏🙏
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
አሚንን
@tigiaddis2756
@tigiaddis2756 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ:: መቅዲዬ እኔም አብሬሽ አለቀስኩ:: እኔም እንደነዚህ እህቶች ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ በአገባሁ ከ10 አመት በሁላነው ልጅ የወለድኩት:: በቤተሰቦቼና በጏደኞቼ ብዙ ጭቅጨቃ እንደዚሁ አይነት መአክል በውጭ አገር ሄጄ evaluate ተደርጌ በዚህ መንገድ እንኳን ብሄድ የመውለድ እድሌ 20% ብቻ ነው ሲሉኝ ተውኩት:: እግዚአብሔር ግን በአንድም በሌላም መንገድ ማድረግ ይችላል ያለምንም ህክምና እርዳታ ሳላስበው ወለድኩ:: እግዚአብሔር ቸር ነው ብቻ ፍቃዱ ይሁን እንጂ ሁሉን ማድረግ ይችላል:: ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🏿
@mercymihret327
@mercymihret327 11 ай бұрын
Egziabher yimesgen 🙏🙏🙏
@bute5158
@bute5158 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ባለቤትሽም በጣም ጥሩ ሰው ነው አለኝ ብሎ ዝም አላለም አበራታች ነው የእናንተ ፍቅር ደስ ይላል በብዙ ባረካችሁ
@nunuyusuf1468
@nunuyusuf1468 Жыл бұрын
Enkuan geta redachu
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
አልህምዱሊላህ
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Enkan Egzabhar amlak redachu
@amennaol4674
@amennaol4674 Жыл бұрын
የነገው ቅዱስ ሚካኤል አንተ የተባረኩ ልጆች ስጠኝ እባክህ 🙏🙏🙏
@samerawetdaniel2837
@samerawetdaniel2837 Жыл бұрын
Amen Egzeibehar Amelak yatabareka lije yesitish yesitan
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 Жыл бұрын
አሜን ይስጥሽ
@sabatuffa8666
@sabatuffa8666 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@TD-uu8qi
@TD-uu8qi Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mehretyebezalat9857
@mehretyebezalat9857 Жыл бұрын
በሠው ደስታ መደሠት ፡ሁሉም ሠው የሚያደርገው ነው በሠው ሀዘን በዚህ ልክ ማዘን ግን የመልካምነትሽን ጥግ ያሳያል፡ጋዜጠኛ መቅዲ እግዚአብሄር ዘመንሽን በመልካም ነገር ሁሉ ይባርክልሽ።
@mariamawits3689
@mariamawits3689 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ሀገራችን ውስጥ ይሄ ህክምና መጀመሩ። እዚህ ፕሮግራም ላይ የቀረቡት ጥንዶች ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል። ሁሉንም ጥንዶች የባረከ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ። እውቀታችሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ።
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Yemesgen
@fedilamohamed9597
@fedilamohamed9597 Жыл бұрын
አሚንን
@hiwotmehari2893
@hiwotmehari2893 Жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz Жыл бұрын
አሰሪዎቼ ልጅ የላቸውም ሁሌም አላህ ቢወፍቃቸው ብዬ እመኛለሁ በጣም መልካም ሰዎች ናቸው😢
@MonaMohamed-dc3wh
@MonaMohamed-dc3wh Жыл бұрын
አላህ ይወፍቃቸዉ። ዱአ አድርጊላቸው
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz Жыл бұрын
@@MonaMohamed-dc3wh አሚን ለአላህ የሚሳነው የለም
@hayatmae3622
@hayatmae3622 Жыл бұрын
ኣሚን ኣላህ ይወፍቃቸው
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
አሜን🇪🇷
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን
@neimneim9891
@neimneim9891 Жыл бұрын
አላህ ምን ይሳነዋል ለዛውም መንታ አቤት ደስ ሲል ያረቢ ከችግር በኋላ ምቾት አለ ብሎናል አሏህ። የታገሰ ልብ ውጤቱ ትልቅ ነው በአንዴ ሁለት ልጅ አስታቀፋቸው ሱብሀነ አላህ
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ወዴ ደምሪኝ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ለአላህምንም አይሳነዉምኮ ማሻአላህ አላህ ያሳዲግላችሁ 💞💞💞💞😘😘
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ወላሂ ያረቢ ለሁላችንም መልካሙን ነገር ወፍቀን
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m Жыл бұрын
አጎቴካገባ 15 አመት ይሆናዋል ግን ልጅ መውለድእምቢአላቸው እነሱም በጣም ይዋደዳሉ አላህ ይስጣቸው ልጅ በሉልኝ
@asmatube1022
@asmatube1022 Жыл бұрын
አለህ ይስጠቸው ህክምነውን እንዲየደርጉ ጠቁሚያቸው
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 Жыл бұрын
አያቹ ለሰው የዘገየ ቢመስልም እግዚአብሔር ትክክል ነው እጅ በአፍ ያስጭናል ድንገት መጣ አያቹ እልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ ውሰይ !!!
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እንኩዋን እግዝአብሔር ረዳቹሕ
@hayattube3185
@hayattube3185 Жыл бұрын
በጣም 😢
@wubalemtilahun8885
@wubalemtilahun8885 Жыл бұрын
ኧረ በናታችሁ አድራሻውን ንገሩን
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Жыл бұрын
የውንድ ልክ ማለት ይህ ነው😍👌
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@selamk7040
@selamk7040 Жыл бұрын
Ewnet new Andi yemawkew sew lijitu chigr silalebat hidiku enkon chaw sayilat yehide sew awkalehu lijito Beton zegita bizu gizi reason godachi belekiso eskahun bezaw hulita new yalechiw sewechi yihi sew gn egzabhir yebarekew new yetebareke zerh yilemlim
@novena1712
@novena1712 Жыл бұрын
Betam tebareku
@habibaredi8201
@habibaredi8201 Жыл бұрын
ሱብሃነክ ያአላህ! አላህ አያልቅበትም አልሃምዱሊላህ አላህን በብዙ አመስግኑ። ማሻአላህተባረከ ረህማን በልጅ እና በትዳር የተቸገረውን ሁሉ አላህ ፈረጃውን ይስጠው አሚን🤲🤲
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
መቅዲ መልካም ሰው ተባረኪ ዶክተር እንዲሁም ሌሎች አብረውሽ ያሉ ሀኪሞች ሁሉ ዘመናችው ይባረክ
@sorit1798
@sorit1798 Жыл бұрын
አላህዬ ለጓጓነው ሁሉ አንተ ጤነኛ ሚያድግ ልጅ ስጠን ባንተ ተስፋ አይቆረጥም ላንተ ምን ይሳንሀል 😥
@user-lv3op8we1c
@user-lv3op8we1c Жыл бұрын
ያረብ አሚን
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ሁለታችውንም አለማድነቅ አይቻልም ባልሽም ምርጥ ሰው ነው
@user-tb2bg9ci1x
@user-tb2bg9ci1x Жыл бұрын
እሱ የአለሙ ጌታ የሆነዉ አላህ ሱበሀነዉ ተአላ ምንም አይቸግረዉ እኮ ያረህማን እኝንም ወፍቀን
@user-gz6ht8my9s
@user-gz6ht8my9s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በጥፍ ካሳችሁ ተመስገን እንኳን ደሰ አላችሁ ደሞ መንታ ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ !!
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ 🙏
@webitemelka2283
@webitemelka2283 Жыл бұрын
አሜን
@kemertube45
@kemertube45 Жыл бұрын
ለፈጣሪ ምንም አይሳነውም ማንም አይፈተን አላህ ይጠብቀን ። እንኳን ደስ አላችሁ 😍😍😍
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r Жыл бұрын
ነገ እኮ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል ነው እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏🙏
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
የስደት እህቶች የእርፍት እንጀራ አላህ ይስጠንያረብ
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-un2qs6yx1z
@user-un2qs6yx1z Жыл бұрын
አሚን
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z Жыл бұрын
አሚን
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 Жыл бұрын
አሚንን
@mamidecor4478
@mamidecor4478 Жыл бұрын
Amen
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
እሰይ ደስ ሲል ተመሰገን ነው ልጅን ያህል በረከት ያላየ እግዚአብሔር ይሰጠው❤🙏
@DM-qo5sy
@DM-qo5sy Жыл бұрын
ameen
@woinshet2595
@woinshet2595 Жыл бұрын
አሜን
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችው ልጆች እኮ ይለያሉ
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@baharrame634
@baharrame634 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግለችሁ ልጅ ለሌላው ሁሉ አላህ ይስጠው።
@getualemu938
@getualemu938 Жыл бұрын
እኛም ተቸግረናል አድራሻ ንገሩን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አሚን ዘይኔ አድራሻቢሰጡን የኔም እህት እያለቀሰችብንነው አይ ረ አድራሻውን ካአላህበታች ቢሳካላት 😥
@user-wd3qu7dl3m
@user-wd3qu7dl3m Жыл бұрын
አሚንንንን
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
አላህምድልላ እኳ ደስ አለች አላህ ያስድገላቹ የመዳም ቅሞች ለፍታቹ ደክማቹ እናት አገራቹ ስትገብ የማታ እጅራ ይስጣቹ ያርቢ
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 Жыл бұрын
እሰይ ጌታ እየሱስ ያዘኑት መፅናናት ስለሆነላቸው ተባረክ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ለዲናቸው ለሀገራቸው ጠቃሚ ያድርጋቸው
@zainabaman3561
@zainabaman3561 Жыл бұрын
ebs ች በተለይ መቅዲ አድራሻቸውን እባክሽን
@mahderwaregye658
@mahderwaregye658 Жыл бұрын
በየትም መንገድ ይሁን ልጅ መገኘቱ እ/ር ይመስገን
@mulu9531
@mulu9531 Жыл бұрын
አልገባኝም እዴት ነው የተወለዱት
@samritube5541
@samritube5541 Жыл бұрын
_ነገ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ ባዓል ነው_ _እንኳን አደራሳችሁ የተዋህዶ ልጆች_ ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር በዙሪያው ያሉትን አብቅቷል ለክብር ስለ ፍፁም ምልጃው ለኔ ግን ይለያል መላኩ ሚካኤል ስለው ደስ ይለኛል!
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
የመዳም ዶክተሮች ከመዳም ኩሽና ተላቀን በሀገራችን እፎይ ብለን ከቤተሰቦቻችን ጋር የምንደሰትበትን ቀን አላህ ያቅርብልን አሚን!! እንኳን ደስ አላችሁ ልጂ የአላህ ስጦታ ነው እሱ ሲፈቅድ ነው ሁሉም የሚሆነው
@qeew2686
@qeew2686 Жыл бұрын
አሚን የኔዋ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
አሜንውዴ🙏❤
@samannous5046
@samannous5046 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
ግን ህክምና ማድረጉ ለመጥንስ እንዴት ነው በስልምናችን ወላአሁ አላም
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
@@samiraadnan2757 መሻኢኾችን መጠየቅ ነው ግን እኔ አይዋጥልኝም አላህ ካልወሰነው መቸም አይሆንም ስለዚህ ሰው ልጂ ካጣ የአላህ ውሳኔ ነው መታገስ ነው እሱ ከሻው የማይሆን ስለሌለ ብቻ አላህ መልካሙን ይወፍቀን መውለዱ ብቻ ዋጋ የለውም ወልዶ የሚያለቅስም አለ ።ደግሞ አንድ ሰው በኢማኑ ካልበረታ የሰውም አፍ አያስቀምጥም ለምን አትወልዱም ለምን አታገቡም ወዘተ እያሉ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
አድራሻ አስቀምጡ በአላህ ብዙ ሰወች አሉ በዚህ ልጅ ማጣት የተፈተኑ
@afiyamolla8318
@afiyamolla8318 Жыл бұрын
ስሜቱን አዉቀዉ አለሁኝ ከ4 አመት በኋላ ነዉ የወለድኩት ልጅ ላልወለደ አላህ ሷልህ ልጅ ይሰጠን
@hirafamily6780
@hirafamily6780 Жыл бұрын
የት ሃኪም ቤት ሄደሽ ምን ነበር ችግርሽ? ምን አድርገሽ ወለድሽ? እኔም ባለቤቴም ምንም ችግር የለባቹም እንባላለን ግን 4 አመት አላረገዝኩም
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Жыл бұрын
ደስ ሲል ማሻአሏህ አላህ ሆይ ልጅ ላጣ መልካም ልጅን ትዳር ላጣም መልካም ትዳርን ይወፍቃችሁ እሱ አይቼግረውም🙏
@misraburka484
@misraburka484 Жыл бұрын
Amin
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 Жыл бұрын
አሜን
@So-tr8ej
@So-tr8ej Жыл бұрын
አሚን እረ ዱአ አድርጉልኚ እህቴ 15 አመት በትዳር ልጅ የላትም
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 Жыл бұрын
@@So-tr8ej አላህ ይወቃት
@hawaahmed8888
@hawaahmed8888 Жыл бұрын
አሚን
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 Жыл бұрын
አላህ ሶስት ወንድ መንትያዎች ጀባ ይበልሽ
@amsalmolla6955
@amsalmolla6955 Жыл бұрын
የኔ ሩህሩህ መቅዲየ😘 ፈጣሪ እጁ ሰፊ ነው ለሁሉም ሰው ምኞቱን ከፈጣሪ በታች ስለምታሳኩ እግዚአብሔር ይመስገን !! በልጅ እጦት ለሚሰቃዩ ፈጣሪ ይድረስላቹህ ይድረስልን😘
@woinshet2595
@woinshet2595 Жыл бұрын
አሜን
@tube-wb6rf
@tube-wb6rf Жыл бұрын
አንድ ጓደኛ ነበረችኝ ከተጋቡ10አመታቸው ነው ግን አሎለዱም እሥዎም ልክ እንዳቺ መታውመታው እንዲሠጣት ዱአ አድርጉላት ክሪያሥቲያኖች እህት ወንድሞቼ ፀሎት አድርጉላት
@elsabetmamo4589
@elsabetmamo4589 Жыл бұрын
መቅዲ ይህንን ደስ የሚል ነገር አድራሻቸውን ብናውቅ ይሩ ነበር እሁድ እንጠብቃለን አድራሻቸውን
@mujeebamujeeba3645
@mujeebamujeeba3645 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ የአለማቱ ጌታ ምሰጋናና ይገባወ ለኛም ከሰደት መልሰ ይወፈቀን
@fatumamengesha2417
@fatumamengesha2417 Жыл бұрын
ወይ እንኳን ደስ አላችሁ ሌሌሎቹም እንዲህ ይስጣቸው እህቶች ወንድሞች ተስፋአትቁረጡ እንዲህም መደሰት አለ ከፈጣሪጋር ሞክሩ አላህ ያሳድግልሽ በጣም ደስይላል
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
አላህ ምን ይቸግረዋል እንኳን ደስ አላችሁ ስለኔ ታሩክ ለአረብ ሀገር እህቶች ላካፍላችሁ አብረን ፊደል የቆጠርን የሀገሬልጅ ከሰባት አመት ስደት ስመለስ አገባሁ ተመልሸ መጣሁ ሚኒባስ ግዠልንኝ ሲለኝ ወርቅን ሸጨ ጨምሬ ገዛሁለት ሽጦ መምጣት ፈለገ መኪናውን ሸጦ በእህቱስም ቤት ሰርቶ መጣ ቨዛ ልኬለት መጣ ላንች ቤት ነው የምገዛልሽ እያለ ትብብር የአረብ ሀገር የቤት ኪራይ የቤት ወጭ ሆነ እንድ ወልድ አይፈልግም በስምንት አመት አንድ ቀን ስራ ሳልፈታ በናቱስም ቤት ገዝቶ ፈታኝ ፎቅ አላት ተብላ ያገባት እንኳን ፎቅ የቤት ውስጥ ድግስ ተበድራ ነው የደገሰችው ሊፈታት ሲል እርጉዝናት አስወርጅም ቢላት እቢአለችው በኔ ብር የተሰራ በናቱሰም ቤት ልጆቿን ይዛ እየኖረች ነው እህቶች ካገባችሁም ብራችሁን እትስጡ አንድም ወንድ ብሩን የተዘረፈ አላየሁም እኛ ሴቶች ካገባን ቤቴቤቴ ስንል እነሱ በኛ ብር በሌላ ሰው ስም ይሰሩታል እናቱም ታማሳትተኛ ሞተች አሁን ወደስሙ አዞረው ግን አንድ ቀን ትቶት ይሄዳል እኔም አላህ አለኝ
@shahadmalallah1328
@shahadmalallah1328 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃችሁ አሁንም እቅፍ ድግፍ አድርጉ ያሳድግላችሁ ፅናታችሁ ደስ ይላል
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 Жыл бұрын
የረዳችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !!! እንኴን ሳትወልጂ ወልደሽ እንኴን ለምን አትደግሚም እያሉ ልብ ከሚያሳዝኑ ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቀን
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Ewinet new enem yalefkubet new
@woinshet2595
@woinshet2595 Жыл бұрын
አሜን
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 Жыл бұрын
ቤተሰብ ጎረቤት አትታበዩ በኩራት አትናገሩ እግዚአብሔር አዋቂ ነው እሰይ እልልልልል ተመስገን እሰይ !!
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 Жыл бұрын
እንኳን ደሰ ያላችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እዉነት ስያምሩ በጣም ደሰ ይላል 🙏🙏🙏😍😍😍😍
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg Жыл бұрын
ባልየው ደስ ሲል ፈጣሪ ያሳድግላቹ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል እኔም በኦፕራሲዮን ምክንያት አረብ ሀገር መሀፀኔን ዘጉት እግዚአብሔር ይይላቸው አሁንም ተስፋ አልቆርጥም እግዚአብሔር ይሰጠኛል
@liaaye3126
@liaaye3126 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም የተዘጋዉን ይከፍታል
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
AYEZOSHE EGZABHER YAWEKALE
@tinamedia1719
@tinamedia1719 Жыл бұрын
ምን አይነት ኦፕሬሽን ተሰርተሽ ነው የዘጉት ነው ስትወልጂ ነው?
@wubalemtilahun8885
@wubalemtilahun8885 Жыл бұрын
የሀኪም ቤቱ ስልክና አድራሻ ጌለፁልን
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
ባለመውለድ ላይ ያለ ችግር ብዙ ግዜ ሴት ላይ ነው የሚባለው ግን አይደለም ይሄ ነገር ብዙ ግዜ ሰማ ያናደኛል ልጅ ለሚፈልግ ሁሉ ፈጣሪ ያስታቅፋችሁ
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ልጅ የግዛብሄር ስጤታ ናቸው ልጅ ለሚፈልግ ሁሉ ይስጠን😍❤🙏
@yimajmahammed7745
@yimajmahammed7745 Жыл бұрын
አላህ ሁሌም ከታጋሾች ጋር ነው እንኳን ደስ አላቸዉ አላህ ላልወለዱትም ይስጣቸው።
@selamkiros3220
@selamkiros3220 Жыл бұрын
አሜን እህቴ
@trjitii
@trjitii Жыл бұрын
እስቲ የኢቢየስን ስልክ እባካችሁ ስጡኝ በዚህ ጉዳይ. ላናግራቸው በጣም በልጅ ጉዳይ የተጎዳች እህቴ ነበረች በጣም ነው የምታሳዝነው
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ በደስታ አለቀስኩኝ ማነው እንደኔ በነስ ደስታ የተደሰተዉ ጓደኞቼ እህቶቼ ወንድሞች 🙏💝💝💝💝💝🙏😭🌹🌹👍👍👍
@kasswolde9565
@kasswolde9565 Жыл бұрын
በጣም ደስ ነው የለኝ በመውለዳቸው !!
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ በጣም ልቤ ተሰብራል ግን ተስፋ አልቆርጥም እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና እኔ ለኔ ሰይሆን ባሌን ደስ ቢለው እመኛለሁ እመብርሃን በአማላጅነቷ ትቅረበን እንጸልይ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ና 🙏😭 እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ይህን ህክምና ሞክሩ እስኪ
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j Жыл бұрын
የቅዱስ እሩፋኤልን መልካ እየፀለይሽ ፀበል ጠጪ እህቴ እግዚአብሔር ይስማሽ 🙏 እኔም እንዳቺ ነኝ እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ቢዘገይም እሚቀድመው የለም
@fesum5361
@fesum5361 Жыл бұрын
እኳን ፈጣሪ እረዳችሁ መቅዲ የዋህ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ የሰው ሀዘንም እንደራስሽ ነው የሚያስጨንቅሽ በእውነት ልዪ ሰው ነሽ እንወድሻለን በርቺ
@abebadarege7643
@abebadarege7643 Жыл бұрын
መልካም ሴት መቅዲዬ ውድድድድ
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz Жыл бұрын
ቁጥራችሁን ብታስቀምጡ ብዙ መዉለድ ያልቻሉ ነበሩ ቢሰሙ ይመጡ ነበር
@fatisaeed7727
@fatisaeed7727 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ 🥰🥰🥰
@tigistakele8044
@tigistakele8044 Жыл бұрын
የፈጣሪ ስራ ግሩም ነው እጅግ ደስ ይላል መቅዲ መልእክቶቹን እያነባሽ ስታለቅሺ አስለቀሺኝ የብዙሀን ፍቅር በዚህ ፈርሶል በሀገራችን መጀመሩ እጅግ ያስደስታል በጣም የፈጣሪ ስራ እጹብ ነው እንኮን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው በጣም ዶክተሮቹም እጅግ እናመሰግናለን !!!!
@user-sl9jz2eh3c
@user-sl9jz2eh3c Жыл бұрын
ምስጋና ይገባክ የአለማቱ ጌታ ለሆንከው አላህ የታገሠ ከሚስቱ ይወልዳል አይደል የሚባለው ባአደ ኡስሪ ኡስራ በርግጥ ከችግር ቦሃላ ምቾት አለ ምርጥ ባል እንዳንተ ታጋሹን ያብዛልን
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ዋው ፈጣሪ ምን ይሳነዋል እሰይ ተመስገን እኔም መንቲያ ወንዶች እንዲሰጠኝ ሙኞቴ ነው እንኳን ፈጣሪ እረዳቹ 🙏🙏
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign mar
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
አሚንአብሮይሰጠኛ ለነሴት
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
@@user-lb7ye4xy1l አሜን 🤲
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Жыл бұрын
ስደት ያለን እህቶች እድሜችን ሄደ ብለን ተሰፋ መቆረጥ የለብንም የሰውን ትቺት ወደ ጎን ብለን ወደ ፊት መራመድ
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c Жыл бұрын
እኔም በውሥጤ ይሄንኑ እያሠብኩ ነበር ወላሂ ቪደወውን ሣይ አልህምዱሊላ ችግሮች ሁሉ መፍትሄ አላህቸው በእላህ ፍቃድ
@nibretinigatu3920
@nibretinigatu3920 Жыл бұрын
Yes betikikile ehite
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz Жыл бұрын
እድሜ ከለፈ ህክምናዉም አይሰራም በእድሜሽ ተጠቀሚ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Жыл бұрын
@@SUNSHINE-hg5oz ህክምና ሰበብጂ ወይም ምክንያት ነወጂ አድራጊው አላህ ነው
@eilham2682
@eilham2682 Жыл бұрын
ትክክል
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እግዚያቢሔር ይመስገን እንኳን ደስአላቹ🙏🙏🙏
@shishigababu8973
@shishigababu8973 Жыл бұрын
አቤት የኔ ጌታ ምን ይሳንሀል ሁላችንም በልጂ ይባርከን🙏🙏🙏አሜን
@tigistgirma3138
@tigistgirma3138 Жыл бұрын
የህክምና ቦታና ስልክ እባካቹን ስጡን
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ቢዘገይም ይሳቅ መወለዱ እንደሆነ አልቀረም አብእሀምን 90 ስራን 70 ባርኳን ልጅ የእግዚአብሔርን ስጦታ ነው ሳላገባ ሳልወልድ ጊዜ ሄደብኝ ለምትሉ እህቶች ወንድሞች እግዚአብሔር ስራን የዛሬ አመት ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ አላት በጓዳዋ ሆና ሳቀች ስትስቅ እንዲህ አላት ጌታ ኢየሱስ ባንቺ የተነሳ አለም ሁሉ ይስቃል አላት so ቃሉ የታመነ ነው ታገባላቹ ትወልዳላቹ እንደ ሳራ ዘመናቹን ትስቃላቹ ቢዘገይም ድንገት ይመጣል መልካምን ተመኘው ተባረኩልኝ !!!
@liaaye3126
@liaaye3126 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደሰሰ ይላል እኮን ደሰሰ አላችሁ ❤❤🌹😘 ከብዙ ትግሰት ቡኃላ ያዉም መንታ🌹🌹😘 አልሃምዱሊላህ
@yeshubaye49
@yeshubaye49 Жыл бұрын
ልጆች የፈጣሪ ስጦታ ናቸው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም🙏 እኔ ካገባሁ 6 አመት ሆነኝ ግን ልጅ አልወለድንም እሲኪ ሙሉ information አካፍሉኝ ኗርነቴ በካናዳ ነው ኑሮዬ እዚህ ቢኖርም ህክምናው በጣ ውድ ነው ። በእግዚአብሔር ተስፋ አለኝ
@user-gh4rz8dn6d
@user-gh4rz8dn6d Жыл бұрын
የኔ ውድ ሁሉንም ኢንፎ ከፈለክሽ አውሪኝ በውስጥ እኔም ልጀምር ነው እግዚአብሄር ይርዳን
@edenaraya6643
@edenaraya6643 3 ай бұрын
​@@user-gh4rz8dn6dእኔ ላውራሽ እህቴ
@edenaraya6643
@edenaraya6643 2 ай бұрын
​@@user-gh4rz8dn6dእባክሽ እኔም ላውራሽ
@ajaibamustefamustefa5387
@ajaibamustefamustefa5387 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላቹ ውይ ያረብ የረ የኔንም እዲ አሳላልኝ በአቅም ማነስ ምክንያት ስደት መጣሁ ለህክምና ምከፈለው አጥቼ እኔ አስራ ሁለት አመት መው ትዳር ከያዝኩ እና ጀምሬው በምን ልጨረስ አይ ድህነት እህት ወንድሞቼ ሁለቹም ዱዋ አድርጉልኝ ክርስትያን እህት ወንድሞቼ ፀሎት አድርጉልኝ እኔ እዚያው ነው የጀመርኩ የነበረው ያረብ እባክህ አሳካል
@getachewurgessa3818
@getachewurgessa3818 Жыл бұрын
botaw yet new
@aishaseid2813
@aishaseid2813 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከሏህ ያሳድግላችሁ ያረቢ።
@appilefuj7052
@appilefuj7052 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹሁ
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
God is good I am very happy for you guys I have big respect her husband 👏 🤩
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Жыл бұрын
ያኢላሂ በልጅ እንዳትፈትነን ያረህማን ያልወለድነውንም ወፍቀን የተወለዱትንም ለሀገር ለወገን ጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ በጥበብ አሳድጋቸው እንኳን ደስ አላችሁ መብሩክ
@user-su7xo1rv1z
@user-su7xo1rv1z Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Fetah90
@Fetah90 Жыл бұрын
@@user-su7xo1rv1z እህቴ ደምሪኝ እመልሳለሁ❤
@user-su7xo1rv1z
@user-su7xo1rv1z Жыл бұрын
@@Fetah90 እሽ ማር
@Fetah90
@Fetah90 Жыл бұрын
@@user-su7xo1rv1z ደመርኩሽ አችም ደምሪኝ እህቴ
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
መቅድዬ የኔየዋህ በምክንያት ምወድሽ
@yemar1635
@yemar1635 Жыл бұрын
እስይ እልልልል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ እንኳንምተስጣችሁ እልልልልልልል
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አልሃምዱሊላህ
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b Жыл бұрын
የአላህ አንተ ምንም ሚሳንክ ነገር የለምና አንተ በምታቀዉ ልጅ ለሌላቸዉ ስጣቸዉ እኔም የባለቤቴ ወንድ እስካሁን አሎለዱም ከተጋቡ 13አመት ነዉ ያረቢ አንተ ድርብ በድርብ አድርገክ ልጅ ስጣቸዉ ያረቢ🥺እኮን ደስ አላቹ ግን እናተን
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
አሚን
@tigistmamo857
@tigistmamo857 Жыл бұрын
መቅዲ እምወድሽ በምክንያት ነው አንበሽ እደሆ ኮሜቱን ተጋቡ አለማለትም እወድሻለሁ ሰል አሱ ከሁለት ሴቶች ነው መሰለኝ የተወለደው
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o Жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ 💐💐🙏🙏
@dabalebonsa1138
@dabalebonsa1138 Жыл бұрын
Mekides, you are so special and humble. May the Almighty bless the family and all stakeholders!
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k Жыл бұрын
የአላህ ስራ ተአምር ነው እሱ ባሻው ግዜ ሰጠ እኛ ነብስያችን ትቸኩላለች እንጂ አላህን ከለመነው ሁሉን አድራጊ ነው አልሀምዱሊላህ
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 Жыл бұрын
የአብርሃምና ሣራ አምላክ ይባረክ!!!
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Жыл бұрын
እንካን ማርያም ማረችሽ በጣም ደስ ይላል
@fatuaseidfatuaseid4076
@fatuaseidfatuaseid4076 Жыл бұрын
ሡበሀንአላህ እሥከመጨረሻውደስ ይበላችሁ
@user-li7gv4bs4u
@user-li7gv4bs4u Жыл бұрын
Mekdi precious journalist you're good heart thanks newlife
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
መቅድዬ የኔ የዋህ አይዞሽ አታልቅሺ እንዲህ አይነት ህክምና በሀገሬ ላይ ስላየሁ እጅግ ፈጣሪን አመሰግናለሁ የስንቱ ቤት ፈርሷል ባለመውለዳቸው ብቻ ተመስገን ነው
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Жыл бұрын
Elllllllllllllllllllllllllllllllllll እንኳን ደስስስስስስስስ አላችሁ። እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው። እንኳን የልባችሁን መሻት ሰጣችሁ።
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ መብሩክ
@rahma8178
@rahma8178 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድጋቸው ያርብ ወድሜንም እድህ ባርክና አስደስትልኝ ያአላህ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
አላህ ያሣድግላቹ በጤና ደስ ይላል
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
እንኳን ደስስስስ አላችሁ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል😍😍❤❤👍👍🙏🙏
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 Жыл бұрын
Ajib wellahi Ma sha Allah betam dessss yilal Allahye mn yisankal tiratina Misgana yigebak Alhamdulilah...Enkuan desyalachu Allah yasadglachu ❤️
@saditube5199
@saditube5199 Жыл бұрын
ያአላህ ማሻአላህ እንኳን ደሰ አላችሁ በአላህ ተሰፋ አይቆርጥም ይህው ለአላህ ምን ይችገረዋል ይህው 2 በአንድዬ😍😍😍😍
@halimahassen7378
@halimahassen7378 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ አላህ ያሳድግለችዉ
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ 😍 እግዚአብሔር ያሳድግላቹ 🙏🙏
@asiyatube5507
@asiyatube5507 Жыл бұрын
ምርጥባልነህ ማሻአላህ እደአተያለውን ያብዛልን
@bhezebukebede9162
@bhezebukebede9162 Жыл бұрын
በጣም ደስይላል አድራሻውን ጻፉልን
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
@@bhezebukebede9162 ለምን
@ephremarega5345
@ephremarega5345 Жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ለሌለው ሁሉ ያድል።
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ስራው ድንቅ ነውና እንኳን ደስስስስስስስስ አላቹ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላቹ
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 Жыл бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችስ እንኳን ደስ አላችው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@dereashu9349
@dereashu9349 Жыл бұрын
እንካን ደሰ ያለቹሁ አ,አ የት አከቢቢ ነው
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 Жыл бұрын
@@dereashu9349 ብስራተ ገብርኤል ጋር ነው የህክምና ማአከሉ
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 10 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 71 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
የጎፋ  የሟቾች ቁጥር ጨመር  ሄለን አሁን ባዲስነገር መጣች
1:31
Asini atironisi Tube አስኒ አትሮንስ
Рет қаралды 50
ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ ቃለመጠይቅ!!! |#time
24:49
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 2,4 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 10 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00