No video

በ300 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ዘመናዊ ቪላ እና ጂ+1 መኖርያ ቤቶች |House for sale in Addis Ababa |gebeya media

  Рет қаралды 25,915

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

4 ай бұрын

በ300 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ዘመናዊ ቪላ እና ጂ+1 መኖርያ ቤቶች |House for sale in Addis Ababa |gebeya media
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 96
@samsonbelayneh3446
@samsonbelayneh3446 4 ай бұрын
ቤቶቹ ከነዲዛይናቸው አሪፎች ናቸው፣ ነገር ግን በቂ መረጃ አልተሰጠም። የመጀመሪያው G1 ቤቶቹ ጠቅላላ ዋጋ ስንት ነው፣ ቅድመ ክፍያውስ? ሁለተኛው ከባንክጋ የተያያዘ ፋይናንስ (ክፍያስ) አለው ወይ ካለው ስንት ፐርሰንት? ሶስተኛው ቦታው የሚገኘው አዲስ አበባ ክልል ውስጥ ነወይ?
@samuelbacha2112
@samuelbacha2112 4 ай бұрын
ደጋግሜ አይቸዋለው ሌላ አሳማኝ vedo መስራት አለባችሁ! ?
@kiflemelisse2526
@kiflemelisse2526 4 ай бұрын
300 ሺህ በዝቅተኛው ዋጋ እንኳን 15% 5% አይሸፍንም:: የሂሳብ ስህተትም አይመስለኝም ይሄ እዲስ የተጀመረ የእስካም አይነት ነው ሞኝ ከተገፕ::
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 4 ай бұрын
እንደዚህ ነበር የጠበኩት በጣም ቆንጆ ነው ይፍጠን ❗️🙏👍 ልጅ ይዞ ቆጥ ኑሩ ይሉናል ወንበዴዋች ፎቅ ሻጭ ለራሳቸው ህይወት እና ቤተሰቦች የማያደርጉትን ለእኛ ጥሩ ነው ይሉናል እናተ ግን እንደ ራሳችሁ ስላሰባችሁን እናመሰግናለን 🙏እግዚያብሔር ይባርካችሁ ❤
@daniboy577
@daniboy577 4 ай бұрын
ቆይ እኔ ብገዛ እንዴት ነው የምኖረው እዚ ምንም መሰረተ ልማት የለውምኮ ..ስለመንገዱም ምንም አላለም .. ሰዉ አዋቶ ነው የሚሰራው ወይስ እነሱ .. መቼ ይሰሩታል ? በጣም የደከመ ቤት ነው .. አንድ እንኳን ተሰርቶ ያለቀ የለም ..
@user-vc4bd4kf7c
@user-vc4bd4kf7c 3 ай бұрын
የቤቱ ዋጋ ዝርዝር ካልተገለፀ ለተመልካች ትርጉሙ ምንድነው አላማችሁ አልገባኘም ህዝቡ የወሬ ችግር የለበትም የቤቱን ማጋ ማወቅጂ
@sisayabate6233
@sisayabate6233 4 ай бұрын
እየተሰራ ያለው ነገር እጅግ የሚያምሩ ናቸው ግን ዋገው ለይ ግልጸ የሀነ መልእክት አላገኘንም ምን ማለት ነው ዋጋው በቦታው ከባንክ ጋር አብረው ይሰራሉ ወይ ስፋት ነው ወይስ በክላሱ ብዛት
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 4 ай бұрын
የሌለ ነው ጂ+1 ወድጀዋለው አንድ ቀን ገዛዋለው እመኑኝ 😊
@sisdemewez161
@sisdemewez161 4 ай бұрын
ጥሩነው
@user-rc9ht7nh5d
@user-rc9ht7nh5d 4 ай бұрын
ለድሃ የሚሆን ክፍያ ያለው ግንባታ ካለ አሳውቁን
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 4 ай бұрын
Can you please tell us the full details about this project please I’m interested to know more about buying freestanding house, villa.
@user-vc4bd4kf7c
@user-vc4bd4kf7c 3 ай бұрын
ስልካችሁ ደግሞ ዋትሳፕ የለው ቴሌግራም የለው አረ ተው ግልፀኘነትና ትትና በጣም ጐደላችሁ😮
@admasuasefa8073
@admasuasefa8073 4 ай бұрын
Really best real State
@tedt.3568
@tedt.3568 4 ай бұрын
It's too good to be true.
@baslel-zw1ec
@baslel-zw1ec 4 ай бұрын
ሱልልታ መሆኑ ትንሽ ይከብዳል
@eyobtadele2488
@eyobtadele2488 4 ай бұрын
በርቺ ግሩም ኢንፎርሜሽን ! I will follow you !
@josefteshome7988
@josefteshome7988 4 ай бұрын
The problem they never deliver on time. I mean not year or something it is more like 5-8 years before you see anything. Key point is why they asking 50% when the house is completed 70% that is if that is true any who no house will be delivered on time.
@tigist9810
@tigist9810 4 ай бұрын
ቆንጆ ነው ብር ላለዉ
@youtubechannel1081
@youtubechannel1081 4 ай бұрын
አስተያየት ስታስተዋዉቁ በተለይ ዋጋው ላይ ጥርት ልታደርጉት ይገባል;
@jenetabra4970
@jenetabra4970 4 ай бұрын
ከሆነ በጣም ጥሩ ነው በሰንት ጊዜ ማሰረከብ ትችላላችሁ በፐረሰት ክፈያው ቤቲ ያለቀነው ?
@Rachel-sm1ny
@Rachel-sm1ny 4 ай бұрын
እሄ ነው ቤት ማለት እኔ ኣፖርትመንት አልወድም
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 4 ай бұрын
Can you please provide more information about this and how do we proceed?
@user-vp6wh5sk5j
@user-vp6wh5sk5j 4 ай бұрын
እኔማ እደው መቼ ነው እሄ ቤት የሚኖረኝ ወድ ድህነት እደው ከየት ላምጣ እስቲ ወገን ደገፍ አርጎኝና ልግዛ
@user-rz8qf1vd2k
@user-rz8qf1vd2k 4 ай бұрын
አብሽሪ ሁላችንም ነን ይኖርሻል
@NuufWaliif
@NuufWaliif 2 ай бұрын
How Mach the G+1 price?
@tigisttemesgen9293
@tigisttemesgen9293 3 ай бұрын
I will get that soon. ❤🎉❤.
@samuelbacha2112
@samuelbacha2112 4 ай бұрын
መረጃ በትክክል ለማድረስ ሞክሩ ርዕሡ 300'000 ብር ቅድመ ክፍያ ይላል😂የ ሪልስቴቱ ማናጀር ቅድመ ክፍያ 1'200000 በላይ ቅድመ ክፍያ ያስፈልጋል ነው የሜሉን ታድያ ሚስ አንደር 'እሰታነዴግ ኦዴንሱ'ጋ /አቅራቢው 'ጋ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 4 ай бұрын
ሙሉ ቪዲዮውን አላዩትም ማለት ነው
@DawitTewodros-wp4zn
@DawitTewodros-wp4zn 4 ай бұрын
ስለ isuzu እና fsr ስራ ብትነግረኝ አሰራሩን
@getachewtekle2045
@getachewtekle2045 4 ай бұрын
Your price is not comfortable .The price should be reasonable.
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 4 ай бұрын
How much is the total price for 400ca metres.
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 4 ай бұрын
Web site የለውም ?
@astermekonnen9340
@astermekonnen9340 4 ай бұрын
ስላም ከባንክ ብድር እንዴት ልናጌኝ እንችላለን ❤
@KasawNigusa
@KasawNigusa 4 ай бұрын
አሣባችሁ ጡሩነው ከቆጥ ይሻላል ግቢ ግን በምን ያክል ጊዜያበቃል?
@KebenaYoutube
@KebenaYoutube 4 ай бұрын
ገንዘብ ለሚጠራው ቀላል ነውስ🤕
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 4 ай бұрын
በጣም
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 4 ай бұрын
Abate mastawekiya Eko keltef ena dimts kef tedergo new. Melsachu simut litashashilu yeredachual.
@KasawNigusa
@KasawNigusa 4 ай бұрын
አሣባችሁ ጡሩነው ከቆጥ ይሻላል ግቢ ግን በምን ያክል ጊዜያበቃል? 23:38
@Everyone326
@Everyone326 4 ай бұрын
G+1 400 ካሬ ሜትር ዋጋዉ አልገባኝም??
@siu_aep
@siu_aep 4 ай бұрын
What is the price for G +1 400 ?
@melateworkmengesha7495
@melateworkmengesha7495 4 ай бұрын
በ 3D ልባችንን ቅልጥ ከምታደርገው ለምን የተጀመሩትን አታሳየንም?🙂
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 4 ай бұрын
ከኃላ ቦታ የለውም ? ውጪ ለመቀምጥ ከፈለግን ከቤተሰብ ጋር ፍለፊት እንደው አይቻልም ከኃላ ቦታ አይታየኝም የተገጣጠሙ ናቸው ?! 😏😔😞ወድጄው ነበር ግን ይሄን ያህል ተከፍሎ ቦታ ከኃላ የለውም ለድምጽም ለምሳሌ ለልደት ለአመትበአል ውጪ ቦታ ቢኖረው ቆንጆ ነበር
@melateworkmengesha7495
@melateworkmengesha7495 4 ай бұрын
😂😂
@mesfine1376
@mesfine1376 4 ай бұрын
የ 400 ካሬ ስንት ነው ዋጋው
@emmy1365
@emmy1365 4 ай бұрын
ስለምን የተሟላ ጥያቄ አትጠይቅልንም??? G+1 ዋጋው ስንት ነው!!!????
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 4 ай бұрын
I must say I like the proposed idea and I don’t like to live in apartments.
@LijalemWoldie-t2t
@LijalemWoldie-t2t 13 күн бұрын
ሰፈሩ የት ነው
@zulfaa3679
@zulfaa3679 4 ай бұрын
ሰላም አይ ብር
@titililiya3096
@titililiya3096 4 ай бұрын
ነት ነው ሰፈሩ
@zinashzewde677
@zinashzewde677 4 ай бұрын
አርስቱ ላይ 300 ሺ ቅድመ ክፍያ ይላል ሲናገር ግን 1.4 ሚሊየን ቅድመ ክፍይ ነው ያለው ትክክለኛ information ብትሰጡ ጥሩ ነው
@gebeyamedia
@gebeyamedia 4 ай бұрын
ቪዲዮውን አላዩትም ማለት ነው
@leull
@leull 4 ай бұрын
የዕጉር ነቀላው ላይም ዋሽተሻል እዚህ ላይም ዋሽተሻል click bait አይን ያወጣ ውሸት መሆኑ ቢገባኝም የምትክጅው ነገርስ 😮ሙሉ ቪዲዮን አላዩትም ማለት ነው የምትያት ነገር ተመልካችን መናቅሽን ያሳብቃል ቀስበቀስ ተመልካች ልታጭ ትችያለሽ(ሙያሽን አክብሪ) ወንድማዊነት ምክር በተረፈ በርቺ
@leull
@leull 4 ай бұрын
Btw 300 ሺ ቅድመ ክፍያ ሳይሆን ቤቱን ለ 1 ወር ብቻ ለመያዝ ነው 1.4ሚ ከዛ ቅድመ ክፍያ ይጠበቀብዎታል
@zinashzewde677
@zinashzewde677 4 ай бұрын
@@leull ትክክል
@zinashzewde677
@zinashzewde677 4 ай бұрын
@@gebeyamedia I watched the video. ቅድመ ክፍያ እና ለአንድ ወር ቦታውን ይዞ ተጨማሪውን ክፍያ እስኪፈፀም ማቆየት ልዩነት ያለው ይመስለኛል::
@letebrhandesta1129
@letebrhandesta1129 4 ай бұрын
ጠቅላላ ዋጋ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 4 ай бұрын
እስቲ እጀንስ ስለ ኮርና ስርልን ኮርና ጠፍቶ እህ እስከዛሬ ውጪ የምሄዱ የምርምራ ብር እየተቀበሉነው
@user-st2hy3bj2p
@user-st2hy3bj2p 4 ай бұрын
400m2 how mach?
@user-uv7jh1tn5r
@user-uv7jh1tn5r 3 ай бұрын
Adress?
@ahmedayub4547
@ahmedayub4547 4 ай бұрын
G +1 400 Kare wagaw sent new?
@tayefikru
@tayefikru 4 ай бұрын
እንዼት እንደምኛችው ብትነግሩን በተጨማሪ ዋጋውን ብትነግሩን የያንዳዱን በቼ ተጠናቆ በእጃችን ይገባል ባጠቃላይ የሚከፈለው ዋጋ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 4 ай бұрын
ሙሉ መረጃ ቪዲዮ ላይ አለ ተጨማሪ ጥያቄ ካላችሁ ቪዲዮ ላይ ባለው ስልክ ቁጥር ይደውሉ
@user-is9ub8oc6g
@user-is9ub8oc6g 3 ай бұрын
ታድላቹ ምናለ ትግራይ ውስጥም እንደዚህ ቢኖር🙄
@girumwendm9320
@girumwendm9320 4 ай бұрын
ኦሮምያ ክልል ነው?
@TheTellingU
@TheTellingU 4 ай бұрын
Are you sure this is not in Oromia???
@WorkingHard-pk4oe
@WorkingHard-pk4oe 4 ай бұрын
ቆይ ገና ያልተሰራ ነው እንዴት ነው
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 4 ай бұрын
Mejemeriya betun situn
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 4 ай бұрын
ሱሉልታ??????????
@KasawNigusa
@KasawNigusa 4 ай бұрын
ቢበላስ እንደላዳዎች ምን ጋራንት አለው
@user-bx1zi9vh5c
@user-bx1zi9vh5c 4 ай бұрын
የሀይማኖት ቤት ቅርብ ቦታ ይኖራል
@user-lr4em1nd2u
@user-lr4em1nd2u 4 ай бұрын
tichawolhu birru sisam dangatikugy
@cooleliascrazy
@cooleliascrazy 4 ай бұрын
Gebeya Media, please follow up Key Housing Finance Solution. They lie the people they are not transparent. It has been 5 months to fix the system.
@user-xq6yz2rz2v
@user-xq6yz2rz2v 4 ай бұрын
ብር ቢኖረኝ ወድጄው ነበር😂
@user-ft1ou7hl5h
@user-ft1ou7hl5h 4 ай бұрын
በ300 መቶ ሺህ ቅድመ ክፍያ ተብለን ስንገባ 1.3ሚሊየን ቅድመ ክፍያ ተባል ትገርማላችሁ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 4 ай бұрын
ቪዲዮውን በደንብ እዩት፣በ300 ሺ ቅድመ ክፍያ ብለዋል
@tajtaj9676
@tajtaj9676 4 ай бұрын
እራስ ምታት😮የገዘቡ ነገር ሆ😌
@user-ei1ud9xe4i
@user-ei1ud9xe4i 4 ай бұрын
Wuwu Ethiopia 15:23
@abayaschale5295
@abayaschale5295 4 ай бұрын
Where is the location of the site?
@gebeyamedia
@gebeyamedia 4 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@natnaeltewldea8907
@natnaeltewldea8907 4 ай бұрын
Where name?
@tigist9810
@tigist9810 4 ай бұрын
@@natnaeltewldea8907ዳምላ ሪልስቴት ይባላል
@siu_aep
@siu_aep 4 ай бұрын
Entoto , athletic sefer
@EndashawEnde
@EndashawEnde 4 ай бұрын
ለ1ወር ከቅድመ ክፋየ ቀልድ ነው kkkkkkkkkkkkk
@Babi-qh5ft
@Babi-qh5ft Ай бұрын
Midire leba be 5 ametim aticherisum
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 4 ай бұрын
It’s all not true because the information is lacking substance.
@daniselmon2755
@daniselmon2755 4 ай бұрын
ኦሮምያ ክልል ከሆነ እንዳትገዙ ያፈርሱታል ወይንም ይቀማቹዋል ግፈኘቹ
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 4 ай бұрын
The guy doesn’t explain very well.
@user-rs4xd5gw6c
@user-rs4xd5gw6c 4 ай бұрын
Tell us tell no
@gebeyamedia
@gebeyamedia 4 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 4 ай бұрын
የዉሸት info 😮😮😅
@getanehgezahegn3411
@getanehgezahegn3411 4 ай бұрын
y 300,000 birr blesh taweriyalesh lerasachu bussines bicha yemtseru dedeboch
@gebeyamedia
@gebeyamedia 4 ай бұрын
ከመሳደብህ በፊት አንብበው ፣👉በ300 ሺ ቅድመ ክፍያ ነው የሚለው👌
@user-vp1ek2rv9i
@user-vp1ek2rv9i 4 ай бұрын
ኦሮሚያ ነው ልታሳርደን ነው እንዴ ? በጣም ይቅርታ እና ቀበሌ ሄዳቹ ታውቃላችሁ ኦሮሚያ ክልል ። በእውነት ሊመቱ ሁሉ ይችላሉ ግልምጫ ። ምንም ምክንያት የሌለው ክፍያ ። ማቆሳቆል እማ ሰው ጠይቁ ። በእውነት በግማሽ ራሱ አልገዛም ። ቤት እራሱ ሸጠን መውጣት እንፈልጋለን
@MessiMimo-143
@MessiMimo-143 4 ай бұрын
😂😂 lol
@user-kg8um6fg1u
@user-kg8um6fg1u 4 ай бұрын
kkkkk
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 38 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 7 МЛН
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 170 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 38 МЛН