Пікірлер
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 16 сағат бұрын
ፍትህ፡ፍትህ፡ቤት፡በጣም፡ውድ፡ነው
@SurprisedBabyPenguin-tr5cc
@SurprisedBabyPenguin-tr5cc 18 сағат бұрын
የመቼ ነው
@eleltah6555
@eleltah6555 19 сағат бұрын
የሱቆቹን ዋጋ አልነገራችሁንም
@youtube-Tanaview
@youtube-Tanaview 20 сағат бұрын
Very helpful information.... Thank you Challa
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 21 сағат бұрын
ፍትህ፡ቤት፡ለፈረሰበቸው፡ህወና
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 21 сағат бұрын
ጥራዝነጠቅነቱን አበዛው።በመሃል እየገባህ በአንድ ቋንቋ በትክክል እንዲናገር ለምን አታስገድደውም እንዴ።ለነገሩ አንተም....
@mdabdol8042
@mdabdol8042 22 сағат бұрын
ኤሄንን ለመጌተችን ለኩለት ጀጌነን መበራተት አለበት
@user-it2en3lw4u
@user-it2en3lw4u 23 сағат бұрын
Sijemer gebeya binorema hulum yijemer neber
@makw5069
@makw5069 Күн бұрын
❤❤Fetel yelem???
@AzaloAljariri
@AzaloAljariri Күн бұрын
bewklna ychlale
@MaMarbager
@MaMarbager Күн бұрын
የዋጋው መጠንና ጠቅላላ ክፍያ በግልፅ ቢቀርብ መልካም ነበር - ጀነራል ኢንፎ እንጂ የአንድም ቤት ሙሉ ዋጋ በግልፅ አልተገለፀም ።
@user-iz2qh2bc3c
@user-iz2qh2bc3c Күн бұрын
የኔ ጌታ እርቦታል በባዶ አንጀቱ አናዘዘችው
@habtemariamyonas
@habtemariamyonas Күн бұрын
Betun ye kare Ena mulu waga yelewm wey???? Endezih aynet program stakerbi betedegagami new efret yesemash. weyes enesu yekeflushale wey endatetykiyachew? Manem yemishewed yelem kedmiya 10% kefiya seletebale...
@habtemariamyonas
@habtemariamyonas Күн бұрын
Your program have no common sense...
@habtemariamyonas
@habtemariamyonas 18 сағат бұрын
?
@habtemariamyonas
@habtemariamyonas 18 сағат бұрын
?
@user-bz8nw5ox4l
@user-bz8nw5ox4l Күн бұрын
ሰልክህን
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 Күн бұрын
እንዴት መቼ የት የሚለውን አላውቅም ግን በጣም ልሰራው የምፈልገው ስራ ነው❤❤❤
@user-wk2ze5tt1w
@user-wk2ze5tt1w Күн бұрын
ጀንፈል ቡና ይፈለፍላል ?
@benleo1257
@benleo1257 22 сағат бұрын
I think it does
@HababooNedii
@HababooNedii Күн бұрын
Sint no xeqlala ehete
@mistrewolde6350
@mistrewolde6350 Күн бұрын
ወይኔ ሕንድ ለሰይጣን መስዋእትነት የሚቀርብነውኮ እዴት አያብዱ ለሰይጣን የተገበረ ጸጉር እየለበሱ እግዚኦ
@MiNa-ru3xe
@MiNa-ru3xe Күн бұрын
ዋጋ ስንትነዉ
@HelenAdugna-ge7qx
@HelenAdugna-ge7qx Күн бұрын
እኔ SAMSUNG A 15 በ 128 GB ገዝቼ ልኬለሁ ሰኞ የ አላፋ ሳምንት ነገ ሳምንቱ ነው ከላኩሁ ስልኩን የገዛሁበት ዋጋ 630 diraham ድርሃም መለክያ ደግሞ 70 ድርሃም አንድ ላይ 700 መቶ ድርሃም የስልኩ ዋጋ 19,845ብር መለክያ ደግሞ 2,202ብር አንድ ላይ 22,050ብር🙏ከ Dubai 🙏🙏
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m Күн бұрын
ከደቡብ በደብ አለ ጥቁር ነጭ እና ቡኒ
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m Күн бұрын
ኤኔ አለኝ የት አካባቢ ነዉ ምትገኙት ይሸጣልአ
@user-ri8qt1ox5i
@user-ri8qt1ox5i Күн бұрын
enem efelgaelhu
@EskindirYigezu
@EskindirYigezu Күн бұрын
ጠቅላላ ዋጋ በብድር ዘመኑ መጨረሻ የሚከፈለው ስንት ነው? በየወሩ የሚከፈለው ስንት ነው? ብድሩ ለስንት አመት ነው?
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 Күн бұрын
ቢላቤት ስንት ነው የመጀመሪያ ክፍያ
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 Күн бұрын
ወሀ የለም እዚ ፎቅላይ ወተ ወሀው እዴተ ነው
@jovaneabraham3371
@jovaneabraham3371 Күн бұрын
የአያት ግራንድ ሞል መቼ ነው ምታቀርቡት 😁
@seada3990
@seada3990 Күн бұрын
ይህ ነገር ግን 800,000 አዴ ከፍለን ለስት ክላስ /ክፍል/ነው በኔወሩስ ቋሚ ክፍያው ስንት ነው ? ክፍያውስ እከ ሰንት አመት ይቆያለ(የክፍያ መዝጊውስ መቸ ይጠናቀቃል ) አባክህ አብራራልኝ
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd Күн бұрын
አህለን
@habhabshi5767
@habhabshi5767 Күн бұрын
እመብረሀን በሰላም በሙሉ እግርሽ ታስረግጥሽ የፍትሽን ወደ ኋላሽ እስክታደርጊ እራሽን ጠብቂ ከባድ ቀን ነዉ ❤❤❤ በርቱልን
@zelalem6666
@zelalem6666 Күн бұрын
እድሌን አውቀዋለሁ እናሲዝ ይህንን ስራ ተምሬ የራሴን ብከፍት ጎረቤቶችም በሙሉ ከፍተው ስራውም እልም ብሎ ይጠፋል እድሌን አውቀዋለሁ🤣🤣
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl Күн бұрын
ከመዝረፍ ወደማሥከፈል ተሸጋገራችሑ አይ መቸም አያልፈል በሐቅ እሥካልሠራችሑ ድረሥ መቸም አያልፍላችሐም ሑሌ በማችበርበር መኖር የሚፈልግ ሕዝብ የበዛበት ሐገር አንዱ የለፋበትን ከሚቶ እደሠታለሑ ብሎ የሚያሥብ ሕዝብ የባንክ ሠራተኞች የሚሠርቁበት ሐገር ቢኖር ኢትዮጲያ ኢትዮጲያዊ ወርደት ነው ውቧን ሐገራችን በአንዳንድ ቆሻሻ ትውልዶች ምክንያት ጠላናት ሌላ ሐገር ኖረሕ ሥትመጣ መዘረፍ ነው ገና የሐገሬን ዲምበር ሥረግጥ ጭንቅ ይለቅብናል ተዘረፍን ዳን መብታችንን ኬላው ብቅ ሥንል ይገፉናል ምንም ወንጀል ሣይኖረብን ሥንት አመት ለፍተን ያገኘነውን ለቤተሠበባችን ዮያዝነውን አንዲት ፍሬ ብትሖን እንኳን አይተውልንም አራሣቸውንም ጎድተው አኛንም ጎዱን አንዱ የለፋበትን መውሠድ ከኤላል መጎዳት አደለም የተማረ ሥራ እየሠራ ደመዎዝ እየተከፈለ ደም ተተፍቶ በሴት ጉልበት ተሠርቶ የመጣ ገንዘብ አሥቡት ከኮንቶሮባንድ ነጋዴ እንኳን ቢሖን የሚያሣዝኑ ናቸው አሮጊቶች የለት እለት ጉርሻቸውን ለማግኘት አንጂ ሌላ ምንም እኮ የላቸውም ከነዛ አንዲት እርጉዝ ሴት አንድ ከዘራ ላባቴ ብላ የያዘችውን ቀማትና ገፍትሮ አዎጣት ከቢሮው ገብታ ብትለምነው አንድ ፍሬ ምን አለበት ጨካኘ ሌባ
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl Күн бұрын
አኔ ደሞ የገጠመኝ ነገር ንግድ ባንክ ሐያ ምናምን ሺብር ዎደ ጂቡቲ መመለሻ ልጄ ልካልኝ ልዎሥድ ሢሔድ አሥር ሺ እንጂ ዛሬ መውሠድ አትችይም አሉኘ አንዴት ይሻላል መሔጃዬ ኮነው ሥሐላቸው ሕጋችን አንዲሕ ነው አሉኝ በቢነጋው ሔዲኩኝ አሥራሦሠት ሺ ቀርቶኘ ነበረ ሠጡኘ ቂጭ ቢዬ እዬ ቆጠርኩ ሦሰቱን ሺ መልሺ ከሥር ሺ በላይ መውሠድ አይቻልም አለኘ ኤኔማ ትላንት ነበር መሔጃዬ አሥቀራችሑኘ ዛሬ እጄ የገባውን አልመልሥም ውሥጥ ጊቢ አሉኘ እኔ ሞኘ አደለሑም ውሥጥ አልገባላችሑም ቢዬ ሮጬ አመለጥኩኘ ቡኩን ቀሙኘ ገንዘብ ያሐው መሥሎዋቸው ሦሥት መተቶ ብር አንጂ ምንም አልነበረውም ይሔነው የሖነው ሥንቱ ከሡዲ ሥንት አመት የለፋበትን ቦሌ ላይ ተዘርፈው የቀሩት የዎሎ የገጠር ልጆች ደም አያለቀሡ ነው እሥካሑን ሐገሬ ማ መቸዬም አትለወጥም ደግነታቸው እሥከጥግ ድረሥ የሖኑ ደጋግ ሠዎች ሥላሉ ነው እንጂ ሐገሬላይ ግፍ እንደሚሠራ እሣት ይዘንብ ነበር ይመሥለኛል
@AmenaA-xs2cz
@AmenaA-xs2cz Күн бұрын
wowowow👍👍👍👍ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MihretYacob-wk6tl
@MihretYacob-wk6tl Күн бұрын
እኔ ከስደት ተመልሽ መሰረት እፈልጋለሁ በትንሹ ልጀምር እያልኩኝ እያሰብኩ ነው እግዚአብሔር ይረዳኛል
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 17 сағат бұрын
ደምርኝ❤❤
@tagane880
@tagane880 Күн бұрын
Ye tablet waga teykiligni
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r Күн бұрын
እናመስግናን የሚሸጥም አቅርቡልን ዋጋውን ብታቀርቡልን
@NonaNona-pb3nk
@NonaNona-pb3nk Күн бұрын
አዲሳባ ዉጭ ሌላ ቦት አይሄድም እስት መልሼ 😘😘😘
@user-xw2pl4rm4x
@user-xw2pl4rm4x Күн бұрын
Jimma Ata darsulinim❤❤❤❤???
@Hkim185
@Hkim185 Күн бұрын
እኛም ወግ ደርሶን የሰዉ ሐገር ሰዉ አዉጥተን መጣል ጀመርን። ትናንትና በሚሊዬን ተሰደን የሰዉ ሐገር እዳላጣበብን ዛሬ ወግ ደርሶን ከአገሬ ዉጡልኝ ማለት ደረሰን ካናዳና ኢርሮፕ መንግሰት ጥቅማ ጥቅሞች ሰለሚሰጥ ታክሰ የማይከፍል ሸክም እንዳይኖርባቸዉ ነዉ። እኛ ግን መንግሰት ዞር ብሎ አያየንም የሚያወጣልን ወጪም የለም ሰለዚህ የዉጭ ሀገር ሰዎች አገራችን ቢመጡ ሰርተዉ ጥረዉ ግረዉ ከበሉ እኛ ምን ያገባናል ወንጀል የሚፈፀሙትን የሚለምኑትን አባሩ አለቀ አዛ አታርጉን ግፍ ነወ
@devalve618
@devalve618 Күн бұрын
በጣም አርፍ ኢና አገርን የምታደግ ስራ ነው
@samuelhaile7296
@samuelhaile7296 Күн бұрын
If there is no war young people involved in these activities
@ayechwlatew6072
@ayechwlatew6072 Күн бұрын
ቁጠር ላኪልኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia Күн бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu Күн бұрын
ስልክ አስቀምጡ?
@gebeyamedia
@gebeyamedia Күн бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@AddyPictures
@AddyPictures Күн бұрын
የሆነ ማሽን በራሴ ገንዘብ ማስመጣት ብፈልግ እንዴት ነው የማገኘው
@user-kd5yn2jy4v
@user-kd5yn2jy4v Күн бұрын
❤❤❤❤❤ yet sefer new
@KeyaMedia-yu1ob
@KeyaMedia-yu1ob Күн бұрын
እውነት ነው ቃሊቲ በጣም ሃሪፍ ሰፈር ነው አሁን ግን የቤት ኪራይ በጣም ጨምሯል
@Taye-yl8hs
@Taye-yl8hs Күн бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Күн бұрын
የልጁ አማርኛ ግን ምነው እንዲህ ተራቀቀ አስተርጓሚ ያስፈልገዋል😂
@user-wd7kd8sl3h
@user-wd7kd8sl3h Күн бұрын
ቀልደኚ አይፎንኮነው እሚሸጠው ይሞላቀቅብን እጂ 😂😂😂😂😂
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Күн бұрын
@@user-wd7kd8sl3h አይፎን ቢሆንስ ደግሞ ለቆርቆሮ ሼጠ እንጅ ታዲያ አላመረተው አምራቹ ራሱ እንዲህ አይሞላቀቅም።
@user-nq7et9os2u
@user-nq7et9os2u Күн бұрын
ኢባሲ አለ ከቶ ፈጣሪ ይፍረድ ሥርባቸዉ በሠማሽ
@mulualemegebremaryam
@mulualemegebremaryam Күн бұрын
በየ ክፍለሃገር እቃው ይገኛል ወይ ለምሳሌ ትግራይ