No video

በዓይን የሚመጣ ፈተናን ስለ መቋቋም

  Рет қаралды 8,943

Mekre kidusan

Mekre kidusan

5 ай бұрын

Пікірлер: 34
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በእውነት የህይወታችንን ምግብ ስለሚያቀርቡልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤
@erbikanfalta
@erbikanfalta 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 😊
@TigistFeleke-tw7rn
@TigistFeleke-tw7rn 5 ай бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን ውድማችን ❤❤ በልቦናችን ሰሌዳ❤ይፃፍልን ❤መድህን አለም❤ክርስቶስ
@SelamawitabayZenebe-mt7hc
@SelamawitabayZenebe-mt7hc 5 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እናመሰግናለን!!! እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን ሰሪዎች ያድርገን!!!
@surafledebebe3490
@surafledebebe3490 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@Tgs542
@Tgs542 5 ай бұрын
ዋንድማቺን (𝚠𝚊𝚕𝚍𝚊 𝚑𝚊𝚠𝚊𝚛𝚒𝚢𝚊𝚝)ፅጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@AsagedechShewafera-oz6bu
@AsagedechShewafera-oz6bu 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤
@dghthhu3910
@dghthhu3910 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤
@melakuayenew3141
@melakuayenew3141 5 ай бұрын
መምህር ፍጻሜውን ያሳምርልህ...🙏🙏🙏
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 5 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባየ እግዚአብሔር ይስጥልን🎉❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስለሁሉም ነገር አብዝቼ ዘወትር አመሰግንሀለው ያለ ፈቃዴ በፈቃድህ ባርከኝ የእንባ ጎርፍ ስጠኝ
@eyaalem7990
@eyaalem7990 5 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን:: ብዙ መንፈሳዊ ትምህርት ተምሬበታለሁ::
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ማሥተዋሉን አድለኝ ጌታ ሆይ😢😢😢
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 5 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋን ይስጥልን የአባታችን የአባ አትናቲዎስ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j Ай бұрын
አሜን ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን ❤❤❤
@aboaomr5163
@aboaomr5163 5 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገንአባታችንቃለህይወትያስማልንብእውነት😢💔
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 5 ай бұрын
❤❤❤😇🙏🏾💕
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 ай бұрын
አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤
@tktyemariam
@tktyemariam 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@nebiyuzewdu7384
@nebiyuzewdu7384 5 ай бұрын
መክብብ 9
@soloaskias3105
@soloaskias3105 5 ай бұрын
እናመስግናለን❤ ልዑል እግዛብሔር ብርሐኑን እራስህ ላይ ያብራ☀
@user-lx5iv8ji2tHomeboy
@user-lx5iv8ji2tHomeboy 5 ай бұрын
የሰማይ አባት ይባርክ❤❤❤❤
@Mekerekidusan
@Mekerekidusan 5 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 5 ай бұрын
የኔ አጥያት ይህ ነው
@KassahunYifru-ek3pv
@KassahunYifru-ek3pv 5 ай бұрын
ስብከቱ አተራረ ኩነ ፍስን ይመስጣል ገራሚ ትረካ ነው
@yaredhaile2859
@yaredhaile2859 5 ай бұрын
Amen Kalehywt yasemaln
@FhFv-bn5ui
@FhFv-bn5ui 5 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን❤
@tadesewaketolatadesewaketo9677
@tadesewaketolatadesewaketo9677 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በርቱ ጥሩ ነ ው
@MassiMassi-dy3ph
@MassiMassi-dy3ph 4 ай бұрын
Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SoliBerhane
@SoliBerhane 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 5 ай бұрын
Kal hiwot yasemalen 🙏🙏🙏
@user-bz1rq7dc7l
@user-bz1rq7dc7l 4 ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤
@yemariam
@yemariam 4 ай бұрын
🙏🇪🇹🌼
@AlemAlem-oq1cg
@AlemAlem-oq1cg 4 ай бұрын
እግዚያብሔር ይስጥልኝ
የአሸናፊነት ህይወት...|| Mekere kidusan
26:07
Mekre kidusan
Рет қаралды 1 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
የቅድስት አርሴማ ታሪክ
36:02
Semayat Media
Рет қаралды 105 М.
የቅዳሜ አርጋኖን - Arganon Kidame
20:16
masresham
Рет қаралды 418 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН