እግዚአብሔር እንዴት ይፈርዳል መንፈሳዊ ትረካ I EGZIABHER endet yiferdal I EOTC DOCUMENTARY

  Рет қаралды 79,993

TEWAHEDO DOCUMENTARY

TEWAHEDO DOCUMENTARY

Жыл бұрын

ይህ ቻናል ‪@tewahedodocumentary‬ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሚነገሩ አስተማሪ ታሪኮች በትረካ መልክ የሚቀርቡበት ቻናል ነው፡፡ ይህም " እግዚአብሔር እንዴት ይፈርዳል " በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መንፈሳዊ ትረካ አስተማሪ ታሪክን የያዘ ትረካ ነው፡፡ ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ እኛን እየደገፋችሁ ሌሎችም መንፈሳዊ ትርካዎችንና ተጨማሪ መርኃ ግብራትን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
#eotc #ethiopia #orthodox #eotcdocumentary
#like #share #subscribe
አብራችሁን ስለሆናችሁ በድንግል ማርያም ስም እናመሰግናለን፡፡

Пікірлер: 231
@Nardos2121moh
@Nardos2121moh Жыл бұрын
ከእስልምና የመጣው እህታችሁ ነኝ ኦርቶዶክሳውያን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
ወደ ቀናችው ጎዳና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንኳን መጣሽልን ፥ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ውድ እህታችን።
@hanagirma8568
@hanagirma8568 Жыл бұрын
😘😘😘😘😘🙏🙏🙏
@user-sh4eg4yq5h
@user-sh4eg4yq5h Жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣሽልኝ ወደ ቀደመይቱ
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 Жыл бұрын
እንኳን ወደ ቀናችው እምነት በሰላም መጣሽ እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ 🥰🥰
@user-rw8wx4or2s
@user-rw8wx4or2s Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን ♥️♥️🙏
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Жыл бұрын
ከእስልምና ወደ ክርስትና መጥቻለሁ በዚህም በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
እንኳን ወደቀናችው ጎዳና መጡልን። እግዚአብሔር ይመስገን ፥ በቤቱ ያጽናልን።
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q Жыл бұрын
እንኳን ወደ ዘላለማዊ ህይወት ወደሆነው ክርስቶስ መጣሽ እህታችን😍
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Egezbehre yimesegne enkunme des alshi
@zbzb6295
@zbzb6295 Жыл бұрын
@@user-by2ek4he7q tl
@yemariyamnegn16
@yemariyamnegn16 Жыл бұрын
ፈጣሪ በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ
@negalemteshome6535
@negalemteshome6535 Жыл бұрын
በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም። ይህ ታሪክ በየጊዜው በተለያዩ ክስተቶች ልባችን እየታወከ ለተቸገርን ለእኛ የተነገረ እጅግ በጣም ትልቅ መልስ ነው። በጣም አሳርፎኛል። አመሠግናለሁ።
@dauddamus-lw6rt
@dauddamus-lw6rt 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Adne_
@Adne_ Жыл бұрын
በእውነት የሚደንቅ ታሪክ ነው ቃለህይውትን ያሠማልን ወድማችን ሌላም አቅርብልነ እንደዚህ ያለ
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሌሎች መንፈሳዊ ትረካዎች ይቀጥላሉ። በጸሎታችሁ አስቡን
@AaAa-eu1il
@AaAa-eu1il Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲
@Adne_
@Adne_ Жыл бұрын
@@tewahedodocumentary እግዚአብሔር ያስብልን
@alebachwoenywoenywo8855
@alebachwoenywoenywo8855 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 5 ай бұрын
አሜን ፫
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 Жыл бұрын
አሜን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሰራ በጣም ደሰ የሚል ትረካ አይነ ልቦናችን ያብራልን የቅድሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ።
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 9 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏
@kkladan5123
@kkladan5123 Жыл бұрын
በጣም እፅብ ነው ቃለህይውት ያሰማን እግዚአብሔር አይነ ብርሃን ያድለን
@user-wc9ow5js4i
@user-wc9ow5js4i 5 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን😢
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yemariyamnegn16
@yemariyamnegn16 Жыл бұрын
ሁሌም የእግዚአብሔርን ቃል ስሰማ አዲስ የሚሆንብኝ ለምንድን ነው እንደገና እደመማለው
@kokokeke2699
@kokokeke2699 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማን እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 7 ай бұрын
አሜን
@user-um3hb2or4c
@user-um3hb2or4c Ай бұрын
ቃል ህይወት የስምዐልና
@frehiwotseyum5640
@frehiwotseyum5640 Жыл бұрын
Tabarku
@abrshmengi9288
@abrshmengi9288 Жыл бұрын
በርቱ ይቀጥል እባካችሁ
@belayweldemariam1438
@belayweldemariam1438 6 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ሁሉን ታውቃለህ።
@tigistasefew6736
@tigistasefew6736 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ትምህርት ነው
@user-lj9dl4rt6m
@user-lj9dl4rt6m 8 ай бұрын
ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 8 ай бұрын
አሜን
@solmona3992
@solmona3992 Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን
@bini1623
@bini1623 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fasikayimer7062
@fasikayimer7062 Жыл бұрын
Kalehiwotin yasemalin
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigetadess6832
@tigetadess6832 3 ай бұрын
አግዜአብሄር. ፍርድሕን አሣየኝ. የልጆች አባት. ልቤን. ሠብሮታል😢😢😢😢😢😢😢😢
@ashenafidigafe
@ashenafidigafe Ай бұрын
ፍረዱን ሳይሆን ማዳኑን ያሳይሺ ባልተቤትሺ ከዳነ የተሰበረውን ልብሺን ይጠግነዋል
@shashetusisay8998
@shashetusisay8998 27 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋን በእግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@zinashtahiro3090
@zinashtahiro3090 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yaseman Amen
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን
@yonaseyaya1134
@yonaseyaya1134 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🥰🥰🥰
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን
@tshayetogu149
@tshayetogu149 6 ай бұрын
QALHIWETENE YASEMALENE
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 6 ай бұрын
አሜን
@user-ix6zx2yk5f
@user-ix6zx2yk5f Жыл бұрын
አቤቱ እንደምህረትህ ማረኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን መሃሪ አምላክ በምህረቱ አይለየን
@tigetadess6832
@tigetadess6832 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 Жыл бұрын
_ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን ፀሎት አገራችንን ይጠብቅል_
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን 💕👍
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SofiaS-rm2uh
@SofiaS-rm2uh 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 4 ай бұрын
አሜን ፫
@bbbbbbbaaaaaaa3620
@bbbbbbbaaaaaaa3620 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ በረካታቻ ይደረን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን
@nardosnegesemuket7369
@nardosnegesemuket7369 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ነህ subscribe,አድርጌሀለው በርታ አይዞህ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@user-cj9yp6vt8m
@user-cj9yp6vt8m 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@webalemthlawen2354
@webalemthlawen2354 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን ወድሜ አሜን አሜን አሜን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tu6zu6wj5p
@user-tu6zu6wj5p 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@abuzelidetamariam6192
@abuzelidetamariam6192 Жыл бұрын
Wendmachin ke hamer new enameseginalen
@warkinishd5975
@warkinishd5975 Жыл бұрын
🤲🤲🤲
@wede1905
@wede1905 Жыл бұрын
ቃለሒወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ ወንድማችን ድንቅ ትምሕርት በርታልን
@user-um5oh1kw2f
@user-um5oh1kw2f Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@weyzetesfyeatesfyea7589
@weyzetesfyeatesfyea7589 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@christianberhanu2845
@christianberhanu2845 Жыл бұрын
Betam des yimil temhiret ebakchu liloche astemari video serulne 🙏🙏🙏
@abi76908
@abi76908 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አይተን ተደምረናል ደምሩን ለቀና ትብብራቹ እግዚያብሄር ያክብርልን::
@mmahitotabeje
@mmahitotabeje Жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እፁብ ድንቅ ነው
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын
Qal hiwot yisamalen igzehiber Anurilin
@mironbeautyfull4849
@mironbeautyfull4849 Жыл бұрын
Tabrke
@squata3346
@squata3346 Жыл бұрын
Amen!!
@sabaalemshewit1341
@sabaalemshewit1341 Жыл бұрын
ግርም የሆነ ትምህርተ ሂወት። አሜን አሜን አሜን!!
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ሂውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውንድማችን 🤲🤲🤲
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Kale hiwete yasemalne
@egizbermelkamnw4895
@egizbermelkamnw4895 Жыл бұрын
Amen kalihiot yasemalin 💞🙏💞
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን፣ወንድማችን፣።
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Egzihaberiy.yimesegen
@sumsungsumsung2978
@sumsungsumsung2978 Жыл бұрын
AMNEE AMNEE AMNEE 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Hera-521
@Hera-521 Жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ተባረኩልን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያልብርልን
@redietrediet8953
@redietrediet8953 Жыл бұрын
Kal heweten yasemalen bebezu tebareku
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekonnenmoke6197
@mekonnenmoke6197 Жыл бұрын
እውነት ነው ሁላችንም በማይገባን በቸሩ እግዚአብሔር ስራ እየገባን ነው የምንጠፋው ከዚህ ባለ ማውቅ የስራንውን ስራና አጥያት ይቅር ባለን ፈጣሪያች እግዚአብሔር
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን
@user-dq1op1ut8i
@user-dq1op1ut8i Жыл бұрын
ሚገርም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💚💛❤️
@user-tf2ru9cx8j
@user-tf2ru9cx8j Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማለን በረከታቸዉ ይደርብን
@user-bw1ih9cn9l
@user-bw1ih9cn9l Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማለን💕
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Жыл бұрын
Denk new kale hiwotn yesemaln🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mezmrtwasetakele8524
@mezmrtwasetakele8524 Жыл бұрын
ቃለህይውትን ያሠማልን ameen
@user-oj2ly2zw6c
@user-oj2ly2zw6c Жыл бұрын
❤ቃል ህይወት ያሰማልን ❤
@fntayeayalewu3294
@fntayeayalewu3294 Жыл бұрын
ዋው ቃል ሕይወት ያስማለን ወንድማቺን በጣም ጥሩ ትምሐርት ነው
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@matigirma324
@matigirma324 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
@enatemaryam2741
@enatemaryam2741 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባርኩ።
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
ቃልሂወት ያሰማል ወንድማችን👍👍👍
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@salaamnigus1100
@salaamnigus1100 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️
@ahagrabat6367
@ahagrabat6367 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@Geni2341
@Geni2341 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን
@HHi-mw3zt
@HHi-mw3zt 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ይፈርዳል ሰነ ፀሁፈ
@msamuel2857
@msamuel2857 Жыл бұрын
Well done.
@maeregugirma6118
@maeregugirma6118 Жыл бұрын
Askedemmmm
@redietrediet8953
@redietrediet8953 Жыл бұрын
more
@henokworkneh2696
@henokworkneh2696 Жыл бұрын
ቀጥሉበት
@Nanananananu2121
@Nanananananu2121 Жыл бұрын
ትምህርታችሁ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ቻናላችሁ የኤዲቲንግ ችግር አለበት ደዎሉን ምን አለ ብትቀንሱት መስማት አልቻልኩም ሠው ተመስጦ ከእግዚአብሔር ጋር እንዴት ነው መነጋገር እሚችል
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
ለአስተያየትዎ እግዚአብሔር ያክብርልን። በቀጣይ ይህን ስህተት እናርማለን።
@ueechgethiopia8288
@ueechgethiopia8288 Жыл бұрын
እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርት አዘል ትረካ ነው ። አንዳች ትምህርት እንዳገነኜሁበት የሚካድ አይደለም
@elsabetadane1132
@elsabetadane1132 Жыл бұрын
የኤፍራጥስ ወንዝ በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ላይ አንብቤው ነበር በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
@kalbetegbar2658
@kalbetegbar2658 9 ай бұрын
ለ60 አመት ፍራፍሬ እየተመገቡ የኖሩት አባት ማን ይባላሉ ስማቸውን ካወካቸው?
@ageriemaru6398
@ageriemaru6398 Жыл бұрын
ፍርዱ አይመረመርም
@alebachwoenywoenywo8855
@alebachwoenywoenywo8855 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 5 ай бұрын
አሜን ፫
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@myayearsemalij8333
@myayearsemalij8333 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@hiemeyemamelije8534
@hiemeyemamelije8534 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት ነው የእግዚአብሔር ፍርድ አይመረመርም እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው ወንድማችን ጥሩ አቀራረብ ነው በርታ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alebachwoenywoenywo8855
@alebachwoenywoenywo8855 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 5 ай бұрын
አሜን ፫
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@brhanafutwi911
@brhanafutwi911 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gebrelafikre2270
@gebrelafikre2270 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
ዘውዷን ጥላ የመነነችው ንግስት/// መንፈሳዊ ትረካ ///Menefesawi tereka
16:54
አፈወርቅ ሚዲያ afewerk media
Рет қаралды 17 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 353 М.
የወደቀው መልአክ -- መንፈሳዊ ትረካ
23:30
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 10 М.
ቅዱስ ሙሴ ፀሊም መንፈሳዊ ፊልም || saint moses black spritual full orthodox movie
1:53:53
Abba Heylemelekot yhays Tube አባ ኃይለ መለኮት ይኄይስ ቲዩብ
Рет қаралды 6 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН