በፀበሉ ከካንሰር ተፈወሰች……አባ ትልቅ ነገር አደረጉልኝ

  Рет қаралды 33,773

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

4 ай бұрын

ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZfaq / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 161
@comcell3831
@comcell3831 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ ግን በአንሶላ የሚቀድሱትን አባቶችን እንዴት እንርዳ 😢😢 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😭
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 3 ай бұрын
Ufff betam lib yenkal😢😢😢
@BlineKassa
@BlineKassa 4 ай бұрын
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ይጋበዙሉን
@user-ee4su6cd8z
@user-ee4su6cd8z 3 ай бұрын
አባታችን አባ ገብረ ክዳን የዕድሜና የጤና ፀጋን ይስጥልን የአገልግሎታቸው ዘመን ያርዝምልን 🙏 ወንድማችን ከይቅርታ ጋር ዲያቆን እንደ መሆንህ መጠን እኔ ላንተ እንደዝህ ማለት አይገባኝም ማለቴ ከእኔ በላይ የኦርቶዶክሳውያን ስርዓቱ በደንብ አድርገህ ታውቀዋለህ እና ነጠላ ብትለብስ ደስ ይላል ትውልድ ከእናንተ የምማርበት ት/ታችሁ ብቻ ሳይሆን ስርዓታችሁም ጭምር ነውና
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 3 ай бұрын
ምንአይነት መታደል ነው ገና በወጣትነት እግሜ እንዲህ መባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ🙏❤
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 4 ай бұрын
አባታችን አባገበር ኪዳንን በጣም ናው የማከብራቸው
@melkamsamuel1203
@melkamsamuel1203 3 ай бұрын
1EEa
@user-nr2dd3dv5t
@user-nr2dd3dv5t 3 ай бұрын
ወንድም እንደዚህ አይነት ስትጋብዝ ነጠላአ ብር ልብስ ደእስ ይልኝል❤❤❤❤❤ አባተችን አባአ ገብረኪደን እድእሜኤ ጤናአ ይስጥልን
@Rahelname
@Rahelname 3 ай бұрын
ፋሽን ነው ሸሸሸሸ
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 3 ай бұрын
😂😂😂ፍሽን ብሎ የለም እናት😢​@@Rahelname
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 3 ай бұрын
@@Rahelname በጣም አማረልን ብለውነው😥
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 4 ай бұрын
በአንሶላ ጨርቅ የሚያገለግሉትን አባቶቻችንን እንዴት እንርዳቸው????
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 ай бұрын
አይ ልበ። የሰጠን
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለተደረገልን ሁሉ መታደል ነው የአባታችን ያንቺ ሁኔታ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ይባርኩልኝ
@abenetnegash82
@abenetnegash82 3 ай бұрын
ዳቆን አቤነዘር ከእህታችን አገልግሎት እጅግ ትልቅ ትምህርት ተምራለው ፣ በገዳም ያሉ መነኮሳይትን በእህታችን ህይወት በኩል የአቅሜን ለመርዳት ስለምፈልግ እንዴት መርዳት እችላለው? አመሰግናለው አሜን፫
@Tizita234
@Tizita234 3 ай бұрын
አቤኔዘር እግዚአብሔር ይባርክህ ።እህታችን ህይወት ዘመንሽ ይባረክ ።
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@workyemekonen6127
@workyemekonen6127 3 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ እባክሽ ለእኔም እምነት እና ፀበል እፈልግ ነበር እባክሽ መዳን አለብኝ
@gelilaworku3162
@gelilaworku3162 4 ай бұрын
አገልግሎትሽን ያስፋልሽ ይባርክልሽ የኔ የዋህ ❤
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@martabogale7735
@martabogale7735 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው ህይወትዬ
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@martabogale7735
@martabogale7735 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እማ
@hwatii
@hwatii 3 ай бұрын
Amen 💖💖💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen amen 💖💖💖💖💖💖 amen 💖 amen
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 3 ай бұрын
መልካም አባት ናቾው መርጌታ እግዚአብሔር ቤታቹ መርጦዋል
@atsedegizaw8646
@atsedegizaw8646 3 ай бұрын
ይህ መታደል ነው እግዚአብሔር በሞገስ ይጠብቅ ሽ እህቴ
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 3 ай бұрын
አባታችን በረከታችው ያደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ሁላችሁንም ይባርካችሁ ፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@webet2273
@webet2273 4 ай бұрын
እግዚህአብሄር አምላካችን ሁሌ መልክትህን በተለያየ መልክ ትልክልናለህ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብ እግዚህአብሄር ይባርካቹ የዘመኑ እቁዎች በዚህ እድሜ ተመርጣቹአል በዘመናቹ ሁሉ የእግዚህአብሄር አገልጋይ እድትሆኑ እመኛለሁ እፀልያለሁ ዳቆን አቤነዘር ትህትናህ እርጋታህ በእዉነት ልዩነዉ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ፀጋዉን የስጠህ አምላክ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayhagos1491
@tsehayhagos1491 3 ай бұрын
ህይወትዬ ተባረኪ ሳል ያዞ ሰርቁት ቅም ዪዞ ፀሉት አይሆንም ደግ አደረግሸ ትልቅ ት ምህርት ነው ተባረኪ ጌታ ይባርክሸ ።
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r 3 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 3 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@abenetnegash82
@abenetnegash82 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ አባ ገብረ ኪዳን ጋብዛችሁ ይምከሩን ይገስፁን ፣ ለእግዚአብሔርን ቃል እያወቅን የተግባር ሰው መሆን ያቃተን ፣በተግባር ከእግዚአብሔር ጋር መኖር እንደምችል ጠይቁልን እባካችሁ፣ አመሰግናለው ።
@thhghh745
@thhghh745 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 3 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ ሥለ ደግነትሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልሽ አሜን እህቴ አሠሪዬ ወይም ማዳሜ የካንሠር ህመምተኛ ናት እና ይህን አንች የተናገርሽውን ለማዳሜ ነገርኮትና አኔንም በተፈወሥኮ እንደዚች ሥትለኝ ከልቤ አሣዘነችኝ እና እህቴ ሠበብ ሁኛት ❤ እመሠግናለሁ አንችም ዝግጅት አቅራቢውም ተባረኩ 🎉
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 3 ай бұрын
አባታችን ብሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያቤተክርስትያኑ እንፌት እንርዳ
@user-dl2ye2rl9q
@user-dl2ye2rl9q 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በእውነት የተመሰገነ ይሁን አንችንም የአገልግሎተት ዘመንሽን ይባርከው መንገድሽን ይባርከው ለኛም ሰምቶ አይቶ ዝም ከማለት ያብቃን ፍቃዱ ይሁን
@emujiru1797
@emujiru1797 3 ай бұрын
❤❤እህቴ በእዉነቱ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ቂም በጣም የሚያስጠላ ነገር ነዉ ተመስገን ቂም አላዉቅም ሲሉ እራሱ ይገርመኛል ቂም ይዤ ሲሉ
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 3 ай бұрын
ሴቶች እህቶቻችን ከዝች ድንቅ እንስት ተማሩ
@comcell3831
@comcell3831 3 ай бұрын
አባታችንን ጋብዙልን በፈጣሪ
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 3 ай бұрын
ህታችን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@user-vy6tq2xp9c
@user-vy6tq2xp9c 3 ай бұрын
Abatechi. Kalehiwet. Yasemaln. Ehitachi. Betolet. Asibn❤❤❤❤❤❤❤
@asmaittekle5490
@asmaittekle5490 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በምንድነው የምናገኝሽ ያባቶችን አልባሳት እንዲሁም እናቶችን ለመርዳት በምን መልኩ ነው የምናገኛት አእባክህን የምናኝበትን ቁጥር ፃፍልን ከበረከት እንሳተፍ
@annaannabh4494
@annaannabh4494 3 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባረክ
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 3 ай бұрын
እድለኛ ሴት ነሽ በጣም😢❤
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 3 ай бұрын
Bewunet betam des yemel koyeta neber egzaber yakbreln enmasgnalen sela akafalchun hitachen kare zamaneshin egzaber yebarklsh🙏❤️❤️❤️
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@user-jc7hv8lp5g
@user-jc7hv8lp5g 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@abelabel6697
@abelabel6697 3 ай бұрын
ሕይወትዬ እድሜ ከጤና ይስጥሽ በርቺ
@benyamgirma2688
@benyamgirma2688 3 ай бұрын
ዕድሜ ከጤና ያድድልኝ
@solomonfeleke1359
@solomonfeleke1359 3 ай бұрын
ፈጣሪ ስራሽን ይባርክልሽ።ማገዝ ወይም በዚህ መልካም ስራ ለመሳተፍ ለምንፈልግ አድራሻሽን ወይም ስልክ ቁጥርሽን ብታስቀምጭልን በፈጣሪ ስም እጠይቅሻለው።ፈጣሪ በዚሁ ያፅናሽ አመሰግናለው።
@user-nd6ur8ed1f
@user-nd6ur8ed1f 3 ай бұрын
አውነት ነው አባቴ መዳንሐለም ብዙ ነው ያደረገው ብዙነው አሳልፎ ይን አንድሰማያደረገው ይመስገን በጣም ደስ ነው ያለኝ ይሄኔ ያደረገው ለበገው❤❤❤
@hewanhailemariam9700
@hewanhailemariam9700 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት እህቶችን ያብዛልን እንዴት ነው የምናገኝሺ ስልክሺን ማግኘት ብንችል
@Enat-zy4go
@Enat-zy4go 3 ай бұрын
My sister, May God bless you
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስስስስስስ ይላል እህትዋ 🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤ቃለ ህይወት ያስማልንን
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 3 ай бұрын
❤❤ታድለሽ
@selamselina1321
@selamselina1321 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@Sara-jh7el
@Sara-jh7el 3 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 4 ай бұрын
Amen EGZEABEHEIR yemesgan fetsameshn byesemrlsh ehtachn❤❤❤❤
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@shewayneshbeyens0168
@shewayneshbeyens0168 3 ай бұрын
Amazing wow main importance of massage really appreciate you for your special together real purely life ways best thoughts keep it up Thank you ❤GOD bless you more with all family ❤
@Meanddabear
@Meanddabear 3 ай бұрын
Echi lej amlak ybrkat net❤👏🙏🙏🙏
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 4 ай бұрын
Egzabher yemesgen. Ehetachen egzabher tsegun yabzalesh. Bahedeshebet ema amlak tetebekesh 🙏🙏🙏
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@amsalemamo9132
@amsalemamo9132 3 ай бұрын
እህታችን እንዴት ላግኝሽ እባክሽን ?
@melatmezemir2297
@melatmezemir2297 3 ай бұрын
Ene memihir Aba G/Kidanin yemigeltsibet kalat yatrugnal!
@TegestAleme-ul1bg
@TegestAleme-ul1bg 3 ай бұрын
ተባረኪ
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@tesfayeaddis5534
@tesfayeaddis5534 2 ай бұрын
@Hiwot2721 ቴሌግራም ወይም FB ገፅ ካላቹ
@AlemAlem-oq1cg
@AlemAlem-oq1cg 3 ай бұрын
ይገርማል
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 3 ай бұрын
ታድለሽ❤❤❤
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 3 ай бұрын
በትክክል. ቂም ማለት ትልቅ በሺታነው
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
እውነት ነው
@shewitsium5514
@shewitsium5514 3 ай бұрын
ወንድማችን በራስዋ ኣንደበት ኣድራሻ ብትነግረኝ ጥሩነበረ ኣድራሻ ኣልተጻፈን❤የሂወትዬ ስልክ ጻፍልኝ።❤
@zainabmk1224
@zainabmk1224 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወርቆቼ❤
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን
@samrayimamu3371
@samrayimamu3371 3 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ደሞ ድምፅሽም መልክሽም ሜላትን ትመስያለሽ 😊
@saleightemmanuel5595
@saleightemmanuel5595 4 ай бұрын
Wow, that's an impressive claim for a young person ! Could you please share the list of Gedamat and Adbarat you've visited? I'd love to hear more about your experiences and understand the scope of your travels. I'm curious to know which specific monasteries and sites you've explored. How many Gedamats do you travel a year?
@azebkahasu8916
@azebkahasu8916 3 ай бұрын
How to help chrirstos samera church please
@asitessema7853
@asitessema7853 3 ай бұрын
እግዚእብሔር። ይመስገን እባከህ ስልክ ቁጥራን
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 4 ай бұрын
ውይ ጉድ እኔ በቃ ሴጣን ተሸክሜያለው ነው ማለት ነው ..ውይ እኔም በጣም ከሰውጋ የተጋጨውበት ነገር አለ የበደለችን እሶ እኔ ይቅርታሀ ልጠይቅ ወይኔ ..እስቲ መዳንያለም። ይሁቃል
@selamselina1321
@selamselina1321 3 ай бұрын
ወዘናሽ እራሱ ደስ ይላል የሆነ መንፈስ ቅዱስ በላይሽ ላይ አለ ፈጣሪ ፀጋው ይብዛልሽ
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 3 ай бұрын
ቂም ከባድ ነው እንደ ካንሰር ወይ ከባድ ነገር ተሸክሞ እንደመኖር ነው ይባላል :: አቤቱ ያስቀየምካችሁ እህት ወንድሞቼ ይቅር በሉኝ እኔም ከልቤ ያዘንኩባችሁ ይቅር ብያለው አቤቱ በመንግስትህ አስበን ይቅር በለን ማረን 😢
@Bethelmiracle
@Bethelmiracle 3 ай бұрын
Kebad new nedeten mastages bewenet egziabher redtoshal enganm yeredan
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@etiopiaenattube5202
@etiopiaenattube5202 3 ай бұрын
እባካቹን ለማገዝ ለምንፈልግ አድራሻ ከስቀምጡልን በተለይ የመነኮሳት
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 3 ай бұрын
Egzeyabehair yemesgen
@torrastiti
@torrastiti 3 ай бұрын
ሁልግዜ ያባን ስልክ እፈለጋለው ግን ላገኝ አልቻልኩም እደው ደግ ልቦች ብትተባበሩኝ ስለእመብርሐን 🤲
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 3 ай бұрын
አስቀምጡልን ቁጥራችሁን
@solomonfeleke1359
@solomonfeleke1359 3 ай бұрын
አሁንም በአንቺ ላይ ፈጣሪ አድሮ ብዙ ነገር ሊሰራ አቅዳልና ባክሽን አንቺን እማገኝበት አድራሻ ጠቁሚን አደራ አደራ ለሁለተኛ ጊዜ ሀሳቤን በመግለጽ ይቅርታ።
@BlineKassa
@BlineKassa 4 ай бұрын
እንኮዋን ደና መጣችሁ
@feedelband205
@feedelband205 3 ай бұрын
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘልበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ወሮበላ መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ ምግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:
@salamjiji2569
@salamjiji2569 3 ай бұрын
@MesereteSeyoum
@MesereteSeyoum 3 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ካላት
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 3 ай бұрын
እረ እኔንም ውሰጂኝ አንቺ የታደልሽ ነሽ እህቴ እኔም እድለኛ እንድሆን በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተሰንበት ነኝ።
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
ሁላችንንም እመቤቴ ታስበን
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 3 ай бұрын
@@endetuaf amennn
@habtamudinkita7422
@habtamudinkita7422 3 ай бұрын
ታድለሽ እህቴ መመረጥ ነው
@nardosberehe1390
@nardosberehe1390 3 ай бұрын
I want to join
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 4 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ይጋበዝልን
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 4 ай бұрын
አዎ ይጋብዝልን የኔ እንቁ መምህር ተሰፋዬ አበራ ❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
መማህር ተሰፈዬ አበራ ገበዘልን❤❤❤
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 4 ай бұрын
😂😂
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 ай бұрын
@@user-xl4yo6on7d አይ። ልበ የሰጠን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 ай бұрын
ተክከልኘ። መማህር የሁንት አቀረቡል አግዝአቡሔር የሰጣች
@wazmak9255
@wazmak9255 3 ай бұрын
በፊት ቃለ መጠይቅ የሚያደረጉ ነጠላ ይለብሡ ነበር አሁን ስልጣኔ እየመሠላቸው ህግና ስራቱን እንደዚው እየሸረሸሩት መጡ ከዛን ደሞ ሴቶቹም መልበሥ ያቆማሉ😊
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 3 ай бұрын
ውይ ሀበሻ መቼስ አቃቂር ማውጣት ስንወድ ያሉት ቤተክርስቲያን አይደለ ወንድ ልጅ አሁን አጠላ አለበሰም ብሎ ማላዘን ከዛ ይልቅ ስለሚያቀርቡት ፕሮግራም ብታስቡስ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hulubersuhone1940
@hulubersuhone1940 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@ethioselam2046
@ethioselam2046 3 ай бұрын
ከማህበሩ ለመቀላቀል እንዴት እናግኝሽ ከሀገር ውጭ ያለን ሰዎች
@lelmlemeyob2605
@lelmlemeyob2605 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ን ነጠላ ብትለብስ ደስ ባለኝ።
@mekdi556
@mekdi556 4 ай бұрын
❤❤❤
@yeMariamlijGiyorgis867
@yeMariamlijGiyorgis867 3 ай бұрын
ድምፁ ይስተካከል ።አይሰማም
@AlemaAlema-bm1es
@AlemaAlema-bm1es 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@askualh2360
@askualh2360 4 ай бұрын
Gereanta sitihedu beziwum kusikum mariyamin gobignu betkarani side newu ena hedachihu gobignu eza newu tewlije yadegikut kalikidan yalewu bota newu
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 ай бұрын
እማዬ ይሄ እኮ የታወቀ ነው ሁሉምያውቀዋል ከተማ ውስጥ ማንሽን ቤተክርስቲያን እየተሰራ መፅሐፉም ቄሱም ዝም ነው ይሄ የፖፖሳቶች ሀላፊንት ነው ሁሉም የተደላደለ ህይወት ላይ ተኝቶ ይሄን የተቸገረ ቤተክርስቲያን ማየትም እይፈልጉም ሁሉም ይሄን ችግር አውሪ ነው!!
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 4 ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@kenandinku439
@kenandinku439 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@TediAfro-gr6ho
@TediAfro-gr6ho 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tu6zu6wj5p
@user-tu6zu6wj5p 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@rayaetiopia8496
@rayaetiopia8496 3 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤🙏🏻🙏🏻
@nardosberehe1390
@nardosberehe1390 3 ай бұрын
Where is her address?
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 3 ай бұрын
ዲያቆን አቤኔዘር አለባበስህ እዚጋ የመንፈሳዊ አደለም ነገሴቶቹም ነገ ይቀይራሉ
@salamjiji2569
@salamjiji2569 3 ай бұрын
Ebakhn slkan sten
@tesfayfreweyni6362
@tesfayfreweyni6362 3 ай бұрын
Selam senate wedi et art media betseboch yemtaqerbuln Hulu lenbsn lesgachn berget New ymtaqerblun enamesgnslen Ye heftier hiwat endiet magnet echlalh fqadenga ke honenh eflgatalh telfonwa kagenchung amesgnslh
@fekret9844
@fekret9844 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ
@endetuaf
@endetuaf 3 ай бұрын
አሜን
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 4 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 120 МЛН