የወንድማችን ሞ’ት ያልጠበቅነውን ጉድ አሰማን! የ17 ዓመት ትዳር እና የ'እኔም ሚስት ነኝ' ጥያቄ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 169,054

Eyoha Media

Eyoha Media

3 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 993
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ግን የዚህን ሰው ደም አይረሳዉም አይዟችሁ ጌታ ልባችሁን ያፅናና
@adisneny9479
@adisneny9479 3 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@solidani8575
@solidani8575 3 ай бұрын
Amen🤲🤲🤲
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 3 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏❤
@user-gs4on1ly1w
@user-gs4on1ly1w 3 ай бұрын
Amen
@mimitaye6872
@mimitaye6872 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 3 ай бұрын
Amen ❤🥰🙏
@fremenda3566
@fremenda3566 3 ай бұрын
ወንድማችሁ ልደት ተጠርቶ የሴትየዋን ልጅ አንስቶ አቅፎ ቢሆንስ ፎቶ ያነሱት ምርመራው አስፈላጊ ነው አውነቱን እግዚያብሄር ያውጣላችሁ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 ай бұрын
በአሁን ሰአት ላይ ፎቶ ማቀነባበር ይቻላል . እንኮን ይሄን ሌላም በቴክኖሎጁ ይሰራል
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 3 ай бұрын
DNA ymeremer
@user-bm3ur7ik9l
@user-bm3ur7ik9l 3 ай бұрын
ኢትዮጲያ ላይ ያለመኖሬን በጣም ወደድኩት ከአሁን በኃላ የኢትዮጲያኖች ሚዲያን አልሰማም ሀዘኔ በዛ ፍትህ ተጓደለ በጣም ያማል 😭😭😭
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 3 ай бұрын
ያስብላል ሀገሬም አትመስለኝ አሁንማ😢
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 3 ай бұрын
አሁንማ ያስብላል ወላሒ ማይሰማ ጉድ የለም ወይ ፊትህ የለ ወይ መግስት የለ😢😢😢😢😢😢😢
@dawitboru9027
@dawitboru9027 3 ай бұрын
ችግርን በመሸሽ ሳይሆን በመጋፈጥ ነው ለውጥ ሚመጣው በተወሰኑ ጋጠወጥ ከሐዲዎች ብቻ ሐገር አይጠላም ሐገር አይካድም ምንም ማድረግ ባንችል በየእምነታችን መጸለይ ይቻላል❤❤❤❤
@senayettekeste7244
@senayettekeste7244 3 ай бұрын
It’s true true
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 ай бұрын
የዛ የደካማ ህናቱ አምላክ የደሙን ዋጋ ያሰጥላችሁ አይዞሽ እህቴ ከባድ አዘን ዉ ፈጣሪ የደከመበትን አብቱን ለማንም አያይርግባችሁ የሱን ነብስ ይማር
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
ከባድ ሃዘን ነው ከውስጥ የማይወጣ የዘላለም ጥያቄ ነው የአቶ ካሳሁን ሞት እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጥ እህቴ በርቺ አንቺም ለልጆችሽ ኑሪላቸው 😥😥😥😥😥💔 ሁላችሁንም እግዚአበሄር ያፅናችሁ
@user-sk3yi3kx5i
@user-sk3yi3kx5i 3 ай бұрын
“እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነው፥ ኃይለኛም ታጋሽም ነው፥ ሁልጊዜም አይቈጣም።” - መዝሙር 7፥11
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 3 ай бұрын
😭💔👍
@Hundumak
@Hundumak 3 ай бұрын
ሹፌሩ የሆነ ተልዕኮ ተሰጥቶት ነው እሱ ጋር ተቀጥሮ ነፍስ እንዲያጠፋ የተሠማራው ። በፍጹም ሹፌሩ በቀላሉ መተው የለበትም። ሚስቱና ልጅ ወልጄለታለሁ ያለችው እንዲሁም ሌላ የቢዝነስ ፓርትነር ጋር የለ የጥቅም ግጭት ካለ። በአጠቃላይ ይህንን ባለሀብት ህይወት ፉማጥፋ ያሰበ አካል ይኖራል ። ምርመራው ከሚስቱና ከሹፌሩ ተጀምሮ ይስፋፋ።
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 ай бұрын
በትክክል የኔ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ደሙን ያውጣ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 3 ай бұрын
ማንም ሹፌር እራሱ እየነዳ የሌላውን ነብስ ላጥፋ ብሎ ሊነሳ እይችልም ...እይጣል ነው...!!!
@wineywelde3367
@wineywelde3367 3 ай бұрын
yes your right they need investigating Gavernmet.
@rheabera2983
@rheabera2983 3 ай бұрын
The secret is with the driver
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 3 ай бұрын
​@user-rq3rm9in5ከአነገገረቸው መረደት ይቻላል ተልኳ እንደለውz
@ሲኖሪታ
@ሲኖሪታ 3 ай бұрын
በጀመርያ ነፍስ ይማር ከሹፌሩ ጀርባ የተደበቀ ሚስጥር ሊኖር ይችላል በደብ ምርመራ ቢደረግበት አሪፍ ነው ፃፊዋስ በሞተበት ማግስት እንዴት ቢሮ ልትከፍት ቻለች ሚስቱስ በሞተ በ15ቀኑ እንዴት እናታባቷ ጋ ሄደች በደብ ምርመራ መደረግ አለበት
@user-rf1bx8qt2t
@user-rf1bx8qt2t 3 ай бұрын
በጣም ይቅርታ አድርጉልኝ እና እሱ እሁድ ሞቶ ሰኞ ቢሮውን የከፈተችው ፀሀፊ የባለቤቴ ገዳይ ማነው ብላ ሳትጠይቅ የ17 አመት ትዳርዋ ያልቆረቆራት ሴትን እራሱ የሚያስጠረጥር ነገር አለ እግዛብሄር ደሙን ያውጣላቹ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 ай бұрын
እነዚ ሁሉ ሰወች የወንጅሉ ተባባሪዎች ናቸው . ግን ምንያደርጋል ፍትህ የሌለበት ነው ያለነው.
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 3 ай бұрын
የኔ ሀሰብነዉ የፃፍሺዉ
@SerkiBek
@SerkiBek 3 ай бұрын
ምናይነት ነገር ነው ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናችው
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 3 ай бұрын
በትክክል ጥሩ እይታ ነው የእውነት
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 3 ай бұрын
አይ ቀርም እውነት ትወጣለች
@SenaitJira
@SenaitJira 3 ай бұрын
ይግባኝ ጠይቁ ፍትህ ለማች ወንድማችን ከጀርባው ትልቅ ሴራ አለ እግዚአብሔር የወንድማችሁን ደም ያውጣላችሁ
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 3 ай бұрын
አው ልክነሽ በደንብ ያስተውቃል
@tigetad5649
@tigetad5649 3 ай бұрын
ይሄ ታስቦበት ታቅዶ የተደረገ ነው በደንብ ይጣራ ከጀርባ አለ ነገር ፍትህ ያስፈልጋል መሞት ነው ያለበት አትቀመጡ ይግባኝ ይግባኝ ጠይቁ !!!
@tigist9810
@tigist9810 3 ай бұрын
እዉነት ነው የኔ ወንድምም በዚህ ዓይነት ሰራ ተገድሎ ሚስቱ አስከረን ሳይቀበር ንብረት ስታሸሸ አደረች ተቃጥለን ወንድማችንን አጥተን ከእሷ ጋርም ለዘላለም ተለያይተን ቀረን እግዚአብሔር እዉነቱን ያዉጣላችሁ የሰዉ ክፋት የተለየ ነው አንዳንድ ሰዉ መሳይ አውሬዎች አሉ ያሳዝናል በጣም 😭
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 ай бұрын
ይሄንን የሰማይ አምላክ ይሄንን እንቆቅልሽ ይፍታላችሁ የዚህን የቤቱን አውራ ወንድማችሁን ደም እግዚያብሔር ያውጣላችሁ በእውነት ልብ ይሰብራል የምንሰማው ሁላ ይሄን ጥሩ ጠበቃ ይዛችሁ የዚህን ሰው ደም ማውጣት አለባችሁ
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 3 ай бұрын
አለምየ አረ ይኼ እኮ በጣም ትልቅና አስተማሪ ሚዲያ እንደመሆኑ ለእንግዶች ለምን ሶፋ መቀመጫ አታዘጋጁም እባካቹ
@ethioethio8898
@ethioethio8898 3 ай бұрын
የደላህ
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 3 ай бұрын
@@ethioethio8898😂😂😂😂😂
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 3 ай бұрын
@@ethioethio8898 ይኼን ማድረግ ድሎትን ይጠይቃል እንዴ እስኪ ሌሎች ሚዲያዎችን ተመልከቱ መድሎት የኛ የሚባሉት ሚዲያዎች የኢዮሀን ሚዲያ ያክል ተመራጭነት የላቸውም ነገር ግን ስቱዲያቸውን እና የእንግዳ ማስቀመጫቸው ያምራል ለዚህ ነው ዘመኑ የውድድር ስለሆነ ነው እንደዚህ ያልኩት ድሎት መስሎ ከታያቹ ለእንግዶች ኩርሲ የሚያቀርብ ኢትዮጵያዊ ስለሌለ ነው
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 3 ай бұрын
እሲ ዝም በሉው
@elsa3589
@elsa3589 3 ай бұрын
ሁሌ ነው የምናገረው ፣ ሰዎቹ ተንጠልጥለው እሱ ተወጥሮ ነው የሚቀመጠው ሁሌም
@user-si8mz1ck5w
@user-si8mz1ck5w 3 ай бұрын
በዚህ ዘመን ፍርድ ከፈጣሪ ብቻ ነው መጠበቅ የዚህን መልካም ሰው ደም በከንቱ እዳይቀር ፈጣሪ ይርዳችሁ ወይ የሰው ልጅ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣችሁ
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 3 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ መሆኔን ከጠላሁ ቆየሁ 😢 እግዚአብሔር አንተ ፍርድ ስጥ
@emeeme7779
@emeeme7779 3 ай бұрын
ወይኔ ምን አይነት የጉድ አገር ነው። ዳኛዋ ዘር አይውጣልሽ፤ ኢትዮጲያዊ ሁሉ በከፈለው ግብር ተምረሽ፤ 2 ሰው ገሎ 4 አመት??? ፈጣሪ በስጋ በነፍስ ይጠይቀሽ!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
4 አመት ብቻ የሚገርም ነው በህጉ መሰረት ነው ወይ ስ ደስ እንዳላቸው ነው የሚፈርዱት።
@user-uc6sr6ls9t
@user-uc6sr6ls9t 3 ай бұрын
ቅዱስ መድሐኒያለም የፈሰሰውን የዚህን ሰዉ ደም እውነቱን አውጣለት 🙏🏿 ያወጣዋልም .
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 3 ай бұрын
አንቺ ጀግና እህት ነሽ 🙏 አሁንም ገዳዩንም በይግባኝ ሚስቶቹን በህግ እንዳትለቂያቸው
@user-br7jl4wo4d
@user-br7jl4wo4d 3 ай бұрын
ዛሬ ግን አሌክስ ንግግርህ አስከፍቶናል ትክክልም አይደለህም። ሲጀመር እዚህ ፕሮግራም ላይ ካየናቸው ባለታሪኮች ሁሉ እንደነዚህ የሚያወሩት ሁሉ አሳማኝ አነጋገራቸው በስነስርዓትና በምክንያታዊነት ጥቅምን ሳይሆን ፍትህን የሚፈልጉ ሰዎች አይተን አናውቅም። የምርም የደረሰባቸው ነገር እና እየሆነ ያለው የህግም ሆነ የግለሰቦች አካሄድ እንደ ሰብአዊነት ስናስበው በጣም ያበሳጫል ሀዘንን ያባብሳል ሀገርንም እንዲጠሉ ያደርጋል። ሆኖም ግን እነርሱ stil በጨዋ አካሄድ ፍትህን ብቻ ነው እየጠየቁ ያሉት። የወንድማቸው አሟሟትም በትክክል የሰው ተንኮል እንዳለበት በሚገባ ያስታውቃል። ታድያ አንተ ግን አሌክስ ተቃራኒ የሆነ ንግግር ነው ስታቀርብ የነበረው: ለምሳሌ የተጋጨበት ሁኔታን እያስረዱህ 'አይ መኪናውኮ ከቁጥጥር ውጭ ሆኖበት ይሆናል' አልክ። ከዛ ደግሞ የፍርዱ መጓደል በግልፅ እየታየ አንተ ግን 'ቀለል አድርገህ አይ ይሄን ህጉን ለሚያውቁት ብንተወው ይሻላል' ብለህ በአጭሩ ዘጋህባቸው። why??? በጣም ተራ የጥቅም ጭቅጭቅ ይዘው ለሚመጡ በጣም አዝነህ ተጨንቀህና አፅናንተህ 'በኛ በኩል ላሉ የህግ ባለሙያዎች እንዲታይ እናደርጋለን የሚመለከተውንም ሁሉ እንጠይቃለን' በማለት ከጎናቸው እንደምትሆን ነበር ስታሳየን የኖርከው። ግን ዛራ በዚህ መጠን አሳዛአዛኝ እና በትክክልም ፍትህ ለሚያስፈልገው ጉዳይ በጣም ቸልተኛ ሆንክ። Noo its not good Alex. U should try all ur best way to get real decision. Shame on u Alexo😢😢😢
@fafi6045
@fafi6045 3 ай бұрын
He is right eko sometimes accident is too much worse
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 3 ай бұрын
ትክክል
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 3 ай бұрын
amazing Letters and respect 👍✌😭💔
@triderw7309
@triderw7309 2 ай бұрын
ያልገባኝአራት አመት የተፈረደበት ለምኑ ነው ጥፋተኛ ካል ሆነ ለምን ታሰረ ታዲያ? ሁለት ሰው ለሞተበት ማስረጃ እያለ ይሄ ብቻ ተገቢነወይ?
@emulove-wg1zw
@emulove-wg1zw 2 ай бұрын
በትክክክል በጣም ነዉረ ነዉ ያደረከዉ
@rashidjula6314
@rashidjula6314 3 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ግን ህግ የለም እንጂ እህቴ አሳዘነኝ መፅናናቱን ይስጣችሁ። ህግ በወረቀት ላይ ነው ጌታ ይፍረድ!!!
@sabaaynu4485
@sabaaynu4485 3 ай бұрын
anchi jegna sat nesh aznsh amognal geta yefrdlsh yezin saw dem
@user-km2xy3vg8x
@user-km2xy3vg8x 3 ай бұрын
ፀሀፊዋን በገንዘብ ደልለዋት ዶክሜንቱን ለማጥፉት ቢሮ ገባች
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 3 ай бұрын
የኢትዬጵያ ክፋ ዳኞች ኢንሺሀላህ በእናንተ ይሄ አዘን ይድረሰ በኢትዬጵያ ወንጀል የበዛው በዳኞች ምክኒያት ነው
@rozakebede2610
@rozakebede2610 3 ай бұрын
You are right
@daud4299
@daud4299 3 ай бұрын
ትክክል ❤
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 3 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው በነሱ ሀቅ አይወጣም
@elsaahmed7098
@elsaahmed7098 3 ай бұрын
You right
@user-qd7ym2rj3m
@user-qd7ym2rj3m 3 ай бұрын
አዎ አላህ ብቤታቸው መአት ያምጣባቸው ዳኞች
@yeabeshamedhanit1359
@yeabeshamedhanit1359 3 ай бұрын
የአቤል ደም😭😭😭 እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ😭😭😭
@astermengistu6946
@astermengistu6946 3 ай бұрын
ሚስቱ ትቅረብ የሚስቱን ቃል መስማት እፈልጋለው
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 3 ай бұрын
ሃዘኑ ከበድ ነው ይቺ ቆሸሸ ሚስት ተብዬ መቼም እሷም ትሞታለች እኔም ወንድሜን በጣሁት በ12ተኛ ቀኑ እሷ ስለውርስ ተወራለች 😢 እግዚአብሔር ይፈርዳል ☝️
@nael2184
@nael2184 3 ай бұрын
እህቴ ሁላችንም ሟች ነን ሳታዉቂ አትሳደቢ አንድ ወገንን ሰምተሽ
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 3 ай бұрын
የሟች ገንዘብ ለግዜው እንጂ ለማንም እርም ነው። ለቆየ ሁሉን ያያል።
@kamiletube3956
@kamiletube3956 3 ай бұрын
ያለም ሰገድ አድናቂወች እስኪ ልያችሁ👍
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 3 ай бұрын
ወረኛኛኛኛኛ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 3 ай бұрын
@@elsatilahun5307 አመሰግናለሁ
@abrish338
@abrish338 3 ай бұрын
በሽተኛ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 ай бұрын
ስንት አይነት ሰው አለ ባካችሁ 🙆
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 3 ай бұрын
አቤት ይህን ጉድ እየሰማው እንዴት ሀገሬን ልግባ😢😢😢😢😢😢😢
@comcell3831
@comcell3831 3 ай бұрын
አይ የሰው ክፋት ከሴጣን ከፋ እግዚአብሔር ነብሱን ያሳርፍ ፍርዱን ለፈጣሪ😢
@frewzeru2809
@frewzeru2809 3 ай бұрын
ፍትሕ የታጎደለበት አገር በመፈጠሬ አዝናለሁ ::
@user-hy1ze2sg2b
@user-hy1ze2sg2b 3 ай бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ እመምሽ ያመኛል እህቴ እግዚአብሔር ያጽናችሁ እሱ ፈርድ ይስጣችሁ ።
@user-gf5vo9ny4o
@user-gf5vo9ny4o 3 ай бұрын
ጎረቤቴ ከሰዉ ጋር ተደባድቦ ጆሮዉ ላይ ትንሽ ጉዳት አድርሶበት ፍርድ ቤቱ 3 ዓመት ፈርዶበት ወይኒ አወረዱት ለትንሽ ጉዳት 2 ሰዉ ገድሎ 4 ዓመት እንዴት ሰዉዬዉ ሆን ተብሎ ታቅዶበት ነዉ የተገደለዉ ፈጣሪ እዉነቱን ያዉጣላቹ 2 ሴቶች ጀርባቸዉ ይጠና 😭😭
@zuriyashalmu7275
@zuriyashalmu7275 3 ай бұрын
እንዲት ለሰው ልጅ እንደዚ ይፈረዳል እረ ህግ ወዴት እየሆደ ነው እረ የመግስት ያለ
@Keeulee2305ke
@Keeulee2305ke 2 ай бұрын
የ መኪና አደጋ ሹፌር ቅጣት የሚቀለው ሹፌር በ አጋጣሚ በተፈጠረ ስሕተት ነው ሰው ሚሞትመት አስቦ አይገልም 99% አደጋ በ ዘመናቸው ተያይተውም የማይተዋወቁ ሰዎች ናቸው የዚ የ ሹፌሩ ቅጥር አጭር ግዜ መሆኑ እና ጥሎ መጥፍቱ በዛላይ አልነዳሁም ብሎ መካዱ ደ ፎጂድ ዶክሜንት መሆኑ ነው ከባድ ጥርጣሬ ሚያሳድረው ጎረቤቱን ጆሮ የጎዳው ሆንብሎ ነው ወንጀል የሰራው ለዛ ነው !!
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz 3 ай бұрын
የሀገሬ ልጆች ይችን ኮመንት ምታነቡ ከደዚህ አይነት ዜና ይጠብቃችሁ። እግዝሐቤር ጥላ ከለላ ይሁንላችህ እወዳችሁ አሀው❤ አለምሰገድን የምትወድ የት ናችሁ 🫶🏻
@rahel6046
@rahel6046 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 3 ай бұрын
አሜን እኔም ውድድድድ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 3 ай бұрын
AmenAmen Amen 🙏🙏🙏❤
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 ай бұрын
Amen 🙏🏽😢🙏🏽
@user-ez7ox1or5z
@user-ez7ox1or5z 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 3 ай бұрын
በእውነት የንፁሀንን ነፍስ በግፍ የምትነጥቁ የምትክዱ እግዚአብሔር በፍፁም በፍፁም አይለቃችሁም መቼም ከእርሱ እጅ አታመልጡም እግዚአብሔር ፈራጅ ነው የእውነት ዳኛ ነው ።
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 3 ай бұрын
ለምን እንደሆነ ባላውቅም ከሃብት ጀርባ ብዙውን ጊዜ የሆነ ሴራ አይጠፋም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ትክክል ከእያንዳንዱ ሀብት በስተጀርባ የሆነ ሚስጥር አለ።
@user-vr1fw4sq6y
@user-vr1fw4sq6y 3 ай бұрын
የገደለ ይገደል የሚል ህግ ቢወጣ በየቀኑ የኛም ልብ ባልደማ😢
@ethiopianfunnyvideos7625
@ethiopianfunnyvideos7625 3 ай бұрын
አይዟሽ እህቴ የሰው ደም ተከድኖ ተደፍኖ አይቀርም የኔም ልክ እደአንቺ የማቀው የጎረቤቴ ታሪክ ነበረ ለንቡረት ቡለው ገለው ቀበረነው ታሪክ የለም ቡለው ነበር ግን ሁሉም የ እስራኤል አምላክ እጄን በአፊ እስከሚያስጭነኝ ድረስ ፍርዳቸውን እያዳንዱ አግኝተው አሀንም ድረስ በሚገርም ሁኔታ ከመኖራቸው መሞታቸውን የሚመኙ ሰወ ሀነዎል ስለዚ ህህቴ አይምሰልሽ ሁሉም የጁን ያገኛል በዚጎዳይ ውስጥ ያለ ሁሉ እንቺቡቻ ምን ቡለሽ ፀልይ መሰለሽ በደላቸውን ይቅር በላቸው በይላቸው አይዞን ወንድምሽን ነፍስ ይማርልሽ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 3 ай бұрын
ይዘገያልጂ ሰው የዘራውን ያጭዳል
@lidyawo4575
@lidyawo4575 3 ай бұрын
የንፁሀን ደም ትጮሀለች ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፅናችሁ
@smd7650
@smd7650 3 ай бұрын
ወይኔ ዘንድሮ😞 ፍትሕ ለንፁሐን👆👆👆
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 3 ай бұрын
እንዳስገደሉት ልባቸው እያወቀ እንዴት ያስፈልጉት ሁለቱ ሴቶች ናቸው ያስገደሉት ፍርድ ሰጪዎችም ቢሆን ቆጥረውት የማያውቁት ብር ይሰጣቸዋል ፍትህ ያዛባሉ እግዛብሄር ፈራጅ ነው ይፋረደለት
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 3 ай бұрын
በጣም በጣም ከባድ ሀዘን ነው። ቤተሰቡን እግዚአብሄር ያፅናና። ያን የመሰለ የብዙዎች መጋቢ የሆነ ሰው እንደወጣ መቅረቱ ያሳዝናል። ፍትህ ለሟች ወንድማችን።
@fgty4821
@fgty4821 3 ай бұрын
ጥርጣሬ ጥሩ ባይሆንም ታስቦበት የተሰራ ከሹፌሩ ጀርባ የሆነ ሰዉ እንዳለ ያመላክታል እዉነት ልጅ ካለዉ ሚስቲቱም ልትጠረጠር ይገባል እዉነቱን አላህ ያዉጣላቹህ😢
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 3 ай бұрын
እንዳነጌገሯ የተረደሁት የልጅእናት ተብየዋ በተቀናበረ አስገድለዌለችበርግጠኝነት አይእማማሀገሬ ፊልምሆነ ኑሮሽ😭😭😭🇪🇹😭🇪🇹
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 3 ай бұрын
ምን አለባት በዝህ ልክ በንጨከከን ለየትኛው እድሜያችን ነው ሁሉም ስቀርለምቀረው?
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd 3 ай бұрын
ግን ለምን ሁለየ በጭካኔ ይሞላል የሰው ልጂ ከደዚህ አይነት ጭካኔ አላህ ሱበሀኑ ተአላ ይጠብቀን😢😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 ай бұрын
የሰው ልጅ እኮ ጨካኝ ነው!!
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g 3 ай бұрын
ሚስቱ የልጅ እናትና ሹፌሩ ትስስር አላቸው
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 ай бұрын
እኔ እንድሚመስለኝ ገዳዮና ሚስት ባዮ ባልና ሚስት ይሆናሉ በቅንጅት ንብረቱን ሊበሉት . አፈር አባታችሁ ብሉ . ዲኤንሽን ከየት ታመጪው .
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 3 ай бұрын
እመቤቴ ታፅናችሁ ከባድ ነው የልጅ እናት ነኝ ባይ ግን ህጋዊ የጋብቻ ወረቀት ከሌላት D.N.A ማስመርመር ግድ ነው ማናት እና ነው ዝም ብላ የልጅ እናት ነኝ ምትል ለንብረት ነው እዴ
@addisutegbaru8351
@addisutegbaru8351 3 ай бұрын
እርግጥ ልሳሳት እችላለሁ ግን ስገምት አቶ ካሳሁንን ያስገደለችው ባለቤቱ ናት ብየ እገምታለሁ 1_ባለመውለድዋ ልጅ ትፈልጋለች 2ገንዘቡን ትፈልጋለች. 3_ ሹፌሩን በዘዴ ያስገባችው እሳ ናት 4 የልጅ እናት የተባለችው በሚስቱ የተዘጋጀች ናት 5 ፀሀፌው በቅንብሩ አለችበት 6 በፍርድ ቤቱ ጉዳይ የሚስቱ ረጅም እጅ አለበት 7_ ህፃኑን ልጅ አሲዛ ፎቶ በቅድመ ዝግጅት በስላሙ ጊዜ ቅድመ ዝግጅት አጋ. ነው እነዚህ ሲገጣጠሙ አስገዳይ ሚስት ናት ብየ እገምታለሁ ረጅም እጅ አለበት
@araeyaraya1614
@araeyaraya1614 3 ай бұрын
ህፃኑ አላስመረምርም ካለች ልጁ የሟች ልጅ ስላልሆነ ነው።እና ልጅቷ ለንብረት ለመውረስ የተጠቀመችው ሜላ ነው ብዬ አምናለሁ እና በቴሰቦቹ ፅናቱን ይስጣችሁ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 3 ай бұрын
ወይ ዘድሮ እንዴው መቸ ይሆን መልካም ዜና ሰምትን በድስታ ታሪኩን ስምተን የመጭርስ ሁሊ ልቅሶ ሆነብን 😭😭😭😭😭
@genisaudi8109
@genisaudi8109 3 ай бұрын
እኔን የሚገርመኝ ሰውን ገሎ ምን ይጠቀማሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የለም ህግ የለም ባይ ነኝ ቢያዙም ነገ ይለቀቃሉ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 ай бұрын
እንደዚህ መልቲ ሚልየነር የሆነ ሰውዬ ማንም እሚቆምለት የለም?? ወይ ኢትዮጵያ እስካለንድረስ ነው ሆይ ሆይታው!!!! ሌላው ጭካኔያቸው ከልክ ከልክ ኩልክ ማለፉን ይእሀበሻውን እምታውቁት እንዴት ነኝ መሪ ጨብጦ እማያውቅ ሰው ፎርጅድ መንጃ ፈቃድ ማሰራት!! ልጁን ብቻ አይደለም ብዙ ተጠያቂ እለ ሰሚራ ፍርድ ቤት መቅረብ አለባት ፎርጅድ ማሰራትዋ እስዋ እራስዋ እድሜ ይፍታህ መፈረድ አለበት!!! ጋዜጠኛው ምነው አፉን ሸበበው??? ስታምር ስታምር ሄለንዬ በርቱ ይሄ ልጅ መኪና መንዳት እይችልም!! የውሸት ፍርዲጅ ከተሰራለት በጭራሽ መንዳት እይችልም!! ልጁ በደንብ መታሰር አልእበት!!! ያች ፎርጅድ ያወጣችለት እና ሚስቱ ናቸው ተጠያቂዎች!! ሌላው ቢሮው ሲመጣ ስሙን መንገር አሉመፈለጉ ከዚህ ተነስታችህዋል????
@myoutube1806
@myoutube1806 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን እንጂ ኢትዮ ላይ ለንፁሀን ህግ የለም ወገኖች። አላህ ፆናቱን ይስጣችሁ አይ ሀገሬ ስንቱን ጉድ ሰማን አይ ጆሮ አለመሙላቱ ይልቅ ህዝቡ የገደለ ይገደል የሚል ህግ እንድወጣ ሰላምዊ ሰልፍ መውጣት አለበት ይሄ ካልሆነ ምንም አትልፉ
@TinaDusseldorf
@TinaDusseldorf 3 ай бұрын
እውነተኛው ዳኛ እግዚአብሔር አምላክ ትክክለኛውን ፍርድ ይፍረድላችሁ 😢
@user-of3op4ew1y
@user-of3op4ew1y 3 ай бұрын
በቅድስት ድንግል ማርያም አሌክስዬ ይሄ ማስታውቂያ አንተህ አታስተዋውቅ የምንወድህ ውድ ጋዜጠኛ አንደኛ ነህ የሞት ዜና በቃቺው ይበለን😢😢😢
@biluprincess
@biluprincess 3 ай бұрын
setyo sra newko anchi ye sponsor tkefywalesh, demo yesew sra mtnkiw anchi man neshna new
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 3 ай бұрын
ኑሮና ስራኮ ነዉ
@user-of3op4ew1y
@user-of3op4ew1y 3 ай бұрын
@@yacobfantaye4658 በትክክል ግን በአሌክስ አያምረም ሲጀመር በኦርቶዶክስ አያምርም ከቸሩ እግዚአብሔር አምላካችን የተሰጠን ሙሉ ነውና ይበቃናል ብለን መቀበል አለብን የሰው ስራ አንፈልግም
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 3 ай бұрын
አረ ባክሽ ምን ማለት ነው እሄ እኮ ለሱ ስራው ነው ለዚ ማስታወቂያ የተፈለውን ብር አንች ከከፈልሽው😁
@selamawitteshome4363
@selamawitteshome4363 3 ай бұрын
እውነትሽን ነው እሱ እራሱ አምኖበት አይመስለኝም ያው ሽቀላ ሆኖበት ነው😅
@metasebiasamuel9359
@metasebiasamuel9359 3 ай бұрын
ይህ ታሪክ በጣም ያሳዝናል ! ሞቹን እግዚአብሔር ነፍሱን ባፀደ ገነቱ ያኑር ምን አስታወሰኝ መሰላችሁ, ጊዜው ትንሽ እሩቅ ነው ወንድሜ ቴሌ በሹፍርና ይሰራ ነበር አንድ ቀን ከአዲስ አበባባ ወደ ወሊሶ አለቃውን ጭኖ በቴሌ መኪና ሲመለሱ አለቃው በጣም ትልቅ የተከበሩ ሰው ነበሩ ወንድሜ ደግሞ ከሳቸው በጣም ያንሳል እና በጣም ጎበዝ ልምድ ያለው ሹፌር ነበር እና ምንሆነ መሰላችሁ ወደ ወሊሶ ሲሄዱ አማያ የምትባል ቦታ ላይ መኪናው ተገልብጦ ከባድ የሚባል አደጋ ደርሶባቸው ሁለቱም በታምር ተረፉ ወንድሜ ግን ከባድ የሚባል የእጅ ስብራት ደረሰበት እዛው አካባቢ ያሉ ገበሬዎች አፋፍሰው ከመኪናው አውጥተው ወደ ከተማ ገቡ በኃላ ወንድሜም አዲስአበባ ሲታከም ቆይቶ ዳነ አለቃውም ብዙም አልተጎዱም ፓሊሲ ጉዳዩን ሲመረምር ቆየ የራሱን የምርመራ ቴክኒክ ተጠቅሞ ጊዜው ከ25 አመት በላይ ይሆነዋል ወንድሜ አንድ ቀን ለልብ ወዳጁ ስለ አጋጠም አደጋ ሲያወራ እኔ ጆሮዬን ጣል አድርጌ ሳዳምጥ ለካ መኪናውን ሲያሽከረክሩ የነበሩት አለቃው ናቸው መኪና መንዳት አይችሉም አስነዳኝ ብለው ሲለማመዱ ነበር ወንድሜን ይዘው የተገለበጡት አይ ጋሽ ....መ ወንድሜ ፓሊስ የመኪናው አገለባበጥ እና አንተ ላይ የደረሰው አደጋ በሹፌሩ በኩል የሚደርስ አይደለም እንዳሉትም ሰምቻለሁ አለቃውም በእርጅና ምክንያት ወደ አምላካችው ሄደዋል ወንድሜም ጡረታ ላይ ነው እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላችሁ ተፅናኑ እግዚአብሔር መልካም ነው (ሹፌሮች ቀስ ብላችሁ አሽከርክሩ መንዳት ማትችሉ መኪና አታሽከርክሩ )
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 3 ай бұрын
ወንድምሽ ምን አይነት መልካም ሰው ነው 🙏🙏🙏
@netsanetgete4981
@netsanetgete4981 2 ай бұрын
የኔ እናት የልብሽ ሀዘን ያስታውቃል፤የሆነ ልትደርሽለት ልታደርጊለት የሚገባሽ ሆኖ ግን ያላደረግሽለት ያልደረሽለት ሰው ሆኖብሽ። እግዚአብሔር ያፅናችሁ። እግዚአብሔር እንባችሁን የሚያብስ ፍርድ ይፍረድላችሁ።
@yanmercy8195
@yanmercy8195 3 ай бұрын
ታልሞ ታቅዶ የተደረገ ግድያ ይመስላል ባለቤት ተብየዋ ና የልጅ እናት ነኝ ባይዋ አንድ ላይ ናቸው በኔ እይታ ሹፌሩም ቅጥረኛና ባለጊዜ ነው ዲኤን ኤ ስታሰሩ በጥንቃቄ ይሁን አገር ውስጥ ከሆነ በብር 99.9% ብለው ከመፃፍ አይመለሱም ይታሰብበት ደም ደም ይጠራል ደም አፍሳሹ የዘራውን ያንኑ ያጭዳል
@user-zi5dd4jt4c
@user-zi5dd4jt4c 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ፍትህ ፍትህ ሰው 4 አመት ቢፍርድም ከ እግዚአብሔር ፍርድ አያመልጥም እግዚአብሔር ይፍርዳቸው
@yafetabel2474
@yafetabel2474 3 ай бұрын
ህግ የለም እግዚአብሔር እእነቱን ያውጣላችሁ ልጅን አላስመረምርም ካለች የሞች ልጅ አይደለም ማለት ነው።
@peace3791
@peace3791 3 ай бұрын
አላስመረምርም ያለች ሴት ምክንያቱም ልጁ የሱ አይደለም : ግልጵ ነው::
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 3 ай бұрын
አጃኢብ ነው
@user-qw9yg5lb5r
@user-qw9yg5lb5r 3 ай бұрын
በትክክል
@user-gn7xq2iy2d
@user-gn7xq2iy2d 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ነብሱ ወዲያው ወደጌታዋ ሔዳለች እዚህየተጎዳው ስጋው ነው እሱ ካባቱጋር በሰማይ ነው እነሱ የጃቸውን ያገኛሉ
@Truth-iz6hn
@Truth-iz6hn 3 ай бұрын
ፍርድ ከፈጣሪ ብቻ ነች። እሱ ወደ ፈጠረው አምላኩ ነው የሄደው ነፍሱ በሰላም ትረፍ። እህታችን በጣም ጠንካራ ነሽ። እንዳትለቂያቸው። የእውነት አምላክ እውነቱን ያውጣልሽ።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 ай бұрын
እህት አለም ትርፉ ድካም ብቻ ነው ??? ምክንያቱም ዳኛውም @ አቃቢህጉም ... መስካሪውም ጠበቃውም .. እነ ባለግዜዎች ናችው.. ወደ ዘረኝነት እንጂ ስብአዉነት በፍፀን ኢትዮጵያ ውስጥ 100% ጠፍቶዋል በጣም ያማል ::🥹🥹🥹🥹🥹
@lilegrema813
@lilegrema813 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ፍርደ የወደቀ የሞተ ልብ የሚስብር ነው ስለዚህ አለመቀደም ነው ፈጣሪ ያበርታችህ
@kedestterefe697
@kedestterefe697 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን
@aasala2807
@aasala2807 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት ወንድምሽ አልሞተም እውነት 😢😢😢😢😢እዚ ድረስ ከጎኑበመቆመሽ 😢😢😢😢😢የሴት ጀግና፡ፈጣሪ ነብኑን በመንግስተ ሰማያት ያኑርልሽ ዲኤንኤ ከተመረመረም ውጤቱም ጥሩ ሆኖ የወንድምሽን ምትክ ለማየት ያብቃሽ፡ግን ሚስቱን ሹፌሩን ወልጃለው ምትለውን በደንብ ተከታተይ አጣሪ 😢😢😢ጀግና
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 2 ай бұрын
የወንድማቹ ደም ፈሶ አይቀርም እግዚያብሄር ይፈርዳል ነፍሳቸውን ይማረው ፅናቱን ይስጣቹ አይዞን💔💔💔💔💔💔💔💔
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 ай бұрын
😢አቤቱ ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ድንገተኛ ሞት ይሰዉረን
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ስለ ሰው ደም እንባ ላብ ይበቀላል ዝም አይልም ሰው ፍርድ ያዛባል መፅናናት ከጌታ ዘንድ ይሁንላችሁ ይፈርድላችኋል !!!!
@rozazouba7538
@rozazouba7538 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭☝🙏ewenti newe tbarki yalesewe qale tilqi newe😢
@Elbethel167
@Elbethel167 3 ай бұрын
ድራይቭ እማረገው አሜሪካ ውስጥ ነው፣ ከተናገረችው ውስጥ ትክክል አይደለም የምለው " መኪና ጋር ወስዶ ሲያላትመው ወንድሜ ዝም አይልም ነበር ይታገለው ነበር" ፣ የመኪና አደጋ ብቅጽበት የሚፈጠር ፈጣን ነው እንደተናገረችውም ልጁ ይፈጥን ነበር ፣ ወንድምሽ ፍጥነቱን እንዲ ቆጣጠር አላደረገውም ነበር ተደውሎ እስኪ ነገረው ልጁስ አድምጦት ፍጥነት ቀንሶ ነበር ወይ፣ በተጨማሪ አደጋ passenger side ወይም በሹፌር በኩል፣ ከኋላ ፣ ከፊት ለፊት ወይም total damage ሊያጋጥም ይችላል እና ሆንብሎ ነው የሚለው ከጭንቅላትሽ ብታወጭው ጥሩ ነው፣ በተጨማሪ ነባር ሹፌሩ ደውሎ ልጁ እየፈጠነ ነው ብሎ ካናገረው በኋላ ሳይቆይ ነው አደጋው ያጋጠመው ወዲያው ነው ብለሻል ስለዚህ ከአደጋው በፊት ወንድምሽ በሂወት ነበር፣ መጥፎቀን አለ ያም ተከሰተ ፣ እንዳልሽውም ልጁ የውሸት ስራ ልምድ ነው የተጻፈለት ለዛም ነው ልምድ ስሌለው ነው speed limit ያልተጠቀመው፣ ካደጋ ይሰውረን፣ ወንድምሽን በገነት ያኑረው።
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 3 ай бұрын
ልክነህ አደጋ አያዘጋጅም ድንገትነው የሚሆነው ለዛውም ልምድ በሌለው ሹፌር ለአመታት ነድተውም ያጋጥማል አያድርስ ቢጨንቃት ነው
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 3 ай бұрын
ወንድሜ በደንብ አስተውለሀል የሞቱትን ነብስ ይማር
@marigoldan1
@marigoldan1 3 ай бұрын
@Elbetel you made a strong point. በአደጋ የሚወዱትን ማጣት ከባድ ስለሆነ ለማመን ተቸግረዋል ያሳዝናሉ ። ቅጣቱ በቂ ባይሆንም መያዙ እና ጥፋተኛ መባሉም ተመስገን ነው አሁን ሀገሪቷ ላይ ካለው lawlessness አንፃር😢 ።ወንጀሉን አልፈፀምኩም እኔ አይደለሁም ማለቱ ደግሞ አይግረማችሁ አብዛኛው ወንጀለኛ ክዶ ነው የሚከራከረው። የ paternity ጉዳይ ብዙም ችግር የለውም አባት ነው ባዮቹ ናቸው burden of proof ያለባቸው።
@user-tu8wz9ly2i
@user-tu8wz9ly2i 3 ай бұрын
ጤናማ እይታ እንደዝህ ነው !!!!!!!!
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 ай бұрын
ይሄ በደንብ የተቀነባበረ ነው . እናንተ ደግሞ አታምታቱ .
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጥ ያማል ለካ የሰው ክፋት ከልክ በላይ ሆኖሃል ብቻ ጌታ ሆይ ማረን DNA gid nw
@Haregi849
@Haregi849 3 ай бұрын
ያሳዝናል ምን ህግ አለ እና ኢትዮጵያ
@ttww9470
@ttww9470 3 ай бұрын
😢😢 አላህ ልቦና ይሥጠን ዟሊሞችን አሳማሚ ቅጣት አላህ ያውረድባቸው
@mitu2969
@mitu2969 3 ай бұрын
ስገምት በሽጉጥ ወይም በስለት ከገደለው በዋላ መኪናውን አውቆ አጋጭቶት ነው ለሟች እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ያድልልን
@genetyilma7717
@genetyilma7717 3 ай бұрын
የኔም ጥርጣሬ ይህ ነው
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 3 ай бұрын
Ymeslal
@azebitadesse918
@azebitadesse918 3 ай бұрын
መኪናውን እሱ ካልነዳ አብሮ የሚጓዘው አገር ሊያስጎበኘው ነው?እግዛብሔር አይቷል ከካሜራ በላይ ፍርዱም ፈጣን ነው ከእስር አይውጣ ጌታ ይፍረድበት😢😢
@tesfayekebede3612
@tesfayekebede3612 2 ай бұрын
ዋው ወንድሜ ካሱ ለካ በግፍ ህይወትህን ያጣኸው አንተ የጌታ ምህረት ታገኝሃለች ግን ሁልጊዜ በደም የተጨማለቁ ወንጀለኛች ፍርዳቸውን ይቀበሉታል
@Elamine2013
@Elamine2013 3 ай бұрын
ስለ ሕፃኑ የ 17ዓመት ሚስቱ ናት ያላችሁዓትን ሴት ጠይቋት ወንድን ከሚስቱ በላይ ማን ያውቀዋል
@user-sb2vd6su9i
@user-sb2vd6su9i 3 ай бұрын
ክሡን ይግባኝ ጠይቀሽ የክሥ ችሎቱ ዐዲሣባ ፍርድ ቤት ዐቅርቡት 😢
@mameabeeje387
@mameabeeje387 3 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ የወንድምሽን ደም ሀቅ ያውጣልሽ ጀግና እህት ነሽ ወንድምሽንም ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑረው
@user-mc8bp2ek3q
@user-mc8bp2ek3q 3 ай бұрын
አገራችን ላይ ፍርድ የለም ከፈጣሪ ጠብቁ እንጂ ነፍስ ይማር
@feven1919
@feven1919 3 ай бұрын
እስከመጨረሻው ድረስ ታገይ ልጇ ከሆነ ምን አባትዋ አስፈራት እንደውም ሀያት ኖሮት ተደላቆ እንዲኖር በፍቅር ያለ ህግ በቤተሰብ ዙሪያ መጨረስ ሲገባት ግን ለምን ፈራች ለምን እንቢ አለች እውነት ተደብቃ አትቀርም የወንድምሽን ነብስ ይማረው ለናንተም መፅናናትን ይስጣቹ 😢
@user-rb8bc4gf9t
@user-rb8bc4gf9t 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናቹ የኔ እናት ይሄ ሴራ ነዉ ልጁ ተልኮዉን ነዉ የፈፀመዉ ፈጣሪ ይፋረደዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 3 ай бұрын
ወይ እህቴ ባለግዜ ነው እሱ 4 አመትም በካሜራ የተደገፈ ማሰረጃ ሰላለ ነው እጂ አሁን መግደልም ማሰገደልም እነሱ ተፈቅዶላቸዋል እናተን ፈጣሪ ያፅናችው ፍረዱን ከፈጣሪ ነው
@derejeararso9348
@derejeararso9348 3 ай бұрын
የናንተ ይሻላል ቢያንስ ምን ሆኖ እንደሞተ ለሞቱ ምክንያት የሆነውን ሰው ታውቃላችሁ እኛ ወንድማችን በሰው ሀገር ሞቶ አደጋ ይሁን ህመም ይሁን ሰው ይሁን አናውቅም። የአስክሬን ውጤት ከአስክሬን ጋር ይመጣል ተብሎ ግን እንደዛ አልተደረገም አስራ አምስት ቀን ጠብቁ ሁለት ወር ጠብቁ ስንባል ይኸው ሁለት አመት አለፈ። በቪዲዮ እየተያየን አውርተን በሰአታት ልዮነት ነው ህይወቱን ያጣው።በምድር ላይ ተገቢ ፍርድ የለም።እኛ እኮ አስክሬን ሲመጣ አናስመረምረምራለን ብለን ነበር ግን እዛው የሞተበት ሀገር በበተሻለ ሁኔታ ተመርምሯል ተባለ ።ግን ከቀበርን በኋላ ይሄንን ጥያቄ የሚመልስ የለም።ህመሙን መግለፅ ይከብዳል። የእድሜ ልክ ነው።ግን እግዚአብሔር ፃድቅ ፈራጅ ነው። ምንም ቢፈረድበት እናንተ ምንም አታተርፉም። ወንድማደችሁን አታገኙትም። ግን እግዚአብሔር ፃድቅ ፈራጅ ነው ለሱ ተዉ አይዟችሁ በርቱ የልጁን ነገረ ግን አጣሩ የስሙን መጠሪያ።
@freweynitewodros9679
@freweynitewodros9679 3 ай бұрын
Egziyabiher yatsinachu 😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 ай бұрын
እንክዋን ከኢትዮጲያ ወጣሁ!! በጣም በጣም ያሳዝናል 4 አመት የሰው ህይወት እሚያሳዝን ነው!! ሚስቱ ናት!! እህቴ ጥፋት የሰራ ሰው እኮ ጥፋተኛ አይደለሁም ብሎ ነው እሚከራከረው!!!! በኢትዮጵያ ውስጥ ሳትወልድለት እንዴት 17 አመት አስቀመጣት???
@user-mt1vn5nf2n
@user-mt1vn5nf2n 3 ай бұрын
ሹፌሩ የሆነ ተልኮ እዳለበት ነው የተሰማኝ
@lensakebede2612
@lensakebede2612 2 ай бұрын
Menm yelebetem accident yehonal be egzaber yematawukut neger lay atferedu
@martazewde1658
@martazewde1658 3 ай бұрын
ሀጢያታችን በዛ ውዶችዬ አመላካችን ይቅር ይበለን !!
@genetgetahunsheti1466
@genetgetahunsheti1466 3 ай бұрын
ይህ ታሪክ በጣም ያማል ይህ ሰው በተቀነባበረ ሴራ ነው ሕይወቱን ያጣዉ በሕግ ሙያ ውስጥ ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ ለእውነት ስትሉ ይህን ፊልም የመሰለ ታሪክ እውነቱ እንዲወጣ ቤተሰቦቹን አግዙዋቸው በጣም ሕዝብ ይማርበታል ፍትህ ይረጋገጥበታል ፡፡
@user-sc2no8ir7y
@user-sc2no8ir7y 3 ай бұрын
ሚስቱ ነች ።
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 2 ай бұрын
ትልቅ ስህተት ሬሳው ቢመረመር የሞት ምክንያትና ቢያንስ ሕይወቱ ያለፈበት ሰአት መታወቅ ይችላል ሾፌር በደንብ ቢመረመር እውነቱ ይወጣል መኪናውን ለቆ ዘልሎ ወጥቶ ሊሆን ይችላል እግዚአብሔር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥ ጥያቄ የሞላበት አሟሟት ነው ሐገሪቱ ውስጥ የገንዘብ ፍቅር ሕዝቡን ሕሊና ነስቷል ፈጣሪ ይርዳን
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 3 ай бұрын
መልካም ዜና መስማት ናፈቀኘ😢
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 3 ай бұрын
በጣም
@user-hf6vi3vo5v
@user-hf6vi3vo5v 3 ай бұрын
አኔም❤🎉
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 3 ай бұрын
በጣም ወላሒ ታመምን እኮ
@ba7359
@ba7359 3 ай бұрын
እረ ሁላችንም ምንድነው የወረደብን
@amefke2069
@amefke2069 3 ай бұрын
የፍትህ ያለ የሰውልጅ በከንቱ እየቀረነው አገሬ መቼ ነው ተገቢ ቅጣት የሚኖረው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 ай бұрын
ሄለን በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ በርቺ በርቺ አላስመረምርም ካለች ውሸትዋን ነው!!! አትልቀቅዋት ኢትዮጵያውያኖች እርድዋቸው!! ኢትዮጵያ ውስጥ ፍርድ የለም በጣም በጣም ነው ያሳዝናል ያስለቅሳል!!! ጋዜጠኛው ምነው አፍህ ተሸበበ!! ፍርዳችሁ ለህዝብ ደርስዋል ምን ማለትክ ነው?? ብዙም አልተጨነክም እንደዚህ አይነት አሳዛኝ ሞትላይ ምነው ፈራህ??? እግዚአብሔር ያፅናችሁ!!
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ፍርድ እንደሆነ የለም . ፍርድ ቤቶች ከብዙ ጎን ነው የሚያዮት ብሎ አለፈው . እሱም ሰው ነው ይፈራል . ይሄንን ለሚዲያ ማድረሱም ትልቅ ነገር ነው . የወንድማችሁን ነፍስ ይማር . የገዳዬች ነፍስ ገሀነብ ይውረድ
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 3 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ ይገርማል ፍየል የሰረቀውን እና ሰው የገደለውን
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 3 ай бұрын
አቤት ጌታ ይማረን ፈጣሪ ከክፎ ይጠብቀን
@Hundumak
@Hundumak 3 ай бұрын
ኢዮሃ ሚዲያ በሹፌሩ ላይ የተወሰነው ቅጣት በቂ አይደለምና የኦርሚያ ፍርድቤትንና አቄቤ ጠይቅላቸው
@natanem8865
@natanem8865 3 ай бұрын
ልጁ ተልኮ ነው የምሆነው ልጅ አለው ያለቸው ሴት ሀጋው መስቱ እጃቸው የኖርበታል ባይ ነኝ
@mahialemayehu7525
@mahialemayehu7525 3 ай бұрын
እኔኮ እሚመስለኝ ብር ያለዉ ሰዉ ሁሉ ሰዉ ያለዉ እና ሁሉን ማድረግ እሚችል ነበር እሚመስለኝ አለመቀደም ብቻ ነዉ ባሁን ሰአት😂😂😂
@mahihefanya7142
@mahihefanya7142 3 ай бұрын
Wey gud ahun yhe yemiyask neger new😢
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 3 ай бұрын
እጅግ ልብ ሰባሪ አሳዛኝ ታሪክ ነው። ለጠላትም የማይመኙት። ለሀገር የሚተርፍ እንዲህ በከንቱ ህይወቱ ማለፉ እጅግ ያንገበግባል። '' ሰው ከንቱ ብረት ጠንካራ'' የሚባለው እውነት ነው። ወይ ወይ ወንድማችን እግዚአብሔር ደሙን ይመልስ። መላው ቤተሰብ እግዚአብሄር መፅናናቱን ይስጣችሁ። ሰው ካለፈ በኃላ ንብረት ለመውረስ የምትርመሰመሱ ጉዶች ንብረቱ ለባለቤቱም አልሆነ። ገዳይ መቼም እራሱንም ነው የገደለው። እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈለው።
@Ethiopaa2722
@Ethiopaa2722 3 ай бұрын
እመኑኝ ኢትዮዽያ ዉስጥ ፍርድ የለም 😢😢
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 3 ай бұрын
100%
@hanna4751
@hanna4751 3 ай бұрын
እናምንሻለን።
@Elsabet-ip5my
@Elsabet-ip5my 3 ай бұрын
ሄልዬ እናቴ እግዛቤር መፅናናቱን ይስጣቹ ለእግዛቤር አሳልፈቹ ስጡት የእግዛቤር ፍርድ ይበልጣል ጌታ ከናተ ጋር ይሁን
@yenayena8676
@yenayena8676 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እንኩዋን ለህቱ እኔ ተንገበገብኩ የስው ቤት እያፀዳሁ ነው የማዳምጠው እምባዬ መቆም አቃተው እውነትን ጌታ እየሱስ ያውጣላችሁ. ንብረት እንዳትለቁ እናታችሁ ማግኘት አለባቸው
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 15 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 165 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 202 М.
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 91 М.