በብዙ ፈተና ያለፈችው ወጣት የፅዳት ሰራተኛ! ፅዳት እንደምሰራ ሲያውቁ ይደነግጣሉ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 107,395

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 424
@tube9028
@tube9028 Жыл бұрын
ለብዙ ወጣት አረዕያ የሆንሽ ጀግና ነሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ከፈጣሪ ጋር።
@RahelDarje
@RahelDarje Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኩዮችሺኮ እዳች ዝቅ ላለማለት ብለዉ ነዉ አስቀያሚ ህይዎቶቹስጥ የሚያልፉት አች ግን በጣም ጀግና ነሺ የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና እህት ኮሜንቴን ካየሺዉ ስልክ ቁጥርሺን አስቀምጭልኝ የማግዝሺ ?
@meronalemu8488
@meronalemu8488 Жыл бұрын
መስራት መሰልጠን ነዉ በሺ የሚቆጠር ስራ አጥ ባለበት አገር በራስ ወዝ ጥሮ ግሮ መስራት መታደል ነዉ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘
@GenetKokebe
@GenetKokebe Жыл бұрын
በጣም
@meseret4328
@meseret4328 Жыл бұрын
Yess
@kemalkak1448
@kemalkak1448 Жыл бұрын
አሁን ይቺ ያልተሸለመች ይቺ ያልተበረታታች ማን ይበረታታል የኔ ጀግና ብየሻለሁ
@maskaramarga90
@maskaramarga90 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አንድ ቀን ታሪክ ይቀይራል ❤❤❤❤❤❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ለምን ዩቱብ ቻናል አትከፋቺም የትወና አቅም አለሽ ዩቱብ ክፈቺና ቻናልሽን በዚህ ሚዲያ ላይ አስተዋውቂ እናግዝሻለን በርቺ ይሄ ቀን ያልፋል ሴትነትሽን ለገንዘብ እንዳትሸጪ ነገ ይቆጭሻል ገንዘብ ወደ ፊት ይመጣል ነገ የተሻለ ቀን አለው አይዞሽ❤
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ብርቱና ጎበዝ ሴት ነሽ በሀገራችን እንዲህ ምን ይሉኝ ማን ያየንን ትተን ብንሰራ ኑሮ በየስደቱ ወድቀን ባልቀረን ነበር አንቺ ብዙ ነገር በሀገርሽ አትርፈሻል ማማ ጤናሽን ሴትነትሽን እድሜሽን አትርፈሻል በርቺልኝ ላግዝሽ እፈልጋለሁ ጀግናዬ🥰🥰🥰🥰🥰
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
የምትሰራ ሴት ሳይ ደስታየ ከልክ በላይ ነው። ይህን ላለመስራት ነውኮ ዝሙት የሚሰሩ ምንም ይሁን ምን ስራ መስራት ቀና ብለን በሙሉ በራስ መተማመን ይኖረናል ከሰው እኩል እንቆማለን ። ጎበዝ በርቺ በንፁህ ላብ የመጣ እንጀራ ይጣፍጣል እንቅልፉም የሰላም ይሆናል 👏👍👍👍💪💪💪
@YouTuber-dz5kc
@YouTuber-dz5kc Жыл бұрын
በትክክል።
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
በጣም ልናከብራቸውና ልንረዳቸው ይገባል እንኳን ልንጣላቸው። ሙዝ፣ ሸንኮራ ብርቱካን ወ ዘ ተ በልተን በየመንገዱ ባንጥል ፅዳት ለራሳችን ነው
@user-ef5wh1ty8f
@user-ef5wh1ty8f Жыл бұрын
ጎበዝ ስንት እህቶቻችን ገንዘብ ለማገኘት ወደ አልተገባ ነገር እሚገቡት የዚች ልጅ መጨረሻ ያምራል
@hussent1482
@hussent1482 Жыл бұрын
እውነት አድራሻሽን ባገኝ የ ምትፈልጊውን አስተምርሽ ነበረ ጀግና
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Жыл бұрын
😢❤🙏🙏🙏
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
የተባረኩ ቤተሰብ ነው ያሉሽ በተለይ እናትሽ አላህ ባሰብሽበት ቦታ ያድርስሽ 🙏
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
ስራ ክቡር ነው የእኛ አገር ትንሽ ይማርና ይኮፈስና አገር ቤት የማይሰራውን ውጭ ወጣ ሲል አፈር ድሜ ግጦ ይሰራል ምንም ይሁን ስራ ወጥቶ መግባት 🤗
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
ከውጪው ጋር ማወዳደር አይቻልም።
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
@@ketzergaw2593 የፈለገ ቢሆን በዶላር መንዝረ ህ ስለማትችል አጠገባችን አይደል እንዴ ጫማ ጠርገዉ የፎቅ ባለቤት የሚሆኑት 🤐ዝም ማለት ማንን ገደለ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
​​@@zelalemdesta499 ትክክል ሲያካብዱ ነው ደሞ ንቀታቸው ጫማ ጠራጊ እያሉ ሲያንቋሽሹ የዶ/ር ማሀሙድ አህመድን ታሪክ ባዳመጡ
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q Жыл бұрын
Bettam
@wacaalewalloo5224
@wacaalewalloo5224 Жыл бұрын
$ ina birin meleyt atichilim malet new 😂😂😂😂
@ef6079
@ef6079 Жыл бұрын
አይዞሽ ጀግና ትልቅ ትሆኛለሽ እባካችው እንርዳቸው እነዚን የስራሰዎች❤
@mekakebede2764
@mekakebede2764 Жыл бұрын
I'm so proud of you really ዝቅ የሚል ሰው ከፍታው ቅርብ ነው የኔ ቆንጆ በርቺ ❤❤❤❤
@tibebesolomon3866
@tibebesolomon3866 Жыл бұрын
Lesoa endez ayegebame cherish proud teyalesh enda
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 Жыл бұрын
አንቺ ጎበዝ ጀግና ነሽ ሰው ሀገር ሁለም የሚሰራው የኢትዮጵያ ወጣት እንዳቺ ዝቅ ማለት ስለማያቁ የቤተሰብ ሸክም ናቸው አግዚአብሔር ደሞ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ጎበዝ❤❤❤❤
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ ጎበዝ ነገ የተሻለ ህይወት እንደምኖርሽና ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሽ እርግጠኛ ነኝ🙏🙏🙏
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Жыл бұрын
ስራ የለም ለሚሉ የወጣት ጡረተኞች። ጥሩ ምሳሌ ነው የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል❤❤❤❤❤❤❤
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын
እምደነግጡት እንደሰው በአይምሮአቸው ማሰብ የማይችሉ ሰርቀውና ዘርፈው የሚኖሩ ናቸው አዎ ልጅ ነሽ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል አይዞሽ እግዝያብሔር ከአንቺ ጋር ነው ፅዳት ያሮጊቶችና የሽማግሌ ነው ማን ነው ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ተምሬአለሁ ከሚለው ሕዝብ ያልተማረው በአስተሳሰብ ይቫላል አይዞሽ በርቺ ነገ ሌላ ቀን ነው።
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
ትክክል ወላ
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ፡ ያልሽው ሁሉም ነገር ትክክል ነው ፡የዛሬ ማንነትሽ ነው ነገ ታሪክ ሚሆነው ፡ በተገኙ እድሎችን ተጠቅሞ ስራን ሳይንቁ መስራት ለስኬት ያበቃል እመኝኝ አንቺ ብቻ ለውጥ አላማሽ ላይ አቶኩሪ ይሳካል የኔ ቆንጆ ፡ ብዙ ወጣት ስራ የለም ይላል ፡ ወቶ የሚያስገባ ስንት አለ ስራ ካልናቁ ፡ለለትስ ጉርስ የሚሆን ፡ የቤተሰብ ሸክም ከመሆን ፡ ያንቺ ትልቅ ትምርት ሰጪ ነው ለሀገራችን ወጣቶች በእውነት አክብሬሻለሁ ፡ ሌላው ከኔ ታሪክ ጋር ይገናኛል ፡ እንም እንዳቺ ከናቴ ጋር ፅዳት ነበረ ምንሰራው በአንድ ሆፒታል ሽንት ቤት ሳይቀር ነበር ምንሰራው ፡ እስዋን ለማገዝ ከትምርቴ ጎን ለጎን ፡ ልብስ አጥብ ነበር ፡ የማልሰራው የለም አገዳ ሸጥ ነበር ፀጉርም ሰራ ነበር ፡ የተገኘውን በደንብ አድርጌ ሰርቼ እራሳችንን እንረዳ ነበረ ፡ በነርስ ተማርኩ ወዲያው ስራ አገኘው ፡ ታሪክ ተቀየር እንደተአምር ፡ ጠንካራ ሴት መሆን ደስ ይላል ፡ ለውጥ ላይ ብቻ ነበር ትኩረቴ ለማንም ግድ አልነበረኝም አናቴን ስራውን አስተውኩዋት 15 አመት ነበር የሰራችው ወወንድሜን አስተማርርኩ ፡ ከዛ ፈጣሪ ያለውን ደሞ አንዱ ዘመዴ በወበባ ታሞ እጄ ላይ ጣለው ፡😂ተዋደድን ተጋባን በትዳር 10 አመት አሁን 3ልጆች አሉን ፡ ከዛም በስራ ጀርመን ገባን ፡ አሁን እዛ ነው ምሰራው ፡ ሀገሬ በየአመቱ መጣለሁ ፡ እና በመልካም ስራ የፈጣሪን ውለታ ለወገኔ እየከፈልኩ ነው ፡ አምላክ ታሪክ ቀያሪ ነው ፡ ያንቺም የማይቀየርበት ያሰብሽው የማይሳካበት ምንም ምክንያት የለም በርችልኝ እሺ ደስ ስላለኝ ታሪኬን አካፈልኩሽ ❤ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ የናትሽም ውለታ ከፋይ ያድርርግሽ ❤🙏❤
@kaltes9766
@kaltes9766 Жыл бұрын
እናትየው ተመቹኝ። ለልጆቻቸው ብለው እግረመንገዳቸውን ዲፕሎማ ያዙ ፡😂😂😂😂😂 ተመቹኝ።❤❤❤❤❤
@haymanottilahun9170
@haymanottilahun9170 Жыл бұрын
ጎበዝ እና ምርጥ ኢትዮጵያዊ 👏👏👏👏👏🙏
@sphonetastic3
@sphonetastic3 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እሽ ማዘርሽም ጀግና እናት
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
እንጀራ ይውጣልሽ የኔ ጎበዝ ወጣት ስራ አለመናቅሽ በእውነት አንቺ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
አረብ ሀገር ሰርተን ሀገር የባን ቆሻሻ መንገድ ላይ ባለመጣል እንተባበራቸው ከአሜሪካ አውሮፓ የምትመጡትም እንደዛው
@ba7359
@ba7359 Жыл бұрын
ጎበዝ ለሁሉም ምሳሌ የምትሆኝ ነሽ ስንት አለ በየቤቱ የእናት እና ያባትን እጅ የሚጠብቅ አቦ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን!!!
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 Жыл бұрын
በአሜሪካ በጣም ብዙ ክፍያ ያላቸው የፅዳት ሰራተኞች ናቸው:: በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ :: በርቺ❤❤❤❤
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Жыл бұрын
ለብዙ ወጣቶች ተምሳሌት ነሽ መስራት ያስከብራል ወጣትነት በዚላይ ቆጆ ነሽ እዴት መታደል ነው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ነገ ትልቅ ቦታ ላይ ይሆኛለሽ ❤❤❤
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 Жыл бұрын
ጌታየሱስ ይባርክሽ አንቺ ለብዙዎች ወጣቶች ምሳሌ ነሽ
@makhdatesfamichael7356
@makhdatesfamichael7356 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን ሀሳብ ይሙላልሽ ጀግና ነሽ እናትሽም ጭምር አገር ጠቃሚ ዜጎች ናችሁ👏👏👏
@tsion3656
@tsion3656 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጎበዝ ለሁሉም ለሞከርሽው ሥራ ሁሉ ከበቂ በላይ ነሽ እግዚአብሔር ግን ትጋትሽን አይቶ የማያልቅ በረከት እያዘጋጀልሽ ነው ታኮሪያለሽ ጀግና ነሽ
@gebreherego6746
@gebreherego6746 Жыл бұрын
She is good example for other young people doing this job and hoping and dreaming her future from where she is now . Her dream is very bright and supportable . So please let us know her address and bank account for help her financially to succeed her dream . This is the time to support her morally , financially and spiritually . She has a lot of good ideas , energy and knowledge . Please let’s help her .
@moebarcelona3765
@moebarcelona3765 Жыл бұрын
I’m down let me khow somebody please tag me when ever yal find this young lady..I’m all in on this yo.
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Жыл бұрын
God bless you
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርቺ ልጅ ነሽ በዙ ተስፋ አለሽ ለማደግ ከታች መነሳት ብርታትና ጥንካሬ ይሰጥሻል እናንተ እያፀዳችሁ ቆሻሻየሚጥሉ ደደቦች ለሀገርም ለወገንምየማይጠቅሙ ጥራጊዎች ናቸው ተስፋ አትቁረጭ ለተሳዳቢዎች ልቦና ይስጣቸው
@user-dj8ho6rs4w
@user-dj8ho6rs4w Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ጠንካራ ሴትነሽ
@user-qv8pe7nn1u
@user-qv8pe7nn1u Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tomk5529
@tomk5529 Жыл бұрын
ጎበዝ እዚህ አሜሪካ አብዛኛው ስደተኛ እንደዚህ አይነት የፅዳት ስራ እየሰራ ነው ሀገር ቤት ሲሄድ ሰው ላይ ጉራውን የሚነፋው::
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 Жыл бұрын
👌👌👌👌😜😜😜😜
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Жыл бұрын
እኮ😂😂😂
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 10 ай бұрын
እዉነቱን ተናግሮ መሸበት ማደር ነዉ እዳች 😂😂😂ከአሜሪካ ኢቶዮ ቢገብማ😢
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በህይወትሽ የተሻለ ነገር ያድርግልሽ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ስራ ክቡር ነው ቆንጆ በርቺ የኛ ሰው ስሰሪ መከራ ባትሰሪም መከራ ነው አይዞሽ ❤
@tegistkebede1986
@tegistkebede1986 Жыл бұрын
በርቺ እግዚአብሔር ምልካም ነው በዚህ ወስጥ እግዚአብሔር ሲያሳልፍሽ በምክንያት ነው እዚህ ወስጥ አይተውሽም ውበትሽ ልጅነትሽ ሳያታልልሽ በዚህ ስራ ላይ መስማራት ፈርሃእግዚአብሔር ያለው ቤተስብ ናችሁ ይሄ ጌታ መልካም ያረግላችኃል ተባረኩ
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ባገርሽ ላይ እሆንን በርትተሽ መስራት በራስ ኩራት ነው በእውነት ኮራሁብሽ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ነገ የተሻለ ይሰጥሻል በርቺ ስራ ምንም ቢሆን አይናቅም ከትንሽ ተነስቶ ትልቅ የሚደረሰው በርቺ እህቴ
@user-uo4cm6cr8u
@user-uo4cm6cr8u 7 ай бұрын
ህይወትን በትክክል የተረዳ ምርጥ ሰው የልጆችህን መጨረሻ ያሳምርልህ
@martaeyasu9956
@martaeyasu9956 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አሁን ላሉት ወጣቶች አስተማሪ ሳትሆኚ ትምህሩትቤታቸው ነሽ ...አንቺ በብዙ የተባረክሽ ነሽ ...ካንቺ በላይ ደሞ እናትሽ በጣም የታደለች ናት ምክኒያቱም በዚህ ዘመን የናትን ምክር የሚሰማ በጣም ጥቂት ነው ...መልካም እናት በልጆቻ መባረክ ሙሉ ትሆናለች ....አሁንም ክብር ለናትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት ምክንያቱም አንቺ የሷ ውጤት ስለሆንሽ❤❤
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ ለስራ ለሚነሳሱ አርዓያ የሆንሽ ወጣት ነሽ ከነትህትናሽ በቅርብ እድገትሽ ይታያል ስራ ስለምታከብሪ ተባረኪ እናትሽም ጤናዋን ይስጣት ጎበዝ ቤተሰቦች ናችሁ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል❤
@birhanjommy
@birhanjommy Жыл бұрын
ልጅትዋ ብርቱ የሆነ የሞራልና የአመለካከት ጥንካሬ አላት። ብዙ ነገር በሕይወትዋ መለወጥ እንደምትችል ምንም አያጠራጥርም። በአውሮፓና አሜሪካ ሕዝቡ ለሥራ ያለው አመለካከት የተለየ ነው። ዋናው የሚታየው መሥራትና ሥራ ክቡር መሆኑ ነው ።ግን በሙያዊ ደረጃና በክፍያ መጠን በእርግጥ ብዙ ልዩነት አለ። ተፈላጊ ሥራዎችና ጥሩ ስም ያላቸው ቦታዎችም አሉ። በአገራችን የክፍያውን ትንሽነት መቼም እንደምንም ይቻል ይሆናል። ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ከህዝቡ ንቀት ጋር ነው ትግሉ። ሕዝቡ ሰባዓብዊ ክብር ይገፋል። ምንም የሌለው ድሃና የቤተሰብ ጥገኛ የሆነ ሥራ-ፈት ሰው ሌላ የሚሠራን ሰው እንዴ እንደሚንቅና እንደሚያንቋሽሽ ስመለከት አመድ በዱቄት ይስቃል እላለሁ። የኢትዮጵያውያን አመለካከት በእጅጉ መቀየር አለበት። ት/ቤቶች በሥራ ክቡርነት ላይ በሥነ-ምግባርና ግብረገብ ትምህርት ውስጥ መካተት አለበት።
@jkljkl4970
@jkljkl4970 Жыл бұрын
ሁላችንንም አላህ ያጠክረን ወላሂ የአረብ አገር ከመከራተት በሀገሩ መኖር መበረታት አለብን ቅመሞቸ አሁንስ እናቴ እደት እደት እደናፈቀችኝ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Beselam Kenatisch Gar Yagenaisch🙏🙏🙏
@jkljkl4970
@jkljkl4970 Жыл бұрын
@@millionyohannes1036 አሚን ውደ የእውነት ቅን ሰው ነሽ
@azizahazizay3590
@azizahazizay3590 Жыл бұрын
ጀግና ብየሻለሁ ሥራ ለሚኒቁ ወጣቶች አርያ ነሽ እህታችን በርቺ እግዚአብሔር አንድ ቀን ታርክሽን ይለውጣል
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Жыл бұрын
My sister be strong one day you'll be there. God be with you and your family. Mommy really you are a good role model to your children. Thank you mom. ❤❤❤
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ዝቅ ማለት ክብር እንጂ ውርደት አይደለም ለብዙዎች መማሪያ ትሆኛለሽ በርቺ ታሪክሽ ይቀየራል
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ለኔ ዉቢት ኢትዮጵያ ነሽ እግዚአብሔር ላንች ያዘጋጀዉ ፀጋ አለ ተስፋ አትቁረጭ በዝቅታ ዉስጥ ከፍታ አለ ምንም ቢጨልም መጋቱ አይቀርም በምነችሽም በስራሽም ፅኑ ሁኝ❤❤❤❤
@sarawolde9667
@sarawolde9667 11 ай бұрын
በጣም ጎበዝ መልካም እናት መልካም ልጆችን ታፈራለች ልጅ ነሽ ያሰብሽበት ትደርሻለሽ በርቺ።
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
አይዞሸ ፈጣሪ ዶሞ የተሻለ ደረጃ እንድደርሺ ሊሆን ይችላለ❤❤❤
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
አንቺ ለኔ ጀግናዬ ነሽ ውዴ መስራት ያስከብራል እንጂ አያሳፍርም እኔ በጣም መስራት እወዳለሁ ስራ ያስደስተኛል በተቃራኒው ደግሞ የማይሰራ ሰው አልምጥ ሰነፍ ሰው በቃ አሎድም እንደውም ያናድዱኛል። ያገራችን ወጣቶች ስራ ሳይንቁ እና ስራ ፈጥሮ መስራት ትተው ተዘፍዝፈው ጫትና መጠጥ እያሳደዱ ሴት ማባረር ነው የሚያቁት አላህ ልቦናቸውን ያስተካክልላቸው የሀገሬ ወጣት ካንቺ በጣም ትልቅ ነገር መውሰድ አለባቸው አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ውዴዋ ትደርሻለሽም ስራን ሳይንቁ ተግቶ የሰራ ይለወጣን ኢንሻ አላህ
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Жыл бұрын
Omg she is so strong proud 👏 of you girl .dont forget your mom take care of her
@negash4587
@negash4587 Жыл бұрын
You amazing እኔም እዳቺ ነበርኩ ለዛውም ከመንግስት university ባሪፍ ውጤት ተመርቄ : ያከበርሽው ስራ እራሱ ወደፊት ይከፍልሻል እጂ ከማንም እዳጠብቂ ❤❤❤
@mihret3341
@mihret3341 Жыл бұрын
የኔ ጀግና በርቺ ፈጣሪ የተሻለ ጊዜ ይመጣል ❤ደሞ የስራ ትንሽ የለውም መቼም ለ አገራችን ወጣት ስራ ለሚንቁት መንገድ ዳር መቀመጥ ለሚወድት ትምህርት ትሆኛለሽ መርቺ😊❤
@workwuhaberehanu9826
@workwuhaberehanu9826 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዛሬም ትልቅ ሰው ነሽ ነገም ትልቅ ትሆኛለሽ ኮራሁብሽ ውድ ኢትዮጵያዊት!
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 Жыл бұрын
መበረታት ነውውጭ ሃገርም አረብ ሃገራት ሆነ አውሮፓ ስራ ነው ምንም ማለት አይደለም እራስን እየሰሩ መቀየርበጣም ጥሩ ነው ራስን ማሻሻል እንጂ ስንት ወጣት ነው ድንጋይ የሚያሞቀውና በሱሳ ሱስ የተጠመደው it is work ሥራ እና ሥራ ክቡር ምንኛውም ስራ !! ጎበዝ
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ነገ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደማይሽ ተስፍአለኝ በርች ስራ ክቡር ነው❤
@TigistAdane-ej2cp
@TigistAdane-ej2cp Жыл бұрын
የኔ ውድ ልጅ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
@nunubelete8142
@nunubelete8142 10 ай бұрын
እህቴ ሥራ ክቡር ነው መቼም ገላን ከመሸጥ የማይሻል ነገር የለም ጠንክሪ👏 🤗 💞😊
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እኛም አርብ ሀገር የስው ቤት ዝቅ ብለን የምንስራው የኔ ቆንጆ እና በርች 😢 ደግሞ አንችስ ሀገርሽ ላይ ይሄው እኛ በስው ሀገር 😢
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu Ай бұрын
Erasishen ke eswa gar atanetsatsri anchi ye tseda bet nifas aymetash tshay aymetash eswa gen hizbachin ke tinkake gudlet yemidefaw koshasha lezawm adega & beshita myagaltx bota lay new behonim ye areb Hager sira kelal new adelem
@qeew2686
@qeew2686 Жыл бұрын
የኔ ልእልት❤❤❤ ዝቅ ብሎ መሥራት ትልቅ ቦታ ያድርሳል አይዞሽ❤❤❤ አላህ ያልታስበ እጀራ ይሥጥሽ❤❤ያረብ
@nejatn2704
@nejatn2704 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ ነገ መልካም ይሆናል❤❤❤
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ሰው ከሀገር ወጥቶም የሚሰራው ነው ሀገር ውስጥ ስንሆን ስለምንመርጥ ነው እንጂ የሰው ወሬ አትስሚ ቆንጆ ነሽ ልጅ ነሽ ወደቡና ቤት ሴተኛ አዳሪ ባለመሆንሽ አከበርኩሽ ንፅህናሽን ጠብቀሽ ሰርቶ መብላት ያስከብራል
@user-sm5tk2tc9p
@user-sm5tk2tc9p Жыл бұрын
የኔቆጆአላህየተሻለነገርይስጥሽ አይዞሽሁሉምያልፋልአብሽሪጀግናነሽ
@roadstop6943
@roadstop6943 Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሽ አይዞሽ በርቺ እግዝአብሄር ለሁላችን ይጠብቀን እውነትዋ ነው እንከባበር ብያንስ መንገድላይ ቆሸሻ አንጣል
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ማንንም አትስሚ ሀበሻ ዬትም ብትሰሪ ምንም ብትሰሪ ሁሌም አስታዬት አያጣም
@tesfahunmekonen1811
@tesfahunmekonen1811 Жыл бұрын
ጀግና በርች በሃገራችን ፅዳት ሰራተኛ መሆን ውርደት የምስላል ግን ውጭ ሃገር የምንኖር ሰዎች በ አብዛኛው ይኸን ሰራ ነው የምንሰራው የተከበረ ስራ ነው ዶክተር ሆነህ ይህን ተሰራለህ ዋናው ክፍያው ነው እና በርች
@hayathu270
@hayathu270 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ያሰብሽውን አላህ ያሳካልሽ አንድ ቀን እንደ ታሪክ ታወራው አለሽ::
@elisa3493
@elisa3493 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ወጣት ነሽ አቺ ገና ብዙ ታደርጊያለሽ፡ታታሪሴት፡ነገ፡ስኬታማነች።አሜሪካና ካናዳም፡ፅዳት፡ይሰራል፡ስራ፡ክቡርነው፡።እኛሃገር፡የሚልሱት፡የላቸው፡ቁጭቡለው፡የሰውእጅ ጠባቂ።
@nunugebeyehu6726
@nunugebeyehu6726 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ !!!
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ! ኦረ በጣም ሞዴል መሆን የምትችል ልጅ ነች።I hope one of the modelling companies will pick her up. ውይይይይይ ስታምር። እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን! ፈጣሪ ከፍ ያርግሽ! መልካሙን ሁሉ እመኚልሻለሁ።
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
በርች ❤አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለውን ያደርግልሻል ስራ ክቡር ነው ምንም ይሁን በንፁ ላብ የተገኘን የመሰለ የለም ክፏ የሌሎችን ሰው ሒወት ኤያጨለሙ በአቋራጭ የማይበላ ገንዘብ መቧጠጥ ነው
@lemlemyoni1703
@lemlemyoni1703 Жыл бұрын
እኔ ጓደኛዬ በደርግ ዘመን ይኸን ስራ እየሰራች የማታ ትማር ነበር ስራ ክቡር ነዉ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ቃል የለኝም በርቺ ሰርቶ እራስን መቀየር መሰልጠን ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ አይዞሽ እኛም በሰው አገር በቀን 15ሰአት ነው የምንሰራው አይዞሽ በርች ነገ ሌላ ቀን ነው
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
የኔ ጀግና በርቺልኝ እሄ ጅማረሽ እንጂ ፍፃሜሽ አደለም ዝቅ ብሎ መስራት ለቀፍታ ነው እህቴ 🥰🥰u are cute🥰
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
በትልክክል
@nono892
@nono892 Жыл бұрын
ሥራ ክቡር ነዉ
@shwayewagnew7805
@shwayewagnew7805 Жыл бұрын
በጣም እምትገርም ጎበዝ ልጅ አይዞሽ በርች እግዜር ይባርክሽ
@hananmeke4302
@hananmeke4302 Жыл бұрын
አንች ጀግና ሴት ነሽ ባይዘዌ የኔ እህትም እንዳች ነው መንገድ ጠረጋ የምትሰራው እና አይዟችሁ ሁሉም ያልፍም
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 10 ай бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ በርቺ የማያልፍ ቀን የለም የኔ ቆንጆ ❤
@Thomass150
@Thomass150 Жыл бұрын
እግዛብሄር ታሪክ ይቀይራል እይዞሽ
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 Жыл бұрын
አይ ዝሸ ጀግና ሲት
@gesitwondimu3851
@gesitwondimu3851 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ,ጀግና,ፊተኛ እና አንደኛ ። ወጥተሽ እንዲህ ማንነትሽ የመግለጥ አቅም ብዙ ብዙ አቅም ትሆኚያለሽ ለሚጠቀሙበት።
@seblegirma9077
@seblegirma9077 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ የኔ ጀግና ውብ ነሽ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር እደሚገጥምሽ ባለሙሉ ተስፋ አለኝ በርቺ እግዚአብሔር ይረዳሻል❤❤❤
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በርቺ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤
@meseretmekonnen6048
@meseretmekonnen6048 Жыл бұрын
ዝንጥ ብላም ትሄደው ነገርስ 💪💪💪💪💪💕💕💕
@i-travel8270
@i-travel8270 Жыл бұрын
ተኝቶ ከማለቃቀስ መበርታት እና ለመለወጥ መሞከር መልካም ነው ሁሉም ጤናማ ስኬት ከዚ ስለሚጀምር
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይባርኽካ ጽብቕቲ ውላደይ❤️
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Kef Yadirgisch Yene Ehit 🙏🙏🙏
@meki30
@meki30 Жыл бұрын
አንችን ነበር ማግባት ፃድቅ ነሽ ራስሽን ዝቅ አርገሽ መስራትሽ አይዞሽ በርች ራስሽን ጠብቂ
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Жыл бұрын
እግዝአብሔርን መልካም የተባረከ ላንቺ ያለውን የተባረከ ስራ(እጀራ) ይስጥሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ በርች/ወጣት መልካም ምሳሌ ሆነሻል ለወጣቱ
@tgze2435
@tgze2435 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ የሰዉ እጅ ከማየት በራስሽ የምታገኚዉ ያስደስታል
@alemzegeye5416
@alemzegeye5416 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በርቺልኝ
@merryyosef9727
@merryyosef9727 Жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና ነሽ አይዞሽ ነገ የተሻለ ነገር ይመጣል ትምርትሽን ቀጥዬ በርቺ መቼም ከሌሎች በሰማውበት አንቺን ሳላደንቅ አላልፈም ማዘርንም ረጅም እድሜ ይስጥልሽ አንቺ ጥሩ ደርጃ ደርሰሽ እናትሽንም ምትረጂ ያርግሽ ፈጣሪ🙏❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Enatischin Egiziabher Yemarilisch 🙏🙏🙏
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Жыл бұрын
በርቺ እኔም ነኝ😅 ያኮራል
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r Жыл бұрын
አይ እኛ ደግሞ አረብ ሀገር ያለን ልጆች ቢወራ አያልቅም ትንሽ ትልቁ እየጮኸብን እየሰራንእንገኛለን አምላክ ሂወታችንን ይቀይርልን ብቻ😢
@user-tr1bq4zs5u
@user-tr1bq4zs5u Жыл бұрын
አይዞንያልፉል😢
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
ከአረብ ሀገሯ ሴት ማትተናነሺ ጅግና ሴት ❤🙏ክብር ስራ ሳይንቁ ጥረዉ ግረዉ ለሚኖሩ ሰዎች😢❤
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын
በርች የኔ ቆንጆ ጎበዝ ልጅ ነሽ
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j Жыл бұрын
ለመጥፎ አስተያየት ምንም ቦታ አትስጪ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ በርቺ የስራ ትንሽ የለውም እኔም 10 ተፈትኜ ዉጤት አልመጣልኝ ሲል ወደ አረብ ሀገር መጣሁ ይሄዉ 5 አመት ሊሞላኝ ነው የአረብ ሽንት ቤትና ግቢ አጥባለሁ ምግብ እሰራለሁ ልጅ መያዝ አረ ስንቱን ብቻ ያልፋል በሚል ነው
@user-nb4fe8lg1r
@user-nb4fe8lg1r Жыл бұрын
ጅግና ነሽ ከነእናትሽ እግዚብሔር ይርዳቹ
@dawitdima-se4vj
@dawitdima-se4vj Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ። የኢትዮጵያ ህዝብ ባብዛኛው መሐይም ነው ከዚህ ጠያቂ ጀምሮ። ስሪ። እኔ ታክሲ እየነዳሁ ነው ማስተርስ የሠራሁት። ጥበቃም ሠርቻለሁ። ለጥናትም ይመቸኝ ነበር
@kassaayelegn56
@kassaayelegn56 9 ай бұрын
በርች እህታችን ውጭ ሀገርም ኢትዮጵያን ብዙዎችቻን የጉልበት ሥራ ነው የምንሠራው። ስንቱ ወጣት የቤተሠብ ጡሮተኛ በሆነባት ሀገር አንች የመንገድ ጽዳት በመስራትሺ ልትረጅ ይገባል። መንግስትም እንደነዚህ አይነት ወጣቶችን ማበረታት አለበት።
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፍ ያለ እጀራ ይስጥሽ ጀግኒት ውብ ቆንጆ ነገ ሌላቀን ነው ስራ ክብር ነው አርያንሽ ቃል የለኝም ለማድነቅ
@sabalule7915
@sabalule7915 Жыл бұрын
ቆሻሻን መንገድ ላይ ባለመጣል ቢያንስ ህብረተሰቡ ማገዝ ይችላል የኔ ቆንጆ በርቺ
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 35 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 57 МЛН
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 44 М.
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32