የ 25 ዓመት ዕድሜ ልዩነት ያለው አነጋጋሪ ፍቅር! እናቷን ፍለጋ ከ ቤልጂየም የመጣችው ታዳጊ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 107,129

SHEGER INFO

SHEGER INFO

9 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 276
@Alem2022
@Alem2022 9 ай бұрын
ሰላም መሲየ ይህችን ከቤልጅየም እናትዋን የምትፈልገው ልጅ በቅርብ አቃታለሁ አዲስ አመትን እኔጋር ነው ያከበረችው! በጣም ምስኪንና የተባረኩ ቤልጀማዊያን ቤተሰቦች ነው ያሏት ደስ የሚል አስተዳደግ ነው የሚያሳድጓት ብታይ የኢትዬጵያ የተባለ ማንኛውም ዝግጅት አያስቀሯትም ሀገሯን ወጓን አሳውቀው እያሳደጓት ነው! በዚህ አጋጣሚ እናትዋ ከተገኘች ልቧ እንዲረጋጋ ነው እሄንን የምፅፈው። በማንኛውም ነገር ልተባበር ፈቃደኛ ነኝ። እመብርሀን ከናቷ ጋር ታገናኛት🙏🙏
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 9 ай бұрын
እር ይስጥሽ❤
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 9 ай бұрын
​@@demwezeassefa5221እግዚአብሔር ብሎ ለመፃፍ ይህን ያህል ጊዜ ያጥራል😢 እባካችሁ የፈጣሪያችም ስም ለመጥራት አንፈር በየ ደቂቃው ስሙን እናወድሰው ❤ ካጠፋሁ ይቅርታ
@user-kw5qq6ek9m
@user-kw5qq6ek9m 9 ай бұрын
መሲዬ እኔም ወንድሜን በጉዲፍቻ ልኬ አድራሻዉ ጠፍቶብኝ ሳለቅስ እመቤቴ ናት በህልሜ አድራሻዉን ሰጥታኝ ዛሬ ማገኘዉ እሧ በሠጠችኝ አድራሻ ነዉ እኔን እነደረዳችኝ እመቤቴ ትርዳችሁ።
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 9 ай бұрын
የምትይው እውነት ከሆነ በእውነት ወጥተሽ ስለተደረገልሽ ታምር መናገር አለብሽ
@tilahunjimma4804
@tilahunjimma4804 9 ай бұрын
ውሽታም
@meronbesha9903
@meronbesha9903 9 ай бұрын
Amen
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 9 ай бұрын
አይ ዘንድሮ
@Helu460
@Helu460 9 ай бұрын
😂😂😂
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 9 ай бұрын
እነዚህ ሰዎች እዉነት ጤናማ ፍቅር ነዉ ካላችሁኝ እዉነት አይመስልም የዘመናችን ክፋት እረቋል እዉነት አያት የልጅልጁን በፈቃድ አገባች ብትሉኝ አልቀበልም ወላጆቿ አምላክን መጠየቅ ያስፈልጋል
@abnett.6429
@abnett.6429 9 ай бұрын
በሚገባ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 9 ай бұрын
መሲ ዩትበሮች ዲስክብሪሽን ላይ ፅፈውታል እኮ ተዋናይ ናቸው ስዎቹ ባለታሪኩ ሌላ ነው እውነተኛ ነው ግን እነዚህ ተዋናይ ናቸው ስዎቹ ብለው ህዝቤ አያነብም
@fgty4821
@fgty4821 9 ай бұрын
የአላህ መልእከተኛ ከዲጃን ሲያገቡ በ15 አመት ትበልጣቸዉ ነበር ግን 6 ልጅ የወለዱት ከሷ ነዉ በጣምም ይወዷት ነበር እሷ ስትሞት ያገቧት ደግሞ በእድሜ በእጥፍ ከሳቸዉ የምታንሰዋን አይሻን ነበር ፍቅሯ ግን በሞተችዉ ሚስታቸዉ እስከመቅናት ነበር እንዳዉም አንድ ቀን የሟች ሚስታቸዉን ጓደኛ በአክብሮት ሲያናግሩ አይታ አላህ ወጣት ድንግል ሴት ሰክቶህ ዛሬም ከዲጃን ትላለህ ስትላቸዉ እሷኮ ሰዉ ዉሸታም ሲለኝ ያመነችብኝ በገንዘቧ ያገዘችኝ አላህ ልጆችን ከሷ የሰኝ ሴት ናት ብለዉ ነዉ የመለሱላት
@alinaalina212
@alinaalina212 9 ай бұрын
ሠለላሑ አለይሒ ወሠለም ግን የኸድጃንጓደኛ ሣይሆን የኸድጃንእሕት ነበር ድምፃቼዉከኸድጃጋርሥለሚመሣሠል እና አኢሻ በጣም ትቀና ነበር ያረሡለላሕ
@fgty4821
@fgty4821 9 ай бұрын
@@alinaalina212 አዎ ተሳስቼ ይሆናል ግን የከዲጃንም ጓደኛ ጋቢያቸዉን አንጥፈዉላት ስለከዲጃ እንደሚያወሩም የሚነገር ታሪክ አለ
@fatemasaeed9867
@fatemasaeed9867 9 ай бұрын
صل الله عليه وسلم
@hyatt127
@hyatt127 9 ай бұрын
s a w s a w
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 9 ай бұрын
ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 9 ай бұрын
መስየ እግዚአብሔር ይርዳቸው እናቱአ የጥፋትባትም ልጃቸው የጠፍችባቸውም ፈጣሪ ይርዳቸው የኔ እናት አይዞዎት ይገኛል ያመኑት እሱ ይረዳቸዋል ድንግል ማርያም ደስታችሁን ታሰማን ❤❤❤❤❤❤
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 9 ай бұрын
መሲዬ የኔ ደርባባ እንኳን ደህናመጣሽ❤❤❤
@aberashayele66
@aberashayele66 9 ай бұрын
ተባረኩ በጣም ነው ደስ የምትሉት ዕድሜና ጤና ይስጣችው።
@abslotige8107
@abslotige8107 9 ай бұрын
መሲዬ እኛ ስለተስማማችን ከሳ የሚነጥለን የለም ስለ አብሰላት እኔ በበኩሌ አላቆምም ከአብሳላት ጋር ወደፊት
@TeTe-hq2gl
@TeTe-hq2gl 9 ай бұрын
እኔም ድሮም ደማከሴ እና ፌጦ እቅድ ነበር አሁንማ ተመቸኝ አብሳላትን ካገኘው ጀምሮ እውቀት በዝቶዋል ዶክተሮችም ሆናቹ ጤናንሚኒስቴር አረጋጉት ገንዘብ ያለው ውድ ህክምና የሌለን ደሞ ግራዋችንን አልሀምዲሊላ የሁሉንም በሽታ መዳኒታቸውን ነግራናለች በልጅ ልብዋ ክፍት ሳያስተምሩዋት Hivመዳኒቱንም ብትነግረን እያልኩ ፀሎት ላይ ነኝ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 9 ай бұрын
ምን አይነት ነገር ነው የሚታየው ጌታዬ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 9 ай бұрын
መሲዬ አንች እኮ ልዩ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ
@aahmed6426
@aahmed6426 9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🌿🌻❤🌿🌻❤🌿
@Chereka203
@Chereka203 9 ай бұрын
ተባረኩ 💐💐
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 9 ай бұрын
ይህን ፍቅር ነው እያላችሁ የምታሞግሱ ከድርጊታችሁ ብትታቀቡ ጥሩ ነው።እኔ ቅንጫቢውን ሰምቻለሁ ልጅቱን አፈቀርኩአት ያሉት የሦስተኛ ክፍልተማሪ ሆና በ አስር አመት ነበር።ይህ ማለት የህፃናትን መደፈርን እያበረታታን መሆኑን ማወቅ አለብን። ከነ አቶ በሐይሉ እና ባለቤታቸው ጋር ፈፅሞ አይገናኝም ። ብዙ ሰው የ10 አመት ህፃን ሁና አፈቀርኩአት ማለታቸውን ማንም አላስተዋለም ። እናስተውል። መሲዬ እነ አቶ ባሀይሉን አቅርቢልን 👏👏🌻🌻💐💐 ስለጤና ለህዝቡ መርዝ የምታቀርበውን ልጅ Reportedበማድረግ ማስወገድ ነው።
@besaqneber
@besaqneber 9 ай бұрын
THANK YOU! Exactly what I felt!
@shalom744
@shalom744 9 ай бұрын
Betikikil
@nanny3146
@nanny3146 9 ай бұрын
Happy Ethiopians new year yene weday messy we love u I'm ur follower always god bless u 💖 amen 🙏
@user-dv4fc2bp5v
@user-dv4fc2bp5v 9 ай бұрын
ጤና ሚኒስተር ግን ምን ነካው የህዝብ ጤና ካሳሰበው ስንት ነገር አለ ጤናችንን የሚጎዳ ምቀኛ በያቸው እኛ ያቡዬን እንወዳታለን 😊😊 በሌላው ነገር ይጠንቀቅልን 😂😂 ከፈለጉ
@munaahmed3868
@munaahmed3868 9 ай бұрын
hi Happy Ethiopian new year messy ❤❤❤
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 9 ай бұрын
ይቅር ይበለን ሴትየዋ እናትነት እንጂ እንዴት ብሎ ባል ይሆናል ወንድ ልጅ አይደለም ይህ ሁሉ አመት ልዩነት አንድ ቀን ቢሆን ወንድ ሲበልጥ ደስ ይላል
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 9 ай бұрын
መሲየ እንኳን አደረሰሽ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 9 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ሰላም መሲየ
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 9 ай бұрын
መስዬ ጎበዝ በርች
@zaharz611
@zaharz611 9 ай бұрын
ውነት ነው እደ😢😢
@mama-yz2iq
@mama-yz2iq 9 ай бұрын
ለምን ተካበደ ? ብዙ አሉ 25 እና 30 አመት ልዩነት ያላቸው አልገባኝም አስረዱኝ
@abnett.6429
@abnett.6429 9 ай бұрын
ወላጅ ትልቅ ሰው ብሎ ሰርቪስ አመላላሽ አድርጎ ሀላፊነት የሰጠውን የ10አመት ህፃን ከሌሎች ልጆች እየለየ ከረሜላ እየገዛ ጭንቅላቷን መጫወቻ አድርጎ ገንዘቡ አደረጋት። 70አመት አይሆነውም?! ቅሌታም አደራ የበላ ቀርጣፊ! ልጆቹን በሰርቪስ ልኮ የሚያስተምር ሁሉ ይንቃ እንግዲህ😢
@abnett.6429
@abnett.6429 9 ай бұрын
ወላጅ ትልቅ ሰው ብሎ ሰርቪስ አመላላሽ አድርጎ ሀላፊነት የሰጠውን የ10አመት ህፃን ከሌሎች ልጆች እየለየ ከረሜላ እየገዛ ጭንቅላቷን መጫወቻ አድርጎ ገንዘቡ አደረጋት። 70አመት አይሆነውም?! ቅሌታም አደራ የበላ ቀርጣፊ! ልጆቹን በሰርቪስ ልኮ የሚያስተምር ሁሉ ይንቃ እንግዲህ😢
@hiwizabeyene1814
@hiwizabeyene1814 9 ай бұрын
Eweyyyy ato desalegn humble heart may God bless your union 😍😍😍😍😍
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 9 ай бұрын
መስዬ በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤❤
@shebramenber2204
@shebramenber2204 9 ай бұрын
መሲየ ይህ በሽታነዉ ፍቅር ሳይሆን
@kisanet4715
@kisanet4715 9 ай бұрын
መሰረት ሽኮሪና ጎበዝ ነሽ ኣቀራረብሽ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤🇪🇷
@purplestars029
@purplestars029 9 ай бұрын
Good Job 🎉🎉🎉🎉
@emikkmemikkm1940
@emikkmemikkm1940 9 ай бұрын
መሲዬ የኔ ደርባባ ትሁት እንኳን እደርስሽ
@tigistbush8875
@tigistbush8875 9 ай бұрын
መሲ ዬ ይቅርታ ባንቺ ቻናልእንዲ ኮመንት በመስጠቴ ዶክተር ሊያ ከአሜሪካ የሚመጣውን የክትባት አይነት ለህዝብ ስታስከትብ አጣርታነው እውነቱ ን ስላጋለጠባቸው ለማስቆምነው የአለም ጤና ድርጅት እኮ የሰጣትን ሁሉ እየተቀበለች የኢትዮጵያን ህዝብ እየበከለችነው እኛ ነቅተናል
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 9 ай бұрын
በትክክል
@tamrtaambaye
@tamrtaambaye 9 ай бұрын
Egzehaber yimesgen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤
@elda554
@elda554 9 ай бұрын
የኢትዮጲያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ለህዝቡ የት የሚጨነቀውን ነዉ ህዝቡን ሲገሉት ነበር እንደ አይጥ እየተለማመዱበት
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ለዘላም ያኖርልን❤❤❤መሲ ውሽት የሆነ ታሪክ አታቀርብ ።ውሽት የምትሉት ። ከዛበፊት የቀረበውእዬ።ከመተየት❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 9 ай бұрын
Egzabeher yemesegen Amen 🙏
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 9 ай бұрын
መስዬእንኮንአደረስሽመስዬበጣምአድናቂሽነኝ
@meronbekelle470
@meronbekelle470 9 ай бұрын
mesi yewshti new artistoch nachew pls discrbtion lay anbi enj wshti new pls kumnegr leytesh akirbi
@nateyabraham5192
@nateyabraham5192 9 ай бұрын
ውይ በጣም ደስ ይላሉ
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 9 ай бұрын
መሲ እንኳን 2016 ዓ ም ከነቤተሰቦችሽ አደረሰሽ ልጅ የጠፋባቸው እግዚሀብሄር ይርዳቸው በጤና በኩል የተላለፈው እንቀበላለን ለኔግን የጥቅል ጎመኘኑ ጉዳይ እድሜ ይስጥልን በጣም ለውጥ አግቼበታለው የሁለቱ ጥዶች ጉዳይ ቲክቶክ ላይ አይቼ የውሸት መስሎኝ ነበር የእውነት ከሆነ መሲ 1 ሰውየው እስካሁን ያለትዳር ያለቤተሰብ ነው ያለው ቤተሰብ ካለው ቤተሰብ መበተን ይሆናል ነጻ ከሆነ እደውም ለሰውየው ጥሩ ነው ልጅ ነው የሚሆነው እሷም አደላቆ ያኖራታል በቃ ይጋቡ
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 9 ай бұрын
መሲዬ የኔ ቆጆ እኮን አደረሰሽ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 9 ай бұрын
ጤና ሚኒስተር ለኛ አስቦ አይመስለኝም ገቢው ቀንሶ መሰለኝ 😂😂😂😂😂😂
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 9 ай бұрын
እኮ ወር ብቻ በይ😢😢
@shewayeethiopia3492
@shewayeethiopia3492 9 ай бұрын
😂😂😂እኮ
@zewdineshbegashawmamo4581
@zewdineshbegashawmamo4581 9 ай бұрын
Messy Fetari yitebikish hule yeanchin program siketatel betam befikir new
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 9 ай бұрын
Betammmm Desssss Ylal❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@azizanesro1740
@azizanesro1740 9 ай бұрын
Mesi yewushet tarik eko new temsalet lay yakerbut anchi selzi mansat alnberbshem
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 9 ай бұрын
እንደው መቼም ባህላችን ሴት ላይ ጫና ስለሚያደርግ እንጂ ያን ያህል አይበላለጡም
@azizanesro1740
@azizanesro1740 9 ай бұрын
Mesi yeshimaglewen ena yelijtwan video discribtion lay yetsafuten eyew sew discrbtion lay ayayem belew new sewun miyatalut
@etalemadeto4892
@etalemadeto4892 9 ай бұрын
እውነት ብለሻል ማንም አያይም ብለው ነው
@zewdineshbegashawmamo4581
@zewdineshbegashawmamo4581 9 ай бұрын
Endezih aynet sewoch yibizulin. Ahunim E/r yitebikachih. Endezih aynet enem bagegn des balegn neber betam new yemiaskenut.
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 9 ай бұрын
ተዋናዮች ናቸው
@besaqneber
@besaqneber 9 ай бұрын
ኧረ መሲ በዚህ ዙሪያ መዘገብ ከጀመርሽ ጀመርን ካሉበት የልጅቷ ዕድሜ ጀምሪ! ከረሜላ ይገዛልኝ ነበረ፣ ይንከባከበኝ ነበር ያለችውኮ ገና በ10 ዓመቷ ነው? ያኔ ምን ተፈጠረ? ቀፋፊ ሀሳብ ነው! አንቺን በሚመጥን መንገድ አጥርተሽ አቅርቢ በናትሽ
@BRAKES226
@BRAKES226 9 ай бұрын
Ezbher yefred Ethiopian people kosesa
@robat8719
@robat8719 9 ай бұрын
እናስመሰግናለን:: እስከዛሬ ምናቀው ከጠንካራ ወንድ ጀርባ ያለችውን ነበር:: እነሆ ዛሬ ከጠንጋራ ወንድ ጀርባ ያለችውን ስላሳያችሁን እዝጋቤር ተመስgun. Assፖርቱ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 9 ай бұрын
እንደው ለወሬ ስለምቸኩል ነው እንጂ አሄቴ ከሚሆን ሰው ፍቅር ያዘኝ ያለችው ልጅ ድራማ ነው ተዋናይ መሆናቸውንም የኢቲውብ ባለቤት ተዋናይ መሆናቸውን ገልፇል ግን እርሱ ላይ ነበር መፃፍ የነበረበት
@sayedahmada718
@sayedahmada718 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 9 ай бұрын
ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ናቸው
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 9 ай бұрын
ቀናሁ ወላሒ በዚህ ሳአት😢😂😂😂😂
@kalkidantadesse3033
@kalkidantadesse3033 9 ай бұрын
Your show is great, always. But today you weren’t supposed to mention anyone’s story to bring yours different. Yours is perfect always so Messi አርሚ እሺ
@tsetsi469
@tsetsi469 9 ай бұрын
Sawyew gin kelijitu 100 km merak alibet.betam naw ymysazenew
@ejigayehulangnabilate8944
@ejigayehulangnabilate8944 9 ай бұрын
😢
@zenazena9505
@zenazena9505 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@tigistyirga982
@tigistyirga982 9 ай бұрын
Mesiye wedddddd
@mulatwamk7138
@mulatwamk7138 9 ай бұрын
ኧረ ይህ የፍቅር ታሪክ እዉነት እንዳልሆነ ትረካ እንደሆነ ተናግረዋል ብሎ benja tube አቅርቦታል መሲ አረጋግጪ
@etalemadeto4892
@etalemadeto4892 9 ай бұрын
ዉሸት ነው
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 9 ай бұрын
ምነው ጤና ሚኒስተቴ ተበጫበጫቹሳ በዚህ ልክ ኪሳራ ደረሰባቹ ማለት ነው አው ህዝብ ሆይ በኔ ቢጤ ባዶ ጭቅላት እየሆዳቹ መርፌ ከምትጠቀጠቁ ና በገዘባቹ ሌላ በሽታ ከምትሸምቱ ባህላዊ መዳኒት መጠቀም ጀምሩ
@kattkatt7832
@kattkatt7832 9 ай бұрын
❤❤❤❤ አንደብትሽ ስወድሽ❤❤❤❤
@user-dz3si6bq7k
@user-dz3si6bq7k 9 ай бұрын
አይ መስየ የኔንስ ማን ያውራልኝ እኔ በ15 አመቴ የ45 አመት አግብቼ አገርን አፍ አስይዤ ጉድ አስብየ እኔ ያዴስ አባ ልጅ እሱ ቁምጣውን ያልቀየረ ሀ2 ት ልጃች ይዞ ተጋባን የሱን ልጅ አሁን ሁሉም ይቆጭኛል ህጌን ለሱ መስስጤቴ እደልጅ ሳልሆንን ማደጌ እደገ ና እድል ቢሰጥ ጥሩ ነበር እሳም እደኔ ይቆጫታል አድ ቀን
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@S-G.19
@S-G.19 9 ай бұрын
የነዛ ግን ድራማ እንደሆነ ዲስክሪፕሽን ላይ ተዋናይ ናቸው ብሎ ዩቲዩበሩ ገልፅዋል
@betemikdessenay1981
@betemikdessenay1981 9 ай бұрын
Swedish eko mesiyee.. lezash ekooo ❤❤❤
@mynewa5143
@mynewa5143 9 ай бұрын
Hiy mseya lehone goday filgash nebr selkshn endat mageyt ehLalew ebakshen
@saratekle7627
@saratekle7627 9 ай бұрын
🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️👍👍👍
@williamgizachewe4002
@williamgizachewe4002 9 ай бұрын
ውሸት ካልሆነ ሽማግሌውንና ሕፃኗን አቅርቢልን እኔ ግን በነሱ ይብቃ ባይ ነኝ ልጄ ብትሆን መቼም አልፈቅድም
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 9 ай бұрын
የትኛዋን ልጅ? ባልና ሚስት ናቸውኮ የምታያቸው ሰውየውና ሴትዮዋ የ25 አመት ልዩነት ያላቸው ናቸው
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 9 ай бұрын
መሲ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰሽ 🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼💮💮🌸🌸🌸
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 9 ай бұрын
ኦ ደስ የሚል ፍቅር እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ እግዚአብሔር እደናተ በፍቅር የተሞላበት ትዳር ላላገባነው ይስጠን ❤❤❤🙏
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 9 ай бұрын
እውነት አይደለም እኮ ተዋናይ ናቸው ታሪኩ እውነተኛ ነው ግን ተዋናይ ናቸው ከዩትብ ላይ ፅፈውታል
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 9 ай бұрын
@@afomiyatube3638 እነዚህን እማ እኔ ተፋቀርን ቢሉም አላምንም እኔ የኮመትኩት እስከመጨረሻው እይው ምርጥ ባል እና ሚስት አሉ ለነዛ ነው
@makdismakades9284
@makdismakades9284 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@naddy6205
@naddy6205 9 ай бұрын
❤❤❤💕😍🥰😘🌹💕
@yeabsiraget3861
@yeabsiraget3861 9 ай бұрын
Koy flegawn endet new mnaregew how can I get u
@BRAKES226
@BRAKES226 9 ай бұрын
Leders yekerbew you sek waw God pelec. Came waw my God
@geja2809
@geja2809 9 ай бұрын
በማሪያም እባካችሁ አድ አድርጉልኝ 💚💛❤️💚
@samriabc6573
@samriabc6573 9 ай бұрын
ማማዬ ቤተሰብ አርጌሽለው አንቺም አርጊኝ
@geja2809
@geja2809 9 ай бұрын
@@samriabc6573 esh
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 9 ай бұрын
ሰብስክራይፕ ነው አድርጋለሁ❤❤❤
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 9 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🙇👈
@uhejsj178
@uhejsj178 9 ай бұрын
እኔ እፈልጋለሁ ቁጥረ ሽን አስቀምጭ
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 9 ай бұрын
ከዘመኑ ወጣት የኢትዮጵያ ወንድ ሽማግሌ መጠጥ ብሎ ሸበት እኒህን የመሳሰሉ ለትዳር በጣም በጣሊያን ነው የሚሻሉት ምንም አዲስ ነገር የለውም ህይወት ይቀጥላል አይሞሮን ማሣመን ብቻ ነው የሚያስፈልገው ፍቅር እድሜ ቋንቋ ሀገር ርቀት አይገድበውም እሰይ ቤተሰቦቿ ደግ አረጉ👍
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 9 ай бұрын
መሲዬ በናትሽ ስልክሽን ፈልጌ ነበር ልትፅፊልኝ ብትችዪ
@vipvp2745
@vipvp2745 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮
@user-cc5vb8db4l
@user-cc5vb8db4l 9 ай бұрын
Mesiy ወደ ጅማ መስመር በጉድፈቻ ከተወሰዱ ቀን ጀምሮ የትእዳሉ አታውቅም በጣም ነው ምትጨነቀው አንቻ ጋር መቅረብ ትፈልገለች
@aynalemthilahu7580
@aynalemthilahu7580 9 ай бұрын
መሲ እባክሽ ቤንጃ Tube ላይ ግቢና እይው
@nurelegnweldemariam1433
@nurelegnweldemariam1433 9 ай бұрын
በሀይሉን አግኝቸዋለሁ ስልኩም አለኝ ። ግን ጣሊያንኛ ብቻ ነው የሚናገረው፣።በምን አንደሚግባቡ አላውቅም። ስልኩን ነገ ለ ወ/ሮ ስንታየውሁ እሰጣለሁ።
@rosarosa9032
@rosarosa9032 9 ай бұрын
እደዉ እኔም ትልቅ ሰዉ ነዉ እምያገባዉ የምሪ ጥሩ ነዉ እኮ 😊😊😊
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 9 ай бұрын
የት አየሽ ጥሩ መሆኑን😅😅😅😅
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 9 ай бұрын
​@@engudaymengiste9683eko😂😂😂😂😂😂😂😂
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 9 ай бұрын
​@@engudaymengiste9683😂😂😂😂
@kiya9587
@kiya9587 9 ай бұрын
እውነትሽን ነው ያሁን ወንድማ ወጠጤ ጥቅመኛ ሁሉም ያምረዋል በአንድ አይረጉም እውነት እኔ በአሁን ሰዓት ባል የማከባው ለልጅ ብቻ ነው
@genetteshome3906
@genetteshome3906 9 ай бұрын
@@kiya9587 ቢሆንም እኮ ይህ በጣም የተራረቀ ነው
@user-bx9qw7of3k
@user-bx9qw7of3k 9 ай бұрын
እባክሽ መሲዬ እኔንም ከልጄ ጋር አገናኝኝ ያለችው ኖርዌ ነው የ24 አመት ልጅ ሆናለች
@kidgragne9906
@kidgragne9906 9 ай бұрын
Ye Ethiopia community be Norway liyagizish yichilal mulu merejaw kalesh.
@MyLove-qb9jc
@MyLove-qb9jc 9 ай бұрын
እናቴ ይሄ መንፈስ ነው
@rahwagalweyanegaltomtekiso3201
@rahwagalweyanegaltomtekiso3201 9 ай бұрын
Yebuna argut werachew mama ayy kkk
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 9 ай бұрын
Ere wedeza ine yihe bal new weyesi hayete new biye kegonu alikomimi
@fiavenyohans57
@fiavenyohans57 9 ай бұрын
ጥቅልል ጎመን አፍልቶ መጠጣትስ ይመለከታል።
@godislove8937
@godislove8937 9 ай бұрын
መክሮሽዋል ወይ ለውጥ አለው እኔ ሳምንት አለፈኝ ከጀመርኩ ፈጣሪ ይርዳን
@saeedalshamranis8827
@saeedalshamranis8827 9 ай бұрын
ጥቅል ጎመን እኮ ለምግብነት እንጠቀመዋለን የአኤዥያን ህዝብ ሁሌም ከምግባቸው ጋ እንደሾርባ ይመገቡታል ምንም ችግር ያለው አይመስለኝም አሰተያየትነው የፃፉኩት ይቅርታ
@godislove8937
@godislove8937 9 ай бұрын
@@saeedalshamranis8827 ልክ ነሽ የትም ቦታ እንደ ስላጣ እንጠቀመዋለን አሁን እንደሸሃይ አፍልቶ መጠጣት ለማዳት ፍቱን መድሀኒት ነው አሉ ለዛ ነው የጠየኩት
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 9 ай бұрын
ጤና ሚኒስተር አንች ባንዳ በማንነታቸው ታጉረው በበሽታ በርሀብ የሚሰቃዩ አማራወች አላሳሰበሽም በቲክቶክ የሚሰጥ የህክምና ትምህርት አሳሰበሽ አንች ደደብ አንች ያላስተማርሽውን የጤና ምክር እነሱ የሚስተምሩት ጠቃሚ ነው መሲ እንደዚህ አሽቃባጭ አትመስይኝም ነበር ቱ
@lulululu3892
@lulululu3892 9 ай бұрын
በጣም ልጅቷ ስለበለጠቻቸው ነው
@Maryg05
@Maryg05 9 ай бұрын
ምነው በቢዝነሰሸ መጣችብሸ
@user-yj4rw4jz3h
@user-yj4rw4jz3h 9 ай бұрын
Ewineti newe Esua kerisuane be KZfaq genizebi timulahi ayimokati ayiberidati
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 9 ай бұрын
አስመሳይ ናቸው ለእኛ እግዚአብሔር ብቻ ነው ያለን ለኢትዮጵያ ሀበሻ የትኛው ባለ ስልጣን ነው ለህዝቡ ያዘነለት ይሁሉ ያለቀ ህዝብ አሁንም የሚጨርሱት አንድ ቀን ይጠየቃሉ😢😢😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 9 ай бұрын
@@ZorishMenjeta በትክክልል እግዚአብሔር አለ ሰው እንደው ፍራሽ ነው
@aya8710
@aya8710 9 ай бұрын
sometimes media communication shall be a voice for voiceless for human being especially in Ethiopia at this time. Thousands of people are in concentration based on their ethicist. So be voice for the voiceless one rather than telling meaningless stories. Be human Where you are living as person.
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 9 ай бұрын
U read my mind! The fact that they are so invested in so many other things while thousands of people are dying and suffering is beyond my mind! All they care about is money! It’s really heart wrenching!
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 9 ай бұрын
መሢዬ.የኔ.ፍቅር.ሰላም.ነሽ መሲ.ፍቅረኛ.የለኝም.እባክሽ ፈልጊልኝ.እድሜ32ዓመቴ.ነው የት.ነው.የሚገኘው.ቦታውን ሹክ.በይኝ.እኔ.ለማግባት ፍቃደኛ.ነኝ.እባክሽ.እርጂኝ በጣም.ነው.የቸኮልኩት
@mesitube5623
@mesitube5623 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ይቅናሽ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 9 ай бұрын
አይዞሽ
@meseretweldea9149
@meseretweldea9149 9 ай бұрын
ትዳር ሰጪ መድሀኒይለም ነዉ እንጂ መሲ አይደለችም
@genetteshome3906
@genetteshome3906 9 ай бұрын
እውነት ከልብሺ ከሆነ ከወድሜጋ ተጋቡ ያግባሺ አግቢው
@nejat3779
@nejat3779 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@sdemssi1962
@sdemssi1962 9 ай бұрын
ወጠጤ እያገቡ ከመቃጠል እንደዚህ ጠከር ያሉትን ማግባት ነው ተቃጠልንኮ በኮርማወች ሆ
@jeenabjeenab
@jeenabjeenab 9 ай бұрын
😮😅😊😮😢
@bute5158
@bute5158 9 ай бұрын
ባልየውም እናት ይፈልግ ነበር ያላአቻ ጋብቻ አልደግፍም ሽማግሌው ልጅትዋ እንድትጦረው አሮጊት ያገባ እናት ያልጠገበ መቼ ነው የራሱ ልጅ የሚኖረው ሽማግሌው ሲያገባት ምናልባት እማይወልድ መሆኑን እያወቀ የሷን እድሜ ጨራሽ ይሆናል ሌላው በአፍዝ አደንግዝ እንዳይሆን ብዙ ሊታሰብበት ይገባል
@abn1008
@abn1008 9 ай бұрын
Wetatm hono endemayweld eyaweke ye setwan edme yemuchersewns min enbelew?
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 9 ай бұрын
አይይ የእድሜ መራራቁ የበዛ ነው፣ ሽበታቸው ግጥም ብሎ አያት መስለው... ይሄ ከባድ ነው ልጅቷ ልጅ ናት በጣም።
@etalemadeto4892
@etalemadeto4892 9 ай бұрын
መስዬ የተጠና እስክሪብት ነው ተክፍሎዋቸው መስለው የተወኑት እንጂ ባለ ታሪኮች አይደሉም ተዋናይ እንደሆኑ KZfaq ገፃቸው ላይ ፅፋዋል
@LinaTefera-iv5sq
@LinaTefera-iv5sq 9 ай бұрын
Mesiye yeewunet fikir aydelem drama newu yemiserubin wushetamoch
@coffeeloverone
@coffeeloverone 9 ай бұрын
How old was she? If she was under 18 in USA it is a crime called Statutory rape.
@alemneshhnebese9034
@alemneshhnebese9034 9 ай бұрын
Egzahaber yemsgen
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 102 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 48 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 9 М.
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 25 М.
САМЫЙ ЖАРКИЙ ШТАТ (@therealoscarmendez - TT)
0:23
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma Girl Past #sigma #funny #comedy
0:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,8 МЛН
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,5 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 1,2 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 22 МЛН
Sigma Girl Past #sigma #funny #comedy
0:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,8 МЛН