በባለስልጣኑ ላይ የተፈፀመው ድንገተኛ ጥቃት!ወልቃይት.! ጎንደር ዙሪያ.! ጅጋ.! ጠለምት.!9 July 2024

  Рет қаралды 34,158

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

14 күн бұрын

በባለስልጣኑ ላይ የተፈፀመው ድንገተኛ ጥቃት!/ወልቃይት.! ጎንደር ዙሪያ.! ጅጋ.! ጠለምት.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com

Пікірлер: 238
@msaksa-ej2vu
@msaksa-ej2vu 13 күн бұрын
የአማራ ልጆች ሁላችሁም ሸር እናድርግ ኢትዮ ኒውስ ነው እውነተኛ ሚዲያ ለአማራውም የሚጠቅመንን ነገር የሚነግረን ሰብስክራይብ እያደረግን እናሳድገው በሌ እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 13 күн бұрын
ትክክል የኛ ልጆች የሰዉ ሚድያ ነዉ እሚያሳድጉት እደዚህ እንደወንድማች ያለ ለህዝባችን ሌት ከቀን እሚደክም ወንድማችንን እንደት ማበረታታት ያቅተናል ወገን ከኛ እሚጠበቀዉ ስብስክራብ ማድረግ ብቻ ነዉ❤❤❤❤
@toyba3234
@toyba3234 13 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💪💪💪
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 13 күн бұрын
በርታ ወንድማችን በማንነታቸዉ ለሚገደሉት ንፁሀን ወገኖቻችን ፈጣሪ ይድረስላቸዉ አይ ያልታደለ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 13 күн бұрын
በርታ አይዞህ ድል ለፋኖ 💚💛❤️🙏
@user-zh9xz3jf8o
@user-zh9xz3jf8o 13 күн бұрын
ድል ለፋኖ!!
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 13 күн бұрын
በርታ በሌ ድል ለፋኖ
@GenetYimer-th7zn
@GenetYimer-th7zn 13 күн бұрын
እውነተኛ የህዝብ ድምፅ በርታ
@wendiye1429
@wendiye1429 13 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ የአማራ ደም መቼ ነው ማብቂያው እግዚኦ መኃረነ ክርስቶስ፫😢😢😢😢
@user-ve7xq1pf4p
@user-ve7xq1pf4p 13 күн бұрын
አንተ(ች) ስትንቀሳቃሽ ነው የአማራ እልቂት የሚቆመው።
@ZerihunDagen-mh7cd
@ZerihunDagen-mh7cd 13 күн бұрын
ፍኖ ይችላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 13 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤
@user-kl8hc4vv6r
@user-kl8hc4vv6r 13 күн бұрын
በርታ ወንድማችን ድል ለአማራው
@toyba3234
@toyba3234 13 күн бұрын
ያረቢ ያአማራ ስቃይ መቸ ነው የሚያበቃው 😢😢😢
@enanu7590
@enanu7590 13 күн бұрын
በርታ ወንድምአለም አለን እውነተኛ መረጃ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን
@user-tu9fz5kq4e
@user-tu9fz5kq4e 13 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@samuelg8907
@samuelg8907 13 күн бұрын
Thank you my brother ❤
@user-ti5um4vg6q
@user-ti5um4vg6q 13 күн бұрын
ድልለአማራፍኖ ሌላአማራጭየለንም
@ADWA1888Amhara
@ADWA1888Amhara 13 күн бұрын
ጠንካራውን ፋኖ ማጠናከር
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 13 күн бұрын
ወልቃይቶቾ በደመቀ ዲስኩር እዳትበሉ ወደ ጫካ ግቡ ከበደ ይጨፈጭፈዋችዋል በኋላ መዉጫ የላችዉም የወሊዱ መከላከያ ከወያኔ ጋራ ያጠቃችዋል ንቁ ታገሉ ወጡ ወደጫካ
@argawhussien4866
@argawhussien4866 13 күн бұрын
ወይ ወገኔ በየሜዳው እንደ ታዳኝ እንስሳ በየቦታው ወድቆ መቅረቱ በጣም ያሳዝናል! ከገዳዮቻችን በላይ ግን አስገዳያችን ብአዴን የዘላለም የአማራ ህዝብ ጠላት ሆኖ ይኖራል:: ፋኖነት ብቸኛው የመዳኛ መንገዳችን ነው!🍏🍊🍎
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 13 күн бұрын
Thanks!
@user-bq7yx8wh2l
@user-bq7yx8wh2l 13 күн бұрын
እግዚኦ ወገኔ😢😢😢😢
@user-cc9oy9nr7m
@user-cc9oy9nr7m 13 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️
@melakumulu4637
@melakumulu4637 13 күн бұрын
በርታ
@Fano2129
@Fano2129 13 күн бұрын
በቲክቶክ፣በኤክስና በዩቲዩብ በአማራ ሞትና ሰቃይ ላይ የግልና የቡድን የኢኮኖሚና የፓለቲካ ፍላጎታቸው ለማሳካት የሚሰሩ ከፋፋዮችና ሴረኞች ብዙ ተከታይ ሲኖራቸው እንደዚህ በገለልተኝነትና በእውነተኛ መረጃ ላይ ተመስርተው ለፍትህ፣ለነፃነት፣ለዴሞክራሲና ለእኩልነት የሚሰሩ እንደ ኢትዮ ኒውስ አይነት ቻናሎችን አለመደገፍ ንፉግነት ነው። በርታ ወንድም በለጠ። የግፍ አንደበት ድምፆችህ አይታጠፉ።
@toyba3234
@toyba3234 13 күн бұрын
ፋኖ ይችላል
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 13 күн бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 13 күн бұрын
❤አማራ ዋጋ እየከፈለ ሌላው ይማራል ይሰራል ለምን ዋጋ የምንከፍል አረያውይ ለማን እንጩህ
@MkMk-qf1oh
@MkMk-qf1oh 13 күн бұрын
ቅን ግን አማሀራ መሆን ሀጢያት ነው እንዴ????????😢😢😢😢😢😢
@yibeltalfekeke
@yibeltalfekeke 13 күн бұрын
ዛሬስ Tiktok ግሪሳ አማራውያን በመላው ኢትዮጵያ አማራው በአዲስ መልኩ በገፍ እንደዚህ ሲገደል ምን ትማሩ ይሆን ?
@dagimbimerew4469
@dagimbimerew4469 13 күн бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው። እርግጥ ነው አማራ ጀግኖችን ማክበር ያውቅበታል። Amhara is A king maker. ለህዝባቸው ሲሉ መስዋትነትን የከፈሉ ጀግኖችን ማስታዋሻ መስራት ግድ ይላል። ትግል ይቀጥላል።
@werkemelese7492
@werkemelese7492 13 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@timharmon10
@timharmon10 13 күн бұрын
ከ ፋኖው ተፃራሪ የሚቆም ሀይል ሁሉ ይመታል!! ድል ለ ፋኖ
@እህተሚካኤል
@እህተሚካኤል 13 күн бұрын
እግዚአብሔርይመሥገንእኳንም ገፍን ዝም አለ እግዚአብሔር ግን አለውነገር ቀሥታቸውወደልባቸውይዞራል ጠብቁ እደት ጠቅጠልደሚረግፍ ይሔ ተመሥገነው የምንልበግዜይመጣል ደም ባያለቅሣሉ የሚደርሥላቸውኳአይኖርም
@user-bs6ui1qw2v
@user-bs6ui1qw2v 13 күн бұрын
አማራ መችም የማይነቃ ህዝብ
@user-tl4ck1gz3j
@user-tl4ck1gz3j 13 күн бұрын
በለጠ ወድሜ በርታ እውነተኛና ታማኝ መረጃነው ምታቀርብልን በተለይ ወሎ መቅደላላይ በሀይማኖት ጉዳይ ጥንቃቄ መደረግ አለበት በደንብ ሥሩበት በዚህ ጉዳይ
@Getasewmekonnen
@Getasewmekonnen 13 күн бұрын
We must like & share
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 13 күн бұрын
ሰላሳ አመት ሲገልክ የኖረ ተመስገን ትላለህ😢
@abiavi43
@abiavi43 13 күн бұрын
የህዋት ታጣቂይ ናቸው በተፈናቃይ ስም የሚገቡ
@ADDTZZ
@ADDTZZ 13 күн бұрын
Btam arif mereja nw💪💪💪💪💪💪
@yebeltalFerede
@yebeltalFerede 13 күн бұрын
ምርጫችን በለጠ ካሳ ብቻ አማራጭም የለውም ከእሱ ዉጭ!!!
@nolawitmisikir9074
@nolawitmisikir9074 13 күн бұрын
በሌ ለታማኝ እና ለሁሉን አቀፍ ግዛቶቻችን ሚዛናዊ መረጃዎችህ እናመሰግናለን 🙏🏽 በርታ
@Endalamawu
@Endalamawu 13 күн бұрын
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን
@tootshreef1064
@tootshreef1064 13 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ💚💚💛💛❤❤
@MulugetaMule-b8i
@MulugetaMule-b8i 13 күн бұрын
በሌ ሁሌም ተከታታይህ ነኝ በዚሁ በርትተህ ቀጥል። በተረፈ የተመልካቹ እና ላይክ አድራጊው ቁጥር መስተካከል አለበት።እያንዳንዱ ሰውላ ይከክ ማድረግ አለበት።
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 12 күн бұрын
የብርሃን ጅላ ወታደር የአማራን ክልል ለቀህ ውጣ ወርቃይትን ጠብቅልን ወልቃይት አማራነው ድሉን ሊያከብር ነው አማራ ይህልውና አደጋ ላይ ነው የተዘበራረቀ ነገር ነው
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 13 күн бұрын
❤❤በርታ ህዝቡም ንቃት የለም ጌታ ማስተዋል ይሙላባቸዉ😢
@habtamu1221
@habtamu1221 13 күн бұрын
እያንዳንዱ የኦሮሙማ ፕሮጀክት አካል የሆነ ገዳይ ቡድን በጠቅላላ፣ ለአፈሰሳት የአማራውያን ደም የእጁን ያገኛል የጊዜ ጉዳይ ነው❗❗❗ ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪
@addis-bh9ry
@addis-bh9ry 13 күн бұрын
ayikerem
@SabitaAli
@SabitaAli 13 күн бұрын
ምርጫችን በለጠ ካሣ
@seifukebede9824
@seifukebede9824 13 күн бұрын
በጠለምት ለማስገደል የተያዙት የትግሬ ወራሪዎች መሸኜት መገደል አለባቸው🙏🙏🙏🙏💪💪👍👍💪❤
@AlemaAlema-bm1es
@AlemaAlema-bm1es 13 күн бұрын
እግዚኦ እግዚኦ ወገኔ 😢😢😢
@user-si8mw7hk4o
@user-si8mw7hk4o 13 күн бұрын
የሚረዱበት አእምሮ አላቸው እንዴ አንድ ጊዜ ለሆዳቸው ያደሩ አይደሉ
@user-pn6ff1oe2g
@user-pn6ff1oe2g 13 күн бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@grsveskindergedu-ek6hc
@grsveskindergedu-ek6hc 12 күн бұрын
Tigray is independent country soon
@grsveskindergedu-ek6hc
@grsveskindergedu-ek6hc 12 күн бұрын
Victory to fano 2016 burial of oromuma
@abebedemsew9558
@abebedemsew9558 13 күн бұрын
❤❤❤❤
@ermi2037
@ermi2037 13 күн бұрын
wondime bertaln, ድል ለፋኖ
@AdamAdam-zj5er
@AdamAdam-zj5er 13 күн бұрын
❤❤❤
@samuelg8907
@samuelg8907 13 күн бұрын
Dell le ahmara fano ❤
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 13 күн бұрын
ጌታ ይርዳችሁ።
@abrahamwodajnew
@abrahamwodajnew 13 күн бұрын
Bele ❤
@HabtamuSechu16-rn6cn
@HabtamuSechu16-rn6cn 13 күн бұрын
Dil lefano❤❤❤❤❤❤ fano yashenfal ፍትህ ኦሮሚያ ለሚገኙ አማራውያን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@AlemayKerie-sl7pe
@AlemayKerie-sl7pe 13 күн бұрын
በሌ ስለአንድነቱ ና ስለወለጋ አማራዎች ምንዲስ አለ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs 13 күн бұрын
በርታልን ብሮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ብአዴን ፖለቴካ አስተያያት ግን አስገራሜ ነዉ
@misganawbirara5774
@misganawbirara5774 13 күн бұрын
Del lejegnaw fanoooo❤😍😘##
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 13 күн бұрын
ድል ለፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤
@alexlesemie970
@alexlesemie970 13 күн бұрын
@grsveskindergedu-ek6hc
@grsveskindergedu-ek6hc 12 күн бұрын
While oromuma cities getting prosperous amhara cities turn in to rubles thank u Oromuma geday zeregna
@wondyealemtsehay3438
@wondyealemtsehay3438 13 күн бұрын
i thank u for ur fresh daily news
@kassa4882
@kassa4882 13 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪
@zerihunarega2469
@zerihunarega2469 13 күн бұрын
ከልቤ የምወድህ ጋዜጠኞ
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 13 күн бұрын
ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiopiatikdem1970
@ethiopiatikdem1970 13 күн бұрын
Welcome
@AndreasKidane
@AndreasKidane 13 күн бұрын
Yamin werera tesfafii tankeh tiwetaleh ke welkait
@kioskladen
@kioskladen 13 күн бұрын
Adma Bitena and Mlisha, why are still serving CORN ARTIST AND MISLEADER PP. come back and join to Hero Fano
@hanawsemayat6051
@hanawsemayat6051 13 күн бұрын
ኦሮሞ በዝምታም በተግባርም አስገራሚ ታሪክ እየጻፈ ነው በይቅርታና አብሮ በመኖር ተሸፍኖ የነበረ የጭካኔ ታሪክ በሰለጠነው ዘመን ዳግም እየተፈጸመ እንደሆነ ማን ያምናል? ሰው ሆኖ ሰብዕናን ማጣት ስልጣኔም አብሮ መኖርም መዋለድም የማይሽረው ጭካኔ እየታዘብን ነው
@user-qy5rw9lg9t
@user-qy5rw9lg9t 13 күн бұрын
ድል እንጂ እየየ አንፈልግም
@tekadelele5687
@tekadelele5687 13 күн бұрын
በ መደራጀት ጠላትን መመከት
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አደርክ ወንድማችን በለጠ
@asamnkokeb7624
@asamnkokeb7624 13 күн бұрын
ደስ የሚለው በጦርነቱ ሁሉ አንድም የሚሞት ቀርቶ የሚቆስል እንኳን ፋኖ አለመኖሩ ነው 😉😀😀
@getnetdagnew7098
@getnetdagnew7098 13 күн бұрын
Real information.
@solomongebregeorgis8348
@solomongebregeorgis8348 13 күн бұрын
Fano ❤
@desalegntadese9210
@desalegntadese9210 13 күн бұрын
በሌ እንዴትነህ እንኳን ደህና መጣህ በርታልን
@teklehiwottareqegnteklay
@teklehiwottareqegnteklay 13 күн бұрын
እና ምንቆረጠህ አገራቸው እኮነው ወንድማችን
@Semira-fz8fg
@Semira-fz8fg 13 күн бұрын
Dele la amhara fano🎉🎉🎉❤❤❤
@sofaneabaytset
@sofaneabaytset 13 күн бұрын
ያማራን መሬት አሳልፎ የሰጡትን..ያልታወቁ ሀይሎች...ግደልዋቸው...በተለይ የሰሜን ጎንደርን አስተዳደር ሽጋውን ግደሉት ሌሎችንም❤
@YazieMulie
@YazieMulie 13 күн бұрын
i want to see one centrand fano command
@isayas150
@isayas150 13 күн бұрын
ወልቃይቶች በአል ለማክበር በሚል አንድ ቦታ ላይ መሰብሰብ ለአደጋ ያጋልጣልና ጥንቃቄ ቢድረግ????
@geleta1610
@geleta1610 13 күн бұрын
ከጦርነት ለመውጣት ቁርጠኛ ፖለቲካዊ ውሳኔ ያስፈልጋል።😢
@bestvideorecords8116
@bestvideorecords8116 13 күн бұрын
Pls Keep remembering us to like the video, berta wondimalem, Amhara belijochu kinid yaletiritir yashenifal👏💪🙏
@user-kl8hc4vv6r
@user-kl8hc4vv6r 13 күн бұрын
ምን ማድርግ ይሻላል ሁሉ አማራን ይገላል በመቶዎች የሚቆጠሩ አማራዎች በየቀኑ ይሞታሉ አንድ ኦሮሞ ሲሞት አይተነዋል ሀጫሉ ሲሞት አገሪቱ በአንድ እገሯ ትቆማለች ስንት አማራ ሲሞት ነው የሀገር ውስጥ ሆነ አለማቀፍ ማህበርሰቡ ትኩርት የሚሰጠው አሁን የተርዳሁት ነገር ቢሆን ይህን ህዝብ አለም እንደሚጠላው ነው
@yemsida1758
@yemsida1758 13 күн бұрын
ትክክል ሴት ወንድ ሳይል መታጠቅ ብቻ ነው ለአማራው የሚያዋጣው ያለ በለዚያ ማለቁ ነው
@eyuhab7686
@eyuhab7686 13 күн бұрын
Welcome !!
@wudiehana1992
@wudiehana1992 13 күн бұрын
ወይኔ ወገኔ😭😭😭😭😭
@user-kh4pg3zo3r
@user-kh4pg3zo3r 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 13 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ።
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna 13 күн бұрын
ያሣዝናል!! TpLF ማሠቢያ ጭንቅላት የሌለው አውሬ ነው። መንግስትና የመከላከያ ሠራዊት ግን የሚሠሩት ስራ ግን በታሪክ ተጠያቂነት አይተርፋም።
@user-tu9fz5kq4e
@user-tu9fz5kq4e 13 күн бұрын
በርታ ወድማችን❤❤❤❤❤
@user-pn6ff1oe2g
@user-pn6ff1oe2g 13 күн бұрын
በጉጉት የምነጠብቅኽ በርታ ወድማችን
@user-sg8ws8xr3b
@user-sg8ws8xr3b 13 күн бұрын
በላይ ማናየን ሰላም በልልኝ ወንድም : እናሸንፋለን ያለጥርጥር :::
@bamlakkassa9075
@bamlakkassa9075 13 күн бұрын
Welcome bele
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,1 МЛН