Пікірлер
@penafrica4321
@penafrica4321 2 минут бұрын
ኢትዮጵያ ምንም እኮኖሚ በአሁኑ ሰዓት የላትም። እህል እንኳን በየገጠሩ ቢኖር ወደ ከተማ እንዴት አድርጐ ይደርሳል? አገርቷ በአጋች ሽፍታዎችና መንግስት በህዝብ ላይ ባወጀው በጦርነት እየተናወጠች ናት፤ በአገሪቷ ያሉትም ትንሽ ፋብርካዎች ሥራ ካቆሙ ቆይተዋል። አሁን ደግሞ ብር የመግዛት አቅም መንግሥት እንዲወድቅ አደርገ፤ ታዳያ ምን ኢኮኖሚ ኢትዮጵያ አላት?
@teshomesileshi
@teshomesileshi 8 минут бұрын
Hello Bele...
@user-gy9nv5jc7n
@user-gy9nv5jc7n 12 минут бұрын
ድል ለተገፋዉ አማራ😢❤
@hanansaid8346
@hanansaid8346 15 минут бұрын
Good morning to
@hellokids6335
@hellokids6335 17 минут бұрын
Bele please give us their bank accounts so that each one of us contributes our share. Fano will win.
@EthiopiaNile
@EthiopiaNile 18 минут бұрын
❤❤❤
@aysheshimasnake7163
@aysheshimasnake7163 20 минут бұрын
እወድሀለሁ በርታ
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 26 минут бұрын
ልመና አታበረታታ ። የታሰረው ሁሉ እየታገለ አይደለም አብዛኛው አይመለከተንም ከፓለቲካ እኔ ኢርዮጳያዊነኝ. እቶፈቶ ህርተፉተፉ ነው. ስለሄነም ይልቁን. የህልውና ትግሉል መቀላላቀል አማራነትን ፋኖ መርነትን ወደፊት በጀግነት ከጠላት መጋጋ ሀገርን መረከብ እና ጠላትን አይቀጡቅጣት መቅጣት. ነፃነት በዚህ ብቻነው ። ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ መሩ ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs 27 минут бұрын
Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dm5pb8jh8u
@user-dm5pb8jh8u 35 минут бұрын
የአማራው ትግል መንግስት በቀደደው ቦይ እየፈሰሰ ነው የልማት ጥያቄ የለም ጥያቄው የሰላም ነው ክልሉን ለማዳከም የናተ ድጋፍ አይለየው በረቱ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 35 минут бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@EthiopiaNile
@EthiopiaNile 22 минут бұрын
❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 35 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MuluworkKidane
@MuluworkKidane 35 минут бұрын
ለእነዚህ እስረኞች ቤተሠቦች እባካችሁ እንተባበር
@birhanutadele-lm9xv
@birhanutadele-lm9xv 40 минут бұрын
በጎንደር አሁን እየተደረገ ያለው ተጋድሎ በጣም ደስ ይላል ድል ለፋኖ
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 41 минут бұрын
ብርሀኑ ነጋ ሲያጭበረብር ነው አየሆነ ያለው አብሮ ያቦካው ነው🙄
@seifukebede9824
@seifukebede9824 48 минут бұрын
ስግብግብ ነጋዴዎች ላይ መንግስት እርምጃ በአስቸኳይ ይውሰድ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@seifukebede9824
@seifukebede9824 49 минут бұрын
መንግስት አቅም ያላቸው ትልልቅ ነጋዴዎችን ከውጭ ማስገባት አለበት🙏🙏🙏ህዝቡ የስልጤ መጫወቻ መሆን የለበትም👹👿👹
@danielmamo16
@danielmamo16 51 минут бұрын
ኢዜማ የአብይን ውድቀት አሽትተው የኢኮኖሚውን ውድቀት ኅላፊነቱን መንግስት ይወስዳል አሉ
@lkl7489
@lkl7489 Сағат бұрын
ጎርጎ
@enanu7590
@enanu7590 Сағат бұрын
በርታ ወንድማችን ድል ለፋኖኖኖኖ 💪💪💪🥰🥰🥰
@yonasbelay8336
@yonasbelay8336 Сағат бұрын
አይ በሌ ኢዜማ ስለሚባል እሬሳ ዘገባ ማቅረብ በራሱ እኮ አሳፋሪ ነው።አላፈርክም አንተ ወንድም በለጠ?
@yebeltalFerede
@yebeltalFerede Сағат бұрын
are ቤተሰብ like adergu
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 Сағат бұрын
በዘረኛው እና በገዳዩ ስርአት ምክንያት ታስረው የሚገኙ ቤተሰብ ልጆች የህልውናውን ትግል የተቀላቀሉ ታጋዮችን ቤተሰቦች መደገፍና መንከባከብ የሁሉም አማራ ግዴታ ነው ስለሆነም ራሱን የቻለ ጠንካራ የእርዳታ አሰባሳቢና ተንከባካቢ ኮሚቴ በውጭም በውስጥም መቋቋም አለበት። የሚመለከተው አካል እንቅስቃሴ መጀመር አለበት ጋዜጠኞችም ይህን እንቅስቃሴ ማስተባበር አለባቸው።
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Сағат бұрын
አንድነት ኃይል ነዉ። ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤...
@berhanuyetayh
@berhanuyetayh Сағат бұрын
Victory for fano fano fano!!!
@user-gp1qb6kj8w
@user-gp1qb6kj8w Сағат бұрын
Belete, for a reason that is not known, Gishe Rabel is now under the control of government forces. this happened with no fighting. it is heart breaking. i think. the question is how could this happened? the area is controlled by fano for more than a year. what is happening on the ground is not completely clear.
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 Сағат бұрын
የኢትዮጵያውያን ታሪክ እየተደገመ ነው ።የባንዳና የሀገር ሻጭና የሌባ ልጅ በሀገር ና በውጭ ሲማሩ አማርጠው ሲለብሱና ሲበሉ የአርበኞች ልጆች በምን አይነት ህይወት እንዳሳለፉ ይታወቃል ።ዛሬም ታሪክ እራሱን ደግሞ ወላጆቻቸው ለእኛ ወጋ እየከፈሉ ልጆቻቸው ሲበተኑ ለከብት እረኝነት ገጠር ሲሰደዱ ይህን እየሰማን ዝም ማለት ያስጠይቃል ግፍ ነው
@girmakebede387
@girmakebede387 Сағат бұрын
በሌያችን እንዴት ነክ እኢዜማ ኢዜማ አለ እንዴ ነው ወይስ ብራሃኑን እያልከን ነው? እሱን ካልክ ግን ወዶ አይስቁ አለች አያቴ😂😂😂😂😂😂😂😂!!!!
@teklegeyorgesargawe
@teklegeyorgesargawe Сағат бұрын
በለጠ ከዘመድኩን ጋር ትግሎን እየበተናችሁት መሆኑ አልገባም እንዴ ሠው ስታጣ ብትውል ከዘመድኩን ጋር ትውላለህ ከዚያ ስድ አደግ ነውረኛ ጋር ሆነህ አንተም ዋልጌነትት እየተማርክ ነው
@rosapark736
@rosapark736 48 минут бұрын
ዘመድኩን ለምንም የማይሆን የእርጎ ዝንብ ነው፤ጠላት ከማብዛት ውጭ ስራ የሌለው።
@wendiye1429
@wendiye1429 Сағат бұрын
በርታ ድል ለፋኖ
@getachewtebke-j2e
@getachewtebke-j2e Сағат бұрын
ድል ለተገፋው ህዝብ ሞት ለብልጽግና ለሰው በላው ስብስብ
@xciteali30
@xciteali30 Сағат бұрын
ይማር ሚኒሻ ግድም ብይን ይማር ፎሊስ ንውካ ጊልብት ይስጠው የእማራ ሆዳሞቺ ክእማራ ጎን እረ ቁሙ
@Gtlprrpeek
@Gtlprrpeek Сағат бұрын
ገቡ ወጡ ምን ይሰራል ህዝቡን ማሳተፍ መቻል አለባቸው መንግስት ክልሉን በተለያየ መንገድ እያዳከመው ነው።
@tadessegoshime8714
@tadessegoshime8714 Сағат бұрын
wel come belle
@Amhara.A.Mohamed
@Amhara.A.Mohamed Сағат бұрын
ግን ማስተካከያ ብሎ የሚሰጥህ ሰውስ በምን ታምኖ ነው?
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 Сағат бұрын
በለጠ ስለትጋትህ ስለልፋትህ እናመሰግናለን በምትችሉት ሁሉ ብትደግፉት መልካም ነው
@user-tx6yx4dm5m
@user-tx6yx4dm5m Сағат бұрын
ፋኖ ጥንቃቄ በተለይ የሚማረኮ መርጃ ይስጣሉ እይታመኑም ስርገው ገብተው የፋኖ መሪወችን ያስገድላሉ እትመኗቸው ወይም በደብ መፈትሽ እለባቸው ፋኖወች ደግነት እታብዞ ኮስተር በሉ ሌላው ስሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ጋፍራ እረሪት ነው ብዙወች እርርቲ ሲሉ ይማል እረሪት ነው ትክክለኛ የእማራ የመጨረሻው ነው ለእፋር ክልል ማለት ነው
@mesfinkinfe2819
@mesfinkinfe2819 Сағат бұрын
በርታ ወንድም ዓለም
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Сағат бұрын
በለጠ ወጥር 💪💪💪
@joamhara174
@joamhara174 Сағат бұрын
what mean yesemal it is active war in Gondar city
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 Сағат бұрын
በርታ በሌ ድል ለአማራ ህዝብ
@bekaluwale5239
@bekaluwale5239 Сағат бұрын
welcome belie
@NuruJabreli
@NuruJabreli Сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@deguassefa1254
@deguassefa1254 Сағат бұрын
ሰላም በለጠ መረጃህ የተሻለ ስለሆነ በየቀኑ እየተከታተልሁ ነው በርታ ከዚህም በተሻለ ጥራት አቅርብ
@user-ff1xi8px2o
@user-ff1xi8px2o Сағат бұрын
በረታ። ትክክለኛ መረጃ ነው ለአማራ ተብሎ ለሚከፈለው መስዋት እኩል እይታ ውስጥ ሊገቡ ይገባል
@abayaschale5295
@abayaschale5295 Сағат бұрын
welcome በሌ፣ የደብረኤልያሱ ጀብድ ግን ሚዲያዎች ምንም ሽፋን አልሰጣችሁትም፣ ጠላትን በጥሩምባ ወጦ እዛው እንዴት ህዝቡ እንዳስቀረውና፣ ጌደቭ ወንዝ ላይ በመክበብ በውሃ የተበለው የጠላት ኃይል ቁጥር እልቅ መጠን የለውም ፣ ግን ሽፋን አልተሰጠውም !
@AyalewGetachew-kp7kh
@AyalewGetachew-kp7kh 2 сағат бұрын
ጥሩነው
@ChalachewZe
@ChalachewZe 2 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@shambelalelgn8912
@shambelalelgn8912 2 сағат бұрын
በርታ እውነተኛ የመረጃምንጮች ያሉህ በሳል እይታና በአስተውሎት የሚሠራ ዜና
@shambelalelgn8912
@shambelalelgn8912 2 сағат бұрын
የኛ ጄግና