"በቤቴ ሬስቶራንት ያስናቅኩ ሼፍ ነኝ"....አስደማሚ የቤት እመቤቶች //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

  Рет қаралды 65,356

ebstv worldwide

ebstv worldwide

22 күн бұрын

ዘወትር ረቡእ ምሽት ሼፍ ሄኖክ ዘሪሁን እቅራቢነት እንዲሁም ስመጥር በሆኑ ሼፎች እየተዳኘ የሚቀርበው ምርጡ ገበታ የማዘጋጀት ውድድር ዛሬም የቤት እመቤት በሆኑት የማታወርቅ አውላቸው፣አየለች እና ሰብለ ሙሉጌታ መካከል የተደረገውን ምርጥ ገበታ የማዘጋጀት ውድድር እንዲያዩ ተጋብዘዋል፡፡
Every Wednesday night, Chef Henok Zerihun presents "Mirtu Gebeta," and the best food preparation competition is judged by famous chefs. Don't miss this tantalizing culinary showdown!
ምርጡ ገበታ በጣም አጓጊና ልብ ሰቅሎ የሚቆይ ተወዳጅ ፕሮግራም ሲሆን ባለሞያዎች የማብሰል ብቃታቸውን እያሳዩ በተወዳጅ እና ታዋቂ ሼፎች የሚዳኙበት የሚሸለሙበት እና ያሉበትን የሞያ ደረጃ የሚያዩበት ነው በሼፍ ካብራክ እየተዋዛ ዘወትር እሮብ ማታ ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚቀርብ ምርጥ የገበታ ዝግጅት ነው።
"Mirtu Gebeta" is a captivating and thrilling program where talented professionals display their culinary expertise. They face judgment from renowned chefs, whose critiques and evaluations highlight strengths and improvement areas. Winners are rewarded for their skill and dedication, providing an inspiring glimpse into the diverse realm of cooking."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#mirtu_gebeta
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 76
@TsehayTsi
@TsehayTsi 21 күн бұрын
ውጤት.ልትናገሩ.ስትሉ.ማስታውቂያ.አምታስገቡት.ነገር.ያናድደኛል
@kangmoabel
@kangmoabel 21 күн бұрын
that's how the business works*😭😭
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 21 күн бұрын
እኔ ተቀጥዬ መሞቴነው😂😂
@Danieluu144
@Danieluu144 21 күн бұрын
እኔስ ረሱ😂😂😂
@missqueen4725
@missqueen4725 20 күн бұрын
@@kangmoabelእኔሞ በጣሞ ነዉ እሞናደደዉ
@Amharay
@Amharay 20 күн бұрын
እንደዛ ካልሆነ አናዳምጥላቸውም ያንን ለመስማት ስንል እንድናዳምጥላቸው ነው እኮ😂
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 21 күн бұрын
ሼፉ ዜ የጠፉ በስላም ነው👍👍
@amrita8940
@amrita8940 20 күн бұрын
temoshro yihonal alagebam eko
@TruthEz
@TruthEz 20 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @አምሪታ ​@@amrita8940
@dinkuyetube360
@dinkuyetube360 18 күн бұрын
እስከ ዘሬ ምን እየረገ ነው ያለገባ😂​@@amrita8940
@jjjhh4655
@jjjhh4655 16 күн бұрын
ሊያገባ ይሆናል ጓደኛ እንዳለው ባለፈው ተናግራል ጠቅልላ ሀገራ ከገባች ሲልም ነበር
@person-sk9wu
@person-sk9wu 10 күн бұрын
ከዚ በኋላ እንደማይመለስ ባለፈው ተናግሯል በራሴ ፕሮግራም ነው የምመጣው ብሏል
@aminaali7797
@aminaali7797 21 күн бұрын
እነዚህብርቅዬ ዳኞችጋ ቀርቦ የሚሰጡትን አሰተማሪ የሆነ አሰተያየት ማግኘት በራሱ አሸናፊነት ነው ሁሉንም እድሜና ጤና ይሰጣቸው እናከብራችኃለን
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 20 күн бұрын
ትክክል
@friemsfen4545
@friemsfen4545 20 күн бұрын
ክብር ለናቶች በእውነት ግሩም አሰራር ነው ያሳዩን እጃችሁ ይባረክ ❤🎉እንኳን ደስ አለሽ
@peace3791
@peace3791 20 күн бұрын
የሰሩትን ምግብ እኛ ካላየነው እንዴት የምትነግሩአቸውን ልንረዳው እንችላለን? የማየት ፍላጎትስ እንዴት ይኑረን?
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 20 күн бұрын
ለሰራተኛ ክብር ያላቼው ዳኞች የምትመሰገኑ ናቼሁ
@ChxVic-nz7eb
@ChxVic-nz7eb 19 күн бұрын
ሼፍዜየትሄዶነዉበሰላምነዉየጠፍዉ
@Ashllybellaamor
@Ashllybellaamor 18 күн бұрын
So chef henok can lead a stage 😮im impressed, i always follow this program and his advice and hearted mind kinda surprises me and now he is hosting wow what a talented person 👏......keep doing good ato chef Henok Zerihun we will expect more from you
@hawwaksa44
@hawwaksa44 21 күн бұрын
ማነው እንደእኔ ሼፍ ዚ የናፈቀው
@josejimenez2753
@josejimenez2753 20 күн бұрын
ሼፍ ነ ን በለዉ ከሚመጡት መቶ እጅ የቤት እመቤቶች ይሻላሉ ይበልጣሉ
@birhanabrhame5491
@birhanabrhame5491 19 күн бұрын
ሼፍ ዚ ሰው እንዴት ይናፍቃል😂 የሚናፈቅ ጩሀት
@yeshi7446
@yeshi7446 21 күн бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ እህት ወድሞቸ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
@muluhabtu8682
@muluhabtu8682 20 күн бұрын
ሸፍ ዘላለም የትሄደ ቆየት አለ ካየነው በጣም ድምቅ ያደርገው ነበረ 25:00
@user-br9do3ce7n
@user-br9do3ce7n 20 күн бұрын
ለቋል ለቅቃለሁ ብሎል እንስተግራምላይ በራሴፍቃድ ብሎ ተናግራል
@hxjfbshhs8975
@hxjfbshhs8975 21 күн бұрын
እረ እደው በፈጠራችሁ ጸጉርን መሸፈን ግደታ መሆኑን እወቁ ክቡራን ዳኞች! ጥያቄ አለኝ ከተሰጡት ግብአቶች መካከል አንዱን የተወ/የረሳ ከውድድሩ ውጪ ነው እዳላችሁት ሁሉ ሴትም ይሁን ወንድ ተወዳዳሪ ጸጉርን ካልሸፈነ ውድቅ ነው ለምን አትሉም ? ይህ የሸፍ መለያ አይደለም ወይ? እባካችሁ ጥያቄየን መልሱልኝ በተረፈ በጣም እወዳችሗለሁ አከብራችሗለሁ።
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 20 күн бұрын
ትክክል አንድ ምግብ አብሳይ ግደታ ፅጉር መሸፈን ያለበት ይመስለኛል
@user-mb2rv2pg4b
@user-mb2rv2pg4b 20 күн бұрын
ትክክል ነው ፅጉርን መሽፈን ግደታ ነው ግን የሀበሻ ፅጉር ያን ያክል አያስፈራም እየሄዱ
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 20 күн бұрын
ሄኖክ አለባበስህ ❤👌
@AskJember
@AskJember 21 күн бұрын
ሸፍ ዜን የት አደሳቹህት???
@amemom6254
@amemom6254 18 күн бұрын
አረ ሼፍ ዚን አምጡልን ባለ ግርማ ሞገሱን
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 15 күн бұрын
Thank you for sharing Chebe. ❤❤❤❤❤ I don’t know what to say what you doing is it’s helpful for our community.
@user-ml8zd3li9f
@user-ml8zd3li9f 13 күн бұрын
በጣም ያስጠላል
@febengosaye1020
@febengosaye1020 20 күн бұрын
ሼፍ ዚ የት ሔደ🤔
@Tsion-xt2pn
@Tsion-xt2pn 20 күн бұрын
Cheif zee yat hedo nw gn
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 20 күн бұрын
Chef Henok you are doing a wonderful job👏👏👏 you just brought some class and coolness to this program being authentic in your own unique approach to Hosting this show🥰🥰🥰 I have seen both episodes and you seem to own it up in your own style #Bravo 🙌🙌🙌 Keep shining Sir ✨✨✨ p.s I apologize for my previous harsh critique on Chef Kabrak first trial 🙏🙏🙏 but I believe he can still make a comeback being himself like Chef Henok with his thunderous voice that give Chef Gordon Ramsay vibe scary yet suspenseful appeal 😳😳😳
@meskeremtsegaye1097
@meskeremtsegaye1097 21 күн бұрын
Wow Good job
@kassahunmekonnen4526
@kassahunmekonnen4526 21 күн бұрын
አመራር እንደዚህ እስትረስ ሳይፈጥሩ ሰዓቱ ጋብ እየሰጡ መናገ
@dado36914
@dado36914 16 күн бұрын
ሰላም ኢቢኤሶች ምነው ምነው ውድድሩን እኮ ድምቀት የሚሰጠው ሼፍ ዚ ነበር እሺ እሱም ካቆመ ትንሽ የሚቀራረብ ሆስት ብታመጡ ሼፍ ሄኖክ ዳኝነቱ ነው የሚያምርበት ያን የመሰለ ፕሮግራም የአየር ንብረት ዜና ትንታኔ አስመሰላችሁት እኮ
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 19 күн бұрын
Shefi Zelea yet hedo newi ? nagerun ING Zim bilachu tiqeyayeralachu ende 🤔 Tnagrchu alisemahum yihon 🤔
@Kiya-sh8jx
@Kiya-sh8jx 20 күн бұрын
Shef z yet naw
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 20 күн бұрын
ኧረ ሸፍዚ ምን በላብን ንገሩን እባካችሁ
@hiwotwolde-vu7ti
@hiwotwolde-vu7ti 21 күн бұрын
ሼፍ ዚስ?????
@sebleyoutube2825
@sebleyoutube2825 21 күн бұрын
ዳኞቹን አድናቂ ነኝ እኔ እመኑኝ ሳላጨቃጭቃችሁ ባአንደኛው ዙር እንደኛ እወጣ ነበር
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 21 күн бұрын
ፀጉር መሽፈን ነበረበት ተወዳሪዎች ያህ ምግ ብ ስራ ውድድ ስነምግባር አያ ያስተካከል
@romantola5947
@romantola5947 20 күн бұрын
Chief shabzii wadeti hedaabin please answer???
@user-he3sz9kx2z
@user-he3sz9kx2z 15 күн бұрын
ሼፍ ዚ የት ገባ
@askalekefelegze9636
@askalekefelegze9636 18 күн бұрын
We’re is Sheffie ze?
@melonayveronica925
@melonayveronica925 19 күн бұрын
የምርጡ ገበታ ድምቀቱ ቀዘቀዘ ሼፍ ሄኖክ በዳኝነቱ በጣም ነው የማከብረው ሆስት ማድረጉ የሚደምቀውም የሚያምረውም በሼፍ ዚ ነው፡፡
@BerukAsefa-et8li
@BerukAsefa-et8li 18 күн бұрын
አረ በናታችሁ ሼፍ ዚን መልሱልን በጣም አስጠላ
@user-ij6lr4xg6x
@user-ij6lr4xg6x 5 күн бұрын
Medrek wkerareb andegna shef
@user-iu6if8sy3y
@user-iu6if8sy3y 20 күн бұрын
please include childs on cmpitetion
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yomi5803
@yomi5803 14 күн бұрын
Bilaw ygebat neber kezi belay enatem aserum
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 19 күн бұрын
አንድ ቀን መጣለሁ ግን ከዚህ በፊት ከእህቴጋ ተመዝግቤ ሳትጠሩን😢
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 20 күн бұрын
Epinach(🌴በሐድይኛ 🌴)ጉዴኤ ይበላል አገሬ ቋንቋ እንደ አራም በገብስ በበቄላ በአታር አልፎም ብሆን በሥንዴ እርሻ ወስጥ ይገኛል ለምን በኢትዮጵያዊ በሃድይኛ አይጠራም 🌴🌴🌴🌴???EBS 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@anahabbana2562
@anahabbana2562 20 күн бұрын
Shef henok 2tegna yewtachiwun tewedada dagim edil bitisetuat tiru neber
@TruthEz
@TruthEz 20 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @አናሀባና
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 20 күн бұрын
መክተፊያ ያስወድቃቸዋል ከዳኞቹ በፈት ፈረደኩ
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 21 күн бұрын
እኔ ብወዳደር ብየ አስብኩ
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 20 күн бұрын
ሂናት ተጠቀሙ ለፀጉሬቹህ
@shaganeshabebe6418
@shaganeshabebe6418 21 күн бұрын
andenaw sheaf dess sel akbrotu lenatoch yemstew respeact dess yelal
@munirasweet27
@munirasweet27 21 күн бұрын
First
@hiwetgaltgray7406
@hiwetgaltgray7406 20 күн бұрын
ሼፍ ዚ ተሞሸረ እንዴ
@user-gu6nh8hd2h
@user-gu6nh8hd2h 20 күн бұрын
ጥቁሯ ሴትዮ ፈርታለች
@user-dc7ir1xy2r
@user-dc7ir1xy2r 20 күн бұрын
እች በለጊ. ሴት ናት ገና ሰትሞት ሞትን የምትመኝ ሴት የልጅቷን አይምሮ መበጥበጥ ሴጣን ነት
@EbrahimAhmed-wn8vz
@EbrahimAhmed-wn8vz 21 күн бұрын
I hate this guy matios. Where's chief mekbeb???
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 20 күн бұрын
But why???😱😱😱 He is one of the best cause whenever he is on judge's podium we get free culinary art master class with his great lectures & pointers from history to fun-facts to tips for becoming the best Professional Chef or Home Cook. 👨‍🍳👩‍🍳 Anyways he is my favorite one I hope you can give him a chance to enlighten you. 🤩🤩🤩 Chef Matios we appreciate you and the dedication to educate the society in your detailed assessment and elaborated description. 🙌🙌🙌 Thank you Sir 🙏🙏🙏
@tigib6790
@tigib6790 20 күн бұрын
For what reason you hate him? His the best chief with knowledge .
格斗裁判暴力执法!#fighting #shorts
00:15
武林之巅
Рет қаралды 96 МЛН
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
01:00
How I prepare to meet the brothers Mbappé.. 🙈 @KylianMbappe
00:17
Celine Dept
Рет қаралды 57 МЛН
ብንብዓት ተሓጺባ
22:28
Meraya Zantatat
Рет қаралды 147
#чайбудешь
0:14
ЧУМАЧЕЧИЕ ПАРОДИИ
Рет қаралды 2,4 МЛН
Өзгерген өмір!
1:16:09
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 196 М.
Девушка помогла Девушке #shorts #фильмы
0:58
🍁 Последний звонок
0:11
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 4,9 МЛН
ПАРАЗИТОВ МНОГО, НО ОН ОДИН!❤❤❤
1:00
Chapitosiki
Рет қаралды 2,5 МЛН