No video

በቸርነትህ መጠን ማረኝ || መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 17,955

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

11 ай бұрын

በቸርነትህ መጠን ማረኝ || መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 259
@meherat938
@meherat938 11 ай бұрын
አቤቱ በቸርነትህ መጠን ማረኝ😢 በምህረትህ ብዛት ማረን ማረኝ የተዋህዶ ልጆች ከአባታችን ጋር አብረን እንበርታ እግዚአብሔር ያበርታን
@ProBoss-zs7pk
@ProBoss-zs7pk 11 ай бұрын
መጠን የለውምና ሀጢአቴ አቤቱ አምላኬ ሆይ በቸርነትህ መጠን ማረኝ! መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን🙏
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !!!!! የአባታችን የመድህናችን የልዑል እግዚአብሔር ቸርነቱ በሁላችንም ላይ ይደር!!!!
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 11 ай бұрын
አቤቱ አምላእካችን ህያዉ ቅዱስ እግዚአብሄር ሆይ እንደ ቸርነትህ እንደ ምህረት እንደ ኀርራኄህ ብዛት ሀገራችነን ኢትዮጵያ እዝቦቾ አስብልን የምህረት እጅችህ አይራቀን አምላካችን ሆይ አሜን፫💠💠💠 እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤
@betelhem9651
@betelhem9651 11 ай бұрын
አሜን እደቸርነቱ መጠን ይማረን ይቅር ይበለን 😥ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላምን ፍቅርን ያድለን ሀገራችን ሰላሟን ይመልስላት🙏😢😭
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 11 ай бұрын
አሜን ይቅር ይበለን የምህረት አምላክ ሁላችንን ይጎብኘን ሀገራችን ፍፁም ሰላም ያድርግል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይን🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረኝ🙏 እግዚአብሔር ሆይ ይህ ሁሉ ፈተና በአገራችነን በዓለም ላይ የሚታየው ፈተና በእኛው ሐጢያት ነውና አቤቱ ይቅር በለን🙏ጌታ ሆይ አንተ የምሕረት ባለጸጋ ነህና እንደ ምሕረትህ ማረን አሜን🙏ልቦናችንን አጽዳልን ሁል ጊዜም በቃልህ እንድንኖር እርዳን አሜን🙏 አቤቱ አምላኬ ሆይ በማወቅም ባለማወቅም የሰራሁትን በደሌን ይቅር በለኝ አሜን❤🙏 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምልጃሽ ጸሎትሽ በረከትሽ ዛሬም ዘወትርም ከእኛ ጋር ይሁን አሜን❤🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@ccu3907
@ccu3907 11 ай бұрын
ለድግል ማሪያም ሥትል ይቅር በለን ምህረትህ ይብዛልን ሐጥያቴን እጠብልኝ አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek 11 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን 😢ማረን ከዚህ ከመጣብን መከራ ሰዉረን ቤተሰቦቻችንን ቦሉበት ጠብቅልን ከኛ ለመቅደስህ ለንሰሀ ለስጋወ ወደሙ አብቃን ሀፅያታችን በዝቷልና ማረን ከልጅሽ አስታርቂን እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም 😢😢😢
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልንአባታችን አቤቱ ጌታሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ስላሙን አውርድልን ጌታሆይ🙏
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማአልን አባታችን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@aahmed6426
@aahmed6426 11 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌿🌻🌻🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿
@user-wb6gx7ur6v
@user-wb6gx7ur6v 11 ай бұрын
.እንደ ሀጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደምህረትህ ማረን ይቅር በለን 👏👏👏👏👏👏😢ወገኖቼን አስባቸዉ መከራዉ.ይብቃ ጌታ ሆይ😢👏👏
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 11 ай бұрын
አቤቱ እደቸርነትህ ብዛት ማረን🙏😭😭😭🙏🙏🙏አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😭😭😭
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 11 ай бұрын
አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️🛐🛐🛐✝️ አሜን አባታችን አሜን ቃለ ሂወትን ያስማልን አሜን ⛪️🛐🛐🛐⛪️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚🇪🇹💛🇪🇹💔⛪️✝️
@amanueleticha202
@amanueleticha202 11 ай бұрын
አሜን እንደቸርነቱ ብዛት ይማረን።
@martabogale7735
@martabogale7735 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ አቤቱ በቸርነትህ መጠን ማረኝ 🤲🤲🤲
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 11 ай бұрын
Amen amen amen እደቸረነቱ ብዛት ይማረን ይቅረ ይበለን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን የረሦወን ትምህረት ሠምቶ ህይወቱ የማይቀየረ የለምና የገልግሎት ዘመንወትን ያረዝመዉ ❤❤❤
@kabtimerbaruda7763
@kabtimerbaruda7763 11 ай бұрын
Amen Abate hoy maregn!!!
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 11 ай бұрын
አቤቱ በቸርነትህ መጠን ማርኝ በምረትህም ብዛት ማርኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!! መምህር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጠዎ!!! አሜን አሜን አሜን
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 11 ай бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ አቤቱ እኔን በደለኛዋን ይቅር ከምትላቸው ውስጥ አስገባኝ አቤቱ እኔን ሐጢአተኛ ባሪያህን ከምትምራቸው ውስጥ አስገባኝ ከኔ ቤተሰቦቼ ከመላው ሕዝበ ክርስቲያ ጋር አስገባን ማርን ይቅርም በለን አሜን ፫ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን በረከቶት ትደርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Mercy-Ethiopian
@Mercy-Ethiopian 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን! 🕊🙏😢
@fresenaytrading8178
@fresenaytrading8178 11 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር እንኳን አደረሰዎ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንና ወራትዎን ይባርክ አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ccu3907
@ccu3907 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 አቤቱ ጌታሆ ይቅር በለኝ ማረኝ ምህረትህ በእኔ ላይ የበዛ ይህን እምነት አሜን🙏🙏🙏
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን በእውነት ይህ ትምህቶት ምን ያህል ልብን ስርስሮ እንደምገባ በእውነት የኛ ሀጤያትና በደል እጅግ የበዛ ብሆንም የሱ ፍቅር ግን ልዩነው ሁልም ምህረቱን አይነፍገንም አሁንም እስክዘላለሙ ምህረቱ ችርነቱ አይለየን እምዬ ኢትዮጵያን ክመጣባት መክራ በቃሽ ብሎ ያውጣልን
@rahelabraham717
@rahelabraham717 11 ай бұрын
አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ 🙏አገራችንን በምረትህ አይንህ ተመልከት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏✝️💚💛❤️
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሥጥልን🌻🌷🌹🙏❤
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ስለናትህ ብለህ ማረኝ እኔን አጥያተኛውን 😭😭😭😭
@chernetayele702
@chernetayele702 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን @ቸርነት አየለ:🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ne8qg4kr9t
@user-ne8qg4kr9t 14 күн бұрын
አሜን🙏✝️❤
@user-ic5gu2gd2u
@user-ic5gu2gd2u 11 ай бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ ብዛት ማረኝ ይቅር በለኝ አሜን 🙏🙏🙏
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Memeher
@bezagirma9544
@bezagirma9544 11 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ እንደኔ በደሌ ሳይሆን እንዳንተ ምህረት ማረኝ ይቅር በለኝ🤲
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@asterwarga14
@asterwarga14 11 ай бұрын
በቸርነትህ መጠን ማረኝ አቤቱ አምላኬሆይ ይቅር በለኝ 🤲🏽አሜን 🙏🙏🙏
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅሐልን
@sabalasabal
@sabalasabal 11 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይት ያስማልን
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለህይወትያስማልን ብእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ
@hwatii
@hwatii 5 ай бұрын
Amen 🙌🙏 amen 🙏💖💖 amen 💖💖 amen 🙏🙌🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏🙌 amen 🙏🙏🙌 amen 🙏 amen 🙏🙌 amen 🙏🙏🙌
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም እድሜ ያድልልን አሜን!
@classicphone5908
@classicphone5908 11 ай бұрын
እንደቸርነትእ ብዛት ማረኝ ይቅር በለኝ ስደተኛነኝ አምላኪ ሆይ የንሳ ሞት አብቃኝ አባትችን ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@tadese1114
@tadese1114 11 ай бұрын
አሜን⛪️🙏⛪️🙏🌻🙏⛪️🙏⛪️🙏
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በድሜ በጠና ይጠብቅልን እግዚአብሂር❤❤❤
@Setna1312
@Setna1312 11 ай бұрын
አሜን አምላክ ሆይ ይቅር ካልካቸው ሀጢአታቸው ከተሰረዘላቸው እኔንም አንዱ አድርገህ ትቆጥረኝ ዘንድ ቸርነትህ ይደረግልኝ አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ።
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 11 ай бұрын
አቤቱ ቸር አባት ቸር አምላክ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አንተ ይቅር በለን
@nalaals6496
@nalaals6496 11 ай бұрын
አሜን😢❤አሜን😢❤አሜን😢😢❤❤❤
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!!! በቸርነትህ መጠን ማረኝ ይቅር በለኝ፫😢😢😢
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእዉነት በቸርነቱ ይማረን 😢🙏
@psalm91Amen
@psalm91Amen 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን:: አቤቱ ማረን ፈጥረኸናልና እራራልን
@mihretkahsay5851
@mihretkahsay5851 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የሰማልን መምህር ❤❤❤❤እድሜ ይስጥልን ሰላም ለገረችን ሰላም ለተዋህዶ አሜን
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 11 ай бұрын
Amen amen Amen 🙏🏾
@kale5012
@kale5012 11 ай бұрын
Amen Amen Amen
@molumulo570
@molumulo570 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፈቱኝ አባቴ😢
@azebbekele4393
@azebbekele4393 11 ай бұрын
አሜን!አሜን!አሜን!!
@besratteferra4906
@besratteferra4906 11 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🏾
@lammiilammii5120
@lammiilammii5120 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💐💐💐
@tgphillips3222
@tgphillips3222 11 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏
@selamhaile8324
@selamhaile8324 11 ай бұрын
🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@user-vc6lb1bd3q
@user-vc6lb1bd3q 11 ай бұрын
አሜን አቤቱ አምላካችን ይቅር ይበለን፣ በምህረቱ ይጎብኘን ❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን❤
@Bemnte204
@Bemnte204 11 ай бұрын
አቤቱ እንደሃጢያቴ ሳይሆን አንተ በቼርነትህ ይቅር በለኝ አምላኬ ሆይ
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደሀጢያችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ማረን ማረን አሜን
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 11 ай бұрын
😭አሜን አሜን አሜን፣ ሁላችንንም ይማረን። መቼም ቢሆን አይምረኝም እንዳትሉ። የድንግል ማርያም ልጅ ምሕረቱ የበዛ አምላክ ነው።☦️❤️🥰
@user-zh2bl7dl9j
@user-zh2bl7dl9j 11 ай бұрын
Amen amen amen...
@Elsa-jx9ik
@Elsa-jx9ik 11 ай бұрын
Amen amen amen 🙏 🙏🙏
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q 11 ай бұрын
ቃለ.ሕይወት.ያሰማልን.አሜን.አሜን.አሜን.❤❤❤.ይፍቱን.አባታችን
@askalakalo555
@askalakalo555 11 ай бұрын
Amen Amen Amen abat maran 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@negestnegest1416
@negestnegest1416 11 ай бұрын
አሜን፫?ቃልህይወትያሰማልንአባየ አቤቱእንደቸርነትህብዛት ማርኝ አምላኬ ሆይ ምሕረት የበዛ ነውና
@Nebyat6790
@Nebyat6790 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትያሰማልን ለእአባታችን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Eden521Amen
@Eden521Amen 11 ай бұрын
❤❤❤Amen Amen ❤❤❤Amen 💞🙏
@BeteTemsgn-wv5lx
@BeteTemsgn-wv5lx 11 ай бұрын
Amen amen amen
@NaN-th4tk
@NaN-th4tk 11 ай бұрын
አቤቱ በቸርነትህ ማረኝ በምህረትህ ብዛት ማረኝ 😢
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mekedestussuma5977
@mekedestussuma5977 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@mimilulu3436
@mimilulu3436 11 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@bortocansalamon7976
@bortocansalamon7976 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ።
@user-ip1sb9io1i
@user-ip1sb9io1i 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀለሕይወተን ያሰማልን አባታችን።ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን።
@user-ip1sb9io1i
@user-ip1sb9io1i 11 ай бұрын
አቤቱ በቸርነትህ መጠን ማረኝ።ይቅርም በለኝ።
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 11 ай бұрын
ቅዱስኤልሻዳይ አገራችንን የምህርትህ አስባት
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq 11 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዜር እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን አገራችንን ሰላም ያርግልን ባርኩን ይፍቱኝ አሜን
@lakewzerfu4543
@lakewzerfu4543 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን !!!
@aahmed6426
@aahmed6426 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
@kuribachewwoldemariam4523
@kuribachewwoldemariam4523 11 ай бұрын
እደቸርነቱ ብዛት ይማረን ይቅር ይበለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አቤት ዘንድሮ ብዙነፍስ ዳነች በዚፀሎት ብዙሰው ይድናልተመስጌን አምላኬ የመምህራችንን የአባታችንን እድሜ አርዝምልን በቤቱ አቆይልን በእድሜ በጤና አኑርልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜንአሜን🙏🏾
@mandoubobeidat-tz1mk
@mandoubobeidat-tz1mk 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-lq6cn3er5o
@user-lq6cn3er5o 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤አቤቱ ማረኝ ይቅርም በለኝ ፈጣሪዬ ሥደተኛ ነኝ የንሠሐ ሞትን ሥጠኝ አባትሖይ ቸር ነሕና ይቅር በለኝ❤❤❤❤ መምሕሬ ቃለሕይወትን ያሠማልን❤❤❤❤❤
@weddyalamu-qg3iz
@weddyalamu-qg3iz 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@simonyohannes5026
@simonyohannes5026 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትነ ያሰማል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@zhrazz7910
@zhrazz7910 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏 ይሁን ይደ ረግ ልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏
@eliasabraham403
@eliasabraham403 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏. Kalehewote yasemalen Amen 🙏
@ketemahailu
@ketemahailu 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@morhafmorhaf6745
@morhafmorhaf6745 11 ай бұрын
መምህርቃለህወትያሰማልንእድሜናጤና።ይስጥልን።አሜንአሜንአሜን
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!
@etsegenetdemissie5352
@etsegenetdemissie5352 11 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@wegahtagedey7294
@wegahtagedey7294 11 ай бұрын
Amen Amen amen amen amen amen amen maren ykr belen getaye lenea hatatena baryegzo 😢😢😢🇪🇷🇪🇷
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@bezachanel2516
@bezachanel2516 11 ай бұрын
በማወቅ ባለማወቅ የሰራነዉ ሀጥያታችን ይቅር ይበለን😢😢😢 መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲🤲🤲
@birhaneesheno
@birhaneesheno 11 ай бұрын
አሜን አሜን 🤲🤲አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️i
@saharm119
@saharm119 11 ай бұрын
ቃለሄወት ያሠማልን አባታችን መፈሥቅዱሥን በርሠወላይ አሣድሮ ቃሉንድሠማ የፈቀደልን ልኡል እግዚአብሔር ክብርናምሥጋና ይግባው አትረሣምና እናቱ እናታችን እመብዙሀን ወላዴት አምላክ ክብርናምሥጋና ይገባታል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕯🕯💒💒🤲🤲
@tsehayyemaryamlij2299
@tsehayyemaryamlij2299 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲
@ummimiummi850
@ummimiummi850 11 ай бұрын
አቤቱበቸረነትህመጠንማረኝይቅረበለኘ
@nsbgirma3574
@nsbgirma3574 11 ай бұрын
Amen amen amen amen abatachen memeherachen kalhiweten yasemalen egziabeher yetbekot beselot asebuy ehetmlak weldekidan amen amen amen ❤❤❤
@user-eg3mt1lb1j
@user-eg3mt1lb1j 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏😔
አቤቱ እጠበኝ || መምህር ዘበነ ለማ
12:03
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 9 М.
🔴ትሑት ልቦና [NEW VIDEO] ||  ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
20:56
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 401 М.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 11 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 9 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН
ኃጢአቴን ደምስስልኝ || መምህር ዘበነ ለማ
11:12
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 14 М.
አቤቱ ይቅር በለኝ || መምህር ዘበነ ለማ
11:05
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 14 М.
መተላለፌን አውቃለሁ || መምህር ዘበነ ለማ
11:21
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 12 М.
የማትጠፋዋ መብራትና እመቤታችን || መምህር ዘበነ ለማ
1:08:29
አቤቱ አንጻኝ || መምህር ዘበነ ለማ
11:42
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 10 М.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 11 МЛН