የስበት ሕግ ሲበረበር ክፍል 1 || the Law of Attraction || መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 240,730

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Жыл бұрын

የስበት ሕግ ሲበረበር ክፍል 1 || the Law of Attraction || መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 1 000
@eldamenjoel467
@eldamenjoel467 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይችን የበረከት ቀን ስለፈቀድክና ስለሰጠሀን እናመሰግንሃለን🙌🙌🙌
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
❤AMEN AMEN AMEN 🤲
@fikrtemanyahlale8324
@fikrtemanyahlale8324 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 kalehywat yasemalene.
@user-kx9tf6kb8w
@user-kx9tf6kb8w Жыл бұрын
Amen❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
🙋🙋🙋
@10M_views54
@10M_views54 Жыл бұрын
💗ቪዲዮ ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ ! 1 ሰከንድ ወስዳችሁ like እናርገው!!💗
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
ደምርኝ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
​@@amanbekele1181በርታ ወንድሜ
@stellariesom8306
@stellariesom8306 Жыл бұрын
I read that but I stopped because ask you will be given knock it will be open and seek you will believe ❤ is from the bible
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን በሰላም መጡልን ሰለሞትን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን፣
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ይችን የማለዳ ብረሀን እንድናይ የፈቀደልን ቸሩ መድኃኔዓለም ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፀፍልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Memher Egiziabher Yebarkhi Amen 🙏🙏🙏
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc Жыл бұрын
አሜን🙏 መልካም ሰው
@wuddasiek2407
@wuddasiek2407 Жыл бұрын
አባታችን እራሴን እያመመኝ ነው የጨረስኩት ትምህርቱን ደጋግሜ ስለተማርኩት ያስተማሩት በደንብ ነው የገባኝ። ወሳኝ ነገሮችን በደንብ አጣቅሰዋል። low of attraction ከተማርኩ በኋላ እንዳውም የነበረኝ ሁሉ አጣሁ እንጂ አላተረፍኩም አምላኬ ግን እንዳልጠፋ በእርስዎ አስተማረኝ እድሜና ጤና ይስጥዎ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልዎ።
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
በዛሬው ትምህርት የተኙ ከእንቅልፋቸው እንደሚነቁ ተስፋ አደርጋለው😢 ዲያቢሎስ መልኩን ቀይሮ ነው የመጣው በስመ ስላሴ እግዚአብሔር ይገስፀው!! መምህሬ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@senaytmrhawi1148
@senaytmrhawi1148 Жыл бұрын
አሜን🙏
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤️ 🙏
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@siniduyitna637
@siniduyitna637 2 күн бұрын
በጣም ለብዙ ስጨነቅበት ነበረ ማንም የሚመልስንልኝ አልነበረም ልተገብረው እልና ደግሞ ውስጤን ደስ የማይል ነገር ይሰማዋል እግዚአብሔር ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!🙏🙏🙏
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
እኔ ፕሮተስታንት እምነት ተከታይ ነህ የእርሶን ትምህርት ዛሬ ስሰማ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በጣም መልካም ትውልድን ከጥፋት የሚታደግ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Жыл бұрын
❤❤❤🙏
@user-kr7zv2sh4e
@user-kr7zv2sh4e 5 ай бұрын
❤❤
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
እንኳን ለአባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም ወራዊ መታሰቢያ በዓልና ለታላቁ ነቢይ ቅዱስ ኢያሱ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረስን አባታችን መምህራችን በእርስዎ ላይ አድሮ የምመክረን የምያስተምረን እግዚአብሔር ይመስገን
@asfaw8154
@asfaw8154 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@yalega277
@yalega277 Жыл бұрын
Tltet ydrglg Amen wlte slse neg
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
አሜን
@user-oy6mz7xh7g
@user-oy6mz7xh7g Жыл бұрын
ስንት አባት ነው ያላችሁ? የዮሐንስ ወንጌል 1 12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ባለቤቴ ሳያውቀው ብዙ አነቃቂ የእንግሊዘኛ መፀሀፍቶችን including The Low of ATracrltion አንብቦ ትዳራችን ለመፍረስ ጫፍ ደርሷል። አውደ ምህረት ላይ ቆሞ መፀሀፍ ቅዱስን ሲያስተምር የነበረ ሰው፣ በቤተክርስቲያን መከፋፈል ምክንያት ከቤተክርስቲያን ርቆ ዛሬ ወደ አልተገባው መንገድ ሄዷል። ልቦናውን አምላክ ይግለፅለት ይህንን ትምህርት እንዲያየው እልክለታለሁ። ብዙዎች ሳያውቁት እየጠፉ ነው። መድሀኒዓለም ልቦና ይስጣቸው።
@SelamMesafint
@SelamMesafint 10 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እንኳን ዮሴፍ ፣ አቡነ ሃብተ ማርያም ወረሀዊ መታሰቢያ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ⛪🙏
@elizaete9429
@elizaete9429 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር!!! ዘመኑን የዋጀ ድንቅ ትምህርት። ባለማወቅ ወደዚያ የሔዱ ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ይመልስልን!
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 Жыл бұрын
Amen
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
@Wine_1616
@Wine_1616 Жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር ይስጥልን እንድንነቃ እርሱ ፈጣሪያችን ይርዳን!
@user-sm8ot9ew5m
@user-sm8ot9ew5m 11 ай бұрын
አመሠግናለሁ።የኔ አባት።
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 Жыл бұрын
ይህን ሁሉ አላውቅምነበር ግን አምላክ ስለሚወደኝ በዝችቀንና ሰዓት ይህን ትምህርት በመስማቴ በጣም እድለኛነኝ መምህራችን ስለምታስተምሩን ስለምትገስፁን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ያድልልን🙏🏾 እንዲሁም ክፍል ሁለትን እጠብቃለሁ!!!!
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እርስዎን የመስለ የኦርቶዶክስ አባቶችን በዚህ ቀውጢ ሰአት ያብዛልን ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ፅንታ ትኖራለች አሜን!!!
@berehan260
@berehan260 Жыл бұрын
ኑርልን ምህር ጌታ አምላክ ቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናህ
@hiwetteweldebrhan8440
@hiwetteweldebrhan8440 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ለዝችን ቀን ላደረሰን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️
@tedwon4942
@tedwon4942 11 ай бұрын
ዕግዜር ይሥጥልን ዕግዜር ዓንጋሽ ምኁር መምሕር ዘበነ
@user-yf9ce4sr2p
@user-yf9ce4sr2p 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን🙏✝️⛪️❤️
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek Жыл бұрын
አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🤲🤲🤲እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እደት አደራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ላባታችን ለአቡነ ለሀብተ ማርያም ወረሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 🤲🤲🤲
@salemabraha6289
@salemabraha6289 11 ай бұрын
የሚፈታ የሚያስርም የሚከፍት የሚዘጋም የአብ ልጅ ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
@jhonmatiesy8185
@jhonmatiesy8185 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፦ ታላቁ እንቁ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ሙሉ ጤናና ዕረጅም ዕድሜ ይስጥልን እሽ አሜን።
@birukwondale1308
@birukwondale1308 Жыл бұрын
መፅሀፉን ያለፈው አመት ነበር ያነበብኩት,እና ሁሌም ቅር የሚለኝ ነገር ነበር እደዚ አይነት vidio ከእናንተ መምህራን እጠብቅ ነበር
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h Жыл бұрын
ከሰማይ በታችም ሆነ ከሰማይ በላይ ሁሉ በሁሉ የሆነ ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው ገናናው አምላክ ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን አሜን!
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 Жыл бұрын
አቤት , እንዴት ደስ ይላል እንዴት ነው ፈትፍተው ያበሉን ደር . እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን .
@tsinuzemaryamenate
@tsinuzemaryamenate 4 ай бұрын
መምህር ከክፉ ጠብቆ ፀጋውን ያብዛሎት!
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር! እኔ ኦርቶዶክስ ተከታይ ያልሆንኩ ክርስትያን ነኝ!... መምህር ዘበነ አንዳንድ አስተምህሮ ላይ የምነቅፈው ቢኖረኝም... የዛሬው "Law of Attraction” ትምህርታቸው ላይ ግን በጣም ጥሩ አድርገው ስላስተማሩ #አመሰግናለሁ! እባክዎ ብቻውን አዳኝ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማእከል/መሰረት አድርገው በማስተማር ትውልዱ #ወደቀናችው የዘላለም ህይወት መንገድ ይምሩት!... ጂኒ ዲያብሎስ ሰይጣን እኮ በክርስቶስ #የመስቀሉ_ሀይል ስራ ደግሞም ሞትን ድል አድርጎ በተነሳበት #በትንሳዔው_ጉልበት የተሸነፈና የወደቀ ስለሆነ ሰው ሁሉ ከክርስቶስ መንገድ/ትምህርት እንዳይርቅ ካስተማሩት #ሀይል የእግዚአብሔር ብቻ ስለሆነ "New-age movement"ወይም "Law of Attraction” ወዘተ ፀረ-ክርስትና ትምህርቶች በማንም ላይ አይሰለጥኑም!!! እግዚብሔር #ማስተዋል ይስጠን!!!
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ❤ልብይስጠን ሳያውቁ እየጠፉያሉት ወድም እህቶቻችን ልብይስጥልን በውነት ጌዜው በጣም የክፉበትጌዜነው ይህማለት እኛው እራሣችን ነን ያክፋነው አለማስተዋል እያበዛን ገደልየገባን ነው እግዚአብሔር ምረትቸርነቱን ይላክልን❤አባታችን በውነት እረዥም እድሜ ይስጥልን🎉🎉🇪🇹💒✝️🤲🕯💒✝️🕯🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hermelahailu6921
@hermelahailu6921 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይሄንን ርዕስ ስላነሳችሁ በተለይ ለወጣቶች ማንቂያ ይሆናል ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
❤AMEN 🤲
@mengistusifir2672
@mengistusifir2672 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ!
@Rgebray
@Rgebray Жыл бұрын
አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b Жыл бұрын
መ ምህር በጣም ደስ የሚል ነው በደንብ አመሳጥረው,ደስ በሚል መልኩ በደንብ ነው ያስተማሩን.ኑሩልልልልልልል.
@nathantsigie4691
@nathantsigie4691 Жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን! ቃለ ህይወት ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን!
@ermiasassfa9516
@ermiasassfa9516 11 ай бұрын
ኢትዮጵያውያዊ ጀግና ነህ
@zelekebeyene9336
@zelekebeyene9336 9 ай бұрын
ቀስስ ዶክተር ዘነበ ለማ እድሜና ጤና አበዝቶ ይሰጥልኝ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@aahmed6426
@aahmed6426 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን🙏🇪🇹💒🌾🌴
@FreyGebr-zh7rf
@FreyGebr-zh7rf 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋህን ያብዛልኽ አሜን።
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 10 ай бұрын
መምህር ደ/ር ዘበነ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን❤ ዛሬ ደግሞ የሰማሁትና ያየሁት ዶ/ ሮዳስ ታደሰ ቃለመጠይቅ ያደረገላቸውን ሰው ፍልስፍና ሃይማኖት ይመልከቱና መልስ በአስቸኳይ ስጡበት ። በጣም ብዙ ሰው የሚጠፋበት ገለፃ ነው።
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Жыл бұрын
አሜን የሃይማናታችን ጠባቂመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@Rgebray
@Rgebray Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ሥላሴ እኔ ከእርሱ እናቱን ጸጋ 💖✝️ አግኝቻለው እናት ቅዱስ 🙏ጊዮርጊስ አማላጅ ጠባቂ አባት ጸጋ ተሰቶኛል ቅዱስ ሚካኤል ጠባቂዬ መልአክ አስራ ሶስት ጊዜ በህልም መርቶ በውን✝️ የረዳኝ ይደረሰልኝ ተዋህዶ🙏 ኦርቶዶክስ አይማኖቶ ጌቴ✝️ የሰማዩ ስም ተመስገን ሁሉ በእርሱ የተፈጠረ አቤት✝️🙏 ትግስቱ ፍቅሩ ሁሉን እያየ✝️ ያሳልፋል ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረስ ለዘለዓለም✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@aynalemtadesse3101
@aynalemtadesse3101 11 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችንን ይጠብቅልን
@adugnamarkostolossa8664
@adugnamarkostolossa8664 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏 Eski negerelen
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት
@asfawayto8734
@asfawayto8734 Жыл бұрын
በዚህ መፅናናትን ባጣበት ዘመን የድግል ልጂ አንተን ሰለሰጠን አመሰግነዋለሁ ።እኔ መሞከር ጀምሬ ነበረ አምላኬ አንተን ልኮ አዳነኝ መለሰኝ አመሰግነዋለሁ አሜን በምን መምህርን ላገኝህ አልቻልኩም
@nahtykb
@nahtykb 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 🙏 🙏
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤
@merona9994
@merona9994 Жыл бұрын
መምህር ዐይን ከፋች ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 Жыл бұрын
አክብሮቴ የላቀ ነው መምህር።እናመሰግናለን።ፈጣሪያችን እሱ ለሁሉም ክብሩን ይውሰድ።
@awekeshimelis977
@awekeshimelis977 11 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@gechzed349
@gechzed349 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ አባቴ! ምንም ሳልደክም መጽሐፉን በ55 ደቂቃ አነበብሁትም ገባኝም።
@senaitgebeyehu9414
@senaitgebeyehu9414 Жыл бұрын
ወቅቱን በትክክል የጠበቀ ትምህርት ከ መጥፍት የሚታደግ የሚጠቅም እናመሰግናለን
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 Жыл бұрын
ዶ/ር መምህር ዘበነ የእውነት እግዚያብሔር ይጠብቅልን እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ ጉድ ጉድ በያለሁ ለምሳሌ እነ ዳጊ መሰሎቿ ሁሉ ንስሀ ግቡ አቤቱ ማረን የእውነት በጣም ገረመኝ የዛሬው ትምህርት
@gebriela7772
@gebriela7772 Жыл бұрын
የሚገርም ነው አንዳንድ ትምህርቶችን በዩቲዩብ አይቻለሁ። ቢሞቱ እግዚአብሔር ይመስገን አይሉም እኔ ድንቅ ነኝ ነው የስ ነው በቃ ሰላምታቸው ይሄ ነው እኔም እግዚአብሔር ያስመለጠኝ ለምን እግዚአብሔር ይመስገን አይሉም የሚለው ጥያቄ ስለፈጠረብኝ ነው። በእውነት መምህር እግዚአብሔር ሞገስ ጥበብ ጤና ይጨምርልዎት።
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥዎ ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን አሜን አሜን በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏
@Tezerakalu
@Tezerakalu 11 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሄር ያድሎት ።
@mirafkidaneg7275
@mirafkidaneg7275 Жыл бұрын
መምህር እድሜ ጤና ሰላሙን ይስጦት እንደርሶ ያሉ መመህርን ያብዛልን።አሜን አሜን አሜን
@terezagetachew-mv3nj
@terezagetachew-mv3nj Жыл бұрын
በልጅነቴ ባንተ ወንጌል ማደጌ ለዛሬ ክፉ ዘመን በፅናት እድቆም አድርጎኛል !!!!! መምህሬ እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ያፅናፅፍህ ኑርልን ድምፅህ ሁል ጊዜ ለሰይጣን ይቅሰቁሰዋል ፀጋ እግዚአብሔር የሞላብህ የእግዚአብሔር የፀጋ ልጁ ነህ እወድአለው!!!!!!🙏➕➕➕
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 Жыл бұрын
“ስለዚህ እላችኋለሁ፥ የጸለያችሁትን የለመናችሁትንም ሁሉ እንዳገኛችሁት እመኑ፥ ይሆንላችሁማል።” - ማርቆስ 11፥24
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
biunt klywten ysmalen memerchn Egizbihere ytbkwt 🙏✝️✝️⛪❤️
@ket9698
@ket9698 Жыл бұрын
ይህ የሚሆነው ወደ ፍጡር ሳይሆን ወደ እግዚአብሔር ስንጸልይ ብቻ ነው። ይቺ ዩኒቨርሳዊያን ክርስቲያኖችን በዩኒቨርስ ለማሳመን የሚጠቅሱት ጥቅስ ነው። እንዳትስቱበት!!!
@DaniHabeshawi-di6op
@DaniHabeshawi-di6op Жыл бұрын
34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። 36 ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።
@alexarg3068
@alexarg3068 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@mishatube4544
@mishatube4544 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@birtukan120
@birtukan120 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰመሊን
@derebamara8649
@derebamara8649 Жыл бұрын
ስለሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ያደረሰን ሉኡል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 Жыл бұрын
እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ላባታችን ለአቡነ ሀብተ ማሪያም ወህራዊ በአል ተመስገን ሰላም ያውለን ሳምንቱን ሁሉ የተባረከ የተቀደሰ ያድርግልን
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Жыл бұрын
Amen❤
@user-xo7yr2rk8i
@user-xo7yr2rk8i Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@AsnakeTesifagebiriel-xe3vs
@AsnakeTesifagebiriel-xe3vs 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ ጠፍቸ ነበረ ተረፍኩኝ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን የተወደዱት መምህራችን
@tibebtsehay
@tibebtsehay Жыл бұрын
እግዚያብብሔር ዓምላክ ይመስገን🙏🙏🙏አባታችን ቃል ህይወት ያሰማን መምህራችን ፀጋውን ሰላሙን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@birtukan120
@birtukan120 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰመሊ
@genetalem8059
@genetalem8059 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 Жыл бұрын
እንደምን አደራችሁ እሱ መደሀኒያለም ባርኮ ቀድሶ ይችን ቀን የሰጠን አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ትክበርልኝ ትመስገንልኝ አሜን አሜን አሜን
@user-wl9pw7ku5d
@user-wl9pw7ku5d 11 ай бұрын
Amen
@berket2497
@berket2497 Жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ይችን የመዳን ቃል ያሰማህ እናመሰግናሀለን የዘላለም ሒወት ሆይ እጅም እድሜና ጤና ይስጠዎች አባቴዋዋ😢❤❤❤
@kasachtaye9822
@kasachtaye9822 Жыл бұрын
❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@martabogale7735
@martabogale7735 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን በእውነት እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
@tsehayahmed1405
@tsehayahmed1405 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ስንቱን ታሰማናለህ እግዚያብሔር ሆይ ቸሩን አሰማን
@firtunakehaliyoutubebahird5988
@firtunakehaliyoutubebahird5988 11 ай бұрын
አቤቱ አንተው ማረን ሳናውቅ የሰራነውንም ስህተት ይቅር በለን
@user-sv1zh4xy8p
@user-sv1zh4xy8p 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@tarekegnadal5774
@tarekegnadal5774 Жыл бұрын
መምህር እስከዛሬ እንደከብት ስነዳ የነበርኩትን ዛሬ ነብሴንም ስጋዬንም ስላነቃህ እ/ር ይስጥህ !!!
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Жыл бұрын
ከብት?
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ ውድ መምህራችን ይፍቱን ይባርኩን በረከቶት ይደርብን!!!!
@lamlam6575
@lamlam6575 Жыл бұрын
❤❤❤ እመብርሃን እማ ፍቅር
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
አሜን❤🥰👏👏👏
@yeznakassahun780
@yeznakassahun780 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
@MeaziTube
@MeaziTube Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ጉዳይ ብዙ የተቸገሩ ሰዎች አሉ እባኮት በተከታታይ በደንብ አስረዱልን እኛም የዚህ ሰለባ ለሆኑት ወጣቶች ሼር እያረግን እንዲደርሳቸው እናደርጋለን።
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 11 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤
@yareddesalegn6543
@yareddesalegn6543 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤ጥበብ እዚህ አለ ወገን ማንም አየመጣ አይንዳ አስተውል!
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ደምርኝ እስኪ
@YosefYosef-wp7og
@YosefYosef-wp7og Жыл бұрын
ወንድማችን ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ስለ ስበት ሕግ ያስተማሩት በጣም መልካም ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እና መምህር please teach us about motivational speech and entertainment which seems against Orthodox spritual thoughts please doctor don't ignore it.... many of us are still in confusion about the paradox of motivational speaking and holy bible
@asfawwondimu8197
@asfawwondimu8197 10 ай бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን!!
@betilike1379
@betilike1379 10 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ እጅጉን የፈተና ዘመን ላይ ነን እና ጠብቀን መምሀር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት የኛ እንዘ መህምራችን ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
@atakltiteka2889
@atakltiteka2889 Жыл бұрын
እግዝያብሄር ይመስገን እርሶ የመሰለ መምህር ስለ ሰጠን ጤናና እድሜ ይስጦት ኣሜን
@TaduSocha-dp9ib
@TaduSocha-dp9ib Жыл бұрын
Amen amen amen kal hywat yasemalen weda mahmerachen
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
🙏🙏🙏 መምህር ልዑል እግዚአብሔር አይነልቦናችንን የአብራልን ቃለሕይወት የአሠማልን
@lulakahase5374
@lulakahase5374 5 ай бұрын
Amen amen amen abatachin❤❤❤
@meseretgirmay5238
@meseretgirmay5238 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር! እምሮየ እረፍትን አገኘ።
@rayeumeyeti
@rayeumeyeti Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ እና እንቁ ንተዋህዶ መምህራችን ❤❤❤
@shewetbogale8026
@shewetbogale8026 Жыл бұрын
አሜን።አሜን።አሜን።እግዜአብሔር።ይመስገን
@selam8161
@selam8161 Жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኔም ሳላዉቅ ጠፍቻለሁ መምህር በፀሎት ያስቡኝ 😢😢
@Hashmal88
@Hashmal88 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥለኝ መምህር
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 119 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 29 МЛН
የስበት ህግ Law of Attraction | Bunna with Selam
16:40
Bunna ቡና
Рет қаралды 18 М.
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 395 М.
ሰው የሚወድቀው መቼ ነው? || መምህር ዘበነ ለማ
29:46
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 81 М.
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 1
46:04
Impact Seminars
Рет қаралды 299 М.
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 119 МЛН