በአቻ ግፊት ማይሆን ቦታ ተግኝቻለው / ጠንቋይ እንድሪያስ በዋሸው እንዴ /....Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 127,110

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

25 күн бұрын

"በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ!
ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 7:00 (LT) only on Abbay Tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#comedianzedo #filfilu #comedy
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
"

Пікірлер: 297
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 24 күн бұрын
ለተመልካች አክብሮት ስትሉ እራሱ ዜዶ በአሌክስ ቦታ መተካቱን መናገር ነበረባችሁ
@BeYourWord
@BeYourWord 23 күн бұрын
ትክክል
@jemalabdu6875
@jemalabdu6875 23 күн бұрын
አወ ግድ ነዉ መናገር ነበረባቸዉ
@seyanur5398
@seyanur5398 23 күн бұрын
Zm bey juanam 😂
@user-pn6ps5nq6n
@user-pn6ps5nq6n 23 күн бұрын
ትክክክል
@rodasktube2209
@rodasktube2209 22 күн бұрын
ትክክል
@tigistasefa2302
@tigistasefa2302 24 күн бұрын
ደምሴ አሌክስ የት ሄደ በሰላም ነው
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 24 күн бұрын
አሌክስ አሌክስ የምትሉ ሰዎች ምንድነው ዜዶም ምርጥ ልጅ ነው
@user-ru2jv9bb5j
@user-ru2jv9bb5j 24 күн бұрын
ሁሉንም ይቦንሳቸዋል ጨዋታ አዋቂ ነው ዜዶ
@Mastawesh
@Mastawesh 24 күн бұрын
Baxam new mewodewu zedon
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 24 күн бұрын
yesss
@NigatmebrateYuotube
@NigatmebrateYuotube 24 күн бұрын
kidusan ምርጥ ነው አሌክስን ስለለመድነው ነው ❤❤
@metekusimewoldemichael4914
@metekusimewoldemichael4914 23 күн бұрын
Alex yet hede malet..Zedo gar men agenagnew...huletum mirt nachew...gen alex yet hede
@chernet22
@chernet22 24 күн бұрын
አሌክስ የት ሄዶ ነው
@user-ul5zm6mx2j
@user-ul5zm6mx2j 24 күн бұрын
ስለ አሌክስ ተናገሩ ።
@user-vm5gq2dz6v
@user-vm5gq2dz6v 24 күн бұрын
ይለቀቅ ይለቀቅ ይለቀቅ እየጠበቅን ነዉ ሲቀጥል ዛሬ የአሌክስን ጉዳይ እንደምታሳዉቁን ተስፋ አደርጋለሁ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 24 күн бұрын
እኔ ከአሌክስ ዜዶ ያዝናናኛል ዜዶ ይመችህ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 21 күн бұрын
Ename zdo yimechegale feta yadergegale 🤜🏿👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@user-yq7ic2ym2c
@user-yq7ic2ym2c 24 күн бұрын
ዋሸው እዴ እኳን ደናመጣችሁ 🎉🎉 አሌክስ በሰላም ነው ጠፋ ታስሮ ይኦን ዘድሮ እስረኛ በዝቷል ለማንኛውም ባለበት ሰላም ይኡን 🎉🎉
@SADORATUBE
@SADORATUBE 23 күн бұрын
ልቡ በቅንንት የተሞላች ማነው እሚደመረኝ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Funworld-yf8df
@Funworld-yf8df 23 күн бұрын
demerehalew
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 23 күн бұрын
ደመሬሃልው
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 23 күн бұрын
እኔ አለሁ አንቺምነይ
@SADORATUBE
@SADORATUBE 23 күн бұрын
@@tube-mv4tfamesegenalew enem meleshialew
@BietisolomonBieti-oi1lk
@BietisolomonBieti-oi1lk 18 күн бұрын
ደምሬ አለሁ
@tenad7309
@tenad7309 23 күн бұрын
ፍልፍሉ እና ደምሴ የሰራችሁት የአሀዱ ባንክ ማስታወቂያ በጣም ደስ ይላል ከነሙዚቃው♥️♥️ዋዉ🙏🏾
@kasahunart1921
@kasahunart1921 24 күн бұрын
ይቅርታ ስለ አሌክስ የምትሉት እንዳለ ሆኖ... እባካችሁ ግጥሜን እና የስዕል ስራዬን ከወደዳችሁት ይህን comment like አርጉ እስኪ ስወዳችሁ🤔🙏
@sisay4318
@sisay4318 23 күн бұрын
በርታ sub.አድርጌለው
@TazabiMedia
@TazabiMedia 23 күн бұрын
ጎበዝ በርታ ወንድሜ አንድ ነገር ግን ላስቸግርህ መክሊትን ሰላም በልልኝ ከቻልክ ብታስተዋዉቀኝ ደስ ይለኛል አድናቆቴን መግለጽ እፈልጋለሁ ከunited states
@UsaEth
@UsaEth 24 күн бұрын
ፕሮግራሙ የማን ነው የህዝብ ነው አይደል ታዲያ አሌክስ ማለት ብቻውን ህዝብ ነው
@eshetuAbebe-zz2xj
@eshetuAbebe-zz2xj 23 күн бұрын
ዜዶ በጣም ተመቾቶናል
@user-ql8uk2br3l
@user-ql8uk2br3l 24 күн бұрын
ስለ አሌክስ ተናገሩ❤❤
@btbt4487
@btbt4487 24 күн бұрын
አሌክስ የትሄደ በሰለምነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@danboy2425
@danboy2425 24 күн бұрын
ፍትህ ለኣሌክስ ኣሌክስን ኣምጡልን
@TensayeAduenga
@TensayeAduenga 24 күн бұрын
እረ አሌክስ የታለ
@user-zm5ip5zi5e
@user-zm5ip5zi5e 24 күн бұрын
ዜዶ ምርጥ❤
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n 24 күн бұрын
My number one zeduuuuu
@kalkidane6242
@kalkidane6242 23 күн бұрын
አቦ ዜዶ አንደኛ ነህ ግን አሌክሶ ይምጣልኝ❤
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 24 күн бұрын
Zedo and all of you ,we love you
@chernet22
@chernet22 24 күн бұрын
ዜዶ ምርጥ ልጅ ነው ግን አሌክስ በሰላም ነው ወይ
@user-bc6vs4ig1x
@user-bc6vs4ig1x 24 күн бұрын
አሌክስ እምትሉ መግቢያው ሙዚቃ በዜዶ ተቀየረ መልስ መሆን ይችላል
@betitesfaye6686
@betitesfaye6686 21 күн бұрын
ሁሉም የሚወደዱ ናቸው ግን አሌክስ ለምን እደጠፋአ ለምን አነግሩንም አሌክስየ ባለህበት ሠላምህ ይብዛ❤❤❤❤❤
@TensayeAduenga
@TensayeAduenga 24 күн бұрын
አሌክስ አሌክስ አሌክስ አሌክስ አሌክስ አሌክስ አሌክስ አሌክስ አሌክስ አሌክስ አሌክስ 🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🤟🤟🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🤟🤟🤟🤟🤟🤟
@AksA-ws8hh
@AksA-ws8hh 24 күн бұрын
ዜዶ ምርጥ ሰዉ ነዉ❤❤❤❤❤❤
@Mastawesh
@Mastawesh 24 күн бұрын
Baxam
@lase-of9wq
@lase-of9wq 23 күн бұрын
ኤጭ አሁንስ በሁሉ ነገር ማልቀስ ምንድነው አሌክስ /ዜዶ ላንቺ ምን ለውጥ አለው እስቲ ለማበረታታት እንደዚህ እንፍጠን እረ be posotive
@AksA-ws8hh
@AksA-ws8hh 7 күн бұрын
@@lase-of9wq ክክክ እሺ
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n 24 күн бұрын
Zeduuuu❤numbers one 🎉
@engdanegn-3100
@engdanegn-3100 23 күн бұрын
አሌክስን በዜዶ መቀየራችሁ በጣም ጥሩ ነው ለምን ብትሉኝ አሌክስ የሜባለው መልሱ ስርአት የለውም ብዙ ግዜ ለእነ ማርቆስ በቁጣ ነው የሜመልስላቸው በጣም ነበር የሜጠላዎ የምንወድህ ዜዶ እኳን ደህና መጣህ እንወድሀለን ደምስ ማርቆስ ጥላሁን ፍልፈሉ እንወዳችኋለን በርቱልን
@SamiShimon1884
@SamiShimon1884 24 күн бұрын
ዜዶ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 24 күн бұрын
ዋሸሁዴወች ታዘብኳችሁ ተከታይ አታከብሩም ብዙ ኮመታተሮች ደጋግመዉ አሌክስን ስጠይቅ አመልሱም ስለምናከብራችሁ ነዉ የምንደጋግመ😏
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 21 күн бұрын
ይሳቅዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርክ ወይኔ በጣም ነው የደነገጥኩት😭😭😭
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 24 күн бұрын
Zedo and all of you ----we love you -----
@ShienLove-rl6mu
@ShienLove-rl6mu 23 күн бұрын
ጥሌ ስወድህ እኮ የዋህነትህ ደስ ይለኛል ግን ሁላቹም እወዳቹ አለሁ ደሞ ያቀብራራ የትሄዶነው አሌክስ እ ውደዳቹ አለሁ ❤❤❤
@getachewmoshe1278
@getachewmoshe1278 23 күн бұрын
ማን እይ አለህ ካስጠለህ በጣም አዝናኝ ነው እነ ዜዶ
@user-wt7kg7rh8d
@user-wt7kg7rh8d 19 күн бұрын
በጣም ነው የምንወዳችሁ ዜዶ ምርጥ ሰው አሌክስ በሰላም ነው የጠፋው
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 23 күн бұрын
የእውነት ዜዶ አለ ሲሉኝ ነው መመልከት የጀመርኩት ደሞ አሪፍ ሾ ነው በርቱ ዜዶ አንደኛ
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i 22 күн бұрын
አሌክስ አብይ ቲቪ ከመስራቱ በፊት የህዝብ ልጅ ነው ግድ ነው ማሳወቅ በጤናው በሰላም መሆኑን
@ilyasjamal4304
@ilyasjamal4304 17 күн бұрын
programማቹ አሪፍ ነው።አዝናኝና አስተማሪም ነው።ደምሴ መድረኩን ለmedia እንድያመች ለማድረግ የማታደርገው ጥረትና ብቃት በጣም አሪፍ ነው።በርታ። የAlex ጀብደኝነትና የፍልፍሉን ስርአት አልበኝነት በተለይ ለናንተ የስራ ባልደረቦቹ ያለው ክብር እጅግ በጣም አሳፋሪ ነው(በተለይ MARCOስን ለመፎገር ብሎ የሚለቃቸው ቃላት እጅግ ቀፋፊ ደባሪና ክብረብስ ናቸው ብዙን ግዜ)። ማርቆስ ደግሞ አለስልሶ ለማለፍ የሚያደርገው ነገር በጣም ደስ ይላል። ሁለቱ ግን በተለይ ፊልፍሉ ቀልድና የሰው MORALን መለየት መቻል አለበት ። አመሰግናለሁ ።
@TewodrosB.G.
@TewodrosB.G. 23 күн бұрын
ዜዶ፡ይበልጣል፡ግን፡ለተመልካች፡ክብር፡ግን፡የአሌክስን፡ጉዳይ፡ግን፡አሣውቁ።
@medinegni7792
@medinegni7792 24 күн бұрын
ማሳታወቂያ ላይ ራሱ የለም አሌክስ የት ሄደ በቃ አይመጣም አይ😢
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 24 күн бұрын
ወለጋ ብሎ ሳነቴ የለም ሳነቴ ባሌ ነው 😂😂
@tekalignkidestgirma7517
@tekalignkidestgirma7517 23 күн бұрын
ዜዳም አደመቀው 😂😂😂😂
@global1-sx4wn
@global1-sx4wn 22 күн бұрын
abay tv use those the most well known ethiopian comedians what a show what program i love it
@user-mh2nr7ow3e
@user-mh2nr7ow3e 24 күн бұрын
ያረሒሙሐሊቀጌታየልብንአርግለት
@naturetaf
@naturetaf 24 күн бұрын
Tilie's investigation skill has increased. Well done, Tilie. Keep using your focus. Ignoring Tilahun's decision lead to losing 2 points and gaining 1 point.
@zerfitensae8850
@zerfitensae8850 23 күн бұрын
ዋው ግጥሙ በጣም ልብ የሚነካ ነው😢
@sofiendris1185
@sofiendris1185 23 күн бұрын
ዜዶ ምርጥ ነው ከአሌክስ ይበልጣል በጣም ያዝናናል
@user-ct7ok2tm3m
@user-ct7ok2tm3m 23 күн бұрын
ዜዶ🎉🎉🎉
@MizantadesseTadesse-dk9cr
@MizantadesseTadesse-dk9cr 24 күн бұрын
❤️❤️❤️
@sabrinadamania8094
@sabrinadamania8094 24 күн бұрын
ጥላሁ በጣም ያውራል
@DamGeb-dx1le
@DamGeb-dx1le 20 күн бұрын
አሌከሰጠፈ🎉🎉
@user-jt9dz8hi8s
@user-jt9dz8hi8s 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mamayemamaye6530
@mamayemamaye6530 23 күн бұрын
❤❤❤❤zedo
@Bezaalemayehu-uf8rs
@Bezaalemayehu-uf8rs 23 күн бұрын
Respect to question 🙋
@mikiaskassahun7868
@mikiaskassahun7868 24 күн бұрын
ይለቀቅቅቅቅ
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 23 күн бұрын
አለክስ ባለህበት ሰላም ሁን
@KornimaBereket
@KornimaBereket 22 күн бұрын
አሌክስ ከዜዶ ይበልጣል አሌክስ ይመለስልን
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 23 күн бұрын
አሌክስ ሲጀመር ልብ ብላቹት ከሆነ በጣም እየተጠባረረ ነበር ንግግሩም ከጊዜ ቦሃላ ደስ አይልም ነበር እንኳን ወጣ
@neima2690
@neima2690 22 күн бұрын
ጥልየ የዋህ ሰው🎉🎉🎉
@sam846
@sam846 22 күн бұрын
አሌክስ ውሉን አፍርሶ በአባይ ቴሌቪዥን የሚዘጋጀው የዋሸሁ እንዴ ፕሮግራም ወጥቷል መልካም ጊዜ ለዜዶ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 22 күн бұрын
ዋሸው እንዴ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱልን 🥰
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d 21 күн бұрын
ድብልቅ ልቅ ያሉ 😂 ሰዎች ዞዶ ማርያምን እወድሀለሁ🕵💗
@user-th3qe5rv9c
@user-th3qe5rv9c 22 күн бұрын
ወይይይ አሌክስ ናፈቀኝ❤❤😢😢😢😢
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 23 күн бұрын
ዜዶየየ❤
@aydaali6209
@aydaali6209 22 күн бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አሌክስን አምጡልኝ በጣም ነው የናፈቅኩት
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 24 күн бұрын
❤❤❤በርቱ
@AszZsa-nv6sr
@AszZsa-nv6sr 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 20 күн бұрын
አሌክስ❤❤❤❤❤ ይምጣ።
@oneLove-fb7gj
@oneLove-fb7gj 24 күн бұрын
alex😮
@adee4662
@adee4662 22 күн бұрын
ፍልፍሉ ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤
@israelgebreyohanis328
@israelgebreyohanis328 22 күн бұрын
በጣም እናዝናለን ዜዶ ለዛ ቢስ ከሚባሉ ኮሜዲ ሞካሪዎች የሚመደብ እንጂ ኮሜዲያን አይደለም አሌክሶ ይመለስልን የምር የምወደው ፕሮግራም ነው ያስጠላ
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 23 күн бұрын
ጥልዬ የኔ የዋህ ስወድህ እኮ ደምስ ደሞ እረፍ እሺ በጥሌ ሙድ መያዝህን
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 23 күн бұрын
አሌክስ ድምቀታችው ነበር
@user-vn1pq9sw3x
@user-vn1pq9sw3x 16 күн бұрын
ታክሲ መጀመሪያ ገምቸ ው ነበር 😂😂
@merejaayenakem1420
@merejaayenakem1420 21 күн бұрын
ቤተሰቦች ልጁን አሳክሙት የዜዶና አሌክስ ቅየራ እራሳቸዉ ይገልፁልናል
@amannytkd
@amannytkd 20 күн бұрын
Alexo yemeles medre fogarie😅
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 24 күн бұрын
Zadoye yemacheh❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 23 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @xziytim
@mesfindonba8067
@mesfindonba8067 24 күн бұрын
Alex?
@user-md8rl4xk8m
@user-md8rl4xk8m 21 күн бұрын
ለተመልካች ክብር ስትሉ አሌክስ ያቁዋረጠበትን ምክንያት ማሳወቅ ነበረባችሁ ዝም ማለታችሁ እሱ ልክ እንደሆነ ያሳብቃል አሀዱ ባንክ ማስታወቂያ ለሁለት ምስራት ስትጀምሩ መጥፋቱ ደሞ የጥቅም ጉዳይ ያስመስለዋል አጥሩት ካልሆነ እድሜ አይኖረውም
@sihnealemu1896
@sihnealemu1896 22 күн бұрын
ዜዶ ፀዴ አንደኛ ነሽ ብሮ
@DagmawiAwgchew
@DagmawiAwgchew 15 күн бұрын
ሰይፉ ፉንታሁን ይቅረብ 😂 እናመሰግናለን
@shemsukedir9172
@shemsukedir9172 24 күн бұрын
አልትለቀቀም ወይ
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 23 күн бұрын
Washew enda program lay some one whose response against quralew and Tila is mesmerizing is found missing for the last Three program Alexso, please is there anything I can in middling you with washew enda crew
@jemalabdu6875
@jemalabdu6875 24 күн бұрын
ደምስ ለምን በርቀት ያለን ሰዎችን አታሳትፉንም
@abedelamehamed8980
@abedelamehamed8980 24 күн бұрын
Where is Alex
@user-sh3md4rx2j
@user-sh3md4rx2j 18 күн бұрын
Walaga ayedlame tell bale nawe
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 23 күн бұрын
ማስታወቂያ ላይ አነሱትኮ አሌክስን በቃ አይመለስም ማለት ነው
@Saeda263
@Saeda263 23 күн бұрын
ግልግል ደስ አይለኝም 😂😂😂😂😂
@nardosbekele2259
@nardosbekele2259 24 күн бұрын
እረ አሌክሶ የምር በጣም እያስጠላኝ ነው አሌክሶን አምጡት
@user-pv9iv5mj3r
@user-pv9iv5mj3r 24 күн бұрын
አሌክስ በሰላም ነው
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 23 күн бұрын
ልክ ናቸው እናቶቻችን አባቶቻችንም የአይን አምላክ አለ እውነቱን ዜዱ እኔ እይኔን ከቦንብ ፍንጣሪ አምልጫለሑ ቅንድቤን ላጭቶኝ ነው ያለፈው ።
@eshetuAbebe-zz2xj
@eshetuAbebe-zz2xj 23 күн бұрын
ሙዚቃ
@birhin898
@birhin898 19 күн бұрын
ዜዶ ደስ ይላል ግን አሌክስ በሰላም ነው
@meron7439
@meron7439 24 күн бұрын
ያ ዘረጦ አለማየው እንኳን ቀረ ። ዜዶ አላውቅህም ነበር ለካ በጣም ቀልደኛ ነክ 🤔 ዋሸው እንዴ ደመቀ እኮ 😍
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 24 күн бұрын
😂😂😂😂
@ilyasjamal4304
@ilyasjamal4304 9 күн бұрын
zedo ከalex በላይ ይመቸኛል
@tekalignkidestgirma7517
@tekalignkidestgirma7517 16 күн бұрын
ዜዳ አልተቻለም😂😅😂
@jemalabdu6875
@jemalabdu6875 24 күн бұрын
ኧረ ድምስ ልቀቀዉ ልፈነዳ ነዉ
@user-ul5zm6mx2j
@user-ul5zm6mx2j 24 күн бұрын
‼️
@user-zm3qc7xt4j
@user-zm3qc7xt4j 16 күн бұрын
❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@user-hy9fz3wx3c
@user-hy9fz3wx3c 22 күн бұрын
አሌክስ ከሊሌ አይቸ አላውቅም ድምቀታችን ነው እባካቹ መልሱት
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 20 күн бұрын
ስለአሌክስ ይነገረን ህዝብ አክብሩ ንገሩን በሰላም ነው ❤❤❤❤❤
@aydaali6209
@aydaali6209 20 күн бұрын
አረ ኡኡኡኡኡ አሌክስን የበላ ጅብ አልጮህ አለ
ጥልዬ ጥልዬ.....#shorts  #comedyshow #filfilu
0:59
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 2,9 М.
Cute Barbie Gadget 🥰 #gadgets
01:00
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 41 МЛН
Ну Лилит))) прода в онк: завидные котики
00:51
በቃ ተለያየን..Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:09:45
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 112 М.