በጫማ ጥፊ አጫወቱኝ!! | ለበዓል የተገዛችው ዶሮ ነብይ ደምሳሽ ብላ ጠራችኝ|ትንኟ አንድ አይኗን ይዛ ሌባ ነው አለችኝ

  Рет қаралды 18,680

Shema Tv | ሸማ ቲቪ

Shema Tv | ሸማ ቲቪ

6 ай бұрын

በጫማ ጥፊ አጫወቱኝ!! | ለበዓል የተገዛችው ዶሮ ነብይ ደምሳሽ ብላ ጠራችኝ|ትንኟ አንድ አይኗን ይዛ ሌባ ነው አለችኝ
የተለያዩ መረጃዎችን በ 0977-74-75-76 ያድርሱን
#ethiopia #habesha #fikirsizm #religion
‪@marakiweg2023‬ ‪@EgregnawMedia‬ ‪@medlot‬ ‪@EyohaMedia‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@ebstvWorldwide‬

Пікірлер: 99
@biki3498
@biki3498 6 ай бұрын
ደብሮኝ ነበረ ተመቸህኝ አዝናናናህኝ
@SamuelSleshi-zt8jd
@SamuelSleshi-zt8jd 6 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ክብር ይገባዋል ትግስቱ
@yonatanatnafu8269
@yonatanatnafu8269 6 ай бұрын
እነዚ ሰወች ግን የሚያጨሱት ነገር ግን ምንድንነው 🤔
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
ሉባንጃ 😂ይሆን 🤣🤣
@user-po1pz4cd8s
@user-po1pz4cd8s 6 ай бұрын
ጌታ ሆይ ባክህ ምን ይሻለናል መላ በለን 🙏🙏🙏🙏
@haytomer9818
@haytomer9818 5 ай бұрын
እኔማ ደሰ ሲለኝ ድርቅ ብሎ ማዉራቱ ያሰቀኛል
@LebanonBeirut-vd9sd
@LebanonBeirut-vd9sd 6 ай бұрын
እኔ እኮ ሚግርምኝ የሱ ማበድ ሳይሆን የናት አብሮ ማበድ
@besudana7024
@besudana7024 6 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሳያስበዉ የፍስፍና መጻሕፍት ያነበበ ነዉ
@yonatanatnafu8269
@yonatanatnafu8269 6 ай бұрын
ይሄን ሰዉዬ ግን መምህር ግርማ ጋር ብትወስዱት አሁን ከሚያስቀን በላይ እላዩ ላይ ያሉት ጋንጩሮች የሚያስቁን ይመስለኛል😂
@robelbati
@robelbati 5 ай бұрын
Both are the same😂😂😂😂😂
@mikiyasnigussie3516
@mikiyasnigussie3516 5 ай бұрын
The same spirit girma and demesash
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
ጌታን እአልኩኝ ነበር 🤣
@AlehegnLimenh
@AlehegnLimenh 7 күн бұрын
Great philosopher
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@mduzzol9917
@mduzzol9917 Ай бұрын
አይ አንተ ተይዘህ ጥፍር ተደርገህ ተይዘህ በፀሎት. መደምሰስ አለብህ የሰፈረብህ ለቆ እስኪ ቃጠል አንተ እራስህ ትልቅ ሰጣን አለብህ ወንድም 📖😇🙏🚫
@user-po1pz4cd8s
@user-po1pz4cd8s 6 ай бұрын
መካሪዋ ትንኝ ገራሚ ነች
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 5 ай бұрын
ወባ ነች 😂😂😂
@hirut-rz3uh
@hirut-rz3uh 6 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው ቀስ ብለክ እግዚአብሔር ነኝ እንዳትል
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 5 ай бұрын
እንሰግዳለን ሲል ማንን እየጨመረ ነው ?😂😂😂😂 ታድሎ እንዴት ቢፈጠር ነው የዚችን አለም መከራ ሳያይ በጊዜ አበደ😂😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
😂ዕድለኛ ነው ሳይወጣ ሳይወርድ በግዜ ተተኮሰ 😅
@MarakiBrhanu-ng5ej
@MarakiBrhanu-ng5ej 4 ай бұрын
😀😀😀
@adisadis7595
@adisadis7595 3 ай бұрын
God bless you brother!!!!!
@men_addis12
@men_addis12 6 ай бұрын
የኔ ጌታ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@yeshewasemeru3041
@yeshewasemeru3041 5 ай бұрын
ተጠያቂውም ተጠያቂዉም የግም ድግሶች ናቸው። በኘሮግራሙንም ግም ለግም ብየዋለሁ። 😂
@SamuelSleshi-zt8jd
@SamuelSleshi-zt8jd 6 ай бұрын
🎉ይመቻቹ
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 6 ай бұрын
ዛሬ ደግሞ እንዴት የተቀመጥሺው😄
@LizlizLizliz-ty1tm
@LizlizLizliz-ty1tm 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@nebiyattamiru
@nebiyattamiru 6 ай бұрын
ቢሞት የት ይሁን ሚቀበረው
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 6 ай бұрын
40መግረፍ ነበር😂😂😂😂😂
@atti13
@atti13 6 ай бұрын
ኧረ 80 ነበር እንጂ 😂😂😂😂
@etsegenetbalcha5353
@etsegenetbalcha5353 5 ай бұрын
@@atti13160
@kethiopia1218
@kethiopia1218 5 ай бұрын
እብዶችም ሚዲያ መጠቀም ጀመሩ እዴ
@SNegni
@SNegni 6 ай бұрын
እስኪ እራስክን አጥፍተህ ተነሳና አሳየን ውንድ ከሆንክ😅😅😅
@habeshtube7749
@habeshtube7749 6 ай бұрын
የፍቅር አምላክ ማሰብ ማሰለሰል ማስተዋልን ማገናዘቡን ይስጣቹ☝🏽 ☝🏽
@user-lk6vz8fd3d
@user-lk6vz8fd3d 5 ай бұрын
ጤነኛ አይደለም በጣም ህክምና ያስፈልገዋል
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 ай бұрын
ክብር የለህም ደደብ ያደርጋሉ ቤተሰብ አላለም ክክክ እምነት በመረዳት እና መመሪያ ያለው እንጅ እምነት በራስ አምሮ የሚሰየምለት አይደለም
@wasihunwondmteka8706
@wasihunwondmteka8706 Ай бұрын
የአይምሮ ህክምና ያስፈልገዋል
@yemisrachlakew3568
@yemisrachlakew3568 6 ай бұрын
እባካችሁ please አትምቱት!! እሱ የተረዳውን ነው የሚያወራው። ስቆ ማለፍ እየተቻለ ለምን ይመታል
@user-op9lh8ot6c
@user-op9lh8ot6c 4 ай бұрын
ፍቅርሲዝም
@AffectionateBreakingWave-dt4zy
@AffectionateBreakingWave-dt4zy 4 ай бұрын
አመመዉ ፡ በናታችሁ ፡፡
@m.s.f2591
@m.s.f2591 6 ай бұрын
ግን በኢትጵያ ህዘብ የሚድረስው ተፅኖ በአመንክው መፅናትህ ስአላድንቅህ አላልፍም ግን አላህ ምንም አይሳነውም ወድ ትክክልኝው ውድተፍጥርክብት እስልምና አላህ ይመልስህ የአረብ
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 6 ай бұрын
Bizuu ibidii iyaferan nw🤣🤣🤣 lelaa tecemarii ye Ayimiroo hospital yasifeligenal🤣🤣🤣🤣
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 6 ай бұрын
ጋዜጠኛው ኧረ ነገር አስጨርስ አደርብ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 ай бұрын
ክክክክክ ሁሉን አድናለሁ አላለም
@Tenaadamm
@Tenaadamm 6 ай бұрын
😂😂😂
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@peaceselam4562
@peaceselam4562 3 ай бұрын
Enie hasabu tiru new silezih yihin emnet meketel efelgalehu 😅😅😅
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@abebechmelkamu7399
@abebechmelkamu7399 6 ай бұрын
Ene bale midaywn yemiteyikew endezih ayinet tamami sewochin yemitakerbut yalaweke endiyawkachew new ???
@haytomer9818
@haytomer9818 5 ай бұрын
ሰለ ሰይጣን የተናገረዉ ይገርማል
@MarakiBrhanu-ng5ej
@MarakiBrhanu-ng5ej 4 ай бұрын
Andach yaslasilik abo echin kal demo siwdat fes colour
@hussenali4298
@hussenali4298 6 ай бұрын
አላህ ይድፋህ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
ወይኔ የሰይጣን ሥራ እግዚአብሔር ይገስፅህ ይሄ እኮ መታመም ነው 🙄ወይ ዶሮዎቹ
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 6 ай бұрын
ዶሮ ናት የወሸት ኖሮ ቱ😂😂😂😂😂😂😂😂
@mduzzol9917
@mduzzol9917 Ай бұрын
እደውም ብዙኅ ጉራጌዎች አቃለሁ ደምሳሽ የሚባሉ ::
@geneteden4343
@geneteden4343 5 ай бұрын
መፅሐፍ ቁድስ ያለ እግዛብሄር አይደለም የእሱ እግዛብሄር ስለዚህ ከእዝያ የመጣ የቡዲዝም እምነት ነው አንድ ሴት አለች ጣኦት ቻይና አገር እግርዋን ኣጣምራ ጣትዋን ወደ ላይ አድርጋ የተቀረፀች የቻይና ጣኦት ሰይጣን ለማስመለክ የሚሄድበት አካሄድ ያው በአፍ ጢሙ የእግዛብሄር ክብር ሲገለጥ ይሰባበራል የእግዛብሄር ክብር ከፊቱ የተገለጠ ይሁን 🙏🏿
@fasikaroane7284
@fasikaroane7284 4 ай бұрын
ዉሸታም ቡዲዝም ፊላዠፊ ነዉ አትቀደድ
@kinfefonje9139
@kinfefonje9139 6 ай бұрын
የዲያቢሎስ ፈረስ!!
@UmarAli-iq9bv
@UmarAli-iq9bv 6 ай бұрын
አብደት ያዋጣል ብሮ
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 6 ай бұрын
Ok! The so-called journalist let him talk? That is why your guest does not respect your turn!
@tigistdebebe6145
@tigistdebebe6145 4 ай бұрын
ኢሊሙናቲ ነው እሄ
@beleezku2826
@beleezku2826 6 ай бұрын
Ante yeseytan maderiya selehonk meweged new yalebeh
@user-ts5ys9mp3o
@user-ts5ys9mp3o 6 ай бұрын
Men yehun belachu new yemtakrbut
@AshrafHayatu-rg8sf
@AshrafHayatu-rg8sf 5 ай бұрын
Fikersim temechignaleh 😅😅😅😅😅 zena eko metaregegni
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 4 ай бұрын
ካንተ ድሮዋ ትሻላለች::ሰው እንዴት በዚ ደረጃ ይወርዳል!?
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 ай бұрын
ደፋር ነብዪ ሙሀመድ የመጨረሻ ነብይ ናቸው ከእሳቸው ውጭ ነብይ አይመጣም አጭበረብራለሁ ብትል ሌላው እምነት ሊቀበልህ ይችላል ነብይ ነኘ ነብይ ባይ ስለሞላ በእስልምና ግን አይሰራም
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 6 ай бұрын
😂😂😂😂 speak for yourself! You don't represent all the believers!
@atti13
@atti13 6 ай бұрын
ወደው አይስቁ አሉ 😂😂😂😂😂😂
@abebechmelkamu7399
@abebechmelkamu7399 6 ай бұрын
Endezih ebdethin aregagitilin ye tinigi ayin meleyet chalik 😂😂😂
@geneteden4343
@geneteden4343 5 ай бұрын
ምነው በራሱ ተማመነ የሚመጣው ⁶666 ነው ወይ???
@nedsile7918
@nedsile7918 5 ай бұрын
Seyetanizem betebal ayeshalem?ante koshsha .
@thomaskoro5534
@thomaskoro5534 5 ай бұрын
Yehe sewuye Eko yileyal ...bedena gize abduwal ..yetadele newe 😂😂😂
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 6 ай бұрын
እንቀ ጠ ቅ ጥ ሀለን እዛው ደቡብ ሂድ 😂😂😂😂😂
@Bekabo14
@Bekabo14 4 ай бұрын
የጨለለው ነብይ ደምሳሽ
@geneteden4343
@geneteden4343 5 ай бұрын
ሰው እየሰለችህ ጥንቆላው ፍሬ አልባው እየለመደው መጣ በሚል ይስተካከል
@fatia-qj1yf
@fatia-qj1yf 6 ай бұрын
ወይ ጉድ ሰው ጠፍቶ እብድ ሚዲያ ላይ ያመጣችሁት ሰዎች ጤነኛ አትመስሉኝም እረ አማኑኤል ብትወስዱት ጥሩ ነበር
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 ай бұрын
ትንኞ አይኗን ጨፍና ክክክ
@smms6004
@smms6004 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እብድ የነቀልክ
@mduzzol9917
@mduzzol9917 Ай бұрын
ብሔር የማደግፈው ጉራጌ ነህ እዴ ????
@konjitalemayhu-rt8eh
@konjitalemayhu-rt8eh 6 ай бұрын
እኔ እምለው የቴሌቪዥን ጣቢያዎች view ሲቀንስባችሁ ነው አይደል ይሄንን ወዥባራ የምትጋብዙት። ኧረ በጌታ ሁልጊዜ ኢንተርቪው ሲያደርጉት የሚጠይቁት ጥያቄ ሌላ እርሱ የሚመልሰው መልስ ሌላ ነው።ውጭቤክስ ይመችክ😅🤣🤣🤣
@Havase22Havase22-dd8oz
@Havase22Havase22-dd8oz 6 ай бұрын
አውቆ አበድ
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 6 ай бұрын
😂😂😂 አይ አንተ
@geneteden4343
@geneteden4343 5 ай бұрын
ምን ተፅእኖ መፍጠር ይችላል ተፅእኖ ተከመረበት እንጂ ደግሞ ተወዳጅ ሰው ምኑ ላይ,?? ንግግሩ እኮ ከተፈጥሮ ውጭ ነው 4ልጅ ኣምጨ ወልጃሎህ ብለዋል ወንድ አይደለም እንደ እንዴት አምጦ ይበላል እብድ የአንድ እዝያዊ የጥንቆላ መንፈስ የያዘው ሰው ነው 🤔እናት አባትህ ኣኽብር ተብሎ ተፅፈዋል ኣልሳትንም እንሰማለን እናከብራለን ድብን አድርገን ለማይታወቅ ኣምላኽ የምያመልኽ የጥንቆላ ኣዝያዊ መንፈስ የሚጫወትበት ኣንሰማም ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮😨😨
@solomonhaile7285
@solomonhaile7285 6 ай бұрын
እረ ስንት እብድ አለ በየ ቤቱ ። ምን ታደርግ አንተ ዘመድ አጣህ አስሮ ወደ ፈውስ ሚወስድህ።
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
ፈሪ ባትሆን ታክሲ ይዘህ አትሄድም ነበር ድፍረትህ ከዚህ በላይ መምቦቅቦቅ አለ እንዴ ሄደክ አየከው እኮ ነብሴ አፍክን አትክፈት
@user-zh9wg6ww7s
@user-zh9wg6ww7s 6 ай бұрын
አረ በክህ አልቃረብህም
@Ebrotube414
@Ebrotube414 5 ай бұрын
እረ ይሄን ሰውዬ ጨርቁን ጥሎ እስከሚሮጥ ነው እንዴ የምታዩት ለምን ወደ ሃይማኖት ቦታ አትወስዱትም
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 5 ай бұрын
ጅል ለጅል
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 6 ай бұрын
እብድ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
እናትና አባት አትስሙ 🙄ጭራሽ ቤተሰብ ደደብ ያደርጋል ምን አይነት መለከፍ ነው አቤት የአጋንንት ክፋቱ 🥲ወዮ ጎርፍም ይኑር ጦርነት..😮😮😮😮😮
@Gene-kg1or
@Gene-kg1or 6 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ የአጀንዳ ተልዕኮ አለው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
ወይ አቀማመጥ አንተ ቀጥታ ኢሉሚናቲ ነህ 100%👌 እረ ጣቶችክ የነሱ ምልክት ናቸው ነብይ ደምሳሽ😅ደምስሰዉ 😒
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
ፈሪ ነህ እኮ አርፈህ ቁጭ ብትልስ ቆይ በግድ ግደሉኝ አልክሳ ባህርዳር ምርጧ ሀገር በሃይማኖት ቀልድ የለም
@AffectionateBreakingWave-dt4zy
@AffectionateBreakingWave-dt4zy 4 ай бұрын
ነብይ ደምሳሽ ቡሽቲ ነዉ
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 5 ай бұрын
ኧረ ይሄ ሰውዬ ፀረ-እግዚአብሄር ነው። ሰይጣን ልቡን ነፍቶታል። በስቱዲያችሁ እንኳን የብልግናው ብዛት እንደ ጫት ቃሚ እንደዛ ሆኖ መቀመጥ በራሱ ትዕቢትና እናንተን ያለማክበር ነው። በመፀሀፍ ቅዱስ እናትና አባትህን አክብር እድሜህ እንዲረዝም ተብሎ ቤተሰቦቻችን እንድናከብር ያዘናል አንተ ከጥልቁ የተላክ ቤተሰቦቻችሁን አትስሙ ትላለህ? ከእግዚአብሔርም ከሰውም ተደበቅ! ንስሀ ግባ! አንተ የጨለማው ግዛት አባል ነህ። ወጣቱን አታስት!!!!!
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 6 ай бұрын
😂😂😂
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,5 МЛН
#ለሌንቦ ማን ይደርስለት ይሆን?
25:13
Airor Tube (ኤር ዖር ቲዩብ)
Рет қаралды 55 М.
"ፊልም ሰሪዎች ተጠንቀቁ" - ፍቅርሲዝም #ethiopianentertainment
19:37
Lapis Tube ላጲስ ቲዩብ
Рет қаралды 68 М.