ነብይ ደምሳሽ ተዋረደ | የአብርሃምና ነብይ ደምሳሽ ፍጥጫ

  Рет қаралды 70,168

Doka tube-ዶቃ ቲዩብ

Doka tube-ዶቃ ቲዩብ

Жыл бұрын

Nova_media is Take an Ethiopian Entertainment media bringing you unique weekly. subscribe @nova_media5228

Пікірлер: 617
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
መጨረሻው ዘመን ደርሷል ወገን ንሰሐ እንግባ 🙏🙏😭
@user-bp8rs5ue4n
@user-bp8rs5ue4n Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-ec6pd3tn5h
@user-ec6pd3tn5h 5 ай бұрын
INEEM BIYYAALLEW AKISTEE
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 5 ай бұрын
አይ ደመሳሺ አላህ ይደመሰሰህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 Жыл бұрын
እኔኮ የምትገርሙኝ እሱን ሰው ብላቹ የምታቀርቡትን ነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
እኮ ከወረደ ሰው ጋ አብረው መውረድ ልጁ ጤነኛ አይደለም ሲጀመር
@achamyelehkassie136
@achamyelehkassie136 11 ай бұрын
ምን እሱ ብቻ : እነ ዬኒ ማኛ ሁሉ እኮ ስንት አዳማጭ አላቸው : የኢትዮጵይ ህዝብ አብዛኛው በጭጯል :: ከሙህራን ይልቅ ለተራ ቀደዳ እና እብደት ጀሮ ይሰጣል:: የመናፍቃን መቀለጃ ሆነ ::
@AbdurisakOmar-yj8wf
@AbdurisakOmar-yj8wf 11 ай бұрын
በእርግጥ ሰውዬው ጤናኛ ኣይዳለም
@focusontruth2184
@focusontruth2184 8 ай бұрын
They have to reveal what a lier he is otherwise he will ruin many lives
@jireenyaaabdetaa4110
@jireenyaaabdetaa4110 8 ай бұрын
Ewunetihin new wendime
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 Жыл бұрын
አረይክ ሰው ለምን ታቀርቡት አላችሁ ወገን ይክ ሆስፒታል አደርሱት አገራችን ያላት ችግር ይበቃታል ምንም አይጠቅምም አታቅርቡት እባካችሁ
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 Жыл бұрын
ነቢ ደምሳሽ ስሙ እራሱ ያስጠላል ስሜቱ እና ተግባሩም እውቀቱም እንኳን ለነቢ እነት ለመንደር ሺማግሌነትም አይጋብዝ : : ወንድም አብረሀም በጣም ነው የማደንቅህ ጠቅላለላ እወቀት ላይ ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ ጠበብ ያለህ ምርጥ ሰው ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም ብዙ ክርስቲያኖች ለስልምና ካላቸው ጠላቻ የተንሻፈፈ አመለካከት በመጠቀም እስልምናን ለማጠልሸት ሲሉ የአነጋገር ስህተት ያበዛሉ ብዙ ሙስሊሞ መኝ ባይ ሰወቺመደ በተመዳሳይ ስሜታቸውን ሲከተሉ ፍትሃዊ አለመሆን ያሸንፋቸዋል ይህ ወጣት ግን ወላሂ ማሻ አላህ ፈጣፊ ይጨምርለት እና ጀግና አስተዋዉ ነው እውቀት በ2 መንገድ ይገኛል ከተፈጥሮ እና ከሰው ሰራሽ ይህ ልጅ ከሁለቱም መንገድ ጥሩ ግንዛቤ አለው አንዳንዱ የተፈጥሮ እውቀት የሌለው ያነበበውን ብቻ ማውራት ትቶ ካነበበው ወጣ ብሎ ከራሱ መናገር ሲጀምር መሳሳት ይጀምራል የተፈጥሮ እውት ያለው ደሞ ከራሱም ሲያወራ ያምርበታል ወሬውም ከተፃፈ ከመፅሀፍ አያፈነግጥም ሁሉንም ያውቅበታል
@bisratb7989
@bisratb7989 5 ай бұрын
ይገርማል ገን በጣም እብድ ተነስቶ ታዋቂ የሚሆንበት ዘመን
@sarahhadas3841
@sarahhadas3841 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ልቦና ስጠው😭😭😭
@heni333
@heni333 Жыл бұрын
ለዚ ምን ልቦና ያስፈልገዋል ተቅማጥ ይልቀቅበት
@ashufuchura7089
@ashufuchura7089 9 ай бұрын
ከውሻ ጋ ለምን ታወረላቹ
@nadewmajor6593
@nadewmajor6593 Жыл бұрын
ለዉሸት ምን መልስ አለ???? የፍቅር ምናምን? ሽፋን መሆኑ? እብደት ቆሞ ስሄድ?????
@zenebechgashaw4969
@zenebechgashaw4969 5 ай бұрын
ሰውየው እያበደ ነው ሆስፒታል ውሰዱት ውይይት አይድም እራሱ ብቻ ማውራት ነው የሚፈልገው ደምሳሽ ወሸታም ነብዪች ይደመሰሳሉ።
@elsa1127
@elsa1127 Жыл бұрын
ይሕ ሰዉ የመጣዉ ከአውሬዉ ነዉ ትዉልድን ሊያጠፋ ነዉ
@betibeti1455
@betibeti1455 Жыл бұрын
ሚዲያዎች ለምንድነው ግን ይሄንን እብድ በየሚዲያው የምታቀርቡት 😏 ? ጥያቄ ነው
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
I agree with you
@solianakonjo
@solianakonjo Жыл бұрын
ሚዲያወችም የማይረቡ ስለሆኑ
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 Жыл бұрын
አረ አዲሱ አብድ ደሞ አየሱስ ልጂ አለው ብሎ ቁጭ አለ አረ ዘንድሮ ምን እንሰማለን አቤት ጌታ ሆይ ትእግሰትህ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
የመጨረሻ ዘመን እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ
@famel9098
@famel9098 Жыл бұрын
ከሱ ይልቅ አንቺ በሳቅ ገደልሽኝ
@user-tg8hj9jq1o
@user-tg8hj9jq1o 7 ай бұрын
Abrheam thank you for the wonderful and true information
@rohamagenetu5487
@rohamagenetu5487 Жыл бұрын
ደምሳሽ ከዕውቀት ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኑ በግልጽ ይታወቅበታል አስተውሉ
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s Жыл бұрын
መጫወቻውን የተቀማ ህፃን ይመስላል ሳስጥላ
@---2661
@---2661 Жыл бұрын
ልጁን ግን ለምን አተውትም እንዴ ይበድበት መብቱ ነው ሆ😀😀
@pookumol7075
@pookumol7075 Жыл бұрын
ከነብዮ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም በኃላ ነብይ አይመጣም የመጨረሻው ነብይ ናቸው ።
@Tube-kk9wd
@Tube-kk9wd Жыл бұрын
😄😄😄😄
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 Жыл бұрын
በተለዬየ ቦታ ሲናገር ክርክር በኛ ሀይማኖት አይፈቀድም ሲል በተደጋጋሚ ሰምቸዋለሁ። የፈለገ እኛን አድምጦ ካመነ ይከተል ብሏል። ከጋበዝነው መስማትና አመስግነን መሸኘት እንጂ ካልተከራከርን ማለት ተገቢ አይደለም።
@woldemariamouka8795
@woldemariamouka8795 Жыл бұрын
በመጨረሻው ዘመን አሳሳች ነብይ ይነሳል የተባለዉ ሰዉ ስለተነሳ ሰዉ ለራሱ በእምነቱ ማለት በክርስቶስ ጠንክሮ መኖር ያስፈልጋል።
@habtemelaw9968
@habtemelaw9968 Жыл бұрын
ደምሳሽ ተብዬው እንደዚ መሳቂያ ይሁን😁😁😁🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭😂😂
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
ጠበል ያስፈልገዋል እብድ ነው
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
አይይይ ይህን ምንብላችው ነው ያቀራርባችት 😎😎
@dawitnigatu1407
@dawitnigatu1407 8 ай бұрын
ሰዉ ሀጥያትን ቢሰራ ምህረት ይደረግለታል መንፈስ ቅዱስን የሚሳደብ ግን ምህረት የለውም ስለዚ ሙት አልልህም እግዚአብሔር በአደባባ ይ ያዋርድህ ሰው መቀለጃ አይደለም
@selamyegetalij8224
@selamyegetalij8224 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምህረት አርግለት
@haytomer6221
@haytomer6221 Жыл бұрын
ሰዉየዉ ባገኘዉ አጋጣሚ ማሰታወቂያ እየሰራ ነዉ
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 8 күн бұрын
በጣም የፈጣሪ መንፈሰ ባንተ ላይ ነዉ ተጠቀምኩኝ በጸጋህ በርታ ተባረክ ።ወደፊት ዘንዶ ይወጋል ሉሲፈር
@zerihundamene5908
@zerihundamene5908 Жыл бұрын
ለዝህ ሁሉ ነገር ተጠያቅዉ መንግስት ነዉ ምክንያቱም እንደዝህ አይነት ጋጠወጥ ሀይማኖት ብሎ ሀገራችንን ስበጠብጡ ለምን ዝም ይላል ነገር ግን በቤተክርስቲያንና መስግዶችን ግን ያሳድዳል ያሳዝናል ህዝብ ሆይ ንቃ
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Жыл бұрын
Ayyy Ethiopia fikr malet minmalet new endezzih tekottteh new ende tada ayy wellad yasazznal.....
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Жыл бұрын
Bitikill yehanen nbrt esre bate wesdo maser
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 Жыл бұрын
He aby Ahmed small brother.
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
መንግሥተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ እባካችሁ ምድራችንን ለሌላ ጉስቁልና አትዳርጉ ዋጋ ትከፍላላችሁ ይሰማል ፍቅር ኢየሱስ ነው !
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
አላህና እግዚአብሔር በፍፁም አንድ አደሉም አትቀባጥር በድንብ አንብብ!!!!
@abdihoff6239
@abdihoff6239 Жыл бұрын
የአረብ ክርስቲያኖች ፈጣሪያቸውን አላህ ብለው ነው የሚጠሩት።
@elohimmekonnen1627
@elohimmekonnen1627 11 ай бұрын
Yes you right
@yealemgizaw5318
@yealemgizaw5318 Жыл бұрын
ይህንን አሳሳች እግዚአብሔር ልቦና ይሥጠው
@SaS-gc1hm
@SaS-gc1hm Жыл бұрын
ነፋስን እሲካ ማስጣት ድረስ በዘለለም መዉደድ ወዶኝል በዘለለም ወዶኝል እየሱስ የኔ ጌታ የአብ ልጅ
@user-uh2wk3ne5m
@user-uh2wk3ne5m Жыл бұрын
ጀግናነህ አብረሀን ወድሜ በጣም እናከብርሀለሁ ስለእውነት ጀግና የነዝህ አይነት ሰይጣን ጋር ማወራትህ እራሱ ወድነህ ጀግና❤
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs Жыл бұрын
Respect both of you let the lady run the show!
@shumetewalelegn3895
@shumetewalelegn3895 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ለይተህ ምታ ይሄ ሰውዬ ሚስማር ሊያዘንብብን ነው ለዛውም ባለኮፍያው ሆ
@tarikuassefa-gf7et
@tarikuassefa-gf7et 10 ай бұрын
እዉቅና ሠጥታችሁ ማቅረባችሁ ትገረማለችሁ አዲሱን business እያሥተዋወቃቹለት ነዉ
@bisratb7989
@bisratb7989 5 ай бұрын
ቆይ እንደወጣ ቢቀር እሱን መለመናችሁ ሲያናድ ይሄ ቀረበ አልቀረበ😂😂😂😅
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Жыл бұрын
ደምሳሹ ሁላችሁንም ካልደመሰስኩ አላለም😂😂😂😂 ይሄ ደም ብዜ ወፈፌ😂😂😂
@soliyanaberhanu9593
@soliyanaberhanu9593 Жыл бұрын
የምትጋብዙት ሰው ከጠፋ እኔንም ቢሆን ጋብዙኝ እብድ እየጋበዛችሁ የአየር ሰአቱን አታባክኑት
@nettekeste
@nettekeste Жыл бұрын
Eko 🤣🤣🤣
@maryashene4176
@maryashene4176 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 ай бұрын
ከዚህ ሰዉ ምን ልንማር እንችላለን ? እግዚአብሔር ይድረስለት።
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
ከባድ ፈተናነው የገጠመን መድሀንያለም ምህረቱን ይላክልክ
@ejigeejige
@ejigeejige Жыл бұрын
ይሄ ደሞ ጨልሏል
@bobolala1974
@bobolala1974 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይገስፅህ 🙏
@TiruyeWbete-jd8ht
@TiruyeWbete-jd8ht Жыл бұрын
አንተኮነህ ስሜታዊ ሌባ ሌብነህ ሊጋለጥ ስለሆነ እንቡር እንቡር አደረገህ አንተ ማን ስለሆንህ ነው ከሌላ ሰው ሚድያ ተጋብዘህ።አባራሪ ያደረገህ ማን ነው ወራዳ ባለጌ ብላጊ።
@eddydy9988
@eddydy9988 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ።
@askalaforcido2978
@askalaforcido2978 11 ай бұрын
አላሕ ይጠብቅሕ ወንድማችን ጥሩ ገለፃ እያረክ ነው በርታልን
@fase-man6355
@fase-man6355 11 ай бұрын
ማንን ነው??
@messymeet6296
@messymeet6296 11 ай бұрын
ምኑ ነው የምበረታው??
@temu_rb7147
@temu_rb7147 Жыл бұрын
you real hero abrish
@abrhamhero
@abrhamhero Жыл бұрын
Thanks brother
@ewnettamene
@ewnettamene 3 ай бұрын
አንደኛ ደረጃ ዘናጭ እብድ ይሉሀል ይሄ ነው
@workiegataye7732
@workiegataye7732 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ልብ ይስጠን
@achamyelehkassie136
@achamyelehkassie136 11 ай бұрын
ነብይ ነኝ ከሚል ምን ይጠበቃል:: ስም ቢቀይርም ያው መናፍቅ ነው ::
@endalemawachu343
@endalemawachu343 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@seadahesen4564
@seadahesen4564 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@chemedatarikuu5360
@chemedatarikuu5360 Жыл бұрын
አንድ አመላክ ትክክል
@chemedatarikuu5360
@chemedatarikuu5360 Жыл бұрын
ትክክል ነው
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta Жыл бұрын
ትክክል ነህ ውሸታም ነዉ
@yohannesmelese2336
@yohannesmelese2336 Жыл бұрын
ምልታዘዝ የሚል ዳራማ ነበር እና ከዛውስጥ ጨርቦሌ የሚባል ፓርቲ አለ እና የፓርቲው ሀላፊ እየተከራከረ ባለበት ወቅት ከተመልካች ከባድ ጥያቄ ሲጠየቅ አይ ጨርሻለው በጨርቦሌ ብሔረሰብ ከዚህ በላይ ማውራት አይፈቀድም አለ በቀን ለማውራት መቶ ቃላት ነው የሚፈቀደው አሁን ጨርሻለው አለ እና ፍቅር ዚም ከዛ የተወሰደ ነው
@asterterefe3922
@asterterefe3922 Жыл бұрын
ወይ ጉድ
@user-pf4nq6ed4y
@user-pf4nq6ed4y Жыл бұрын
አየሱሰማ የ ጌቶች ጌታ ነው !!!!
@eato9729
@eato9729 Жыл бұрын
እውነት 😂😂😂😂😂😂
@tigistadane9092
@tigistadane9092 Жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ! ! ! !
@haymitube5179
@haymitube5179 Жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን
@user-xv2jb9hl5z
@user-xv2jb9hl5z Жыл бұрын
ፈጣሪይ ሆይ ለይተ ምታ ፈጣሪ ልሳንህን ይዝጋ
@Tina-ue2og
@Tina-ue2og Жыл бұрын
😃😃
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
የምለው ጠፋኝ ፦ የፀጋዬ ገ/መድህን ..." ምነው ጨከንክባት" - (ኢትዮጵያን ማለቱ ነው) ታወሰኝ ...
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 11 ай бұрын
አሁንስ ምሕረታብን መሰለኝ እውነት ከሌለህ አትረጋጋም ማስረጃ ከማምጣት ይልቅ ቁጣ መወራጨት መፎከር ትህትና ማጣት መገለጫ ይሆናል ።
@messighmi3302
@messighmi3302 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይገፅፅክ መዋረድ ያንሰዋል
@ABC-zt2rz
@ABC-zt2rz 6 ай бұрын
ስህተቱን ያገለጥክ ወንድም ተባረክ! በዚሁ ቀጥል
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 8 күн бұрын
የሰዉ አምላኮች ይጠፋሉ የፍቅር ጨምላክ ይባርክህ
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 8 күн бұрын
ጎበዝ በርታ ተከታይህ ነኝ ይ ምር ክብር
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
ፈጣሪ ዝም ሲል እንዲህ ያለ ዎጠ ጤ ይፈጠራል ፍረድ ጌታየዋ
@user-ve7gj9fq4o
@user-ve7gj9fq4o 11 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ወጋሁ
@saraabbass6164
@saraabbass6164 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ በጣምራነያስዝናል
@salamashwa2785
@salamashwa2785 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርክ እርኩስ መንፍስ አለብክ ለዛ ነው እውነት መስማት የማትፍልገን
@singerbiniyamkekeba
@singerbiniyamkekeba Жыл бұрын
ይሄን ኢዩ ጋር መዉሰድ ነዉ።
@user-bs6gy4ei7e
@user-bs6gy4ei7e Жыл бұрын
አአአአአአአአአአአአከከከከከከከከከከከ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የዃነ ቀደድ ነው ወላሂ
@user-qy1zz8ye2u
@user-qy1zz8ye2u 4 ай бұрын
የፍቅር መምህሩ ፀብ ፈጠረ😂😂 ይሄ እኮ በሽተኛ ሰው ነው
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ አንተንም ሆነ አማኞችህም የአይምሮ ሀኪም ጋር ሂዳችሁ ታከሙ የሌለ በሀገራችን በኢትዮጵያ ካለን ሀይማኖት ውጭ ተጨማሪ አያስፈልገንም እስቲ ባለን እንስማማ ደግሞ ሰላም ፈጣሪ የጥቁር ነብይ ነኝ ፈጣሪ ነው የነገረኝ ምናምን ጭራሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ብሎ ያለው ደባሪ መሀይም መልስ ሲያጣ ክርክር አይፈቀድም ይላል እፈር ዝጋ በቃ እንዴኤኤኤ😮😮😮
@Belaynew
@Belaynew 3 ай бұрын
አይይይይ ደምስሳቸው ደመሰስካቸው እኮ
@user-ve7gj9fq4o
@user-ve7gj9fq4o 11 ай бұрын
እግዝአብሔር ይገስጽህ
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 8 күн бұрын
ዋዉ ጎበዝ
@yifrutamirat5522
@yifrutamirat5522 4 ай бұрын
ወይ አማኑኤል ሆስፒታል፤ መድሀኒት ያልጨረሱ በሽተኞችን ለምንድነው የምታስመርቁት ?🙄🙄🙄ይህው አንዱ ተገኘ ።
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 Жыл бұрын
ሰላም ወገናችን ስለነብዩ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የተናገርከው ነገር ጥሩ ነው ምንም አይልም ግን በርግጥ አንተም ተናግረከዋል ሙሉ እውቀት እንዴሌላህ እኔ በበኩሌ ተረድቸሀለሁ ማለት የፈለኩት ምድነው ለምሳሌ አንድ ልጅ ሶላት ባይሰግድ አባትየው ተጠያቂ የሚሆንበት የእድሜ ገደብ አለው እድሜው 15ከሞላው በኋላ እራሱ ልጁ ወይም ልጅቷ ነች ተጠያቂ ማንኛውንም ትዛዝ ባይፈፅሙ እንጂ አባት ልጅ በሰራው ሀፂያት ተጠያቂ አይደለም ወላሁ ዐእለም
@AbrhaleyBelay
@AbrhaleyBelay 8 ай бұрын
የሆነ ፈረሲዝም ነገር ነው ፣ እንዴት ይኼንን ለሚድያ . . . ያሳፍራል
@hailehiwot2297
@hailehiwot2297 Жыл бұрын
ደሞኮ ብርሀኑ ነጋ ከጀርባ ቆሟል
@jonathanymg6572
@jonathanymg6572 Жыл бұрын
አሽሙር መሆኑ ነው 😂😂 ያው ናቸው
@ritaritabubu9734
@ritaritabubu9734 Жыл бұрын
ሲሄድ እንዳትመጣ ነበር ማለት ደስ
@abelasabu1658
@abelasabu1658 7 ай бұрын
እንደዚህ አይነት እብዶችን እንዳልሰሙ ዝም ማለት ነው
@elsa1127
@elsa1127 Жыл бұрын
ስራሕ በእየሱስ ሰም ይፍረስ
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 Жыл бұрын
Be eyesus sim serah yefrese yehun
@yetagesubekele9630
@yetagesubekele9630 Жыл бұрын
የሚገርም ውይይት ነው የእንግዶቹ ግጥምጥሞሽ እራሱ የሚደነቅ ነው የጠያቂዋ ትዕግስት መድረኩን እንዲቀጥል ያደረገችበት መንገድየሚደነቅ ነው ለእኔ እውነቱን እንዳውቅ እግዞኛል በርቺ በዚሁ ቀጥይ።
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs Жыл бұрын
Ayeeeee demesashe! 😂😂😂😂
@emebetkebede5516
@emebetkebede5516 Жыл бұрын
መድሀንያለም እላይክ ላይ ያለውን ሠይጣን ይደምስስልህ አረ ምን አይነት ጉድ ነው እግዚኦ ማለት ነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አሁንስ አስጠላቹን የማይመጣ ጉድ የለም ኤጭ ወደዛ 😒አሁን ደሞ ደምስስ ሆነ ዜናው 😒 ሁለቱንም በጥፊ ብሎ ነበር ማሶጣት 🙄😒🤗
@feteletilahun1013
@feteletilahun1013 Жыл бұрын
አይ የመጨረሻው ዘመን
@salemjohn6878
@salemjohn6878 Жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ያለው ነገር ተፈጸመ
@hbaryagabr7320
@hbaryagabr7320 11 ай бұрын
ለምን ዋጋ ቢስ ፕሮግራም ታቀርባላችሁ አማኑኤል ሆስፒታል መግባት አለበት
@user-bl9ti4ip1e
@user-bl9ti4ip1e Жыл бұрын
እውነት የተመታ ነው
@abdudelil8715
@abdudelil8715 Жыл бұрын
በእስልምና በአንተ ተጠያቂ አባትም እናትም አይጠየቁም ሰው እራሱ በሠራው ነው የሚጠየቀው
@heyredinkedir5645
@heyredinkedir5645 Жыл бұрын
No liju yalew tkkl new eske 10 ametu tders yebetesbu alaftna new
@user-ju6kx9fr4r
@user-ju6kx9fr4r 8 ай бұрын
ሐሐሐ
@kalkidanassefa3350
@kalkidanassefa3350 Жыл бұрын
አቀባበላችውን ክርክር አደርጋችውት ጥያቄዎቻችው ተቃውሞ ሆነ አስተካክሉ ለውደፍቱ
@titayemuluneh6354
@titayemuluneh6354 Жыл бұрын
ይደምስስው
@biruktawitmekdes2339
@biruktawitmekdes2339 Жыл бұрын
ወይኔ ጋዜጠኛዋ አሳዘነችኝ ኪኪኪ
@m.s.f2591
@m.s.f2591 Жыл бұрын
የአረብ የአላህ አላህ ምንም አይሠንውም አላህ ቀጥተኝውን ምንግድ ይምራህ አግላልፅህ አንድኝ ነሀሰ
@seadahesen4564
@seadahesen4564 Жыл бұрын
እንደምን. አላገብኝም
@user-oz4th6tv4o
@user-oz4th6tv4o Жыл бұрын
ጌታ ይገስፀው በውስጥህ ያለ የጨለማ መንፈስ
@salamashwa2785
@salamashwa2785 Жыл бұрын
ምድነው እንደዚህ የሚፍነጨው ውሽታም ስው እውነት መስማት ያቅለሽልሽዋል
@hikma5251
@hikma5251 Жыл бұрын
ለወገን ደራሺ ወገን ነውና ከባብረን እናሳክመ ው እእ
@ABC-zt2rz
@ABC-zt2rz 6 ай бұрын
አትጠይቁ ዝም ብላቹ ተቀበሉ! ብሎ ነገር የለም።ይህ ሁሉ ጥረት ሐሰትህ እንዳይገለጥ ነው።
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 7 ай бұрын
ፍቅረሲዝም ትዕግስት የለውም ፍቅር ያለ ትዕግስት ደግሞ አምፖል ያለ ብርሃን ነው።
@tsegabyohaness
@tsegabyohaness Жыл бұрын
OMG 😱
@iamfree347
@iamfree347 Жыл бұрын
😢
"ፊልም ሰሪዎች ተጠንቀቁ" - ፍቅርሲዝም #ethiopianentertainment
19:37
Lapis Tube ላጲስ ቲዩብ
Рет қаралды 68 М.
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 164 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 125 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 32 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 9 МЛН
ፓስተር ሶፊ ከፍቅርሲዝም መስራቹ ጋር ዱላ ቀረሽ ንግግር 20 January 2023
1:39:29
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 367 М.