በድጋሚ የተሞሸረችው የንጉሱ ሴት ልጅ! በሞምባሳ የተካሄደው ደማቅ ሰርግ! online couples therapy

  Рет қаралды 103,085

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 267
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ጎጆ አሶጡኝ የተሰኘውን የፌቨንን አዲስ challenge ለመቀላቀል በ+251-944-250-483 ላይ ይደውሉ!
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Жыл бұрын
ፈቭ እንኳንም ተሳካልሽ ።
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Жыл бұрын
አለምየ ትትናኸ ልዮ ነው ተባረክ
@danstas3841
@danstas3841 Жыл бұрын
​@@selamyehawasawkonjo729pppppl
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Жыл бұрын
ሴት ልጅ ከጥሩ ወንድ ጋር ትፈካለች 🌷🌷🌹🌹 ከመጥፎ ወንድ ጋር ትጠወልጋለች
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 Жыл бұрын
ልክ ነው ኑሮዋን ነው ሴት ልጅ እምትመስለው
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Betkkl
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
@@kidistmandefro5873 tkkl
@tsehayabebe2973
@tsehayabebe2973 Жыл бұрын
Exactly
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Жыл бұрын
አቤት አባባልሽ ትክክል ነዉ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
ይህ ጋዘጠኝ እዳኔ የሚወዳው ላይክ ትህትናው ያሰላም
@meseretgirma3411
@meseretgirma3411 Жыл бұрын
Enam betam new yemewdewu
@tofkkadra20
@tofkkadra20 Жыл бұрын
እኔ
@user-ih3js8tf1q
@user-ih3js8tf1q Жыл бұрын
አረ በስመአብ እኔማ ቁርጥ የወደፊት ባለቤቴን ይመስለኛል ስወደው😅
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
@@user-ih3js8tf1q ክክክክክክ ያርገልሽ
@prix205
@prix205 Жыл бұрын
love him too but he looks tired all the time .
@eritrea7521
@eritrea7521 Жыл бұрын
ተባረኪ ተስፋ የቆረጥን single mom ተስፋ ነው የሰጠሽን በጎ ስራሽ ደሞ ግሩም ነው 🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇷
@sarawleyu-sm9qm
@sarawleyu-sm9qm Жыл бұрын
ያረቢ ስደት ያደከማቸው እህቶቼ ሁሉ የርፍት እጀራ ወፍቃቸው
@MimiMimi-cq1uc
@MimiMimi-cq1uc Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@mahiyimesgen8981
@mahiyimesgen8981 Жыл бұрын
Amen ልፋታችሁ ከንቱ አይሁን እግዚአብሔር ይከተላችሁ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
አሚንንንን❤❤❤
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Жыл бұрын
ለኔ ነው እሄ መልክቱ አራ ታስፋ ቆርጬ ነበረ 😢 ፌብ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
አይዞሽ እትአበባ💕💕💎 ፦ ለሁሉም ጊዜ አለው ይላል ጠቢቡ ሰለሞን።
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ፌቪ የንጉሱ ሴት እንካን ደስ አለሽ ❤️❤️አለም ሰገዲዬ ከጋዜጠኞች አንደኛ 💖💖
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ትህትናው እርጋታው በጣም ደስ ሲል
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ታደሰ ትህትናህ የጋዜጠኝነት ስብዕናህ ይበል በርታ የሚስብል ነው። ፌቨንዬ 2 ግዜ መሞሸሩ ቀርቶብኝ 1ዱን የተባረከውን ትዳር ያድለን ላላገባነው።
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
አንዱን ባርኮ ይስጥ ልክ ብለሻል ! ሁለት ሶስት ዙር ያውም እኩያ ካልሆነ መልሰውም መፍታታቸው አይቀርም ምክንያቱም እኩያቸውን ፈልገው አያገቡም ያልወለደ ልጅ የሌለው ማግባት ከባድ ነው ኧረ ለልጅም ስጋት ነው ! ለማንኛውም ይህን አመለካከት ያደረብኝ በዙርያዬ ባሉ ሴቶች ምክንያት ነው !! ሴቶች በ ብዙ ነገር ከሚመስላቸው ወንድ ጋር ቢጋቡ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ ።
@mesashanchemo9424
@mesashanchemo9424 7 ай бұрын
19:47
@woyneshetali4472
@woyneshetali4472 Жыл бұрын
መልካም ስብዕና የተላበስክ ምርጥ ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
Very humble and decent Journalist
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
የሴት ጀግኖችን ፈጣሪ ያብዛልን እህቴ ትዳራችውን ፈጣሪ ይባርክላችው
@mekdesmekdes5180
@mekdesmekdes5180 Жыл бұрын
አቅራቢው ወድማችን ግን የመጠየቅ ጥበብ ብቻ አይደለም ይበልጥ የማዳመጥ ነገርህ ዋው ነው በርታ በዚው ቀጥል🥰🥰🥰
@zerfekidanemariam3840
@zerfekidanemariam3840 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ/አላችሁ። የሰርጉ ቦታ በጣም ደስ ይላል። እንኳን የምትመኚበት ቦታ አደረግሽው። ጥያቄ ሲጠይቅሽ ለምን በጎ አድራጎት አላደረግሽውም ላለሽ; በጎ አድራጎት ድርጅት ሁሌ አሉ። ይሄንን የሰርግ ወቅት ግን አንዴ እና የማይገኝ አጋጣሚ ነው። ደግ አደረግሽ።
@jesushg7581
@jesushg7581 Жыл бұрын
ፌቢ ጌታ እየሱስ እንኳን ረዳሽ ክብሩ ለ እግዚአብሔር ይሁን
@solomonkebede6217
@solomonkebede6217 Жыл бұрын
ተባረክ ፌቢ እንኳን ደስያለሽ
@tsheayamen1084
@tsheayamen1084 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ሴት ነሽ ከዚህ በበለጠ እግዚአብሔር ያስፋሽ
@mihiretendeshaw6649
@mihiretendeshaw6649 Жыл бұрын
ፌቩዬ እንኳን ጌታ ረዳሽ መልካም ትዳር ይሁንልሽ በጣም ብዙ መልካም ሰዎችን ጌታ ያዘጋጃል ደስ ብሎኛል አምናለሁ ከጌታ ዘንድ መልካም ትዳር ይመጣል የራሴን ልንገርሽ የ15 አመት ወንድ ልጅ እያለኝ ያገባሁት ሰው የህይወቴ አንደኛው ሰው ነው በሰርጋችን ከትንሽ ቀን በኋላ ልጄ አብሮን እንዲተኛ መኝታ ቤት መጥቶ ጠይቆን ባለቤቴም ጌታ ይባርከው ፈቀደለትና ለ2 ሳምንት አካባቢ አብሮን ከተኛ በኋላ እኔም ለልጄ ያለኝ ፍቅር እንዳልቀነሰ ባለቤቴም እንደሚወደው አረጋገጠ መሰለኝ በቃ ከዚህ በኋላ ክፍሌ ነው የምተኛው ብሎ ወደክፍሉ ተመለሰ ጌታ ስሙ ይክበር ክብርን ሁሉ ጌታዬ ጠቅልሎ ይውሰድ አሁን ሁለት ተጨማሪ ልጆች ወልጄ ልጄም የ3 ኛ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆኖልኛል አሁን በጣም ደስተኛዋ ሴት ነኝ
@haymi5298
@haymi5298 Жыл бұрын
Thanks 🙏
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Жыл бұрын
ዮናታን ጋር መማር ወጤቱ ይህ ነዉ ጀግና
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 Жыл бұрын
Kkkkkkk
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 Жыл бұрын
እያጭበረበረ በዘረፈው ብር ዮናታን ነው ሰርጉን ስፖንሰር ያደረገው እያልከን ነው።
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 Жыл бұрын
ድጋሚ ማግባት ነው የሚያስተምረው
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Жыл бұрын
@@saraworkneh1620 ስሚያት እስቲ መጀመሪያ
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 Жыл бұрын
@@user-rd6iy4pq3f ሰማኃት የኔ ውድ ምንድን ነው ያልሽው ዬናታን ጋር መማር ያለመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ዬናታን ምን አረገ ሰው ሰው አትበይ እየሱስ እየሱስ ነው የዚህ ሁሉ ባለቤት
@martinendres5657
@martinendres5657 Жыл бұрын
Congratulations my dear again! 💐💐🍀🙏🏽Thanks to God for everything. please talk completely in Amharic, that all Ethiopian people cab understand you! thank you! this is the best thing, that the children after separation to see and meet there father! it should be allways like this!
@aynalemyirga9179
@aynalemyirga9179 Жыл бұрын
God bless you, my sister 🙏
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o Жыл бұрын
ጋዜጠኘው ትህትናህን ስወድልህ
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u Жыл бұрын
ባለ አደራው ብሩክ ሰው። እንዳንተ አቅሜ በፈቀደ ያለኝን ከደካሞች ጋ ለካፈል እንድችል ፈጣሪ ለሀገሬ በሰላም በጤና ያብቃኝ በፀሎታችሁ አሰቡኝ🙏 አንተንም አምላክ ይጠብቅህ በጤና🙏
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b Жыл бұрын
ኦኦኦኦ ተባረኪ እግዚአብሔር ያሰብሸውን ይሙላልሸ የንፅህና መጠበቅያውን ኬት መግዛት ይቻላል ባክሸ
@beroletesfaye4410
@beroletesfaye4410 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ትሁት ነው። ፌቭዬ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባረክ። በጣም ይገርማል የልጅሽ ብስለት
@tutuz8920
@tutuz8920 8 ай бұрын
ጥሩ ትምርት ነው ተባረኪ❤
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆጆ ጌታ ካንቺ ጋር ነው❤❤❤❤❤በርቺ በርቺ እንወድሻለን
@martinendres5657
@martinendres5657 Жыл бұрын
SHE SHOULD NOT DO THE SAME THING LIKE EVERYONE! THE BEST ANSWER, THE WAY HOW SHE ANSWER! SHE IS DOING THE UNICE SUPPORT FOR A LOTS OF WOMEN!🏆💐
@martafeleke1143
@martafeleke1143 Жыл бұрын
አስተዋይ ሴት በርቺ
@myhomeethio
@myhomeethio Жыл бұрын
you are very creative 😊
@messinezissofigia7562
@messinezissofigia7562 Жыл бұрын
Tebareku🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍💚💛❤
@fenanemezmure528
@fenanemezmure528 Жыл бұрын
Eseyyyyyy yene konjo enkuan geta redadashi yena abat tamegne new❤❤❤❤❤❤❤❤
@shalomtube6502
@shalomtube6502 Жыл бұрын
Fevu Eg/r zemenshn ybark sakshn hulem mayet new mfelgew yasebshu July geta yasakalsh tdarsh ybarek
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
ፌቢ መልካም ጋብቻ ይሁንልሸ ደሰ ይላል ።።ድባይ ከዪናታን ጋር መጥታ አይቻታለሁ ።።።ተግባቢ ሳቂታ ናት ።።።ተባረኪ በብዙ
@Baconhair89
@Baconhair89 Жыл бұрын
Wow so Amazing ❤❤❤❤my God bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ec6xf3yx2v
@user-ec6xf3yx2v Жыл бұрын
ሰላምእንዴትናችሁልኝ በጣምአሪፊጊዜናበረንከልብእናመስግናለ
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
Congratulation
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 Жыл бұрын
ዎው በርች ደስስ ይላል😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👍👍👍👌👌👌
@trunigussie7471
@trunigussie7471 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፌቭሻ በጣም ነው የምወድሽ
@tsheayamen1084
@tsheayamen1084 Жыл бұрын
በጣም ትሁት ጋዜጠኛ ነህ ምርጥ ሰው
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 Жыл бұрын
ፌቨንዬ የኔ ውድ እንኳን ደስህ አለች ❤❤
@janathjanath1159
@janathjanath1159 Жыл бұрын
Wow 👌 👏 😍 👍 geta eyesus yebark hulu yamerali
@bethlehemnigussie1967
@bethlehemnigussie1967 Жыл бұрын
ሁሌ ነው በአንች ህይወት ምማረው ምፅናነው❤እውደሻለሁ!! አንች ትለያለሽ የኔን ታሪክ ቀድመሽ እየኖርሽው ነው !!
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 Жыл бұрын
የድሮ ባሏ ምንሆኖ ነው ካወቅሽው ታሪኳን ንገሪኝ
@Emu-zs4bm
@Emu-zs4bm Жыл бұрын
Congratulations wish you all the best my dear 🥂🍾🎊
@burtukanyesus2297
@burtukanyesus2297 Жыл бұрын
Yene jegna tebarekiling 🙏🏾🥰🥰🥰
@mesayasert6703
@mesayasert6703 Жыл бұрын
ሁሌም ብሰማውና ባየው የማልጠግበው ሰው ወድሜ አለምሰገድነው ምነው የናቴልጅ ብትሆኖሮ♥♥♥♥🇪🇹🌹🇪🇹🌹♥🇪🇹♥🇪🇹
@godblessyou7702
@godblessyou7702 Жыл бұрын
Congrats!💐💐💐
@fretaasme5794
@fretaasme5794 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፌብየ በጣም ደስ ብሎናል ተባረኪ
@yeshiemebetmekonnen5597
@yeshiemebetmekonnen5597 Жыл бұрын
ፌቭዬ እንአክዋን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል ስለአንቼ ጌታ ትዳርሽን እስከወዲያኛው ይባርክልሽ
@selamtube7601
@selamtube7601 Жыл бұрын
በጣም ነወ የመወዳት ማርያምን ትሁት ነች facebook ላይ እከታተላታላሁ
@mazagetahun2072
@mazagetahun2072 Жыл бұрын
የዘዊ እናት ልጄ ከልጂሽ ጋር አብሮ ተምሯል እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@hibrechengere9595
@hibrechengere9595 Жыл бұрын
Tebarku enkwan geta redsh berci
@tsegahagos5293
@tsegahagos5293 Жыл бұрын
Congratulations Feven woman of God.God bless your marriage 🎉🎉🎉🎉.
@sunnight9419
@sunnight9419 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁብሱ ሆነ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ♥️🙏
@senifekadu7595
@senifekadu7595 10 ай бұрын
ፌቭዬ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን እግዜር ረዳሽ እህቴ በጣም እወድሻለሁ
@tigistalemayehu5780
@tigistalemayehu5780 Жыл бұрын
Wawwwwwwww Feveye Conagra great Speech
@martyethio5278
@martyethio5278 Жыл бұрын
Wow you are amazing woman 👩
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
አለምሰገድ ትህትናህ ፈገግታህ አጠያየቅህ 👍
@mimialeme2055
@mimialeme2055 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@tewodroswubalen4110
@tewodroswubalen4110 Жыл бұрын
ፊቡ የኔ እህት እኩን ያከበርሽው ጌታ አከበረሽ ድንቅልጅነሽ
@meselechalna6311
@meselechalna6311 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ተሳካልሽ❤❤❤❤❤
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
እኔም ተሥፋ ቆርጨ እየኖርሁ ነበር ተሥፋ ሰጠሽኝ
@tgagegnagegn9661
@tgagegnagegn9661 8 ай бұрын
ዋው ተመስገን
@tujinawossene8657
@tujinawossene8657 Жыл бұрын
የነ እህት እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ እኔም እማስበውን ጥያቄ ነው የጠየካት "ለምን ሠርግሽን በሀገራችን ካሉ በጎ አድራጎት አላደረግሽ???
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
Very impressive ❤ And I like your daughter’s name! What’s the meaning?
@martinendres5657
@martinendres5657 Жыл бұрын
I am so happy, THAT N ETHIOPIAN THE MENTALITY IS CHANGING IN THIS SENCE!
@btafe
@btafe Жыл бұрын
U mean divorce and remarrying?
@dehabmustefa90
@dehabmustefa90 Жыл бұрын
Mashallah teru tamrebatalew bexam new enaferaw bexam yakebdal lej yazu
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
ስታምሪሪሪሪሪሪ
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 Жыл бұрын
Congratulations 🎉❤❤😊😊🎉❤❤
@olfatjamal9999
@olfatjamal9999 Жыл бұрын
ቡዙ ነጋር ነው የመርኩት ኤሄ ቭዶ ለኔ ነው መሰለኝ እነመሰግነለን
@joeking2028
@joeking2028 Жыл бұрын
wow congratulations ☺❤❤❤❤❤
@negestihabtestion3523
@negestihabtestion3523 Жыл бұрын
Sewedek eko❤
@ደሴ
@ደሴ Жыл бұрын
በጠም ምርጥ ልጂ ነሽ ፈጠር ይበርክሽ
@hagerehaile9882
@hagerehaile9882 Жыл бұрын
Fevu silanchi Egziabher yimesgen
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 Жыл бұрын
Abete sewedeshe geta noroshene yebarklshe
@tigisttigist5108
@tigisttigist5108 7 ай бұрын
ዋው
@miheratmarkos2303
@miheratmarkos2303 Жыл бұрын
Gobaze nashe yanaa wudeeeeeeeeee ❤️❤️🙏🙏
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i Жыл бұрын
እኔም በጣም የማፈቅረው ልጅ የምፈልገው አይነት ወንድ ነው ግን ከሌላ ሴት ልጅ አለችው ቢሆንም ተቀብየዋለሁ ቢከብድም
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
ባይተዋሯ ስደተኛ ለምን ከበደሽ ? ልጅ በረከት ነው እኮ: ያደለው ከመሬት አንስቶ ያሳድጋል እንኳን የሚወድውን ሰው ልጅ
@emunebilnebil7509
@emunebilnebil7509 Жыл бұрын
​@@Holylove260 በጣም ትክክል
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
ከከበደሽ እኮ መተው ነው ያለብሽ! የእጮኝነት ፍቅርና የትዳር ፍቅር አንድ አይደለም ገብቶ ከመውጣት ቆም ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው
@hayat8754
@hayat8754 Жыл бұрын
ቢከብድም ነው ያልሽው ? አንቺንማ አላህ ይገልግላት እናቷን አላህ ይመልስላት የወደድሽውኮ አባቷን ነው ቢገባሽ ግደታ እሷንም መውደድ አለብሽ
@tube-yr1ir
@tube-yr1ir 8 ай бұрын
@@hayat8754 ክክክክ
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልእንኳን ሆነልሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@prix205
@prix205 Жыл бұрын
never heard of this lady. can you share her social media
@sebleengda7099
@sebleengda7099 Жыл бұрын
መፀሀፍሽን የት ነው ማግኝት የምችለው
@miheratmarkos2303
@miheratmarkos2303 Жыл бұрын
Faveshayaa❤️❤️🙏
@nigabebe5155
@nigabebe5155 Жыл бұрын
Congratulations fev 💝💞
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 Жыл бұрын
Congratulations! Sister ሰው የማያየውን ነገር ማየት እንድትችይ አይኖችሽን እግዚአብሔር ስለከፈተልሽ ጌታ ይባረክ አሁንም ራዕይሽን ያስፋው ተባረኪልን!
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 7 ай бұрын
ጀግና ሤትነሺ እህቴ ❤❤❤
@elsashume9747
@elsashume9747 10 ай бұрын
ትክክል አመሠግናለው ቤተሠባቼ ችግር እኔነኝ የተቀጣውት የኔን ህይወት ነገርሽ እናት አባቴ በመለያየታቸው እኔ ግን ክፍ ጠባሳ አትርፊ አደኩኝ አመኝኝ 😭😭😭😭
@brtukan8684
@brtukan8684 7 ай бұрын
ወይ ስወድህ❤
@lee-8500
@lee-8500 Жыл бұрын
Is it possible to remarried- genuine question and concerns me give becoming a common trend now a days
@user-de9eg4ic6h
@user-de9eg4ic6h Жыл бұрын
👍👍👍👍
@freweynibulajehad9031
@freweynibulajehad9031 Жыл бұрын
Fevu geta yesus zemnesi yebarek Jegna wudd yabzalshi lebzewuchi astemary now tedareshi lijshen yebarkleshi
@freweynibulajehad9031
@freweynibulajehad9031 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@genettesema8908
@genettesema8908 8 ай бұрын
አለም ሰገድ ምርጡ ጋዜጠኛ ሌሎችም ካንተ እርግማን ጥሩ አንደበትን ካንተ ይማሩ አይቀይርህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ።
@betykifle7512
@betykifle7512 Жыл бұрын
ፌብዬ እንካን ደሰ አለሽ አላችሁ 🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸💐💐💐💐💐💐💐
@enanu-xv9dj
@enanu-xv9dj Жыл бұрын
እዴት እደማከብር ፣፣፣
@user-mf7ot9xi8r
@user-mf7ot9xi8r 3 ай бұрын
ጀግና ነሽ ፌቩ
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Eyoha Haymanot zere aylum desss telugnalachu
@jesusmylord1597
@jesusmylord1597 Жыл бұрын
Febuye tileyalesh tebarekilign
@mmaa8842
@mmaa8842 Жыл бұрын
💓💓💓
@elizabethhaile9604
@elizabethhaile9604 Жыл бұрын
ይህቺ ሴት amazing ናት ።
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 Жыл бұрын
Enem Andi ken hilme yifetal malet new???????????
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42