''ከሰራተኛ ጋር የሚተኛዉ የ14 አመት ባለቤቴ'' // ''የባሌ ዉሽማ ታስፈራራኛለች!'' | Artist HIwot Tilahun | True Story

  Рет қаралды 155,373

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Жыл бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
''ከሰራተኛ ጋር የሚተኛዉ የ14 አመት ባለቤቴ'' // ''የባሌ ዉሽማ ታስፈራራኛለች!'' | Artist HIwot Tilahun | True Story #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Пікірлер: 376
@user-ck6bw5mw1d
@user-ck6bw5mw1d Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የራስን ታሪክ ምንም ሳያስቀሩ ያተምሽ እህታችን ቀሪው ዘመንሽ የተሳካና የተባረከ ይሁንልሽ።
@halimakassaw1688
@halimakassaw1688 Жыл бұрын
መፅሀፊን የት ነው የምናገኘው ምንስ ነው እርእሱ የት ነው የሚሸጠው
@samrialem1917
@samrialem1917 Жыл бұрын
ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ አመስጋኝነትሽ በጣም እንዳከብርሽ አድርጐኛል እግዚአብሄር በልጆችሽ ይካስሽ
@miminigussie2794
@miminigussie2794 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ በቃ አሸንፈሻል👍
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ባናወጣው እንጂ መፅሐፍ ባይታተም የየራሳችን ታሪክ ከዚህ የበለጠ ታሪክ አለን
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
በትክክል!
@bayushii.yearisilij8031
@bayushii.yearisilij8031 Жыл бұрын
Yee.inateeee.makaraaa.kazii.ixifii.neww.esikaa.9misiti.agibitawaliiii.abatee😢😢😢😢.enate.lay😊
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
እዉነትሽን ነው 😘😘😘😘
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 Жыл бұрын
እህቴ የሚገርም ታሪክ ነው የደረሰብሽ ትግስትሽና ጽናትሽ ደስ ሲል ድንግል ማርያም ከነ ልጇ አንቺንም ልጆችሽንም ቤቸሰቦየችሽንም ትጠብቃችሁ ።አነይዞሽ ቅዱስ እግዚአብሔር አለ።
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
ደምሩኝ🙏
@elenigirma3753
@elenigirma3753 Жыл бұрын
አንቺ እራስሽ አንኮላ ነገርነሽ ሴት አሰዳቢ ዱርዬነሽ
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 Жыл бұрын
@@elenigirma3753 wiy ehite endezeh ayibalim baleshibet kidus egizeabiher yitebikish
@romanromi8004
@romanromi8004 Жыл бұрын
አንቺ ሙሉ ሰው ነሽ ይህ ሁሉ እርጋታሽ ትህትናሽ ከንቺ ራስሽ ተነበሽ ያማትጨረሺ ትልቅ መፅሀፍ ነሽ ባንቺ ውስጥ እራሴን አይቻለሁ ቀሪውን ዘመንሽን አምላክ ይባርክልሽ የኔ ትሁት ❤❤❤❤
@fassilassefa625
@fassilassefa625 Жыл бұрын
የኔ እህት በጣም መልካም ሴት ነሽ። እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ። ሌላ ምን ማለት ይቻላል።
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
የኔውድ ኡፍፍፍፍፍ በማርያም ስልኳን ስጡኝ እስኪ የኔጀግና እግዚአብሔር አሁንም ያጠንክርሽ የኔአበባ ስታምሪ ደሞ ለኛ ለሴቶች ብርታት ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይካስሽ ወንድማ የለም🌺😥😥😥🥰❤❤
@abay3517
@abay3517 Жыл бұрын
Hani love አትሳሳች ወንድ ሁሉ በዳይ አድርጎ መፈረጅ አይገባም ከየትኛውም ፆታ ጥሩም መጥፎም አለ በሚያልፍ ቀን የማያልፍ የስህተት ቃል መናገር ነውር ነው
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 Жыл бұрын
ሀንዬ ልክ ነሽ።
@fikirm2162
@fikirm2162 Жыл бұрын
@@abay3517 aletesasatchem eko yetesasatsm kale aletnagerchem
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
እኔ ሴት ነን የሰው ትዳር በትናቹ እኔም ሴት ነን ነገ ምንደሚደርስብኝ አላቅም ብላቹ ሳታስቡበት የሰውን ሂይወት ጉስቁል ቁል ምታደርጉ ሴቶች እግዛብሄር የስራቹ ይስጣቹ ብታስቡበት ፍቺ አይበዛም ነበር ልጅም ያላባት አያድግም ነበር እስኪ ለብር ብላቹ የሰው ሂወት አትበትኑ ለመጀመሪያ ሚስቱ ያልሆነ ወንድ ላንቺም አይሆንም ሴት ሆይ ተይ የሰው ባል አትቅሚ
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 Жыл бұрын
በፍጽም ይህን አያስቡምይሄን የሚያረጉ ሴቶች ልክ እንደ ጀብዱ ነው የሚያዬት
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
@@kidistmandefro5873 ትክክል ይውነት ቆም ብለን ብናስበት ልጅም ከናት ካባቱ ቢያድግ ጉዳና ሚያድግ ልጅ አይኖርም ነበር ልቦና ይስጣቸው ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Setanoch nachew le birr bicha sayihon hon bilew new yesew tidar yemibetebitut
@fikirm2162
@fikirm2162 Жыл бұрын
@@kidistmandefro5873 kachi menetkachwen end confidence new meyayut
@meditube4525
@meditube4525 Жыл бұрын
እር ስንት ሴት አለ
@nardosmandefro6192
@nardosmandefro6192 Жыл бұрын
የኔ እህት የኔን ታሪክ ምታወሪልኝ ነው የመሰለኝ ለማንኛዉም አልፋል የሱ ሴራ ጠንካራ አድርጎሻል ፈጣሪ ይመስገን የሆነ አባባል አለ ሴት ሆይ ባልሽን እንደ እናት ስትንከባከቢዉ እናቱ ትመስይዉና ሚስት ፍለጋ ይሄዳል ይባላል
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h Жыл бұрын
🤣🤣🤣እውነት ነው ግን?
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ በእውነት
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Жыл бұрын
የሷም ህይወት ካንቺ የበለጠ ነው የሚያበላሸው እሔኔ ደብቃ ነው እየተጫወተባት ነው ቢወልድም አይምሠልሽ ካንቺ ጋር እያለ የገዛ ሰራተኞችሽን እያማገጠ እሷ ጋር ሊተው ነው እሔ ልክስክስ አይቅናው
@ruthtariku4359
@ruthtariku4359 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ ጀግና ነሽ።
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
የህብረተ ሰብ ብርሃን የሚሆኑ እንደዚች ያሉ ሴቶች ናቸው ፣ ሳያፍሩ የእያንዳንዱ ቤተ ጓዳ ችግር በግልጽ ማውራታቸው።
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын
ደግነት ና ታማኝነት ያለቦታው ጎጂ እንጂ ጠቃሚ አይደለም::ወርቅ ለእርያ ምኑም አይደለም:: ሲጀመር ይህ ሰው ባለጌ ነበር:: ባለጌ ጨዋ ሊሆን አይችልም:: በተለይ ሲቶች ቂል አትሆኑ:: ሕይወትን አደጋ ላይ የሚጥል ፍቅር የተቀበረ ፈንጅ ነው:: ስለዚ መተኪያ የሌላትን አንድ ሕይወት ይዘን መጃጃሉ ዋጋ ያስከፍላል::አለም ሰፊ ሆና ሳለች በቀለበት ውስጥ እራሳችንን አስገብተን እራሳችንን የምንቀጣበት ምንም ምክንያት የለም::ይህ ጉድ ትዳር ይፈርሳል በሚል ስጋት ከበሺተኛ ጋር የሚኖረውን ቤቱ ይቁጠረው:: ሲጀመር እንደዚ አይነቱ ትዳር ቀድሞውንም የፈረሰ ነውና ስለየተኛው ትዳር እንደ ሆነ ግራ ይገባል::እባካችውን ሲቶች የማንም ባለጌ ወንድ መጫወቻ አትሆኑ::ቢቀርስ ይሞታል ወይ!? ከዚስ በላይ ሞት አለ ወይ!?
@rebeccayeshitila2549
@rebeccayeshitila2549 Жыл бұрын
ደስ ስትዪ 😘
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ሚገርም አስተያየት👍👍👍
@fikirm2162
@fikirm2162 Жыл бұрын
Hulum endachi beyasbe
@genzebmekonnen3362
@genzebmekonnen3362 Жыл бұрын
@@rebeccayeshitila2549 ዠ ዠ ዠ ዠዠ ዠዠዠ ዠዠዠ ዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠቨ
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
ለሁላችንም ትምህርት የሚሆን አስተያየት እና አነቃቂ መልክት ነው 🥰🥰👍
@fantshezewede8551
@fantshezewede8551 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን አንቺኮ የሆንሽለት እናት ነው ወንድ ልጅ ሲንከባከብት አይወድም ውጤቱን አየሽው አደል ወንድን ጣልጣል ማረግ ነው የሚወደው
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
ስመለከት ማን ያገባኛል ከእንግዲህ ብላ ይሆናል እንጂ ከብዙ ሰው ጋር ግንኙነት የሚያደርግ ሰውን አፈቅራለሁ ማለት እውነት አይደለም የኑሮ ፍርሃት እንጂ ። ወይም ድግምት አድርጎባት ይሆናል ።
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
አጥፍቶ ይቅርታ ቢጠይቅ እሽ ይቅርታ መልካም ነበር ።ይቅርታ መጠየቅ የሌለበት ትዳር ዋጋ የለውም
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
@@aklilubashe መፍረድ ይከብዳል ግን በዛ
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
@@sewkefuegezabehermelkam7878 ሃሳብ ለመስጠህ ያህል ነው ለመማማር ያህል ነው ። አንተም ወይም አንች እኮ ስምሽ ስምህ "" ሰው ክፉ "የሚለው የፕሮፋይል ስም መፍረድ ማለት ይህ ነው ፣ምክንያቱም ሰው ሁሉ ክፉ አይደለምና ደግ መልካም ሰዋችም በምድራችን አሉ እኮ ። መፍረድ ማለት እኛ በድርጊቱ ውስጥ ሆነን ሌላውን ስንኮንን መፍረድ ይባላል ተባረኩ
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
@@aklilubashe ወንድሜ ፍቅርኮ በጥፋት አይለካም። ሰዉ ከወደድከዉ ቢያጠፋም ብያለማም ያዉ ፍቅር ነዉ። ግን ደሞ እንዲህ አይነት ፍቅር ለማግኘት እምብዛም ነዉ። * ከመጠቃቀም የፀዳ ፍቅር ሲኖር ታድያ እንዲያና እንዲህ አደረገኝ/ችኝ ከሚለዉ መፈራረድ ርቀን እስከቻልን ድረስ መረዳት ሲደክመን ደሞ ለየፍላጎታቸዉ እንዳሉ በፍቅር መተዉ ብንችል መልካም ነበር። ግን በብዛት አንችልም በደለኝ/ችኝ፣ ገፋኝ/ችኝ፣... በማለት በደላቸዉን እንዘረዝራለን እንጂ።
@rorororo7967
@rorororo7967 Жыл бұрын
ወይ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የተባረከ እንጀራ ይስጥሽ ተባረክ አንቺም ልጆችሽም ይባረኩ።
@yordiyemaryam2124
@yordiyemaryam2124 Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ጀግና እናት እረጅም እድሜ ተመኘዉልሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ!!
@user-re2cd4gc1s
@user-re2cd4gc1s Жыл бұрын
እህት ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ አንች መልካም ሰው ነሽ ግን አንች ለርካሽ ወዶች አትገቢም ወንዶች በአብዛኛው ውሾች ናቸው።
@blackdiamond8598
@blackdiamond8598 Жыл бұрын
ደሀ እና ገበያ አይገናኝም ምነዉ ፈጣሪ የኔ ባረገሽ እዉነቴን ነዉ ፈጣሪ የኔ ያርግሽ
@assefakessito7436
@assefakessito7436 Жыл бұрын
አስገራሚና አስተማሪ ታሪክ ነው። ለትዳርሽና ለቤተሰብሽ ዝቅ ማለትሽ ከፍ ያደርግሻል። በተቃራኒው ዝቅ ያደረገሽ ዝቅ ይላል።
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
ደምሩኝ🙏
@milkak6481
@milkak6481 Жыл бұрын
That’s true
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v Жыл бұрын
ድንቅ ሴት ነሽ በርቺ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ዋው
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@mikoendlkgmalil.com5073
@mikoendlkgmalil.com5073 Жыл бұрын
Amen
@multazemmohamed7336
@multazemmohamed7336 6 ай бұрын
አሚን
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 Жыл бұрын
በሁላችን ያለ ታሪክ ነዉ ። በሴት ባይማግጡም ተደብቀዉ ሱስ ላይ አሉ ።አይዞሽ ሁላችንም ቆስለን ነዉ የምንኖረው !!! ወንድ ማለት ለእኔ ጠቃሚ ግን ግማሽ ሴጣን ነዉ። ሁሉንም አይወክልም ባለጌዉን ብቻ ነዉ!!!!
@bestrong1237
@bestrong1237 Жыл бұрын
የጥንካሬ ምሳሌ ነሽ፤ ንጹህ ልብ ስላለሽ ወድቀሽ አልወደቅሽም፤ ዓለም በክፉ ሰዎች መሞላቷ የአንቺ ጥፋት አይደለም፤ ለከዚህ በኋላውም ተጠንቀቂ፤ እንደ እርግብ የዋህ እንደ ዕባብ ደግሞ ልባም ሁኑ ይላል ቅዱስ ቃሉ፡፡
@mubarekibrhem9497
@mubarekibrhem9497 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ
@rrebka3396
@rrebka3396 Жыл бұрын
እንዴት አይነት መልካም ሴት ነሽ በሰው ትዳር ጣልቃ የሚገቡ ሴቶች ግን ነገ እነሱ ላይ ይሄ ታሪክ እንደማይደገም እንዴት እርግጠኛ ሆኑ ግን ያንችን ትግስት አደንቀዋለሁ
@Hundumak
@Hundumak Жыл бұрын
እጅግ ጠንካራ ሴት 🙏🙏🙏
@lubabaamiru5389
@lubabaamiru5389 Жыл бұрын
እሚገርም ትዕግሥት ነው ያለሽ በእርግጥ እኔም በትዳሬ እንደዛች አይነት ሴት ገጥማኝ ነበር ግን በእግዚአብሔር ፍቃድ በባለቤቴ ግልፀኝነት ለእኔም እግዚአብሔር እርጋታውን ሰቶኝ ከህይወታችን ነቅሎልናል እናም ትዕግስትሽ ልክ ነበር ለራስሽ ለህሊናሽ እረፍት ይሰጥሻል
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
አንቺ መልካም ሰው ነሽ:: ትእግስት ደግሞ ለባለቤቱ ትልቅ ጤንነት ነው:: አንቺም ማድያት ያላወጣሽውና ጤነኛ የሆንሽው ለዚህ ነው:: ግን የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች! * በፐርሰንት ምን ያህል ሴቶች ትዳር ምን እንደሆነ ተረድተው ያገባሉ ! * ምን ያህል ወንዶችስ ናቸው የትዳርን ምንነት! የቤተሰብ ሃላፊነትን ምንነት ! ሚስት ከሌላዋ ሴት በምን ትለያለች ብለው ወንዶች ያምናሉ? በፐርሰንት ጥናት ተደርጎ መወያያ እና ማስተማሪያ ቢሆን !!!
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
ጌታን ስላንቻ አመሰገንኩ አርፈሽ ልጆችሽን አሳድጊ ምንም አይመርሽ እህቴ ።
@user-qu1mw1sf9z
@user-qu1mw1sf9z Жыл бұрын
አንቺ የቻልሽውን ሁሉ ሞክረሻል እግዚአብሔር የሚወደውን አድርገሻል ይቅር ማለትሽም ከማንም በላይ ሰላም የሚሰጥሽ ላንቺ ነው አሁን ምንም እንኳን ያንቺ ጥፋት ባይሆንም ትኩረትሽን ልጆችሽ ላይ አርገሽ ለመኖር ሞክሪ አንዳንዴ የዋህና ታጋሽ መሆን ስለሚጎዳ ልብሽን አትስጪ
@fk3365
@fk3365 Жыл бұрын
ለመጠቃት የራሥሽ ድክመት ነው ። አሁንም ትንሽ ሣንቲም እጅሽ ላይ ሲያዩ ሊቀራመቱሽ ይመጣሉና መመከር እና ይኸንን የተቀዛቀዘ አሥጠቂ ባህርይሽን አርመሽና ትተሽ ለልጆችሽና ለራሥሽ ለመኖር ብትሞክሪ መልካም ነው ። ሲበዛ የዋህነት ሣይሆን ጅልነት ይሆናልና ጥሩ አይደለም ። የትም ሲንዘላዘል ከርሞ ከዓመት በኋላ አይደለም ከአንድ ወር በኋላ ተመልሶ ቢመጣ አንቺ ባጣ ቆየችኝ ነሽ እንዴ ? በትዳር ህግና ሞራሊቲ ላይ የሚፈጥረውን ይዞ ሊመጣ የሚችለውን መዘዝ ሁሉ አለመረዳት ትልቅ ድክመትና እራሥን ማዋረድ ነው ያንቺ ደካማ ባህርይ አሥጠቃሽ እንጂ አልጠቀመሽም በተለይም ሱሰኛ ሰው ለአንቺ አይደለም ለራሱም እንደማይሆን ጠንቅቀሽ በመረዳት ከሱሱም ተርፎ ጠቃሚሽ ሥለማይሆን ሱሰኞች በየቤቱ የሚያጠፉትን ጥፋት ሰምተሽ አታውቂም ? ከተደጋጋሚ ውድቀት እራሥሽን ጠብቂ ። የምትጠቂውም የምትናቂውም በራስሽ የተለሣለሰ ደካማ ባህርይ ይመሥለኛልና በጣም ተጠንቀቂ ። የማንም ዋልጌ ሥርዓተቢሥ ባለጌ መቀለጃ መሆን የለብሽም ትዳር ክቡር እና በጋራ ሊጠነቀቁለት ሊንከባከቡት ሊያሣድጉት በጋራ ሊኖሩለት የሚገባ የፈጣሪ ለጨዋዎች የተሠጠ ክቡር እና ውድ ሥጦታ ነው ። ይቅርታ በሸቅ ብዬ ነው
@selamahussein7890
@selamahussein7890 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Entertainment-hx4gl
@Entertainment-hx4gl Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ካንቺ የተማርኩት ጥንካሬሽ ለሴቶች ሁሉ ትምህርት ይሆናል። እናመሰግናለን ይህንን ትልቅ ትምህርት የሰጠሽን የኔ ውድ በርቺ ጥንካሬሽ ደስ ይላል
@emuseid3845
@emuseid3845 Жыл бұрын
ውድያገሬልጆች በውጭም በሀገርም ያላችሁ ኢትዮጲያን አላሕይጠብቃችሑ እሕት በጣምነው ታሪክሽ የሚሣዝነው አይዞሽ አች ጀግናሤትነሽ አሥታማሪነው ለሕቶችሽ ❤❤❤
@sisayneshyitbarek3260
@sisayneshyitbarek3260 Жыл бұрын
🥰
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትርዳሸ በጣም ጉበዝ ነሸ እና አይዞሸ እግዚአብሔር ይርዳሸ ላንቼ ያልሆንሸ ለሷ የሚሆነት ይመሰልሻል ይብላልኝ ለሷ አንቼ አምላክሸ እረዳሸ እሷን ማየት ነው ጠብቄ
@Tanoba658
@Tanoba658 Жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው ያስተማርሽን እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
እዴት ሴት ልጅ ለሴት ልጅ ጠላት እና ቤት አፍራሽ ይሆናል ይሆናል በእግዚአብሔር 😢😢😢😢😢😢
@teklhaymanottekli3932
@teklhaymanottekli3932 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል መጀመሪያ በጣም አዝኘ ነበር ዉስጤ አለቀሰ መጨረሻ ግን በሁለተኛው ስራሺ ግን በጣም ተልከሰከሺ አዝኘ ሳልጨርስ አናደድሽኝ ይሄ ታሪክ ለፁሁፍ አይበቃም
@kertina8103
@kertina8103 Жыл бұрын
አይ እቺም ችግር አለባትብ አንዱ ሳይበቃት ፍቺው እንኳ ሳያልቅ ደግሞ ሌላ ደገመች እሱስ ሚስቱን ልጆቹ ጥሎ የመጣ እንዳልነበረ ምንም አልጠቀሰችም ? በዛ ላይ መፅሃፏ አልጋላይ ጎበዝነኝ ምናምን ያበዛል እራሷን ለመሰሎቿ ወንዶች እያስተዋወቀች ነው. ሮማንቲክ ነኝ አበዛች ! አርባ ፕላስም ሆና የዝሙት መንፈስ ተባብሶ ቀጥሏል ምን ያርጉ ከበደቻቸው መሰለኝ ! ለበለጠ መረጃ መፅሃፏ ማንበብ በቂ ነው !!
@ShewaFano544
@ShewaFano544 Жыл бұрын
አንቺ መልካም ሴት እግዚአብሔር ዋጋ ከፋይ ነውና ቀና በይ ❤ መልእክት ባልሽን ለቀማችው ጋለሞታ ልጆች በምንም መስፈርት አባታችሁን በመልካም መነፅር እንዳታዩ እናታችሁ ሸሌ መሆኗን አምናችሁ ከእህት ወንድሞቻችሁ ጋር ሰላም ፍጠሩ።
@freedomedlawte9067
@freedomedlawte9067 Жыл бұрын
እኔ የምልሽ የእኔ እህት ጀግና ነሽ። ግን የመጽሐፍ እርዕስ ምንድነው በርቺ ገራሚና መልካም ሰው ነሽ።ህይወት አንዳንዴ እንዲህ ናት።
@netsanetgonfa6974
@netsanetgonfa6974 Жыл бұрын
Ye hiwet godana
@berihunasfaw5760
@berihunasfaw5760 Жыл бұрын
ምን አይነት ብርቱ እሴት ነሽ? ፈጠሪ ብርታቱንም ፅናቱንም አድሎሻል!! እንደው ፈጣሪ ይባርክሽ ፈጣሪ ብርክትክትትት ያድርግሽ!! ምን አይነት ትግስት ነው በግዜአብሔር!!
@Alexalex-zc5be
@Alexalex-zc5be Жыл бұрын
ታሪክሽን አሁን አስተያየት ከመጳፌ በፊት ነው በዩቲዩብ የሰማሁት እና በጣም ትእግስተኛ ነሽ ከሚገባው በላይ ነው በእንግሊዘኛ ባይብል ላይ ኦቨር ራይትየስ ኢዝ ባድ ይላል እግዚአብሔር ላይችል አይሰጥምና አሰችሎሻል አገር ውስጥ አይደለሁም እንጂ በአካል ሁሉ ባገኝሽና ባወራሽ ደሰ ይለኝ ነበር ለማንኛውም የመጳፍሽን አርስት ብትሊክልኝና ባነበው ደስ ይለኛል
@lemlembehailua3594
@lemlembehailua3594 Жыл бұрын
የህይወት ጎዳና
@user-zi5wl9bm4c
@user-zi5wl9bm4c Жыл бұрын
ዋው የእውነት ሴት ነሽ
@mubarekibrhem9497
@mubarekibrhem9497 Жыл бұрын
አንዲት ውሸት የለባትም አቀኛ ሴት ነች ቧላ የመጨረሻ ወራዳ ባለጌ ነበር አውቀዋለው እሷ ግን የመጨረሻ ምስኪን ነች
@hiwettilahun880
@hiwettilahun880 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏 ላስታውስህ ግን አልቻልኩም ይቅርታ🙏
@mubarekibrhem9497
@mubarekibrhem9497 Жыл бұрын
@@hiwettilahun880 ሙባረክ ነኝ ጃክሮስ ማንም ሰው ያውቀኛል
@keratube4443
@keratube4443 Жыл бұрын
@@hiwettilahun880 Jegna set, Tegestna nesh ahunm gen berchi.
@shankeronmohamed-es8yh
@shankeronmohamed-es8yh Жыл бұрын
ዉዴ በጣም ተንካራ ሴት ነሽ ። ብዙ ሰዎች ቤት ያለ ችግር ነው።ታሪክሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ።
@asmerettewolde3543
@asmerettewolde3543 Жыл бұрын
በሂወቴ እንደ አንቺ አይነት ጠንካራ ሴት አይቼ አላውቅም እግዚአብሔር መጨረሻሽን ሊያሳምርልሽ ሊያጠነክርሽ ነው የፈተነሽ አይዞሽ👏 🥹💔
@tigisttilahun5413
@tigisttilahun5413 Жыл бұрын
ጠንካራ ብርቱ አመስጋኝ ሴት ነሽ አሁንም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይርዳሽ ።መንዬ አንችልም ብርቱ ሴት ነሽ ።
@emanuelnour2969
@emanuelnour2969 Жыл бұрын
አቤት ጉድ ምን አይነት ዘመን ለመስማት ሁሉ ይዘገንናል
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 Жыл бұрын
My sister, you are so brave and strong. You know what I recognise God is always with you. God give you strength and support you with everything. Sis, don't worry you will be there and everything will change. Be blessed and strong, don't stop praying our God will change everything.
@CapitalPictures
@CapitalPictures Жыл бұрын
Heroine. you are life heroine.... I will buy your book for my kids. You are now gold woman and be pound of that.
@sisaygibe5034
@sisaygibe5034 Жыл бұрын
እኔን የኔ እህት አይዞሽ ይሄንን ህይወት ያላለፈ ሰው ብዙ ነው አንቺ ወጥተሽበመፅሀፍ ፅፈሽ ሰው እንዲማርበት ስላረግሽ ጀግናናሽ
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው ።
@menitube-3685
@menitube-3685 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ውድ እግዚአብሔር አሁንም ከአንቺ ጋር ይሁን😍😘
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 Жыл бұрын
ወይኔ ጓደኛዬ አሁንም ጣፋጭ ነሽ ምርጥ ብልህ በራሷ የምትተማመን ሴት ነሽ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tigistliban682
@tigistliban682 Жыл бұрын
በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ለብዙ ሴት ተምሣሌት በቺ ሕይወት እኔም አለው አድ ቀን ታሪኬን መፃፍ እደማወጣ አቃለው እያነባው ነው የሠማውሽ ቁስልሽ ቁስሌ ስለሆነ
@netsaneteniyew6948
@netsaneteniyew6948 Жыл бұрын
ይገርማል ቁጭ የኔ ታርክ 😯😯በጣም ተመሳሳይ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት
@hiwettilahun880
@hiwettilahun880 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ🙏😘
@alemhabeshawit3381
@alemhabeshawit3381 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ባቺ ላይ አንድ ነገር ሊሰራ ፈልጎ ነው እንደ እዮብ በርቺ እርሷ ግን የህሊና እረፍት ይንሳት ምክንያቱም የዲቢሎስን ስራ የሚሰራ ሁሉ ዲያቢሎስ ነውና ይረገማል ለሷም አይበረክትላትም እንደለመደ ቺት ያደርግባታልና አይዞን በርቺ
@nebiyoutesfaye8594
@nebiyoutesfaye8594 Жыл бұрын
Really I'm touched by your story, God bless you!!
@teshomeashagere454
@teshomeashagere454 Жыл бұрын
የዛ የቀበሌ 24 ልጅ ግፍ ነው የደረሰብሽ ለማንኛውም ጥሩ ሚስት ለመሆን ምን ማረግ እንዳለባቸው ለሴቶች መፀሐፍ ብትፅፊ የሳካልሻል መፀሐፍሽን የት ላግኝው
@bitsatgebria2324
@bitsatgebria2324 Жыл бұрын
አይዞሽ ህይወት አንቺ አቅም ያለሽ ሴት ነሽ ይሄ ሁሉ ግፍ የሚገባሽ አይደለሽም ።
@sabateklay4890
@sabateklay4890 Жыл бұрын
ትግስትሽ በጣም በዛ ብድርሽን እግዚኣብሄር ይክፈልሽ ሁሉም ይሱ ስለሆነ 😭😭😭
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 Жыл бұрын
እንዴት የምታምር ፍቅርና ይቅርታ የበዛላት እህት ነች።
@chilotutefera6213
@chilotutefera6213 Жыл бұрын
እንች ከሴቶች ሁሉ ልዩ አድርጎ እግዚአብሔር መርጦ የፈጠረሽ ልጅ ነሽ ።እሱ ግን ዋገውን ያገኛል እንኳን ተውሽው።
@ayalneh1245
@ayalneh1245 Жыл бұрын
በጣም የምትገርም ሴት ናት። በጣም የምትከበር የምትደነቅ ሴት ናት። ልጆቿን ይባርክላት። የመጽሐፉን ርዕስ ንገሩን። ሰለ ሁለተኛው ባሏ ስታወራ ግን በጣም የዋህ ወይም ገራገር ናት። እንዴት ሁለተኛ ጌዜ ትሞኛለች። እንኳን አባቷን ወይም ወንድሟን አላደረገኝ። ደግሞ እኮ በጣም ቆንጆ ናት። ለምንድን ነው ግን ቆንጆ ሴቶች ከዱርየ ወንዶች ላይ የሚወድቁት?
@kertina8103
@kertina8103 Жыл бұрын
ከልጅነቷ የተከተላት የ ዝሙት መንፈስ ስ አይታይህም ? ወንዶችም አያወሩም እንጂ ቢያወሩኮ ብዙ ጉድ ይወጣል ! እማትማረው ለምን መሰለህ ያለወንድ መኖር አትችልም ምክንያቱም .......ተው ብዙ አታስወራኝ በዙርያዬ እንዲህ ቃላቸውን ያለዘቡ የ አልጋ ነገር ብቻ ብለው ወንድ እያገላበጡ በባል ስም ሚኖሩ ሴቶች አሉ !!
@lemmahana6522
@lemmahana6522 Жыл бұрын
ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ
@selamabebe5820
@selamabebe5820 Жыл бұрын
ለወንድ ልጅ መሰዋትነት የምትከፈል ሴት ታናደኝለች ለምን ወንድ ልጅ በዳ መሆኑን ሁሌ መርሳት የለብሸም ከዛ በዘለለ ወንድ ልጅ እንደሚሰት እንጂ እንደ እናት ሰትሆኝለት አይወድም
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Жыл бұрын
አትፍረዱ አንዳንድ ጊዜ ነገሮች ሁሉ ይሽፈናሉ ግን ይህ ሁሉ መስዋእትነት በጎ ምላሽ አይገኝም።
@mohammedahmed-pf7sc
@mohammedahmed-pf7sc Жыл бұрын
በናትሸ፣ደሰትያለሸ፣ፀባይሸ፣እኔ፣ላግባሸ፣፣ከይቅርታ፣ጋር፣አያገጣጥም፣፣በታሪኽሸ፣በጣም፣ተገርሜአለሁ፣እዉነት፣እንደዚ፣አይነት፣ሚሰት፣አለቸ፣እኛኮ፣በሚጥሚጣወቹ፣፣ተቃጠልን፣፣!!!ይመቸሸ፣፣ሰለምክርሸ፣እናመሰግናለን፣። Thank you ❤
@tediwon
@tediwon Жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች ግን ግርም ይላሉ አንድ ጥርጣሬ ውስጥሽ ካለና ጥርጣሬሽ እውነት ከሆነ በሰላም መለያየት ይሻላል እኔም ለአራት ልጅ ሶስት መቶ ብር ነበር የሚቆረጥልን ብቻ ምንም ያህል ብትወጅና ብትንከባከቢው ላንቺ ያላለው ያንቺ አይሆንም
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ነፍስ ነሽ አጠያየቅሽ ዋዉ😘😘😘😘😘😘😘
@legeselulsegede155
@legeselulsegede155 Жыл бұрын
ክብር፡የምገባሽ፡ሤት፡ነሽ፡ክብር፡ላንቺ፡ይሁን፡ምክንያቱም፡ጥሩ፡ሤት፡ነት፡ነሽና ! ! !
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 Жыл бұрын
He is not lucky person, my dear sister u ar the best woman 🙏 good luck with ur lovely kid's God bless you 💚🌹💚
@meronmura7556
@meronmura7556 Жыл бұрын
ሁሌም መገፋት መልካም ነው እህቴ የተሻለ ነገር ይስጥሽ
@tzelleke1026
@tzelleke1026 Жыл бұрын
እናቴ ከእራስሽ ታሪክ መማር ያለብሽ እራስሽ ነሽ። ሞኝነት ግዞት ገብተሽ ትዳር ነበረኝ ከኔ ተማሩ ማለት ምን ማለት ነው? አሁንም ተመልሶ ቢመጣ ምትቀበይው ነው ምትመስይው። አስተሳሰብሽ ነው መስተካከል ያለበት ትዳር እና ባል ትርጉሙን መጀመሪያ ተማሪ እናት አለም።
@atnafushiferaw8586
@atnafushiferaw8586 Жыл бұрын
አስተሳሰቧ ችግር የለበትም የአንተ ነው የተንሸዋረረው ።ከራሷ ታሪክስ ሌሎች ለምን መማር አይችሉም ?
@amytk6095
@amytk6095 Жыл бұрын
እሷማ ተምራ ታሪኳን መፅሀፍ አረገችው አትሰማም እንዴ ስህተቶቿ በሙሉ ገብተዋታል። ግዞት ትዳር ያልከው ደሞ ትዳር ከውጪና ከውስጥ ይለያያል። እያወቀ ማንም አይገባም።
@kertina8103
@kertina8103 Жыл бұрын
​@amy tk መች ተማረች ሁለተኛ ባል ጋር ሄደች እሱም ሄደ ደሞ ሌላ መጣ እሱም መሄዱ አይቀርም ሶስተኛው ደግሞ ሚስቱንና ልጆቹ ጥሎ ሚመጣ ይሆናል !
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
እስኪ የባል ትርጉሙን ንገረኝ እኔ ገና አላገባሁም😘😘😥ላገባ ነዉ
@tamrattibebu9912
@tamrattibebu9912 Жыл бұрын
እሀታችን ምንም መናገር አልችልም።እግዚአብሔር ሰላሙን ሁሉ ያብዛልሽ።
@jesusislord9496
@jesusislord9496 Жыл бұрын
You are very humble and loving person. I pray that God gives you happiness and peace that you deserve in jesus name .
@samsonaddis229
@samsonaddis229 Жыл бұрын
Waw .Betam Chewa set nesh yasetawekal. Enem ke 30 amet befet ye bole temare neberku bezu tezetayen ametashew bole yetemarachu seteoch abezajaochu betam chewa nebru..wedochu eknuan abezajochu dure neberu . Ayezoshe ehet ahunem eraseshe yetebeksh konjo set selewonshe bal tagejalshe .Thank you for your good interview 🙏🏿
@fadilasulthan4155
@fadilasulthan4155 Жыл бұрын
Yen leyu sete ayezosh Allah ketagashoch gare new hulem ashenafi neshe Yen leyu ehete jegena neshe ❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪ade sewe kefate sisera erasun edemigoda biyake besew laye kefat ayefetemem nege lene new
@yawunemihret5888
@yawunemihret5888 Жыл бұрын
Well done sis you are so strong lady be proud of yourself 👌👋👋👏👏👏👏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏✅✅❤️❤️❤️❤️❤️
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 Жыл бұрын
ሕይወትዬ❤ በጣም ግልባጭ ሴት ነሽ❤
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 Жыл бұрын
ግልባጭ? ምን ማለት ነው?
@aleneneguse2153
@aleneneguse2153 Жыл бұрын
ዋውውው!!! እግዝኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክሽ
@enyewbantie956
@enyewbantie956 Жыл бұрын
ወይ እርጋታዋ አፏ ሲጣፍጥ ጎበዝ ነሽ አንች ምን አለ እንዳንች አንች አይነት ታታሪ ሴት ባገኘሁ
@evanaasefa5603
@evanaasefa5603 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ቀሪዘመንሺን በደሥታ እምትኖሪ ያድርግሺአንች ንፁህና መልካም ሤትነሺ እግዚአብሄር ይባርክሺ ጥንካሬሺን አደነኩሺ የይቅርታልብ ይሥጠን ለሁላችንም
@ertdyj3748
@ertdyj3748 10 ай бұрын
የኔ ውድ ቁስሌን አስታወሽኝ እኔ የ4ልጅ እናት ነኝ ፈጣሪ ይፈርዳል የሱ ፋርድ አይጓደልም ሁሌም ይመርብሽ እራሴ እያወራሁ ነው የመሰለኝ
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 Жыл бұрын
ነዋህነትሽ ሲያሳዝን
@TeshomeHordofa-tf7ve
@TeshomeHordofa-tf7ve Жыл бұрын
በእዉነት የእግዝአብር ጸጋ በስቶልሻል የእኔ እህት
@Furgosefer
@Furgosefer Жыл бұрын
እንቀልድ ጀምሬው እንልፌን ያጠፍው ወግ አወራርሽ ደሞ ቀን ሙሉ ብታወሪም ሰው ይሰማሻል የሕይወት ታሪክሽ ገራሚ ነው አንዳንዴ ሕይወት እንደዚህ ናት
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
You're a beautiful woman 😘 inside and out 🙏
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 Жыл бұрын
ውድ እህቴ ሲጀመር አስተሳስብሽን ማስተካከል ያለብሽ አንች ነሽ፣ ትዳር ማለት ምን እንደሆነ በቂ ምክር ያስፈልግሻል። ይሄ ታሪክ ለሌላ ሴት ትምህርት አይስጥም፣ በዚህ ህይወት ውስጥ መኖርሽ አንች ታሳዝኛለሽ፣ቤተስብስ የለምሽም ወይ? አሁንም ሳይኮሎጂስት አማክሪ ፣ፀልይ፣ የአእምሮ ፈውስ ያስፈልግሻል።
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 Жыл бұрын
ከዚህ በውሀላ ነውመጠንቀቅ ያለባት ቢያንስ እግዚኣብሔርን የሚፈራ ሰው ነው ማግባት ያለባት መጀመሪያ ልጆቹዋን በስርአት ታስተምር ራሳቸውን ይቻሉ በተለይ ትልቆቹ ቸኩላ የምትገባውን ታቁም ቢያንስ አመት 2 አመት ታጥናቸው ምክኒዪቱም የነተሎ ተሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ እንዳይሆን።
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 Жыл бұрын
የሚያሳዝን ሂወት ነው
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሰው ነው ከሁሉም በላይ ግን የሷ ትግስት ይገርማል
@twinshs8517
@twinshs8517 Жыл бұрын
ኣንቺ ጀግና ነሽ😍👌
@elsabethgetachew2390
@elsabethgetachew2390 Жыл бұрын
እባክሸሽን የኔ እናት ልጆችሽን በደንብ አሳድጊ
@rebkagedion3023
@rebkagedion3023 Жыл бұрын
ተባረኪ
@tameratalemu7171
@tameratalemu7171 Жыл бұрын
አሁንም እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክሽ
@tadeensermu3216
@tadeensermu3216 Жыл бұрын
የሚገርም ነው የኔ ተመሳሳይ ነሽ እኔ ግን በተቃራኒው ሴት ናት እንደዚህ ያረገችኝ
@beyapease6686
@beyapease6686 Жыл бұрын
እባክሽን እህቴ መፅሀፍሽን በስጦታ ብትሰጪኝ የሚገርም ታሪከ ነው
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ክብር ለፈጣሪ እንጂ ለሰው ልጅ አይሰጥም anyway alfe
@helentube.
@helentube. Жыл бұрын
ኢወት መለሰ የምትባል ዳንሰኛ የነበረች ሳባ ሆቴል የመጀመሬያ ልጄን እርጉዝ ሆኜ ትዳሬን በጥብጣብኝ የነበረብኝን እመ ም አሰታወሼኝ እሳ በዛ ሰዓት የሴት ልጅ እናት ባለ ትዳር ነበረች ለባለቤቴ ግን ትዳር የለኝም ነበር የምትለዉ ሰለሁሎም ነገር ግን እግዜቤር ይመሰገን።
@rutaangesom9816
@rutaangesom9816 Жыл бұрын
Waw betam tenkarana blh siet nesh tlq tmrtnow yesetshn egziabhier edmiena tiena ystsh kene bietesobochsh, berchlign yenie wub konjo , thut gobez enat
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 461 М.
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 19 М.
ለመጀመሪያ ጊዜ የት ተዋወቅን😳?
22:30
MenbiWorku
Рет қаралды 6 М.
ስኳር ያለበት ሰው ሁሉ ሊጠጣው የሚገባ‼️‼️
14:46
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 176 М.