በእድሜው ርዝመት ተወዳዳሪ የሌለው የማቱሳላህ ሙሉ ታሪክ

  Рет қаралды 110,505

ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM

ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM

7 ай бұрын

#ማቱሳላ #Methuselah
Methuselah, the oldest person mentioned in the Bible, lived for an incredible 969 years. His story is one of the most fascinating and mysterious in the history of humanity.
In this video, we delve into the life of Methuselah, exploring his incredible longevity and the events that took place during his lifetime. We uncover some of the lesser-known facts about this legendary figure, including his role in the building of the Ark and his relationship with his grandson Noah.
Through stunning visuals, captivating storytelling, and insightful commentary, this video offers a unique glimpse into the life of Methuselah and the world in which he lived. Whether you are a history buff, a religious scholar, or simply someone who loves a good story, this video is sure to captivate and inspire.
We invite you to watch this video and discover the incredible life of Methuselah for yourself. If you find it informative and engaging, we kindly ask you to like and share it with your friends and family. By doing so, you help us spread knowledge and appreciation for history and culture.
So sit back, relax, and prepare to embark on a journey into the past. Let's honor the legacy of Methuselah and learn from his remarkable life.
joine us on telegram for more content t.me/ketarik_mahtem
@ketarik_mahitem
🔘 ይህ ቻናል አለማችን አይታ ካሳለፈቻቸው ተቆጥረው ከማያልቁ መንፈሳዊ, አፈታሪካዊ እና እውነተኛ ታሪኮች ምርጥ ምርጡን ጥራት ባለው እና ስታንዳርዱ በጠበቀ ሁኔታ የሚቀርብበት ቦታ ነው።
እንደምትዝናኑበት እና አዲስ ነገር እንደምትጨብጡበት በማመን እንዲሠራላችሁ የምትፈልጉት ታሪክ ካለ ወይም ላላችሁ ማንኛውም አስተያየት 👇 ከታች ኮመንት አድርጉ።
መልካም ቆይታ!!
አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዳያመልጥዎት በቴሌግራም ቻናላችን ይከተሉን 👉 t.me/ketarik_mahtem

Пікірлер: 71
@millizetewahido7274
@millizetewahido7274 5 ай бұрын
በዘፍጥረት ላይ "የእግዚአብሔር ልጆች" ተብለው የተጠቀሱት የወደቁ መላእክት ሳይሆኑ የሴት ልጆች ናቸው። ሴት አቤል ከሞተ በኋላ የተወለደው የአቤል ምትክ ነው። የእሱ ልጆችና የልጅ ልጆች አኗኗራቸው በንጽሕናና በቅድስና ስለነበር ነው "የእግዚአብሔር ልጆች የተባሉት" እንጂ መላእክት ማለት አይደለም። ሥጋ ለበስ የሆኑ የሰው ልጆች የምድር አኗኗራቸው በቅድስናና እግዚአብሔርን በማክበር ከሆነ "የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉ። መውለድ መዋለድ መብላት መጠጣት ማግባት መጋባት የረቂቃኑ መላእክት ባሕርይ አይደለምና መጻሕፍትን መርምረህና አባቶችን ጠይቀህ ያረጋገጥከውን እውነት ብቻ አቅርብ። በተረፈ የምትሠራው ግራፊክስ attractive ነው። በርታ!
@user-wc7kz6wz5f
@user-wc7kz6wz5f 5 ай бұрын
No! Eyoben yedeh anbeb, they're angels
@JosephRodriguez-wg6ig
@JosephRodriguez-wg6ig 2 ай бұрын
@@user-wc7kz6wz5f it is human bro
@Mastewal-ye8zf
@Mastewal-ye8zf 6 ай бұрын
ምርጥ አዘገጃጀት በርታ ወድሜ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ 🙏😢😢😢😢😢
@user-me6nd8pv4y
@user-me6nd8pv4y 7 ай бұрын
እኳን በደህና መጣህልን ወድማችን የበርታህ ❤❤🙏🙏
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 26 күн бұрын
AMEN YEGZIYABHAR MRETUNA BEREKETU AIYLEYEN !
@birktisysay6313
@birktisysay6313 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን ይክፍትልን
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 7 ай бұрын
Amen
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 7 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወድማችን
@tzitab8961
@tzitab8961 7 ай бұрын
እንኳንደናመጣህ በጣም መስማት የምፈልገዉ ታሪክነበር💓
@user-eg1vj8yh6k
@user-eg1vj8yh6k 7 ай бұрын
ወንድሜ ዘመንክ ይባረክ ❤
@Muleteshome-ku5ws
@Muleteshome-ku5ws Ай бұрын
Betam arif
@tarikutadesse4578
@tarikutadesse4578 7 ай бұрын
ትመቸኛለህ አባቴ በርታ አቀራረብ አንደኛ
@seblebizuneh263
@seblebizuneh263 7 ай бұрын
ደስ የሚል አገላለፅ እናመሰገናል ወንድማችን 👏👏🙏🙏
@user-td1hr6vh3o
@user-td1hr6vh3o 7 ай бұрын
Eskahun dires keayehuachewu kinibir mechewunim bihon enanten yemiyakil yelem edegu betam ameseginalehu...arifochi nachihu quality nachihu..❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mh2hc2qp4y
@user-mh2hc2qp4y 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን😊❤❤❤
@HabteAmen
@HabteAmen 7 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን
@yabafiyato
@yabafiyato 7 ай бұрын
Editing 👏 Sound effects wow
@yoftahegirma5014
@yoftahegirma5014 7 ай бұрын
በርታ ወንድማችን
@user-lx9oj7tc3d
@user-lx9oj7tc3d 7 ай бұрын
የሠው ልጆች የተባሉት የቃየል የእግዚአብሔር ልጆች ደግሞ የሴት (የአቤል ምትኩ )ልጆች ናቸዉ ።መላእክት (የወደቁትንም ጨምሮ )እንደ ሠው የሩካቤ ፍላጎት የላቸውም አይችሉም ።ኔፍሊም የሴት ዘር የነበረው ያሬድ (መውረድ ማለት ነው የስሙ ትርጉም )ከሚኖሩበት ደብረ ቅዱስ ወደ ቃየል ልጆች (የሠው ልጆች )መኖሪያ ፋዩድ(የፍርሃት ምድር )ወርደው የተፈጠሩ ናቸው።ሄኖክ ፣ማቱሳላ ፣ኖህ የሴት ዘሮች ናቸው ።ላሜሕ ግን የቃየል ነው አባቱን የገደለው ሰባተኛው የቃየል ትውልድ ።የ ቤተክርስቲያን ሰዎችን አማክር
@Eliah432
@Eliah432 7 ай бұрын
yes, Jesus is King. JESUS is GOD.
@natinaleferam7953
@natinaleferam7953 7 ай бұрын
ምርጥ አዘገጃጀት በርታ 👏👏👏
@Selasea
@Selasea 7 ай бұрын
አሪፍ አርገህ ተርከሀዋል እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ❤
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 7 ай бұрын
amen
@handler916
@handler916 7 ай бұрын
Welcome back
@Dani_habeshawi_27
@Dani_habeshawi_27 6 ай бұрын
Beziw agatami eyesus gimetal❤
@yonatandawit2730
@yonatandawit2730 7 ай бұрын
Mirtiye❤
@MickeyBeyene
@MickeyBeyene 3 ай бұрын
Salute for ur dedication and quality videos
@rasteferi219
@rasteferi219 7 ай бұрын
Jabaadhuu obbolleessakoo haalli qopheessa keetti baayyeenamati tola❤❤❤
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 7 ай бұрын
Yaada jajjabeessaa naakenitef galatoomii .
@ManeSuper-yg9hv
@ManeSuper-yg9hv 2 ай бұрын
ለመሆኑ መፃፈ ሄኖክን የተሰባበረውን መፃፈሄኖክን የተሰባበረውን ትርጉም አንብባችሁ ከሆነ በደንብ ተከታተሉት
@MickeyBeyene
@MickeyBeyene 3 ай бұрын
Adam Seth Henos Kaynan Melael Yared Henok Mathusalah Lameh Noah Bible zeftret 5
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 27 күн бұрын
❤❤❤❤🤲🤲
@fekaduyeshitela6623
@fekaduyeshitela6623 7 ай бұрын
ጠፉኸ ብሮ
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 7 ай бұрын
ክብሩ ይስፋ አለሁ ብሮ
@DONATELLO-101
@DONATELLO-101 7 ай бұрын
👏👏👏👏
@samusami2806
@samusami2806 7 ай бұрын
Good job again brother
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 7 ай бұрын
Thanks again!
@kibreab6707
@kibreab6707 7 ай бұрын
🤩🤩🤩🤩🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤
@GetachewAlene
@GetachewAlene 4 ай бұрын
እኛ እንደ ማቱ ሳላ ብዙ አመት መኖር እንችላለን 😮
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 6 ай бұрын
መፅሐፈ ሄኖክ ሙሉ የድርሳኑ ቅጂ በቴሌግራም ቻናላችን ተለቋል። ከታች 👇ምታዩትን ሰማያዊ ሊንክ በመጫን እንድታነቡት ተጋብዛችኋል። t.me/ketarik_mahtem/150 ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jerusalemsolomon
@jerusalemsolomon 7 ай бұрын
You have a wonderful attractive Graphics presentation, perfect 👌👌👌👏👏👏👏
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 7 ай бұрын
Thank you so much 🙂
@user-mm4ng5yq7u
@user-mm4ng5yq7u 5 ай бұрын
Lenis mot yebiqen😢
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ግን ምንብንሰራነዉ የማትሳላን እድሜ እምናገኝዉ ሚስጥሩ ምድነዉ❤❤❤❤❤
@millizetewahido7274
@millizetewahido7274 5 ай бұрын
አዳም ማለት "ከምድር" ማለት አይደለም። አዳም ማለት ያማረ የተዋበ ማለት ነው። "ቃልከ አዳም መድኃኔዓለም" ማለት "የዓለም መድኃኒት ቃልህ ያማረ ነው።" ማለት ነው።
@MezigebuFaith
@MezigebuFaith 7 ай бұрын
🙏
@human404ghost
@human404ghost 7 ай бұрын
Missed you bro❤
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 7 ай бұрын
Welcome back
@user-vu8xt2op5r
@user-vu8xt2op5r 6 ай бұрын
እየጠበቅንህ ነዉ አዲስ ስራልን
@user-xk8vg3mf5w
@user-xk8vg3mf5w 6 ай бұрын
ወንድሜ እስኪ ስለ ንጉስ ካሌብ ስራልን🙏
@elyasehabese5602
@elyasehabese5602 7 ай бұрын
abat abat graficsu yabede nawe bro 101%%%%
@brukbahru8270
@brukbahru8270 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@Mastewal-ye8zf
@Mastewal-ye8zf 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Jimmy_from_Mercy
@Jimmy_from_Mercy 7 ай бұрын
ብሮ ስለ ሲድራታ ቡድሃ ስራልን እንጂ
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 7 ай бұрын
ይሰራል ብሮ its on my list 👌
@user-bt9eb7jv8w
@user-bt9eb7jv8w 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@onephela
@onephela 7 ай бұрын
enkuan beselam metak
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 7 ай бұрын
Enkuan bedehna koyachihugn
@Fascinating_Histoty_Facts
@Fascinating_Histoty_Facts 7 ай бұрын
በሰላም ነው አጥፍተክ ፖሰትከው
@kidus4403
@kidus4403 7 ай бұрын
ታሪኮቹን ከየት ነው ምታገኘው?
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 7 ай бұрын
ከመፅሐፍ ቅዱስ እና ከአባቶች ትምህርት እንዲሁም ከተለያዩ መዛግብት ላይ ነው።
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 5 ай бұрын
ኑህ 1000 ነው የኖረው
@eyob8035
@eyob8035 7 ай бұрын
ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበረውን ስራልን
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 7 ай бұрын
👍
@user-ni7sg4yb9y
@user-ni7sg4yb9y 3 ай бұрын
timechegnalh!
@KiresGhiwot
@KiresGhiwot 7 ай бұрын
ጓበዠ ነህ
@amanueldemisse
@amanueldemisse 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ የምትልካቸውን መልክቶች ሁሉንም ጨርሻለው አንድ ነገር ግን የምጠይቅ የአሌክሳአንደር ታሪክ ላይ ያለው የፋርሱ ንጉስ ዳሪዎስ ቀዳማዊው ነው ወይስ ከነትንቢተ ዳንሔል በዋላ ያለው ነው?
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 7 ай бұрын
አጋጣሚ የስም መመሳሰል ሆኖ ነው እንጂ ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር ሚያገናኘው ነገር የለም
@user-bt9eb7jv8w
@user-bt9eb7jv8w 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
የሰው ጅብ አለ? አስፈሪው የሰው ጅብ ሙሉ ታሪክና መነሻ
15:00
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 29 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 77 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
ሄርኩለስ እና 12ቱ ገድሎች: Story of Hercules
32:18
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 21 М.
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሙሉ ታሪክ | Ethiopia  @Axum Tube
18:24
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Рет қаралды 375 М.
ዘጠኙ የገሀነም ደጆች: ሲኦል እና ቅጣቶቹ
18:50
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 91 М.
ነቢዩ ኤልያስ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
34:04
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 30 М.
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon
34:24
መዝሙረ ዳዊት - Mezmure Dawit Tube
Рет қаралды 1 МЛН
የተፈተነ እምነት: የአብርሃም የሳራ የሎጥ ሙሉ ታሪክ
37:21
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 76 М.