የንጉሱ አገልጋዮች ሱራፌል እና ኪሩቤል በዳግማዊ አንዱአለም

  Рет қаралды 10,710

Dagmawi Andualem

Dagmawi Andualem

Жыл бұрын

የንጉሱ አገልጋዮች ሱራፌል እና ኪሩቤል በዳግማዊ አንዱአለም

Пікірлер: 22
@AbrshThagreat
@AbrshThagreat Ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ እኔን አፅያተኛውን ይሁዳውን ይቅር በለኝ ማረኝ 😢😢😢
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 9 ай бұрын
አንድዬዬዬዬዬዬ ክብሩን ዝቅ አድርጎ ከኛ ጋር ሆነ❤
@user-ts6nx4kr7e
@user-ts6nx4kr7e 8 күн бұрын
አባቴ ሥላሴ እወድሀለው
@MekdesMekonen-wo2vn
@MekdesMekonen-wo2vn 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቆንጆ ምስል እና ቆንጆ ድምፅ ከጥሩ ቅንብር ጋር እውነት ተባረክ
@assegideshetu-be7mb
@assegideshetu-be7mb 9 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen. Arif agelalets.
@SolomongonfaTolera
@SolomongonfaTolera 11 күн бұрын
መልካምትምህርት
@TamiratHikaNegewo-tb5hy
@TamiratHikaNegewo-tb5hy 9 ай бұрын
Amen!!
@Entertainment-iq1lx
@Entertainment-iq1lx Ай бұрын
ሰርተኸዋል ✅
@yosefyosef2245
@yosefyosef2245 9 ай бұрын
ምርጥ በጣም
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 9 ай бұрын
የሰው የአንበሳ የበሬ የነስር 4 ወጌላዊ ሚወክሉ ናቸው🙏
@hggu287
@hggu287 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ የእግዚአብሄር ነገር ተነግሮ የማያልቅ ነው
@Dagmawi_Andualem
@Dagmawi_Andualem Жыл бұрын
አዲሱን ሴቲቱ እና ዘንዶ የሚለውን ስራዬን ይመልከቱ 🙏🏽
@hggu287
@hggu287 Жыл бұрын
@@Dagmawi_Andualem በደስታ ነዋ
@Dagmawi_Andualem
@Dagmawi_Andualem Жыл бұрын
@@hggu287 ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ እለቀዋለሁ 🙏🏽
@hggu287
@hggu287 Жыл бұрын
@@Dagmawi_Andualem መልካም
@bky4845
@bky4845 Жыл бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው መጨረሻ ላይ የተናገርከውን ነገር በተለይ ወድጀዋለው ግን ትንሽ አሳጠርከው ሰፋ ያለ ገለፃ ብታደርግ የበለጠ ተወዳጅነት ይኖረዋል.... እናም ገነት ላይ ስለነበረው በመላእክት እና በሰይጣን መካከል ስለተደረገው ጦርነት በሰፊ ማብራሪያ video ብተሰራልን ? እንወዳለን
@Dagmawi_Andualem
@Dagmawi_Andualem Жыл бұрын
አዲሱን ሴቲቱ እና ዘንዶ የሚለውን ስራዬን ይመልከቱ 🙏🏽
@tsigefiseha
@tsigefiseha Ай бұрын
min alebet sefa btaregew
@FrehiwotMekonn
@FrehiwotMekonn 3 ай бұрын
Ye alemen mecheresha manew yemiawkew jesus (ab) or jesus (wold)
@Dagmawi_Andualem
@Dagmawi_Andualem 3 ай бұрын
ማቴዎስ 24፡36 “ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ወልድም ቢሆን የሚያውቅ የለም ይህ ማለት ተፈጥሮው ውስጥ ያለውን ቀንና ሰዓቱን ሊገልጥ አለመላኩን እና ያንን አገልግሎት ለአብ በመተው ነው ነገር ግን ወልድ ይህንን አያውቅም ማለት ግን አይደለም የዓለም ፍፃሜ ሊፈርድ የሚመጣም ኢየሱስ እንደሆነ ጌታ መምጣቱ ሲቃረብ እንድናውቅ አንዳንድ ምልክቶችንም ሰጥቶናል ምልክቱን ከገለጠ በኋላ፣ “እንግዲህ ንቁ፣ ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና። … “… እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና” ( ማቴዎስ 24:42, 44 ) ይለናል በእኔ እይታ ትልቁ ምስጢር የዓለም ፍፃሜ የተባለው ሞት ሳይሆን እንደማይቀር እገምታለሁ ከሞት የሚቀር ማንም እንደሌለ ይታወቃል ሞት ሁሌም ቢሆን ከእኛ ጋር ያለ ነው ይህ ማለት የእግዚአብሔር መንግስት ከእኛ ጋር አለ ማለት ነው
@aberaham1711
@aberaham1711 2 ай бұрын
እስቲ ስለ ሲኦል እና ወደ ጥልቁ ስለወረዱት መላእክት እና ስለ ኔፍሌሞች ቪዲዩ
@user-je6pd1xs7e
@user-je6pd1xs7e 4 ай бұрын
ስለ ሰው ጅብ ብታቀርብ
የቅዱስ ሚካኤል ሙሉ ታሪክ : ድርሳነ ሚካኤል
6:15
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 23 М.
የህንድ አማልክት ሙሉ ታሪክ | GODS OF INDIA (HINDUISM)
28:16
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 21 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,6 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
አርባዕቱ እንስሳ( ኪሩቤል ) የሥሉስ ቅዱስን መንበር የሚሸከሙ
13:51
EMAHOS TUBE(አያልቅበት ትዕግስቱ )
Рет қаралды 5 М.
የቅድስት ድንግል ማርያም ሙሉ ታሪክ: History Of Saint Mary
15:20
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 29 М.
እንደ ሰውም እንደ አውሬም ያደርገኛል በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video 667 #subescribe_now  ትውልድ ይዳን
24:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 26 М.
የዘመኑ መንፈስ በልብስ መጠንቀቅ ያለብን ምልክቶች Memehir Girma Wondimu Video 663 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
21:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 53 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,6 МЛН