No video

✅በድንች እና በጤፍ የተዘጋጀ ጨጨብሳ Ethiopian Food

  Рет қаралды 4,984

MARE & MARU

MARE & MARU

2 жыл бұрын

#ጨጨብሳ #የፆም #ምግብ
1 ኩባያ ጤፍ ዱቄት
1 ድንች
2 የሾርባ ማንኪያ ሰሊጥ ዱቄት
1 የሻይ ማንኪያ ጨው
1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
የተነጠረ ዘይት 4 የሾርባ ማንኪያ

Пікірлер: 15
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 жыл бұрын
ይሄንንማ እሞክርዋለሁ በጣም ያምራልሲያዬት ያማር ይባል የለ👍👌
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
ሞክሪው ትወጅዋለሽ 🙏😍
@user-qg2ye5cd2g
@user-qg2ye5cd2g 2 жыл бұрын
ወው ያምራል
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 2 жыл бұрын
Wow 👌 👏 😍
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ማርዬ በጣም ለየት ያለ ጤናማ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👍👍👌👌👌❤🙏
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነዉ ሄሉዬ ለየት ያለ አሰራር ነዉ 👌👌😋😋
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
ሄሉዬ ስትዩ የማቅሽ መሰለኝ ?😀
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 жыл бұрын
ጥሩ አሰራር 😇👌
@user-no7mh9ld3l
@user-no7mh9ld3l 2 жыл бұрын
የዛሬው ለየት ያለ ነው እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል ውዴ በርቺ 💖
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
🙏😍
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 2 жыл бұрын
yenie balemuya nurilign
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏😍
@jerrydoya7302
@jerrydoya7302 2 жыл бұрын
እባክሽ እህቴ የሀረብ ሀገር ቅመሞችን በአማርኛ ንገሪን ብዙሆቻችን አናውቃቸውም
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
ጠይቄ ነግርሻለው
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 жыл бұрын
እኔጋም ብቅ በይ ሰብስክራይብ አበረታችን እህት
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 37 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 34 МЛН
ምስር በድንች ወጥ//ጥቅል ጎመን//Ethiopian Food
10:31
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 7 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
🌶️ Traditional Lavash Bread: Baking Bread on a Barrel Over Wood Fire
28:44
✅የሳንቡሳ አሰራር //Sabmusa recipe//@Mare&Maru
16:23
MARE & MARU
Рет қаралды 2,2 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 37 МЛН