Рет қаралды 3,211
MARE & MARU
#ጎመን//ፍርፍር//Food በድፍን ምስር የተሰራ ጎመን 2 እስር ጎመን •1 ኩባያ የተቀቀለ ድፍን ምስር •1ሽንኩርት •1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት •1 የሻይ ማንኪያ ጨው •ሶስት ቃርያ ለፍርፍሩ አንድ እራስ ሽንኩርት 2 ቲማቲም ነጭ ሽንኩርት 2 እራስ በርበሬ አንድ የሾርባ ማንኪያ ከ ግማሽ የምስር ውሀ 1 ኩባያ