በድንገት ወድቆ መሞት ለምን በዛ? በስውር የፈረመውን መንግስታችን በ2016 በይፋ ልጀምር ነው አለ!!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Saddis TV

  Рет қаралды 118,275

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

11 ай бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 316
@Ethiop29
@Ethiop29 11 ай бұрын
እስከ ዛሬ የቆየነው በእግዚአብሔር ቸርነት እንጅ ማታ ማታ ጥርሳችንን ብሮሽ በማድረጋቸን አይደለም ከ ማታ ብሮሽ ይልቅ የማታ ፅሎት ከ አልጋ በፊት ከስጋም ከ ነፍስም ሞት ያድነናል ዓለም ብዙ ያወራል እምነት የሌለውን ሰው ማጨናነቅ ስራቸው ነው እኛ ግን እንላለን በእግዚአብሔር ቸርነት እና በምህርቱ እንድናለን
@elsabetkidane6118
@elsabetkidane6118 11 ай бұрын
ምንም ችግር የለም እግዚአብሔር አምላክ እየቀደመ ወደ መልካም ስለሚቀይርልን ሁሉንም በቸርነቱ እናልፈዋለን❤ወደ እግዚአብሔር መፀለይ ብቻ ነው የኛ ድርሻ::
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 11 ай бұрын
ወገኖቼ እግዚአብሔር ስንዴን ከገለባው እየለያዩ ነው በእግዚአብሔር የምታምኑ ፅኑ ፀሎት አድርጉ ለሌሎችም ፀሎት አድርጉ አትጨነቁ አምላካችን ሀያል አምላክ ነው ሁሉም ከሱ በታች የሚቀጠቀጡ ናቸው አይዞአችሁ
@wanke5878
@wanke5878 11 ай бұрын
Wow, God bless you, my name is Misha please pray for me! Thank you!
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 11 ай бұрын
አሜን እንዴት ደስ የሚል አፅናኝ ቃል ነው
@ethiopia8971
@ethiopia8971 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
@melakumolla2053
@melakumolla2053 11 ай бұрын
የተከተቡ ሰዎች በዚህ ገለጻ እንዳይጨናነቁ አሳስባለዉ ተከትቦም በጸሎት የትኛዉንም የሰይጣን ስራ ማፍረስ ይቻላል አምላካችን ታላቅ አምላክ ነዉ 🙏🙏🙏🙏
@user-xp5bu9tt1s
@user-xp5bu9tt1s 11 ай бұрын
መምህር አብይ ይልማ እና መምህር አርዓያ መካሻ የምታቀርቡት ሁሉ በመረጃና በማስረጃ ስለሆነ እጅግ በጣም ጥሩ ነው።እስከ መፍትሔውም ጭምር ስለሆነ ኮራንባችሁ ወደፊትም ልዑል እግዚአብሔር ይጠቀምባችሁ አሜን አሜን ወአሜን ።
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh 11 ай бұрын
እናመሰግናለን አብያችን የሁሉ ነገር መፍትሄው ቶሎ ወደ ኢየሱስ ማምለጥ ነው ጌታ ሊመጣ ነው ወገኖቼ በሙሉ ንስሀ ግቡ❤❤❤❤
@addisharegewoinmengesha3816
@addisharegewoinmengesha3816 11 ай бұрын
አብይዬ ሁሉም ነገር ገብቶሃል ! ተባረክ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 11 ай бұрын
መምህርና ጋዜጠኛ ፀሀፊው አብያችንና ብርቱዉ ጋዜጠኛ አርአያ እንኳን በሰላም መጣችሁልን በርቱ ጨለማዉ ን ግለጡት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@martaetopian6896
@martaetopian6896 10 ай бұрын
❤🙏🙏
@ESAYASCHANE458
@ESAYASCHANE458 11 ай бұрын
አይ አብይ ይልማ ወድማችን ቀድመህ ነቅተህ እኛን የምታነቃን ምርጥ ወድማችን ነህ እግዚአብሄር❤🙏🙏እድሜህን ፈጣሪ ያርዝምልን
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 11 ай бұрын
ፀሎት ብቻ ነዉ መፍትሔዉ!!!
@Rakb553
@Rakb553 11 ай бұрын
በጣም ይገርማል እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን መምሕር እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኛ ተጨናቂዎች በርቱልን እወዳችኋለሁ❤
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 11 ай бұрын
አሜን ይምጣልን እምቢ የሚል ለእግዚአብሔር የቀና አሳልፎ ለጠላት የማይሰጠን እግዚአብሔር ይስጠን የፈረሙት ሳይደርስ እግዚአብሔር ይምጣልን እባካችህ በየትኛውም እምነት ያላችሁ አጥብቃችሁ ፀልዩ በእንባ እፀልይ ከባድ ጊዜ እየመጣ ነው ችላ አንበል 😢 መምህር አብይ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ከአውሬ አፍ ያስመልጥልን የጠፉትን በማስተዋል ይመልስልን ሀገሬ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው እንደመሸ አይቀርም በእግዚአብሔር ምህረት ይነጋል 😢💚💛❤🙏
@tigistbush8875
@tigistbush8875 11 ай бұрын
መምህር እና ጋዜጠኛ ደራሲ የትውልድ አንቂ ወድማች የብዬ ወድማችን አርያ እንኳን በሰላም በጤና መጣቹ በናፍቆት ነው የም ጠባበቃቹ ፈጣሪ ጉልበት ይሁናቹ አሜን ሁላቹም የቻና ሉቤተሰቦች አሜን በሉ አሜን❤❤
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@mitikualemishet-qm7tf
@mitikualemishet-qm7tf 11 ай бұрын
‹‹በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሄር ጽድቅ ነው፡፡››
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 11 ай бұрын
እኔ COVD ተከትቢያለው አስገዳጅ ሆኖብኝ በበረራ ምክንያት። ነገር ግን እምነት እጄ ላይ ተቀብቼ ፀበል ጠጥቼ የምወጋበትን እጄን እምነት ሐቅልቄ ፀሎቴን አድርጌ ነው የተከተብኩት። እግዚአብሔር ይጠብቀኛል።
@asterkiflay4470
@asterkiflay4470 11 ай бұрын
እኔም ለዶክተር ቆዩ ላማትብበት ብየ ጸሎት አርጌ ነዉ የተከተብኩ
@LL-im6jw
@LL-im6jw 11 ай бұрын
አይዞን ክትባት የተባለ ሁሉ መጥፎ አይደለም እንበልና እነ ፓሊዮ,ኩፉኝ, ኮቪድ ወዘተ ለማጥፋት እውቀትን እና ሳይንስቲስ ያዘጋጀ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ነው የሚባለው እንጂ ክትባት መጥፎ ነው አልከተብም ካለ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ ነው መልሱ በረቴን እዘጋለሁ አምላኬም አምናለሁ እንዳሉት አባቶች
@tegestnegesh365
@tegestnegesh365 11 ай бұрын
Ayzosh EGZAHBER Amlak yexebeksh
@kidistyimer2966
@kidistyimer2966 11 ай бұрын
እግዚያብሔርን የያዘ ያሸንፋል አይዞን
@MimiDeresa
@MimiDeresa 10 ай бұрын
አሰይ አስካ ሁን ልጆችን አስከትብ አላዉቅም,ትርመስገን,
@OsumanHasene
@OsumanHasene 18 күн бұрын
መምህር አብይ ይልማ ታላቁ ሠው ረጅም ዕድሜ አላህ ይሥጥህ
@kasechmessele9966
@kasechmessele9966 11 ай бұрын
ወንድሜ ያለህ እውቀትን እድንቃለሁ ግን በጣም የረሳሁ ነገር ቢኖር የጌታ መምጣትን ረሳህው በቅርብ ጌታ ይመጣል በተክርስቲታን ትውስዳለች ጌታ እድተኛውን ሊበቅል ይነሳል
@lekebalakere6831
@lekebalakere6831 10 ай бұрын
ተባረክ የቃሉን እውቀት አሁንም ይብዛልህ።
@danieldemoz8894
@danieldemoz8894 10 ай бұрын
አብያችን በርታ አግዚሐብኤር ይርዳኽ ኑርልን❤
@badriyaamhbashih-hj5bn
@badriyaamhbashih-hj5bn 11 ай бұрын
መምህር አብዬ ወንድማችን አርአያ ሁላችሁም የሳድስ ባለሞዮች እግዚአብሔር ክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምታቀርቡልን እግዚአብሔር እንደናተ ያሉት ያብዛልን በርቱልን በዙ መሰዋት ከፍላችሁ ስለምታቀርቡልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 11 ай бұрын
አዎ ባሳለፍነው ሳምንት አንዱ ሼፍ ነው እና የታክሲ ሰልፍ ላይ ቆሟል ታክሲ እየጠበቀ ነበር እና እዛው ሰልፍ ላይ ወደቀ ከዛም ሞተ በጣም የሚያስደነግጥ ነገር ነው ብቻ እምላከ ቅዱሳን ካልታሰበ ሞት ይጠብቀን።
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 11 ай бұрын
እኔም ስራ መግባት አትችሉም ሲሉ ፀበል እምነት የሰማእቱ ቅድሱ ጊዬርጊስ ስእለ አድዶ የዜ ሄጄ ተከትቤ መጣሁ እግዚአብሔር የዳቢሎስን ሴራ ያፈርሳል።
@astermoges2433
@astermoges2433 11 ай бұрын
ሁሉም ነገር እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን
@mulualim7948
@mulualim7948 11 ай бұрын
ሰላም ወንድሞቻችን አብይ እና አርአያ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ በርቱልን 2016 ሳልሳዊ ንጉሥ ቴዎድሮስ የሚመጡበት አመት ስለሆነ የአሁኑ ባለስልጣኖች ከምድረገፅ የሚጠፉበት አመት ነው እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልን ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ እርስተድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@LeulIylu-ok4kc
@LeulIylu-ok4kc 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን። ይህ አካይዳቸው ባለ ሀብትን ለመቆጣጠር ሲሉ ነው ።ትንሣኤው ደርሳል!!!
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 11 ай бұрын
መንግሰታችንም አለም በፍጥነት ትቀየራለች ብሎ በግልፅ ነግሮናል ማራናታ እናንተ በርቱ አትፍሩ እነሱ ጋር ካለ ይልቅ እናንተ ጋር ያለው የታመነ ነው ጭለማውን ገላልጡት ከባድ የእይወት ፈተና እንደሚመጣባቹ የታወቀ ነው ግን ጌታ ቅዱስ ኤልሻዳይ ከናንተ ጋር ነው በርቱ ኢትዮጵያ የቅዱሳን አገር የቃል ኪዳን ምድር ናት በፀሎት በንሰአ መበርታት ብቻ ነው ከኛ ሚፈልገው ❤
@user-tw9we6bm4t
@user-tw9we6bm4t 11 ай бұрын
መምህራኖቻችን ስለምታደርጉልን ነገር ሁሉ እግዚአብሄር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ በጣም ብዙ ነገር እየተማርን ነው እየተጠነቀቅን ግዜውንም እየዋጅን ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናይስጣችሁ አቤቱ የትንቢት መፈጸሚያ አታድርገን😢😢
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw 11 ай бұрын
መምህር welcome ክፍል ፪ እየጠበኩኝ ነበር ክፍል ፩ ክፍል ፪ የሚገርም መረጃዎች ናቸው እናመሰግናለን እንደተባለው የጨለማው ጉዳይ አስፈፃሚዎች በሚገርም ፍጥነት እየሰሩ ነው ነገሮች እየተቀያየሩ ነው of course አንድ ቡድን አለ አለምን የሚያሾራት ይሄም የነቢልጌት ቡድን ነው በአለም ያሉትን ፋርሞችን በመግዛት በአርቴፍሻል ሰብልና እንስሳት ስጋ በመተካት እየሰሩ ነው አንዷም እኔ የምኖርባት ካናዳ ናት ከወር በፊት በየትምህር ቤቶች ፎርም በልጆች ተልኮልን ነበር እሱም ልጆች ከትምህርት በኋላ የጌ ትምህርት እንዲማሩ የሚል ነበር ሰላማዊ ሰልፍም ወጥተን ነበር ግን ፖሊሶችም የነሱ ስለሆኑ ብዙ ሰዎችን አስረዋል Wildfire በሚል ሰበብ ብዙ ሄክታሮችን አቃጥለዋል ሲጠና ግን 53ቱ የሳት አደጋዎች የደረሱት wildfire ሳይሆን በሰዎች የደረሰ ነበር ሰዎች ሲጠኑ የመንግስት አካላት ሁነው ተግኝተዋል ለምን ስትል አንተ እንዳልከው እንስሳዎችን ዛፎችን የማጥፋት ስራ ነው አርቴፊሻልና ግሉ የተደረጉ ስጋዎች በየማርኬቶቹ አሉ የእንስሳት ስጋ በእጥፍ ተወዷል ይሄም የሆነው በሰይጣን አምላኪው ትሮዶና ቢልጌት ነው by the way እነዚህ ሰዎች ከሞቱ ቆይተዋል የነሱን skin suit ያደረጉ ሌሎች ሰዎች ናቸው ስልጣን ላይ ያሉት #በኢትዮጵያም በየግዜው የሚተከሉት አትክልቶች የምድርን ውሃ እንዲጨርሱ እና መረጃን እንዲሰጡ ተደርገው የተሰሩ ባይሎጅካል አትክልቶች ናቸው አያድጉም ግን ለምዕራቡ አለም መረጃዎችን ያደርሳሉ በምድር ውስጥ ያሉትን ጠቃሚ መአድናትን ያጠፋሉ ለዚህ ደግሞ የምዕራቡ አለም የጨለማው ልጅ ዘንዶው አብይ አህመድ ከፍተኛውን ስራ እየሰራላቸው ነው ግን ""ከነሱ ካለው ከእኛ ጋር ያለው ይበልጣል"" ስለ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚተከሉት አትክልቶች ያንተንም ጥናት አድርገህ ብታካፍለን ደስ ይለኛል
@lueleshetu2251
@lueleshetu2251 11 ай бұрын
አብይ እና አርአያ እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏
@kidistyimer2966
@kidistyimer2966 11 ай бұрын
ሐያሉ እግዚያብሔር እናንተን ይጠብቅልን
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 10 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ ስሙ ከደማችን ያፀዳዋል
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 11 ай бұрын
በጣም እማከብርህ ውዱ የኢትዮጵያ ልጅ መምህር አብይ እግዚአብሔር። ቀሪ ዘመንህን ይባርክ እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልህ ከነዚህ ከመናፍስት አለም እርሱ ይታደገን
@zemenuderese
@zemenuderese 10 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም ምርጥ መምህር ነህ ሕይወትህን ሰጥተህ ለህዝብ መረጃ ታቀርባለህ። በጣም ጀግና ነህ።
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh 11 ай бұрын
Bartu igizabiher yixabikachuw ❤❤❤❤
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 10 ай бұрын
ደስ ያለኝ ነገር በኢትዮጵያ መንፈሳዊ መሪ ይመጣና ህዝብን በፆም በጸሎት ወደ እግዚሐብሄር ዩሚመልስ መሪ ይመራታል የተባለው በጣም ደስ ይላል ሌላው ጥርስ መማስዳት የተባለው ግን ገርሞኛል ጌታ ይጠብቀን
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 11 ай бұрын
አብዬ የኛ ተወዳጅ ሰላምክ ብዝት ይበልልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ🙏❤️❤️❤️❤️ ኣዚና ኢና ንፈትወካ❤️❤️❤️
@user-lm4sr8lb8t
@user-lm4sr8lb8t 11 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ። መምህራች የጥርስ ሳሙና ካንሰር አምጭ ንጥረ ነገሮች እንዳሉት አንብቤያለሁ። እንደውም በ ተቃራኒው ያሴሩልን እንዳለ መጠርጠር ነው። የጥንት አባቶቻችን መች ሳሙና ያውቃሉ።
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 11 ай бұрын
እውነት ነው የኔም ጥርጣሬ ነው ፈፅሞ ውሸታቸውን ነው
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 11 ай бұрын
እውነት ነው የኔም ጥርጣሬ ነው እነሱን ፈፅሞ ማመን አያስፈልግም
@meronalazar1770
@meronalazar1770 11 ай бұрын
ማፋቂያ አና coconut oil the besttttt.
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 11 ай бұрын
Another interesting video. God bless you and your efforts Memher Abiy and Araya.
@user-lg3nh5gk9v
@user-lg3nh5gk9v 11 ай бұрын
አቤቱ ያዚያን ጊዜ አስበን
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ያንን ቀን ናፍቅን እግዚአብሔር ያበረታን በረቱልን ❤🙏🙏
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 11 ай бұрын
እግዚኣብሔር ኣባት ሆይ ኣንተ ግን ከሁሉም፡ በላይ ነህ። ኣባት ሆይ ኣንተ የነገስታት ንጉስ፡ የጌቶች ጌታ ነህ፡ የሓያላን ሓያል ነህ። ስለዚህ ፡ ዲያብሎስ ትንሽ ግዜ ቀርቶት ኣውቆ፡ ከመቸውን ግዜ እየሮጠ ነውና፡ ኣባት ሆይ ኣንተ ግን ከዓለም መሪዎች በላይ፡ ልብና ኩልሊትን፡ የምትመረምር፡ ገና ሳይሆን በሓሳባቸው እያለ ፡ምን እያሰቡ እንደሆነ የምታውቅ ነህና ፡ ስለሁሉም ለኣንተ ኣሳልፈን እንሰጥሃለን። ኣባት ሆይ ፡ ኣንተ ትልቅ ነህ። በወደድከው ግዜና ሰዓት የፈለግከውን የምታደርግ ሁሉም ቻይ የሆንክ ትልቅ ኣምላኽ ነህ። ክብር ሁሉ ለኣንተ ይሁን። ትላንት ያደረግከው ድንቅ ታምራትህና ፡ የእጅህ ሰራ ሁሉ፡ ለዛሬ እምነት ሆኖልናልና፡ ስምህ ይባረክ። ኣባት ሆይ ፡ ኣሁንም በዘመናችን ፡ በዓለም፡ ሁሉ፡ ኣለመከልከል፡ ክብርህ ይገለጽ። ይህንንም፡ ስለስምህ ስትል ስለምታደአገው ስምህ ብሩክ ይሁን። ክብር ሁሉ ለኣንተ ይሁን። ኣሜን።
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 11 ай бұрын
አብዬ እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@tgcot431
@tgcot431 11 ай бұрын
Thank you my brothers for sharing this knowledge 🙏
@HabtamMihret-uq3iy
@HabtamMihret-uq3iy 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በእውነት ፈፅሞ ልጆቹን አይተውም እና ያቀላፍት እንዲነቁ እነደዚህ ድንቅ እና ጥበብን የሚገልፅበትወንድም ሰጠን አሁንም ለአብይ ይልማ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን እጥፍ አድሮጎ ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ በፈጠረው ፍጥረታት ሁሉ ዘላለም ምስጉን ነው እና ለዘላለም ክብር ምስጋና ይገበዋል አሜን
@fasikatezazau1618
@fasikatezazau1618 11 ай бұрын
Jamie foxx የተባል የፊልም ባለሙያ ለዚክትባት ምሳሌነው ልክ ሶስት ኛውን ክትባት ከትበውት ነው የወደቀው ዜና እንዳይሆን የሄዱበት እርቀት ያሳፍራል አብይ አችን ቀጥሉበት እኔም ልጄን በክትባት ብዛት ነው ኦቲስቱክ ያረጉብኝ ።
@martasafa7325
@martasafa7325 7 ай бұрын
መምህርራችን ሰላም ብለናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ❤🙏
@degolabraha9972
@degolabraha9972 11 ай бұрын
መምሕር አብይ ይልማ ትክክል እዚህም ያለንበት ቶሮንቶ የተከተብነው ክትባት የደም ቧንቧዎችን የሚዘጋ ነው ለዚህ ነው ሕዝብ የሚያልቀው እግዚአብሔር ይከልለን
@TrsitAssefa-kx1fl
@TrsitAssefa-kx1fl 11 ай бұрын
ተዋህዶም ኢትዮጵያም ያሸንፋሉ ዓለም በ ኢትዮጵያ ትመራለች ከ ምፅአትም ከ አርማጌዶንም በፊት በቅርቡ ኢትዮጵያ ትንሳኤ አላት
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 11 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለነስህ ሞት አበቃኝ አሜን የሳደስ ሚደያ አባይ እና ሎችን ይህን በጣም ወሳኝ ተምህርት ሰለ መታቅርበልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን
@rosagiorgiprim6746
@rosagiorgiprim6746 11 ай бұрын
የለው አማራጭ ጥላቻና ትችትን ትተን በርትተን ተግተን በአድነት መፀለይ ነው❤ ፀሎት ሁሉም ያድነናል ይፈውሳል ።❤❤ፈጣሪ ማስታዋልን መከባበርን ያድለን።
@Godblessethio
@Godblessethio 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሄር ተስፍን ይስጠን ❤❤❤ተስፍን አንጣ🙏🙏🙏
@bizugesese3536
@bizugesese3536 11 ай бұрын
ተባረኩ ስለመረጃው አመሰግናለሁ
@elsagetaneh
@elsagetaneh 10 ай бұрын
አብያችንና አራያ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለሰጣችሁን መረጃ እናመሰግናለን 🙏
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 11 ай бұрын
Thank you great info, God Bless you
@dagmenaoll6231
@dagmenaoll6231 11 ай бұрын
Thank you tebareku
@user-xi9xu5qg5r
@user-xi9xu5qg5r 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ኃይልና ብርታት ይስጣችሁ አብይና አርአያ።
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 11 ай бұрын
God bless you today and always all my Ethiopian people ❤
@now1397
@now1397 11 ай бұрын
Thank you so much in Israel!!
@mesgbre
@mesgbre 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣህ ችሁ እናንተ ብሩካን ወንድሞች በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ! አሜን! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidestbelay9253
@kidestbelay9253 11 ай бұрын
Very interesting topic May the Good Lord be with you.
@Gizachew-1
@Gizachew-1 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ወንድሞቻችን በቅርቡ 200K ቤተሰብ ታፈራላችሁ እንደ ድካማችሁ 1M+ ይገባቹሀል ለኛ በምትሰጡት ትምህርት ግን የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ አይቀርም:: በአልባሌ ነገሮች ላይ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተከታዮች አላቸው,እናንተ ወንድሞቼ የጨለማውን ማህበረሰብ የምትዋጉልን, ወጣቱን ህዝቡን እያነቃችሁ ከቅስፈት ከእሳት እራሳችንን እንድኗድን እያስተማራችሁን ነው::ሁሌም የድንግል ማሪያም ልጅ ከፊታችሁ ይቅደም ይባርካችሁ-::
@sayiethiopia
@sayiethiopia 11 ай бұрын
ስወዳችሁ ሳድሶች እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን ❤❤❤❤❤
@user-bb7zo6yh3s
@user-bb7zo6yh3s 11 ай бұрын
ወንድምየ አብይ በጣም አድናቂህ ነኝ ስለምታነሳቸዉ ሀሳቦች እና ግዜአችሁን ለመጭው ትውልድ እና አሁን ላለነዉ ሁሉ አስተማሪ የሁኑ ነገሮችን ስለምታቀርብልን ከልብ አመሰግናለሁ ግን ምንድነዉ መፍትሔው ምንእናርግ እምንሰማዉ እምናየዉ ሁሉ የሳዝናል መፍትሔ ምንይሆን 😢
@netsanetmulugeta2295
@netsanetmulugeta2295 11 ай бұрын
ፀሎት
@asterisayas8522
@asterisayas8522 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አዋጅን በአዋጅ የሚገለብጥ አምላክ ነው። ቁልፉ ጸሎት ነው። ገና ብዙ ለጆሮ ጭው የሚያደርግ ገና እንሰማለን።ግን የኛ ድርሻ ምንድነው ጸሎት ጸሎት።
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 11 ай бұрын
ጸሎት
@dinkneshdemeke7836
@dinkneshdemeke7836 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ
@jotejote1957
@jotejote1957 11 ай бұрын
ሚገርማችሁ ነገር እናት ባንክ እንደትልቅ ነገር ሢያስተዋዉቅ ነበር እኔ በግሌ ነቅቻለሁ እድሜ ለናንተ
@aidabelay4749
@aidabelay4749 11 ай бұрын
God bless you በደሞ ተሸፈኖ ሳድስ ሚድያ ❤
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 11 ай бұрын
አብይ ተባረኩ። የምታስተላልፉት ምርጥ መረጃ የምስማማው ነው።ሰዎቹ(ምዕራቢያኖቹ) በተለይ እኛ አፍሪካውያንን ለማጥፋት ትጋት ላይ ናቸው።በተለይ አሁን ባለንበት ክፉ ወቅት ሰው በትጋት መጸለይ ይጠበቅበታል። የጥርስ ብሩሽ የእንጨቱ መፋቂያ ከሎሚ ወይም ጨው ጋር ብንጠቀም ለጥርሳችን ጤንነትም ሆነ ከመጥፎ የአፍ ጠረን መዳን ይቻላል።
@user-sr7fk2oj3j
@user-sr7fk2oj3j 10 ай бұрын
Abiy Egziabher yibarkh
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 11 ай бұрын
ሰላም ሳም መምህራችን አብይ ይልማ እንኳን ሰላም መጣችሁ
@nardosgebrehiwet3933
@nardosgebrehiwet3933 11 ай бұрын
God bless you my brothers
@alemkenadugna2727
@alemkenadugna2727 11 ай бұрын
መምህር ይልማ በርቶልኛል ማለት ተገቢ ከሆነ የእርሶ ነው እውነቱ የበራሎት ይበርቱልን አብዝቸ እወዶታለሁ መምህር❗️
@user-se2er5pj8w
@user-se2er5pj8w 11 ай бұрын
እናመሠግናለን
@psalm91Amen
@psalm91Amen 11 ай бұрын
በማታ የጥርስ መቦረሹ በብዛት denture implant ወይም የመንጋጋ ጥርሳቸው ተቦርቡሮ ፊለርስ ከአምስት ወይም ከዛ በላይ የመንጋጋ ጥርስ ፊለር( filler) ላስሞሉ አለያም cavity( መቦርቦር) ኖሯቸው ላላስሞሉ ወይም ላላስነቀሉ ነው:: እንዳውም * የተፈጥሮ ጥርስን -በጥርስ ብሊች በየጊዜው ማንጻት, UV light አብዝቶ መጠቀም በየቀኑ ፎሎስ ማድረግ ሸካራ የጥርስ ብሩሾችን መጠቀም... ጥርስን እንደሚያሳሳ ለመቦርቦር ና በቀላሉ ለመበለዝ እንደሚያጋልጥ እንዲሁም ለድድ በሽታም እንደሚያጋልጥ በተለይ UV light ከጊዜ ብዛትና ከተደጋገመ አጠቃቀም በኋላ የአፍ ካንሰር የማምጣት ደረጃ እንዳለው ዲንቲስቶች ይናገራሉ:: ለምሳሌ ነጮቹ ቆዳቸውን ታን ለማድረግ የሚጠቀሙበት ጨረር( UVA and UVB) የቆዳ ካንሰርና ( lmmune system ) መዳከም እንደሚፈጥረው ማለት ነው:: ሞቦረሽ አስፈላጊ ነው:: የጥርስ ካቪቲ የድድ በሽታ ወይም ቶንስል ስቶን ወይም ሳይነስ ኢንፌክሽን ያላቸው ሰዎች በጊዜ ሊታከሙ ይገባል:: ካልታከሙት ከድንገተኛ ሞት መንስኤ የሆነውን heart disease የልብ ህመም ያመጣል:: ይሄ ጥርስን አለመቦረሽና ድንገተኛ ሞቱ ትንሽ መብራራት ያለበት ስለመሰለኝ ነው:: በርቱ ሕዝባችንን ገና ብዙ ታስተምራላችሁ ታነቃላችሁ
@teofloszeleke4472
@teofloszeleke4472 10 ай бұрын
Thanks for your explanation!
@user-pm7gj5sb6j
@user-pm7gj5sb6j 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር
@abebe7532
@abebe7532 10 ай бұрын
Amen endafh yarglin ty🎉 Abiy yelma
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 11 ай бұрын
ተባሩክ
@hiwotgtsadik159
@hiwotgtsadik159 11 ай бұрын
በርቱ ፣ እግዚአብሄር ይርዳን
@fiyoriseyoum7630
@fiyoriseyoum7630 11 ай бұрын
እግዚያብሔር ይጠብቀን እናመሰግናለን
@nardosgebrehiwet3933
@nardosgebrehiwet3933 11 ай бұрын
God bless my brothers 🙏 🙏
@tesfuteshome1406
@tesfuteshome1406 11 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ወድ ወንድሞቼ
@elfineshlohauben-et2qf
@elfineshlohauben-et2qf 8 ай бұрын
😢😢ከ አንዴም ሁለት ተውጋው የ ጉፋን ክታፋት ያኔ 6 ዎሬ ቦኃላ ልገል ይቺላል እየተባሌ ነበር 😢ሞቴን ጠብቀ ነበር ልሁል እግዚአብሔር ይባረክ አልሞት ያመንኩት ጌታ እንኩዋን ከሱ ከ ሲኦልም ያድናል 😢እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይሰ ጥልኝ በጣምእናደምጣለን በርቱ መምህር 2:47
@zakealharithy9472
@zakealharithy9472 11 ай бұрын
ኑ ወደ እየሱስ እየሱስ ብቻ ነው የሚያድን አርማ ግድም ምናምን ምናገባን እሱ የአምላክ ስራ ነው የአውሬው ዘመን ይመጣል ብሎአል ይመጣል እኛ መከልከል አንችልም ግን ግን በልጁ በክርስቶስ ያመነ መድሀኒቱን አገኝ
@Baby-kg1ez
@Baby-kg1ez 11 ай бұрын
እግዚያብሄር ይጠብቅህ❤
@solomonatsebha5990
@solomonatsebha5990 11 ай бұрын
am with you abiye bro
@hgfthgg5994
@hgfthgg5994 11 ай бұрын
እግዚአብሄርይጠብቃችሁለእውነትየቆማችሁ
@bezawit1148
@bezawit1148 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ግን በጣም ያሰጨንቃል የምታየው የምሰማው ነገር በጣም የምያሰፈራኝ ነገር ቢኖር እኛ የኛን ሰጥተን የነሱን የመቀበል አባዜ ሰላለብን እነሱ ሁሉን ሞክረው ሰልችቶቻው ወይ ተፀፅተው ወደ ፈጣረ ሰመለሱ እኛ ደግሞ ተቀብለናቸው በሀጢያት ሰንዳክር የምፃት ቀን እንዳይደረሰብን ነው ሰጋቴ
@lidmek2127
@lidmek2127 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@Hana-3838
@Hana-3838 11 ай бұрын
💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን በርቱልን 😭😭😭💔💔💔
@melessekebie4563
@melessekebie4563 11 ай бұрын
መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ የምታቀርቧቸውን ለሰው ልጆች አስፈላጊ የሆኑ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና እንዴት የዘመናችንን ክፉ መናፍስት መዋጋት እንዳለብን የምታስተምሩን ትምህርቶች እጅግ በጣም ጥሩ እና ወቅታዊ ናቸው በጣምም እንከታተላለን። ዛሬ አንድ ጥያቄ መጠየቅ ፈለኩ እስም አሁን አሁን በጣም እየገነነ የመጣ በተለያዩ ሀገራት የሚቀርቡ ማጅሺያን ታለንት ሾ አለ ለምሳሌ በአሜሪካን ታለንት ሾ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚታዩት እጅግ አስፈሪ እና ለማመን የሚከብዱ ናቸው ። ጊዜ ካላቹህ በዚህ ጉዳይ አንድ ነገር ብታቀርቡ ትምህርት ይሆናል ብየ አስባለው።አመሰግናለው በጣም እናከብራቹሀለን።
@AMANI_I_3I_6969
@AMANI_I_3I_6969 11 ай бұрын
ተዉ ኢትዮጵያችን እንጠብቅ ምራብያውያን በቁማችን ሊቀብሩን ነው እባካቹሁ ንቁ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 11 ай бұрын
ይኤ መንግሰት እሰካለ ጭንቅ ነው መፀለይ ነው
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 11 ай бұрын
ለኛ ያሰቡት ለራሳቸው ያረገዋል እኛ አቅማችን ፀሎት ነው ወደ እግዚአብሔር በእንባ እንፀልይ እባካችሁ የሚያዋጣን በፆምና በፀሎት ወደ ፈጣሪ መጮህ ብቻ 😢
@abiy541
@abiy541 11 ай бұрын
አስተማሪያችን በርታ
@rehanaabdulkadir5039
@rehanaabdulkadir5039 10 ай бұрын
This absolutely true 💯💯💯
@solomonhawulte4287
@solomonhawulte4287 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@emebetsetegn7580
@emebetsetegn7580 11 ай бұрын
እናመስግናለን 🙏🙏🙏😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒
@workiyeadere37
@workiyeadere37 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ወንድሜ
@tegestnegesh365
@tegestnegesh365 11 ай бұрын
EGZAHBER Amlak kedezih Aynet fexar yeseweren😢😢😢 Kale hiwet yasemelen
@christiandereje4526
@christiandereje4526 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@meazatadesse2067
@meazatadesse2067 11 ай бұрын
ሕ/ግዛቤር ይጠብቅህ ወንድሜ ተባረክ
@tesfayetilahun2696
@tesfayetilahun2696 9 ай бұрын
amazing
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 4,2 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
King jr
Рет қаралды 3,6 МЛН