Пікірлер
@user-op1do2xw6s
@user-op1do2xw6s 2 сағат бұрын
አሪፍ ነው
@ehtamariam2207
@ehtamariam2207 8 сағат бұрын
God knows ከሃገራችን ስንቱን ወላጅ አልባ ህፃናት መስዋህት እንደሆኑ😢😢😢
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 11 сағат бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ቀእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 18 сағат бұрын
TALALAQ ALMAT YEMIDEQ TYNTOCHN ,KEMERAT ALEM ALFO LALA MDR YEMITAYBETNA LALAGNAW YALEMN ELQIT YEMITAYBET GIZA LIMETA NEAW YDENQALM YASAZNALM!!!!!
@KidistTesfaye-mb3wd
@KidistTesfaye-mb3wd 22 сағат бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው። እናመሰግናለን ወንድሜ ብዙ እውቀት አግኝቻለው እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን በምህረቱ ይጠብቃልን ።
@GenetEthiopia
@GenetEthiopia Күн бұрын
አብይ ፈጣር ይባርክ❤❤❤
@BerkitdenbuAgiza
@BerkitdenbuAgiza Күн бұрын
Egizabhar yitebikih
@emayeemaye9899
@emayeemaye9899 Күн бұрын
አንተ ምን ሆነነው ስራ የማትሰራው ካፌው በለጠብህ
@kenaketime3491
@kenaketime3491 Күн бұрын
ሮሜ 10,1ጀምሮ አንብብ
@kenaketime3491
@kenaketime3491 Күн бұрын
ለካ መምህር አስመሳይ ሸንጋይ ነህ ማትረባ ነህ
@kenaketime3491
@kenaketime3491 Күн бұрын
በጣም ተሳሳትህ ።ለካ አንተ እንዲ አይነት ሠው ነህ ።የበግ ለምድ ማለት አንተ ነህ ።ምንም መረጃ የለህም ።እንዲ ምታወራው አሳማኝ መረጃ የለህም ።
@meronmekonnen6968
@meronmekonnen6968 Күн бұрын
አቀራረጹ ይስተካከል የምታሳያቸው ምስሎች አይታዮም!
@mulugetamuller5303
@mulugetamuller5303 Күн бұрын
ዶክተር ሮዳስ ስጋዬ በትንሳዬ ከነብሴ ጋር ተዋህዳ ትነሳለች ብዬ አምናለው። ብሎ ማለቱ የዕውቀቱን ጎዶለነት አያሳይም ወይ? ምክንያቱም ክርስቶስ በወንጌል ፣ያስተማረን ፈራሽና በስባሽ አካላችን መግስተ ሠማያትን እንደማይወርስ ነው። ስጋና ደም መግስተሠማያትነን አይወርሱም። ይህ የሚሞት የማሞተውን ፣ይህ የሚበሰብስ የማበሰብሰውን አይወርስም። ቃሉ ይህን ሲል አተ ከወዴት አመጣህው?
@ehtamariam2207
@ehtamariam2207 Күн бұрын
ባአንድ ጊዜ ሚሊየነር ሆንን የሚሉትን መጠርጠርና መፍራት ነው ጎበዝ😢 ለፍቶ የሚያገኘው ያስታውቃል ወደዳችሁም ጠላቹም😢 ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሃገሬንህዝብ አፍዝዘውታል😢 ጠርጥር ወገኔ ጠርጥርና መንጥር ጊዜው እየከፋ ነው መሰልጠንና መሰይጠንና ለይተን እንወቅ እግዚሐብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ💚💛❤️
@gezahegnmamo-cy5wt
@gezahegnmamo-cy5wt Күн бұрын
This is why Jesus told Nicodemus that he must be “born again” (John 3:3). Satan wants us to doubt our salvation to make us ineffective. We must grow in Christ by studying the Word of God. The more we commune with God by reading His Word and spending time in prayer,

@asfghadfff5140
@asfghadfff5140 Күн бұрын
Allah ykoychwe
@asfghadfff5140
@asfghadfff5140 Күн бұрын
Mmhre Aby yEthyopiu mktanh edman mna ystke❤
@dayandayanNf
@dayandayanNf Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂fta new mtaregegn😂😂ayii tsedenya drom zefnwa yzegagnal😂😂
@dayandayanNf
@dayandayanNf Күн бұрын
Awko yetegnan bikseksut aysema😂😂😂hon bla new eko tftwat adelem😂😂😂eytkeraresech new
@dayandayanNf
@dayandayanNf Күн бұрын
😂😂😂😂 taznanalchu kmr😂😂berta abyi
@ephremerfo5201
@ephremerfo5201 Күн бұрын
አብይ ከጎን ነን
@melakukero7339
@melakukero7339 Күн бұрын
አብይ ተባረክልኝ ዉድ መምሕሬ
@mikiyasasres135
@mikiyasasres135 2 күн бұрын
አብዬ እንዴት እንዳበረታኽኝ
@desalegnkefa
@desalegnkefa 2 күн бұрын
Inem and ken lishewed neber KZfaq video ayche. Getaye yibarkh tebaaaaarek❤
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 2 күн бұрын
ሮፍናን የሚባለው ዘፋኝ ሳየው እራሱ የሆነ የሴይጣን አምላኪ ይመስለኛል ዘፈኑን ሰምቼውም ጨላውቅም ግን ይቀፈኛል
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 күн бұрын
አትፍራ አትሸማቀቅ ስለከሰሰችህ በርታ አይዞህ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 күн бұрын
እናት ድምፅሽን ጣቋር ተቆጣጥሮታል ፀበል ሂጅ ጣቋር ዋናው ድምፅን ማሮርነን ነው
@ehtamariam2207
@ehtamariam2207 2 күн бұрын
አንዳንዴ ስንኮርጅ ደህና ደህናውን ብንኮርጅ ጥሩ ነው:: ምናልባትም በመንፈሳዊ እይታ አይታው ላይሆን ይችላል ግን ሳያስቡት ፕሮሞት እያደረጉላቸው ነው😢 እናስተውል ጊዜው የከፋ ነው:: አንተምወንድሜ በርታ ሌላ ጊዜ በየአቅጣጫው ይመለከቱታል:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይባርክ ከክፉ እኛን ልጆቿን ይጠብቀን🙏
@user-ng6ue1vh9z
@user-ng6ue1vh9z 2 күн бұрын
የኛ የሀገራችንን ብታዩ ምን ልትሉ ነው ወገን ተወረናልእኮ በቴሌግራም ብዙ ነገር እየተደረገ ነው በተለይ ወጣቱ ቪዲዮ ሰርቶ መልቀቅ እንደ ተራ ነገር እየሆነ መቷል በተለይ ግለ ወሲብ ሚያረጉ ሴቶች እና የማሳጅ ቤት ጉዶች ብቻ የሆነ ነገር ቢደረግ እዚላይ ቢሰራ ጥሩ ነው እላለው
@LekeGidey-my9ig
@LekeGidey-my9ig 2 күн бұрын
pay band ንግድ ባንክ ስሞኑን የለቀቀው ማስታወቂያ ፎቶው የልጅቷን ግማሽ አካሏን ነው የተነሳችው ፎቶ የኣንድ አይን ምስል ኣጋልጥልን አብዬ☝️
@KasawNigusa
@KasawNigusa 3 күн бұрын
እየ ብቻ አይደለም አብይ መስቀል እያደረጉ በቴሌግራም ፖርኖ ፊልም እራቁታቸውን እየወኑ ፎቶ የሚለቁ ባለጌ ሀበሻ ወይም ኢትዮጵያዊ ሴቶችም አሉ ቤተክርስትያናችን ለማዋረድ በዚህ ልክ እየተሰራነው ብዙ መወገዝያለባቸው አሉ ገና ያልተጋለጡ እግዛቤር ቀኑ ሲደርስ ያጋልጣቸው አብይ ጀግናችን ኑርልን የሀይማኖት አባትማ ቢኤት ይንዱ ቁርጥ ይቁረጡ ምን አገባቸው አያወግዙ እነሱ እራሣቸው የተወገዙ ናቸው አንተ በርታልን።
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 3 күн бұрын
ይህን ፅሁፍ የሚያነብ ሰው ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ልቡን ይክፈትለት። ስንክሳር (ዞራ ሚያዚያ) ገፅ 141 "በዚህ ቀን ፊቱ እንደ ውሻ የሆነ ክርስቶፈርስ በሰማዕትነት አረፈ" ይላል!! ወንድሜ እባክህ ከእግዚአብሔር ቃል በመነሳት (ሁሉን እንደ እግዚአብሔር ቃል ነውና መመርመር ያለብን) ልታስረዳኝ ትችላለህ!? ፊቱ እንደ ውሻ ሆኖ ሌላው አካሉ ደግሞ ወንድ የሆነ ሰው የሚመስል "የግብፅ ጣዖትን እንዲሁም ፊቷ ውሻ ሆኖ ሌላው አካሏ ደግሞ የሴት የሆነች ሰው መሳይ የግብፅ ጣዖትን በመፃህፍት ተመልክቻለሁ። የኔ ጥያቄ አንድ፣ በስንክ ሳር ገፅ 141 ዞራ ሚያዚያ ላይ የተጠቀሰው ማለትም "ፊቱ ውሻ መሳይ ክርስቶፈርስ የተባለ ከአንገቱ በታች ደግሞ ሰው በሰማዕትነት አረፈ" የተባለውና የግብፅ ጣዖት አንድነታቸውንና ልዩነታቸውን ብታስረጅኝ። ሰው እንዴት የውሻን ፊት ይይዛል!? በምን የተነሳ!? መፅሃፍ ቅዱሳዊ ማስረጃስ ይኖር ይሆን!? ሁለተኛ ጥያቄ፣ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምሮ በሰማዕትነት ያረፉ ሰዎች የመታሰቢያ ቀን እንዳላቸው ግልፅ ነውና ይህ ፊቱ የውሻ ሰውነቱ ደግሞ የሰው የሆነው "ሰማዕት ክርስቶፈርስ" የመታሰቢያ ቀን ይኖረው ይሆን!? በእናንተ ሃይማኖትስ ይከበራል!? ከተከበረስ በመቼው ቀን!? መፅሃፍ ቅዱሳዊ ማጣቀሻ ካለ ጥቀስልኝ። እባክህ በቅንነት ይህን ለመረዳት ፈልጌ ነውና በደምብ በግልፅ ተንትነህ አስረዳኝ። ምናልባትም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ ሆነው ይህን ለማያውቁ ሰዎችም ታሳቢ አድርገህ። አመሰግናለሁ ወንድሜ ። "ሁላችንም ዓይኖቻችንን ከሌሎች ላይ አንስተን ወደ ሞተልን፣ ከሞትም ተነስቶ በግርማው በአባቱ ቀኝ በዙፋኑ ላይ በክብር ለተቀመጠው፣ ህያው ለሆነው፣ መጀመሪያ እና መጨረሻ ወደሆነው፣ ዳግም በዕልፍ አዕላፍ መላዕክት ታጅቦ በደመና ላይ የሚታየው፣ በህያውና በሙታን ላይ ሊፈርድ ወደዚህ ምድር በሚመጣው፣ ወደ ጌታችን፣ መድሃኒታችንና ዓምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ እናድርግ" ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ከዘላለም ሞት ያድናልና። አሜን ማስተዋልን ለሁላችንም አብዝቶ ይስጠን።

@aberhameawoke3145
@aberhameawoke3145 3 күн бұрын
Abeyachen ❤❤❤❤
@ehtamariam2207
@ehtamariam2207 3 күн бұрын
አይዟችሁ አሁን ላይ ያለው ነገር ግልፅ ነው ሰይጣንነትን በግልፅ እያስፋፉት ነው😢 እግዚአብሔር አሁንም ያጋልጣቸው
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 3 күн бұрын
እንድህ አይነት ትምህርት እያስተማርሽ ዉይግ ታደርጊያለሽ እንዴ እህታችን ምን ነካሽ??😢😢
@KidistHadera-be9qe
@KidistHadera-be9qe 3 күн бұрын
ታውራለች ሴትየዋ ነፃ ያውጣት መንፈስ ነው ሚጫወትባት ለቤተሰቧ እንዳትሆን
@KidistHadera-be9qe
@KidistHadera-be9qe 3 күн бұрын
አቃጣሪ ቤተሰቦን ያልረዳች ለማንም አትሆንም ስታስጠላ ጠንቋይ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 3 күн бұрын
እና በትክክል የግብረሰዶም ሀገር ሁናለች ኢትዮጵያ 1968 አመት ጀምሮ ቆየች በርቱ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 4 күн бұрын
እሷስ ጠንቋይ ቤት ስትመላለስ እንደነበረ
@abiyniggatu968
@abiyniggatu968 4 күн бұрын
# lucy ድንቅነሽ ----- ትውደም #
@abiyniggatu968
@abiyniggatu968 4 күн бұрын
# lucy ወይም ድንቅነሽ -----ትውደም #
@abiyniggatu968
@abiyniggatu968 4 күн бұрын
# lucy ድንቅነሽ ---- ትውደም - ላለፉት 50 ዓመታት ኢትዮጵያን መከራ ውስጥ የከተተች ፣ የሉሲፋር መንፈስ ነች
@YTy-nu6yt
@YTy-nu6yt 4 күн бұрын
ከአንድ አመት በፊት የተለቀቀ አሁን ለምን ትለቃላችሁ😮😮😮😮😮
@Zesolomon
@Zesolomon 4 күн бұрын
Good job
@marde684
@marde684 4 күн бұрын
አቤት ፕሮሞሽን የሰይጣን ዓለምን በዚህ ደረጃ ማስተዋወቅ
@KillorBeKilled-kh3vqdes
@KillorBeKilled-kh3vqdes 4 күн бұрын
አብይ አህመድም ልጆቹ የሚያፍሩበትን ቁማር ሕዝብ ላይ እየሰራ ነው🤔🤔🤔
@KillorBeKilled-kh3vqdes
@KillorBeKilled-kh3vqdes 4 күн бұрын
ልጁን አየሁዋት አባቴ 83 ሆነው እያለች ስትፈነድቅ😂😂😂እኔ ብሆን ያለሁበትንም አላሳውቅም ያራጅ ልጅ ሆኜ😢😢😢
@user-nj4di4gh3y
@user-nj4di4gh3y 4 күн бұрын
ኣሬፍ ፕሮግራም ነው በታም ደስ ይላል ሁሉንም ሃይማኖት ያካተተ ኣገርን የሚገነባ ውይይት ነው ❤❤❤