በድስት ኩኪስ አሰራር | Delicate and light Sugar cookie | ብስኩት አሰራር | Delicious cookie recipe

  Рет қаралды 37,483

ሄሪ ኬኳ Heri's Baking🎂

ሄሪ ኬኳ Heri's Baking🎂

Жыл бұрын

ሰላም የኔ ኬኮች ኩኪስ መግዛት ቀረ!! በጣም ቀላል እና ጣፋጭ ኩኪስ በድስት ወይም በኦቨን!! ሙሉ የሚአያስፈልጉን ንጥረነገሮች ቪዲዮዉ ከታች አለ። ላይክ ሰብስክራይብ ሼር ማረግ አትርሱ የኔ ኬኮች!!
Selam my sweeties checkout Super delicious and very easy to make at home Delicate and light Sugar cookie . Don't forget to like & subscribe to support my channel sweeties!
ግባቶች
110 ግራም የገበታ ቅቤ
1 ኩባያ የተፈጨ ስኳር
1 እንቁላል
ቁንጥጫ ጨው
2 1/2 የፍርኖ ዱቄት
1 ሻይ ማንኪያ ቫኒላ
Ingredients
110g unsalted butter
1 Cup powder sugar
1 egg
Pinch of salt
2&1/2 all-purpose flour
1 tsp. Vanilla
Follow me on
Instagram : / heri_baking
Facebook: / heribaking
#donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohamdia #HopeMuic #ethiopia #ZEMENTv #Shebella Entertainment # senselet #MinewshewaTube #ADMASMUSIC #DireTube #EthiopianNews #Ethiopianmusic #MickyShow #ZeHabesha #Kana Television #FanaTelevision #EthiopianDrama #EthiopianMovies #Cinema #shukshukta # ArtsTvWorld #hannaYohannes-ጎጂዬ #ሮሃሚዲያ #የኛቲቪ

Пікірлер: 42
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
ጎበዝ !ሳታካብጂ በቀላሉ ሰው ባለው እንዲጠቀም ስለምታስተምሪ አድናቂሽ ነኝ
@herisbaking
@herisbaking Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤❤💃
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ🎉❤❤❤🎉🎉❤
@herisbaking
@herisbaking Жыл бұрын
ይነበብ የኔ ኬኮች❤❤❤ከመጋገራችሁ በፊት = ቅርፅ አውጥታችሁ ፓትራ ላይ ካስቀመጣችሁ በኋላ 30 ደቂቃ ተጨማሪ ፍራጅ ውስጥ አስቀምጡት ከዛ መጋገር❤❤
@meronsamuel6513
@meronsamuel6513 Жыл бұрын
ምክንያቱ ንገሪን ፍሪጅ ውስጥ ለምን ይገባል
@herisbaking
@herisbaking Жыл бұрын
@@meronsamuel6513 ተናግሬያለሁ እኮ ሜሮንዬ..ቅቤ ስለሆነ ቅልጥልጥ ብሎ ቅርፁን በደንብ አይዝም ሲጋገር
@meronsamuel6513
@meronsamuel6513 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፓትራው ላይ ከቸደረገ በኃላ ነበር ጥያቄዬ ስራዎችሽ በጣም ቆንጆ ናቸው በተለይ ንግግሮችሽ
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 7 ай бұрын
እጅሽ ይባርክ ዋውውውው በጣም የምራል በርቺ🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@herisbaking
@herisbaking 7 ай бұрын
አሜን የኔ የኬክ❤❤❤
@harikingcervantes5375
@harikingcervantes5375 Жыл бұрын
Cutie bite size. Perfect for a quick snack 🥰
@herisbaking
@herisbaking Жыл бұрын
Yess po they are super yummy❤❤💃
@mtim934
@mtim934 Жыл бұрын
Yes maam
@herisbaking
@herisbaking Жыл бұрын
Yes maam ይበልህ ❤❤💃🤣
@WeynuwaWeyni
@WeynuwaWeyni 16 күн бұрын
Wawa tamehetogal
@herisbaking
@herisbaking 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤💃💃
@geteneshalemu605
@geteneshalemu605 Жыл бұрын
Great job I love it❤
@herisbaking
@herisbaking Жыл бұрын
Thanks so much Mamayeee❤❤❤💃
@user-ml7fk1eu6w
@user-ml7fk1eu6w Жыл бұрын
Eshi❤❤
@herisbaking
@herisbaking Жыл бұрын
Eshi yebelish 😂❤❤💃
@OmegaMarkos
@OmegaMarkos Жыл бұрын
wow
@herisbaking
@herisbaking Жыл бұрын
Thanks soo much❤❤💃
@user-tq3xf5qx2w
@user-tq3xf5qx2w 11 ай бұрын
Thank you yenekonjo
@herisbaking
@herisbaking 11 ай бұрын
My pleasure ❤❤💃
@user-ko2cq3us1l
@user-ko2cq3us1l 5 ай бұрын
ሙዚቃውን ብትቀንሽው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
@herisbaking
@herisbaking 5 ай бұрын
አሜን እሺ❤❤🙏
@mahiabyod8087
@mahiabyod8087 9 ай бұрын
ክሬም በምን በምን ነው ሚሠራው
@drewbbb1194
@drewbbb1194 Жыл бұрын
Please cakesicles aserare asayene 🙏🙏🙏🙏
@herisbaking
@herisbaking Жыл бұрын
Eshi Drewyeee❤❤💃
@meronica
@meronica Жыл бұрын
Can you please make this for vegans? Or for fasting times?
@herisbaking
@herisbaking Жыл бұрын
I already have my dear. Check out my previous videos ❤❤❤💃
@meronica
@meronica Жыл бұрын
@@herisbaking thanks. By the way all your videos are amazing. Keep it up.
@herisbaking
@herisbaking Жыл бұрын
@@meronica Thanks so much my dear❤❤💃
@user-ru5gv5cl7q
@user-ru5gv5cl7q 8 ай бұрын
ያለገበታ ቂቤ መስራት ይቻላል
@herisbaking
@herisbaking 8 ай бұрын
ይቻላል ቻናሌ ላይ ታገኛለሽ❤
@user-si5vo3sp3x
@user-si5vo3sp3x 3 ай бұрын
ምነው እንግሊዘኛ ዛሬ ነው የለመድኩት አልሽሳ ምድረ የነጭ ተገዢህ ባርያ
@herisbaking
@herisbaking 3 ай бұрын
😂 Thanks for watching..bye
@hailealem4806
@hailealem4806 7 ай бұрын
የባግራውንዱ ሙዚቃ በጣም ረባሽ ነው የአንቺ ድምፅ በቂ ነበር
@user-si5vo3sp3x
@user-si5vo3sp3x 3 ай бұрын
ኢትስ ኦኬ ኢትስ ኦኬ ኢትስ ኦኬ ህጂ የነጭ ተገዢህ ሁላ
@herisbaking
@herisbaking 3 ай бұрын
😂ሆ! Thanks for watching bye!
@Desu2324
@Desu2324 Жыл бұрын
Hello Heriye, what is the name of your Instagram? I need your help.
@herisbaking
@herisbaking Жыл бұрын
Hello Desuye, @heri_baking..You can also reach me on Fb messenger. You can find the link on top❤❤❤
@Desu2324
@Desu2324 Жыл бұрын
@@herisbaking I sent you a message if it's ok, please check it as soon as possible. Thank you.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН