በጣም ፈጣንና ጤናማ የፆም ኩኪስ አሰራር በቀላሉ መስራት የምንችለው ||Ethiopian Food || Cracker /Cookie recipe /Yetsom kukis

  Рет қаралды 84,369

Sara - Ethiopian Food

Sara - Ethiopian Food

3 жыл бұрын

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Пікірлер: 65
@user-pp9gq6cw7y
@user-pp9gq6cw7y Ай бұрын
ያኔ ቆንጆ ምን እንደ ምልሽ አወቅም በጠም ጎባዝ ነሽ የደቦ ቆሎ በለ ሙያ የልፈለኩባት ዬለም በቀለሉ ከንቺ አይቼ ምርጥ ነዉ ያሆነልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 3 жыл бұрын
በጣም ለየት ያለ ኩኪስ ነው የሰራሽው ሳርየ ወድጀዋሎህ እጆችሽ ይባረኩ ላይክ ሼር😍🙏💕
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሳራዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ጥሩ ኩኪስ ነው ያምራል👌👌👍ሼር❤🙏
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ሳርዬ ሰላም ማማዬ ዋውው በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው ከለሩ ልዩ ነው ዋውው እጅሽን ይባርከው የኔ ውደ 😋👌👍 ሼር
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ሳርይዬ በጣም ምርጥ ብስኩት ስርተሻል እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ በርቺልኝ ላይክ ላይክ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 3 жыл бұрын
እጅሽን ይባርክልን ስራዎችሽ በሙሉ በጣም ተወዳጅ ልዬ ናቸው እናመሠግናለን በጣም 🥰🥰🙏
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
ሳሪዪ በጣም ቆንጆ ልዩ አድርገሽ ሰርተሻል ተባርኪልን👍👏❤️like like 👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@user-du5el8jl9q
@user-du5el8jl9q 10 ай бұрын
በጣም ያምራል
@saratube1230
@saratube1230 3 жыл бұрын
ሳሪዬ እናመሠግናለን በጣም ነው የሚምረው😋😍😍😍
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
ሰልፏየ በጣም ሚያምር ኩኪስ ነው የሰራሽው በርቺ 👍❤
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን 👍👏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👍👍
@bettyktube9586
@bettyktube9586 3 жыл бұрын
Sariye gobez arif zede new bekelalu lemekuret. Thank you for sharing❤️
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ሳርዬ መቸም ሁሌም የምትሰሪው፣👌አንቺ የዳቦ ቤት ብትከፍቺ ያዋጣሻል በርቺ እጅሽ ይባረክ 👌👌👍❤️
@tigist19
@tigist19 3 жыл бұрын
ዋው ያምራል 😍
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ በእጃችን እንድንሰራ አሳየሽን በእውነት ያስጎመጃል😋👌🏾❤️እጆችሽ ይባረኩ መልካም ቀን 🙏🏾
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ኮክ ነው በርች እህቴ አሞከራለሁ
@samhenok5277
@samhenok5277 2 жыл бұрын
Betam arif naw wadiyawe naw yamokarekute tnxs
@cookingsimplydelicious
@cookingsimplydelicious 3 жыл бұрын
This looks so good and tasty! thank you for sharing.
@hyatuoutube
@hyatuoutube 26 күн бұрын
❤❤❤❤
@Beza-ez8du
@Beza-ez8du 7 ай бұрын
እኔ አዲስ ተመልካች ነኝ ባጣም ነው የወደድኩት🥰💓👍👍👍👍🙏🙏🙏
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ ኩኪስ ነው የሸራሽዉ። እጅሽ ይባረክ🙏👍እናመሰግናለን❤ በርቺልኝ እህቴ!🌷🌷🌷
@eduyoutube3831
@eduyoutube3831 3 жыл бұрын
Sarieye endehulgize betam konjo aserare 🙏❤👍👌
@meksebtv1376
@meksebtv1376 3 жыл бұрын
Betam konjoo aserar🥰🥰👌👌
@Hasentube19
@Hasentube19 3 жыл бұрын
ሰለም ሰሪ ሰለምሽ ዪብዘ 👌👍👍👍👍👍🍎🍎🍎
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 3 жыл бұрын
Watching 🤩
@selamkalayu3908
@selamkalayu3908 3 жыл бұрын
ዋው
@FatumaHussan-fy9wn
@FatumaHussan-fy9wn Жыл бұрын
ማሻአላህ
@lemlemgulilat8463
@lemlemgulilat8463 3 жыл бұрын
Sarye ejishe ybarek
@user-zu5hd6iz3y
@user-zu5hd6iz3y 3 жыл бұрын
በርች
@moaadhayesuus6210
@moaadhayesuus6210 2 жыл бұрын
Wwwooww yene konjoo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ሳሪዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@mintamemintame8195
@mintamemintame8195 Жыл бұрын
Yknkknjjkknkkkiooji
@user-rd9rt4to3v
@user-rd9rt4to3v 2 жыл бұрын
እረ እህቴ ግብአቶችን ከስር ቁጭ አድርጊልን💗
@saaedasaleh3070
@saaedasaleh3070 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ኑው ቡርች
@gojofilm
@gojofilm 3 жыл бұрын
Selam sary betam konjo aserari nw ejeshe yebarki wudi sher seladershen enamesginaln
@selam7643
@selam7643 2 жыл бұрын
ለቀናት እንዴቀመጥ በምን መልኩ እናሽገው?
@user-no9nn1mg8g
@user-no9nn1mg8g 3 жыл бұрын
👍👍
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
😋😋😋
@kg2121tube
@kg2121tube 3 жыл бұрын
sari የእውነት ኩኪስ አማረኝ🙏በጣም ያምራል
@mintamemintame8195
@mintamemintame8195 Жыл бұрын
Zoom
@teferadana5704
@teferadana5704 8 ай бұрын
ወተት ባንጨምር ምን ችግር አለ መልሰሽ መልስ እፈልጋለሁ ላኪሊኝ አመሰግናለዉ ቻዉ
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እናመሰጊናሌን ቤርች
@umuselmantube594
@umuselmantube594 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🌹🌹🌹
@zitu151
@zitu151 7 ай бұрын
እህቴ ስኳርና ጨው አንድላይ ምንም ችግር አይኖረውም ጨው ባይጨመርስ
@teferadana5704
@teferadana5704 8 ай бұрын
ለብዙ ቀን እንዲቆይ ምን ማድረግ እንችላለን
@hashimebedru9228
@hashimebedru9228 2 ай бұрын
ካሜራ ቢገባበት ችግር ያመጣል ?
@a.hakimsherefedin9594
@a.hakimsherefedin9594 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ጤናማ ?
@zitu151
@zitu151 7 ай бұрын
እና ደሞ ለሽጭ በካሜራ ቢሠራሥ
@user-xn3mn9yl1g
@user-xn3mn9yl1g 3 жыл бұрын
👍👉❤️💓🌷🥀🥀🥀
@abduusman8428
@abduusman8428 Жыл бұрын
ኦት ሚልክ ከሌለ በምን መስራት እንችላለን ለጾም የሚሆን
@zohabazohaba3980
@zohabazohaba3980 2 жыл бұрын
🤝🏻👍🏻👍🏻👍🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌺🌺🌹🌹
@lastfirst3646
@lastfirst3646 2 жыл бұрын
ያለ ቫኔላ ይጣፍጣል እንዴ
@halimayenus8282
@halimayenus8282 3 жыл бұрын
ኦት ሚልክ የሚለውን ገና ዛሬ ሰማሁት እናም በሱ ፈንታ ወተት ፈሳሽ ወይንም ኒዶ መጠቀም አንችልም???? በፍጥነት መልሽልኝ ለመስራት ፈለኩ
@user-cl2id3pf4e
@user-cl2id3pf4e 3 жыл бұрын
ትችያለሽ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ይቻላል እኔ የሰራሁት የፆም ስለሆነ ነው
@Hasentube19
@Hasentube19 3 жыл бұрын
የሰሪ ቤተሰቦች ደሚሩኝ ዩቱበር ከሆነቹ እመልሰለሁ
@user-fp1vt1zs2x
@user-fp1vt1zs2x 9 ай бұрын
ፈሳሽ ዘይት ይሆናል
@teferadana5704
@teferadana5704 8 ай бұрын
ሀይ እንዴት ነ
@teferadana5704
@teferadana5704 8 ай бұрын
አዎ ተዲያ እሷ የጨመረችውን አታይም አታይም ግን ጾታቹን ባላዉቅ ዝም ብዬ ነው የጻፋኩት ቻዉ መልሱን ላኩልኝ አመሰግና ለዉ ጎደኞቼ my love by
@tsvgiragn3332
@tsvgiragn3332 Жыл бұрын
ኖርማል ወተት አይሆንም
@cookingsimplydelicious
@cookingsimplydelicious 3 жыл бұрын
This looks so good and tasty! thank you for sharing.
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 45 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 70 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 7 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН