በአድቬንቸር ስለተሞላው አዲሱ ህይዎቱ ምርጥ ቆይታ Life Coach Ebba T with Fegegita React

  Рет қаралды 26,212

Fegegita React

Fegegita React

3 ай бұрын

Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaReact
SUBSCRIBE: / @fegegitareact

Пікірлер: 90
@Tsekawe23
@Tsekawe23 3 ай бұрын
Ebbaን 6ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ነበር ማውቀው። ትህትናው፣ ተግባቢነቱ፣ ሰው ወዳድነቱ በጣም ይገርመኝ ነበር። አሁን ሳየው እጅግ በጣም ደስ አለኝ። ወንድም ኤባ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምትደርስ ምንም አልጠራጠርም። በርታ።
@siammsiamm6051
@siammsiamm6051 3 ай бұрын
እኔንስ አታወቀኝም
@hannannaqamte8497
@hannannaqamte8497 3 ай бұрын
True
@amytk6095
@amytk6095 3 ай бұрын
@@siammsiamm6051😂😂
@webitnugusu1511
@webitnugusu1511 3 ай бұрын
11​@@siammsiamm6051
@Beryaa
@Beryaa 2 ай бұрын
@@siammsiamm6051😂😂
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 24 күн бұрын
ደስ የሚል የህይወት ተሞክሮ እና የፍቅር ጉዞ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳርክን ይባርክልህ
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 28 күн бұрын
ታድላለች እንዲህ በቀላሉ ጥሩ እውነተኛ ታታሪ እግዚ የሚፈራ ሠው . ዋው እግዚ አቅልሎልሻል ተወዳጅ ብለንሻል🎉🎉🎉🎉more blessings
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 ай бұрын
አረብ ሀገር ያላቹሽእህቶች ጀግኖች ናቸው የሚል ላይክ ግጩ እኔ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤❤
@ethiodrawing5654
@ethiodrawing5654 3 ай бұрын
Anchi beye commentu eyegebash areb hagr malet aselechishm ayt
@mihiretwondwossen2584
@mihiretwondwossen2584 3 ай бұрын
😊00Llll0l000l00lllplll0000
@mihiretwondwossen2584
@mihiretwondwossen2584 3 ай бұрын
😊00Llll0l000l00lllplll000lll000
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 28 күн бұрын
አሁንም ኤባቴ ይመርብህ🎉🎉🎉🎉
@desstadessta
@desstadessta 3 ай бұрын
የኤባ ሳቅ ደስ ሲለኝ……አፍሮ ኤፌም ላይ የማታዉን ሾዉ ቁጭ ብዬ የምጠብቀዉ ሳቅህን ስለምወደዉ ነበር
@Akielsa
@Akielsa 3 ай бұрын
he's so funny really😊😅 ወንድ ልጅ በሄደበት በኮንፊደንስ ስለሚስቱ ሲያወራ ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ❤ አብራቹ ጃጁ🙏
@Rahelmuleta
@Rahelmuleta 2 ай бұрын
የሃበሻን ወንድ ሰብስበህ ማስትርማር አለብህ
@senusenu5876
@senusenu5876 Ай бұрын
Ebba betam new yemwedew ante bebzu tebarkehal❤❤❤❤
@Mimilove929
@Mimilove929 3 ай бұрын
It is amazing the way he talks makes me interested ❤
@yabseragirma1606
@yabseragirma1606 2 ай бұрын
ኤባ ምርጥ ሰዉ❤
@saraethiopia8073
@saraethiopia8073 3 ай бұрын
ኤባየ ባላ ቤትህ እንድለኛ ናት እግዚአብሔር ትዳራቹው ይባርክ አባትህን ነብስ ባአፅዳ ገነት ያኑራልን
@mulusewnigussie516
@mulusewnigussie516 3 ай бұрын
I wish for you
@tsiont2545
@tsiont2545 3 ай бұрын
Truly interested
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 3 ай бұрын
What an interesting interview with our best guy Mr Ebba T 🤗🤗🤗 this made us know him even better in a different light as the Romantic Husband he revealed himself to be from how he met his beloved wife upto the uniqe magical experience (which seems to be straight out of movie) how he was in delivery room with his wife virtually guiding & encouraging her 🥰🥰🥰 Evertime i see him he is like an enchanting book as he unravels new exciting chapters of his life as beautiful story teller 😍😍😍 Keep Shining and welcome back Sir 🖐️
@soliyanachalaa4397
@soliyanachalaa4397 3 ай бұрын
ኤባ ኮ 🥰
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 ай бұрын
ብዙውን ፕሮግራምህን ተከታትያለሁ የዛረው ብዙ ግንዛቤን ወስጃለሁ አመሰግናለሁ❤
@papinun1731
@papinun1731 3 ай бұрын
Amazing love story waqqayyoo walitti sin hajalatuu.
@fenetdadi-bf7qp
@fenetdadi-bf7qp 2 ай бұрын
Ebbifami horaa bulaa
@mihiretkassaye2949
@mihiretkassaye2949 2 ай бұрын
Ebba❤❤❤❤
@firaolmulugetaa1922
@firaolmulugetaa1922 2 ай бұрын
ኤባዬ❤ስወደው እኮ❤
@kalkidan-p7z
@kalkidan-p7z 2 ай бұрын
My special one❤
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z 3 ай бұрын
😂😂😂😂I will keep my comments to myself. Lol 😆God bless your marriage. Great story 👏👌
@libanHailu
@libanHailu 3 ай бұрын
Ebba T thanks for motivating me to get married. 😌
@Gelilahonaliyat-ct6zj
@Gelilahonaliyat-ct6zj 2 ай бұрын
ere yegna baloch ebakachu ebakachu temaru
@Beryaa
@Beryaa 2 ай бұрын
የኔ ባል በይ ሁሉንም አትጠቅልይ
@yonata5751
@yonata5751 28 күн бұрын
አቤት ሴቶች ብዙ መማር ይችላሉ ከዚ
@MarthaAlemu-uz8kf
@MarthaAlemu-uz8kf Ай бұрын
Ebbaa❤❤❤❤
@Nazirburqa
@Nazirburqa 2 ай бұрын
Ebat T❤
@hannannaqamte8497
@hannannaqamte8497 3 ай бұрын
Abbaa mo'aa nice to see you here
@queenzuzu710
@queenzuzu710 3 ай бұрын
Ebbaa my favirote person ❤💚❤
@hayatadela
@hayatadela 3 ай бұрын
ሙሉውን ነው የጨረስኩት ደስ ስትል ❤
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 3 ай бұрын
ፈገግታ ሬያክት።አብርሽና እሩታ የሚባሉትን የቡታጀራ ጥዶች በቤትህ ጋብዝቸው።
@Caanu57
@Caanu57 2 ай бұрын
ulfadhu ebbaa
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 ай бұрын
አቀማመጣችሁ በጣም ተጠጋጋ ለሌ ላግዜ መቀመጫውን አስተካክለው
@mulusewnigussie516
@mulusewnigussie516 3 ай бұрын
መቀመጫውን ነዉ ወይስ ወበሩን😂
@ashenafibelete5123
@ashenafibelete5123 2 ай бұрын
Studio tebabi sila hone new
@fitsumk9592
@fitsumk9592 2 ай бұрын
I have never seen it that way about postpartum thingy 58:53
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 3 ай бұрын
18:41 amazing love stories I have ever heard 😂😂😉😉
@Samrawit_Teklehaymanot24
@Samrawit_Teklehaymanot24 3 ай бұрын
i love this man 😍
@lemijufar9282
@lemijufar9282 Ай бұрын
Ebba t
@trr1069
@trr1069 3 ай бұрын
ሲአወራ ነፃነቱ ግልፅነቱ በሳቅ ሞትኩ በቀለበቱ😂😂😂😂
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 ай бұрын
ኧረ ሰው ሁላ አለሙን እያየነው 😢😢😢
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 3 ай бұрын
Wey swedew
@beckyj6977
@beckyj6977 3 ай бұрын
ይሔ ሁላ ፈተና ግን ተገቢ ነው?? ዛንዚባር ፈተና አሩሻ ኪሊማንጀሮ ፈተና ሞንባሳ ፈተና ድባይ ፈተና ..... ትራቭል ጠላሁ
@merabe-y6j
@merabe-y6j 3 ай бұрын
Live gebeche and having a video call is two different things. Kurenia new
@mubashems2141
@mubashems2141 3 ай бұрын
real soon we will work to together (abba T)
@Kalikdanmengistu
@Kalikdanmengistu 3 ай бұрын
mesk meng akrblen
@AmeleAbera-ph6ij
@AmeleAbera-ph6ij 3 ай бұрын
Ebaye silayewih des bilognal
@YordanosGirma-mw5kc
@YordanosGirma-mw5kc 3 ай бұрын
ለምን ስለቀድሞ ትዳርህ አታወራም ቀበና አድቬንቲስት ስላገባሀት
@selamgobena3932
@selamgobena3932 2 ай бұрын
We don't need to knows
@EbaGedefaArarsa
@EbaGedefaArarsa 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hannu7898
@hannu7898 3 ай бұрын
Le programu mimeten sak yetemolabet, des yemil astemari interview nebr.
@mulusewnigussie516
@mulusewnigussie516 3 ай бұрын
Exactly
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 3 ай бұрын
ወንድ እንዲህ ለሴት ክብር ሲኖረው ደስ ይላል
@hanageremew1994
@hanageremew1994 3 ай бұрын
2Nd wife በፊት የቸርች ልጅ አገባው ሲል አልነበረ 😮
@AmeleAbera-ph6ij
@AmeleAbera-ph6ij 3 ай бұрын
Were bante yamral besmam . Be minab salkilin eko hulunim .
@user-rt7zi6ss6m
@user-rt7zi6ss6m 3 ай бұрын
Weyna beka tefatalachew.....😢😢😢😢ezki bet yemta hulum tefatewal
@YordanosGirma-mw5kc
@YordanosGirma-mw5kc 3 ай бұрын
ለምን ስለቀድሞ ትዳርህ አታወራም ቀበና አድቬንቲስት ስላገባሀት ሴት ስለ አያንቱ ለምን ትደብቃለህ
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 ай бұрын
አጂብ አየሰው 😂😂😂
@YordanosGirma-mw5kc
@YordanosGirma-mw5kc 3 ай бұрын
ምን አይነት ባለጌ ሠው ነህ ለምን ስለቀድሞ ትዳርህ አትናገርም አያንቱ የምትባል ልጅ አግብቶ ነበረ ሠርጋቸው ቀበና አድቬንቲስት ነበረ ለምን ቢያንስ ትዳር ነበረኝ አትልም የልጅቷን ተስፋ አሞጠህ
@Deneke843
@Deneke843 2 ай бұрын
የተጨበጨበለት ውሸታም ነው ገንዘብ ቨጣም ይወዳል።ይችንም አሟጦ ሲጨርስ ይተዋታል
@martakassayeanchachaw6345
@martakassayeanchachaw6345 2 ай бұрын
ሁሉም ስው ያለፈ ታሪክ አለው የማውራት ግዴታ የለበትም
@AddiiTube
@AddiiTube 3 ай бұрын
www.youtube.com/@AddiiTube
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 3 ай бұрын
አብርሽና እሩታን አቅርብልን ብሮ
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 ай бұрын
ኧረ ተፋቱነ 😂😂😂 ሆ
@user-sm5zu5pk1y
@user-sm5zu5pk1y 3 ай бұрын
😂😂😂❤
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 2 ай бұрын
ይሄ ልጅ በሆነው ባልሆነው የሚገለፍጠው ነገር ይደብረኛል
@Deneke843
@Deneke843 2 ай бұрын
ይሄ ልጅ በጣም ይዋሻል ኢትዮጵያ ያልወለደችው በደንብ ተነጋግረው ልጃቸው ዜግነት እንዲያገኝ ነው
@martakassayeanchachaw6345
@martakassayeanchachaw6345 2 ай бұрын
አንተም እድሉን ብታገኝ እንኩዋን አሜሪካን አይደለም ሱዳን ትወልድ ነበር
@danditesfaye
@danditesfaye 2 ай бұрын
😅😅😅😅😢​@@martakassayeanchachaw6345
@tzetamekonen
@tzetamekonen 3 ай бұрын
Betam Zeregna ena Fara Segete Sew nw yakerebkew yezarew des ayilm 🤣🤣🤣🤣
@amentimergatafesa3293
@amentimergatafesa3293 3 ай бұрын
ba chenkelat setbelatuh huleh endeza new yemtelut . ye saw sem oromigna kahoneh beka zeregna new adel yememaselsh ?
@alexlulu4004
@alexlulu4004 3 ай бұрын
"የአዲሳባ ልጅ ነኝ።አፌን የፈታሁት ግን በአፋን ኦሮሞ ነው። ፋራ እባል ነበር ።አዲስ አበባ ፊንፊኔ😄 " ወይ የምታወራው ውሸት ነው ወይ ደሞ የአዲስ አበባ ልጅ አይደለም። ጼንጤ ሆኖ ዘረኛ በዛ ላይ ፋራ። ይመስላል።
@zenagech7290
@zenagech7290 3 ай бұрын
ኦሮሞ ነኝ ዘረኛነት ነዉ እኔም የሸገር ልጅ ነኝ አፌን በአፋን ኦሮሞ ነዉ የፈታዉት ዘረኛዋ አንተ ነህ መርጠህ ይሔን ለመንቀፍ የወጣው ጥንብ ዘረኛ
@danditesfaye
@danditesfaye 2 ай бұрын
betsebu be Afaan Oroomo Yemaywerut end 😅😂😂
@YordanosGirma-mw5kc
@YordanosGirma-mw5kc 3 ай бұрын
ለምን ስለቀድሞ ትዳርህ አታወራም ቀበና አድቬንቲስት ስላገባሀት ሴት ስለ አያንቱ ለምን ትደብቃለህ
@martakassayeanchachaw6345
@martakassayeanchachaw6345 2 ай бұрын
ምን አገባችሁ እናንተ
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 ай бұрын
ሁሉም ያለፈ ታሪክ አለው የማውራት ግደታ የለበትም ሆ
@selamgobena3932
@selamgobena3932 2 ай бұрын
That also none of our business,ABESHAAAAA😅😅
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 59 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 28 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 80 МЛН
Top_10 Video_Elatrak #kikzone #tpo10
8:09
Kik Zone
Рет қаралды 2,7 М.
ከማርቸዲስ መንዳት ወደ ታክሲ ሰልፍ….በሱስ የፈረሰው ትዳር
1:07:04
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 109 М.
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,5 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 18 МЛН