ከማርቸዲስ መንዳት ወደ ታክሲ ሰልፍ….በሱስ የፈረሰው ትዳር

  Рет қаралды 103,385

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

Ай бұрын

ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ።

Пікірлер: 308
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 29 күн бұрын
የኔ የዋህ እርግብ ንፁ ሴት አንቺን ያማለደሽ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ያማልደን ይስማን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-yj5yc4ph3r
@user-yj5yc4ph3r 28 күн бұрын
Amen
@meronzeleke2585
@meronzeleke2585 14 күн бұрын
Amen 🙏🏻
@addismekonen7399
@addismekonen7399 29 күн бұрын
የገብርኤልን ታምር ምስክርነት ስሰማ እንባየ ፈሰሰ የእምነቷ ፅናት በጣም ሚገርም ነው ላንች የደረሰ ገብርኤል ለሁላችንም ይድርስልን
@user-yj5yc4ph3r
@user-yj5yc4ph3r 28 күн бұрын
Amen
@SeblehHelen
@SeblehHelen 20 күн бұрын
❤betam eng 😢
@SeblehHelen
@SeblehHelen 20 күн бұрын
Amen amen amen ❤️ 🙏
@sewmehon9860
@sewmehon9860 10 күн бұрын
አሜን
@user-vg7sr1ur9f
@user-vg7sr1ur9f 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Beteymak
@Beteymak 29 күн бұрын
መላእኩ ቅዱስ ገብርሄል የአምላክ ባለሞል ክብር ምስጋና ይድረሰው❤❤❤
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 27 күн бұрын
ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለእኔም ይደረሰ አረብ ሀገር 14አመት ልፈቻለሁ ከንቱ ልፍት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የጨነቀኘን ታወቀዋለህና እርዳኘ😥
@KhanKhan-kh4im
@KhanKhan-kh4im 18 күн бұрын
አይዞሽ እሆቴ
@ruthmulugetaruta7429
@ruthmulugetaruta7429 29 күн бұрын
ቲጂ የምትገርም ሴት ነት ያቀረብሽልን በአምላኳ ያላት መመካትና እምነት እጅግ ያስቀናል በእንባ ነው የሰማኋት እጅግ አስተዋይ ሴት
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 29 күн бұрын
የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገና ይሁን🙏 እህቴ እ የምትወጂው መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል ከፊት ከኋላ ከለኝ ከግራ አሁንም ካንቺ ጋር ከልጆችሽ ጋር ይሁን እህቴ አንቺ ጀግና እና ጠንካራ ሙሉ ቆንጆ ሴት ነሽ ፈጣሪ ሞገስ ሰጦሻል ❤
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 29 күн бұрын
የሚመካ በእግዚአብሔረ ይመካ የድንግል ማረያም ልጂ 🙏🙏🙏
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 9 күн бұрын
በጣም የሚገርም የእምነት ጥግ ቲጂዬ ለግኛት እባክሸ ለኔ ታሰፈልገኛለች ቅዱሰ ገብርኤል ምሰጋና ይድረሰው !!!!
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 28 күн бұрын
ትጂዬ በማርያም እቼን ልጅ አገናኝ በጌታ ለእኔ በጣም ብርታት ትሆነኛለች በማርያም በጣም ደሰ የምትል ልጅ የተባረክሸ በዚህ ልክ የእግዚአብሔር ፍቅር በወጣትነት በጣም ያለቀስኩት
@mimekebede5623
@mimekebede5623 29 күн бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው የሚገርመው በእግዚአብሔር ያላት መተማመን እስከ ጥግ ነው ካመኑት ከተመኩበት እንደዚህ ነው በጣም ጠንካራ ወጣት ነሽ አምላክሽ መጨረሻሽን ያሳምረው።
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r 29 күн бұрын
ትልቁ ችግር አለቀብኝ አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን ቅዱስ ገብረኤል አሁንም ይጠብቅሽ እንባ እየተናነቀኝ ጨረስኩ
@hanlove412
@hanlove412 29 күн бұрын
ዋውውው ምርጥ አስተማሪ ታራክ ነው እንደዚ ከችግር ወደ ለውጥ ያሉትን አቅርቢልን ሁሌ የምንሰማው የወደቁትን ነው እንዲ ጠንካራ ሰዎችን አቅርቢልን አቦ ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛ ይድረስ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 21 күн бұрын
ምን መታደል ነው የእምነት ፅናትሽ ❤እኔም እንዳንች መላክ ቅዱስ ገብርኤል አለሁ ይበለኝ በእውነት እኔም የግቢው ገብርኤል ወዳጄ ነው በጠራሁት ጊዜ ሁሉ ይደርስልኝ ነበር አሁን ሀጢያቴ በዛ መሰል የራቀኝ ይመስለለኘል መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አለሁ በለኝ
@YabsieraMussie
@YabsieraMussie 11 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዘብሄር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አንተ ክብሩን ሁሉ ውሰድ አባቴ
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 9 күн бұрын
በጣም የሚገርም በእውነት ፊልም የሚመስል እውነተኛ ታሪክ እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር ሲገለጥ ቅድስ ገብርኤል አሁንም ይባርክሽ
@MeronHabtamu-lw4yh
@MeronHabtamu-lw4yh 28 күн бұрын
አንዴት በዚህ ቪዲዮ እንደተማርኩ የኔንም ጭንቀቴን አንቺን የሰማ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ይድረስልኝ ❤
@metagessamuel5625
@metagessamuel5625 Күн бұрын
አንቺን የረዳ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል እኔንም ይርዳኝ … ያንቺን አይነት እምነት በፈጣሪዬ ላይ እንዲኖረኝ አምላክ ይርዳኝ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 11 күн бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ፈጥኖ ደራሽ አቤቴ ሁሌም ድረስልን አሜን🙏
@quralewtube9806
@quralewtube9806 24 күн бұрын
የእግዚአብሔር ታምር የታየበት ህይወት ነው፣ክብሩን እሱ ይውሰድ፣ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን።
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 5 күн бұрын
በእግዚያብሔር ክንድ መደገፍ እንዲህ ያኮራል ሀብት ንብረት በቅፅበት ይጠፋሉ አንቺ የገባሽና የተመረጥሽ ነሽ በልጆችሽ ተደሰቺ ለአንቺ ያልተፈቀደ ሀብት እንኳንም ቀረብሽ በእውነት የንጉስ እና የንግስቲቱ ልጅ ነሽ ተባረኪ
@mahlettadey2477
@mahlettadey2477 28 күн бұрын
እኔም የንጉስ ልጅ ነኝ😭 የኔ ታሪክ ነዉ 10 አመት ሆኖኛል ከባሌ ጋ በቁማር ምክንያት ከተለያየሁ 2 ልጆቼን ጠንክሬ እያሳደኩ ነዉ ሴቶች ከሱሰኛ ሰዉ ተጠንቀቁ
@altubeti7567
@altubeti7567 28 күн бұрын
አይዞሽ በፀሎት አስቡት ከነ ልጆችሽ 😍🤲
@yoditmulatuketema4940
@yoditmulatuketema4940 27 күн бұрын
ዋዉ ሲያልፍ እንደዚህ ነዉ ታሪክ ይሆናል አቤቱ ፈጣሪ ላንተ ምን ይሳንሀል
@Hana-rb9kw
@Hana-rb9kw 22 күн бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ምን እንደምቀና ታውቃላችሁ ሰው ምስክርነት ሲሰጥ አቤት መታደል ላንች የሰማ መላአኩ ቅድስ ገብርኤል ለሁሉም ይስማ በጣም ጎበዝ ጀግና እናት ነሺ
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 15 күн бұрын
አንቺም ምኞትሽ ተሳክቶልሽ ለመመስከር ያብቃሽ ውዴ
@selamselina1321
@selamselina1321 26 күн бұрын
አንቺ አልገባሽም እንጂ ባልሽ ከፈጣሪ ውጪ ነው እምነቱ በሰይጣን የሚገኝ ሀብት እንዲህ ይጠፋል ያንቺ ብርታትና እምነት ከሞትም አድኖሻል ቁማርና ሱስ በመንፈስ ማመንና መያዝ ነው ብዙ መንፈሳዊ ትምህርቶች ይሄንእንድናውቅ ይረዱናል የልጆችሽን አባት ገብርኤል እሱንም ከጨለማ ያውጣው
@fasikatadeleberi2545
@fasikatadeleberi2545 29 күн бұрын
ለወጣቶችም ለእናቶችም ትልቅ ትምህርት ማስተማር ምትችዪ ጠንካራ ሴት ነሽ የራስሽን ዩቲዩብ መጀመር አለብሽ 👏👏👏
@alemzewed7013
@alemzewed7013 28 күн бұрын
የኔእህት ላንቺ እግዚሀብሄር ደርሶልሻል ባልሽን ግን እባክሽ ድረሽለት የልጆችሽ አባት ነው
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i 28 күн бұрын
ትክክል 🙏🙏🥰🥰
@quralewtube9806
@quralewtube9806 24 күн бұрын
ትክክል እኔም የተሰማኝ ስሜት ነው
@user-hn7vu6se4n
@user-hn7vu6se4n 9 күн бұрын
Ewnet nw sijemer ye mtete as asrare nw enanm ke btseb mtete yefetagin ye zebr gbreal nw ye ehtachen bale be mtete btesabchene btno nber gn ye kdus gbreal hayel blto zare tefewshalew please lesum tselot adrgi
@tsionmessele1416
@tsionmessele1416 14 күн бұрын
አብ አባቴ ብለን የምንጠራበትን የልጅነት መንፈስ የሰጠን እግዚሀብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@user-nz6tx3ql6c
@user-nz6tx3ql6c 17 күн бұрын
ወ/ሮ ትግስት ግርማ አድናቂሽ ነኝ በጣም የግዜር ሰው የጓህ ለሰው አዛኝ ነሽ በዙ ታሪክ ያለኝ ሰው ነኝ እና ካች ልቀርብ እፈልግ አለሁ ሥልክ ቁጥር ብታስቀምጭ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 28 күн бұрын
አዎ ሴት ልጅ ጨክና የቆመችበት ቁስል አያማትም የሚባለው ይኼ ነው ጀግና ሴትን ነው ቲጂዬ ያቀረብሽልን ታዲያ ስለሆነው ሁሉ እግዚያብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 28 күн бұрын
አቤቱ መድኃምኒያለም በእለተቀንህ ስምህ ከመጠን በላይ ሲጠራ ሰትመሰገን እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቅዱስ ገብርኤል ለእርሷ የደረስህ ተዓምረኛው መልአክ ለኔም ድረስልኝ ለምስክርነት አብቃኝ እጅግ በጣም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በእምነትሽ ያፅናሽ❤❤❤
@selamselina1321
@selamselina1321 26 күн бұрын
ወይኔ እንዴት እንደነዘረኝ ዘብር ገብርኤልማ በስመአብ ከሰማይ የተላከ መልአክ እኔንም እንዴት ከፈተና ከችግር ከሀዘን እንዳወጣኝ ዛሬ ታሪኬን ከነልጆቼ የቀየረ ነው እኔም ምስክርነት እንድሰጥ ይርዳኝ ቲጂዬ ብዙ ያለፈ ታሪክ የሚያስለቅስ የሚያሳዝን ታሪክ አሳልፌ ይኸው ዛሬ ዘብር ገብርኤልን የላከ አምላኬን እያመሰገንኩ እንደጓደኛ ዘብር ገብርኤልን እየጠየኩ እያናገርኩ አለሁ በሰላም በደስታ ፈጣሪዬን እየመሰገንኩ ብቻ ተነግሮ አያልቅም የሱ ውለታ የሰላም ገብርኤል እስኪባል ድረስ
@keralem
@keralem 28 күн бұрын
የምንቀባረረው በእግዚአብሔር አልሽ እውነት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 24 күн бұрын
ጎበዝ በርቺ ቲጅ ቀጠሮ ይዛቹህ ነዉ የተገናኛቹህት ድንገት እንዳገኘሻት አክት ስታደርጊ አልተመቸኝም
@tiztagetnet4514
@tiztagetnet4514 15 күн бұрын
ምን መመረጥ መታደል ነው!! ለአንች የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን❤
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 29 күн бұрын
የኢትዮጲያ ህዝብ እኮ እጅግ ደግ ህዝብ ነው ሰይጣን ገብቶ ይበጠብጣል ግን እስከ አሁን በጣም በሚገርም ሁኔታ መልካም ሰዎች አሉ የሀገሬ ልጆች እወዳችሁዋለሁ ፍቅር ይበልጣል አንዱ ለአንዱ ማሰብ መድረስ ባህል ብቻ ሳይሆን በደማችን ውስጥ አለ በቃ ኢትዮጲያዊ በደሙ ውስጥ ደግነት መልካምነት አለ፡፡ ፍቅር ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
@MySamsung-pm7vl
@MySamsung-pm7vl 12 күн бұрын
🥰🥰🥰uff ketikikilegna asteway sew nigigir ❤❤❤egzabiher agerachinin ytebkilin selamuwan ymelsilin🙏🙏🙏
@EyerusalemTaye-vw2zy
@EyerusalemTaye-vw2zy 29 күн бұрын
ውደቆ መነሳትን በተገባር ሰላሳየሸን 🙏🙏🙏
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 21 күн бұрын
አቤቤቤቤት እንዴት ንፁህ ልብና በመከራ የተሞረደ ህይወት አለሽ። ላንቺ የደረሰ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ድረስልኝ እባክህ?
@azitaKebede
@azitaKebede 27 күн бұрын
የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገና ይሁን እህቴ እ የምትወጂው መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል ከፊት ከኋላ ከለኝ ከግራ አሁንም ካንቺ ጋር ከልጆችሽ ጋር ይሁን እህቴ አንቺ ጀግና እና ጠንካራ ሙሉ ቆንጆ ሴት ነሽ ፈጣሪ ሞገስ ሰጦሻል
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 28 күн бұрын
ቅዱሥ ገብርኤል ምሥጋና ይድርሠው እኛቤትም ታምር ሠርቱዋል ገጠሪወችታቁታላችሁ የቁጥ አልጋላይ ወደቀ በለተቀኖ ታሺቱዳነ ሳይሞት ሌላኛው ወድሜደሞ ቡብአገቱ ቀለበቱን ለመጫወጫ ሢያወልቀው ፍነዳ እህቲ ፌት ለፌቱ ነበርች ሥፌት እየሠፍች እኒም አለሁ በጎን በርዳላይ ነበርን አሥቡት ቡብ የቅዱሥ ገብርኤል አምላክ እገዜአብሔርይመሥገን ምንም ሳንሆኖን ከቆርቆሩው ጭሥብቻ አለው እኩዋን እኛ ቤቱ ምንም አልሆነ እገዜአብሔር ይመሥገን ቅዱሥ ገብርኤል እኛቤትም እደሦሥቱ ህፀአናት ከሳቱ አውቱናል ቅዱሥገብርኤል አባታችንእደትናቱ ከክፍ ይጠብቀን ቅዱሥ ገብርኤል አሥቀናሺኝ ደሞ አች አገርሺ ሁሌም ይታደገሺ ቅዱሥ ገብርኤል ቲጂየ ምርጥ ታሪክ ነው ❤❤❤❤❤
@senaitdadi1680
@senaitdadi1680 16 күн бұрын
እንዴት ለአንቺ ደስ እንዳለኝ ለመግለፅ ቃላት አጠሩኝ፤እግዚአብሔር ይመስገን። ''እግዚአብሔር ገዛልኝ ''ምን አይነት ልብን የሚነካ ቃል ነው።❤❤❤❤❤❤
@altubeti7567
@altubeti7567 28 күн бұрын
በፀሎት አስቡት ከልጆችሽ ጋ ንብረቱ የመጣበት መንገድ የሱ ሱስ የመናፍስት ስራ አለበት አባታቸውን ይወደዱ ማታ ማታ ስትፀልዩ አስቡት በያቸው ሱስ አዋራጅ ነው ስለዚ ንቁ😍
@ellenimamo7570
@ellenimamo7570 28 күн бұрын
ትዕግስት እባክሽ የሰውን የግል ሚስጥር ለማወቅ በተለያየ ጥያቄ ለማወቅ አትሞክሪ። አለመናገር ከፈለጉ ተረጃቸው። በተረፈ አስተማሪ ታሪክ ነው። እናመሰግናለን። ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደጎረቤት አይኖርም። ለኢትዮጵያኖች አስተማሪ መልክት ነው።
@HannamasreshaTesfaye-fl1io
@HannamasreshaTesfaye-fl1io 22 күн бұрын
ቲጂዬ ዛሬ ገና አስተማሪ አመስጋኝና ተምሳሌት የሆነች ሴት አቀረብሽልን እናመሰግናለን ያንቺም አድማጭነት ጨዋነት የተሞላበት ጠያቂነት ደስ ይላል ጥሩ ግዜ ነበር
@fuffu1470
@fuffu1470 29 күн бұрын
ቲጅዬ የኔእናት የምወድሽ ፍልቅልቋ በስደት ያላችሁ የረፍት እንጀራ ይሥጣችሁ😢❤❤❤ጉሉ አሜን
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 15 күн бұрын
አሜን🙏🙏
@amanuelbedelu2348
@amanuelbedelu2348 13 күн бұрын
መለኩ ቅዱስ ገብሬኤል ፈጥኖ ደረሽ miracle sertolishal. ግን ሰውየዉ የለዉን ሁኔታ ብተዉቅ
@serkes-ez3rc
@serkes-ez3rc 29 күн бұрын
መላኩ ገብረኤልን በጣም ነው የምወደው አንች ጠንካራነ አማኝ ሴት ብረታቴ ሰለሆንሸኝ አመሰግንሸ አለሁ ላንች የደረሰ እግዚአብሔረ መላኩ ገብረኤል ለኔም ይድረሰልኝ
@raheltesfaye8386
@raheltesfaye8386 27 күн бұрын
ከዚህ ታሪክ ብዙ ተማርኩ እግዚአብሄር የኛ ንጉስ ሁል ጊዜ አዲስ የማይለመድ መልካም አምላክ ግን ከዚህች ልጅ ከተማርኩት ነገር ሰዋችን መውደድ አስተማረችኝ ሰው ስንወድ እግዚአብሔር እንወዳለን
@HayimanotBizuwork
@HayimanotBizuwork 29 күн бұрын
እሚገርም ነገር ነው የእግዚአብሔር ድንቅስራ ሁሌም ቢሆን በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር መጥራት ብቻ
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s 3 күн бұрын
እግዚሐብሔር ለቃሉ ታማኝ ነዉ!!!!!❤❤ የዘብሩ ገብርኤል ለአንቺ ደርሶልሽ ታምር እንደሰራልሽ ለኔም በስደት ሀገር እያመመኝ ተቸግሬያለሁ እንዴት ኮንትራቴ እንደምጨርስ ሳስብ ከስራዉ ብዛት ጋር ከልብሱ ብዛት እግሬን አልቻልኩም እያመመኝ 24 ስሀት እየቆምኩኝ የዘብሩ ዳኛ ጤናየን ሰቶኝ ኮንትራቴን ጨርሼ ዘብር ለሁለተኛ ግዜ ደጅህን እንደምረግጥ ቃሌ ነዉ ቅዱስ ገብርኤል እርዳኝ አብሳሪዉ መላክ አበርታኝ😢😢😢 አንቺ ጠንካራ ሴት የምርም ብርቱ የእግዚሐብሔር ንፁህ ልጅ ነሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ለቁምነገር ያብቃልሽ የጎደለኝን ሳይሆን ያለኝን እንዳመሰግን ታሪክሽ አስተምሮኛል እህታለም ያንቺን ብርታት ለኔም ይስጠኝ የዘብሩ ቅዱስ ገብርኤል
@Yomfisiha2833
@Yomfisiha2833 3 күн бұрын
ዊ የእኔ እናት አሜን እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ 🙏🙏🙏
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 28 күн бұрын
የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ
@HaymiHabtamu
@HaymiHabtamu 27 күн бұрын
ብዙ ተምሪያለሁ በሂወትሽ ጥንካሬሽ እምነትሽ ብዙ አስተምሮኛል እግዚአብሔር ይመስገን🙏ግን ያንቺ ለእግዚአብሔር ያለሽን እምነት ለባልሽም ብትጠቀሚበት ችግሩ ሱስ ብቻ ከሆነ እግዚአብሔር ምንም አይሳነዉም ለሱም እስከመጨረሻዉ ከገባበት ሱስ ብታወጪዉ ምንም ቢሆን የልጆችሽ አባት ነዉ
@tensaeadmasu4505
@tensaeadmasu4505 12 күн бұрын
የሚአመሰግኑ አንደበቶች ምንኛ የታደሉ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ፍሬዋችሽን ጤናችሁን ስራሽን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልሽ የሰው ልጂ ፍፃሜው ሲያምር ነው እና ደስ የሚለው የድንግል ማርያም ልጂ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ አሜን 🤲🏾
@Yomfisiha2833
@Yomfisiha2833 12 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@Tsionov1xs
@Tsionov1xs 26 күн бұрын
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለአንች የደረሠ እኛንም ይጎብኘን 🙏🙏✝️✝️⛪️⛪️⛪️
@user-wz9ve1gy8h
@user-wz9ve1gy8h 10 күн бұрын
መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ላቼ እደደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን🎉🎉🎉
@user-dw5fy5be4v
@user-dw5fy5be4v 22 сағат бұрын
በጣም ጠንካራ ሴትነሽ የእምነተሽ ነገር በጣም ያስገረማል ለብዙዎች መማሪያነሽ ኮራሁብሽ
@TinaDusseldorf
@TinaDusseldorf 26 күн бұрын
በእግዚአብሔር የሚተማመኑ አይወድቁም እምነትሽ ይህን ሁሉ አድርጎልሻል አንቺ የተባረክሽ ሴት ነሽ ! ይህን ሁሉ የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን ! ተባረኪ👑 ሴት ባሏ በሕይወት እያለ አታገባም ! በተለይ የደረሰች ሴት ያላት ሴት ባታገባ መልካም ነውና በርቺ ጽኚ
@tigisttesfaye8693
@tigisttesfaye8693 7 күн бұрын
አረ ድንቅ ነው አትሮኖስ ስር ቁጭ ብዬ የምማር እኮ ነው የመሰለኝ የንጉስ ልጅ ነን የቅዱስ ገብርኤልን ነገር ስታወሪ እምቧ እየተናነቀኝ እምነትሽ ድንቅ ነው የኔ ጠንካራ ሴት በርቺ ብዙ ተምሬያለው እግዚአብሔር ሊሰራ ሲል እንዲህ እና እንዲያ ያደርጋል
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 26 күн бұрын
ማንም እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ ማደር የለበትም :: ልጆቹም ቤተሰብን አይቶ ነው ምግባራቸው ጥሩም ብልሹም የሚሆኑት ስለዚህ እራስን መሆን ነው
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 19 күн бұрын
ዮሚዬ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት በጣም ሞትቬት አድርገሽኛል ተባረኪ ፈጣሪን ያመነ ሠው አይወድቅም ልጆችሽን በሞገስ አሣድጎ ትልቅ ደረጃ አድርሶልሽ ፍሬአቸውን ለማየት ያብቃሽ
@hailem9116
@hailem9116 27 күн бұрын
እውነት ነው በምንም መስፍርት ባል ለማግባት እንዳታስቢው በምንም ተአምር እንዳታገቢ ልጆችሽ ከአንቺ ወጥው መኖር እስከሚጅምሩ ድርስ አደራ አደራ
@samrawitsolomon1420
@samrawitsolomon1420 8 күн бұрын
what a belief she has on GOD. May God be with you even more.
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ገናናው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ተመስገንን።ስራው ድንቅ ነው❤
@chewatube702
@chewatube702 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ስለልጆችሽ አባት እና ስለቤተሰቡ ስትጠየቂ የሰጠሽው መልስ ይቅር ባይነትና የዋህነት አይታይበትም። እግዚአብሔር የታመነ አምላክ ነው በመላኩም አማላጅነት አምናለሁ።
@MeskeremTesfay
@MeskeremTesfay 27 күн бұрын
ድንቅና ልባም ሴት እግዚአብሔር አንችንም ልጆችሽንም ይጠብቃችሁ
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 13 күн бұрын
ዉ የኔ ቅመም ታድለሽ አንቺ አስተማሪ ነሽ እግዛቤር ለታመኑት ታማኝ ነዉ
@tsegamebrahtu2546
@tsegamebrahtu2546 5 күн бұрын
መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ክብር ላንተ ይሁን፡፡
@fekededejene843
@fekededejene843 14 күн бұрын
ድንቅ የጥንካሬና የእምነት ውጤት ነው። ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል።
@Beteymak
@Beteymak 29 күн бұрын
በህይወቴ የተደሰትኩበት interview ❤❤
@user-by6je3py1j
@user-by6je3py1j 12 күн бұрын
ፈጣሪ ይ መስገን 🥰🥰🥰🥰💕💕ሙኑ ያምረል ለእግዚኣቢሀር መነር በጸለታቹ ኣሱበን ወለተኪደን ❤❤❤
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 29 күн бұрын
ባልሽንም ጸበል ውሰጂው ❤❤❤
@altubeti7567
@altubeti7567 28 күн бұрын
እምቢ አለ አሉ መንፈስ ያለበት ሰው እንዴት እሺ ይላል ቆይ ቤት ማለማመድ መፀለይ መስገድ
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 15 күн бұрын
የአንቺ ፡ ጉልበት ፡ መጀመሪያ ፡ እገዚአብሄር ፡ ከዚያም ፡ የልጆሽ ፡ ከጎን ፡ ሁነዉ ፡ አበራትተሽዋል ፡ ፡ ልጆችሸ ፡ አባታችን ፡ ለምን ፡ ጥሉን ፡ ሄደ ፡ ወይም ፡ ሌላም ፡ ጥያቄ ፡ ቢጠይቁሽ ፡ አሁን ፡ ያለሽን ፡ ጥንካሬ ፡ አይኖርሽም ፡ ፡ እቃ ፡ ቢሰበር ፡ ትጠይዋለሽ ፡ ባል ፡ ካልሆነም ፡ ትፈችዋለሽ ፡ ልጅሸ ፡ ካልሆነ ፡ ቦታ ፡ ቢወድቅ ፡ ያኔ ፡ ነወ፡ ያንቺ ፡ ሽንፈት። እግዚአብሄር ፡ ያልባረከዉ ፡ ሀብት ፡ ይጠፋል። ልጆችሽ ፡ ሀብቶችሸ ፡ ናቸዉ። ፡
@user-hl4fp7xd3o
@user-hl4fp7xd3o 29 күн бұрын
መጨረሻሽን ያሳምር እህቴ ጠካራ ሴት
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 28 күн бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ የዕምነትሽ ፅናት እጅግ ደስ ይላል አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም አብዝቶ ይባርክሽ፡፡
@me43720
@me43720 15 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት መድኃኒዓለም ሁሌም የተመሠገነ ይሁን ❤ 🙏
@kon9394
@kon9394 24 күн бұрын
ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ቅዱስ ገብርኤል መጨረሻሽን ያሰምረው
@hkidanhkidan5123
@hkidanhkidan5123 25 күн бұрын
የመንሽእ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ውብ ያርገው በቤቱ ያፅናሽ:; አውደምህረት ላይ የምንሰማውን ምስክርነት እዚህ አመጣሽን ባረኪ:❤️
@jhonidee2065
@jhonidee2065 10 күн бұрын
ሙሉውን በአንድ ጊዜ መከታተል አቃተኝ። እያረፍኩ፣ እያረፍኩ ስንቴ አየሁት። ይገርማል! ለካንስ ከእኔ የባሰ ታሪክ የያዘ ሰው አለ!? እኔ የቅዱስ ገብርኤልን ተዓምር ምንም መግለጫ ቃላት የለኝም። ከጎዳና አንስቶ እዚህ አሜሪካ ውስጥ ፣ ለዛውም ትልቅ ቦታ አድርሶኛል። የተደረገልሽን ስሰማ ብዙ ነገር ወደ ኋላ ወሰድሺኝና ንግግርሽን በሙሉ አቅም መስማት አቃተኝ። አንቺስ ደፍረሽ ወጣሽና ተናገርሽ እኔ ይኼንን ለመፃፍ እንዴት እንዳመነታሁ እኔ ነኝ የማውቀው። ገብርኤል ስራው ምስራችን ብቻ ማብሰር እንደሆነ ምስክር ስለሆንሽልን ከልብ እናመሰግናለን ። ገና ምን አይተሽ፣ የቀድሞውን ትልቅነትሽን ሁሉ እንደምትመልሺ እርግጠኛ ነኝ
@Yomfisiha2833
@Yomfisiha2833 10 күн бұрын
አሜን 🙏
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 13 күн бұрын
ምናልባት ባእድ አምልኮ ይኖርብት ይሁን
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 28 күн бұрын
ዋው ዋው ግሩም ታሪክ ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለንቺ የደረሰ ቅዱስ ገብረኤል ለኛም ይድረስልን ጅግና እናት ነሽ በዛለይ ውብ ቆንጆ ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን በሞጎስ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 29 күн бұрын
ወይኔ በጌታ አልቅሼ ነው የጨረስኩት የአንቺን ታሪክ የቀየረ አምላክ የሁላችንንም ይቀይር እውይይይይይ
@user-ju1rn1km5m
@user-ju1rn1km5m 12 күн бұрын
ቲጂ ታሪኳ ገራሚ ነዉ ፣ ያልገባኝ እንዴት ነዉ ድንገት ሶፋ ቤት ተገናኝታችሁ እዛዉ ሰዉ ቢሮ ቃለመጠይቁ የቀረበዉ ስላልገባኝ ነዉ ሶፋ ቤቱን ማስተዋወቅሽ ባልከፋ
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 29 күн бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 22 күн бұрын
ዋዉ ለአንቻ የደረሠ የእግዚአብሔር መለአክ ለእኞ ይድረስልን መጨረሽ ያመረ ይሁን ክብሩ ሁሉ ፈጣሪ ይውሰድ
@geesaum6354
@geesaum6354 29 күн бұрын
አቤት በጌታ ያለሽ እምነት ተባረኪ
@saramissgina3313
@saramissgina3313 28 күн бұрын
በጣም የሚያስተምር ታሪክ ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ያስበን 🙏
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 21 күн бұрын
መልካምዬ በረከትሽ ይደርብን 🙏🙏🙏
@almaze214
@almaze214 29 күн бұрын
በስማም ብዙ ት/ ት ነው የተማርኩት
@user-ye5oc7rg6m
@user-ye5oc7rg6m 25 күн бұрын
አሜን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ
@user-vd5tu4yi9v
@user-vd5tu4yi9v 27 күн бұрын
በጣም በጣም ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ በርቺ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው በህይወት ያስተማርሽኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ጀግና
@mulugetabelay4389
@mulugetabelay4389 29 күн бұрын
እግዚአብሔርን የታመነ አይወድቅም ።
@kiamesi
@kiamesi 22 күн бұрын
Zemeneshen ulu Egzyabeher kefit yekedemesh❤
@user-vb7jb3dy9w
@user-vb7jb3dy9w 12 күн бұрын
❤❤ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@godislove6260
@godislove6260 9 күн бұрын
Yemimka be egzabhier yimeta Gobez set nesh stay blessed with yr family ❤
@Elfiza22
@Elfiza22 18 күн бұрын
Egziabher yimesgen 🙏🙏🙏
@blenaddis8267
@blenaddis8267 28 күн бұрын
ካንቺ ብዙ ተማርኩ ለአንቺ እንደደረሰልሽ ለእኔም በጭቆና ውስጥ ላለሁት ይድረስልኝ ይስማኝ እህተሚካኤል እያልሽ አስቢኝ
@user-mu8hv2rg1z
@user-mu8hv2rg1z 11 күн бұрын
የኔናት ምን ልበልሽ እዲ ነው እግዚአብሔር በጣም ደስ አለኝ
@MekedesMelese-gj9gx
@MekedesMelese-gj9gx 4 күн бұрын
አሜን እግዚአብኤር ክብር ምሰጋና ይግባዉ🙏
@MeseretHailu-kt8gl
@MeseretHailu-kt8gl 9 күн бұрын
ቅድሰገብረኤል አኮ ሰሚ ነው አባቴ
@MeseretHailu-kt8gl
@MeseretHailu-kt8gl 9 күн бұрын
19 19 19 19 29 19 19 19 19 ገብረ አለ አባቴ አንተ ምራጘ
@eyerus311
@eyerus311 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@rebekatesfay8947
@rebekatesfay8947 28 күн бұрын
wise woman.may God bless your life. proud of you for seeking God's way.
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 19 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤ ዛሬም ነገ ም ለዘላለሙ አሜን
በእምባ የታጀበው ልደት
58:31
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 69 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 12 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 2,1 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 92 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 96 МЛН
ለምንድነው የማልድነዉ?  ባለ ታሪክ ፅጌ ገብረኪዳን...
42:42
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 93 М.
አስገራሚው የአዚዛ መኖርያ ቤት በአሜሪካ
40:26
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 4,1 МЛН
Понимает язык людей  ))) @gsdamur
0:15
GSDAMUR
Рет қаралды 4,1 МЛН
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 2,4 МЛН