No video

በፅዳት ሰራተኛ ደምወዝ የተጣሉ ህጻናትን የሚያሳድጉ እናት

  Рет қаралды 102,607

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

5 жыл бұрын

በፅዳት ሰራተኛ ደምወዝ የተጣሉ ህጻናትን የሚያሳድጉ እናት

Пікірлер: 597
@AmharaMediaCorporation
@AmharaMediaCorporation 5 жыл бұрын
0920595936 በመደወል መርዳት ይችላሉ
@ahemdbedwi6241
@ahemdbedwi6241 5 жыл бұрын
Amhara Mass Media Agency thank you
@ዙረት
@ዙረት 5 жыл бұрын
ቢቻል ዘላቂ ነገር ቢሆን ማለቴ ቤት ቢገዛላቸው እና ሁሉም የኔ ብሎ ቢረዳት እናቴ አላህ እድሜሽን ያርዝመው አለንልሽ
@MimiMimi-ei6mu
@MimiMimi-ei6mu 5 жыл бұрын
Thank you and bless you
@user-iu1is2fv3t
@user-iu1is2fv3t 5 жыл бұрын
@@ዙረት እሱ እንዳለ ሆኖ ለጊዜው መርዳትም ቅንነት ነው
@user-iu1is2fv3t
@user-iu1is2fv3t 5 жыл бұрын
የራሳቸው ቁጥር ነው እራሳቸውን ነው ማግኘት ምፈልገው
@euueuerushdie6025
@euueuerushdie6025 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሰው የማያውቀው አላህ የሚያውቀው ስንት ድንቅ ልበ ሠፊ ደሀ አለ ማሻአላህ የሀብታምም ሠፍሳፉ ያልታደለ ያሳዝናል አላህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቀወት ማማዬ ድንቅ እናት
@Tube-uk3zi
@Tube-uk3zi 5 жыл бұрын
በጣም
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
በጣም
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናታችን በእውነት ጎበዝ እናት ነሽ
@emandaalready3099
@emandaalready3099 5 жыл бұрын
እማየ ፈጣሪ እድሜና ጤናሺን ይስጥሺ አቤት እንዴት መታድል ነው
@abrahamhadgu8861
@abrahamhadgu8861 5 жыл бұрын
OMG heart breaking news MAMA you are LOVE MY God bless you forever
@user-bt2gj2uo4b
@user-bt2gj2uo4b 5 жыл бұрын
ሢወዲሺእማየ
@delaytselam6909
@delaytselam6909 5 жыл бұрын
የወለደ ሳይሆን ያሳደገ ነው አናት።አድሜ ና ጤና ይስጦት።
@miruethio3059
@miruethio3059 5 жыл бұрын
በእዉነት ምን ያህል እድለኛ ናቸዉ እነዚህን ህጻናት እያዩ መኖርና ማሳደግ ማለት እግዚአብሔር የሚወደዉን ነገር ፈጸሙ ማለት ነዉ!!!! ሚገርመዉ ደግሞ እኮ የወለደችዉ እንካን ጥላ ስትሄድ...እሳቸዉ ግን ደከመኝ ሳይሉ ያሳድጋሉ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜዉ እና ፀጋዉን አብዝቶ ፈጣሪ ይስጦት!!!።
@bettyhabesha2071
@bettyhabesha2071 5 жыл бұрын
እኔስ እምባዬ ወረዴ በደግነታቸው ብቻ እማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት የልጆችወትን ክብር ለማየት ያብቃወት
@ishaqyakob9133
@ishaqyakob9133 5 жыл бұрын
ረጂም እድሜ ይስጦት ልጆቻቸው ለቁም ነገረ ያብቃቸው
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 жыл бұрын
እናቴ እግዚያአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦዎት መልካም እነት ለራሰ ነው ሁላችንም የተቻለንን እግዞዎታለን ኑሩልን የርሶዎ አይነት ሰውችን ያዛልን
@fgrgxybf5852
@fgrgxybf5852 5 жыл бұрын
ዉይ መታደል ነዉ ማማዬ ልኡል እግዚአብሄር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ትግሬ ጨካኝ ነዉ ለምትሉ ከማማ ግደይ ተማሩ
@atsedeassefe4104
@atsedeassefe4104 5 жыл бұрын
እናት ክፉ አይንካት እማምዬ እወድሻለሁ እኔም ልክ እንዳንች ትልቅ ህልም አለኝ እንዲያሳካልኝ ፀልዩልኝ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ ማም
@bertukanyosef231
@bertukanyosef231 5 жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ እኔም አስባለው እውነት
@bahlibifishya7852
@bahlibifishya7852 5 жыл бұрын
የሰው ሰው ኖት እግዛብሄር እድሜ እና ጤና ይሰጦት እናት
@melatkl7275
@melatkl7275 5 жыл бұрын
እውነት ቀናሁ መንፈሳዊ ቅናት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እውነት ካሁን ዘመን ትዳር እደዚህ ልጂ እያሳደጉ መኖር ነው ጥሩነገሩ ግን እያዳዱ ሰው የራሱ ስጦታ አለው ይሄ መታደል ነው
@foziatube691
@foziatube691 5 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ኸይር ስራወትን ይቀበለወት
@hiwot1228
@hiwot1228 5 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍ ደሀው ይሻላል እኮ....እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ጨማምሮ ያድሎት
@fre43
@fre43 5 жыл бұрын
የእኛ አገር ታዋቂ አርቲስቶች ተብዬዎቹ እርስ በራሳቸው ከሚሸላለሙ ምን አለ እነደዚ ችግርተኛ ቢረዱ ምድረ አሽቃባጭ ሁላ!! እናቴ አንጀቴን ነው የበላሽው ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ
@gfgru7164
@gfgru7164 2 жыл бұрын
በጣም እግሯ አማረ ፊቷ አማር ከማለት
@user-wt3sl6pb4w
@user-wt3sl6pb4w 5 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ያርብ
@user-jv5cg6bk3i
@user-jv5cg6bk3i 5 жыл бұрын
ዘሀራ ዘሀራ አሜንየኔማር
@user-fk4rm5cp8g
@user-fk4rm5cp8g 5 жыл бұрын
ጤነ ይስጥሺ። እማይየ
@seadaseid8415
@seadaseid8415 5 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ በዚህ ጊዜ እንዲህ ያሉ ጀግና ቅን ልብ ያላቸው እናት መኖራቸው በጣም ደስይላል መሰለወትን ያብዛልን እድሜ እና ጤና አላህ ይስጠወት
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
ውይ፡፡ እናቴ እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁላቸው ኢሸአላህ ኢትዮጵያ ስመጣ መጥቼ እጠይቀዎታለሁ ዘረኞች ተመልከቱ ኢትዮጵያዊያን ይሄ ነው የኛ ተምሳሌት
@mariamtube2119
@mariamtube2119 5 жыл бұрын
አላህእዲምይስጥሺ
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 5 жыл бұрын
ማገኘት ይቻላል
@user-kp8rd1te4v
@user-kp8rd1te4v 5 жыл бұрын
እናቴ እዝጌር እድሜና ጤና ይስጥኦት
@mdppooii1082
@mdppooii1082 5 жыл бұрын
@@user-ik4rg8ot1r ደም መፍሰስ ዶዴዴዶዳዴዳዳዶ
@user-hd1sj5tx5f
@user-hd1sj5tx5f 5 жыл бұрын
ዓደዋይ ሓላል ርቢ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሓብኪ ዓደዋይይይይይይ
@tsigenevadanewzemedey3647
@tsigenevadanewzemedey3647 5 жыл бұрын
ኣሜን ጋል ዓደይ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳዎት እማዬ የሚገርሙ ሠው ነዎት ደግ ሠዎችን አብዛልን አሜን
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 5 жыл бұрын
ማማ ግደይ አያቹ ደግነት ብሔር አይለይም ትግሬ ስለሆኑ የአማራ ልጆች አላሳድግም ኣለሉም ዘረኝነት ይውደም
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 4 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እርጂም እድሜና ጤና ይሥጦት እመብርሀን ትጠብቃችሁ ለሁላችንም ቅን ያርገን
@user-vf2zy6xx5f
@user-vf2zy6xx5f 5 жыл бұрын
ምርጥ እናት አላህ እድሜሽን ይርዝመው የነዚህን ልጆች ወግ ማእረግ የምትል አላህ ያድርግሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@siaupdates3211
@siaupdates3211 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎ እናትየ
@tsinat982
@tsinat982 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት በተግባር እግዚአብሔር ሆይ ከሚበትኑን የሚገነቡንን እርዳ💚💛❤️
@user-kp2ti4yy8s
@user-kp2ti4yy8s 5 жыл бұрын
እማማ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጥርካሬውን ብርታቱን ጨምሮ ይስጥሽ መልካም ማድረግ ለራስ ነው የለፋሽባቸው ልጆችም ከቁም ነገር ደርሰው ደስስስ ያሰኙሽ ሁላችነንም እግዚአብሔር አምላክ በጎ ነገር ለመስራት ልባችንን ይክፈትልን አሜን
@user-mf9gb2xs9w
@user-mf9gb2xs9w 5 жыл бұрын
ያረብ በውነት በምን ቋንቋ እደምገልፃቸው አላውቅም እዲህም ያለ እናት አለ።ያረብ እዱኒያ አኼራቸውን ያብራላቸው።የጀነት ሰው ይበላቸው በውነት በእንባ ውስጤ ተናወጠ።በጣም የሚገረም አራያነት ነው
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ማዘርየ እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ምን አለ ሰው ሁሉ እንዳንቺ ቢሆን የት በደረስን ነበር
@jdhshdhhdjdj1015
@jdhshdhhdjdj1015 5 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ደገ እናት በአሁን ሳት እንዲህም አይነት የዋህ ሰው አለ ማለት ነው እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን እናት መጨረሻሽ ያሳምርልሽ
@yonasygolaw5048
@yonasygolaw5048 5 жыл бұрын
አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን ለኛም እጃችን ይዘረጋ ዘንድ ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
@daggetachew3107
@daggetachew3107 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናት እንደዚህ ነው እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጦት እናትዬ
@eyrusalmmoltot3184
@eyrusalmmoltot3184 5 жыл бұрын
በእዉነት ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት ከልቦ እናት ኖት
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
ዋው ምንኛ መታደል ነው እናቴ ያንቺ ነብስ የታደለች ናት እንዳንቺ አይነት ሰወችን ያብዛልን እግዚሀቤር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ደግነት ለሰው መኖር ሳይኖራት ያላት ፍቅርና ደግነት ብቻ ይዛ ምንም የማያቁ ህፃናትን ማሳደግ መታደል ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ ትልቅ ፍቅርን ነው ያየሁበት እድሜና ጤና ይስጥልኝ ህፃናቱም ቁምነገር ያድርሳቸው
@user-tw7nw2pt1p
@user-tw7nw2pt1p 5 жыл бұрын
በጣም ጠንካሪ እናት ናቸው አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቸው በጣም ደስ የሚል ድርጊት ነው
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
ማምየ ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት እናትኮ ከሁሉም በላይ ውድ ናት
@zenized1071
@zenized1071 5 жыл бұрын
አሜን
@hghfjj5036
@hghfjj5036 5 жыл бұрын
እናቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ ወላሂ በጣም ጅግና ሰው ነሽ አላህ ኸይር ስራሽን ይክፈልሽ እኔሰ ስቃላት አጣውልሽ
@emureina1525
@emureina1525 5 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ማዘር የእውነት ልበ ብርሀን ባለሙሉ ተስፋ ነሽ እድሜሽን ያርዝመው
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይጥሽ እማ ታድለሽ እግዚአብሄር ትልቅ ስጦታ ነው የሰጣሽ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ረጂም እድሜና ክብር ለእናቶች አላህ ይስጥልን ደስ ይላል መልካምነት ለራስ ነው
@betsidaabebe2351
@betsidaabebe2351 5 жыл бұрын
she has such a big heart- may God bless her and the children.
@sadamohamad260
@sadamohamad260 5 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የሚል ነው እማዬ እድሜና ጤና ይስጠወት
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
እመብረሐን ትጠብቆት እማዬ እድለኛ ኖት ቅን ልቦና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@ruthhaile1242
@ruthhaile1242 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እርጂም እድሜና ጤና ይስጦት እናቴ!!🙏🙏 አድገው ለቁምነገር ያብቃሎት
@user-ht2vv4lp4c
@user-ht2vv4lp4c 5 жыл бұрын
ሰልካቸውን እፈልጋለን እንረዳቸዋለን ሰልካቸውን ልቀቁልን እግዚአብሔር ይሰጣቸወው ጥሩ ብሩክ ሰትዉ ናቸው።
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 5 жыл бұрын
0920595936
@user-bb1dn2vs5h
@user-bb1dn2vs5h 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማዘርየ እድሜወት ይርዘም ኑሩልን 💝❤
@user-tg1hi4bn2g
@user-tg1hi4bn2g 5 жыл бұрын
ኡነት ኢትዬጲያ የምትማር እንደዚህ ደግ ሶዎች ናቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭
@adrisabess1885
@adrisabess1885 5 жыл бұрын
The kids are looking happy with moma . mshaillah. Allah bless u. My sister. Maria
@meaziwendmagegn946
@meaziwendmagegn946 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ እናቴ የኔ የዋህ
@ahmade5041
@ahmade5041 5 жыл бұрын
ለምሰጠን መረጃ በጣም እናመሠግናለን ወድም ጀማል እናታችንም እድሜና ጤና
@seadaabi7631
@seadaabi7631 5 жыл бұрын
እድሜሽን አላህ ያስረዝመው ዘላለም ኑሪ እንዳንች አይነት ጥሩ ልብ ያለው የትም አይገኝ
@user-tr6ti4ot7t
@user-tr6ti4ot7t 5 жыл бұрын
መታደል ነው እናትነት እኮ ተፈልጎ አይገኝም እድሜ እና ጤና ይስጠወት
@wedederrsse5065
@wedederrsse5065 5 жыл бұрын
ውይ እናትዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያድልሽ ለዘላለም ኑሪ
@user-xr6hn4md5k
@user-xr6hn4md5k 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሺ እናቴ መልካምነት ለራስ ነው ደሞም ይህን ደክመትሺ ከፈጣሪ ታገኝውአለሺ እናት
@user-io1lg2gf7q
@user-io1lg2gf7q 5 жыл бұрын
እናቴ ማማዬ እረጅም እድሜ ይስጥሆት ሀብት ብዛት ሳይሆን ቅንነት ብቻ በቂ ነው ፈጣሪ ይጨምርልዎት መልካም ሰዎችን ያብዛልን ጤና እድሜ ይስጥልን ማማዬ 💖💖💗💖
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 5 жыл бұрын
Egzihabher rejim edmina Tena yestewot tebareku
@hayathayat7292
@hayathayat7292 5 жыл бұрын
እናታችን በጣም ታርክ ነዉ የሠራሺዉ እድሜና ጤና አሏህ ይሥጥሺ
@helensweet5226
@helensweet5226 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በቃ ሰው መሆን ማለት ሰው ሆኖ መገኝት ነው
@mestilove7652
@mestilove7652 5 жыл бұрын
የዘላለም ምኞት እግዚአብሔር ሆይ ሀሳብን አሞላልኝ እማምይ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጠወት...❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 жыл бұрын
እግዛብሔር.ይስጦት.እማዬ.እውነት.እደርሶ.አይነቱን.ያብዛል .እድሜ.ጤና.ይስጦት.የድግልጅ።
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 5 жыл бұрын
እማምዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን የኔ እናት ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ ፈጣሪ ይርዳሽ አብዝቶ ይስጥሽ ይባርክሽ እንዳንች አይነቶችን እናቶች ያብዛልን የወደቁ የምታነሽ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወት ውላታን የሚከፋለው እግዚአብሔር ነው እድሜና ጤናን ይስጠወት
@kokolokoo8556
@kokolokoo8556 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ተግባር ነው ይሄን እኮ የታደለሰው ነው ከላይ ሲሰጥ ነው ተባረኪ እናቴ
@abrahamhadgu8861
@abrahamhadgu8861 5 жыл бұрын
OMG! ! Mama my God bless you uffff mama u r everything!
@kwabebe6913
@kwabebe6913 5 жыл бұрын
ጎበዝ እናት ነወት ይበርቱ
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
በምን ቃላት ልግለጰዎት እናታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጠዎት ሽ አመት ኑሩልን ቃላት አጣሑለወት እማየ😍😍😍❤❤❤❤
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 5 жыл бұрын
ማዘርየ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጠወት
@tinsuyemane8201
@tinsuyemane8201 5 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ይስጣቸው እንደ ዝይ አይነት ሰው ያብዛልን
@user-lv8fp5fq9n
@user-lv8fp5fq9n 5 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ አቅራቢው እናመሠግናል
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጠውት መልካምነት ለራስ ነው
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
እማምላክ እድሜና ጤናውን ትስጦት በእውነት ግን ልጅ ወልዳቹ የምትጥሉ ልቦና ይስጣቹ
@munerafedlu4316
@munerafedlu4316 5 жыл бұрын
ጥሩ መስራት ለራሰ ነው እማዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@user-qi8ei6un5l
@user-qi8ei6un5l 5 жыл бұрын
ሱባሃነላህ ሲያሳዝኑ አላህ መጨረሻሆትን ያሳምርላቹ
@user-ps1df7pw3r
@user-ps1df7pw3r 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥሽ እናቴ
@user-hk7ep9cl2p
@user-hk7ep9cl2p 5 жыл бұрын
የትግራይ እናቶች በጣም ርህሩህ እና አዛኝ ናቸው የትግራይ ህዝቡ ደግሞ በቢሄር ለይቶ ሳይሆን ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ የሚያከብር ነው ታድየ ከዚህ ወርቅ ህዝብ በመፈጠሬ ሁሌም ኩራት ይሰማኛል ለምንድ ነው ግን የትግራይ ህዝብ የምትጠሉት በተለይ የአማራ ክልል ሰዎች ግን ከፈለጋቹ ውደዱን ከፈለጋቹ ጥሉን እኛ አያገባንም እኛ ሁሌም ደግ ሰዎች ነን
@suzisuzichannel1237
@suzisuzichannel1237 5 жыл бұрын
ኧረ እኛ አንጠላችሁም የማንም አክቲቪስት እየበጠበጠ እንጂ
@luwawaluwawa4734
@luwawaluwawa4734 5 жыл бұрын
ዝም ብላችሁ አማራ አትበሉ የበደለሽን ሰው ብቻ እንደፈለግሽ አርጊ እኛ ወሎየዎች ብሄር የለውም ኮምቦልቻ ደሴ ከሁሉም ብሄር ጋር ፍቅር ነው ለዚህ ምሳሌ ከፈለግሽ ትግሬ ኮምቦልቻ ብዙ አሉ ጠይቂ ተጣልተን አናቅም
@user-hk7ep9cl2p
@user-hk7ep9cl2p 5 жыл бұрын
@@luwawaluwawa4734 እህት ከ 3 አመት በፊት ጀምሮ እስከ አሁን በአማራ ያለ የትግራይ ልጅ በድንጋይ ተወግሮ ሙተዋል፣ ንብረቱ ተዘርፈዋል፣ተፈናቅለዋል በማንነታቸው ምክንያት ብቻ ህፃናት እናቶች አባቶች ብዙ ሞቶዋል ወደ ትግራይ የሚያልፍ እህል፣በግ፣ዘይት ፣አኩሪ አተር ፣ጤፍ ተከልክለዋል ትግራይ ያለው ህዝብ በረሃብ ይሙት ብላቹ ነው ይሄ ሁሉ እውነት ነው እኛ ደግሞ መቼም አንረሳዉም ግን እኛ በርሃብ አንሞትም የራሳችን እህል አለን እሱ ከኦሮሞ እና ከሌሎች ክልሎች የመጣ የነጋዴ እህል ነው እንደፈለጋቹ ቅድም ወሎ የፍቅር ቦታ ነበር ከ 1 አመት በፊት ግን አንድ ትግራዋይ ወንድማችን ወልድያ ኳስ ሊጫወት መጥቶ በአሰቃቂ በድንጋይ ተወግሮ ሞቶዋል እረ ስንት ልዘርዝርልሽ አማራ ያደረገን
@gy8086
@gy8086 5 жыл бұрын
Enante gin yamchuhal mider balge ahune yehan ezhe mine ametaw yeha ke behar ga minme gingunt yelme yesew lege aifeter yetsten melkamente yemibale neger ale !
@hiwot1228
@hiwot1228 5 жыл бұрын
ቅጫማም ዘረኛ አማራውን ለቀቅ ምን አመጣው እዚህ ጋር እስቲ እዛው ፌስቡካችሁ ላይ
@eldalemm2392
@eldalemm2392 5 жыл бұрын
የኔ እናት መድሀኒአለም ጤናና እድሜ ይስጦች ልጆቹ በጣም ደስተኞች ናቸው እርሶ እነዚህን ልጆች ባይሰበስባቸው ኖሮ እጣ ፋንታቸውን ማሰቡ እራሱ ይዘገንናል #ATV እናመሰግናለን እንዲህ ያሉትን ሰዎች ከተደበቁበት እያወጣችሁ አስተዋውቁን ስልካቸውንም ስላሳወቃችሁን በድጋሚ thanks
@terumehonlerasnw2798
@terumehonlerasnw2798 5 жыл бұрын
የኔ መልካም እናት እግዚአብሄር እረጅም ጤና ከሙለ ጤናጋር ይስጦዎት
@hanaann5566
@hanaann5566 5 жыл бұрын
እግዜር ጤናና እድሜ ይስጦት እደዚህ አይነት እናቶች ያብዛልን
@user-lp3id9we8e
@user-lp3id9we8e 5 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ አላህ ይባርካቸው በጣምይገርማሉ እድሜና ጠና ይስጦት
@adiyedngllijadiyedngllij5872
@adiyedngllijadiyedngllij5872 5 жыл бұрын
እግዛብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ ምንኛ መታደል ነው ለንደዚህ በጎ መልካም ስራ መታደል አምላኬን በሂወቴ የምለምነው በጎ ስራ ስርቼ ብሞት የሁልግዜም ምኞቴ ነው ኦፍፍፍፍ 😭😭😭
@tmnittadese204
@tmnittadese204 5 жыл бұрын
እማየ እ/ሄር ኣምላክ እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥሽ
@zaharaamudesir2602
@zaharaamudesir2602 5 жыл бұрын
ሱብን አለህ ስንት ደግ ስው አለ የአለህ እናትዬ አለህ እድሜሽን ያረዚማው
@samiraahmed4496
@samiraahmed4496 5 жыл бұрын
በእነውቱ ሴትዮዋ አላህ ይስጣቸው ግን እደዚህ አቅም ለሌላቸው ሰዎች ወይም ታዋቂ ላልሆነ ድርችት ውስጥ እያደጉ ተወልደው ከመጣላቸው የበለጠ ችግር እየደረሰባቸው ነው በተለይ ሴት ህፃናት በላደኩ የሚያስብል ችግር እየደረሰባቸው ነው ክትትል መደረግ አለበት ለሴትዮዋ ተልቅ ክብር ነው ያለኝ ኢሻአላ መግስት ተባብሯት ሀሳቧ ግብ እደመታ የሁልጊዜ ዱአየ ነው ያሳደገቻቸውን ልጆች ለቁም ነገር በቅተው እድታይ ያድርጋት ትልቁ እርካታ ይሄ ነው መልካም ደግነት ብያለሁ።
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም መልካም ህናት ብድሮትን ከሰማዩ ጌታ ያግኙት
@selamdesta611
@selamdesta611 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ምናለ ሁላችንም እደዚህ መልካምን ነገር ብናስብ ብንዋደድ ፈጣሪንም ደስ አሰኝተን እኛም ተደስተን እንኖራለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅርና ሰላምን ለሁላችንም ይስጠን
@cellexpress8422
@cellexpress8422 5 жыл бұрын
እግዛቤር እድሜና ጤናውትን ያብዛው እንዴት ውስጤን እንዳስደስቶኝ
@tsehaygosaye6989
@tsehaygosaye6989 5 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው እናቴ ፈጣሪ እድሜሽን ጤናሽን ያድለሽ እኔም የሁል ግዜ ምኞቴ ነው ፈጣሪ የስደት ህይወቴን አስተካክሎልኝ ያንችን እድል ቢሰጠኝ ።
@abubakerahmed5438
@abubakerahmed5438 5 жыл бұрын
እናትየ እረጂም እድሜ ተመኘሁልሽ ከጤናጋር
@user-gc9or8zc3t
@user-gc9or8zc3t 5 жыл бұрын
አቤት መታደል እማየ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y 2 жыл бұрын
emeye egizabeher Regim edme keten gar yesitish 🙏❤❤❤❤👏👏👏
@athyopywomaen1139
@athyopywomaen1139 5 жыл бұрын
አቤቱ አሚላኪ ለናቶችን እድሜና ጤና ይስጠን
@yedidiyayedidiya3496
@yedidiyayedidiya3496 5 жыл бұрын
እርጀም እደሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር የኖሩት ማሳደግ እየቻሉ እንካን ልጅውቻችውን ይሜጥሎ ባሎበት አለም እርሳወ ማግኘት እድለኞች ናችው ።
@user-ej2wn9bf8i
@user-ej2wn9bf8i 5 жыл бұрын
ምን አይነት ሰው ነው ይሄን ልብ የሚነካ ታሪክunlikeያረገው ይሄ መረገም ነው
@user-ox5vd8ht1u
@user-ox5vd8ht1u 5 жыл бұрын
ወይኔ እንህ እናት ደስ ሲሉ እውነት ሰው ቢደጋገፍ ማንም ሜዳ ላይ አይወርቅም እውነት ነው እድሜ ይስጠዎት
@belaygebru6551
@belaygebru6551 5 жыл бұрын
እድምሽን ያርዝምልሽ የኔ እናት ሠለ አወቅኩሽ እዚህ ተቀምጨ
@ggttrttr4128
@ggttrttr4128 5 жыл бұрын
ቃላት አንዳንድ ያንሳአል ሰዉ የገዛ ልጅን በሚጥልበት ሰአት እርሱን አምላክ የሰማዬውን ያሳምርሉት እርሱ ማንም የማያደርገዉን አድርገዋል
@birukayele04
@birukayele04 5 жыл бұрын
እወዶታለው እማዬ እግዚአብሔር ረጅምምምምምምም እድሜ ይስጦት
@ashenafimulu8318
@ashenafimulu8318 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ ለዚች ኣገርም ምህረት እንዳንቺ ያብዛላት
@user-zt7bd2oi7p
@user-zt7bd2oi7p 5 жыл бұрын
ማሚዬ❤❤ እድሜ እናጤና ጨምሮ ጨማምሮይጨምርልሽ 🌹🌹
@samrihussen3769
@samrihussen3769 5 жыл бұрын
ቅንናት ማለት እንዲነው ፈጣሪ እድሜናጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН