በዱባይ ከአሠሪዎቼ ቤት ጥፊ ያሉኝ ጓደኞቼ ጉድ ሰሩኝ በአዕምሮ ህመም ለ 3ወር ሆስፒታል ተኛሁ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 154,292

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 746
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z Жыл бұрын
የብዙ ልጆች ህይወት ተበላሽቷል የእኛ ሀበሾች ክፉዎች ናቸው ከባንጋሊ ከፓኪስታን ጋር እየደለሉ የማንም ቆሻሻ መጫዎቿ ያስደረጓቸዋል ጎበዝ ጎመን በጤና ማዳም ቤት ሰርተን ቀጥ ብለን ወደ ሀገራችን
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
በጣም ማዳም ቤት የመሰለ የት አለ ደግሞ እኮ አረብ መጥፎ ነው ስንል ይገርመኛል
@yergalemmesfin3555
@yergalemmesfin3555 Жыл бұрын
@@meronfikir3385 ትክክል እንደአበሻ ክፉ የለም ግን አረብ ክፉ ነው ይላል ::
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደመርኝ ወዴ
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 Жыл бұрын
አበሻ እርኩስ ህዝብ ነው ለgay ነጭ ሴቶቻችን የምሸጡ እርኩሶች
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ😘😍
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
በወገን ላይ እንደዚህ መጨከን ያሳዝናል። 😔የምትቀርቧቸውን ሰዎች ጠንቅቃችሁ እወቁ።
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎች --> kzfaq.info/get/bejne/et-omcWHs76vdpc.html
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 Жыл бұрын
የኛ ሰው ሌላ ሀገር ላይ የእናት ልጅም ይቀየራል በሕይወት መኖርሽ እግዚአብሔር ለራሱ አላማ ይፈልግሻል በጣም ከባድ ነው አልጠፋም ስሜቱ እኔም ጋር አለ አይዞ እህቴ 😥😥😥
@alemtube1150
@alemtube1150 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@haadhajiruu3494
@haadhajiruu3494 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ የደረሰበት ያውቀዋል
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 Жыл бұрын
@@haadhajiruu3494 እውነት ነዉ ማሬ 😭😭😭
@gloriakassa6813
@gloriakassa6813 Жыл бұрын
God bless you!!!
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 Жыл бұрын
@@gloriakassa6813 አሜን 🙏🙏🙏🙏
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y Жыл бұрын
እኛ ሀበሻዎች ስደት ላይ በጣም ክፉዎች ናቸው ለምን እንደሆነ አላውቅም እህቴ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እግዚአብሔር መልካም ነው
@alem502
@alem502 Жыл бұрын
እጅግ"በጣም😭❤🙏
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
tkkl abso delalochu egziooo Ethiopiawi erasu aymeslum bexam chekagn nachew ijg bexam
@lovebabe5478
@lovebabe5478 Жыл бұрын
Yayew yawkewal enam be emebat cherenet new alfa yewetahut egziyabhar ye ejachewn yistachew
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ😘😍
@enatenewdatalhu3104
@enatenewdatalhu3104 Жыл бұрын
ሲጀመር ከሀገር ባንወጣ ምንኛ በታደልን ነበር ሆኖም ከመጣን የመጣንበትን ማውቅ ከማን ጋር እንደምናወራ ማወቅ የት ማን ጋር እንደምንሄድ ማወቅ መጥፋት ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚብሰው ስደት ላይ እንዲህ የምታደርጉ ልጆች ልቦና ይስታቹ
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎች --> kzfaq.info/get/bejne/et-omcWHs76vdpc.html
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒቴ ከስንቱ መአት አወጣኸኝ አምላኬ ሆይ አመሰግናለሁ ክበርልኝ የኔ ጌታ
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 Жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ጀማሪ ነኝ
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Жыл бұрын
@@serkietiotube2789 እሽ እህት
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
እኔ በጣም ብዙ ልጆች እንጥፋ ሲሉኝ አልጠፋም እላለሁ ምክንያቱም በሰው ሀገር ማን አለን እኛ እኮ በሰው ሀገር አንመችም ክፋታችን ከአቅም በላይ ነው ስለዚህ እህቶቼ ማንም እንጥፋ ቢሌችሁ አትስማሙ ምክንያቱም እኛ በሰው ሀገር ላይ ክፋታችን ከአቅማችን በላይ ነው
@alem502
@alem502 Жыл бұрын
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Жыл бұрын
awo ygermal
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
ትክክል. ጎበዝ
@user-nu1rt6cu6r
@user-nu1rt6cu6r Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ ገና ልጅ ነሽ አገርሽ ላይ ሰርተሽ መለወጥ ትችያለሽ እኛም እናግዝሻለን እራስሽን ጠብቂ የኔ ሽቅርቅር ደግሞ ስታምሪ 😍😘💋 👉 ወደ ልጆቹ ስመለስ አብዛኛው ስደተኛ ጨካኝ ነው አውሮፓ ይብሳል ዋናው ነገር ከፈጣሪ ጋር እራስን መጠበቅ ነው 🙏
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎች --> kzfaq.info/get/bejne/et-omcWHs76vdpc.html
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
እህቴ ፀበል ነበር ላንቼ የሚበጂሽ አሁንም ጓደኞችሽ ያደረጉብሽ አሁንም መላቀቅ አለብሽ
@user-pd4nz7kh3s
@user-pd4nz7kh3s Жыл бұрын
ዱባይ ጥሩ ሀገር ነዉ የኛወቹ ናቸዉ ክፍወች ናቸዉ
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
በጣም እኛ ነን መጥፎዎች ሲጀመር
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 Жыл бұрын
በትክክል
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ትክክል👍
@howletyusup4363
@howletyusup4363 Жыл бұрын
👍👍👍😭
@aifyame3555
@aifyame3555 Жыл бұрын
ትክክል
@rom-hb7yz
@rom-hb7yz Жыл бұрын
እህቴ እመኝኝ ያከበርሽው እና የፈራሽው እግዚአብሔር ይክስሻል...ያከብርሻል መጨረሻሽ ያማረ ይሆናል...በቀል የእግዚአብሔር ነው ጔደኞችሽን ይቅርታ አርጊላቸው ብቻ
@paulmengs7695
@paulmengs7695 Жыл бұрын
Nay Bhaqi 🙏
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z Жыл бұрын
የሥደት ታሪክ እኮ ቢታተም እራሡን የቻለ መፅሀፍት ይወጣዋል እኛ ማለት እኮ ከብረት የፀናን ሠወች ነን አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን የመዳም ቅመሞችየ
@sarahabib4492
@sarahabib4492 Жыл бұрын
Amennnn
@fatimaahead7641
@fatimaahead7641 Жыл бұрын
ትክክል
@zaraslozaraslo6253
@zaraslozaraslo6253 Жыл бұрын
በዚህ ክፋታችን አያልፍልን እድሜ ልካችን የሰው ገረድ ሆነን ከዛም አኗኗራችን ሳያምር እንሞታለን😥😥ጌታየዋ እባክህ አሟሟቴን አሳምርልኝ ልቦናየን ከክፋት ጠብቅልኝ🙌
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደምርኝ ወዴ
@gafat
@gafat Жыл бұрын
እኔም ዱባይ ላይ ነው የምኖረው በብዙ መከራ ውስጥ አልፌ ዛሬ ላይ የተሻለ ህይወት እየኖርኩ ነው ይህች ልጅ መልካም ሰው ገጥሟት በክፉ መካሪዎች ነው ይሄን ሁሉ ያሳለፈች እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን ሌሎችም ከእርሷ ተማሩ ምንም ግንዛቤ ሳይኖራችሁ እባካችሁ ከሀገር አትውጡ ከመጣችሁ በዃላም አትጥፉ
@alemtube1150
@alemtube1150 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዪ በጣምየሚያሳዝ ታሪክ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እኔ ከኢትዮጵያ ጀምሮ እስከ አረብ ሀገር ድረስ 18ዓመት ሰው ቤት ሰርቻለሁ 😢አሁንም ሰው ቤት ነኝ ይሄን ሁሉ ዘመን ስሰራ ብዙ መከራና ችግር አይቻለሁ ውጭ ጥፊ ሲሉኝ አልሰማቸውም ሰውን ቀርቶ ራስን ማመን ከባድ ነው ውዶቼ ባላችሁበት ሰርታችሁ በሰላም ወደ ሀገር መግባት ይሻላል ምንም ገንዘቡ ባይጠቅምም
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
ዋናው ንቁ መሆነው
@user-wb5oc5oh1r
@user-wb5oc5oh1r Жыл бұрын
እኔ እምለው ልጅ አለሽ ስደት ከባድነው 15አመቴነው
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 Жыл бұрын
እናቴ የውስጤንነውየተናገርሽው እኔምአቃሜይሔውነው ዱባይነውያለውት ከልኩላያልፍ ጠፍተን ወትልን መጥፎአመልነውእጂየምንለምደውትርፍ የለውም
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
@@mitikekelif8873 ሠው ሠውን ካልተከተለ መጥፎ ነገር ውሥጥ የሚገባ የለም ሥራ ካልናቅን ካላማረጥን
@user-ce4wj9vc2d
@user-ce4wj9vc2d Жыл бұрын
ዋናዉ እራስሽን ማወቅ ነዉ እኔ ለ7አመት ጠፍቼ ሰርቻለዉ አንድም ቀን እራሴን ሳልጥል ነበር የኖርኩት ጎደኛ መርጬ ነዉ የኖርኩት ከመጥፎ ጋር ከገጠምሽ አንቺም ትበላሻለሽ ፈጣሪ ይመስገን ሺሻ መጠጥ እሚባል ሳልቀምስ እሄዉ በጠቅላያችን አቡይ አህመድ ክቡር ይግባዉና ተመልሼ መጥቼ እየሰራዉ ነዉ ዉዶቼ ዋናዉ ጎደኛን መምረጥ ነዉ እንጂ ድባይ ክቡር ይገባታል እንደ ፈለግን ሰርተን ነዉ የምንኖረዉ
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Жыл бұрын
100% እውነቷን ነው እኔ እራሴ ዱባይ ፍሪጅመራር የሚባልበት ሰፈር ልክ እሷ እንዳለችው 95% ሴቶቹ ሴተኛአዳሪነው ስራቸው ሲያዩሽ አንቺንም ሊከቱ ይታገላሉ እኔ የማውቃቸው ድሮ ጓደኞቼ የነበሩ ጥሩ ስነምግባር ያላቸው ልጆች ተዘፍቀው ሳያቸው እኔ ነገ ምን ዋስትና አለኝ እንዲህ ላለመሆን ብዬ በሁለት ወሬ የወሰደችኝን መልሺኝ እኔ መቀጠል አልፈልግም ብዬ ተመለስኩ ለብዙ ግዜ እዛ ያሉ እህቶቼ በጣም ነበር የሚያሳዝኑኝ እና ይቺልጅ የተናገረችው ሁሉ ልክ ነው አይዞሽ እህቴ እንኳንም በዚህ አለፈልሽ
@user-bs2rg2xz9o
@user-bs2rg2xz9o Жыл бұрын
አወ አሉ ትክክል
@aubmohamed9525
@aubmohamed9525 Жыл бұрын
መሲዬ የኛ አበሻ በጣም ክፍ አለን በተለይ ሳውዲ አረብያ ያሉ አበሾች በገዛ ባገራችን ልጆች የሚደርስ በደል ከባድ ነው ሰውን እስከመሸጥ እስከመዝረፍ ሰውን ጠቁሞ አሲዞ አግባብ የሌለውገንዘብ እያዘረፍ በጣም ከባድ ነው
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 Жыл бұрын
እኔን ያወጣኝ አምላክ ያውጣችሁ እኔም መሀል ሪያድ ላይ ነበርኩ ተቸግራ ነው እርጃት ብለውኝ ጎረቤቶቸ ወንድሞቼ እምላቸው እሽ ብዬ ስታለቅስ አባብዬ ቤቴን ከፍቼ ያስገባሁዋት ልጅ በገዛ ቤቴ ሲጨማለቁ ኑረው እኔ ያለ እንቅልፍ እየሰራሁ በመጨረሻም 2900 ሪያል ብሬን አድርገው ከአንደኛው ጋር ዘርፈውኝ ጠፉ ሳኡዲ ያሉ የተለዩ ናቸው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ምንም አልልም ብቻ ያውጣችሁ አይዟችሁ
@meseretnegn6982
@meseretnegn6982 Жыл бұрын
ትክክል የራሳቸውን ኑሮ አሳምረው እየኖሩ ሌላውን ግን እነሱ ብቻ ገንዘብ የሚያስፈልገጋቸው ሌላው ደግሞ የማያስፈልገው ይሄን አታድርጉ ሲባሉ ወዴት ስድባቸው አጀት ይበጥሳል
@sadamohammed605
@sadamohammed605 Жыл бұрын
እውነት ነው እንዛመድ
@sadamohammed605
@sadamohammed605 Жыл бұрын
@@meseretnegn6982 እወነቸት ነው እንዛመድ
@selihom6023
@selihom6023 Жыл бұрын
እህቴ ስለሀረብ ሀገር ከተናገርሻቸው 75% እውነት ነው እየኖርኩበት ስለሆነ ግን ስለጤንነትሽ አሁንም ብዙ ክትትል ያስፈልግሻል እንደሚመስለኘ‍እ,,, እራይ ምናም ስለሰው አያለው የሚለውን ትተሽ ስለእራስሽ አብዝተሽ ፈጣሪን ለምኝ ,, እግዚያብሄር ሁላችንንም በያለንበት ጠብቆ በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን።)
@hanaabate2761
@hanaabate2761 Жыл бұрын
ትክክል ፓስተሩም ከነሱ ተስማሚ አለኝ ብላለች ትንሽ ያስደነግጣል ስደት ቀላል አደለም የሚያውቀው ያውቀዋል
@zoo_yt1
@zoo_yt1 Жыл бұрын
አንቱ አዛኝ ነቢ 🍇አንቱ የሑሉ በላጭ 🌲አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌱አንቱ የድሖች አባት 🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ 🌱አንቱ የአላህ ወዳጂ 🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጂ 🌱አንቱ የአላህ መልእክተኛ 🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ 🌷የአላህ ሰላትና ሠላም በአንቱ ላይ ይሑን። 🌼ሠለላሑ አለይሒ ወሠለሙ ተሥሊመ እንኳን በሠላም መጣችሑ ዉዶቼ ቻናላችንን ይቀላቀሉን🌼🌻🌺🌺
@mimilagemechu8260
@mimilagemechu8260 Жыл бұрын
ማን እደመዳም ቤት እድሜና ጤና ይስጥሽ መዳሜ እግዚአብሔር ወደ ሙሉ ጤንነትሽ ይመልስሽ እማ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ኧረ ዱባይ ያላቹ የኛ ልጆች በፈጠራቹ አምላክ ተዉ የድሮ ኢትዮጵያዊነት ጨዋነት ባህል ወጉ ይሻለናል መተዛዘኑ መተሳሰቡ መዋደዱ ይሻላል እባካቹ ክፋትን ተዉ በእመቤቴ ውይይ ዘንድሮ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
@@mameeuntue7673 ፈጣሪስ ፀሎታችንን እንዴት ይስማ ዘንድሮ ተጨካከንን በጣም
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
@@yeshumethiolove275 በጣም እንዴት ይስማን እግዚአብሔርማ እንደስራችን አይደለም ያየናል በትዕግስት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የሚያስጠፉ ሴቶች በጣም አደገኛ ናቸው 😭
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Жыл бұрын
ሀቢብቲ ሁሉም አይደለም የህሊና ስራነው
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 Жыл бұрын
የኔ ሰትዪ ጋደኛ መስሪ ክርስቲያን ነች እናም ሁሌ ስትመጣ የኢትዮጵያ ክርስቲያን እኮ አስመሳይ ናቹሁ ትለኛለች ለምን ስላት ሻርጃ እኮ መስቀል በፓንት እና በጡት ማሳዣያ የምት ዘሙቱ ናቹሁ ትላለች
@user-lv6ix2iu2s
@user-lv6ix2iu2s Жыл бұрын
@@ethiopiawita5813 tkkl eko nat
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
@@user-lv6ix2iu2s ወረኛ ምንድነው ትክክሉ ኢስላምስ ሆነው ሰው ፊት እየተሸፋፈኑ ስንት አሉ አይደል የሚሸረሙጡ ሁሉም እምነት ላይ ያለ አለ ጨዋም ሸርሙጣም እንጂ ክርስትያን ብቻ ዝሙተኛ ሌላው ፃድቅ አይደለም
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ደምሩኝ😘😍
@abebagirma6287
@abebagirma6287 Жыл бұрын
ውይ መሲ የኔን የሕይወት ታሪክ ብትስሚው ትደመሚያለሽ ከየመን ..........እስከ ኖርዌ ታዲያ ምንም የሌለኝ እግዚአብሔር ብቻ የነበረኝ በእግዚአብሔር ጥበቃ እንደስው እያወራውት መልስ እየስጠኝ በቅጡ መፃፍ ቅዱስ እንኳ አልተማርኩም ግን አቤት እምነቴ ፀሎቴ ትንሽ ሲከፉኝ እስኪ በሕልሜ አሳዬኝ እንዳረሳሕኝ እለው ነበር እግዚአብሔርም ወዲያው መልስ ይስጠኛል ልጅ መንገላይ ሖዴውስጥ ሞቶ በረሐብእና በድካም እንድ ሳምት የእንግዴልጁ ሔዴውስጥ ቆይቶ በእግዚአብሔር ጥበቃ ምንም ሳልሖን ግሪክላይ ኦፕርሽን ሖኜ አሑን የአራት ልጆች እናት ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 መቼም ድንቅነው የኔ አምላክ 😥 እግዚአብሔር ባይረዳኝ እንኳንልጅ ልወልድ እኔም ሞቼ ነበር ግን የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው 😪 ከክፉሑሉ ከለለኝ🙏
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን ያን ክፉ ግዜ አሻገረሽ ።
@meklitmaki6232
@meklitmaki6232 Жыл бұрын
ስደት ላይ ኢትዮጵያን እጅግ በጣም ክፉ ናቸው በተለይ አዲስ ከሆንሽማ ሆ ትንሽ ማዳም ቤት ከቆዩና ደህና የሚመክር ሰው ካጋጠመ በውኃላ መጥፋቱ ይሻላል እንጂ ምንም በማያውቅ ላይ አውሬዎች ናቸው እነሱ እንደተሰናከሉት ነው የሚያሰናክሉት
@user-fd2sc7zt5t
@user-fd2sc7zt5t Жыл бұрын
በትክክል እህቴ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ብዙዎች በወገኖቻቸው ነው ሚጠቁ ልብ ይስጣቸው 👏👏
@matub4261
@matub4261 Жыл бұрын
አቤቱ ቸሩ እግዚአብሄር ሆይ ይሄ ሁሉ ክፋት ይቺ ጊዛዊ ለሆነ አለም እረ ፈጣሪ ሆይ ክፉ ዎችን አስቁም
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
አቤት እኛ ሐበሾች የሰው አገር ሁነንም እንደዚህ የምንከፋው ለምንድነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ተጠንቀቁ እህቶቼ እመአምላክ ትጠብቃችሁ ምግብ ስትበሉ አማትባችሁ አቡነ ዘበሰማያት ብላችሁ ብሉ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
በጣም እንጅ ተጨካክነናል 😢እግዚአብሔር ይማረን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ የምታምኒው እግዚአብሔር አይጥልሽም ያ ሁሉ አልፎ ለሀገርሽ በቅተሽ ልጅም ለመውለድ በቃሽ አሁንም ጤናሽን ይስጥሽ
@melakmalek2451
@melakmalek2451 Жыл бұрын
ትክክለኛ የጠፈ ሴቶች ታሪክ ነው አይዞሽ እህቴ ሁሉም ቸግሮአቸው አይደለም ከኤርፓርት ነው ሚጠፉት
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
ዱባይ ላይ ያሉ እህቶቻችን የዝህ አይነት ችግር አለባቸው ኩዌት ግን የዝህ አይነት ችግር ሰምቸ አላውቅም 11 አመቴ ነው ኩዌት መስራት ከጀመርኩ
@feliden4768
@feliden4768 Жыл бұрын
አቤት የኔንስቃይ አስታወስሼኝ የእኛ ኤትዮፖያዌ አዳዶጅ ከሰውየተፈጠሩ አይመስላጀውም በሰው ጉልበት የከበሩ ስትአሉ በሰውነብስየደረጅ ጄቦጄ
@Israel.London
@Israel.London Жыл бұрын
እህቴ ወደ ትክክልኛዋ ሀይማኖት ወደ ኦርቶዶክስ ወደ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተመለሽ:: ከፍ ከፍ ታደርግሻለሽ:: ጋደኞችሽ ያደረጉብሽ አጋንንቶች በነው ሲጠፉ ታያለሽ:: እናታችን ማርያም ትርዳሽ::
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
በዝ ተደራጅታቹ የምሰሩ ተዉ እኛን አታሰዱቡን እኛ በት ተቆልፎብን እየዋልን ከስልካችን ወጭ ብጩው የምደርስልን በሌለበት እየኑርን በናተ ብልግና አብረን ተጨፈለቅን እግዚአብሔር ልቦናቹው ይመልስ ?😥😥😥
@ygi7434
@ygi7434 Жыл бұрын
አይዞችሁ እህትዬ የማያልፍ ነገር የለም ሀገራችን ስትበለፅግ እንደ ልባችሁ ሆናችሁ ትኖራላችሁ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
@@ygi7434 እግዚአብሔር ይፍቀድ አመሰግንአለው ❤❤
@ygi7434
@ygi7434 Жыл бұрын
እህቴ ምህረት ተስፋ ስምሽ ድንቅ ነው ማንም ምንም ከናት ከአባት ከወዳጅ በላይ የሚያየን ለሰይጣን ሀስብ እስከመጨረሻው የማይተወን ተስፋ የምናደርገው አምላክ እግዚአብሔር አለን ትልቅ ግዙፍ ከሆነ መከራችን የሚያወጣን የማሪያም ልጅ ኢየሱስ አለን አይዞሽ እንደሽ ምህረትን እየጠበቅሽ ተስፋ አድርጊው በአምላክሽ እንደ እዮብ ተወራረጅበት የዛሬውን የተቆለፈብሽን ቤት ሳይሆን የተከፈተላችሁን በረከት በእምነት በተስፋ ጠብቂው ደግሞም ይሆናል አድራጊው እግዚአብሔር ስለሆነ ካንች ከናንተ የሚጠበቀው የተቆለፈባችሁ በር ሆነ እግራችሁ እስኪያብጥ ቆማችሁ የምትሰሩት ግዚያዊ እንደሆነ አምላክን አምኖ ተስፋ ማድረግ ብቻ ነው። እናንተን ሳስብ በእሳት የተፈተናችሁ ወርቆች ፈርጦች ናችሁ በርች ሀገራችን ችግርን ልታራግፍ ትንሽ ነው የሚቀራት በርች በርቱ እንዳንች ላሉት ለህቶችሽ ለወንድሞችሽ ይህንን በያቸው ተስፋ እለ ሰይጣን እድሜያችንን የወጣት ጉልበታችንን አይበላም በሉት God is good all the time
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
@@ygi7434 እውነት ነው ከኛ የተሰደደው አዱ እግዚአብሔር ነው በተሰብ አደለም እውነት አመሸግንአለው ለውሉም
@ygi7434
@ygi7434 Жыл бұрын
@@mihrettesfa7550 kzfaq.info/get/bejne/Y8xkgLiGsr2xhmg.html ይህን መዝሙር አዳምጭው የሚለው እግዚአብሔር አባቴ እወድሀለሁ ቀኔን መሉ እጄን ትይዘኛለህ ትመራኛለህ ምህረትህ ቀኖቼን ከቦታል ያንተ መልካምነት በሂወቴ ሁሉ አውራዋለሁ ላንተ እዘምራለሁ ጨለማ በሆነብኝ ግዜ አንተ አባቴ አንተ ጎደኛዬ ነህ ነው የሚለው በጣም ስለምወደው ላኩልሽ እኔ የልቤ ደስታ እባላለሁ እህትሽ ነኝ በርች ስለ ሀገር ቤት ዜና መስማት ከፈለግሽ Dere news Hak ena sak , EMS, አዳምጭ መልካም እድል እመኝልሻለሁ
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እኛሀገራችንም እውጭም መተሳሰድ እንወዳለን አላህ ይይላቸው
@negisttelahun6147
@negisttelahun6147 Жыл бұрын
አቤት መቸነው ክፋታችን የሚያበቃው ታድያለኛ መቀጣጫ ሲያሰን አደልወገንቼ እስቲሁላችንም ተኮል ሀጢያት መስራታችንን እናቁምና እንፈቃቅር እባካችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን
@eskedargezachew9922
@eskedargezachew9922 Жыл бұрын
የኔማር
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 Жыл бұрын
አሜን በእውነት ልቦና ይስጠን እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ጀማሪ ነኝ
@salwakarmi8323
@salwakarmi8323 Жыл бұрын
00p
@hanagabremichael9424
@hanagabremichael9424 Жыл бұрын
ትክክለኛ ታሪክ ድባይ የፈተና ምድር ነው
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Жыл бұрын
በትክክል ዱባይ ያለ ጉድ ሆድ ይፍጀው
@sarahabib4492
@sarahabib4492 Жыл бұрын
Tikikil mare enenim fetinognal
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Жыл бұрын
ሰላም መሲዬ ሳማቹ ይብዛ በስደትም በአገርም ያላቹ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ከመጥፋቱ በቀር ከእኔ ጋር ሙሉ በሙሉ ይመሳሰላል አቡዳቢ ችጋራም የሆነ አገር ነው 9 ወር ሙሉ እንደ አህያ ሲረግጡኝ ኖሩ አይ አረብ ያም የደወቁ ደሀዋች ቤት ገጥሞኝ ምግብ የሌለበት አንድ ኪስ ክብዝ በ15 ቀን የሚሰጡኝ ኡፍፍፍ 😭😭😭በቀን አንዴ ነጭ ሩዝ እየሰጡኝ ኤፍቢ ኢትዮብ ስገባ እፅናናለው ተመስገን እላለው አምላክ ጥሎ አልጣለኝም ብዙ ልጆች እንድጠፋ ጉተጉቶኝ በጭራሽ አላረገውም ብዬ ስገዛ ኖርኩ ያም ሆኖ ሐምሌ 29 አርብ ለታ ለእኔ ቅዱስ ባለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ድንቅ ተምር ሰርተውልኝ ከዛ ቤት በሀይለኛው ተጣልቼ ወደ ቢሮ አንወስድም እናሳፍራታለን ብለው አምላክ በምክንያት ትኬት ውድ ሲሆንባቸው ወደ ቢሮ ወሰዱኝ እዛ ስገባ የነበረኝ ደስታ የጭንቅ አማላጇ ታቀዋለች በሰላም ለአገሬ አብቂኝ ነበር የምለው ይህው ቤት ቀይሬ 3 ቀን ሆነኝ ስራ ከጀመርኩ ተመስገን የአረብ ጥሩ አለው ብዬ አላስብም መቼም እማምላክ በዚው ካስቀጠለቻቸው ጥሩ ሰወች ደርሰውኛል መጨረሻቸውንም እንዲያሳምርልኝ በየ ሐይማኖታቹ በፀሎት አስቡኝ እባካቹ ጥፉ እያላቹ እህቶችን ላሎነ ሕይወት የምትዳርጉ አምላክ ማስተዋል ይስጣቹ እህቴ እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ
@user-qt3no4rv2f
@user-qt3no4rv2f Жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ስረደ ሁሉንም ይታላፋል አንድ በአንድ በጣም የምያስተምር ታረክ ነው የነገርሽን ብርቱ ነሽ
@user-md3mw3ei4u
@user-md3mw3ei4u Жыл бұрын
ሳኡዲም ዱባይም የመሳ ሰሉት ሀገራት ማነዉ የሚከፍብን ብትሉ የኛዎቹ ሀበሾችናቸዉ እየጎዱን ያሉት 😥😥😥😥
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
እህቴ አሁን እንች የታመምሽው ለበጎ ነው። ቶሎ ከገባሽ መልእክቱ ብዙዎችን ልታድኝ ነው። እኔ የምነግርሽ መልእክት ቶሎ ብለሽ ወደድንግል ማርያም ጸበል ሄደሽ ለስድስት ውስጥ ጸበሏን ጠጪ ተጠመቂ ከውስጥሽ ታወጣልሻለች። ከደምሽ ውስጥ ጥርግ አርጋ ታጸዳልሻለች። የተዘጋው የእንጀራ ገመድሽ ይታደሳል።ገና ሌላ ሰው ትሆኛለሽ። ለኔ የደረሰች ድንግል ማርያም ትድረስልሽ።
@user-dd8ft1ec1s
@user-dd8ft1ec1s Жыл бұрын
Y geta sew nat
@hannabedlu1328
@hannabedlu1328 Жыл бұрын
የኔ ውድ ቆንጆና ጠንካራ ሴት ነሽ! ውዴ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅሽ በደሙ ይሸፍንሽ። አንቺ ጤነኛ ጀግና ሴት ነሽ ። ይህ የሆነው ካንቺ ሳይሆን ከምታምኚው አምላክ የተነሳ ነው ። እግዚአብሔር እንደሰው አይደለምና።
@zuzu...3825
@zuzu...3825 Жыл бұрын
የሆንች ልጅ ራሱ ሳውድ በጣም ጎበዝ ሰራተኛ ነበረች አሉ ስራ ካ ብታጣ ተመላላሽ ሂዳ ትሰራለችጅ ቁጭ አትልም አሉ የሆነ ግዜ የሆነች መጥፎ ጎደኛ አጋጥማት አበላሸቻት ና ስራ ውን ትታ ሌላ መጥፎ ስራ ጀመረች ባለፈው ስጠይቅ አብዳለች እኮ አሉ ሀገር ገብታ ፅበል እያስጠመቃት ነው ቤተሰቦቻ አሉኝ እና በአሁኑ ሰአት ሰው መቅረብ ያስፈራል
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 Жыл бұрын
የኔእናት።የዋነሽ እካንም ወደጤናሽ ተመለሽ ኡፍ እዴት ሰውበሰውላይ ክፋትን።ይሰራል እካንም ፍሬሰጠሽ ፈጣሪ ክሶሻል ሰውቢበድልሽም
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
ሰይጣን ጂኒ ሑሉ ይቀናባቸዋል ዱባይ ያሉ ኢትዮጵያውያን ሴቶች።ትክክል ናት ሑሉ ነገር
@genebgedef7757
@genebgedef7757 Жыл бұрын
አቤት ጭካኔ በራሳችን ዜጋ የኔ እህት አይዞሽ 😥😥
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን በሕይወት ተርፈሽ መምጣትሽ ደግሞ አትጨነቂ እዚህ ያደረሰሽ እግዚያብሔር ለነገም እንዴት መኖር እንዳለብሽ ያዘጋጃል በጌታ ላይ ተደገፊ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
አይዞሽ እንኳን አግዚአብሔር ከዚያ ሁሉ ፍታና ወተሽ ለዚህ ቆመሽ መስክር ተመሰገን ነው አይዞሽ እህቴ ሁሉ ያልፋል ሁሉ ለበጎ ነው ❤️አምላኬ ሆይ ፍቅር ሰጠን 🙏🙏
@sadamohammed605
@sadamohammed605 Жыл бұрын
እንዛመድ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
በቃ እኛ ሀበሾች በሄድንበት እንደዚህ እርስ በርስ መጨካከን ሆነ ሥራችን በእውነት በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እህቴ ከዚያ ሁሉ ፈተና አውጥቶ ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይሄኔ የስንቱ እህቶቻችን ሕይወት ተበላሽቷል እባካችሁ በአረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ ተጠንቀቁ አቤቱ ቸሩ መድሃኒአለም ማስተዋሉን አድለን
@asterlebene9946
@asterlebene9946 Жыл бұрын
ወይ የሠው ልጅ እህቴ አንቺ ከጌታጋ ያለሸን ነገር እባክሸ አሰተካክይ ብዙ ነገር ይቀርሻል ጌታ ይወድሻል በሰደት ሰላሉ እህቶቼ ጌታ ይድረሰላችሁ እዚ ያለው ቤተሰብ ብዙ ሰለሚጠብቅባቸው ነው እዛ ህይወትውሰጥ ሚገቡት እባካችሁ ተረዷቸው ብዙ አንጠብቅባቸው የትኛውም ሰው ሄዶ ብር ላይ አይቀመጥም ሰው ቤት ነው ምንሰራው ምንም ሌላ ምርጫ የለም ተረዱ ቤተሰቦች
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige sewedeahi
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
አይዞን የማዳም ቅመሞች በስመ የአረብ ሐገር ሴቶች እዳይከፋን/ፋችሁ
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Жыл бұрын
ተሸወድሽ እንጂ ብዙ አማራጭነበረሽ ብዙ ጥቡቅ ወገኖችሽ ነበርን ያለመተዋወቅ ነው
@galrayagalraya3993
@galrayagalraya3993 Жыл бұрын
Ehne eko adelm ye zera 10ameta new
@habtamfekartube5861
@habtamfekartube5861 Жыл бұрын
በስማም እግዚአብሔር አምላክ በሰማሁ ማረኝ ቅዱስ ገወርጊስ ክፉ የማስበኝን በፈረስህ አተ ጠቅጥቅልኝ እግዝወ ማህረነ ክርስቶስ ስንት አይነት ሰው አለ እናቴ እመቤቴ አንች ጥላ ከለላ ሁኝኝ ስደተኛዋ ልጅሽ ጠፍቸ እዳልቀር አይዞሽ እህቴ ፈጣሪሽን አመስግኝ ዛሬ እዚህ ቦታ ተቀምጠሽ ለማውራት የቻልሽው በሱ ነው እና ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲🤲🤲
@MyWorld-vt5gw
@MyWorld-vt5gw Жыл бұрын
ሰው የመምረጥ ያንቺ ፍላጎት ነው መጥፎ ም እንዳሉ ሁሉ መልካምም አሉ
@user-so4xj5yr2y
@user-so4xj5yr2y Жыл бұрын
የኔ እናት. እንኳ እግዚአብሔር. ጤናሽን መልሶ ለዚህ አበቃሽ. ያሳዝናል የሰዉ ልጅ ህይወት
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ትሰሪያለሽ❤ ጠንካራዋ እህታችን እጅግ አድርገን ልናመሰግንሽ እንወዳለን💐
@user-bx2mm1wx2b
@user-bx2mm1wx2b Жыл бұрын
ዱባይ ነፃ የሀገረ ናት በረግጥ ደላሉሎች በጣም መጥፎናቸው ግን ማንም አስገድዶ የሚደፍረ የለም ህግ አለ ጠፍቶ የሚሰራ ሁሉ
@zedbetty8991
@zedbetty8991 Жыл бұрын
እህቴ እንኳንም ለሃገርሽ በቃሽ እግዚአብሔር በሃገርሽ ላይ ባመንሽበትና በምትፈልጊውን ነገር ያሳካልሽ ስደት እንደኔ ቢቆም ባይ ነኝ ሁሌ የምንሰማው ሰቆቃ ነው አገራችንን ሰላም ያርግልንና በሃገራችን ለመግባት ያብቃን
@qemeryahhassen7004
@qemeryahhassen7004 Жыл бұрын
መሲየ የሳን ንግግር ስለአስተካከልሺዉ በጣም ደስ ብሎኛል የወጣንበትን አላማ ያረሳን ብዙ አለን አልሀምዱሊላህ
@lolahussein6175
@lolahussein6175 Жыл бұрын
ግን እማ እኛ ሀበሾች ክፋታችን ከዚም በላይ ነው
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 Жыл бұрын
Wawa ምን አይነት ጀግና ነሽ የእግዚአብሔር ወታደር
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
አይ እኛ ሐበሾች እዳው መቼ ነው ግን በሰው ላይ መነገድ የሚቀረው።
@Dasash-rl2zy
@Dasash-rl2zy Жыл бұрын
ትክክል ቻርጃ ውስጥ እሚሰራ ጉድ ጉድ አደለም ይሄው ጓደኛየን አይኖን አጥፍቻት እደት ሀገር ልግባ ነይ ይሉና እማይሆን ቤታ እያስገቡን በባጋሊና በፓክታኒ እያስደፈሩ አላደርገውም ብየ አይኖን በጥፊ ስላት ጠፋ ሀገር እደት ልግባ አሁን እሶ ያረገችኝን አያቁም ቤተሰብ ግን የራሶ ጉዳይ እራሴን ከማዋርድ ደግ አረኳት ብየ ይሄው ጥሩ ቤት ገጥሞኝ እመብርሀን እረድታኝ እየሱራሁ ነው
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni wud
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Жыл бұрын
የኛ ክፋት እኮ የትም አይለቀንም በጣም ነው የሚገርመው በእውነት ክፋታችን እኮ ይገርማል እማ እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ ክፉ የሆናቹ ማስተዋሉን ያድላቹ ሌላ ምን ይባላል
@nutsnuts1298
@nutsnuts1298 Жыл бұрын
እግዞኦ ጉዳችን😭😭😭😭😭
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድሬጊኘ እህቴ ጀማሪ ነኝ
@tamrattemesgen9881
@tamrattemesgen9881 Жыл бұрын
fv0
@tamrattemesgen9881
@tamrattemesgen9881 Жыл бұрын
0
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንንት ደምርኝ ደመርርኩሸ ውዴ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ወይጉድ ይገርማል እንዴም ኣለ ኣላህ ይጠብቀን አና ላይከ ሼር ሰብሰከራይብ ኣ ድርጉን ወዱቼ
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ያለሽ እምነት ትልቅ ነው በህይወት እንድትኖሪ ፈተናውን ያሳለፈሽ ለዚህ ነው በዚሁ በቃ ይበልሽ
@SaraSara-ot5ep
@SaraSara-ot5ep Жыл бұрын
መጥፎ ሰው ላይ ጥሎሽ ነው እንጂ እኛ ጠፍተን ነው የምንሰራው አስጠፍተንም እናውቃለን ስራው በጣም ከባድ ነው ውስጥ እግራችን እስኪቃጠል ነው የምንሰራው ቤተሰብ እየረዳን ልጆቻችንንም እያሳደግን ነው እግዚያብሄር ይመስገን ከጓደኞቻችንም ጋር ከእናት ልጅ በላይ እንተሳሰባለን
@secret-jb5bc
@secret-jb5bc Жыл бұрын
ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ምንም ካላረግሽ ይሁንልሽ
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h Жыл бұрын
እኔም እማውቀው ከመጥፎ ሰው ጥሩዎቹ ይበዛሉ ይሄ ሁሉ ሰው ሚሄደው በሰው ነው ምናልባት እሷን ያጋጠማት ከዛ ጥቂቶቹ ወይም እሷ ራሷ ችግር ይኖርባታል እንጂ አብዛኛው ይተጋገዛሉ ስደት ላይ ያላቹ ሁሉ አላህ ይጠብቃቹ
@enulove878
@enulove878 Жыл бұрын
batekekel ewnat naw
@etagneterfe1426
@etagneterfe1426 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ በቅንነት ታሪከሸን ሰለአካፈልሸን ሁሌም ይመርብሸ
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Жыл бұрын
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እኛ ክፉዎችነን ወላሂ አረቦች ይሻሉናል
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ስለደረሰልሽ ተመስገን። አይዞሽ በርቺ እርሱን አምኖ ምን ጠፍቶ።
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 Жыл бұрын
መሲዋ ሰላም! እህታችን እግዚአብሔር በሕይወት መልሶሻል። እንደሰው አይፈረርድምና እርሱ ያየልሽ በረከት ጋር ያገናኝሽ።
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni konjo
@maki4428
@maki4428 Жыл бұрын
ሰንትአይነት ሰውአለ እኔን ያሰጠፉኝ በfb የተዎወኳቸው ልጆች ናቸው በጠፋሁ6ቀኔነው ሰራየጀመረኩት እረፍትም ወጥቸአላቅም ሰራቢበዛብኝም ጥሩ ሰዎችናቸው ሁሉም አንድ አይነት አይደለም እንኳን በሰላም ለሀገረሺአበቃሺ እህቴ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
Ewenet nw hulum ande adelum kifum ale teru sewechim alu
@eskedardemesis9940
@eskedardemesis9940 Жыл бұрын
እህቴ እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ በስመ ዱባይ ስም ወደ ኡማን ይልካሉ አንጂ ኡማን ዱባይ ዉስጥ አይደለም ራሱን የቻለ ሀገር ነው የኛ የአበሾች ግፍ ተነግሮ አያልቅም ፈጣሪ ይማረን።
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige sewedeahi
@khatijadaniyal3318
@khatijadaniyal3318 Жыл бұрын
ባናወራ ነዉ እንጅ ሐበሾች ዜጎቻችን ያላደረሱብን ጎድ የለም እኔ አቡዳቢ ነዉ የምኖር ሐበሻ ባለበት ቦታ አለድም ክፉ ናቸዉ ከሌላ ዜጋ ጋር በደስታ እይኖርኩ ነዉ ተከባብረን ተዛዝነን እየኖር ነዉ
@user-km6lp2ib7u
@user-km6lp2ib7u Жыл бұрын
ከጠለብ ስንጠፋ ሀቂቃ ጠፍተን ነው የምንቀረው ከስንት አንዳንድ ቢሆን እንጂ እናም ጠለብ ቤት ያላችሁ አድባችሁ ስራችሁን ስሩ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
ሰው ወዶ አይጠፋሕ ከአቅም በላይ በሆነ ችግር እንጂ
@user-km6lp2ib7u
@user-km6lp2ib7u Жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 ትክክል አዎ ከአቅም በላይ ሲሆንብን ነው እናም ትግስት አድርገን እዛው ጠለባችኝ ሰርተን ወደ ሀገር ብንመለስ ባይነኝ ሁለት አመት ሰርቼእመለሳለሁ ብየ ወጥቼ ይሄው አስር አመት ሆነኝ ከጠለብ ስለጠፋሁ ሁሉ ነገር ዝብርቅርቅ አለብኝ ብቻአልሃምዱሊላህ አሁን ላይ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነኝ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
@@user-km6lp2ib7u ውይ እኔ ግን በመጥፋቴ አልጸጸትም ከዛች ሴጣን አሮጊት በመገላገሌ ደስተኛ ነኝ ውጪ ላይ የተሻለ ደሞዝ ይከፈለኛል እማይመች ነገር ካጋጠመኝ ደሞዜን እስክቀበል ዝም እልና ኢጃዛ ብዬ ወጥቼ አልመለስም ግን እንደዛች አሮጊት መጥፎ ሰው ገጥሞኝ አያውቅም ተመስገን ሀገር ሰላም ይሁን ብቻ
@user-km6lp2ib7u
@user-km6lp2ib7u Жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 አልሃምዱሊላህ እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ደሀ ቀውላሌ ሞቱን ይመኛል አለ ያገሬ ሰው ልክ ነሽ ጠለብ ጥሩ ካላጋጠመሽ ስቃይ ነው ውጭ ላይ ከፈለግን እንሰራለን ካስጠላን ትተን ላሽ እንላለን ብቻ አላህ ከሰው ሀገር በቃችሁ ብሎ ለሀገራችን ያብቃን በስዴት በየቤቱ ቤት ይቁጠረው እኛ ኢትዮጵያዊን የምናፈሰው ደም እና እምባ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
@@user-km6lp2ib7u አብሽር ሀገር ሰላም እንዲሆን ብቻ እንጸልይ ሌላው ቀላል ነው
@selenahenery1512
@selenahenery1512 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እንደ ሥምሽ ፈጣሪ እዚ አድርሶሻል ያለፈውን እርሺው ስለወደፊትሽ አሥቢ በፀሎት በርቺ እኔም በፀሎት አስብሻለሁ በርቺ እህቴ እኛ ኢትዮጵያውያኖች ስደት ላይ ሆነን እንኳ ክፋታችን ብዛቱ ሁላችንም ልቦና ይስጠን አታልቅሺ እመብረሀን እምባሽን ታብስልሽ ታያለሽ እነሡን ፈጣሪ ይቀጣቸዋል አንቺ የበቀል ሰው አይደለሽም አትዘኚ የኔ ውድ 😭😭😭😭😭
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni wud
@ablakat4821
@ablakat4821 Жыл бұрын
እህት እኝ10 አመት ኑረናል 12 ሰአት ነው ያለረፍት የምንሰራው እንደዚህ የለም አንች የምታውቂያቸው ይሆናሉ ሁሉም የሚሰሩት ብለሽ አታውሪ ስህተት ነው አንች ሲጀመር መንፈስ ነገር ይዞሻል ቶሎ ብለሽ ፀበል ግቢ እኝ ቤተሰብ እየረዳን ለራሳችን አስበን አናውቅም ድባይ ቀጥ ብሎ ለሰራ ሰው መልካሞች ናቸው አላማቸውን የዘነጉ ይኖራሉ ግን ሁሉም አትበይ መሲየ ተባረኪ ሁሉም እየተባለ ነው በአንድ አይነት እየተፈረጅን የአረብ ሀገር ሴት ይባላል የአረብ ሀገር ሴት ብርቱ ለራሷ ሳይሆን ለቤተሰብ የምትኖር እድሜዋ በከንቱ እያለፈብን ነው ደሞ ከገቡበት ቤት አይጥፉ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
እንኳንእግዚአብሄርለሀገርሽአበቃሽ።ስደትአይኑይጥፋ።እህቴበሀገርሽሰርተሽያልፍልሻል።እንኳንበህይወትሽመጣሽ
@sadamohammed605
@sadamohammed605 Жыл бұрын
እንዛመድ
@tigistdagne6885
@tigistdagne6885 Жыл бұрын
በ ስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎች --> kzfaq.info/get/bejne/et-omcWHs76vdpc.html
@user-dq7jq9ov5v
@user-dq7jq9ov5v Жыл бұрын
አሜን
@sadamohammed605
@sadamohammed605 Жыл бұрын
አሚን እንዛመድ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
በዚ ሁሉ ፈተና ፈጣሪን ከማመስገን አልተቆጠብሽም ተባረኪ ይሳካልሽ ተከናወኚ
@mahimahimahi6629
@mahimahimahi6629 Жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ እኔም ልክ እደንቺ አይነት ታሪክ አሳልፌለዉ ግን ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን ጥሎ ማይጥል ፈጣሪ 🙏🙏
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige mari❤❤
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 Жыл бұрын
የት ነሽ ፈጡማ እህቴ እንደወጣሽ ቀረሽ ይኸው አሁን 6 አመት ሞላሽ እናትሽ በማልቀስ ብዛት አይኗ ጠፋ 😭😭😭😭😭 ተስፋ አንቆርጥም በሂወት ካለሽ አላህ አንድ ቀን ያገናኘናል ኢንሻአላህ ወይ ሞታ አልቀበርናት አረ ከባድ ነው ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን ያረብ 🤲🤲🤲🤲 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
@tube-rc8xv
@tube-rc8xv Жыл бұрын
ጥርስ እማይሸፍነው ችግር የለም በፈገግታሽ ውስጥ ብዙ ችግሮች እንዳዛልፍነው የተረዳሁት አላህ ይርዳሽ
@user-nm9hf3ci5d
@user-nm9hf3ci5d Жыл бұрын
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ።ውዳሴ ማርያም እጮሃልው መዝሙሩን ከነግጥሙ ኑ አብረን እንዘምር።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 Жыл бұрын
ሰላም መሲ ያለችው ሁሉም ትክክል ነው ። አንኳን ለዚ አበቃት አንዳዶቹ የሰለጠኑ ይመስላቸዋል ብዙ የጠፉ አሉ የሰሩት ብር ሳይበሉ ይሞታሉ
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Жыл бұрын
ጎበዝ በልብሽ ያለው ታላቅ ነው የኔ አንቡሳ ፅንፈኞችን ጣልሻቸው
@ethiopiaethiopia3217
@ethiopiaethiopia3217 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው
@romi2171
@romi2171 Жыл бұрын
አረብ ሃገር ሀበሻ እርኩስ ነው ኡፍፍ ስለደረሰብኝ🤨
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎች --> kzfaq.info/get/bejne/et-omcWHs76vdpc.html
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 Жыл бұрын
በጣም
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ! አንቺ ብቻ እውነቱን ተናገርሽ እርኩሰትን መፀየፍሽ ጥሩ አድርገሻል የተባረከች አሰሪ ማግኘትሽ መልካም ሁኖ የሃገርሽን ልጆች አምነሻቸው የካዱሽ ዋጋ ይከፍላሉ ታማኝነት ለባለቤቱ ነው እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ዋናው በህይወት መኖርሽ ነው እግዚአብሔር አይጥልሽም አይዞሽ በርቺ ፀልይ የቆርቆሮውን ቤት ፎቶው ስላሳየሽን አመሰግንሻለሁ ሌላው ፓሩ ማን ይባላል ይህ ሁሉ ጉሰወቁልና እንዳይደርስብሽ መምከር ነበረበት ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni wud
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
አቤት የሰው ክፋት በተለይ ኢትዮጵያውያን ክፎውች ነን ለዛ ነው ምድራችን የማትፈወሰው እንኳንም ጌታ እረዳሽ ያስመለጠሽ ጌታ ይባረክ
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige sewedeahi
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ጠፊተው መስራት ይሄነው ጉዳቱ አይዞሺ፡ፈጣሪ፡ያስበን
@tezetaalebachew5868
@tezetaalebachew5868 Жыл бұрын
ደስ ስትል ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ውድ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
በዚ አይነትስ መጥፋት አልፈልግም። ያለንንም በረካ ያርግልን
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎች --> kzfaq.info/get/bejne/et-omcWHs76vdpc.html
@okg4184
@okg4184 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር አመሰግኝሁ ሁሉም ለበጎ ነዉ
@hope998
@hope998 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እናቴን መሰልሽኝ እሷም ትታመም ነበር በፊት ብቻ እግዚአብሔር ይፍታችሁ አይዞሽ ደስ ስትይ ደግሞ
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Жыл бұрын
ችግሩ የኛ ሰው ክብሩን ሸጧል። ሲጀመር በኮንትራት ከሄድሽ በኮንትራትሽ ጸንተሽ ባይሆን በሌላ ዙር ደህና ስራ መፈለግ። አሳዛኝ ነገር ነው እሚታየው። ለገንዘብ ይሄ ሁሉ ውርደት ያሳፈራል።
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni wud
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Жыл бұрын
እውነት ነው የተመነሹ እግዚአብሔር አለጣልሽም እንደ አሰቡቱ ያለደረግሽ እግዚአብሔር ይመስገን ፈተና ለጊዘ ነው
@altamimiali5283
@altamimiali5283 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፈፅሙ ይፈውሥሽ ማማዬ እየሠሥ ከአቺጋነው ማሬ
@ethiopiamaleda-ማለዳ
@ethiopiamaleda-ማለዳ Жыл бұрын
እንክዋን እግዚአብሔር አትርፎ ለሀገርሽ አበቃሽ! በሰው ሀገር እግዚአብሔር ካልርዳ እንኩዋን ባእድ ዘመድም አይጠቅምም
@makyamd6204
@makyamd6204 Жыл бұрын
እኳንም አላህ አተረፈሺ እስደት አለምላየ ስንኑረ ፈተናቺን ከቺግራቺንበላይነው የሚረጉብን አዳዳጉደኛነ ንባይውቺ አላህልብናየስጣቸው
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Жыл бұрын
አዉነት ነው ዱባይ አኔም ጠፋቼ ቀምሸዋለዉ ሰዉ አምነሸ ከ ኮንትራት ቤት ጠፋቼ የገጠመኝ ነው ጠፍቶ የሜሰራ ሰዉ ብዛት አስቸጋሪ ህይወት ነው ፈጣሪ የረዳዉ ነው በሰላም በጤና ወደ ሀገር የሜመለሰዉ በአጠቃለዉ አራሰን መቀበል ጥሩ ነው ሌላዉ ደምቆ ሰለወጣ አኔም አይባልም ለኔ አምላከ ጊዜ አለዉ።
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige mari❤❤
@ekrammaru2208
@ekrammaru2208 Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ወገኖቼ ወንድሜ በልብ ኬዝ ከታመመ አመታትን አስቆጠረ ህንድ አገር ውሰዱት ተባልነ ግን አሁን ላይ የገንዘብ እጥረት ያዘን እና የሚዲያ ሽፋን ወይም ቢዲዎ ሰርቶ እሚለቅልን ፈልገን ነበር እባካችሁ በፈጣሪ ይሁንባችሁ ተባበሩኝ
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎች --> kzfaq.info/get/bejne/et-omcWHs76vdpc.html
@Yesmadam____11
@Yesmadam____11 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ ዶንኪ ቱዮብ እሸቱን ለማግኘት ሞክሩ እሱ ፈፈጣን ነው
@ekrammaru2208
@ekrammaru2208 Жыл бұрын
@@Yesmadam____11 አሜን ማሬ እየፈለኩ ነው ፈጣሪ ይርዳኝ እንጅ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Жыл бұрын
ethio info
@samraades6172
@samraades6172 Жыл бұрын
ወላሂ።ትክክልነሽ ማማዬ.አይዞን
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 167 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 20 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 9 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 25 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 16 МЛН
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 8 МЛН
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 76 МЛН