Пікірлер
@MiraAbdella
@MiraAbdella 10 минут бұрын
Yemejemria mestu. Fetary nw. American yaskerew...
@sofiaimam6386
@sofiaimam6386 19 минут бұрын
መሲ ፕሮግራምሽን እጅግ እወደው ነበር፡፡ ይህ ፕሮግራምሽ ካንቺ አልጠበኩም የመንደር ወሬ ይመስላል፡፡ እባክሽ በዚህ አይነቱ ላይ ባትሳተፊ አይመጥንሽም፡፡
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 21 минут бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነፍሤ ትክክለኛ ነገር አደረገቺ ኮሜት ለማረግ በተደጋጋሚ ሞክሬነበር የመጀመሪያ ሚሥቱ ሥትናር ልወቅሣት አሥቤነበር አሁን ሥሠማ 3ተኛ ሚሥትየተባለቺዉ በጣም በሠላምና በመረጋጋት የተሞላች የይቅርታ ልብ ያላት ሤት ነቺ ነዉየዉ አደገኛ በሀይማኖት ጭንብል የተሸፈነ አዉሬ ነዉ ፍቱ መጋለጥ አለበት እርግጠኛነኝ ሌሎች ሤቶችም ይኖራል እሥተሮክየመታዉ የልጆቹ ኣምላክ እና የመመሪያ ሚሥቱ የዋህነት ነዉ ሁለተኛዋ ሚሥቱ ጥሩቤተሠብ አላት ኣንቺም በጣም የተማርሺ እራሥሺን የቻልሺ ነሺ ለዛነዉ እደእባቡ ቆዳዉን እየቀየረ የኖረዉ
@elyasahmed7384
@elyasahmed7384 22 минут бұрын
ሴቶች እግራቹሁን ዝም ብላቹ አትክፈቱ
@kasechgashaw2060
@kasechgashaw2060 29 минут бұрын
አዞሸ
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 37 минут бұрын
እሚገርም ታሪክ ነዉ
@keberfiraol1329
@keberfiraol1329 37 минут бұрын
አንዱ አንቺ አይደለሽ ያቀረብሽው
@user-pc8nz5jk7f
@user-pc8nz5jk7f 46 минут бұрын
Abet anegager Leyu set nesh Fetari segawen yabzalesh!!
@zewdittaddese7003
@zewdittaddese7003 54 минут бұрын
የኔ ውድ እህት ትህትህናሽ ስራትህሽ መዳኒያለም ጨርሱ ይማርሽ 👏👏👏
@zewdittaddese7003
@zewdittaddese7003 54 минут бұрын
የኔ ውድ እህት ትህትህናሽ ስራትህሽ መዳኒያለም ጨርሱ ይማርሽ 👏👏👏
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 Сағат бұрын
Echi KZfaqr were kagegnech beka zimblo mekeded yasafral yhe hodamnet new ye werede asafari sra new
@madinamunwara1352
@madinamunwara1352 Сағат бұрын
አይዞሽ እህት እደዚህ ጥሩ ልብ ስላለሽ አላህ ጥሎ አልጣለሽም ጥሩ መሆን ከፈጣሪ እጂ በገዘብ አይገዛም
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 Сағат бұрын
Echi KZfaqr were kagegnech beka zimblo mekeded yasafral yhe hodamnet new ye werede asafari sra new
@user-cd8dm5ig5x
@user-cd8dm5ig5x Сағат бұрын
ሴቶች ቆንጆ ወንድ ሲያዩ በቀላሉ ይረታሉ። እያወቁም አይለቁም።
@MekdesYeshanew
@MekdesYeshanew Сағат бұрын
Nebs ymar😢
@Hana-3838
@Hana-3838 Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሽ እሕታችን 💔💔💔ያማል ይሔንን መሥማት የጭካኔ ወርድን ኡፍ
@woinshettilahun7924
@woinshettilahun7924 Сағат бұрын
Gin yene eht endibehaimanotsh tenkara kehonsh bal tefeto lela bal ayigebam beza lay lijoch keteweledu behula.
@soliyanaenat7876
@soliyanaenat7876 Сағат бұрын
des yemetil negegero des yelale tenekara nechi fetari yetebikesh
@WeyineshetAjman
@WeyineshetAjman Сағат бұрын
Mesiye yezichin mexeresha edet won ljeta kehta tegenagechi
@WeyineshetAjman
@WeyineshetAjman Сағат бұрын
Echi awre mejemeriyam betenkolshi new beteseb yetelashi asmesaye neshi anchi yedersebshi edet leljeshi tmegaleshi felga aydelem yetweldechiw
@woinshettilahun7924
@woinshettilahun7924 Сағат бұрын
setochun min eyasnekachew new ahunm bimeleslachew des yilachewal.
@user-dy2pr8tv1d
@user-dy2pr8tv1d Сағат бұрын
ወንድምየው የማያስጠጋሽ ለሱ የዘነበ እንዲያካፋለት ነበር የሚያሽቃብጠው ግን እንደተስገበገበ እድሜውን ይገፋል እንጂ የሚሳካ ነገር አይኖርም ። ዳኛ ብሆን የወንድምየውን አናት በያዝኩት ሞዶሻ ፈርክሼ እጄን ለፖሊስ እሰጥ ነበር ። ውይ ለካ ባልሽ ፖሊስ ነው ይሄ ሞያ አሰዳቢ ለሁሉም የእጁን አግኝቷል በተስገበገብን ቁጥር እናጋብሳለን እንጂ አንበላውም አይናችን እየተቁለጨለጨች ለሃጫችን እየተዝረበረበች እንደ ጎመዠን ይቺን አለም እንሰናበታለን
@user-ue7rj5dr4j
@user-ue7rj5dr4j Сағат бұрын
😢😢😢😢😢በጣም ከባዲ ነዉ
@tamiratwolde804
@tamiratwolde804 Сағат бұрын
ሹገር ማሚ መሰለችኝ😢😢😢😢😢
@birhaneabraham6343
@birhaneabraham6343 Сағат бұрын
It's really good you bring her and listen to the program. Thanks very much ,
@makdismakades9284
@makdismakades9284 Сағат бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 Сағат бұрын
ውይ ትረካ ነው የሚመስለው ድምጿ ደስ ሲል
@user-jv8uf1vg4q
@user-jv8uf1vg4q Сағат бұрын
እድሜና ጤና ጨማምሮ ይስጥሽ😢። ጀግና ሴት
@edentasew8077
@edentasew8077 Сағат бұрын
Anchi negegereshe dese yelale fetarine kameneshe mercha weste eraseshen lemen mercha weste meketete asfelegeshe
@user-fe9gj9or3d
@user-fe9gj9or3d Сағат бұрын
ልክ የኔ ባል አይነት
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 2 сағат бұрын
በሐይማኖት ባልመስላትም ቅንነቷ እጅግ አስደንቆኛል።ተባረኪ።የእግዚአብሔር ቃልም እግዚአብሔር ለቅኖች እንዴት ቸር ነው ይላል።ጰ ሰለበዛልሽ የእግዚአብሔር ቸርነት እግዚአብሔር ይመስገን!!!በእርግጥ በአሁን ጊዜ ከጉዳዮ እራስሽን ብታርቂም።አሳክመሽ በእራሱ ፈቃድ ባልሽ እንደኾን በግልፅ ተናግረሻል ግልፅነትሽን ባደንቅም የስውን ነገር መመኘት ግን ሐጢዐት ሰለመኾኑግንዛቤ እንደሌለሽ አሳብቆብሻል ሰለማሰብሽ ቢቻ ንሰሐ ግቢ። እውነት ነው አንፍረድ ፈራጅ አንድ ነው በዙፋኑ ላይ ያለው።ለወንድየው እግዚአብሔር በስጋም በነፍስም ከዲያቢሎስ እስራት ይፍታው!በኢየሱስ ስም ጸለይኩለት
@user-ue7rj5dr4j
@user-ue7rj5dr4j 2 сағат бұрын
😢😢😢
@user-bm4qm1pk9o
@user-bm4qm1pk9o 2 сағат бұрын
መሲ ወሬ አጣች መሠለኝ
@meronsolomon8629
@meronsolomon8629 2 сағат бұрын
yene konjo yezi chigaram 700birr meta kere ayitekimishim. lijochum yiresutal yegize guday new. anchi gin yagegneshiwn neger mayigodashin neger siri egziabher tena ena edme yisitish agizabher tenegna yehone ke sew yaltenekaka bereket yistish. esu gin egziabher be kum eyeketaw nw ahunm meblat eyamarew ayibila mehed eyamarew ayihid zelalemun sew yeselechew hono yinur.
@hannahiale
@hannahiale 2 сағат бұрын
ተራ ወሬ ምን ያረግላቹዐል 😂
@adamasfaw
@adamasfaw 2 сағат бұрын
ያለሽ መረጃ ከእውነት የራቀ ነው ለጉዳዩ በጣም ቅርብ ስለሆንኩኝ ወጪው 2 ሚሊዮን እንኳን አይሞላም የተሳሳተ መረጃ በማቅረብ ሚዲያውን ባታወርዱት ጥሩ ነው ወንዱ ሙሽራ ይሁን የትልቅ ሰው ገዳሙ የወንድም ልጅ እና የግል ሹፌሯ ነው ፡፡ ይህን ያህል ለሽምግልና አይደለም ለሰርግ የሚሆን ወጪ የለውም
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 2 сағат бұрын
😢ያሳፍራል
@mekdesgossaye8527
@mekdesgossaye8527 2 сағат бұрын
የኔ እህት ለዚሁ ሁሉ በደል ጥፋታችን እኛነታችንን አሳልፈን መስጠታችን ብቻ ነው ምንም አትፀፀቺ ይልቁንም ከሆነብሽ በላይ የሆነልሽን እያሰብሽ አምላክሽን አመስግኚ ጥሩ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ እወድሻለሁ ❤❤❤
@senigi530
@senigi530 2 сағат бұрын
ምን አይነት ሆዳም ቤተሰብ ነው ያለው እሱ ደሞ በሰራው እየተቀጣ ነው ግፉን ይለቅማታል
@tsegaantewan9975
@tsegaantewan9975 2 сағат бұрын
ሰውዬው ግን በመተት ውስጥ ያለ ይመሰለኛል መቼ አሰደግሞባቸው ቢሆን ነው ከዚህ ሁሉ ጉድ በኋላ ተመልሶ ቢመጣ እቀበለዋለሁ የማለት አቅም ያገኘሽው ውድ እህቴ ነፃ መውጣት የሚቻለው በኢየሱስ በደሙ ሀይል ብቻ ነው ሌላ የለም የመጀመሪያ ሚስቱ ግን እንዴት አንጀቴን እንደበላችው ደግሞ መልካም ሴት ነች
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 2 сағат бұрын
ልክነሽ የኔ አናት ሰው አይታወቅም 😢😢😢
@tsegaantewan9975
@tsegaantewan9975 2 сағат бұрын
ሰውዬው ግን በመተት ውስጥ ያለ ይመሰለኛል መቼ አሰደግሞባቸው ቢሆን ነው ከዚህ ሁሉ ጉድ በኋላ ተመልሶ ቢመጣ እቀበለዋለሁ የማለት አቅም ያገኘሽው ውድ እህቴ ነፃ መውጣት የሚቻለው በኢየሱስ በደሙ ሀይል ብቻ ነው ሌላ የለም የመጀመሪያ ሚስቱ ግን እንዴት አንጀቴን እንደበላችው ደግሞ መልካም ሴት ነች
@hannatam32
@hannatam32 2 сағат бұрын
ሰውዬው እኮ በራሱ ላይ ነው የፈረደው፤ ለዚህ ሁሉ በሽታ የበቃው በደበቀው ሚስጥር ውስጥ ውስጡን ተበልቶ ነው፤ ሞኝነቱ ነው፤
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 2 сағат бұрын
ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ዝሙት ይፈቀዳል እንዴ ይቅር ያልሽው የአንቺ ነገር ግራ ነው የገባኝ
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 2 сағат бұрын
እኔ የሚገርመኝ አረብ ሀገር የምትናሩ ሴቶች አንዳችሁ ከአንዳችሁ የማትማሩ
@meklitayele2978
@meklitayele2978 2 сағат бұрын
እኔ አስተያየት መጻፍ ብዙ አይመቸኝም ነገር ግን ከዚህ ታሪክ ጀርባ ያሉት እናቱ ወንድሙ አጎቱ እንደነበሩ ተረድተናል፡፡ ከመጀመሪያ ሚስቱ ነግራናለች ይሁን እንጂ ብዙ ኢትያውየያን ምን ያህል የእግዚሃብሄርን ስም እንጂ እግዚአብሄርን እንደማያውቁ ጥሩ ማሳያ ኛቸው፡፡ ነገር ግን ይህን ኮመንት ለሚያነቡ ለቤተሰቦቹ አድርሱልኝ እግዚአብሄር ይበቀላችሁ የዚች ምስኪን ካንሰር የዚያችኛዋ እንባ የሶስተኛዋ ሚስት ክህደት በቀረው ዘመናችሁ በቤተሰቦቻችሁ ላይ ይሁን አንተ ሌባው የእጅህን አግኝተሃል ፡፡ ነፍስህ በሰኦል ትደር ሌላ ምንም ለላችሁ አልችልም ፡፡ሰው የዘራውን ያጭዳል ፡፡፡፡፡፡
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 2 сағат бұрын
የምትገርሚ ሰው ነሽ 3 ልጆቹን ዳምፕ አድርጎ አንቺ ጋር እንዲመጣ ፈለግሽ በእውነተ አንቺ የወንድ አራራ ያለብሽ ነሽ እንዲድን ከፈለግሽ ከወንድሙ ጋር እንዲሄድ መፍቀድ ነበረብሽ በእውነት ለእግዚአብሔር ብቻ ብለሽ ቢሆን መፍቀድ ነበረብሽ ይሄ Good for nothing ባል ይሆነኛል ብለሽ ማሰብሽ ይገርማል
@user-vk1qy9vs2q
@user-vk1qy9vs2q 2 сағат бұрын
የኔ አሰብ❤❤❤
@hannatam32
@hannatam32 2 сағат бұрын
ልጅቱ አምስተኛም ቢኖረው still ልትለቀው የፈለገች አይመስለኝም ፤
@fanusol8668
@fanusol8668 2 сағат бұрын
በጣም ታጋሸ አንደበት እሩሕ ሰታወሬ ለዛ ያለሸ እግዚአብሔርን አክባሬ ነሸ ቀሬውን ዘመንሸ የተባረከ ይሁን