በነገራችን ላይ! ሜጀር ጄነራል አበበ ተ/ሃይማኖት ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል 1 | E08 - Benegerachin Lay

  Рет қаралды 156,422

Arts Tv World

Arts Tv World

4 жыл бұрын

በነገራችን ላይ! ሜጀር ጄነራል አበበ ተ/ሃይማኖት ከደረጀ ኃይሌ ጋር | E08 - Benegerachin Lay
#BenegrachinLay #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ

Пікірлер: 487
@ayalkegetachew8780
@ayalkegetachew8780 4 жыл бұрын
ዛሬ ግዜ ሁሉ ጋዜጠኛ ነኝ እያለ በሚዘባርቅበት ዘመን አንተን የመስለ ምርጥ ጋዜጠኛ በመኖርህ ደስታ ይስማኛል ለአንተና ለመአዛ ቅጣው ያለኝ አድናቆት በቃላት መግለጽ ይከብደኛል
@noshortcuttoglory6443
@noshortcuttoglory6443 4 жыл бұрын
This General(Ret) is an exemplary person. He really is a pro. He has the integrity, knowledge, expertise, caracter, and courage. Dereje did well in bringing him to the interview.
@geeplatinum
@geeplatinum 4 жыл бұрын
Recently I start watching most of your interviews with different people. I impressed with your credibility , expertise , interpersonal skill , respectful professional manner and having confidence in yourself . You are a good journalist and a citizen’s Watchdog.
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
Yup HE IS A LEGEND
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
ለምን የትግራይ ዲፋክቶ አገር እንድትሆን አትደግፍም አንተ ከሃዲ፧
@mehritesfa3743
@mehritesfa3743 2 жыл бұрын
q
@shise24434
@shise24434 3 жыл бұрын
ክብር ይገባዎታል ጀነራል።
@Ethio7200
@Ethio7200 4 жыл бұрын
ድንቅ ቆይታ ነው በተለይ ጄኔራል ጆቤ እውነተኛ አስተዋይ ሀቀኛ ትሁት መሆናቸው አስደስቶኛል ጄኔራል ጆቤ ለሀገር ባደረጉት ማንኛውም ጠቃሚ አገልግሎት ምስጋና ይገባዋታል። ደሬ የልብ አውቃ ነህ ይሄን ጉዳይ ቢጠይቅ ብዬ ያሰብኩትን ሁሉ ጠይቀሀል በጣም አክባሪክ ነኝ በርታልን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
አቶ ደረጄ ሀይሌ ምርጥ ብቃት ያለህ ጋዜጠኛ ነህ ፣ እድሜህን ያርዝምልን አድናቂህ ነኝ እናመሰግናለን በርታ።
@mohamedworake3317
@mohamedworake3317 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን ሆና እንድናውቅ አስተማሪ የሆነ ጋዜጠኛ በአለህ ምርጥ ስነ ምግባር የወላጆችህንና የአስተማሪዎችህን እድሜ ከእኔ ቀንሶ አላህ ለአናንተ ይስጥልኝ!! የኔ ምርጥ ጋዜጠኛ! One love one people One beautiful world!
@andualemmengistu133
@andualemmengistu133 4 жыл бұрын
ሞያውን ጠንቅቆ ከሚያውቁ አንጋፋ ጋዜጠኛ አንዱ ነህ ስለ ምትጠይቃቸው እንግዶች በቂ እውቀት ያለህና ለሌሎች ወጣቶች አርአያ ነህ ብዬ ነው የማስብህ በርታ አድናቂህ ነኝ ሰላምህ ይብዛ
@mahariayenow4138
@mahariayenow4138 4 жыл бұрын
ጀነራሉ አንዳንድ ነገሮችን ይደብቃል ጋዜጠኛ ደረጅ he is very professional
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
ለምን የትግራይ ዲፋክቶ አገር እንድትሆን አትደግፍም አንተ ከሃዲ፧
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 4 жыл бұрын
Sory ,Ye metet bet achawach new
@peacemedia12
@peacemedia12 4 жыл бұрын
Journalism at its best. I hope other young journalists will learn a lot from you, Dereje-the legendary journalist.
@fakiyajamal3627
@fakiyajamal3627 4 жыл бұрын
True
@mordecai4675
@mordecai4675 4 жыл бұрын
ያሳፍራል እነዚህ ነበሩ ሀገር ሲመሩ ሳይሆን ሲነዱ የነበሩት... አይ ማፍያው ህወሀት ወያኔ ለማንኛውም... ነብስ ይማር
@user-ov8qv3hp9d
@user-ov8qv3hp9d 4 жыл бұрын
Oromo is burning you and chopping your head, wpyane will never save you again. Learn how to fight
@user-zk5ti9rz8i
@user-zk5ti9rz8i 4 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ የህዝቡን ጥያቄ ነው የምጠይቀው አንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጄ ኃይሌ የምርጦች ምርጥ ነህ እናመሰግናለንንን ኑርልንንን አቦ...!!!!
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
አንበሳ ነህ ደሬ በነገራችን ላይ በጣም ወሳኝ የሆነ ጥያቄ ነበር የጠየቅክልን ሳምንትን ለመስማት ጓጉቻለሁ🇨🇬 ዘረኝነ ይዉደም።🇧🇴💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 2 жыл бұрын
ደረጃ ኃይሌ የታሪካችን መዘከር ነህ። እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ። አመሰግናለሁ !!!
@birillemahibuba8430
@birillemahibuba8430 4 жыл бұрын
We need more Journalists like Dere in Ethiopia. Kudos!
@asterbekele9565
@asterbekele9565 3 жыл бұрын
Very t
@user-qx3jb8jj1f
@user-qx3jb8jj1f 4 жыл бұрын
አሪፍ ጥራቂ ነህ በሬድዮ ስሰማህ አደንቅህ ነበር። ስለ የደርግ አየር ሃይል ጉዳይ ግን አየር አብራሪዎች ሰላማዊ ህዝብ እየጨፈጨፉ እንደነበር አትዘንጋ አሁን ድረስ ጠባሳቸው ያልጠፉ መንደሮች አሉ ቤቶች ወደ ከሰልነት የተቀረሩ። የትግራይ ህዝብ በተለይ በ1972 ከደርግ ነፃ የሆኑ ወረዳዎች ለ11 አመታት ገበያ የሚገበያዩት በጭለማ ነበር ይህን እናቴ ያደገችበት ነበለት የሚባል ከተማ ምስክር ነው።
@natiwizchrist
@natiwizchrist 4 ай бұрын
ጆቤ ❤❤ምግበይ❤❤ 10Q
@biniamhabte7720
@biniamhabte7720 4 жыл бұрын
Anta kelbi agame nihna eritrawiyan kem tibeki gernaka ina. Neza merat weyane shaebiya fetiruwa shaebiya dima afrisuwa inte niska Gina hangolka merat hasawi metaleli agame malelitawi bidem tihitet ika anta resah komal agame wiegin Ertra AB tigrai intai kem tigebir kitrii ika inkua kulukum agame merahti bihiwet kelekum iti kebrikum raekum Viva shaebiya. Viva Isseiyas 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@desbeleful
@desbeleful 4 жыл бұрын
Biniam Habte Singapore turned to single poor nation
@alazarkidanu7110
@alazarkidanu7110 4 жыл бұрын
This is one of (or the only) level headed TPLF member i have come across so far. We need to relax our politicking like him. State the facts as we know it with out spiting venom
@benchris2994
@benchris2994 4 жыл бұрын
Common bro How about Arkebe, Tsadkan, theodros,.....
@yenazretulij8342
@yenazretulij8342 4 жыл бұрын
Amazing journalist Vs Amazing Guest
@andualemkagnew1200
@andualemkagnew1200 4 жыл бұрын
በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ,, ስራህ በማስረጃ የተደግፈ, ስለ እንግዶችህ በቂ እውቀት ያለህ... ተመልካቾችህ አጥጋቢ መልስ የምናገኝበት ፕሮግራም ነው. በጣም አመሰግንሀለው!!!
@mikael3245
@mikael3245 4 жыл бұрын
Dereje if you have the gut why don't you ask captain teshome tenkolu... isn't it fair....
@berhanehaile4149
@berhanehaile4149 4 жыл бұрын
Kabezeom entay tesebe: kulom hade eyom! mezeom kem nay Mexico be mendeqe teray eu. They will eat each other very soon.
@oromay02
@oromay02 4 жыл бұрын
ትግራይ ሪፑብሊክ ለመመስራትነበር ዛሬ ግዜው ሲለወጥ አላማችን አልነበረም ማለት ስህተት ነው እንዲያው ይሰራነው ስህተት ነው ማለት ትልቅነት ነው:: አሁንም ቢሆንም ገንጣይና እስገናጣይ መሆኖ
@oromay02
@oromay02 4 жыл бұрын
የታሪክ ምስክር ነው:: ላለው ይኢትዮጲያ ችግር ይታሪክ ተጣያቂ ኖት
@ethfirst8013
@ethfirst8013 4 жыл бұрын
ምንም ቢሉ እኮ ልታምኗቸው አትችሉም ምክንያቱም በቀላሉ የማይለቅ ፅኑ የዘረኝነት ደዌ ይዟቹሃል
@ethfirst8013
@ethfirst8013 4 жыл бұрын
ምንም ቢሉ እኮ ልታምኗቸው አትችሉም ምክንያቱም በቀላሉ የማይለቅ ፅኑ የዘረኝነት ደዌ ይዟቹሃል
@Eritrea_Bella
@Eritrea_Bella 3 жыл бұрын
Brilliant journalist. Your deep voice is so unique & remarkable.
@user-nz9gu2pr8v
@user-nz9gu2pr8v 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ከለር ያለው ጀነራል! ከዚህ ሰውዬ ብዙ ነገር እንጠብቃለን!!!
@sleshifentie3937
@sleshifentie3937 4 жыл бұрын
አቶ ደረጀ ጥያቄዎችህ በጣም መሰርትና እውነት ያላቸው የታላቅ ሰው ጥያቄ ነው ፣ ሰውየው ግን አሁንም ክደቱን አልተዎም ይገርማል፣ መቸውንም መታመኛ የላቸዉም። በጣም የገረመኝ በማኒፌስቶ ጽፈው ትግራይን የመገንጠል አጅንዳቸውን ድብን አድርጎ ሲክድ ነው። ሌላው የመሳሪያ መጋዘኖችን ማን እንዳቃጠለው ከሱ የበለጠ መረጃ ያለው ሰው የለም ፣ ግን ሽምጥጥ አድርጎ ካደው ፣ ባጠቃላይ መላሹ ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ ነው። ደሬ አንተ ግን ኑርልን !!!
@alkalidjemal2826
@alkalidjemal2826 4 жыл бұрын
መረጃህ ታቀርባለህ እኛም እንድናውቀው:: ካልሆነ ግን ዝም ማለት ነው
@zemenutarekegn2613
@zemenutarekegn2613 4 жыл бұрын
thank you dera
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 4 жыл бұрын
Betamm konjo program new . Buzuu mawek chilenal
@itisoroamar8277
@itisoroamar8277 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል። ይሄን የሚያክል መኮንን ለሚጠይቀው ጥያቄ እርሱን በሚመጥን ሁኔታ መመለስ አለመቻል እጅግ እነዚህን ሰዎች እንድንቃቸው ነው ያደረገኝ። እነዚህ ሰዎች የሞራል ብቃት ቢኖራቸው ተዋህደው ከኤርትራ ጋር አገር በመሰረቱ ነበር። ኤርትራዊያን ስለተጠየፏቸው እኛ ላይ ጣላቸው።
@amfatherofpeace5845
@amfatherofpeace5845 4 жыл бұрын
ere dere shem new ager selam sayhon ena yalamenkibet telatih endet new ayer hail mira bileh edilun mitisetew
@mefmg2262
@mefmg2262 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወታደርን መበተናቹሁ ጥላቻ ስለነበራቹሁ ነው አዘኔታ አልነበራቹሁም የ ብዙ የውታደር ቤተሰብ ን ነው ለድህነት የዳረጋቹሁት ስለዚህ ይቅርታ መጠየቅ ነው ሚሻለው
@user-pc1xx1jt3v
@user-pc1xx1jt3v 6 ай бұрын
Respect Dera Our mirror
@robelrobel6189
@robelrobel6189 4 жыл бұрын
Humble General God bless you
@eshetu4148
@eshetu4148 4 жыл бұрын
Very honest man. Thank you for your service
@tamertesera8648
@tamertesera8648 4 жыл бұрын
Eshe Lule :🙊🙊🙊🙊
@queenshebatigray5412
@queenshebatigray5412 4 жыл бұрын
እድሜ ልብ ነው ትክክል
@enjoylife1859
@enjoylife1859 4 жыл бұрын
respected man!
@mastewalbeqalu5017
@mastewalbeqalu5017 4 жыл бұрын
ሃያ ዘጠኝ አመቴ ነዉ አለ አዎ ለእርሱ ግንቦት 1983 ዓም የተወለደበት ነዉ፣ ሌላዉ ግን ሞቶ የተቀበረበት......ይሁን ሁሉንም ለታሪክና ለፈጣሪ መተዉ ይሻላል ግን አሁንም ስህተትንና የተበላሸዉን ነገር ለመቀበልና ለማመን ከመሞከር ይልቅ ማንገራገር ይመርጣሉ፣ቢሆንም ወደፊት መተዉ ለቃለ ምልልስ መቀመጣቸዉ ያስደንቃቸዋል። ባይናገሩም እኮ፣ ጭንቅላታቸዉን መመዘን አንችልም ነበር?
@ursee6125
@ursee6125 4 жыл бұрын
Hero General as well as brilliant acadamecian.
@abdumunir2616
@abdumunir2616 Жыл бұрын
ብዙ የደበቀው ነገር እንዳለ ያስታውቃል አየር ሀይል የትግራይ ልጆች ብቻ ካሎኑ ተብሎ መጫወቻ አድርገውት ነበር
@frommykitchen3973
@frommykitchen3973 4 жыл бұрын
ጀበል ማለት ክልስ ማለት አይደለም ተራራ ወይም. Mountain ማለት ነው
@allisonking785
@allisonking785 4 жыл бұрын
Gebel Aydelem. Gebeli new. Gebeli degmo ke Yemen ye meTa kls malet new. Speak the truth
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
ለምን የትግራይ ዲፋክቶ አገር እንድትሆን አትደግፍም አንተ ከሃዲ፧
@agaazianfirst7926
@agaazianfirst7926 4 жыл бұрын
ጀበሊ ነው እንጂ ጀበል ኣይደለም ጀበሊ ማለት የየመን ክልስ ወይ ኣረብ ክልስ ማለት ነው።
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
@@agaazianfirst7926 defecto state tigray coming soon
@zecliffleaf2257
@zecliffleaf2257 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህት ጀበል ማለት ተራራ ማለት ሲሆን ጀበሊ ደግሞ የተራራ ሰው ማለት ነው
@selamabraham7356
@selamabraham7356 4 жыл бұрын
Derje enzih interview maderg reb yelelew , amexinuch Ager eyetamesch satu ayedelem Enzih serat aleba bebadu meda le elqit yetetagelu nachiw Dergen abareru letewold menem aleserum tarik albo
@asmamawwelde1202
@asmamawwelde1202 4 жыл бұрын
Weshetam ene eza wegeya west neberekung. Shabeya new engan yasechegeren.. enji weyane menem akem aleneberewem ene meseker neng.
@kibrommulaw6896
@kibrommulaw6896 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@negelefuri3175
@negelefuri3175 4 жыл бұрын
ገራሚ ጋዜጠኛ ነህ ሳላደንቅህ ባልፍ ውስጤ ሰላም ያጣል
@amsalebaldwin9329
@amsalebaldwin9329 4 жыл бұрын
Jenrale Abebe ye Tigray 💪🏾💪🏾
@danielballe5021
@danielballe5021 4 жыл бұрын
ጉልበት ካላቹ ለምን ቄሮ በዱላ ብቻ መቀሌ አስገባቹ አንተ የቀን ጅብ ቡችላ
@yohannesteferra6202
@yohannesteferra6202 4 жыл бұрын
ቀን፡- 14/02/2012 ዓ.ም. አዘጋጅ፡- ዮሐንስ ተፈራ ከአሰላ በነገራችን ላይ ይድረስ ለአንጋፋውና ለተወዳጁ ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ በነገራችን ላይ የሚለውን ፕሮግራም ከጀመርክበት ጊዜ አንስቶ ፕሮግራምህን በናፍቆትና በጉጉት ነው የምጠባበቀውና የምከታተለው፡፡ አንተን መከታተል የጀመርኩት ‹‹ጠቅላላ ዕውቀት›› በሚባለው የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ ነው፡፡ የድምጽህ ውበት፣ ከጉሮሮህ የሚወጣው የድምጽህ ቶን፣ አቀራረብህ፣ ታሪክ አዋቂነትህ፣ የመረጃዎችህ አሰባሰብና ታማኝነት፣ ትህትናህና አክብሮት የሞላበት አጠያየቅህ፣ ለእንግዳህ ያለህ አክብሮትና አድናቆት ኦ..ኦ.. በጣም የምትደንቅ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ፡፡ አንተ መጽሐፍ ጽፈው በእንግድነት ጋብዝሃቸው ስለ ፃፉት መጽሐፍ ልትጠይቃቸው ከፃፉት መጽሐፍ ላይ የተወሰኑ ሐሣቦችን ወስደህ እጅግ ውብ በሆነውና በሚያስገመግመው ድምጽህ ስትተርከው አቤት.. አቤት.. ሲያምር !! መጽሐፉን ግዙት ግዙት ያስብላል፡፡ የሀገራችን ጋዜጠኞች ከአንተ ገና ብዙ ሊማሩ ያስፈልጋቸዋል፡፡ ለእኔ ግን ከሀገራችን ጋዜጠኞች አንተ፣ አለምነህ ዋሴና የዶቼቬለው ነጋሽ መሐመድ፣ በላይ በቀለ፣ አሸብር ጌትነት፣ ታደሰ ሚዛን ከማንም ጋር አላስተካክላቸውም፡፡ በዚያ ላይ የምትጋብዛቸው እንግዶችህ የሀገር ባለ ውለታዎችና እጅግ የተማሩ፣ ብዙ ልምድ ያካበቱ፣ ብርቅዬ ኢትዮጵያውያንን በመሆኑ ፕሮግራምህ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ተመልካች እንዲኖርህ አድርጓል፡፡ እንደ አብዛኛዎቹ የቴሌቪዢን ጣቢያዎች እጅግ የሰለቹንን አርቲስቶችና ዘፋኞችን ባለ ማቅረብህ እጅግ … እጅግ ደስ ይላል !! ደሬ አሁንም አርቲስትና ዘፋኝን በእንግድነት እንዳታቀርብ ለእነርሱ ኢ.ቢ.ኤስና ኢ.ቲ.ቪ.፣ ፋና አሉላቸው፡፡ አንተ ማቅረብ ያለብህ ሳይንቲስቶችን፣ ፓይለቶችን፣ የመጽሐፍ ደራሲዎችን፣ ታዋቂ ዶክተሮችን፣ ፕሮፌሰሮችን፣ ታዋቂ አስተማሪዎችን፣ ጄኔራሎችን፣ የቀድሞ መሪዎችን ወ.ዘ.ተ. ነው እንጂ አርቲስትና ዘፋኝ አደራህን እንዳታቀርብ፡፡ ደሬ በነገራችን ላይ ‹‹በጠቅላላ ዕውቀት›› ላይ ስትጠይቅ እስከ ዛሬ ድረስ ከአእምሮዬ ያልጠፋ ገለፃህ መካከል ጥያቄውን ጠየቅህና ስታብራራው፡- እኝህ የነፃነት ታጋይ ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ የውጪ ላይብረሪ ውስጥ አንድ መጽሐፍ ገልጠው ስቅስቅ ብለው እያለቀሱ መቼ ነው እኔንም እንደኝህ ንጉስ የምታደርገኝና ሀገሬን ነፃ የማወጣው? እያሉ ሲያለቅሱ በላይብረሪው ውስጥ የነበሩ አንባቢዎች ስለ ተረበሹ ማነው የሚያለቅሰው? ብለው ዞር ብለውና ቀና ብለው በማየት ወደ እኝህ ሰው ቀረብ ብለው የማንን መጽሐፍ እያነበቡ ነው የሚያለቅሱት? ብለው ቢያዩ ‹‹መጽሐፉ የአፄ ምንሊክ›› እንደ ሆነና የምንሊክን ፎቶ እያዩ መቼ ነው እኔንስ እንደኝህ ንጉስ የምታደርገኝና ሀገሬን ኬንያን ነፃ የማወጣው እያሉ ያለቅሱ የነበሩት የአሁኑ የኬንያ ፕሬዚዳንት የሆኑት ኡሁሩ ኬንያታ ወላጅ አባት የሆኑት ‹‹ጆሞ ኬንያታ›› ነበሩ አልክ፡፡ ኦ.. ደሬ በእውነት ጎበዝ፣ ምርጥና ከአሁን አሁን ምን ሊል ነው ብዬ በጥንቃቄ ሳልሰለች የማዳምጥህ፣ ከፕሮግራምህ ብዙ ዕውቀቶችን የማገኝብህ ጋዜጠኛ ነህ፡፡ በርታ !!
@wondante
@wondante 4 жыл бұрын
betammm new yemeyasazenew , enezihe nachew hager yemerute 🤔
@mordecai4675
@mordecai4675 4 жыл бұрын
በጣም እንጂ ይሄ ሌባ ወሮበላ
@jreeygualquihajreey1821
@jreeygualquihajreey1821 4 жыл бұрын
Ensuse temrew new yesltenute enante alachu ayedel sew bemgedel yemtamnu dengayoche
@VDT.2023
@VDT.2023 4 жыл бұрын
አዎ አባቶቻቹን ሳይማሩ አሸነፉ የተማሩ ሸሹ ከዛ ቡሃላ ተማሩ አየህ ጀነራል እንሆናለን ብለው አልወጡም አሃዳውያንን ለመደምሰስ እንጂ ለናንተ ጀነራልነት ዝና ነው ለነዚህ ጀግኖች ግን ዱብ እዳ ነበር!
@mordecai4675
@mordecai4675 4 жыл бұрын
@@VDT.2023፦ እነዚህ ሌቦች ተራ የመንደር ማፈያዎች እና ግብረ ሰዶማዊያን ነበሩ በመጨረሻ እኮ ስራቸው ሁሉ ተገለጠ የመጨረሻ አሳፍሪ ድኩማኖች ናቸው።
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 4 жыл бұрын
by far better than the mencha@@mordecai4675
@wudneshasfaw7786
@wudneshasfaw7786 4 жыл бұрын
bezan gize yeneberew serawit ena hizebe disipilin yeneberew yehager fiker yeneberew new ahun bihon gin......
@alsaalsa8279
@alsaalsa8279 4 жыл бұрын
ሚዛናዊው ደሬ thank u.
@yeminjarlig837
@yeminjarlig837 4 жыл бұрын
ጀበሊ የሚለው ቃል ጀበል(ተራራ)ከሚለው ቃል ነው ጆበሊ(ጀበሊ) ማለት ባለ ተራራው ውይም በተራራ ላይ የሚኖር ማለት ነው፥፥
@todtod5393
@todtod5393 4 жыл бұрын
This iz very Interesting Interview !!!
@mohamedworake3317
@mohamedworake3317 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች አየር ኃይልን በፆሎት ዜሮ አድርገውት ነው ለወያኔ ያስረከቡት ግን ወያኔዎች እኛ ጀግና ሆነን ምንም አየር ሀይል ሳይኖርን አሸነፍን ነው ያሉት ወላሂ እላችኋለሁ እፊታቸው ላይ ያረፈ ዝንብ እሽ ማለት የሚችል አቅም አልነበራቸውም አላህ እግዚአብሔር ነበር በእሚያለቅሱ ኢትዮጵያን እናትና አባት ፆሎት ነው ደርግን የሚያሸንፍ ሀይል አልነበረም ሀይል የአላህ ነው ሀይል የእግዚአብሔር ነው እኛ እንዋደድና እነዚህን ወንበደዎች ፈጣሪ ብቻ ሲፋረዳቸው አላህ ያሳየን!
@tgodson5196
@tgodson5196 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 asakeg eko ante beg
@kasiyeshiferaw8257
@kasiyeshiferaw8257 4 жыл бұрын
Had it not been dismantled, the airforce would have been grown parallel to Ethiopian airline???
@marebirhan3794
@marebirhan3794 4 жыл бұрын
I found the interviewee's answer in regards to becoming commissioned officers to be illogical, he said the sole objective of having an army is to fight , thus, as long as a person proved to be competent in a battle, he/she should earn a title of an officer. What about all these countries' armies around the world which never spent a day in a battle or a war yet have so many generals? . An officer , specially high ranking officer should exhibit the skills and mode of thinking both in peace and as well as during war . Abebe, appeared to be humble, soft and receptive, and sometimes plead ignorant, this is a new face of old and new TPLFites. Of course, still there those who bark - like G Reda. Is this the new strategy ?
@mulugetaembaye2151
@mulugetaembaye2151 4 жыл бұрын
Dude Jebeli Means High laneder in Yemeni Arabic or the tribe from the mountain bz z way I am Eritean
@Daniel-uc3uy
@Daniel-uc3uy 4 жыл бұрын
እነት ነው
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 4 жыл бұрын
Yes the role of the military academy is to make the military competent.Even though TPLF troop was full illiterate people it has defeated the well trained and well equipped derg power led by generals of the known military colleges.They were appreciable , passionate and disciplined instead of boasting and being rude like derg soldiers.
@queenshebatigray5412
@queenshebatigray5412 4 жыл бұрын
This the real journalist guy I really admire dere
@biniamhabte6148
@biniamhabte6148 4 жыл бұрын
Betam konjo lij
@emahatsionyohannes9717
@emahatsionyohannes9717 4 жыл бұрын
yhe qomat altezagjenim ylal qoroqonda mejemerya asmera yateqachu ninante aydelehmin
@tewomore3277
@tewomore3277 4 жыл бұрын
Ezi lay new sihtetish sister alem yemiyawekew new eritrea endewererech enat, Alem akef fird biet yalew gilts new.
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 жыл бұрын
ይህን ኢንተርቪው ሰምቶ ህወሐት /ወያኔ/ለ27 ዓመት እንዴት ሲያላግጡብን እንደ ነበረ መረዳት አያቅተንም ያደረሱትም ጥፋት ሁልቆ መሳፍርት እልነበረውም ።
@trhasbelay4463
@trhasbelay4463 3 жыл бұрын
በስማም እዳተያለ ጋዜጠኛ ያብዛልን በፍገግታ ደስ ብሏቸው ነው ሚመሉሱት
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
ስለማእረጉ ልክ ስንገባ ብርቅ ስለሆነብን እንደ ቀልድ እንደ ጉድ ተከፋፈልነው ወይም ተንበሸበሽንበት ከዛ ቦሐላ ግን በዛው የእውነት ሆኖ ቀረ አይሉም ወይም የተማርን ስላልሆንን ቢሉ ጥሩ ነበር። መቼም የኢትዬጵያን ህዝብ እንደአሻንጉሊት ተጫውታችሁበታል ሁልሽም የእጅሽን ታገኛለሽ። ያለፈው አልፉዋል ውሸት ግን ይቅር እውነት አውሩ
@eskinderteshome9681
@eskinderteshome9681 4 жыл бұрын
The social media time you don't have to have a weapon you don't have to leave school
@selamabraham7356
@selamabraham7356 4 жыл бұрын
Ager yemayasadeg tewolden yemayastemer temhert new yenante
@divoras
@divoras 4 жыл бұрын
ኣንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጀ ሃይለ እስቲ ልደቱ ኣያለው ኣቅርብልኝ!
@alem8640
@alem8640 3 жыл бұрын
Lidetu ???
@amanuda895
@amanuda895 4 жыл бұрын
ለወያነ እንኳን እጥቅ ሱሪውን ያስታጠቀው ሻብያ ነው ያለው ማን ይሆን :: ኣው ተባብረናል ግን በንዲህ ልመስለው እኛ ለ $1000000 Dollar ለሞምላት 1 Dollar ቀርተን ነበር ወያነ ሞላልን ረዳን ኣልነው : ወያነ የነበራቸው 100 Dollars ነው ነገር ግን 1000000 Dollars ለሞምላት ነው የፈለጉት እና የቀረው ሻብያ ነው ሞላላቸው እና በዚህ የድጋፍ እኩልነት ነበረው ልንል እንችላለን ኣይይይይይ እውነቱን ብትነግሩት ይሻላል:: ሻብያ በትግል የተደረገ ነገር ሁሉም ተሰንደዋል : የግለሰብ መስዋእትነት እንኳን የተሰነደነው ግዜው ጠብቆ ሁሉም እንድያውቀው ይደረጋል :: ኣሁን ያለነው ደጋግመን ታሪክ መስራት እንጂ ታሪክ መንገር ግዜ የለንም : ወያኔ የሰነዱት ታሪክ ካላቸው ግን ያሳዩን : :
@nesrdinabdurahman9461
@nesrdinabdurahman9461 4 жыл бұрын
ኣረ ባክህ ምድረ ሙርከኛ ኣንቺም ኣጣጥለሽ ሙተሻል ሊላው ይቅርና መጅመርያ ወያነ የሰራው ስራ ማን ሰራውና አስቲ ኣሳይኝ መንግስት ምትዪው ሚይዘው ሚጨብጠው ኣቅቶት ነው ያለው ምንድነው ኣይዋጥ ያላሽ፡
@user-zn7qe6yk5o
@user-zn7qe6yk5o 4 жыл бұрын
ሁለታችሁም አስገንጣይ ናቹ ዛሬ ምን ጠቀማቹ
@ETBeMore
@ETBeMore 3 жыл бұрын
ስልቻ ቀልቀሎ፣ ቀልቀሎ ስልቻ Two faces of a Coin! ወንበዴ Are you talking about the የአረብ ትራፊ የለቃቀማችሁትን? We all know you never been productive or innovative 🤔 when humans are shooting for the moon, y'all are running around like ቀበሮ until this day! And they wrote the so-called አንቀፅ 39 to make your fake independence 🙄 legal to the world...and pay back ውለታ👀 for sharing your Arab charities....then you snached each other over a dusty town....complete embarrassments!! Both Weyane & Sabia are backward war mongers.
@amanuda895
@amanuda895 3 жыл бұрын
Selam ዘኢትዮጵያ delusional and you are not articulate , I’m Eritrean
@ETBeMore
@ETBeMore 3 жыл бұрын
@@amanuda895 So what? You both are the SAME....two faces of a coin! Militant & worthless creatures. You are not better than Weyane. You are the one caught up in DELUSIONAL SUPERIORITY COMPLEX by drawing imaginary borders....comprendez?! Next time I will try to get a translation that fits ወንበዴ warrior mentality😉 Adios Amigo!
@wedimanna6724
@wedimanna6724 4 жыл бұрын
Ato Dereje, I listened to the first segment and your probing, powerful questions intended to help the interviewee to think deeply and reply. However, the general' responses thus far were evasive as well as defensive. We heard from many ex-Air Force personnel how the TPLF run EPRDF government embarked on dismantling the much respected and capable Air Force defense system the county ever had. Hence, I found this interview uninformative and a disposition to behave in certain way. I will listen to the rest of the segments, though.
@eshetu4148
@eshetu4148 4 жыл бұрын
Thank you for liberating Oromos from Amhara oppression. Oromia owe TPLF much more than any Oromo parties. Thank you TEGARU.
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 4 жыл бұрын
ደረጄ እግዚአብሔር ይስጥህ ሰውየው በወታደራዊ ሳይንስ የማያምን አሳፋሪ መልስ ነው የሰጠህ ወይ እግሬ ኢትዮጵያ በነዚህ ነው የተመራችው
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 4 жыл бұрын
@@ayesew4534 ክብቱ እኔ ኤርትራዊ አይደለሁም ስሜን አይተህ አትቀባዥር
@ayesew4534
@ayesew4534 4 жыл бұрын
@@mesgenagayim4707 እስቲ ኢሳያስ ይሙት በል😁 ኣይ ወዲ ጋይም
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 4 жыл бұрын
@@ayesew4534 ኢሳያስ አባቴ አይደለም በሱ አልምልም ይዘቅዘቅ ልልህ ግን እችላለሁ አሁንም የምነግርህ እኔ የዘመኑ ሰው አይደለሁም ኢትዮጵያን ግን ለዚህ አይነት ቀውስ ያበቁዋት ሻእቢያና ወያኔ መሆናቸውን አትዘንጋ ወይም አትዘንጊ ሴት ከሆንሽ ማለቴ ነው።
@ayesew4534
@ayesew4534 4 жыл бұрын
@@mesgenagayim4707 እውነት ነው
@besufekadwondimkun5921
@besufekadwondimkun5921 2 жыл бұрын
አይ ደሬ i have no words!!
@danielballe5021
@danielballe5021 4 жыл бұрын
ታዲያ በፀጋ በሰላም የተቀበላችሁን ህዝብ ለምን ለመበቀል ወሰናችሁ ??
@TK_1448
@TK_1448 4 жыл бұрын
Dere kucheten teredechalew beden teyekehale yeshegolew elkit zare deres enkokeshe man lemelesew new tebasaw zarem ale shegole seferachen
@Anti-Traitor
@Anti-Traitor 4 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የጋዜጤኛው ነው ..ራሰ መላጣ ያደረገኝ ሻዕቢያ ነው ልትልም ትችላለህ …ሁሉም ነገር በቃ ሻዕብያ ነውዝ?… ሻእቢያ በጣም ትጠላለህ ወይ ትፈራለህ …
@shiwayemahari5804
@shiwayemahari5804 4 жыл бұрын
Ahiya dedeb
@abeilberhe9514
@abeilberhe9514 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 4 жыл бұрын
@@shiwayemahari5804 yes GAZETENAWE betekekel beshtena new anchi degmo komal ekek nesh ---KEFAFI
@emahatsionyohannes9717
@emahatsionyohannes9717 4 жыл бұрын
lemejemerya gizy Helikopter yetemarekbet belew yhe qomata gena waga ykeflal
@abyssinian01
@abyssinian01 4 жыл бұрын
Dereje, by far this was your best interview. You asked the so called general very good and critical questions, it doesn’t matter if he answered it correctly or not. Thanks to TPLF they successfully destroyed one of the best army institutions in Africa.
@melmel9939
@melmel9939 4 жыл бұрын
የአላማ ፅናታቸው የሚደነቅ ነው ነገር ግን ደርግን ብቻቸውን ወያኔ አላባረረውም ደርግን በመጣሉ ረገድ ዕድለኛ ነበሩ በየአቅጣጫው እርዳታ ነበራቸው በውስጥም በራሱ በደርግ ጀኔራሎች ሻጥር ነበር
@yonijoni4636
@yonijoni4636 4 жыл бұрын
Yeah Right Could you tell a major turning point battle tplf fought with Derg. On other hand majority of the battles were taken places in Eritrea mountains not tigray . I hate to admit We Ethiopians know who was major player of the war and that was EPLF
@st-xr7vy
@st-xr7vy 4 жыл бұрын
የሰረቀው በቂ ሀብት አለው
@weyethiopia9212
@weyethiopia9212 4 жыл бұрын
Awo . deg arge
@menzeaazeb4914
@menzeaazeb4914 4 жыл бұрын
@@weyethiopia9212 yeleba tebabare always a thief is a thief.
@tgodson5196
@tgodson5196 4 жыл бұрын
Bisot yewoledew ye Woyane jegna Abebe T/Himanot
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 4 жыл бұрын
What kind of stupid question" shabia new yaqatelew" of course it was Derg's soldiers, because they did not want TPLF, to use the weapons
@TheBex2007
@TheBex2007 4 жыл бұрын
firehiwot belay haha you are funny, derge soldiers were out of those places. It was after a week woman’s and shabia control Addis. Don’t be biased rather be logical and positive.
@danielballe5021
@danielballe5021 4 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ቤተመንግስትን ተቆጣጣረ ሚለው ምስኪን የትግራይ ገበሬ በኋላ ጀ/ል የሆነው ምግበ መለስ ካባረረው በኋላ አራዳ ሆኖ ከ20 ዓመት በላይ ያለምንም ቀረጥ ና ፍተሻ የሚነግድ ኮንትሮባንድ ነጋዴ ነው
@nigusiekassayew.michael4503
@nigusiekassayew.michael4503 4 жыл бұрын
የፊደል ኃውልት የሰው ዘር መገኚያ ምንጭ፥ የእርሻና የከብት እርባታ መጀመሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ በተከታታይ በመንግሥትነት በመኖር ረዥም ዘመናት ካስቆጠሩት ጥቂት ሀገሮች አንዷ ነች። ታሪኳ እንደሚያሳየው ኢትዮዽያ ከመጀመሪያውኑ የተለያዩ ነገዶችን ሕብረ መንግሥት በመመስረት የራሷን ሥልጣኔ ባህልና ስነጽሁፍ የፈጠረች ሀገር ነች። ኢትዮዽያ ሥልጣኔዋን ለሌሎች ህዝቦች በማካፈል ከሌሎችም በመቀበል አሳድጋለች አስፋፍታለች ጠብቃለች ። ከሥልጣኔዋ መሠረታዊ ምንጮች አንዱ የኢትዮጵያ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ሀገሪቱ እኔነትዋን መንግሥትነትዋን ጠብቃ እንድትኖር ካስቻሉዋት ዋነኛ መሣሪያዎች አንዱ ነው። ይህ ፊደል ቀደምቶች ለመጪው ትውልድ ባህላቸውን ግኝቶቻቸውን ስሜታቸውን ያስተላለፉበት መሣሪያ ነው። ለኢትዮጵያም ስነ ጽሑፍ መፈጠርና ማደግ ምክንያቱ ይህ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፏል። በተለያዩ ጊዜያት የተነሱ የሀገር ጠላቶች ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል። ወደፊትም በአሸናፊነት እንደሚኖር አልጠራጠርም!!! ኢትዮዽያ አዳዲስ አስተሳሰቦችን አትፈራም። ኢትዮዽያ ተራማጅ ሰዎችን አትጠላም። ለዚኽም ማስረጂያው በፈረኦን ሲፈለግ ለነበረው ለታላቁ ሰብኣዊ ሙሴ መስተንግዶ መስጠትዋ ነው። ለዚኽም ማስረጂያው በሮማውያን ጨካኝ አውሬዎች ሲፈለግ የነበረውን ቅዱሱን ቤተሰብ (ኢየሱስ ክርስቶስንና ቤተሰቡን) በመቀበል በጣና ደሴቶችና በዜጋመል (ደብረ ሊባኖስ) ኮረብታ ላይ ክፉው ዘመን እስኪያልፍ ማስተናገዷ ነው። ለዚሁም ማስረጃው ነቢዩ መሐመድን ጠላቶቹ ባሳደዱት ጊዜ ተከታዮቹ ፍትህ በሰፈነባት እውነት በነገሰባት ኢትዮዽያ መጠጊያና መከላከያ ማግኘት መቻላቸው ነው። ለዚሁም ማስረጃው በጭለማው ዘመን አውሮፓውያን ክርሲቲያኖች አንጃ በመፍጠር ሲጨፋጨፉ ኢትዮዽያ መጠጊያና ምግብ በመስጠት ብዙዎችን ብጹአን ከሞት ማዳኗ ነው። ዛሬ ግን ሰለጥንን፣ አለፈልን፣ በሲሳይ ቤታችን ተሞልቷል ባዮች ኢትዮዽያውያን ስደተኞች አስቸገሩን በማለት ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ቆመው ድምጾቻቸውን ከፍ አድርገው ይነግሩናል። ለዓለም እርሻንና ምርጥ ዘርን የከብቶች እርባታን ያበረከተው የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን? ረሀብ አዳክሞት ልጆቹም እየሞቱ ለዘር ያስቀመጠውን እህል ሳይበላ የእህል ዘሮች እንዳይጠፉ፣ የእርሻ ስልጣኔ እንዲቀጥል መስዋእት የኾነውስ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን? የዛሬዎቹ ባለጊዜዎች ለዚህ ሕዝብ የስንዴ እርዳታ አደረግንለት እያሉ በዜና ማሰራጫዎች ያስወራሉ። የእህልን ዘሮችን ከእንክርዳድ ለይቶ የዓለምን ሕዝብ ከእልቂት ያተረፈው ይኽ ህዝብ መሆኑ ግን አይነገርም። ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ ሁሉ ጥረት እንደ ቀድሞዎቹ ቅኝ ተገዥ ህዝቦች ታሪካችንን እንድንረሳ ነው። ራሣችንን እንድንጠላ ነው። ታሪኩን የረሳና ራሱን የጠላ ህዝብ ደግሞ ወደፊት የሉትም። ቴምፕለሮች የላሊበላን አብያተ ክርሲቲያናት ገነቡላችሁ ይለናል መጽሐፉ፤ ኢትዮጵያውያኖችም በዚህ አፈ ታሪክ ማመን መጀመራቸው አስገራሚ ነው። መጽሐፉ እንደ ዋቢ የታሪክ መጽሐፍ ይጠቀሳል።በኢትዮጵያ የመጽሐፍት መደብሮች የቦሌን «Duty Free Shop» ጨምሮ ይሸጣል። በኢትዮጵያ ቴምፕለሮች እንዳልነበሩ አልቫረስም ይናገራል። ለሎንዶንና ለዋሽንግተን ድርጎ በላዎች፤ ለፈረነጁት እንበለ ተራኪዎች አልቫረስ ምንጭ አይደለም። ኻንኮክ ግን ጣኦታቸው ነው። ወንድሞቼ እህቶቼ አፍሪቃ ውስጥ የተፈጠረው ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነው። ኢትዮዽያ ውስጥ የሚኘው ሁሉ አፍሪካዊ ነው። ሌላ ታሪክ ሊኖር አይችልም። ከአረቢያ የፈለሱ ነገዶች ፊደልና ስልጣኔ ይዘውላችሁ መጡ ይለናል አፈ ታሪኩ፣ አረቢያ ውስጥ ግን መንግሥት የተፈጠረው በሰባተኛው ክ∙ ዘመን መሆኑን በዝምታ ያልፈዋል። ይኸም የኾነበት ዋነኛው ምክንያት የጥበብ መጀመሪያ የስልጣኔዎች ሁሉ ምንጮች ኢትዮጵያ መሆንዋን ለማስረሳት ነው። የኢትዮጵያ ፊደልና ሥልጣኔ ከነገደ አረብ በፊት የተፈጠሩ ኢትዮጵያዊና አፍሪቃዊ ናቸው። ፒራሚዶችም አክሱምም ላሊበላም ጎንደርም ኢትዮዽያዊና አፍሪቃዊ ናቸው። እሥራኤል በአምላክ የተመረጠ ህዝብ መሆኑን ከሊቅ እስከ ደቂቅ በቃሉ ያውቃል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በእግዚአብሔር የተባረከ መሆኑን ማንም ትዝ አይለውም። ለኢትዮጵያ ህዝብ መባረክ ማስረጂያው ጽላተ ሙሴ፣ ግማደ መስቀል፣ ዳግማዊ እየሩሳሌም፣ በኢትዮጵያ በክብር ተጠብቀው መኖራቸው ነው። ከታላቁ የውኃ ጥፋት በኋላ እግዚአብሔር ለኖህ ምድርን ዳግመኛ ላያጠፋት ቃል ገባለት። ለቃል ኪዳን ምልክት የቀስተ ደመናን አሳየው ይላል ታላቁ መጽሐፍ። ቃል ኪዳን የተገባለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመሆኑ የብሔራዊ ምልክቱ የሆነው የሰንደቅ ዓላማው ማስረጃ ነው። የሰንደቅ አላማ ቀን በድምቀት ይከበራል፤ ይኽ ከታላላቅ ብሔራዊ በኣላት አንዱ መሆኑ አስደሳች ነው። ቢሆንም አንድ የተዘነጋ ጉዳይ አለ። ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል። ይኽ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፎ ዛሬን ደርሷል። ሀገርን በመሰብሰብ፣ ህዝብን በማስተማር፣ ለታላቅ ገድል በማነሳሳት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። ይኽ ፊደል ከቀደምቶቻችን ታላላቅ የአእምሮ ፈጠራ ውጤቶች አንዱ ነው። በተለያዩ ጊዜያት ጠላቶች እየተነሱ ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል። ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል ሁሉንም የዓለም ቋንቋዎች ድምጾችን በጽሁፍ መግለጽ የሚችልና የሚያስችል ብቸኛ ፊደል ነው። የንቆሳ፣ የዙሉ፣ የጮና፣ የንኮንጎ፣ የኪኪዩ፣ የፒግሚ፣ የፉልቤ፣ የቬየት፣ የናም የፓፑዋ ወዘተ ቋንቋዎች ሚስጥረ ብዙ ድምጾች ምንም ለውጥ ሳይደረግባቸው በአግባቡ የሚነበቡት በኢትዮጵያ ፊደል ሲጻፉ ነው። በመጀመሪያ ቃል ነበር፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር፤ ቃልም እግዚአብሔር ኾነ…..ይለናል መጽሐፉ። ቃል በቃል ብቻ አይደለም የሚተላለፈው በፊደልም ጭምር ነው። ፊደላችንን መጠበቅና ማክበር አለብን። ወንድሞቼ ! እህቶቼ ! በአዲስ አበባ ከተማ ለብዙ ታላላቅ ሰዎች፣ ሀገሮችም ጭምር አደባባዮች፣ መንገዶች፣ ጎዳናዎች ተሰይመዋል። የእነዚኽ ታላላቅ ሰዎችና ወዳጅ ሀገሮች ስሞች የተጻፉት በኢትዮጵያ ፊደል ነው። የኢትዮጵያ ፊደል የሀገሪቱ ህዝብ ከፈጣሪና ከተፈጥሮ የተቀበለው ትውፊቱ ነው። ፍልስፍናችንን፣ ስነ ልቡናችንን፣ ታሪካችንን፣ የየእለቱን ኑሮዋችንን፣እስትንፋሳችንን፣ ጠብቆ በማቆየት ለዛሬው ጉባኤ ታላቅ ምክንያት የኾነውን የፊደላችንን ኃውልት የምናቆምበት ቦታ እንዲሰጠን በትህትና እጠይቃለሁ። ኃውልቱም እየተራቡ፣ እየተጠሙ፣ እየታረዙ በባዶዎቹ እግሮቻቸው ከአንዱ የኢትዮዽያ ክፍል ወደ ሌላው ከብርድ፣ ከሀሩር፣ ከእሾህ፣ ከቸነፈር፣ ከሽፍታው፣ ከቀማኛው ጋር እየታገሉ፣ ሲቀናቸው እያሸነፉ፥ ካልቀናቸው መስዋዕት በመሆን፣ ኹሉን ችለው አፈር ፈጭተው፣ ቅጠላ ቅጠል ጨምቀው ቀለም ቀምመው፤ መቃ ብእር ቀርጸው፤ ብራና ፍቀው ጥበብን፣ እውቀትን፣ የሀገር ፍቅርን፣ አንድነትን፣ ነጻነትን፣ ሰብአዊነትን፣ ላስተላለፉልን ሥሞቻቸው ለማይታወቁ ጀግናዎች መታሰቢያ ለእኛ የምስጋና መግለጪያ ለወደፊቱ ትውልድ መመኪያ ይኾናል።
@gmanyem1057
@gmanyem1057 4 жыл бұрын
Leba sew ke ale yeh sew now. Yeweyane andeja sew now nebere ..
@russomtecle6655
@russomtecle6655 4 жыл бұрын
Ethiopians have deep rooted hatred over shaebia for all the wrong reasons. This journalist is an example.He thought shaebia was to blame for the Ethiopian military armaments depot. The General even told him, he don’t think so. Shaebia ‘s mission was to help stabilize the situation in Addis and minimize casualties in the transition, so Ethiopia have a peaceful transfer of power. Even though woyane took a different course, Shaebia sacrificed its beloved heroes.As some may think otherwise, Shaebia could have played a negative role in Ethiopia and destabilize the Horne of Africa as a whole.But from its inception EPLF’S doctrine was of statesmanship.I don’t want to miss place to those who recognized Shaebia’s contribution (positive) to Ethiopia and set the record straight and gave Shaebia its due credit and respect.The Eritrean people and Shabtai went through all hell,by successive Ethiopian administrations.
@danielballe5021
@danielballe5021 4 жыл бұрын
ይህ ግለሰብ መጀመሪያ ኢሕአፓ ነበር ኢሕአፓ ደግሞ ኢትዮጵያን የሚያስቀድም ደርግን የሚዋጋ ቡድን ነበር ወያኔ በአሲንባ አገር ከሃዲ ትግራይ የሆኑ ኢሕአፓዎችን ሲመለምል ይህ አንዱ ከሃዲ ነበር በአሲንባ ለዘሩ ሲል ብዙ የኢሕአፓ ጓደኞችን ያስፈጀ ከሃዲ ነው
@betelalemu1584
@betelalemu1584 3 жыл бұрын
History repeats itself in Semen Eze
@yonastsehaye2832
@yonastsehaye2832 3 жыл бұрын
Wushetam
@truthsetsyoufree1809
@truthsetsyoufree1809 4 жыл бұрын
I think the number one lesson the Weyane fighter teach must be how to be the best liar. They have no shame because it is built in their DNA.
@gezahagngebremedhen6597
@gezahagngebremedhen6597 4 жыл бұрын
A to dergr you ask him interested questions because. I was remember I leve. around shegulwle area thank u dere
@gezahagngebremedhen6597
@gezahagngebremedhen6597 4 жыл бұрын
Hr is liar derge. You are great
@selamabraham7356
@selamabraham7356 4 жыл бұрын
Egizieabheer ye ejachu yestachiewol qetat tejemerewol
@user-pu9bc8eg1w
@user-pu9bc8eg1w 4 жыл бұрын
i appreciate you guys for the professional Q and Answer no conspirancy
@ihearyou.7141
@ihearyou.7141 4 жыл бұрын
Journalistu Gat’wet’new Generalum kegura netsa nachew
@ejigueguale9709
@ejigueguale9709 4 жыл бұрын
ከእንግሊዝም ከታላቋ ብሪታንያም ከራሺያም አማካሪ አምጥተን ነበር" አለ አስቂኝ እኮ ነው
@ejigueguale9709
@ejigueguale9709 4 жыл бұрын
ይኼ ሰው ጂኦግራፊ ተምሮአል? ደሬ እባክህ የቀድሞ አየር ኃይል አብራሪዎች ላይ በማንነታቸው ላይ ይፈዝጸም የነበረውን ግፍ ጠይቅልን! ለምሳሌ እንደ ተሾመ ተንኮሉ! እባክህ ይቅርታ ወይንም ትምህርት የምንማርበት ከሆነ እውነቱን ይንገሩን። እንደ እነ ሸውሽር ሶሜጋ እና ሌሎችም ድንቅ አብራሪዎች እንዴት አየር ላይ ሞቱ? እባክህ ጠይቅልን!
@oneil6645
@oneil6645 4 жыл бұрын
England is one country, Great Britain comprise four different countries , England, Wales, Scotland and Northern region of Ireland! The man knows what he is talking about. you made a fool of yourself big time :)
@indrisarenze8606
@indrisarenze8606 4 жыл бұрын
ስንት ሙህር አየር ሓይልአብራሬበነበረበት ቦታ ለዘበኝነት የማትመጥን ሰው እንዴት መደቡህ ? በእናንተተ አፈርን።
@akassi6174
@akassi6174 3 жыл бұрын
My goodness Dereje atechkabit
@selamabraham7356
@selamabraham7356 4 жыл бұрын
Temerenal temerenal, yetfat temhert
@thebesistersever
@thebesistersever 4 жыл бұрын
Serawet betnachu sentun family adeychu Egzyabhre yatfachu
@henokab1493
@henokab1493 4 жыл бұрын
He’s very challenging n hero man appreciate really he’s strong
@tsegabumengesha6741
@tsegabumengesha6741 4 жыл бұрын
አቤ ጀግናው
@Solomon-th1if
@Solomon-th1if 4 жыл бұрын
DERE ENDEAT NEAW YEWEYANEA TREFRAFE YEMZENTOUBH BEAKA YEWSHET WAREA SEAWERA TEDENKEH DES BELOH BETEHTNA BEKEBREAT LEZEH WESHTAM BETAM YEGRMAL
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 4 жыл бұрын
He look good for his age.
@ashemanall
@ashemanall 4 жыл бұрын
ትክክለኛ ጥያቄ ነው የጠየከው !!!air force was intentionaly destroyed by TPLF ,CAPT TESHOME TENKOLU was one of the victims of the distraction of airforce
@berhanuseti5731
@berhanuseti5731 4 жыл бұрын
ሐገራችን ያፈረሰ ከሻቢያ ጋ ወግኖ ሐገርን የቦጠቦጠ የዱርየ ስብስብ
@selamabraham7356
@selamabraham7356 4 жыл бұрын
Berhanu seti sabeya lealamaw tetagele bealamwo geb meta yes Enante ersbersachu eyetebalachu Church eyaqatelachu sayasasebeh shabyan tekesalh Ye Ethiopië serat be Eriteran yeworedw gef enante atawoqutum Enante men ayachu , yezerachut gena tachdalacju satu dersewol Isis tenestwol ke wonduch kehunachi ke isis getmu Shabeya enante atemetuneutem
@w.zprogram2071
@w.zprogram2071 4 жыл бұрын
የአንድ ሉዓላዊት ሀገር ዋንኛው የህዝቦቿ መግለጫ የሆነው -በስነ-ምግባሩ - በአለባበሱ - በአመጋገቡ - በሀገሩ ባህል ከሁሉም የሀገሪቷ ክፍል ያማከለ በዕውቀት የበለፀገ፣ለሰብዓዊነት ትልቅ ቦታ ያለው ፣በእኩልነት የሚያምን፣ ህዝቦችን ከተፈጥሮም ሆነ ከሰው ሰራሽ አደጋ የሚታደግ ፣የቆመለትን አላማ ጠንቅቆ የሚያውቅ የሚስረዳ ፣አገራቀፍንም ሆነ አለማቀፍ የሰላም አስከባሪም ሆነ ይውግያን ህግ ጠንቅቆ የሚያውቅ ። በያዘው ትጥቅ በአየርም፣ በምድርም በእውቀት መጠቀም የሚችል ። ወታደ ማለት በውግያ ብቻ የማያምን የማድረግ አቅሙን በዕውቅት አጠናክሮ ውግያን ከሩቅ ያለ ፍንዳታ ፣ያለ ደም መፋሠሥ በሰላማዊ መንገድ ቅድሚያ ባለው ዝግጁነት በሰልፍ፣በአካል ብቃቱ፣በታዛዥ ነቱ ለሀገሩ ህዝብ በታማኝነት የቆመ መሆኑን በሾው የሚያሳይ ጠላትን ከሩቅ ዕንዲስብ የሚያደርግ ነውና በልማቱም ምጡቅ አእምሮ ባለቤት ሰራዊት ውስጥ ንብ በአለም የሚፈጠረው። "ለውግያ ብቻ አይደለም" !!!።
@tsegabrhangebretsadkan6554
@tsegabrhangebretsadkan6554 4 жыл бұрын
Abe! tilk awaki lik neh. behiwet slelele sew mawrat alfelgm defend lyaderg bemaychilbet gze mawrat alfelgm yalkew...lene entna tilk timrt new@ enamesegnalen...gn kante bzu entebkalen!
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 жыл бұрын
ደረጀ ሀይሌ ሙሉ ሙያዊ ብቃትህን ተጠቅመህ አስመስክረሀል በጣፋጭ አንደበትህ አስደምመኸናል ከፊትህ የተቀመጠው አበበ ተክለሀይማኖት የተባለው ግለሠብ ምንም ዓይነት የወታደራዊ ሣይንስ ዕውቀት የሌለው ከፍተኛ የጦር እና የሀገር ወንጀለኛ ነው ።
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 8 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН