በነገራችን ላይ! ዋለልኝ መኮንን የህይወቱ… የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች| E10 - Benegerachin Lay [Arts TV World]

  Рет қаралды 511,608

Arts Tv World

Arts Tv World

4 жыл бұрын

በነገራችን ላይ! ዋለልኝ መኮንን የህይወቱ… የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች
| Ep10 - Benegerachin Lay
#BenegrachinLay #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ

Пікірлер: 592
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 жыл бұрын
በጣም የተሟሉ ኢትዮጵያዊ የማይርበደበዱ ሀቁን እንዳለ ያቀረቡ። ረጅም እድሜ ይስጦት
@tadessebedasso6276
@tadessebedasso6276 Жыл бұрын
የተከበሩ አቶ አሰፋ ፦ እጅግ ፣ እጅግ ጠቃሚ መረጃዎችን በመስጠትዎ እድሜ ፣ ጤናና መልካሙን ሁሉ ይስጥልን ። ሃገር ላልማ ፤ ወገኔን ልደግፍ በማለት በውጭ ሃገር ኑሮዎ ያፈሩትን ሃብት ባለመቀበል ድህነታችንን እንዲባባስ ያደረገው ባለሥልጣን ፤ አምላክ አጨራረሱን እንድናይ ያብቃን ። ኢትዮጵያ ሃገራችን እንደነዚህ አይነት ደናቁርትን እያስታመመች ነው የዘመናት ችግሯን መቅረፍ የተሳናት ። ውዱ ሃገር ወዳድ እድሜና ጤና ከሰጠዎት አንድ ቀን ያሰቡት እንደሚሳካ እተማመናለሁ ። የኢትዮጵያ ሚዲያዎች በተንሻፈፈ መረጃ ጆሮአችንን ከሚያደናቁሩ እውነትን በቁርጠኝነት በማፈላለግ ለህዝብ ትክክለኛ መረጃ ለማቀበል ከዚህ ሚዲያ ተማሩ ፤ ብራቮ ደሬ !!
@mfatal8654
@mfatal8654 4 жыл бұрын
ደረጀ ሃይሌ በጣም ከምወደው የሚዲያ ባለሙያ በብቃት የሚሰራ ሁሌም የሚያቀርባቸው ሰዋች አዳዲስ ነገር ይዘው የሚመጡ ፤ ፍጹም ኢትዮጵያዊ ፕሮግራም አቅራቢ በቃ ስታይሉ ምኑ ሁሉም ይጥመኛ ደረጀ ስወድህ አኮ ! መልአክቴን አድርሱልኝ አባካቹ !!! ደረጀ አጅ ነስቻለው ፡፡
@jkonjo7928
@jkonjo7928 4 жыл бұрын
የሚገርሙ ታላቅ ሰው ትክክለኛውን የሀገራችን ችግር ነው የተናገሩት የማይገባ ሰው በማይገባቸው ቦታ እየተሻመ ምስኪኑ የኢትዬጲያ ህዝብ እስከመቼ በችግር አለንጋ እንደሚገረፍ አይታወቅም ያልታደለች ሀገር ሰው እያላት እንደሌላት ልስራ የሚል ሰው ሲገኝ የምትገፋ እስከመቼ ይሆን የነጭ ኦይሮ እየተቀበሉ የግለሰብ ኪስ እየዳበረ ህዝቤ በችግር ህይወቱን የሚገፊው ያልታደልን 😭😭😭ደሬ ተባረክ በእውነት
@remedannassir7900
@remedannassir7900
እረ ምርጥ ሰው እያለን እረ እንጠቀምበት ተው የመንግስት አመራሮች እረ ተው አስጠቅሙን
@laketana7060
@laketana7060 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ድንቅ ኢትዮጵያዊ እያለን አለመጠቀማችን በጣም ያሳዝናል:: 💚💛❤️
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l
ከፍተኛ ምስጋና ለአቶ አሰፋ አደፍርስ
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 4 жыл бұрын
" ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይመስክር የነበረ ! " ይሏል እንዲህ ነው ::
@ibrahimnoor6117
@ibrahimnoor6117 4 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ታሪክ ያለ ፍረሃት የነበረን ያለፍን ታሪክ በታሪክነቱ በባለ ታሪኩ ሲነገር እውነተኛ ታሪክ እንድናውቅ አድርገህናል ይመችህ
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 жыл бұрын
አይ ሐበሻ ለፈረንጅ ለካ ድሮም ያጎበድዱ ነበር ? በጣም ደስ የሚሉ ጀግና ነዎት በራስ መተማመን የሞላቦት ረጂም እድሜ ከነሙሉ ጤና ጋር ይሁንሎት ። ከክፉ እግዚአብሔር ይጠብቆት ጋዜጠኛውም ውስጤ ነህ ግርማ ሞገሰ ያለው ድምፅ ኑርልን አቦ።
@desalegn337
@desalegn337 28 күн бұрын
እርጂም እድሜ ይስጥልኝ
@MyChannel-fb3ou
@MyChannel-fb3ou 4 жыл бұрын
ደርየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የምታቀርባቸው ሁሉ ባትፈልግም እንድታደምጣቸው የሚያስገድዱ ናቸው
@mohammedabdella7714
@mohammedabdella7714 4 жыл бұрын
Ato Assefa Adeferese was my classmate in the elementary school. We both took the 8th grade examination in 1960(1953). I mate Ato Assefa Adeferese in 2012 after almost 50 years. As a student, Ato Assefa Adeferese was always dressed in style. When I mate him in October 2012, he has not changed physically at all. Like he stated, he never bowed for authority already when he was a student. He is a very honest gentleman. Please pass my greetings to him. I am sending this message from Heidelberg, Germany.
@shewalove6943
@shewalove6943 4 жыл бұрын
እንዲህ አይነት የአባቶች ታሪክ ማንበብ ደስ ይለኛል። በተለይ ለሀገር ለወገን ታግለው ተዋድቀው ያሳለፉ ሰዎች ሳዳምጥ ዘረኝነት እንደሬት ይመራል ያስፀይፋል። እድሜንና ጤንነትን ይስጥልን እንደናንተ አይነት ቆራጥና ጀግንነትን የተላበሱ ያብዛልን እኛም ለምንወልዳቸው ጀግንነትን ለማስተማር አለብን
@ewnetm6420
@ewnetm6420 4 жыл бұрын
It’s very heartbreaking. Abatachen he is very brilliant!!! Dere. Thank you it’s amazing . Wow u know ur excellent journalist!!!!
@andualemmengistu133
@andualemmengistu133 4 жыл бұрын
ይህንን ዝግጅት ባላይ ኖሮ በተማሪዎች ትግል ታሪክ ክፍተት ይኖርብኝ ነበር አሁንም በድጋሚ አመሰግናለሁ
@ShogaZerihun
@ShogaZerihun 2 жыл бұрын
የትውልድ ልዪነት ... አንዳንዱ በዚህ ዘመን አገሩ ላይ ማእቀብ ለማስጣል ላይ ታች ይላል እኝህ እባት ድግሞ አገሬን አልከስም .. ልብ ሰጠን ፈጣሪ
@rebecacraft6537
@rebecacraft6537 2 жыл бұрын
I am admiring mr Derege, you are full of knowledge wow
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
ደሬ አድናቂህ ነኝ
@abemhaylay6287
@abemhaylay6287 4 жыл бұрын
መሪዎቻችን የሀገሩን ታሪክ ጠንቅቆ የሚያውቅ
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 30 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 16 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 9 МЛН
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 84 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 30 МЛН