የደራው ጨዋታ:ማንም ተናግሮለት የማያውቀው የግንቦት 08 1981 ዓ.ም መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ክፍል1

  Рет қаралды 141,321

የዕውቀት ማዕድ

የዕውቀት ማዕድ

6 жыл бұрын

የደራው ጨዋታ:ማንም ተናግሮለት የማያውቀው የግንቦት 08 1982 ዓ.ም መፈንቅለ መንግስት ሙከራን በተመለከተ ሻምበል እዮብ አባተና ኮለኔል ካሳዬ ታደሰ እንዲህ አጫውተውናል፡፡
ለተጨማሪ ቪዲዮዎች: goo.gl/uebrzG

Пікірлер: 58
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 2 жыл бұрын
ደሬ ድምፅህን ስሰማ አርጎ እየጠጣው ይመስለና ኛል ደስ ሲል እኮ አንደበተ ጣፋጭ ነህ እውነቴን ነው ወላሂ
@albertcamus5976
@albertcamus5976 Жыл бұрын
I like your expression.wow.
@wehibbedri556
@wehibbedri556 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ።
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 4 жыл бұрын
እረ ደስ ሜል ታሪክ ነው በርቱ በእውነት ደርግን በደንብ አውቀዋለሁ መንግስቱ ሀይለማርያምን የጉንደሩ ፓሊ ክሊኒክ ሲመረቅ በአካል አይቻቸዋለሁ በእጃቸውም ሰላም ብለው ግንባሪን ሳም ካደረጉኝ ቡሀላ የያዝኮትን አበባ ስጥቻቸዋለሁ ወንዳ ወንድ ቆስጣና ጀግና እና ጠርጣራ ናቸው እንግዳ ሁነው ተቀምጠው ዞር ዞር እያሉ አይናቸውን ያጉረዞሩዞ ነበር በጣም ሲበዛ ጠርጣራ ናቸው?
@user-bu2ow1jx6j
@user-bu2ow1jx6j 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yesheretyesheret3052
@yesheretyesheret3052 4 жыл бұрын
ዋዉ የሚገርም ታሪክ ነዉ
@dawityohannes7033
@dawityohannes7033 6 жыл бұрын
ይህ ነው ጋዜጠኝነት ሁሌም የምታመጡአቸዉ ፕሮግራም ትምህርት ሰጪ በመሆኑ በርቱ እንወዳችዋለን።
@edentadese8777
@edentadese8777 6 жыл бұрын
Dawit Yohannes .. Vfz
@teddyteddyberded2430
@teddyteddyberded2430 6 жыл бұрын
ፕሬዝደንት መንግስቱ ከስልጣን ወርደዋል የሚል ዜና በኢትዮጽያ ሬድዮ ተነግሮ ነበር በሰአቱ ይሄን ግልጽ ብታረጉልን እባካቹ
@bmoges4857
@bmoges4857 4 жыл бұрын
አምቡላንስ አስከሬኖቹን እንደጫነ ቤ/መ ግቢ ውስጥ እንዲቆምና ጄኔራል መርዕድ ንጉሴ በህይወት እያሉ ወደ ሆስፒታል ካልተወሰዱና ሹፌሩን ለሌላ ግዳጅ ታዞ እዚያው መኪና ውስጥ መርዕድ እንዲሞቱ ከተደረገ ያ እንዲሆን የፈረደባቸው ሰው አለ ማለት ነው።
@belaydejene3547
@belaydejene3547 6 жыл бұрын
i also liked the music !! i mean the message !!! journalist #Dereje & #Azeb
@riyadhriyadh9785
@riyadhriyadh9785 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ደረጄ በጣም እና መስግናለን ! የግንቦት 8/1981 መፈንቅለ መንግስት ታሪክ ዳሰሳ በየጣልቃው ያስደመጣችሁን አብዩታዊ ዘፈኖች የወረዳችን የኪነት ቡድን ውስጥ ያሳለፍነውን ትዝታ ቀሰቀስክብኝ። ብቻ በጣም አመስግናለሁ
@w.giorgis1758
@w.giorgis1758 6 жыл бұрын
Enamsegnalen Dera and Azity.
@yonasmekonen9630
@yonasmekonen9630 5 жыл бұрын
Please keep it coming. I very impressed,educated and entertained by your program. I am really fed up by the current tribal junk by illiterate youtubers, whom have no media ethics nor education. We American settlers love your program. It touches our emotions in a unique way. Thank you soooooo much.
@michaelwoldemichael9883
@michaelwoldemichael9883 4 жыл бұрын
Egezihabiherin dere beqa yetefexerikew lezi muya new hulem akebirihalehu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zebra8028
@zebra8028 6 жыл бұрын
እንደው እንዴት አድርጌ እንደምወዳችሁ ብታዩ:: ምርጥ ሰው ኮ ናችሁ አዜብናደራ!!
@getasetegne1274
@getasetegne1274 4 жыл бұрын
Y
@newjob8047
@newjob8047 2 жыл бұрын
I hope by now Shambel retrieved additional facts to solve the puzzel.
@kebededawit9219
@kebededawit9219 Жыл бұрын
kolenel kassaye betam yimigerim tarik naberen enem qanyewu steshion neberiku kene general Husen Ahemedina yemehands azaze kneberu knshaleka kassa Ferede gari tigilun senababiss ke mymedo akebabi yemetut betnuni enji tariku yeshinifet becha sayihon kAsimera Yetechnewun BIRR Endet Tefetshio ende telake YE General Temsgen be Afabet yemotuti Gudayis endet resut?
@mekonnenbeyene6349
@mekonnenbeyene6349 5 жыл бұрын
I still didn't think anything abnormal except get surprised. And kept walking to my dormitory on the 4th level of the nearest building. Once I get to my room many students in the building were just in and out of their rooms, some opening and looking out thru their windows and some chating in lowered voives around small circles ...
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
If the 5 books are wrong, why don’t you remove them from the market?
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 4 жыл бұрын
ምንም ያልተቀነበባረ የተሳካረ በራስ ላይ ሞትን የጋበዘ አስነዋሪ ሙከራ።
@zinawmekonnen8722
@zinawmekonnen8722 6 жыл бұрын
Keep up the good work! You guys are really working hard and bringing very interesting stories by recognizing those heroes who gave their whole life to their country!.!.. thanks
@mulukenmehari8302
@mulukenmehari8302 2 жыл бұрын
1111111111@z W5l4#
@mekonnenbeyene6349
@mekonnenbeyene6349 5 жыл бұрын
But everyone looks the do not know except puzzled though some know sthg but do not want talk about. Wondering about the odd looking situation I asked one student I found in the Hallways. He said '' I do not know '' In those days the students / almost everyone was so scared and fearfull to talk about even the simplest thing unlike today. Some even take it to the extreme level.
@girmakatisso7183
@girmakatisso7183 5 жыл бұрын
Sawuyo indeet yinagari. ...rasachawu yinagaru injii
@merondebele4217
@merondebele4217 9 ай бұрын
❤❤❤
@martatibah5052
@martatibah5052 5 жыл бұрын
ስንቶች መከራን ገፈት አሳልፈዋል ይህን ሁሉ ሞትኳ በልመና ጠፍቶ ነበር ይህችን ሀገር ያቀበሉን ግን እኛ አንድም ጠጠር ባልጣልንበት በሰላም ለመተባበር ዘር ጎሳ እየመደብን በደም በአጥንት ያቀበሉንን ሀገር በአግባቡ አልተጠቀምንበትም ምንም ሳንቸገር ምንም ሳናጣ መተሳሰብ ሳይሆን መለያየትን መርጠን እየተባላን የከሰረ ትዉልድ እየሆን ነዉ ያለነዉ
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Жыл бұрын
"No justice No peace "LESS talk more actions. Amhar is not disarming. Mr Abey and the regime should be able to court for genocide criminal justice. More than one million tigray and Amhar die.
@sarahberk8305
@sarahberk8305 6 жыл бұрын
Endet Adis Abeba Gebitewu Mengisto Haylemareyam Memotin YemeyawuQubet Menged Yelem ??????????
@davidkassa4231
@davidkassa4231 3 жыл бұрын
Who was Col. Kassa Gebremariam if you dire. Ask menig Kasaye . Gen. Kassa Hemeda end Gen Tesfaye
@henoktadesse4276
@henoktadesse4276 2 жыл бұрын
ኮረኔል ካሳዬ ድፍረት ብቻ ናቸዉ ንቃትና ፓለቲካ ነክ ነገሮችን የመረዳት ችሎታቸዉ በጣም ዝቅተኛ ነዉ። he is a shrewd soldier
@eyerusalemhailu5581
@eyerusalemhailu5581 6 жыл бұрын
harif ena twedaje program new azeb & dere akebrachiwalhu adenkachiwalhu
@ss-jm8se
@ss-jm8se 6 жыл бұрын
I knew colonel Kassaye tadesde nazreth tank birgade
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 2 жыл бұрын
እኔም በደንብ አውቃቸዋለሁ ለናዝሬት ታከኛ ኳስ እጫወት ነበር አሰልጣኛችን ሻበል አባተ ዛሬ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ብድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ አባት ነበሩ ናዝሬት ምርጥ የአራዶች ከተማ ለትውስታ
@hamonateddy8290
@hamonateddy8290 3 жыл бұрын
ኮካው ምርጡ አባቴ የሰፈሬ ልዩ ሰው
@wedihazhaz9295
@wedihazhaz9295 2 жыл бұрын
የሆነ የተደበቀ ምስጢር እንዳለ ጥርጥር የለውም። ኣምቡላንሱ ከመከላከያ ኣስከሬኑና ቁስለኛው ወደ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል በመውሰድ ፈንታ ለምንድነው ወደ ቤተመንግስት የወሰዳቸው የሚለው ጥያቄ ቢቀርብ መልሱን የሚሰጥ ይመስለኛል።
@abdulaziz.h4136
@abdulaziz.h4136 6 жыл бұрын
የሁለቱ ካሳዬዎች( ብ/ር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ እንዲሁም ኮ/ል ካሳዬ ታደሰ) በኤርትራ ግንባር የነበራቸው ሚና መመሳሰል ያስገርማል።
@Hagere214
@Hagere214 5 жыл бұрын
ይሄ ዘፈን አሁን ለምን አስፈለገ ?
@abdulaziz.h4136
@abdulaziz.h4136 6 жыл бұрын
የመሸጋገሪያ ሙዚቃዎቹ ( በለው፣ በለው ፣በለው) ’ግጥም በጠመንጃ’ የተሰኘውን የቧልት ልብወለድ ያስታውሰኛል።
@mekonnenbeyene6349
@mekonnenbeyene6349 5 жыл бұрын
A little about the 1989 coup in Addis ? Here is what I remember. I just finished a chem. Lab session and started walking to my dormitory inside the campus when suddenly 2 Mig fighter planes roared over my head with a thunderous noise at low altitude which so unusual for Addis.... And then.........
@Ephrem58
@Ephrem58 5 жыл бұрын
@Mekonnen Beyene; I like the way you expressed that moment ...
@mekonnenbeyene6349
@mekonnenbeyene6349 5 жыл бұрын
@@Ephrem58 Thank you.
@mreasy9731
@mreasy9731 4 жыл бұрын
Tinish Lij neberku but I remember that mig planes. Gera tegabten neber Menged Hulu tezgeto wedbet mehed hard neber Ke timhirt bet catedral selmnmar hule be meklakya neber wed bet yemnalfew. Wey gize. Nebsachewn yemar
@mulughetagebremedhin9608
@mulughetagebremedhin9608 5 жыл бұрын
ደረጀ አና ኣዜብ ደስ የሚል ታሪክ ነው ።አስኪ በለላ መንገድ አንየው ፣ማለት ከ ወድያ ማዶ የሻአብያ ታጋዮች የነበርን አናውራበት ፣ዪሆናል ብላችሁ ካመናችችችችችሁ ደዉሉ
@danielgetachew2303
@danielgetachew2303 4 жыл бұрын
wetadern yescherso nachew garbage
@gezahangemoges3843
@gezahangemoges3843 3 жыл бұрын
ሻ/ል እዮብን አውቀዋለሁ ወልመራ የወደጥ ትምህርት እየተከታተልኩ በነበረ ወቅት በቅርበት አውቀዋለሁ ሁአሠ ስለነበረ እና ከሥራው ባህሪ አንፃር ከብዙ ጄኔራሎች ጋር ይገናኝ ስለነበረ እና መረጃን ማጠናቀር ስለሚያውቅበት ጥሩ አድርጎ ፅፎታል ጄኔራሎቹን አምብቤዋለሁ በስድስተኛው እትም ላይ ደግሞ እርምት ወስዶ ማስተካከያ ማድረጉን አደንቀዋለሁ። እዮብ የመረጃ ሰው በመሆኑመረጃዎችን ለማግኘት ብዙ ጥረት አድርጎ እንደፃፈውም አውግቶኛል ። ም/መ/አ/ገ/ሞ/አ 54--1ስፓርታ
@hamonateddy8290
@hamonateddy8290 3 жыл бұрын
ደርዬ በማርያም የዘፋኝዋን ስም ንገረኝ
@fanelkidanemarime9437
@fanelkidanemarime9437 3 жыл бұрын
ጋዚጠም ኛው ይሀንክ ቆንጆ ኣህያ ነህ ልክስክስ ቦዞነ
@henoktadesse4276
@henoktadesse4276 2 жыл бұрын
This coup was a total mess
@nyo1026
@nyo1026 2 жыл бұрын
Dereje ....learn to let the guests speak
@mekonnenhailu3951
@mekonnenhailu3951 8 ай бұрын
አምቡላሱ ለምን ወደ ቤተመንግስት ሄደ ? ቤተመንግስት ሆስፒታል ነው እንዴ?
@nyo1026
@nyo1026 7 ай бұрын
Let the guests speak, stupid journalism
@ejigueguale9709
@ejigueguale9709 2 жыл бұрын
መንግስት ግልበጣው የነበረው እና እናንተም እነ ደሬ የተናገራችሁት 1981 ብላችሁ ነው ! ግን ሎብይ ላይ የጻፋችሁት 1982 ነው። አስተካክሉት! በተረፈ ጥሩ ሥራችሁን ቀጥሉበት! ደሬ እና አዜብ!
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 8 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 8 МЛН